KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ለልጁ ጨሌ ማድረግ የሚጠበቅበት የኛጋቶም አባት ግዴታ - ውሎ አዳር
28:12
ውሎ አዳር :- የኛጋቶም እናት እህሎቿን በቆጥ
29:41
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
ውሎ አዳር - ሾፎሮ ለዳኝነት በዳሰነች
Рет қаралды 21,286
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 406 М.
EBC Entertainment
Күн бұрын
Пікірлер
@AmanAlemu-i4p
Ай бұрын
አባት ነን ብለው በየሃይማኖት ቤቶች እና በተለያዩ የሀገራችን አከባቢዎች ያሉ እና ከምላሳቸው ስር የእባብ መረዝ የሚረጩ ከዳሰነች አባቶች ትምህርት ይውሰዱ
@ethiolove2286
Ай бұрын
ኢትዮጵያ ብዙ የማናቃቸው ማህበረሰቦች አሉ ማለት ነው!!! በጣም አስደመሙኝ! ይቺንም ኑሮ ብለዋት ደስተኛ ናቸው! አሉ እንጂ ከተሜ ነን ባይ የኑሮ ውድድር....!!!
@SarahSarah-zl3vs
Ай бұрын
ምን አይነት እሪግት ያሉት አባቶች ናቸው ኡፍ ደስ ስሉ ፈጣሪ ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ ❤❤❤
@dagitube0572
Ай бұрын
አሜን
@konjetalemudegifie2400
Ай бұрын
ወይኔ ደጋግ አባቶችን እድሜና ጤናውን ያብዛልን ደስ ሲሉ ወይ ጉዱ በየሀገሩ ስንት ባህል አለ አባቶች በመኖራቸው ነው ልጅቱም ወደ እነሱ የሄደችው እድሜ እና ፀጋውን ይስጣችሁ
@dagitube0572
Ай бұрын
አሜን
@TsiTsi1111-h8u
Ай бұрын
ኣዲሳባ ከመኖር አዚህ የዋህ ህዝብ ጋር ይሻላል አውነት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abrahamkuhulay9401
29 күн бұрын
ደስ የሚሉ አባቶች ና ደስ የሚል ባህላዊ ኑሮ ሽምግልና
@nebiattekie9790
Ай бұрын
በጣም ደስ የሚሉ ብሔረሰቦች ናቸው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hanhn7623
Ай бұрын
አስካለች.በጣም.ጎበዝ.ነሽ.ጀግና.ነሽ
@dagitube0572
Ай бұрын
አመሰግናለሁ
@alamalam5582
Ай бұрын
በስመአብ በጣም ያሳዝናሉ አጥንታቸው ብቻ ነው የቀረው በተለይ አባቶች አህህህ😢
@ቦሩሜዳBoruMedaTube
Ай бұрын
ጢነኝ ናቸው ስካር የለ ደም ግፊት የለ ፈጣሪ የውስጣቸውን አይቶ ይጠብቃቸዎል
@eneyeshbirhanu8962
14 күн бұрын
የእኛአንዳንድ የእምነትአባቶች ከፓለቲካና ከጭቅጭቅ ነፃሆኑ ከነዚህ ሰዎች ልምድ ይውሰዱና ይማሩ
@mariamfanta5656
Ай бұрын
አቤት 😢ምንጉድ ነዉ እራቁታቸዉን እ🙄🧐😳😳😳😳😳😳
@tetr4232
Ай бұрын
😂😂😂 ቆጣታቸው ደስ ይላላ ወደጎጃምም መምጣት አለበት ይኸ ቅጣት
@ልኑርለሚወደኝ-ጐ9አ
Ай бұрын
የአላህ እእደዚህም ይኖራል😢😢😢😢😢
@hanhn7623
Ай бұрын
ውብ.ጎጆ.አላለችም.አይ.አስካለች😂😂😂😂😂
@medina5508
Ай бұрын
ወይጉድ ይሄም ኑሮነወይ
@Rahma-kf4fe
28 күн бұрын
ያልሆነ የለም ለካ ያላየነው እጂ ሱበሀን አላህ
@ህይወት-ህመም
Ай бұрын
አባቶች ሲያሳዝኑ 😢😢
@workeneshshumet7454
Ай бұрын
ናኩሮን ወደድኳት ከባሏ የተጧላቸው ስታምር ንፁህ ልብ ያላቸው ደስ ሲሉ
@alyayasenshewmolo3632
Ай бұрын
አዎ ቆንጆ ነት
@AynalemTlahun
Ай бұрын
በስማአም😢😢
@ህይወት-ህመም
Ай бұрын
ደስ ሲሉ ❤❤❤❤
@اتقتنقتتبنن
Ай бұрын
የኔ አባቶች እድሜና ጤና ይስጣቸዉ ስጦታ ስጫቸዉ የሚወዱትን ነገር❤❤❤❤❤
@MtkueAbabu
Ай бұрын
ላኪላቸዋ
@zenbworkbekele4448
21 күн бұрын
Gobez gazetj❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤betam nw des yemelw
@tube-hl6er
Ай бұрын
ወይኔ ከዉስጣቸዉ ማተብ ያሰረ ሳይ ደስ አለኝ❤
@Dagem-f7e
Ай бұрын
Christian ✝️ nachi
@Dagem-f7e
Ай бұрын
Semsek eko yemarimam leje ale
@adanchetesfaye285
Ай бұрын
እዴ ዳሰነችና ቱርካናዎች ኪዳንምህረት ቤ/ክ አለች በቅርባቸው ብዙዎቹም ክርስታን ናቸው
@TUBE-of7ok
Ай бұрын
ምኑ አይደስታል ክርና እንጨት መሸከም
@tube-hl6er
Ай бұрын
@@TUBE-of7ok የመሀመድን ጥቁር ድንጋይ ሀያ አራት ስአት ከመዞር ይሻላል ዝንቦች ያለቦታችሁ ጥልቅ ማለት ልማዳችሁ ነዉ🐜🐜
@muhamedSndew-s8l
Ай бұрын
ዋዉ ደስ ሲል😍😍😍😍
@selamademsung5995
Ай бұрын
❤ደስ የምል ህዝብ
@tgsttgst8664
Ай бұрын
መንገስት ሊያስቤቸው.ይገባል. የእውነት.ሁሉም.ቢቀር.ቤት.
@adanchetesfaye285
Ай бұрын
አከባቢው እየተገደበና ልማቶቸሰ ካልተሰራ ቤት ለነሱ አየሩ ከባድ ነው በጣም መሰራት ያለበት ኦሞ ወዝ ክረምት በጣም የማጥለቅለቅና በጋ የመድረቅ ባህሪ ስላለው ተባብሮ ልማት ቢለማ አከባቢው ይለማል
@Zebiba-vr5xj
27 күн бұрын
የትኛዉ ምግስት
@RADUALI-oi9bd
Ай бұрын
ከሱ ሀገርም ባሎች ይረብሻሉ አይ እነዚህ ባሎች በየቦታው አስቸግረዋል😂😂😂😂
@hanabekele7594
Ай бұрын
😂😂😂😂
@صتا-ث6ل
Ай бұрын
😂😂😂😂
@LeyuGirma
Ай бұрын
😂😂😂😂
@Seadayemam-dr7ln
Ай бұрын
እረ ከእነዚህስ የኛወቹ ያረጉ ያድርጉን ምነው ሸዋ ይህም ኑሮ ሆኖ 😢
@SaeedImam-l5j
Ай бұрын
🤣🤣😁😁
@sitrarame9822
Ай бұрын
አስኩዬ ስወድሽ የኔ ጎበዝ ሁሉንም መስለሽ ስለምትሰሪ በጣም ነው የምከተልሽ
@dagitube0572
Ай бұрын
አመሰግናለሁ
@haethio8005
Ай бұрын
Asekue telayalshe ❤❤❤❤❤❤❤
@dagitube0572
Ай бұрын
Awo amesagenalhu
@ሙኒራYouTube
Ай бұрын
የቤታቸው ነገርስ ክረምት የለም እነሱጋ
@hanhn7623
Ай бұрын
አባቶቹ.ሲያሳዝኑ
@TsiTsi1111-h8u
Ай бұрын
ኣይ ኣስኩየ ደስ ይላል❤❤❤❤❤❤❤❤
@askaletesfaye5916
Ай бұрын
አመሰግናለሁ
@bateyyoutube3038
Ай бұрын
የቡናው መጠጫ ግን የቀን ስራ ነው ሰወቹ ቆንጆ ናቸው ዋው ❤
@JddjJdd-et8kh
Ай бұрын
አደኛነኝላይክ❤❤❤
@hewletwodajo5498
Ай бұрын
ብዙ ሥልጠና ይቀራል እዚህአካባቢ
@selamlesewhulutube1992
Ай бұрын
ወይኔ እንድህም ይኖራል በጣም በጣም ያሳዝናል እነሱጋ 1950 ነው ማለት ይቻላል ኡፍ 😔😭😭😭
@MtkueAbabu
Ай бұрын
ታዳኮ እነሱ ይሻላሉ. ዘረኝነት የለም መገዳደል የለም
@alyayasenshewmolo3632
Ай бұрын
@@MtkueAbabuትክክል በሰላም ነው የሚኖሩት ❤
@MrwmJdbis
Ай бұрын
አችየዋ. እደውየኔናት ይሁሉ ልፍትሽአች። ጀበናምየላቸውጉድ
@asterbede4961
Ай бұрын
ከዚህ ቤት ሞት እንዳይወስድ ነዉ ፀሎቴ😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤
@ZemenLemlem-m2l
Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@kidanabera5960
Ай бұрын
😂😂😂😂😂
@mesineguse7820
Ай бұрын
😂😂😂😂😂
@3mr3li-p9f
Ай бұрын
ምን ጉድ ነው 😂😂😂😂 ስኒ የላቻው እንዴ 🤔🙄🙄
@Zainab-t9h
Ай бұрын
አስኩየ የፀማይዋ እናት የምትባለዋን ጠይቂያት ሁለተኛ ሂዴሽ በአላህ
@askaletesfaye5916
Ай бұрын
እሺ አግቻታለሁ ጎበዝ ነጋዴናት
@askaletesfaye5916
Ай бұрын
እሺ አገኛታለሁ አመሰግናለሁ
@Burtukan2024
17 күн бұрын
.በዝህም ኑሮ የምደበድብ ባል አለ😂😂 ግን አባቶች መሄጃ አተው ነው የተቀመጡት😢 ስያሳዝኑ
@hanhn7623
Ай бұрын
ባህላቸው.ይገርማል
@TigistManigasha
Ай бұрын
Wow ደስ ሰል
@wardewarde9415
Ай бұрын
Beautiful 😍😍😍😍
@enayko5471
Ай бұрын
Selam Askuy yene konjo ❤ welcome 😘🙏
@kidanabera5960
Ай бұрын
የቡናው ስኒ ሲያምር😂😂😂😂
@3mr3li-p9f
Ай бұрын
በጣም 😂😂😂😂
@zakirgetahon168
Ай бұрын
ቡና፡በቀራፎ፡😂😂😂😂
@HalimaEtupia
Ай бұрын
ጉድ ጉድ ያየን የለምጅ ያላየነውየለም እድሜ ላስካለች😂😂😂
@askaletesfaye5916
Ай бұрын
አመሰግናለሁ
@ሪምወልየዋ
Ай бұрын
ግን የት ነዎ
@ቦሩሜዳBoruMedaTube
Ай бұрын
ወይኔ ይህ ካሳ ወደ ወሎ በሆነ
@Werknshewerknshe
Ай бұрын
አይ ኖሮ ግን😢😢😢😢
@TigistManigasha
Ай бұрын
ስን ኡኡኡኡኡ😮😮😮😮😮
@nonenone3420
Ай бұрын
ዋናው ኦርጋኒክ ቡና እኛ እዚ በዶላር 💵💵🇺🇸🇺🇸 እንገዛለን እነሱ ገለባ ይጠጣሉ 😢
@NigatuoDebebe
28 күн бұрын
Very sad 😢
@eneyeshbirhanu8962
14 күн бұрын
ቨአማረኛም ስልቻነው ሚባለው
@Elshu254
Ай бұрын
በጉጉት ስጠብቅ ነበር😘እፉፉ ታድለሺ እኔ ምናለ እደዚ እየዞርኩ ባህላችንን ባይ
@askaletesfaye5916
Ай бұрын
አመሰግናለሁ
@Nesihanesi
Ай бұрын
አስኩየ አትጥፊ ቶሎ ቶሎ ስሪልን
@dagitube0572
Ай бұрын
እሺ አመሰግናለሁ
@medinaMohammed-hn5pd
Ай бұрын
ወይኔ ቤታቸው ግን ዝናብ እደትነው አይገባበትምደ 😮😊ልብሥም አይለብሱ እሥከመቸነው እራቁት
@alyayasenshewmolo3632
Ай бұрын
ሃገሩ በራሃ ስለሆና መሰላኝ ልብስ ያመይላብሱቱ 😢
@KuwKuw-c5h
Ай бұрын
ዊይይይ ሲያዘዝኑ በአለህ አገረቻው ግን ብርድ ያለም የአለህ
@askaletesfaye5916
Ай бұрын
ሀይለኛ ሙቀትነው
@SosoAs-c1n
Ай бұрын
❤❤🎉
@Rawdamouhammedhassan
Ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉
@የሮማቲዩብ
Ай бұрын
አይ መጠጫው ምናለ ትንሺ ቢያደርጉት
@werzdfc2991
Ай бұрын
ወይ አስካለች ደሞ የት አገኘሻቸዉ 😂😂
@adanchetesfaye285
Ай бұрын
ምነው ከጨረቃ ነኚ አልሽ?ግሞች ዲቃሎች እነሱ ባለሀገርና ወራሪን ያሰፈሩና የተቀበሉ ናቸው ቆማጦች ደሞ ዳሰነችና ሀመርን ኤዲሁም ቱርካና ...የመሳሰሉትን በኦመሸ የሰፈሩትን መሀበረሰብ የሚያቅ ኢቲዮጲያዊ የለም ነገር ግንዲቃሎች ሴለሆናቹ የሀገሪቱን መሀበረሰብ አታውቁም
@askaletesfaye5916
Ай бұрын
ሀሀሀሀሀ
@ለይላሀሰን-የ9ነ
Ай бұрын
🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@HavaDxb
Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂
@eti4318
Ай бұрын
❤amen
@MonBi-m9x
Ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@mashouae8697
Ай бұрын
የቡናዉ መጠጫ ግን 😂መቅጃዉን ቢጠጡበት እኮ ትንሽ ሸክም ይቀርላቸዋል አረ አስኩ የማታሳይን የለም
@dagitube0572
Ай бұрын
ሀሀሀሀሀሀአመሰግናለሁ
@zabibaali9470
Ай бұрын
እግሯን ከፍታ ነው ምትቆመው..ምንድነው ነገሩ.. 😅😅
@ሙሉእመቤትዘውዴ
Ай бұрын
ወይኔ ግን ኢትዮጵያዊ ናቸው
@Rahma-kf4fe
28 күн бұрын
አላመሽም
@حياةعلي-و5و
Ай бұрын
በቆሪነዉ,የሚጠጡት
@MtkueAbabu
Ай бұрын
አስኩየ አችኮ ትለያለሽ
@askaletesfaye5916
Ай бұрын
አመሰግናለሁ
@saudisaudi5164
Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@adanchetesfaye285
Ай бұрын
ሽማግሌዎቹ ተመችተውኛል ትዳር እዳይፈርስና ልጆችም ካለወላጂ እንዳያድጉ የሚደረግ ጥረት ጥሩ ነው
@askaletesfaye5916
Ай бұрын
አመሰግናለሁ
@መልካምነትለራስነው-ኸ2ዸ
Ай бұрын
የቡናውን ፍሬ ማን ይጣጠል🙄🙄
@ሪምወልየዋ
Ай бұрын
ግሽር ነው አረቦቹም ይጠጡታል
@RADUALI-oi9bd
Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@salmaelkanzi655
Ай бұрын
አስኩዬፍቅርስወድሽአቺትለያለሽየፌደራልእናቶችንአሳየሽንእከንየለሽየፍቅርእናትንተምሳሌትአበሰርሽንእድሜጤናያድልልንብዝትበይልን
@wswd5859
Ай бұрын
አስካሉ ምነው እነዚህን ስወች አልፋታም አልሻችው ወደሻችዋል እኔ እምለው ዝናብ አይጥልም እንዴ እሱ ጋር ቤቶቹን ጠራርጎ አይወስዳችውም እንዴ 😂😂😂
@dagitube0572
Ай бұрын
ገና መች ሰራሁና አሰራ ስድስት ብሄረሰቦች ናቸው
@adanchetesfaye285
Ай бұрын
ፈጣሪ እደናተ በሽርመሐጥናነሠ በመተት የተጠመደውን እጂ ንፁዎችነሰ አይነካም
@adanchetesfaye285
Ай бұрын
የተጣሉት ባልና ሚስቶቹ ወጣትና ቆንጆዎች ናቸው
@SebleDamtew-p7w
Ай бұрын
ይሄ ነገር አረቦቹ ግሽር የሚሉት ነው ሳህ?
@JemilaSeid-m6e
Ай бұрын
አወ ግሽር ነው
@LeyuGirma
Ай бұрын
አዎ
@hanhn7623
Ай бұрын
ሚስቱን.በጀርባ.ትሸከማለክ
@enku7630
Ай бұрын
አዘጋጅዋ ለምን ትንጣጣለች? ዝም ብሎ የማድመጥ ችግር አለባት ልበል?
@adanchetesfaye285
Ай бұрын
ፖሮግራም እየሰራችና የተተረጎመላትን በ ኢቨ በሚመጥን መልኩ ነው የምታሴተላልፈው አለቀ
@hanhn7623
Ай бұрын
መጠ ጣት.አለባት
@Dagem-f7e
Ай бұрын
❤❤
@Maream-d9z
Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@selamselam805
Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@bobolebanon9735
Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@Emahakmthawalt
Ай бұрын
❤❤❤❤
@SamsungA34-fw8ly
Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@jimmatube6844
Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@mekdesa.3620
Ай бұрын
❤❤❤
@AaAa-bb2tv
Ай бұрын
❤❤❤
@aisa-rr6gy
18 күн бұрын
❤❤❤❤
28:12
ለልጁ ጨሌ ማድረግ የሚጠበቅበት የኛጋቶም አባት ግዴታ - ውሎ አዳር
EBC Entertainment
Рет қаралды 31 М.
29:41
ውሎ አዳር :- የኛጋቶም እናት እህሎቿን በቆጥ
EBC Entertainment
Рет қаралды 19 М.
00:16
When you have a very capricious child 😂😘👍
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН
00:41
Don’t Choose The Wrong Box 😱
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН
00:55
My scorpion was taken away from me 😢
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН
00:40
黑天使被操控了#short #angel #clown
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН
31:09
ጨዋታዋ ከማይጠገበው ከዳሰነች እናት ጋር ውሎ አዳር
EBC Entertainment
Рет қаралды 55 М.
1:14:55
ጠብሳ ሰደደችው አዲስ ሙሉ ፊልም(Tebsa Sededechiw New Full Length Ethiopian movie 2024
Diskur Tube(ድስኩር ቱዩብ)
Рет қаралды 37 М.
12:09
ለመስቀል ወደ አገና እንሂድ/ let's go to gurage
ERBAN እርባን Media
Рет қаралды 12 М.
30:03
ውሎአዳር _ ማሌ ወረዳ በጌራጋዶ እናቶች መንደር
EBC Entertainment
Рет қаралды 51 М.
29:07
ውሎ አዳር - በቤንሻንጉል እናቶች መንደር
EBC Entertainment
Рет қаралды 75 М.
46:05
🔴የመሱድ ኑሮ በይርጋ ጨፌ !! ቤት ውስጥ ታዛዥ ነኝ መሱድ ሀገሩ ይርጋ ጨፌን አስጎበኘን aman sew #mesud#comedy#donkey
Aman Sew አማን ሰው
Рет қаралды 174 М.
1:00:31
✅ ባህላዊ የገጠር ሰርግ በቆላማው ምድር ❤ Best Ethiopian wedding ! #ethiopianwedding
Tossa tube
Рет қаралды 150 М.
28:32
ውሎ አዳር - ጥንታዊቷ አክሱም በህልበት
EBC Entertainment
Рет қаралды 75 М.
39:46
ውሎ አዳር-ምዕራብ አርሲ ዞን ኮፈሌ ወረዳ ገርማማ ሸነቶ ቀበሌ Etv | Ethiopia | News
EBC
Рет қаралды 135 М.
29:31
ውሎ አዳር - በኮንሶ ዞን በካላ/ንጉስ/ ገዛህኝ ቤት የተደረገ ቆይታ - ክፍል ሁለት
EBC
Рет қаралды 153 М.
00:16
When you have a very capricious child 😂😘👍
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН