No video

አልጫ አተር ክክ ወጥethiopian food

  Рет қаралды 10,856

zed kitchen Ethiopian Food

zed kitchen Ethiopian Food

Күн бұрын

አልጫ አተር ክክ ወጥethiopian food
የሚያስፍልጉን ነገሮች
1 1/2 ሽንኩርት
1 ኩባያ ከግማሽ አተር ክክ
2 ቲማቲም
1 የሾርባ ማንኪያ ነጭ ሽንኩርት እና ዝንጅብል
1 1/4 የሻይ ማንኪያ እርድ
ቃሪያና ሮዝመሪ ቅጠል
ጨው

Пікірлер: 81
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችው ወደዚ ቻናል!! ለመጀመራ ጊዜ የመጣችው ስብስክራይብ በማድርግ የቻናሌ በተስብ እንድትሆኑ በአክብሮት እጠይቃለው!! 😍🙏🙏🙏🙏 ምስርቀይ ወጥ አስራር kzbin.info/www/bejne/eYLSmXZ9gpuUq80
@chefselamkitchen5026
@chefselamkitchen5026 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው የሰራሽው ዘይነብዬ እጅሽ ይባረክ🙏😍👌❤
@alwafimerja
@alwafimerja 3 жыл бұрын
የአተር ወጥ በፍቅር ነው የምወደው እጅሽ ይባረክ አሰራርሽ ልዩና ፅድት ያለ ነው👌👍
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
Alwafiya keleb betam amesegenalew
@IT_4class
@IT_4class 3 жыл бұрын
Watching konjo 👀📺
@fyoritube
@fyoritube 3 жыл бұрын
ከለሩ አራሱ ይበቃል አይቸው ጠገብኩ ለየት ባለ መልኩ ነው ያሳየሽን 👌👌👌
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
ፍዬ የኔ ቆንጆ አመስግናለው🙏😍
@mesmak826
@mesmak826 3 жыл бұрын
ዜድዬ ከለሩ እራሱ ሲያምር ብሉኝ ብሉኝ ይላል እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
በጣም በጣም አመስግናለው😍🙏
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ እና ጤናማ ምግብ አስራር ነው እጆችሽ ይባረኩ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
አሜኔ ወይንዬ በጣም አመስግናለው🙏
@frehiwotchannel4494
@frehiwotchannel4494 3 жыл бұрын
Wow Zedy mart now barcey 💝
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
ከልብ አመስግናለው ፍርዬ, 😘🙏
@nabechannel1921
@nabechannel1921 3 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ብያለሁ በጣም ቆንጆ አሰራር ነዉ ያሳየሽን ክክ ስንሰራ ሁላችንም ማለት ይቻላል መጀመሪያ ቀቅለን ነዉ በእንደዚህ አንደሚሰራ አላቅም ነበር በጣም ጤናማ ከለሩ ራሱ ሲያምር ተባረኪልኝ በርቺ
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
እውነት ነው የለመድነው ቀቅለነው ግን እሄኛው ዘዴ በጣም ቀላል ነው😍 በጣም ነው የማመስግነው🙏🙏
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 жыл бұрын
በጣም ምርጥ አሰራር እንደሁሌውም 👌❤ ሼር
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
ጄርዬ ከልብ ነው የማመስግነው🙏🙏
@Tizbt8733
@Tizbt8733 3 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ስላጋራሽን እናመሰግናለን
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
በጣም አመስግናለው ውዴ😘
@hiwitube5781
@hiwitube5781 3 жыл бұрын
ቆንጆ አሰራር ነው ዜድዬ ሼር ያረግሽን እጅሽ ይባረክ በርቺ👌👌👍👍🥰
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
አሜን ተባርኪልኝ😍🙏
@ethiotubeyebahlgebeta6936
@ethiotubeyebahlgebeta6936 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው ተባረኪ ሼር 🥰🙏
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
amen keleb amesegenalew
@maremaru
@maremaru 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው እጅሽ ይባረክ ዜድዬ
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
🙏😘 አሜን የኔ ቆንጆ
@sabamtube1095
@sabamtube1095 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው ልዩ ነው ምርጥ ነው አዲስ አሰራር ነው ያሳየሽን
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
በጣም ነው የማመስግነው 🙏🙏
@lulitlula4290
@lulitlula4290 3 жыл бұрын
ዜድዬ በጣም ቆንጆ አስራር ነው ያሳየሽን በጣም እናመስግናለን👌🏽👍🏽💕
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
betam new yemamesegenaw
@kelem-ethiopianfood
@kelem-ethiopianfood 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው ዜድዬ ሲያምር እኔ አልጫ በጣም ነው የምወደው እናመሰግናለን ዜድዬ እጅሽ ይባረክ🥰👌👌👍👍❤️
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
አሜን የኔ ቆንጆ🙏🙏
@addismedia4740
@addismedia4740 3 жыл бұрын
እችንማ በትኩስ እንጀራ ነበር ማጣጣም👍👍💛💛
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
አይዞን መች ይቀራል🙏😘
@kebebushtube9618
@kebebushtube9618 3 жыл бұрын
ዜድዬ ከለሩ በጣም ነው የሚያምረው እጅሽ ይባረክ
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
አሜን የኔ ቆንጆ🙏😘
@ThinkinAmharic
@ThinkinAmharic 2 жыл бұрын
በርቺ 👍🏽🙂
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ክክ ወጥ 👌እጅሽ ይባረክ ዜድዬ 👌👌👌🥰🥰🥰
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
amen yene konjo amesegnalew
@tsiontube4174
@tsiontube4174 3 жыл бұрын
በጣም የሚያምር ልዩ ነው 😋👌
@bezakulutube2642
@bezakulutube2642 3 жыл бұрын
ዋውው በጣም ሀሪፍ ነው የኔ ቆንጆ🥰❤👍👌
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
በጣም አመስግናለው የኔ ውድ🙏😘
@fevenshow9824
@fevenshow9824 3 жыл бұрын
ዜድየ እጂሽ ብርክ ይበልልኝ የኔ ውድ የ አተር ወጥ በጣም ነው የምወደው ምራቄን አስዋጥሽኝ 👌😋♥️♥️
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
yene konjo amesegenalew
@IT_4class
@IT_4class 3 жыл бұрын
Wuy blmuya nsh bmashenu yefecheshe negr temchetognal teru mela asyeshegn zedy... Betam tafach wet new ejish temrekual😘 share👌
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
አሜን የኔ ቅን በጣም አመስግናለው😍🙏🙏
@bezakulutube2642
@bezakulutube2642 3 жыл бұрын
Watching 👀
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ እና ጤነኛ ተባረኪ👍👍🥰
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አመስስናለው
@LelliyoCooks
@LelliyoCooks 3 жыл бұрын
I love ater alicha. It looks soo good balemoya!
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
thank so much
@EthioPrecious
@EthioPrecious 3 жыл бұрын
thank you for sharing looks delicious thank you ❤️❤️❤️❤️🙏🤙
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
Most welcome 😊
@emanali2659
@emanali2659 3 жыл бұрын
ያምራል አሰራሩው
@eskuschoice1730
@eskuschoice1730 3 жыл бұрын
Zedye looks yummy and delicious 😋
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
Thank you 😋
@kelem-ethiopianfood
@kelem-ethiopianfood 3 жыл бұрын
Watching 🥰
@fatumatube6557
@fatumatube6557 3 жыл бұрын
ምርጥ የአልጫ ክክ ወጥ ነው የሰራሺው በርቺ ፍቃደኛ ከሆንሽ ቤተሰብ እንሁን
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
በጣም ነው የማመስግነው🙏🙏🙏 ደስ እያለኝ የኔ ቆንጆ እመጣለው😍
@hrittube2663
@hrittube2663 3 жыл бұрын
Siyamr yasgomezhal yetebareke yihun
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
አሜን የኔ ቆንጆ
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
እንደሁልግዜው ምርጥ ስራ ነው ዜድ😘👌
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
ሉልዬ አመስግናለው🙏🙏🙏
@fouziyafouziya4180
@fouziyafouziya4180 10 ай бұрын
❤❤❤
@peace2all51
@peace2all51 Жыл бұрын
Thank you so much for telling us the right kind of Kik coz there is some taste to it as you mentioned
@cookingwithsis3230
@cookingwithsis3230 3 жыл бұрын
It looks delicious! Share
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
Thank you my dear 😘❤
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 жыл бұрын
It looks so good, thank u so much for sharing 😘😘
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
Your the most welcome 🙏☺
@ethiotubeyebahlgebeta6936
@ethiotubeyebahlgebeta6936 3 жыл бұрын
I’m watching
@Fetatime
@Fetatime 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል እና አስተማሪ ስራ ነው በርቱ ፈጣሪ ኢትዮጲያን እና ህዝቦቿን ይጠብቅልን ሰላማችንን ይመልስልን.. ቻናሌን ጎብኙልኝ በርግጠኝነት ትዎዱታላችሁ።
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
I appreciate 🙏 💛 I definitely 👍 ❤
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 жыл бұрын
Watching how did I miss this video
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
🙏🙏😍
@Tsedicorner
@Tsedicorner 3 жыл бұрын
am watching zedye😊
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
Thank you my dear 😘❤
@user-yr6rz4kz7q
@user-yr6rz4kz7q 3 жыл бұрын
🌹
@user-iq5tq5bm5u
@user-iq5tq5bm5u 3 жыл бұрын
የሽኩርት ማረዛዘሙ ምድነው ጠቅሙ
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
ጦይባዬ በተለምዶ ለአልጫ ሽንኩርት ሽርሚር ነው የሚከተፍው መርቁ ልድልድ እንዲል ማለት ነው. እና እኔ ስከማዉቀው ግን ሁሉሙ ቦታ ላይሆን ይችላል😍
@beshayetnyet1727
@beshayetnyet1727 2 жыл бұрын
ETHIOPIAN FOOD -YELLOW SPLIT PEAS = ik Alicha | አልጫ ክክ ወጥ #Martie_A
10:48
Martie A Cooking ማርቲ ኤ
Рет қаралды 172 М.
Кадр сыртындағы қызықтар | Келінжан
00:16
Cute kitty gadgets 💛
00:24
TheSoul Music Family
Рет қаралды 11 МЛН
Magic trick 🪄😁
00:13
Andrey Grechka
Рет қаралды 51 МЛН
Pool Bed Prank By My Grandpa 😂 #funny
00:47
SKITS
Рет қаралды 20 МЛН
አተር ክክ አልጫ  Yellow split beans
8:30
Enat Ethiopian Kitchen
Рет қаралды 57 М.
ወንድሙ ስለ አሟሟቱ ተናገረ! የባቡጂ የቀብር ስነ ስርአት!
19:31
Yehiwet Gets - የህይወት ገፅ
Рет қаралды 127 М.
Кадр сыртындағы қызықтар | Келінжан
00:16