No video

የክክ የአተር ወጥ አሰራር | Yellow split peas sauces recipe

  Рет қаралды 24,640

melly spice tv

melly spice tv

Күн бұрын

የክክ የአተር ወጥ አሰራር
Yellow split peas sauces recipe

Пікірлер: 78
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
እንኳን በደም መጣችሁ ተመልካቾቼ የመከለሻ ሊንክ kzbin.info/www/bejne/kKumaYuMmceLetE የጥቁር አዝሙድ kzbin.info/www/bejne/aWKuYnSsi7KooNk ከወደዳችሁት ቪዲዮውን ላይክ ሼር አርጉት።እግዛብሄር ሁላችንንም በያለንበት ሰላም ያርገን
@abbymartv4184
@abbymartv4184 3 жыл бұрын
Thank you!🥰
@hirutbeyene738
@hirutbeyene738 3 жыл бұрын
መቼ ነው ልጅሽን yemtasayni ????
@hirutbeyene738
@hirutbeyene738 3 жыл бұрын
We love u so much we want to see your son
@user-su1un3gl6o
@user-su1un3gl6o 2 жыл бұрын
ሜልየ መክልሻ የወጥ አሳይኝ። ሁልግዜ እክታተልሻልሁኝ በርች
@user-xy8ep9pd7w
@user-xy8ep9pd7w 5 күн бұрын
ማሻአላህ ግን ከመስራቱ ይልቅ ቪዲዬ ቀርጾ መልቀቁ ሰአብ ነው ከባድ ነው ጎበዞች ናችሁ
@maremaru
@maremaru 3 жыл бұрын
ምርጥ እሰራር ነው ሳይቀቀል ሞክሬ አላቅም ሜልዬ 👍❤
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 3 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ ሜሊዬ 👍👏👏
@EthioPrecious
@EthioPrecious 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እጂሽ ይባረክ❤️🙏👌
@zubyedachala3556
@zubyedachala3556 3 жыл бұрын
በጣም ባለሞያ ነሽ በርቺ💞👍
@bezakulutube2642
@bezakulutube2642 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው እጅሸ ያባረክ👍😍
@arsemakidist642
@arsemakidist642 Жыл бұрын
በጣም ተመቸሽኝ እኔ ከምሠራዉ ጋር ይመሳሰላል ግን እኔ የምጠቀመዉ አረንጓዴ ክክ ነዉ ልዩ ጣእም አለዉ በርችልን።
@EthiopianStyle
@EthiopianStyle 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ወጥ ነው አተር ወጥ ነፍሴ ነው እንኳን በፆም በፍስክም እበላለሁ እናመሰግናለን የኔ ውድ 💞👍🏾🙏
@zharazhara2130
@zharazhara2130 3 жыл бұрын
ሜሉ ጎበዝ ቀጥይበት ይቺ የምሰሪባት ዲስት እዳችው ቆጆ ናት
@lyatesfaye4432
@lyatesfaye4432 3 жыл бұрын
እንደሁልጊዜው ቆንጆ ነው!!! እጅሽ ይባረክ
@bvmk9509
@bvmk9509 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ልዩነው ይጂሽይባረክ
@endryasyeheyes3146
@endryasyeheyes3146 2 жыл бұрын
ዋው ነው አግብተሻል ክክክክክ
@HananRomo
@HananRomo 2 жыл бұрын
አፌ ዉሀ ሞላ አሁኑ ነዉ ምሞክረዉ በርቺ
@kelem-ethiopianfood
@kelem-ethiopianfood 3 жыл бұрын
ሜልዬ እንደሁልጊዜው በጣም ቆንጆ ነው እጅሽ ይባረክ ያም😋👍👍👍♥️♥️🥰🥰
@shironganga1395
@shironganga1395 3 жыл бұрын
Your such a good cook, you really inspire me to up my cooking game I have alot from your channel. Thanks Melly from your Kenyan fan😍
@kalkidanmerak3298
@kalkidanmerak3298 3 жыл бұрын
እህቴ እጅሽ ይባረክ ዛሬ አዲስ ሞያ ተማርሁ አተር ክክ ሳይቀቀር ቀለል ያለ ምርጥ ስራ ነው!
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 жыл бұрын
ሜሉዬ ቆንጆ አሰራር ነው እኔ አተሩን ትንሽ እቀቅለዎለው ከአሁን በሃላ መቀቀል አቆማለው ተባረኪልን 💕💕
@user-pn5lb1qu4i
@user-pn5lb1qu4i 3 жыл бұрын
Waw yemfelgew. Sera neber egzeabher ejesh ybark.
@zionmekonnen3212
@zionmekonnen3212 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሜሉ በጣም ቆንጆ ነው ክክ በአልጫ ብቻ ነው የምሰራው እስኪ እንደ አንቺ እሞክረዋለሁ ጎበዝ በርቺ 🙏
@wosenebayisa3267
@wosenebayisa3267 3 жыл бұрын
Ejish yibarek yene balemuya
@mahderegebremariam8138
@mahderegebremariam8138 3 жыл бұрын
Thank u Melly adis mela new zefzfe emokralehu
@dhdggroruye656
@dhdggroruye656 3 жыл бұрын
ሰላምና ፀጋውን ያብዛልሽ የኔ ውድ ኢድ ይባርክ💛❤️💞💕🌴🌲🌿☘️🍀💐💐💐🌻🌻🌻🌻🌻
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 2 жыл бұрын
Betam girum new enamesegnalen Meluye!
@user-kp2do7hl9r
@user-kp2do7hl9r 3 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛ ሜልዬ እንኳን ደህና መጣሽ
@rahelbekele5221
@rahelbekele5221 3 жыл бұрын
ሜሉዬ የእኔ ባለሞያ ይህንን የፆም ወጥ በእየዓይነቱ ታመጭዋለሽ እጅሽን ይባርከው።
@azebpomibaba5217
@azebpomibaba5217 3 жыл бұрын
ባለሙያ ነሽ በጣም
@meloveethiopia
@meloveethiopia 3 жыл бұрын
Tey Melu tey kemash argign 😋😋😂😂 It looks delicious 😋
@mercyadane3964
@mercyadane3964 3 жыл бұрын
Melu betam yamral nege baschekuway yseral jonjo
@meseretasafe3095
@meseretasafe3095 3 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ግን ክርስቲያን ከሆንሽ ምግብ ስትበይ ማማተብ አለብሽ
@user-bf6td6hl7i
@user-bf6td6hl7i 3 жыл бұрын
የኔ ባለሙያ ስወድሽ ማሻአላህ ብያለሁ ዩቱዩብ ላይ ካየኋቸው ሁሉ አንች ልዩ ነሽ አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ ሽምብራ አሳ ወጥ ሰርቸ አላውቅም የሰራሽው ካለ ሊንኩን ሸር አድርጊልኝ ሙያ ካንች ውጭ አይመቸኝም ወላሂ ጎበዝ ነሽ
@LelliyoCooks
@LelliyoCooks 3 жыл бұрын
Yummy as always! Thank you for sharing!
@tube3251
@tube3251 3 жыл бұрын
እንኮን ደህና መጣሽ ያገር ልጅ
@sofia________bintislam8509
@sofia________bintislam8509 3 жыл бұрын
የኔ ባለሙያ😘
@dinagoddinagod7463
@dinagoddinagod7463 3 жыл бұрын
የኔ ባለሙያ 😘😘😘😘
@lidyamamo5918
@lidyamamo5918 3 жыл бұрын
Thank you Mellu
@user-ks2xb6qg2l
@user-ks2xb6qg2l 3 жыл бұрын
ቅመሜ ኑሪልኝ
@mizansisay6462
@mizansisay6462 3 жыл бұрын
Selam enkuan dena mexash
@hannahagos9648
@hannahagos9648 3 жыл бұрын
Thanks for sharing ❤❤❤
@zinashgenard2866
@zinashgenard2866 3 жыл бұрын
C'est très appétissant , merci melly
@EthioPrecious
@EthioPrecious 3 жыл бұрын
Watching 👀
@richrich2307
@richrich2307 3 жыл бұрын
Melye..menew shinkurtu fetete?
@kelem-ethiopianfood
@kelem-ethiopianfood 3 жыл бұрын
Watching 🥰
@EthiopianStyle
@EthiopianStyle 3 жыл бұрын
Watching 💞
@fjsjdnsjsj790
@fjsjdnsjsj790 3 жыл бұрын
የኔ ባለሙያ ስወድሽ
@tigid9886
@tigid9886 3 жыл бұрын
Thank you! always love what you cook!! What happened to your finger hope you feel better soon
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
አመሰግናለው ቲጂዬ ቢላ ቆርጦኝ ነበር አሁን ተሽሎኛል
@user-le7zd1fb1s
@user-le7zd1fb1s 3 жыл бұрын
ስትመችኝ በአላህ
@user-fn9xl1di9l
@user-fn9xl1di9l 3 жыл бұрын
ይመችሽ ሜሉየ ግን አተሩ ካልተቀቀለ ይበስላልደ? እስኪ እሞክረው አለ ካልበሰለ ተጠያቂ አች ነሽ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
ጦይባዬ እንደ አተርሽ ነው በተለይ ኢትዮጵያ ከሆነ ያለችው ሳቀቅዪ እንዳትሰሪ አይበስልም እኔ የምገዛው አተር በጣም በቶሎ ስለሚበስል ነው
@user-fn9xl1di9l
@user-fn9xl1di9l 3 жыл бұрын
@@Mellyspicetv እሽ ውደ
@abrahamhaila6725
@abrahamhaila6725 3 жыл бұрын
ሚለንዬ
@bezajhon2206
@bezajhon2206 3 жыл бұрын
Betam new ymwdeshe
@edenwogayehu3890
@edenwogayehu3890 3 жыл бұрын
I love "Alcha"
@israelhailu8024
@israelhailu8024 3 жыл бұрын
thank u
@hanetube9931
@hanetube9931 3 жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@marthatariku4384
@marthatariku4384 3 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@user-le7zd1fb1s
@user-le7zd1fb1s 3 жыл бұрын
ጣትሽን ምን ሆነሽ ነው ከረመኮ ካየሁሽ እንደዚህ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
ቢላ ቆርጦኝ ነበር አሁን እየተሻለኝ ነው
@yetizwali3956
@yetizwali3956 3 жыл бұрын
እጅሽን ምነኮረተሽ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
ቢላ ነበር ድኑአል የትምዬ
@enukaye6592
@enukaye6592 3 жыл бұрын
Wotishe wote new🙄 enjerashe gen😳 abirshe iko new mibalew🙈
@abdiiinjiraduraakoo702
@abdiiinjiraduraakoo702 3 жыл бұрын
❤❤❤❤👍🏼👍🏼👍🏼💋
@umumran8575
@umumran8575 2 жыл бұрын
ቅመሞ ጥቁራ አዝሙድ ብቻውን ነው ውይሰ ከሊላ ቅመም ጋራ ነው
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
ኡሚ አሳይቻለው እንዴት እንደሚዘጋጅ ገብተሽ እይታ ሲመችሽ ቀላል ነው ትወጅዋለሽ
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 2 жыл бұрын
ኧረ ሚሉዬ ባለሙያ ነሽ እንጂ ምንም ጥርጥር የለውም
@le1785
@le1785 3 жыл бұрын
❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘
@user-jw3xe7gm7e
@user-jw3xe7gm7e 3 жыл бұрын
በጣም አርፍ ነው ግን ቅመማም ቦሃላ ብሆንስ👆👆
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
እልገባኝም አለይካ
@zenitzenit8150
@zenitzenit8150 3 жыл бұрын
@yemanetesfazion2490
@yemanetesfazion2490 3 жыл бұрын
Melly English writing, is that good way to write .write proper way please
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
እሺ የማነ አመሰግናለው
@user-xy8ep9pd7w
@user-xy8ep9pd7w 5 күн бұрын
ደምሩኝ አትለፉኝ አንድ ሺ አስገቡኝ❤❤❤❤
#Ethiopian food (የአተር ክክ ቀይ ወጥ)
8:33
Lewi Tube
Рет қаралды 36 М.
黑天使遇到什么了?#short #angel #clown
00:34
Super Beauty team
Рет қаралды 47 МЛН
OMG what happened??😳 filaretiki family✨ #social
01:00
Filaretiki
Рет қаралды 13 МЛН
አልጫ አተር ክክ ወጥethiopian food
9:41
zed kitchen Ethiopian Food
Рет қаралды 10 М.
ከዘወትሮው ለየት ያለ ሽሮ አሰራር
11:35
Melly spice tv
Рет қаралды 235 М.
ETHIOPIAN FOOD -YELLOW SPLIT PEAS = ik Alicha | አልጫ ክክ ወጥ #Martie_A
10:48
Martie A Cooking ማርቲ ኤ
Рет қаралды 172 М.
የእናቶቻችን ምግብ ማጣፈጫ ሚስጢር
8:03
Melly spice tv
Рет қаралды 10 М.
黑天使遇到什么了?#short #angel #clown
00:34
Super Beauty team
Рет қаралды 47 МЛН