KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
🔴 የናዝሬቱን ኢየሱስን አገኘነው || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New Sibket
2:06:36
🔴ተእምራዊ ምሽት‼️👉🏾አባ ገብረ ኪዳን በአዲስ አበባ♦️#የዛሬው_ይለያል #የመጨረሻው
2:05:02
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
家庭版踩气球挑战,妈妈竟然什么也没得到#funny #宝宝 #萌娃 #comedy
01:04
🛑 | ጫማህን አውልቅ | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan New Sibket 2024
Рет қаралды 189,664
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 240 М.
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Күн бұрын
Пікірлер: 381
@Fewus_Menfesawi_Aba_Gebrekidan
4 ай бұрын
ከመጀመራችሁ በፊት Like እና Share በማድረግ ለሌሎች እህት ወንድሞችም ያድርሱ !
@SalimSalim-nc1mp
4 ай бұрын
@@Fewus_Menfesawi_Aba_Gebrekidan እሽ
@seyifuKinfu
4 ай бұрын
ፈውስ መንፈሳዊ ለእናንተም ምሰጋና ይገባል የአባታችንን ትምህርቾች በየጊዜው ስለምታደረሱን 🙏
@SalimSalim-nc1mp
4 ай бұрын
@@seyifuKinfu እዉነት ነዉ
@RMetica
4 ай бұрын
እሽ 🙏
@ZeinaRababah
4 ай бұрын
@@Fewus_Menfesawi_Aba_Gebrekidan እሽ
@RMetica
4 ай бұрын
የኔ ወርቅ ወርቅ ወርቅ ...... ትጉህ አባት እንኳን ደህና መጡልን የኛየስደተኞች መጽናኛ በተለይ ለእኔ 😢 ቃለህይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰመያትን ያዋርስልን እኛም በሰማነዉ ቃል 30:60:100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ የቃሉ ባለቤት በቸርነቱ በእዉነት ይርዳን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ልዑል እግዚአብሔር ያድልልን አሜን፫ ምእመናን ሳተጀምሩ ገና ላይክ አድርጉት ስንት የምትባክን ነፍሰ አለችና 😢
@TsehayAbebaw1216
4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@mekuanntsisay
4 ай бұрын
አሜን
@RMetica
4 ай бұрын
@@TsehayAbebaw1216❤❤
@RMetica
4 ай бұрын
@@mekuanntsisay❤❤
@CR7Kale-tj3rk
4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@YoniZee-pi6xw
4 ай бұрын
የአባታችንን ትምህርት እደመስማት ደስ የማሠኝ ነገር የለም። እድሜ ይስጥልን ለአባታችን
@ErmiasZenebe-x3t
4 ай бұрын
ክቡር አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን! እና ደግሞ ይኼን የመሰለ ነፍስን የሚጠግን የእግዚአብሔር ቃል ለሁሉም ይዳረስ ዘንድ በቶሎ 300k እናስገባቸው ለሌሎች ማካፈል ይልመድብን በእርግጠኝነት በችግርና በጭንቀት ያለ ሰው የሳቸውን ስብከት ሰምቶ የማይመለስ አለ ብየ አላስብም።
@RMetica
4 ай бұрын
በትክክል❤❤
@ZenebechBefkadu-h8w
4 ай бұрын
ዛሬስ አንደኛ ነኝ like ግጩኝ አባታችን እንኳን ደና መጡልን❤❤❤❤❤
@yw4039
4 ай бұрын
😂😂😂 like gichugn
@etagdyoutube8262
4 ай бұрын
እንኳን በሰላም መጡልን አባታችን❤ ኑ አባታችን ሊያስተምሩን መጥተውልናል Like / share በማድረግ ጉባኤ ቤቱን እናግዝ 🙌🙏
@mahderkassa6716
4 ай бұрын
እንኳን ለፆመ ፍልሰታ አደረሰዎት አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ቃለህይወት ያሰማልን💚💚💚💚💚💚💚
@Behailu-zh1nx
4 ай бұрын
እኔ ስለ አባታችን አባ ገብረኪዳን ምንም ቃል የለኝም በሳቸው አድሮ የሚናገረን ቸሩ እግዚአብሔር ለአባታችን እድሜ ከጤና ለኔና መሰሎቼ ደግሞ በሰማነው ቃል ፍሬ እንድናፈራ ይርዳን አሜን
@MeazaMichaels
4 ай бұрын
መጨረሻው ሞት ነው የኃጢያቴ ሸክም ለሚዛን ቢከብድም ከምህረትህ አይበልጥ እውነቱን አልክድም። ከውቅያኖስ በላይ ከክረምት ዝናብ ምህረትህ ይበልጣል በደሌ ቢበዛም አያደፈርስህ አንተ ከተውህልኝ ማን ደፍሮኝ ይቀጣል። እርግጥ ነው አልዋሽም ከምድር አሸዋ ከሰማይ ከዋክብት ኃጢያቴ ይበዛል ቸርነትህ ደግሞ ነፍሳት ከሲኦልውስጥ እንዳይገባ ያግዛል። የቤት ተክል አርገኝ የዉጩን አልሻም የፅድቅ ተክል እርገኝ የሐሰት አልሻም የእውነት ተክል አርገኝ የጥልን አልሻም አልፈልግም እኔ አለም እንደምታልፍ አንቤአለሁ ባይኔ። ለበረከት አርገኝ ለመርገም ያይደለ ለክብር አድርገኝ ለሃሳር ያይደለ ያንተ ተክል አርገኝ የሰይጣን ያይደለ መጨረሻው ሞት ነው አንተን የበደለ።
@ermiaszewdie7413
4 ай бұрын
አባታችን እንኳን ደህና መጡልን, ለዚህ ዘመን የተሰጡን መጽናኛ
@EngBella
4 ай бұрын
እርስዎ ባይኖሩ ግን እኔ ሰዉ መሆን ይከብደኝ ነበር። በረከትዎ ይደርብን አሜን❤
@FithAdino
4 ай бұрын
Abateeeee nafkewolugn nbrr ko btam bzu gize honewot be ergt ye bolewun semchalew gn esu bzum ergttt yale alnberemm❤❤❤❤❤ kale hiwot yasemalin
@የተዋህዶልጅነኝ-ጸ8ሰ
4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የኔታ እንኳን በሰላም መጡልኝ ውድ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ተከታዮች በሙሉ የየኔታን ስብከት ስሙ በብዙ ነው እምታተርፊበት ❤ነው እኔ በብዙ ነው ያተረፍኩበት በረከትንም አግኝቻለሁኝ በአባታችን ላይ አድሮ የሚያስተምር እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ሲል ኦርቶዶክስ ስለሆንክ ደስተኛ ነኝ ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን እድሜ ጤና ይስጥልን እኛም በሰማነው 30/60 /100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራአ እግዚአብሔር ይርዳን
@የሚጠብቀኝአይተኛምአ-ነ2ቸ
4 ай бұрын
እኳን ለፆመ ፍልሰታ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን 🎉እኳን ሰላም መጡልን አባታችን ላይክ ሸር እያረጋችሁ የተዋህዶ ልጆች አባታችንን የምትወዱ ሁሉ ሚድያውን እናሳድግ🤗ሃገራችንን ሰላም ያርግልን💚💛❤😓
@Ethiopia_21
4 ай бұрын
እባካችሁ ጉባኤ ቤቱን ለማገዝ ብሎም ለሌሎች እንዲደርስ Like 👍 እናድርግ
@eskedarhibstu8389
4 ай бұрын
❤❤❤
@mahleyt7694
4 ай бұрын
እንካዕ ብሰላም መፂእኩም ኣቦዊተይ❤
@petssss
4 ай бұрын
❤❤❤
@mimiAtena
4 ай бұрын
አባቴ ቡራኬው ይድረሰኝ. ይችን ኬሜት የምታነቡ. የእግዚአብሔር ልጆች. በጸሎት አስቡኝ ህይወት ግራ ገብቶኛል. ጭንቀት ብቻ ነው ህይወቴ. ለራሴም ለሰውም ክብር የለኝ. ወገኖቼ እግዚአብሔር. ማስተዋልን ይስጥሽ በሉኝ 😢 በቃ መኖር ድክም ብሌኛል. በስደት አለም ነኝ.
@SelamHabel-vm5ll
4 ай бұрын
ወንጌል ስትሰሚ እስከመጨርሻው አዳምጭ ከዚያ ሰላምሽ ይመለሳል በፈጣሪ ቃል ሙሉ ሰው ትሆኛለሽ
@RoseBelachew
4 ай бұрын
Ayizosh egizhaber yirdash yidiresilish ❤❤
@zeminas15
4 ай бұрын
በረከቶዎ ትድረሰን አባታችን በፀሎት ያስቡኝ ገብረ ሥላሴ
@Tamru-b1n
4 ай бұрын
Enquan beselam metu abatachin!!!!!!
@tadsualaddd4503
4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማለን አባታችን❤❤❤
@Asar-s4x
4 ай бұрын
እንኳን ደህና መጡ አባታችን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን አባታችን ቃለሂዎት ያሰማልን በአባታችን ላይ አድሮ ያሰተማረን ልዑለ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እኛም ሰምተን 30//60//100 ፍሬ ምናፈራ ያድርገን አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንን❤❤❤
@Meheret-Nany
4 ай бұрын
አባቴ እንክዋን ሰለም መጡልን በጸሎቶ ያስቡኝ እህተ ማርያም ከነቤተሰቤ እንክዋን አደረሶ ለእመቤቴ ለፍልሰታ ፆመ መታሰብዬ❤
@Berhanekiflu3065
4 ай бұрын
ኣሜን ኣሜ ኣሜን ቃለ ሂይወት ያሰማለን በረከት ጸሎት ወላዲተ ኣምላኽ ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም ከሁላችን ይሁን ኣሜን ለስዋ የሰጠን ሉኡል እግዚኣብሔር ለዘለኣለም ይክበር ይመስገን ኣሜን
@eskedarhibstu8389
4 ай бұрын
የህይወት የጤና ምግብና መጠጥ የሚጣፍጥን ወንጌል የሚስተምሩን አባታችን ለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤🎉🎉🎉
@Haimanot-py8ef
4 ай бұрын
እንኳን ደህና መጡ አባታችን
@SalimSalim-nc1mp
4 ай бұрын
የኛ ዉድ ስጦታችን አባታችን ከሲኦል ማምላጫችን ናችሁ ልኡል እግዚአብሄር ከሰጠን መፅናናን የፈጣሪ ቃል የምንሰማበት ናችሁ በእዉነት በዚህ ዘመን በሂወት በመኖር እጅግ በጣም ደስተኛ ነኝ አባታችን ቃል ሂወት ያሰማልን በእድሜ እና በጤና ይባርክልን እንኳንም አበሻዊይ ሆንኩኝ
@MekuriaTegne
4 ай бұрын
Thanks
@Fewus_Menfesawi_Aba_Gebrekidan
4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ።
@YemariamSaleamlak
4 ай бұрын
Genzeb lesete Bicha new replay yemitaregu😔😭😣
@YemariamSaleamlak
4 ай бұрын
Yeabatachin bereket yiderbih🙏👏
@medhanitabebe9930
4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃል ህይወት ያሰማልን ርስት-መንግስተሰማይ የውርስልን
@AbayMengistu-yt2dz
4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ሊቀ ሊቃውንት አባታችን አባ ገብረ ኪዳን በረከትዎ ይደርብን ቡራኪው ይድረስ አሜን የድንግል ማርያም ልጆች ላይክ ሽር እያደረጋቺሁ ❤❤
@MarituHaile
4 ай бұрын
ቃሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቹህን ያርዝምልን አባ ሆይ❤❤❤❤❤❤❤
@Samuel-3838
4 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ሂወት የስማኣለ ልኡል እግዚኣቢሔር ኣባታቺን
@Hsnniasrat
4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን ❤❤❤❤❤❤
@HiwetWante
4 ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን በሁለት ስልክ ነው ስብክራፕ ያደረኩት የኮመትኩት ከካሜራ በስተጅርባ ያላችሁንም እግዚአብሔር ያበርታችሁ እናመሰግናለን
@yemariyamlig951
4 ай бұрын
Amen amen 🙏 ❤❤❤
@ኃይሌዘማርያም
4 ай бұрын
ይህንን የምታነቡ ሁሉ አንዲት ነገር ላስቸግራችሁ። "ኃይለ ማርያምን ያለፈ ኃጢአቱን ይቅር በለው፣ ከሚመጣውም ጠብቀው" ብላችሁ አንድ አባታችን ሆይና እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ጸሎት አድርሱልኝ።
@hlinayimareyam4605
4 ай бұрын
እግዚአብሔር ያስብህ
@ElsiabetAL
4 ай бұрын
አባ እድሜወትን ያርዝምልን ቃለ ሒወት ያሠማልን
@SalinaSalit-yb1ub
4 ай бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን{3} እርሠዎን የሠጠን ልዑል እግዚያብሄር ይክበር ይመስገን አሜን{3} እመ ብርሃን ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቅልን አሜን{3}
@SalinaSalit-yb1ub
4 ай бұрын
አባ ይፍቱኝ እኔ የምኖረው በአህዛብ ሃገር ነው እናም የነሡን ሥጋ እና ዶሮ አልበላም እናም በጣም ሙቀት ስለሆነ ውሃ ጥሙ በጣም ከባድ ነው እናም እስከ 6:00 ሠአት እጾማለሁ አባ ከነርሡ ጋር እየኖርኩኝ መጾም አይቻል ይሆን መልካም ፈቃደዎ ከሆነ ምላሸዎትን እሻለሁ
@Yeramawan
4 ай бұрын
የምርግን ወገኖቸ አሁን በማየው ስአት አድሽ አድመቶ ሰማኒያ ስድስት ሰው መሀል ሶስት መቶ ሀያ ስምንት ሰው ላይክ እረ ንፉግነት ነው እንደገባችሁ ላክ አድርጉ የኛ ላይክ ማድረግ ለብዙወች እንዲዳረስ ምክኒያት እንሆናለን
@eskedarhibstu8389
4 ай бұрын
በጣም
@weyniwasihun3256
4 ай бұрын
በረከቶ ይደርብን አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልዎ
@balemlaykeralem8816
4 ай бұрын
ቃለ ህይት ያሰማልን
@okom6307
4 ай бұрын
ተመስገን ዐምላክ አባን የሰጠን የስደት መፅናኛ የኔ አባት የኔ አባት የኔ አባት ከኔ ከበደለኛዋ እድሜ ይስጥልኝ አባቴ ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌾🌾🌾💒💒💚💛❤
@Matwos973
4 ай бұрын
Kalhiwet ysmalna abatachn ❤❤❤❤❤❤❤
@kedanayemariyam1323
4 ай бұрын
አባታችን በእውነት ቃለ ህይወት የሰማልን ቃለ ህይወት የሰማልን ቃለ ህይወት የሰማልን አገሊሎት ዝመነቸው ይበርክል❤
@sophiaali3933
4 ай бұрын
ቃለ ህይወት የስማዓልና ኣቦና ፀጋ በረኸት የብዛሓልኩም
@haregmengsha5657
4 ай бұрын
እንኳ ደና መጡልን አባታችን ❤🎉 ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን የሰማነውን በልቦናች ያሳደርበን ❤
@MengeshaBeye
4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልሎት ዘመነዋትን ያርዝምልን መንግሰተ ሰመያት ያውርሰልን እግዚአብሔር አለምን ሰላም ያርግልን ሀይማኖታችን ይጠብቅልን
@lidetuzenebe5311
4 ай бұрын
Abatachin bereketo yideribin
@vjgu7406
4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እኳን ደህና መጡ፡አሜን አሜን አሜን በእውነት አባታችን ይልንበት ጊዜ ያስፈራል 😢 እግዚአብር ማታዋሉን ያድለን ፡እንደኛ ኃጢአት እደበደላችን ሳይሆን በቸርነቱ ይማረን፡ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን እርስቱን ያውርስልን በእድሜ በጤና ያቆይልን🙏✝️
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ኘ6ቈ
4 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን
@alemalem7462
4 ай бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን ቡራኬሆ ይድረሰን እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን🙏🙏🙏
@stc6291
4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለአባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን እረጅምእድሜእናጤናዎትን አብዝቶ ይስጥልን ኑሩልንአባታችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zena4992
4 ай бұрын
እንኳን ለፆመ ፍልሰታ አደረሳችሁ እህት ወንድሞቼ አባ እንኳን መጡልን እግዚአብሄር ይጠብቀዎት
@ሂሩትሀይልማአርያም
4 ай бұрын
አባታችን እንኳን ደህና መጡ አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ❤❤️❤️🙏🙏🙏
@AdiamWeldegergsh-ug9dl
4 ай бұрын
Amen Amen Amen kale hiwet yasemalen kbur Abatachen dink timhrt rejim edmena tena yistlen FETARY ❤❤❤
@WgshyWhfgh
4 ай бұрын
ብእውነት ውድ አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ይብዛላቸው በረከታቸው ይደርብን❤❤❤🎉🎉🎉
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ጐ3ቘ
4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን ምርጦ አባት እግዚአብሔር እድሜወትን ያረዝመው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SenaitAmare-f4g
4 ай бұрын
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን ያርዝምልን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤አሜን አሜን አሜን ⛪⛪⛪⛪ እግዚአብሔር ቃለህይወት ያሰማልን
@21sulamatis-hailu
4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ቅዱስ እግዚአብሄር በፀጋ ላይ ፀጋ ይጨምርሎት❤❤❤❤እመቤታችን ቅድስት ድንግል እማ አምላክ ማርያም በዘርፋፋ ቀሚሷ ትከልሎት ትጠብቅልን በዕድሜ በጤና ያቆይልን አባታችን አብዝተን እንወዶታለን የኛ አባት ❤❤❤❤❤
@seyifuKinfu
4 ай бұрын
ተመስገን አምላኬ ዘመኑን የሚዋጁ አባት ስለሰጠኸን 🙏 በሳቸው ትምህርት ሁሌ እራሴን እያየውበት ነው
@Yeramawan
4 ай бұрын
አባየ እንኳን ደህና መጡልን የኛ እንቁ እግዚኣብሔር አምላክ የሰጠን ስጦታችን እርሰውን የሰጠን አምላካችን ይመስገንልን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ ርስተ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን 🙏🙏
@Ramatube3
4 ай бұрын
*_አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እንኳን ለጾመ ፍልሰታ በሰላም አደረሳችሁ ወገኖቸ ክርስቲያኖች_*
@SlamAsmamaw
4 ай бұрын
የኔ አባት የእርስዎን ትምህርት ሳዳምጥ ውስጤን ሰላም ያገኛል። እረዥም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን።
@እግዚአብሔርመልካምነ-ኰ5ወ
4 ай бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያት ያድልልን አሜን ፫
@ፅጌማርያም-21
4 ай бұрын
እንኳን በሠላም መጡ አባታችን እንኳን ለፆመ ፍልሰታ በሰላም አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች
@YesharegTeshome
4 ай бұрын
አባታችን ቡራኬወት ይድረስን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ዘመንወትን ይባርክልን❤❤❤
@YebrhanEnat4394
4 ай бұрын
የሕይወት ቃል ያሰማልን
@SaraSarah-yo5nv
4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ አባታችን😢😢
@አነዘ-ክርስቶስ
4 ай бұрын
የኔ አባቴ❤❤
@Rich-t4g
4 ай бұрын
Kale hiwetn yasemalen
@NeHase16
4 ай бұрын
ቡራኬዎ ይድረሰን አባታችን ፤ "ውኃ አጠጪኝ አላት" እኔም እርስዎ ሲያስተምሩት ማደመጥ እጅግ በጣም ነው ደስ የሚለኝ።
@ritaabera878
4 ай бұрын
እንኳን በሰላም መጡልን አባታችን እድሜ ከጤና ይስጥልን
@አድራሸየከመስቀሉስርነዉ
4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰነ አቡነ ቃለሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ጸሎት በረከታችሁ ይድረሰነ በጸሎት አስቡኝ በጭንቀት ሰላም በማጣት ልሞት ነው 😢💔 ፍላጎቴ ላጠፋኝ ነው
@ጠዓመመንገሻ-ሐ2ኀ
4 ай бұрын
አበታችን አገልግሎት ዘመንዎ ይባርክ።
@Coolacting
4 ай бұрын
አቤቱ ይቅር በለን አቤቱ እንደቸርነትህ እንደ እናትህ አማላጅነት ይቅር በለን
@YohannesAbebaw-i6l
4 ай бұрын
እድሜና ጤና ይስጥልን
@ኪዳነቃሏ
4 ай бұрын
አባታች እግዚአብሔር ከፀጋዎ ላይ ፀጋ ይጨምርሎት እኔ ለእርሶ ቃላት የለኝም
@TTt-f7l
4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@MizanAbay-gw5pv
4 ай бұрын
ቅል ሂወት ያሰማልኝ ኣባታች ዕድሜ ና ግን ይስጥልን❤❤🙏🙏
@amsalgebreegziabher5584
4 ай бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን መምህር የአገልግሎት ዘመኑሁን እረጅም ያድርግልን💚💛❤🙏💚💛❤🙏💚💛❤🙏💐💐💐💐💐
@BertakanDesalegn
4 ай бұрын
አሜን ቃለህ ይወት ያሰማልን
@tewabechteka3675
4 ай бұрын
ቃለ ሔወት ያሰማልን እንኳን በሰላም መጡ አባታችን ❤❤❤❤❤❤❤
@mistertadele7181
4 ай бұрын
Yene abat metulegn ❤❤❤❤❤❤❤
@romantaddesse3974
4 ай бұрын
Kale heywete yasemalegne abatatgne betgna yeyebekelgne 🙏🙏
@bantamlakketsela
4 ай бұрын
The gift of this generation❤
@molo280
4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአቤሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@samerabb1026
4 ай бұрын
ቃሉ ህይወት ቃሉ በረከት ያሰመልን አባታችን
@AmenK-r3o
4 ай бұрын
Abatachn , kale hywetn yasemaln❤❤❤❤❤
@ሰላምተሜ
4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን
@emayelakew650
4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን ጤና እና እድሜ ይስጥልን ። እድሜወትን እንደማቱ ሳላ ያድርግልን አሜን አሜን አሜን።
@Mekdi-u1j
4 ай бұрын
እንኳን ደህና መጡልን የእኛ አባት ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏🌿🙏🌿
@nardosalex-t1y
4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ሊቀ ሊቃውንት አባታችን አባ ገብረ ኪዳን በረከትዎ ይደርብን ቡራኪው ይድረስ አሜን ወርቅ መልዕክት ስላሰሙን ዘመንዎ ይባረክልን
@AlemneshMaru-z6w
11 күн бұрын
❤❤❤❤ተመስገን አምላኬአባቶቻችንን ለሰጠሀን
@ህይወት-ዘ8ጀ
4 ай бұрын
እንኳን ደህና መጡ
@AmarecEmo
4 ай бұрын
አሜን እድሜ ይስጥልኝ የኔ አባት❤❤❤
@ቤቲየድንግልማርያምል-ጐ3ዸ
4 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን የኛ ተወዳጅ አባት ስጦታችን እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቀወት❤
@mistertadele7181
4 ай бұрын
Enakan adersachu❤❤❤❤❤
@mefordad
4 ай бұрын
የሕይወት ቃል ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቅይልን የሰማነውን ለበረከት ያድርግልን ❤❤❤❤
@MesMes-t5d
4 ай бұрын
እንኳን በሰላም መጡልን ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋና ዕድሜ ይስጥልን በፀሎት አስቡኝ ወለተ ኪዳን 🙏🙏
@seasea3347
4 ай бұрын
አባታች ቃለህይወትን ቃለበርከትን ያሰማልን ❤❤❤❤❤
2:06:36
🔴 የናዝሬቱን ኢየሱስን አገኘነው || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New Sibket
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 65 М.
2:05:02
🔴ተእምራዊ ምሽት‼️👉🏾አባ ገብረ ኪዳን በአዲስ አበባ♦️#የዛሬው_ይለያል #የመጨረሻው
Rama Media ራማ ሚዲያ
Рет қаралды 30 М.
00:40
黑天使被操控了#short #angel #clown
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН
05:00
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
00:32
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН
01:04
家庭版踩气球挑战,妈妈竟然什么也没得到#funny #宝宝 #萌娃 #comedy
搞笑爸爸带俩娃
Рет қаралды 10 МЛН
1:47:47
🔴 ፈውስ ለምን አናገኝም ? || አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket 2023
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 227 М.
33:26
ቅዱሳን ለሀጢያት ደንቆሮዎች ናቸው !!! ሁሉንም ፍጥረት በፍቅር እኩል ይወዳሉ #orthodox #ethiopianorthodox #donkeytube#ቅዱስ#ቅዱሳን
Donkey - በጎ
Рет қаралды 5 М.
7:32
የእግዚአብሔር ምግቡ ምንድን ነው? || ተብላችሁ ብትጠየቁ ምንድን ነው መልሳችሁ || አባ ገብረኪዳን ||
Ethio Top Ten Tube
Рет қаралды 180
46:44
⚠️♦️ አስቸኳይ መልዕክት📍ህዳር ሳያልቅ እዩት | እባካችሁ ሁላችሁም ለራሳችሁ እወቁበት | አባ ገብረ ኪዳን ሕዝቡን አስገረሙት
Mequamiya Media - መቋሚያ ሚዲያ
Рет қаралды 189 М.
1:25:54
🛑 ቅንነት || ንጉሥ ሰሎሞንን ለማየት ውጡ | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan New Sibket 2024
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 341 М.
1:10:38
እጅግ ጥዑም ስብከት || በርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan Girma
ዘተዋህዶ2 - zetewahedo2
Рет қаралды 204 М.
22:11
🔴በጥቂት ድንቅ ትምህርታዊ ስብከት #መምህር_ብርሃኑ_አድማስ #Kendil_media_Shorts
Kendil Shorts - ቀንዲል አጫጭር ትምህርቶች
Рет қаралды 118 М.
36:33
መቸገርህን አውቃለው ነገር ግን ……… መምህር እዮብ ይመኑ … Eyob_yimenu ...8ኛው ማዕዶት ለኢትዮጵያ
ET ART MEDIA ኢቲ አርት ሚዲያ
Рет қаралды 68 М.
1:16:48
♦️ምንጊዜም ተመስገን ቢሞላ ባይሞላ♦️ዲ/ሉልሰገድ ጌታቸው
Quanquayenesh Mezmur Bet ቋንቋዬነሽ መዝሙር ቤት
Рет қаралды 173 М.
2:43:22
🔴 ከሁሉ ታንሳለች ከሁሉ ትበልጣች || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 715 М.
00:40
黑天使被操控了#short #angel #clown
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН