💰 ሜሪ አለቀሰች በህይወቴ እንደዛሬ ደስ ብሎኝ አያዉቅም iPhone I gave her a gift 📦🧧

  Рет қаралды 24,565

ቸሩ ቲዩብ cheru tube

ቸሩ ቲዩብ cheru tube

Күн бұрын

Пікірлер: 358
@selmejons5098
@selmejons5098 4 күн бұрын
ሆ እሰዋ ለተሰጣት አይፎን የኔ ደሰተኛ መደሰት በማዳም ኩሸና የት ነክ የኔ ደነዝ ና ተመልከት ባል ለሚሰቱ ሰጦታ ይሰጣል የኔ ጉድ አገር ቁጭ ብለክ ብር ላኪ በል
@cherutube3064
@cherutube3064 4 күн бұрын
Kkkkkk
@SeadeAhmed
@SeadeAhmed 4 күн бұрын
አይዞሽ የእኛም ቀን ይመጣል❤😢😂
@burtukankeya3758
@burtukankeya3758 4 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂
@fatumawase
@fatumawase 4 күн бұрын
​@@SeadeAhmedደምረኛ
@fatumawase
@fatumawase 4 күн бұрын
​@@burtukankeya3758ደምረኛ
@Tigi_Habeshawit_tube
@Tigi_Habeshawit_tube 4 күн бұрын
ስወዳችሁ ማርያምን ቸሩ ምርጥ ባል ምርጥ ሰው ❤❤
@HayatMazid-r4l
@HayatMazid-r4l 4 күн бұрын
እረ በአላህ እናበረታታቸው
@seniyasemantube
@seniyasemantube 4 күн бұрын
ፍምሰ ናቸዉ እኮ 😂
@SaraMulatu-xf1jm
@SaraMulatu-xf1jm 4 күн бұрын
ግን ቀለበታችሁ የታለ ለምን አታደርጉም ተጋብታችሁ የለ በቤተክርስትያን ማለቴ ቀለበቱ በአባቶች ፀሎት ተደርጎበት ነው የሚረጉላችሁ አይወለቅም ቸሬ አረጉ ሁለታችሁም ጣት ላይ የለም ለምን አላጋችሁም ቸሬ መልስልኝ??
@HayatMazid-r4l
@HayatMazid-r4l 4 күн бұрын
እረ ቸሬ ባል ነህ ከልብህ ሜሪየ ባልሽን ተከባከቢ በተረፈ ትዳራትሁን አላህ የዘለቀ ያድርግላችሁ
@ትርሲተሥላሴ
@ትርሲተሥላሴ 4 күн бұрын
ቸሬ አስተዋይ ሰው ጎበዝ አባ ወራ ነህ ሜርዬ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችው የአብረሀም እና የሳራ ጋብቻ ይሁንላችው❤❤❤
@Bet9232
@Bet9232 4 күн бұрын
❤❤❤wow❤❤❤❤ የኔ ውድ የኔ ቆንጆ የኔ እናት በኢየሱስ ስም እንኳን ደስ አለሽ የኔ ውድ i love you so much ማርያምን
@rhamtistore5049
@rhamtistore5049 2 күн бұрын
እሚገርም ነው የዚህ ልጅ እንቁነት የቅድስት ቤተ ክርስቲያንን ስርዓት እንዴት ነው እሚያከብረው በርታ ወጣት ነህ ግን በጣም ብርቱ ነህ ከዚህ በላይ ግን አንድ ነገር ሱሪ አታስለብስ ይሄ ህግ ይቀርሃል ቀሚስ አስለብሳት በቃ ሴት ትሁን❤
@SfgThh-h2i
@SfgThh-h2i 3 күн бұрын
ቸሬን የመሰለ ጥሩ ባል ሰቶሻል ፈጣሪ ጠበቅ አድርገሽ ያዥው ፈስና ጥሩ ባል ካመለጠ አይገኝም ለሴት ልጅ ክብር ያለው አዛኝ የዋህ ነው ❤❤❤❤❤
@alshamsi2272
@alshamsi2272 3 күн бұрын
ሰነስርአትአቸው ርጋታቸው ደስይላሉ ይከባበራሉ ጎበዞች ሣያቸው ትልቅ ሠው ይመሥሉኛል ጎበዝናቸው የምላችሁ ነገር አይለያችሁ ❤
@uae4165
@uae4165 3 күн бұрын
ቼሬ ወላሂ የእውነት ትክክለኛ ወንድነህ ለሴት ያለህ ክብር እነዚህ ሚስቶታቼውን ላርብ ግርድና እየላኩ ብራቼውን እየበሉ የሚያስለቅሡትን ኧርስንት አለ በምን ይዩህ ጉንጫቼው እስኪለጠጥ ጫት እያኘኩ እኛን እያስለቀሱ
@etenesh8056
@etenesh8056 2 күн бұрын
ሜሪዬ እንዴት እንደምወድሽ እርጋታሽ❤ ቸሬ ስርአትህን በጣም እወድልሀለሁ እግዜአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን❤❤❤❤
@Samira-lw1ch
@Samira-lw1ch 4 күн бұрын
ቼሬ እመሰግናለን ያለኒካ አትነካካ ማንም ከሙስሊም ውጪ የሆነ ሰው ይቺን ቃል ሲጠቀም ሰምቼ አላውቅም አንተን ነው የሰማሁህ በቃ በርቱ ፍቅራቹሁ ሰላቂ ይሁንላቹ ምርጥ ባል ቼሬ ውለዱ ክበዱ
@Channel-qe9mn
@Channel-qe9mn 4 күн бұрын
ምርጥ ባል እንዳንተ ነው 😘 እንደ አባት የምንከባከብ ሜሪዬ እድለኛ ነሽ ቸሬ የመሰለ ጥሩ ባል አግተሻል እግዚአብሔር አመስግኚ ❤ትዳራቹ ይባተክ
@SalamWw-zp8fh
@SalamWw-zp8fh 4 күн бұрын
ቸሬ ምርጥ ባል ሜሪ ታድልሽ ቸሪን የሰጠሽን እግዚአብሔር አመስግኝ❤❤❤🎉
@SadaeSied
@SadaeSied 4 күн бұрын
ጀግና ባል❤❤ቸሩ
@almaztesfaye7600
@almaztesfaye7600 4 күн бұрын
ጌታ በፍቅር ላይ ፍቅር ይስጣችሁ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@Misge930
@Misge930 4 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ምርጥ ባል ነህ ሜሪዬ በጣም እድለኛ ነሽ ጌታን 😍😍😍😍
@zeanalkhh1114
@zeanalkhh1114 4 күн бұрын
በወጣ ይተካ ብለናል ❤❤❤
@አድስዘመን-ደ9ቀ
@አድስዘመን-ደ9ቀ Күн бұрын
ጎበዝ ቸሬ ልክነህ በማንኛውም ቦታ ቀለበት አይታሠርም❤❤❤❤❤
@SaadaAhmed-h2k
@SaadaAhmed-h2k 4 күн бұрын
ዛሬእመዳምጋራ ተጠልቸ ደቡሮኝል ላይክ አራጉኝ
@የፍቅርአድናቂ
@የፍቅርአድናቂ 4 күн бұрын
አይዞሽ የኔቆጆ ❤
@yalfalAdemasu
@yalfalAdemasu 4 күн бұрын
አይዞዎሽ በቻልሽው አቅም ታጋሽ ሁኚ በሰው ሀገር አትጣሊ እመብርሀን ትጠብቅሽ
@RashaQatamen
@RashaQatamen 4 күн бұрын
አይዞን ዉደ የኔም አቁጥላልደፋኝነዉ
@የትግስትሸጋእናት
@የትግስትሸጋእናት 4 күн бұрын
አይዞሽ ግን ጠካራ ሁኝ
@mekdes8920
@mekdes8920 4 күн бұрын
@tsigetube2430
@tsigetube2430 4 күн бұрын
መጣፈጡ ቀርቶ እጀን በለቀቀኝ አለች አያቴ የስደተኞች ቀን መቸ ይሆን እንካን ደስ አለሺ ቀጮየ🎉🎉🎉
@saeedsaeed9044
@saeedsaeed9044 4 күн бұрын
ምረጥ ባል ቸሬ❤❤❤
@lidiya727
@lidiya727 17 сағат бұрын
ሜሪየ በዚህ እድሜሽ እርጋታሽ ብስለትሽ ስላንች እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት መጨረሻሽ ይመር ቸሬም እንደዛው
@SaraSara-iw9rl
@SaraSara-iw9rl 4 күн бұрын
ቸርዬ ሁሌም አንዳንድ ይዘህላት ና
@عائشه-ك1س
@عائشه-ك1س 4 күн бұрын
ወላሂ የሰው ደሰተ በጠም ነው ሚየሰደሥኝ ቸሩ ሚርጥ ባል ሜሪ ቆንጆ ሚሰት ውድድድ ነው ማረገችህህህ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@alemneshhailu1213
@alemneshhailu1213 4 күн бұрын
በጣም ታምራላችሁ በፍቅር ያኑራችሁ
@ZedAhmed-o5z
@ZedAhmed-o5z 4 күн бұрын
እንደ ዛሬ ተስመህ አታውቅም ቸሬ ክክክ ማሻ አላህ ብያለሁ ስጦታ ተሰጣጡ ፍቅርን ይጨምራል
@helentadesse5825
@helentadesse5825 4 күн бұрын
እውነት ነው በጣም ነው ደስ ያላት እግዚአብሔር ይሰጥህ መዓረይ ሴት ልጀ ሁሉም ነገ ናት
@Alamduhulila
@Alamduhulila 4 күн бұрын
Yarabi abana akana naf keni yala ❤❤❤❤ 🎉🎉🎉🎉
@elaminale-h3
@elaminale-h3 3 күн бұрын
ለባል ብየ ሀይማኖት አልቀይርም ቸሬ ስለ እምነቶ በጣም አስተምራት ፀልይላት ቸሬ ሶወድህ ማርያም
@ebrahimmek
@ebrahimmek 4 күн бұрын
ፍቅር ላደለውእኮ ነው ደስ አወ ትዳር በጣም በጣም እሚለውቃል እራሱ አይገልፀውም
@Seghi123-qs5cp
@Seghi123-qs5cp 3 күн бұрын
ቸሬ. ፊቅራቹን እመብረአን ትባሪክላቹሁ. ❤❤❤
@almaztesfaye7600
@almaztesfaye7600 4 күн бұрын
ለብዙ ወጣት ምሳሌ ናችሁ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@menbi-l7l
@menbi-l7l 4 күн бұрын
የቸሬ ወዳጆች አንደኛ ነኝ👍👍👍👈
@GhFd-v7w
@GhFd-v7w 4 күн бұрын
የኔ ባል እንኳን ኣይፎን ቾኮሌትም ሰጥቶኝ ኣያቅም😢
@genet_tube
@genet_tube 4 күн бұрын
ደመርኝ እሜ
@Abresh1221
@Abresh1221 4 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@abrehetkeshp9742
@abrehetkeshp9742 4 күн бұрын
🤣🤣🤣አይዞሽ 🤭
@user-pf1rm5ct5v
@user-pf1rm5ct5v 4 күн бұрын
አይዞሺ ❤❤😂
@HdydhShsj
@HdydhShsj 4 күн бұрын
Aizon engam yelelen alen bal🙄🙄😄😄🙏
@ታዘብኩሽአንችዓለም
@ታዘብኩሽአንችዓለም 3 күн бұрын
ውይ ደስ ስትሉ❤❤❤❤❤❤ ፈጣሪ የጠብቃችሁ
@احلاماحلام-غ1غ
@احلاماحلام-غ1غ 4 күн бұрын
ረሜሪ የኔቆጅ ሥታምሪ❤❤❤
@EyeruseTube
@EyeruseTube 4 күн бұрын
ዉይይይይርዬ እድሜ በፀጋ ይስጣችሁ በጣም ነዉ የምተታምሩት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@genetyigabez3977
@genetyigabez3977 4 күн бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅልን በጣም ደስ ትላላችሁ ፍቅር ናችሁ እውነት ቃል የለኝም❤❤❤❤❤
@KhxDgj
@KhxDgj 4 күн бұрын
ምርጥ ሰው ቸሬ ታድለሽ እህቴ ልክ እዳተ አይነት ባል ይስጠኝ አምላከ ቅዱሳን ለእኛ ለመዳም ቀመሞች
@Shewa2219
@Shewa2219 Күн бұрын
ቸርዬ ፍጣሬ ይሁል ጊዜ ይልብህን ሞሻት ይፍጥምልህ አሜን ❤❤❤
@elesabetgezahin1765
@elesabetgezahin1765 3 күн бұрын
ትክክል ❤❤❤
@ዘቢባቢንትሙሀመድ
@ዘቢባቢንትሙሀመድ 4 күн бұрын
እዴዉ እዳተ አይነት ባልይስጠኝ
@SaraSara-kw1vb
@SaraSara-kw1vb 2 күн бұрын
ቸርዬ ጠካራነህ ሁለት መቶሽእናስገባው ላክ ያረጋቹለትቸርዬምርጥሰው❤❤❤❤❤
@AzDa-l4y
@AzDa-l4y 3 күн бұрын
ምርጥ ባል ፍቅራችሁን ያብዛው 🥰🥰🥰
@saniatube2360
@saniatube2360 3 күн бұрын
ቸሬ ፍቅራችሁ እመብራሃን ትባረክላችሁ በእውነት ጥያቄ ቀለበታችሁሰ????
@እሙሂራ
@እሙሂራ Күн бұрын
ማነውእደኔበኮሜንት ዘና የሚል ባልናሚስትፍቅርሩንያብዛላችሁ❤❤❤
@konjonesh
@konjonesh 4 күн бұрын
መልካም ስው ነህ እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻችሁን ያስምርላቸው ❤❤
@EmuKalid-z3f
@EmuKalid-z3f 3 күн бұрын
ይገባታል ይመቻችሁ
@banchTube
@banchTube 3 күн бұрын
ቸሬአሰተዋይነህ🎉🎉🎉🎉
@SabrinaAli-d4m
@SabrinaAli-d4m 4 күн бұрын
ቸሬ እኮ ስርሀት አለክ
@AuufYgcc-hk4vw
@AuufYgcc-hk4vw 4 күн бұрын
ደስ እምትሉ ጥዶች ውለዱ ክበዱ ውዶች❤❤❤ ጀሬ ያለኒካ አትነካካ ይላል በሙስሊሞች ያልከው ቃል ተመቸኝ. ❤አልሀምዱሊላህ ነኢመተል ኢስላም
@AsAs-ur9x
@AsAs-ur9x 4 күн бұрын
ቸሬ የኔ መልካም ዉድም ❤❤ሜሪየ ይገባሻል❤❤❤❤
@SmaksWjaj
@SmaksWjaj 2 күн бұрын
ለካ ቼሪ ድሮ እምትቀለቀለው ለቀድነበር እደዝህ እርግት ስክን ያልክ ለሚስት ለቤትህ ክብርያለህ ልጂነህ 😂😂🎉❤❤
@HdydhShsj
@HdydhShsj 4 күн бұрын
Gobez bal neh egzaber mecrshachihun yasamirlachihu🙏🙏❤️❤️
@ጌታባለው111
@ጌታባለው111 4 күн бұрын
ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ❤❤❤
@salamsami1988
@salamsami1988 4 күн бұрын
Kenate betam bezu sew yemaral tebareku❤❤❤
@Abuki-wk1xh
@Abuki-wk1xh 4 күн бұрын
Wow egziabher ybarkum
@bettymarle
@bettymarle 3 күн бұрын
ግን እኮ እጃቹ ላይ ቀለበት የለም አድርግላት ሴት ልጅ ቀለበት ትወዳለች ቸሬ እሺ ያላችሁበትን ነገር አላውቅም ይቅርታ ግን
@meremsied
@meremsied 4 күн бұрын
ማሻ
@ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል
@ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል Күн бұрын
እግዚአብሔር ትዳርን ሲባርክ ሁሉነገር ሙሉ ይሆናል ግን ሱሪ አትልበሽ እህቴ ቸሩ እዳለ ሱሪዋን አቃጥልባት ሲቀጥል ቀለበታችሁን ለምን አዎለቃችሁት ????
@احلاماحلام-غ1غ
@احلاماحلام-غ1غ 4 күн бұрын
አሜን ❤❤❤❤
@እግዚአቢሄርእረኛየነውየሚ
@እግዚአቢሄርእረኛየነውየሚ 3 күн бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ
@zulfaabdulla105
@zulfaabdulla105 4 күн бұрын
ቸሬ እኮ የዋህ ነው
@UserUser-c9r8o
@UserUser-c9r8o 4 күн бұрын
ስወዳችሁ ማርያምን እኮ👌👌👌❤❤❤🎉🎉🎉
@SaudiSaudi-s9n
@SaudiSaudi-s9n 4 күн бұрын
ቸርየ የኔ አባቴ ፈጣሪ ይጠብቅልኝ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
@ሰሚራይቱብ1
@ሰሚራይቱብ1 4 күн бұрын
ሁለመቶሸእናስገባዉ200k
@meseretayele4475
@meseretayele4475 4 күн бұрын
Sitameru❤❤❤
@tararaya380
@tararaya380 4 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤egziabher believe yibarkachihu🙏🙏🙏
@ሰሚራሰሚራ-ዠ7ቈ
@ሰሚራሰሚራ-ዠ7ቈ 20 сағат бұрын
እሺ ❤❤❤❤ወድም እኘም ሳሊሁን
@bitislam593
@bitislam593 4 күн бұрын
ማሻ አላህ ቸሬ ምረጥ ባል አላህ ፍቅራቹ ይጨምረላቹ❤❤❤❤
@ሰሚራይቱብ1
@ሰሚራይቱብ1 4 күн бұрын
አይለያቺሁ❤❤🎉🎉🎉
@lemmaayele4883
@lemmaayele4883 4 күн бұрын
Cheru debari neh betammmm ersa wedad neh
@fafiAkesta
@fafiAkesta 3 күн бұрын
ዋውውውው❤❤🎉🎉🎉❤❤🎉🎉👌👌👌👍👍
@halimamohamad6454
@halimamohamad6454 4 күн бұрын
የኔ ጀግና
@Abresh1221
@Abresh1221 4 күн бұрын
wooo really amazing
@aamm82AsmaTudeአሰመ
@aamm82AsmaTudeአሰመ 4 күн бұрын
ቸሬእኮየዋህነዉ❤❤❤
@Haltu529
@Haltu529 4 күн бұрын
ፍቅር ያሸንፋል❤❤❤❤❤❤❤❤
@lidiya727
@lidiya727 17 сағат бұрын
አይፎን ያስለቅሳል ማለት ነው ወዮ ሌሎች ሀገራት እንዳያዩትና እንዳይስቁብን😂😂😂😂😂😂😂
@Tube-nc2tl
@Tube-nc2tl 4 күн бұрын
ማሻአላህታምራላቹ🎉🎉🎉
@Abresh1221
@Abresh1221 4 күн бұрын
ዋው ትለያለህ ወንድሜ❤❤
@AhmedEndris-b3y
@AhmedEndris-b3y 4 күн бұрын
Mshialahi
@darertubekele7113
@darertubekele7113 4 күн бұрын
Waaqayyoo walini umurii dheraadha❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
@sdetegawnegnbetesebochennafaki 4 күн бұрын
የኔ ልዩዋች እግዚአብሔር በፍቅር እስከ ሂወት ፍፃሜ አብሮ ያኑራችሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉ማርያምን አብሬ ነዉ የተደሰትኩት ❤🎉ሜሪዬ ስትደሰት❤🎉
@Gurage4
@Gurage4 4 күн бұрын
ወላሂ ትክክል 😢 አድንሰንል አድ ይተካል ሂወት አይሞላም ብቻ አላህ ይርዳን
@einebazeinba1280
@einebazeinba1280 2 күн бұрын
የቸሬ ንግግር ያስገርመው ስንቶቻችን ሙስሊሞች እናቃለን ያለኒካህ አትነካካ የምትለው አባባል ምርጥ
@ሰሚራሰሚራ-ዠ7ቈ
@ሰሚራሰሚራ-ዠ7ቈ 20 сағат бұрын
ደስስትሉ
@msmogos
@msmogos 4 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@EthiopiaHagere-u5e
@EthiopiaHagere-u5e 4 күн бұрын
ትላያለክ ቸሪ 🥰🥰🥰
@hayat2583
@hayat2583 4 күн бұрын
ማሻ አላህ የኔ መልካም
@alemhi8570
@alemhi8570 4 күн бұрын
እረ አብሽር ላይክ ላይክ ቤተሰብ ለሜሪ ❤❤❤❤❤❤❤
@kasahd5271
@kasahd5271 4 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HawaAhmed-gd9rg
@HawaAhmed-gd9rg 4 күн бұрын
ዋው ምርጦቻችንንን ቸሬ ሜሪ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@FalkFalk-rk6fc
@FalkFalk-rk6fc 4 күн бұрын
ቀለበታችሁን ለምን አወለቃችሁት?
@fuziyahyemar9545
@fuziyahyemar9545 4 күн бұрын
👍
@GgHh-z9e
@GgHh-z9e 4 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ensratube
@ensratube 4 күн бұрын
እግዚአብሔር ትዳራቹ ይባርክላቹ❤❤
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 4 күн бұрын
ቸሬ መልካም ሰው እኛ ሴቶች በቃ ትንሺ ናገር ይሰደሰተናል
@mmn7161
@mmn7161 3 күн бұрын
ማሮች❤❤❤❤
The year of documentary art school of hasset
11:08
AFRO NAOL
Рет қаралды 651
Увеличили моцареллу для @Lorenzo.bagnati
00:48
Кушать Хочу
Рет қаралды 8 МЛН
Как Я Брата ОБМАНУЛ (смешное видео, прикол, юмор, поржать)
00:59
СКОЛЬКО ПАЛЬЦЕВ ТУТ?
00:16
Masomka
Рет қаралды 3,5 МЛН
Farmer narrowly escapes tiger attack
00:20
CTV News
Рет қаралды 11 МЛН
💰 አርግዛ ነዉ መሰለኝ በጣም ደንግጫለሁ😍😍
13:51
ቸሩ ቲዩብ cheru tube
Рет қаралды 24 М.
እውነቱ ወጣ ተለያየን😭
26:32
Helu Tube
Рет қаралды 61 М.
እንኳን ደስ አላቹ ሰላም ተገላገለች
17:20
heni and tsi - ሄኒ እና ፂ
Рет қаралды 114 М.
ሐረግ ( ክፍል 25)
36:24
ለዛ
Рет қаралды 259 М.
ነፂን ቤት ገዝቼ ሰርፕራይዝ አረኳት
34:37
abel and netsi - አቤል እና ነፂ
Рет қаралды 65 М.
በዚህ ልክ ለምን ጨከኑብኝ ፡ ቆይ ምንድነው ጥፋቴ 🥹
23:33
Alazar (የእናቱ ልጅ)
Рет қаралды 59 М.
Увеличили моцареллу для @Lorenzo.bagnati
00:48
Кушать Хочу
Рет қаралды 8 МЛН