"ድልድይ ስር የልጄ ሬሳ ተጋድሞ እኔ በላይ እያለፍኩ ነበር" ስለ ገዳዮቹ ያልተሰሙእውነታዎች! Ride | Sofoniyas | Lafeto | Addis Ababa

  Рет қаралды 60,878

Yegna Tv የኛ ቲቪ

Yegna Tv የኛ ቲቪ

2 ай бұрын

👉ለማንኛውም ጥቆማ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉልን ፡- 0903191990/ 0903191999
#Yegna_Tube#Yegna_Tube #Yegna_TV
¬Find us on the following links
www.yegnatube.com
Facebook: / yegnatube
Check out more videos: bit.ly/1Nm7ngQ
#yegna_tv #yegna_tube #ethiopian_news #ethiopia_today #today_news #news #ዜና
ethiopia,ebs,eyoha,yeneta,amharic movie,drama,seifu,abel birhanu,teshager tassew,nuro bezede,feta daily,ethioinfo,donkey tube,hana yohannis,eshetu,andafta,ethio tube,mereja today,minew shewa,እማማ ዝናሽ,rakeb alemayehu,yoni magna,eregnaye,zena jokers,virtual marriage counseling,online couples therapy,ክህሎት,sheger info,ev,adye,ድንቅ ልጆች,arts tv,comedian eshetu
ethiopia, ebs, eyoha, yeneta, amharic movie, drama, seifu, abel birhanu, teshager tassew, nuro bezede, feta daily, ethioinfo, donkey tube, hana yohannis, eshetu, andafta, ethio tube, mereja today, minew shewa, እማማ ዝናሽ, rakeb alemayehu, yoni magna, eregnaye, zena jokers, virtual marriage counseling, online couples therapy, ክህሎት, sheger info, EV, adye, ድንቅ ልጆች, arts tv, comedian eshetu
ethiopia, ebs, eyoha, yeneta, amharic movie, drama, seifu, abel birhanu, teshager tassew, nuro bezede, feta daily, ethioinfo, donkey tube, hana yohannis, eshetu, andafta, ethio tube, mereja today, minew shewa, እማማ ዝናሽ, rakeb alemayehu, yoni magna, eregnaye, zena jokers, virtual marriage counseling, online couples therapy, ክህሎት, sheger info, EV, adye, ድንቅ ልጆች, arts tv, comedian eshetu
zehabesha official, hachalu hunedesa, hachalu music, amharic film, oromia music, ebs tv, ebs drama, amharic drama, 9negnaw shi, zemedkun bekele, genet nigatu, egna legna, ashruka, wello tube, abel birhanu, abel news, ethiopian news, habesha, habesha music, hana yohanes, abel, yeweynwa lej, yeweyno lej, eritrean, ethio forum ኢትዮ ፎረም, ኢትዮ ፎረም, ethio forum, tigray tv, tmh, tigram media, tplf
Feta daily, Donkey Tube, Dink lijoch, comedian eshetu, abel birhanu, ethiopian news, Amharic movies, ethiopian music, eshetu melese, hope entertainment, habesha, habesha dance, drama ethio, drama, film, Feta Daily News, EBS TV, wesib, setoch, Ethiopia, hachalu music, amharic film, oromia music, ebs tv, ebs drama, amharic drama, zemedkun bekele, egna legna, ashruka, wello tube, habesha music, hana yohanes, yeweynwa lej, eritrean, ethio forum, tigray tv, tmh, tplf, zehabesha, 360
Ethiopia, Seifu on EBS, Seifu fantahun Show, ebs, seifu on ebs, seyfu new show, seifu fantahun show on ebs, ebs Tv Show Seifu fantahun, Ethiopian Artist, ሰይፉ ፋንታሁን ሾው, ሰይፉ በኢቢኤስ, እሁድን በኢቢኤስ የዛሬ, እሁድን በኢቢኤስ new, ebs sunday show today 2021, እሁድን በኢቢኤስ new this week, እሁድን በኢቢኤስ live, ebs tv live online, ebs tv ehuden be ebs yesterday, ebs tv show, ebs tv show seifu fantahun this week, ebs tv, interview, ehuden be ebs, ebs sunday show, kidamen keseat ebs, ዮኒ ማኛ, Yoni Magna

Пікірлер: 222
@Martaethio363
@Martaethio363 2 ай бұрын
ይህን የመሠለ ልጅ የቀጠፋቹ ፈጣሪ የእጃችሁን ይስጣቹ ስትቅበዘበዙ ኑሩ እድሜ ልካችሁን 😢ምናለ የፈለጋችሁትን ከወሰዳቹ ነብሱን ብትተዉትስ
@hanahana1960
@hanahana1960 2 ай бұрын
የኔ ኢናት እሱ ለመለስ ሄዶወል እግዚአብሔር ያፅናሽ እናትዬ የልጅ ሞት የልብ ቁስልነው ያዉም በሰው እጂ 😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥
@user-pd5of9mk5u
@user-pd5of9mk5u 2 ай бұрын
ስቅላት ቢሆን እደዚ ወጣቶች ባላለቁ ቤተሰብ ስት ለፍቶ አሳድጎ ለዚ ሲበቁ ያሳዝናል ፍትህ ፍትህ
@lidyawo4575
@lidyawo4575 2 ай бұрын
የአዲስ አበባን ወጥት ጨረሱት ስንቱ እንደወጣ ቀረ እህቴ እግዚአብሔር ያፅናሽ ሀዘንሽ ከባድ ነው እነዚህ ገዳዩች መወገድ አለባቸው መቀጣጫ መሆን አለበት ፓሊስ ፍርዱን ሰጥ😭😭
@marblegold7011
@marblegold7011 2 ай бұрын
እናት አባት እ/ር ያፅናችሁ ልጅን ያክል ማጣት በጣም ከባድ ነው ለዛውም በሰው እጅ እታለሜ ልጅሽን መልሰሽ ስለማታገኘው ሀዘን በማብዛት እራስሽን አትጉጂ በርታ በይ እሱንም ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑርልሽ.
@BirukGebrekirstos
@BirukGebrekirstos 2 ай бұрын
እግዚአብሄር ያፅናችሁ የኔ ልጅ ነው የሚመስለው ከልጅ በላይ ለማን??ከሞትን ቆየን 33 አመት ሆነን፣እግዚአብሄር ይበቀልልሽ።
@FikirteAsres-ng6bp
@FikirteAsres-ng6bp 2 ай бұрын
AMLAK NEFSU YE.ARW❤
@zeritutube
@zeritutube 2 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭ሁሌ ከንፈር መምጠጥ ሁሌ ነብስ ይማር መቸነወ ማባራወ የሰዉልጅ በሰላም ወቶ የሚገባዉ😢 የኔ እናት ፂናቱን ብርታቱን ይስጥሽ😢
@aliahmedabdella2484
@aliahmedabdella2484 2 ай бұрын
እናትነት ከባድ ነው ፈጣሪ ብርታቱን ይስጣችሁ
@sara46076
@sara46076 2 ай бұрын
እነዚህ ሰዎች የለመዱ ናቸው ማለት ነው 7 ሲም ካርድ እጃቸው ላይ ከተገኘ ሌላ ብዙ ነፍስ አጥፍተዋል ማለት ነው የቴዲ ቡና ገዳይችም ሊሆኑ ይችላሉ.
@countrystayletub
@countrystayletub 2 ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍ የኔ እህት ምን አይነት ቃል ያፅናናሸ ይሆን እንኳን ላንቺ እኔን አአሞኛል አረ ኡኡኡኡኡኡ የፍርድ ያለ እድሜ ልክ አሰራት ምናምን የለም ባደባባይ ይሰቀሉልን ።
@buonavita4175
@buonavita4175 2 ай бұрын
justice for Sofoniyas for this good looking boy Sad 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@Pomymengistu173
@Pomymengistu173 2 ай бұрын
እንኮን እናት እኔ ተንሰፍስፌለሁ😭😭😭😭😭😭 እግዚኣብሔር የስራቹን ይስጣቹ በዘራቹ ይግባ እንዲያለ ነገር ቸሩ መድሃኔሀለም ነብሱን በ አፀደ ገነት ያኑረው
@alemnehdinknesh3322
@alemnehdinknesh3322 2 ай бұрын
እንደው ቅርብ ብሆን አቅፌሸ አልቅሼ በወጣልኝ አኔም የአንድ ሴት ልጅ እናት ነኝ በተደጋጋሚ የልጁን ፍቶ እያየሁ የልጁን ለመለወጥ ያለውን ጥረት እያሰብኩ ልጅነቱን እያሰብኩ ባጭር ባያስቀሩት ትልቅ ደረጃ ያሰበውን ያሳካ ነበር ይሄን ነገር እያሰብኩ አመመኝ በጣም አዘንኩ መፈጠሪን ጠላሁት ግን ለምን ?ብቻ እግዚብሔር ያበርታሽ አጅግ ከባድ ነዉ ህጉ መቀየር አለበት ለዚህ ደግሞ ህዝቡ መተባበር አለበት አለበለዚያ አይቆምም ሰውን እየገደሉ ለመበልጸግ ማሰብ ምን አይነት አይምሮ ነዉ እንደገና ሴት አብራ መተባበሯ እናትይው እግዚአብሔር ያበርታሽ
@kiyaaabu561
@kiyaaabu561 2 ай бұрын
እውነት ነው ህገመንግስቱ መሻሻል አለበት እና አስተማሪ የሆነ ቅጣት ይኑር🙌
@yeshibirla5877
@yeshibirla5877 2 ай бұрын
የ እዉነት ጀግና ነሽ እግዚአብሔር ያፅናሽ የኔ ጀግና
@hildanarufael4013
@hildanarufael4013 2 ай бұрын
የኔ አባት በጣም አንጀቴን ነው የበሉኝ ለልጅ ብሎ በስደት ኖረው በማረፊያ ሳአት ናፍቆትን ሳይወጡ በሞት መለየት ልብ ይሰብራል እግዚአብሔር አምላክ ያፅናናችሁ ከነመላው ቤተሰቦዎ 😢
@NatnaelDemsash-yi7wn
@NatnaelDemsash-yi7wn 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ያፅናቹ ነፈሱን በአፀገነት ያኑረው
@ggdhggd7916
@ggdhggd7916 2 ай бұрын
በመጀመሪያ እግዛአብሄር ፅናቱን ይሰጣችሁ ነገር ግን ዉድ ዉንድሜን ሶፎንያስን ይገደላችሁ ተይዛችሁል ሰምተናል ነገር ግን ባደባ ባይ መገደል ዉይ ደገሞ እድሜ ልካችዉን መፈረድ አለባችዉ እነዚህ የዉሻ ልጆች ይኤሬትረሰዌ ደም ደመከልብ ሆኖ አይቐርም እነዚህ ይለመዲ ናቸዉ
@yayahala615
@yayahala615 2 ай бұрын
መኪናውን ይሰረቁ ግን ለምን ይገድላሉ 😭😭😭😭 አያሳዝናቸውም ሲያንቁት ።።።።የተደረጃ የአራጅ ብድን አለ መንግሰት መፈቴ ይሰጠን ።።።።የገደለ ይገደል በቃ ።።።ሶፊ ነፈሰ የማር ።።።ቴዲ ብናማው ።።።ሰለሀዲን ።ብቻ።። ብዙ ብዙ ወጣቶች ታረዱ
@SEP2922
@SEP2922 2 ай бұрын
ገዳዩ እራሱ መንግስት ተብየዉ ነዉ….ከገዳዪች ጀርባ ያለዉ አዉሬዉ አዲስ አበቤ ጠል ነዉ…ህዝቡ እንዳያምፅ ፍርሀት ለመልቀቅ ነዉ ወጣቱም ሀር ትቶ እንዲሰደድ ነዉ! አዲስ አበቤ ንቃ ለነጻነትህ ታገል….የነገ ተረኛ ማን ይሆን!?😢
@user-wt4nw9xs1n
@user-wt4nw9xs1n 2 ай бұрын
አዬአችአራጁመግስትእራሱአደል😢😢😢😢😢እግዚአብሄርይፍረድ
@wolansamekonen8243
@wolansamekonen8243 2 ай бұрын
እኔን እህቴን እግዚአብሄር ያፅናሽ ከባድ ነዉ ተንከራተትሽ ዉይይ አሳዘንሽኝ ከልቤ ያፅናሽ አልኩኝ ሌላ ምን ልበልሽ እሱ እሁንሽ እህቴ
@saraabate1804
@saraabate1804 2 ай бұрын
ሠላዲን የራስመኮንኑ እና የዚህወንድሜ አገዳደል ያማል😭ገዳዮቹግን መቀጣጫ መደረግ አለባቸው በእስራት ተለባብሶ መቅረት የለበትም።የኔናት😭 ያቃጠሉሽ ዘርማዘራቸው ይቃጠል።
@user-dc1wb6td5o
@user-dc1wb6td5o 2 ай бұрын
እንዲህ ባደርግ ኖሮ እያልሽ ካስብሽ ፀፀቱ ከባድ ነው ፈጣሬ ፆናቱን ይስጥሽ... 🙏🏾ነብስ ይማር !!!
@genettesfaye6292
@genettesfaye6292 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ያፅናቹ።
@user-df4td8ul3d
@user-df4td8ul3d 2 ай бұрын
ፍትሕ የሌለበት ሀገር ጋዜጠኞች በየደቂቃው እናቱን በጥያቂ ማድከም ምን ይጠቅማል ከማመም በቀር😢😢😢😢😢
@buonavita4175
@buonavita4175 2 ай бұрын
አሞኛል 😢😢😢😢 good looking brother can’t stop crying 😭 my prayer 🙏
@user-dc1wb6td5o
@user-dc1wb6td5o 2 ай бұрын
መልኩ ነው ያሳዘነሽ ወይስ ግዳቱ ...Good looking or not we all are humans 👈🏽
@buonavita4175
@buonavita4175 2 ай бұрын
@@user-dc1wb6td5o ሂወቱ በዚያ እድሜ መቅጠፉ ነው ያሳዘነኝ ወንድሜ
@elishaddaylyrics
@elishaddaylyrics 2 ай бұрын
ይህን የመሠለ ልጅ የቀጠፋቹ ፈጣሪ የእጃችሁን ይስጣቹ
@ShetuMulate
@ShetuMulate 2 ай бұрын
እግዜአብሔር ያፅናችሁ ወላጆች !!
@rutafruh6588
@rutafruh6588 2 ай бұрын
እነዚህ አውሬዎች ደማቸውም ዓይናቸውም ይፍሰስ 😭😭😭😭
@rutafruh6588
@rutafruh6588 2 ай бұрын
ሓዘንሽ ሓዘናችን ነው 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽ፅናት ይስጠን 😢
@fassikaabebe5902
@fassikaabebe5902 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይፍረድ! ሁላችንም በተለይ የወለድን ልጆች ያለን ህመሙ ፣ ስቃዩ ምን ያህል ከባድ እንደሆነ የምናውቀው ነው ። እግዚአብሔር ነፍሱን በአባቶቻችን በእነ አብርሀም በእነ ይሳቅ ጎን ያሳርፍ። ቤተሰቡንም እግዚአብሔር ያፅናና።
@user-en6cy5pm4g
@user-en6cy5pm4g 2 ай бұрын
በጣም ያማል ፈጣሪ ብርታቱንይስጣችሁ
@friemsfen4545
@friemsfen4545 2 ай бұрын
ህጉ መጠንከር አለበት የገደለ ይገደል ቢሆን ማንም እየተነሳ ባልገደለ ነበር ፍትህ ለወንድማችን ክቡር የሆነውን የሰውን ልጅ ህይወት መቅጠፍ 😢እግዚአብሔር ይፍረድባችሁ ጨካኞች ፈጣሪ ያፅናችሁ ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑረው 😭
@astermoti2179
@astermoti2179 2 ай бұрын
ጌታ ይርዳሽ ገዳዮቺ ቃየል የተርገመው አርግማን ይድረስባቸው
@Abby-qt3sg
@Abby-qt3sg 2 ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍ በጣም ያማል😢 እግዚአብሔር እንባሽን ይቁጠረው።ከሆድ የማይወጣ ህመም ነው እህቴ በርቺ።እንጃ የምለው ጠፋብኝ የወንድ ልጅ እናት ነኝ እኔም።
@meazagebreselassie9438
@meazagebreselassie9438 2 ай бұрын
የኔ እናት እግዚአብሔር ያፅናሽ . ባክሽ ተፅናኝ የኔ እናት የኔ እህት .😢😢
@user-vy2vx9hk8m
@user-vy2vx9hk8m 2 ай бұрын
የኔናት ሀዘን ከበደ ነዉ ፅናቱን ይሥጣችሁ ጥፊም አይገባዉም እንኮን ሞት
@hanihani4932
@hanihani4932 2 ай бұрын
እማምላክ ታፅናሽ የኔ እናት የለፋሽበት ዩደከምሽበትን አበባ ቀጠፉብሽ ይቅጠፋቸው ሴት ልጅሽ ግን ሲጀመር ጀምር አይኗ እንባ ሳናይ ጉርጥ የሆነች እንደ አስፋው መሸሻ ልጅ አንቺን እግዚአብሄር ያፅናሽ እሱንም ነብሱን በመላይክት መሃል ያኑርልሽ
@dirsayiew.senbet705
@dirsayiew.senbet705 2 ай бұрын
በትክክል የድሮ የቆየ የወንጀለኛ መቅጫ ህግ አንቀፅ መሻሻልና አስተማሪ ፍትህ መሰጠት አለበት
@makonnenbaraki1894
@makonnenbaraki1894 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ያፃናችው ገዳዬች እሱ እዳነቃችው በተኛችውበት ይነቃችው ስንቱን እናት አስለቀሳችው የእኛ ሀገር ፍት የለም እግዚአብሔር ይፍረድባችው😢😢😢
@helendegafu9233
@helendegafu9233 2 ай бұрын
በጣም ከባድ ነው እግዚአብሔር ያፅናሽ
@kassas4
@kassas4 2 ай бұрын
ነብሱን በገነት ያሳርፈዉ 11:30 እግዚአብሔር እመቤቴ ታፅናችሑ የሚገርም ጉድ መጣብን መግደልን እንደመብታቸዉ የሚያዩ ጉዶች ናቸዉ የፈሉብን የትኛዉ አፍሪካ ሐገር ነዉ እንዲሕ ያለ ጉድ ያለዉ ስንቱ አለቀ ቤት ይቁጠረዉ ሞት እንደቀላል ነገር እንደዚሕ ይሑን ኢትዮጵያ ዉሥጥ ያሣዝናል
@user-zy4mp6hj1f
@user-zy4mp6hj1f 2 ай бұрын
እፍ መቃጠል ነው በቴዲ የተቃጠልነው አሁን መቃጠል እደዚህ ከተቃጠልኩ እናትየዋ ቤተሰብ ምን ያህል እደተቃጠሉ 😢
@sikosilo7977
@sikosilo7977 2 ай бұрын
የኔ እናት ኡፍፍፍፍፍፍ እናንተ የሰው ሂወት የምትቀጽፉ ከቶ ምን ይበቃችሁ ይሆን ዋ ነፍሳችሁ ጌታ ሆይ ነዚህን ልጀ ነፍስ የቀፀፉ በቅርብ ቀን የነሱም ህይወት እንድቀፀፍ በቅርብ ቀን አንተ አሳዪን ነፍስህ በአፀደ ገነት ትርፍ ወንድማለም ለመላው ቤተሰቦቹ መጽናናቱን ይስጣችሁ
@yoditwgorgis9197
@yoditwgorgis9197 2 ай бұрын
የኔናት እግዚአብሄር ያፅናችሁ ከባድ ነው ያበርታሽ
@ethiopia2838
@ethiopia2838 2 ай бұрын
በኡነት ምን እንደሚባል ይከብዳል እናቶቻችን ልጄ ከማለት ይሰውረን ይላሉ እናት ሲኮን እንዴት ያማል ይሄንን ለፍቶ ጥሮ የሞኖር ወጣት ለመቅጠፍ እንዴት ጨከናቹ ፍትህ ፍርድ ህ ፍትህ ፍትህ ለሶፎንያስ ፍትህ
@AschuHailu
@AschuHailu 2 ай бұрын
እግዛሂረ ያፅናናችሁ የሚገባው ፍትህ ይሰጣችሁ በጣም ያዛዝናል በጣም አዝናል
@selamawitkassa381
@selamawitkassa381 2 ай бұрын
በጣም ያማል ለቆርቆሮ ብለዉ የሰዉ ነፍሰ ማጥፋት 😭😭😭😭😭
@yeab12579
@yeab12579 2 ай бұрын
እግዚአብሔር መፅናናትን ይስጥሽ🙏🙏🙏
@user-jo6ok4co6x
@user-jo6ok4co6x 2 ай бұрын
የኔ እናት እኔ አልቻልኩም እግዚአብሔር ያፅናሽ 😭😭😭
@TsiTsi1904
@TsiTsi1904 2 ай бұрын
ኣይደለም የሰው ነብስ ማጥፋት ሸረሪት አንክዋን መግደል ኣልችልም ። በዚህ ልክ መጨከን አነዚህ ሰዎች ቆመው የሚሂዱ ክፉ ኣውረ ናቸው😢😢😢😢
@user-yb4lx4yp5d
@user-yb4lx4yp5d 2 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል የኔ እናት እግዚአብሔር ያፅናሽ እና ደግሞ ደስ የሚለው የልጅሽ ደም ከንቱ አልቀረም ግን ትክክለኛውን ቅጣት ማገኘት አለባቸው በእውነት እንደ ሳአውዲ መንግስት የገደለ ይገደል የሰረቀ እጁ ይቆረጥ ፍትህ አንጠብቃለን ለሞላው ቤተሰቦቹ እና ጓደኞቹ መፅናናትን እመኛለሁ
@freweyniabraham5474
@freweyniabraham5474 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ፅናቱ ይስጣቹ ለመላው ቤተሰብ እና ለጕዋደኞቹ
@medinamohmmde5756
@medinamohmmde5756 2 ай бұрын
ሀገራችን ህግ የለም መግስ የለም እናቴ ፈጣሪ ያፅናሽ ህጉን ከፈጣሪ አግኝ
@dawit8576
@dawit8576 2 ай бұрын
እንደሱ እማ አትበይ በ 48 ሰዓት እኮ ነው ገዳዬቹን ያገኙት
@tigistzerfu6312
@tigistzerfu6312 Ай бұрын
እግዚአብሔር ያጽናናሽ
@user-vf3jo2ic1n
@user-vf3jo2ic1n 2 ай бұрын
egziabher metnanaten yestachehu
@gizachewmahilet5333
@gizachewmahilet5333 2 ай бұрын
ነፍስ ይማር፥ ለቤተሰቡ ፈጣሪ መፅናናትን ይስጥልን፤ ለእኛም ልቦና ይስጠን።
@user-ne9xs6ye2c
@user-ne9xs6ye2c 2 ай бұрын
አላህ ያፅናሽ
@fetiamohamed8672
@fetiamohamed8672 2 ай бұрын
በጣም ነው ሚያአሳዝነው ወገን በወገኑ መጨከኑ ስለሑነት በጣም ነዉ ልብ ሚሰብረው ቤተሰቦቹ ኡሉ ብርታቱን ይስጣቺው አላኽ ይፍረድ ኢሽአላኸ ገነት ያግባው 😭😭😭😭😭
@user-tc5zk2vi9e
@user-tc5zk2vi9e 2 ай бұрын
የእኔ እናት አላህ ትዕግስቱን ይስጥሽ ከባድ ነው!
@asfawbono8250
@asfawbono8250 2 ай бұрын
እግዝአቤሔር ያፅናችሁ
@etifworkkebede7408
@etifworkkebede7408 2 ай бұрын
ነፍሰን ይማር ዬኔ እናት አይዞሺ በጣም ያዛዝናል😭😭😭😭
@sosnaabebe3503
@sosnaabebe3503 2 ай бұрын
እኔማ ዝም ብዬ እነሱን ብቻ ሆኗል እኮ የማየው ኡፍ😢😢
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ያፅናቹ ጅ ማጣት ከባድ ነውነብስ ያማር ወንድማችን
@Pomymengistu173
@Pomymengistu173 2 ай бұрын
እግዚኣብሔር ያፅናሽ የኔ አንጀት ይንሰፍሰፍ 😭😭😭😭😭
@endalamawagegnehu6301
@endalamawagegnehu6301 2 ай бұрын
ፈጣሪያፀናችሁ
@elsageb12
@elsageb12 2 ай бұрын
የኔ እናት እመብርሃን ታፅናናቹ
@lemlemokay1348
@lemlemokay1348 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ያፅናችሁ😭😭🙏🏾
@tirsiteguale7628
@tirsiteguale7628 2 ай бұрын
ልብ፡ይሰብራል
@zerihunodda2202
@zerihunodda2202 2 ай бұрын
የሟች ቤተሰብ እና ወዳጆቹ እግዚአብሔር መፅናናቱን ይሥጣችሁ!!! ነፍሰ በላዎቹ ግን በሰማይ ቤት ፍርድ ቢጠብቃችሁም÷ በምድርም አስቸኳይ ፍርድ ታገኙ ዘንድ የህግ አካላትን እንጠይቃለን!!! በጣም ያማል!!! ለሌሎች ወሮበሎች ትምህርት ይሆን ዘንድ÷ ዋና ገዳዮቹ በደንብ ተጣርተው ለፍርድ ይቅረቡ!!! ለህዝቡም ይገለፅ!!! Sad!
@shewayewonde8148
@shewayewonde8148 2 ай бұрын
እግዚእ መሐረነ ክርስቶስ ለማታ ጅቦች ልቦና ለቤተሰብ መጽናናትን ይስጥ ልን ፍትህ በየቤታችን በተመሳሳይ በስጋት ፣ አንድ ወንድ ልጃቸውን ላጡ ፍትህ ፣አንድ ወንድሟን ላጣች ፍትህ፣ለሩቅ አሳቢዉ ፍትህ፣እንጠብቃለን
@YoditGirma-pw6zf
@YoditGirma-pw6zf 2 ай бұрын
እግዚያብሔር ፅናቱን ይስጥሽ እህቴ
@azeberena995
@azeberena995 2 ай бұрын
Egzabher yasnhu btam yamal
@barcoteabenet1511
@barcoteabenet1511 2 ай бұрын
ያሳዝንል
@Gezahegn-dg4xc
@Gezahegn-dg4xc 2 ай бұрын
Egziabiher amilak tsinatun yistish kebad new betam kebad!
@FatumaHussan-fy9wn
@FatumaHussan-fy9wn 2 ай бұрын
አላህያበርታሽ
@almaztarekey3286
@almaztarekey3286 2 ай бұрын
እንዴት አድርገሽ አሳደግሻቸው የልጇ አንደበት የተገራ እግዚአብሔር እሷን ያብዛልሽ
@NanaMedia-xf4rb
@NanaMedia-xf4rb 2 ай бұрын
Rip
@awetbirhane
@awetbirhane 2 ай бұрын
በጣም ያማል😢
@sisayyai3779
@sisayyai3779 2 ай бұрын
እግዚያብሔር ያፆናቹ አረ ተዉ የሰዉ ይወት አትቅጠፉ ወይ እናት ፅናቱን ይስጣቹ በጣም ያማል የገደለ ቢገደል ይሻላል
@destayimam4920
@destayimam4920 2 ай бұрын
እስከዛሬ የተገደሉት እነዚ ናቸው ገዳዬች
@user-sk9is7ss9z
@user-sk9is7ss9z 2 ай бұрын
እናታባት ሳይበሉ አብልተው ሳይለብሱ አልብስውን በስንት ሰቃይ አሳድገው ልጄ ደረስ ሲሉ ይቀጠፍሉ😢😢😢 እራይድ መስራት ባለመቻላቸው በሊብያ ባሕር የሞቱ ልጆች አሉ በጣም ያማል😢
@user-xn2hk4uj5c
@user-xn2hk4uj5c 2 ай бұрын
ፈጣሪ ያጠክርሽ እህቴ እሱንም ነፍሱን ይማር ምናለ ንብረቱን ወሰደዉ ቢለቀዉት አቤት ጭካኔ😭😭😭
@Ethiohabtina
@Ethiohabtina 2 ай бұрын
kebad new yene Enat. egziabher yatsnash.
@meseretgebresilassie4894
@meseretgebresilassie4894 2 ай бұрын
💔💔😭 በጣም ልብ የሚያደማ ነገር ነው፣ ፈጣሪ ሆይ ፍትህ እንድናገኝ እርዳን🙏
@ajjb9552
@ajjb9552 2 ай бұрын
Ufff 💔💔💔
@Wointube-et5mx
@Wointube-et5mx 2 ай бұрын
አስተማሪ ቅጣት መቀጣት አለባቸው ያ ካልሆነ ገና እያንዳንዳችን ወተን መግባት አንችልም፡፡ ከባድ ቅጣት መወሰን አለበት፡፡
@feven1919
@feven1919 2 ай бұрын
አይዞቹ የፈጣሪ ፍርድ ይበልጣል ሲጀመር ሞት እረፍታቸው ነው
@tesfayearedo740
@tesfayearedo740 2 ай бұрын
Egzaber metsnanatun yistachu 🙏🏾yasazinal .
@user-yr2gh3zg6e
@user-yr2gh3zg6e 2 ай бұрын
ወንድማችን ነፍስ ይማር
@zerefabiru1410
@zerefabiru1410 2 ай бұрын
እግዚአብሄር አምላክ በመለኮታዊ አሰራሩ መፅናናትን ይስጣችሁ ጉልበት ይሁናችሁ
@Lillyetube-nu5hr
@Lillyetube-nu5hr 2 ай бұрын
Enkuwanm askerenun aynetochun qeberachut yesew bela zemen new yederesnew 😊😊😊😊😊😊❤❤❤yhn zemen E/r Amlak ke Hagerachn ke Ethiopia 🇪🇹 ♥️ lay ende xis yabnln 🎉🎉🎉❤❤❤❤
@hoolyhloo3815
@hoolyhloo3815 2 ай бұрын
Amen3 ☝️😢
@frewoinitesfai153
@frewoinitesfai153 2 ай бұрын
So sad 😭 rest in peace my dear 🙏
@mulualemkebede4030
@mulualemkebede4030 2 ай бұрын
መድሀኒያለም። መፅናኛውን መላክ ይላክልሽ
@betelmesfin1888
@betelmesfin1888 2 ай бұрын
Very sad to hear that rest in peace
@zufanghermai7459
@zufanghermai7459 2 ай бұрын
በስምኣም!!! ያጽናቹ!!
@zerefabiru1410
@zerefabiru1410 2 ай бұрын
አስራትየ እግዚአብሄር ጉልበት ይሁንህ
@user-pp5oc3yb5p
@user-pp5oc3yb5p 2 ай бұрын
ነፍስ ይማር ምን ይደረጋል
@Lillyetube-nu5hr
@Lillyetube-nu5hr 2 ай бұрын
Yesew dem tchohalech ena ydemhn waga Amlak yawxalh ❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊😊😊
@selamselina1321
@selamselina1321 2 ай бұрын
ወይኔ እህቴን አይዞሽ 😭😭😭😭😭😭 አሁንስ እንዴት እናድርጋቸው ምናለ መኪናውን ወስደው ቢተውት ይኼንን ትንሽዬ ወጣት ልጅ ልጆቻችንን ምን ውስጥ እንክተታቸው ለፍተን ባለን ነገር ተቸግረን እያሳደግን ወይኔ ጉዳችን ፈጣሪዬ ሆይ ልጆቻችንን ጠብቅልን 😭😭😭😭😭
@dawit8576
@dawit8576 2 ай бұрын
እኔ ለምን እንደሆነ አላቅም የዚህ ልጅ ሞት የገዛ ታናሽ ወንድሜን ያጣው ያህል ይሰማኛል;እምባዬ ዝም ብሎ ይወርዳል
Универ. 10 лет спустя - ВСЕ СЕРИИ ПОДРЯД
9:04:59
Комедии 2023
Рет қаралды 2,6 МЛН
Sprinting with More and More Money
00:29
MrBeast
Рет қаралды 190 МЛН
FOOLED THE GUARD🤢
00:54
INO
Рет қаралды 61 МЛН
Khóa ly biệt
01:00
Đào Nguyễn Ánh - Hữu Hưng
Рет қаралды 19 МЛН
ፈጣሪ የሌለበት ጨለማ ህይወት ነበረኝ::ቲክቶከር ቃልኪዳን ክፍል 1....
29:37
Универ. 10 лет спустя - ВСЕ СЕРИИ ПОДРЯД
9:04:59
Комедии 2023
Рет қаралды 2,6 МЛН