ድፎ ዳቦ በኮባ ቅጠል ethiopan bread

  Рет қаралды 72,911

ምግብ ቤትmy restaurant

ምግብ ቤትmy restaurant

Күн бұрын

/ yidanekushsade

Пікірлер: 144
@sabaasrate7210
@sabaasrate7210 6 жыл бұрын
Selam selam selam. Thank you so so much for your creative, special, supernatural, motivational Ethiopian Food Channels. May God bless you and your family. Keep up your powerful, amazing, talent.
@myrestaurant9560
@myrestaurant9560 6 жыл бұрын
+Saba Asrate thanks very much God bless you😘
@sabaasrate7210
@sabaasrate7210 6 жыл бұрын
ምግብ ቤትmy restaurant yidanekush Thank you so much my sister for your reply. And yes it is true you are one of the best of best Ethiopian foods channels.
@magdesmark3683
@magdesmark3683 5 жыл бұрын
ባለሞያ አደረጋችሁኝ ማዳሜንም አማረርኳት
@sofiaethiopian793
@sofiaethiopian793 6 жыл бұрын
ምን ልበልሽ በቃ የድሀ እናት ብዬሻለሁ የኔ ቆንጆ በጣም እናመሰግናለን ለኢትዮጵያ ኑሮ የሚሆን አሰራር እያሳየሽን ነው በዚሁ ቀጥይ
@መታገስዋጋአለውመታገ-ጸ1ኈ
@መታገስዋጋአለውመታገ-ጸ1ኈ 6 жыл бұрын
እማየ ነበረች እምትጋግረው የኮባ ዳቦ በጣም ይጣፍጣል ድብላል ታምሶ ከጨውጋር ተወቅጦ የተወሰነ አብሺ ለሺታው ዋው የ7 አመቱን ትዝታየን ቀሰቀሰሺብኝ እጂሺ ን አይቆርጥመው
@እናቴንአደራህንአምላኬሆይ
@እናቴንአደራህንአምላኬሆይ 5 жыл бұрын
ውይ ከሙያሽ ባሻገር አነጋገርሽ ይመቻል እናመሠግናለን
@ahmadalrasheed7093
@ahmadalrasheed7093 6 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እናመሠግናለን ግን እዚ ኮባ የለም በምግብ ፔፐር መጠቀም እችላለን ውይ ድፎ በጣም ነው ምወደው
@ከታገሱትሁሉምያልፋልእግዚ
@ከታገሱትሁሉምያልፋልእግዚ 6 жыл бұрын
Balemuya neshi konjo dabo endet endamaregn neber sayew tegebku😍😍
@fikrtajotadesse4191
@fikrtajotadesse4191 6 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ እውነት የሚገርም ሙያ ነው ያለሽ
@user-pd6kl7xp2d
@user-pd6kl7xp2d 6 жыл бұрын
ዋዉ ቆንጆ እጅሽ ይባረግ በጣም ባለ ሞያ ነሽ!👌
@myrestaurant9560
@myrestaurant9560 6 жыл бұрын
Zinash Feleke አመሰግናለው
@janbajanba7030
@janbajanba7030 6 жыл бұрын
Zina Feleke
@እኔስእናቴንእወዳታለሁእኔ
@እኔስእናቴንእወዳታለሁእኔ 6 жыл бұрын
በወነት ጥሩ ሀሳብ ነው ጎበዝ እጅሽን ይባርከው እናመሰግናለን እህታችን
@ethiokitchen8369
@ethiokitchen8369 4 жыл бұрын
Wow
@tegesitmichael6368
@tegesitmichael6368 5 жыл бұрын
Wow yummy
@tsegat1553
@tsegat1553 6 жыл бұрын
መልክ ስጠኝጅ ሞያ ከጉረቤት አሉ ያምራል እናመሰግናለን
@hauuyene3567
@hauuyene3567 6 жыл бұрын
Betam Yamral thank you. Gen..ydefo dabo tamun mkyerew kmem aygbabtm? Kobaw new defodabo tame mesetew?
@HiHi-cg2ux
@HiHi-cg2ux 4 жыл бұрын
Betam guebz set nesh
@goldencell893
@goldencell893 6 жыл бұрын
Wooow ehit ejesh yibark betam mawk efelg neber des bilognale tnx
@neimahassen352
@neimahassen352 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን አገጋገሩ ጥሩ ነው ግን ጨው ብረት ድስቱን አይጐዳውም ወይ
@izaramuwandafra3294
@izaramuwandafra3294 6 жыл бұрын
እናመስግናለን እህታችን አጃሽ ይባርክ
@ethiokitchen8369
@ethiokitchen8369 4 жыл бұрын
Aerfe new
@semiramohammed1803
@semiramohammed1803 6 жыл бұрын
ውይ የኔ ቆንጆ ባለ ሙያ ነሽ እጂሽ ይባረክ በውሃ እንፉሎት አሳይን እስኪ ከተመቸሽ
@myrestaurant9560
@myrestaurant9560 6 жыл бұрын
+Semira Mohammed እሺ በቅርቡ አዘጋጃለው
@marina.jesuslove7976
@marina.jesuslove7976 6 жыл бұрын
Wow bless your hand
@እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ጀ3ጀ
@እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ጀ3ጀ 6 жыл бұрын
እጅሽ፡ይባረክ፡ማሬ ጎበዝነሽ ማምየ፡ሥወድሽ ማሬ እግዚአብሔር ያክብርልኝ እናመሠግናለን
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ቘ4ነ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ቘ4ነ 6 жыл бұрын
*እናመሠግናለን እጅሽ ይባረክ ኮባ የለም አንዴ አግኝቼ በጦርም አይወጋ በጣም ጠጣርና ወፍራም ነው በግድ ነው የደፋሁት እየተሠነጣጠቀ አስቸግሮኝ*
@myrestaurant9560
@myrestaurant9560 6 жыл бұрын
ለኔስ ከማንም በላይ ቅርቤ ጌታ ኢየሱስ ነው ኮባው ያረጀ ስለሆነ ነው ወይም የቀነጨረ
@የአላህባሪያነኝሀስቢነሏሁ
@የአላህባሪያነኝሀስቢነሏሁ 6 жыл бұрын
ከልብ እናመሰግናለን እጅግ በጣም አሪፍ ነው ውዴ እጅሽን ይባርክልሽ
@myrestaurant9560
@myrestaurant9560 6 жыл бұрын
የአላህ በሪያ ነኝ ሱብሃነከ ያረብ አመሰግናለው
@user-ny3cu6oe8t
@user-ny3cu6oe8t 6 жыл бұрын
ዋው ሲያምራ እናመስግናለን
@hanahana5232
@hanahana5232 6 жыл бұрын
ያምራል እናመስግነለን
@ዉደብለክጥራኝ
@ዉደብለክጥራኝ 6 жыл бұрын
ዋዉ ጎበዝ ነሽ እናመሠግናለን
@myrestaurant9560
@myrestaurant9560 6 жыл бұрын
susu susu አመሰግናለው
@halimahmohammed8574
@halimahmohammed8574 6 жыл бұрын
ዋዉ ዉዉ እደትእዳማረኝየኮባዳቦ ግንአጣሁኮባእናመሰግንአለን
@በጥብጠውነኝ
@በጥብጠውነኝ 6 жыл бұрын
ባለሙያ እኮነሽ እውነት ባለቤትሽ ታድሏል እግዚአብሔር እጂሽን ይባርከው
@myrestaurant9560
@myrestaurant9560 6 жыл бұрын
በጥብጠው ነኝ አመሰግናለው
@mohammadsaeed4138
@mohammadsaeed4138 5 жыл бұрын
በጣም አሪፍነዉ
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 6 жыл бұрын
ጎበዝ በጣም ያምራል
@wirohode506
@wirohode506 5 жыл бұрын
Tebareki sister
@madinahussen8629
@madinahussen8629 6 жыл бұрын
Masha allah enameseginalen
@33cakediva
@33cakediva 6 жыл бұрын
You are so good.
@ፈጣሪሆይበሰዋገርሁኘየእና
@ፈጣሪሆይበሰዋገርሁኘየእና 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ቆንጅየ ግን ምን ታደርጊዋለሺ አረብ አገር ኮባ የለም እንጅ ዳባ ስወድ በጣም
@myrestaurant9560
@myrestaurant9560 6 жыл бұрын
ፈጣሪሆይ በሰዋገር ሁኘ የእናቴን ክፊ።አታሰማኝ አመሰግናለው ያለኮባ መጋገር ትችያለሽ
@hanahana5232
@hanahana5232 6 жыл бұрын
ፈጣሪሆይ በሰዋገር ሁኘ የእናቴን ክፊ።አታሰማኝ በአልሙኔም ይቻላል
@اسماءاسماء-ث2ه9ف
@اسماءاسماء-ث2ه9ف 6 жыл бұрын
ፈጣሪሆይ በሰዋገር ሁኘ የእናቴን ክፊ።አታሰማኝ
@hebibabamaregna5816
@hebibabamaregna5816 6 жыл бұрын
ፈጣሪሆይ በሰዋገር ሁኘ የእናቴን ክፊ።አታሰማኝ '
@فضيله-ك8ق
@فضيله-ك8ق 6 жыл бұрын
ዋዉ ጤና ይስጥልኝ አመሰግናለሁ
@eidaljohani6580
@eidaljohani6580 6 жыл бұрын
waw እናመሠግናለን
@myrestaurant9560
@myrestaurant9560 6 жыл бұрын
Eid Aljohani አመሰግናለው
@membiadal8355
@membiadal8355 6 жыл бұрын
የኔ ባልሙያ ተባረኪልኝ
@ናታኔምየድንግልልጅ
@ናታኔምየድንግልልጅ 6 жыл бұрын
እሽ እማ እናመሠግናለን እሞክረዋለሁ እኔ
@kamaariamohammed8222
@kamaariamohammed8222 6 жыл бұрын
ዋው ያምራል ቴንኪው ማር
@እማየእሩጫየላንችውነው
@እማየእሩጫየላንችውነው 6 жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል በርች
@myrestaurant9560
@myrestaurant9560 6 жыл бұрын
ለሁሉም ግዜ አለው አመሰግናለው
@rumanjamaltube1323
@rumanjamaltube1323 6 жыл бұрын
Ewntii balmoyaa neshii nuroo bazdee adrgshuu ikoo kkk
@maria9514
@maria9514 6 жыл бұрын
@የሱታማሚነኝየሱበሽተኛትዝ
@የሱታማሚነኝየሱበሽተኛትዝ 6 жыл бұрын
አመሠግናለሁ ባለሙያ ነሽ
@semiramohammed3046
@semiramohammed3046 6 жыл бұрын
Enamesegnalen konjo new sile gonfo dukat azegegachet btasagn
@myrestaurant9560
@myrestaurant9560 6 жыл бұрын
Semira Mohammed አመሰግናለው
@myrestaurant9560
@myrestaurant9560 6 жыл бұрын
Semira Mohammed እሺ ሞክራለው
@taibaithiobia3977
@taibaithiobia3977 6 жыл бұрын
Thanks honye
@sunshinebetew6230
@sunshinebetew6230 6 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ ወደድኩት❤❤❤
@hanhanlusu4802
@hanhanlusu4802 6 жыл бұрын
ዋው ብያለው ለሞያሽ ምራቄን አስዋጥሽኝ እኮ !
@myrestaurant9560
@myrestaurant9560 6 жыл бұрын
S Df አመሰግናለው
@tube-hz7ix
@tube-hz7ix 6 жыл бұрын
የዱቄቱን መጠን ንገሪን እናም ፍሩን ወሥጥ መሥራት ይቻላል ወይ መልሺልን
@myrestaurant9560
@myrestaurant9560 6 жыл бұрын
+Hawa Hawa mashallahe jezakumallahe kyren አወን ይቻላል
@loveetiopan1157
@loveetiopan1157 6 жыл бұрын
Yen balemoya GTA Gta Gta yebarkesh 👏👏👏👍👍👍💟💟💟💟💟💟
@jamemohammed442
@jamemohammed442 6 жыл бұрын
Balemuya neshie betam ehete enamesegenalen
@myrestaurant9560
@myrestaurant9560 6 жыл бұрын
jame mohammed አመሰግናለው
@amoramio5888
@amoramio5888 6 жыл бұрын
Yana konjjo tabaraki. Esky easa wote asarare asayen kahalshe
@myrestaurant9560
@myrestaurant9560 6 жыл бұрын
amora mio ሞክራለው
@amoramio5888
@amoramio5888 6 жыл бұрын
እሺ እህትትት
@EkramkutaberTube
@EkramkutaberTube 6 жыл бұрын
Enamsegnalen mar
@marymtube9213
@marymtube9213 6 жыл бұрын
thanks you konjo 😍 wow
@myrestaurant9560
@myrestaurant9560 6 жыл бұрын
መሬም ከወደ ቦረና አመሰግናለው
@user-xv8ng2on9b
@user-xv8ng2on9b 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ፡እኔ፡ሁልጊዜ፡እሰራለሁ፡በፍርን፡መዳሜና፡ልጆቹ፡በጣም፡ይወዳሉ፡አሁንስ፡አሰልችተውኛል፡ስረታችሁ፡ብሉ፡በፍርን፡በጣም፡ይጣፍጣል
@ghnggnf4481
@ghnggnf4481 6 жыл бұрын
በርቺ
@ikramomar3956
@ikramomar3956 6 жыл бұрын
እነመስግነለን ማለሞያ ነሽ
@bnajat6810
@bnajat6810 6 жыл бұрын
እደት ያምራል
@aneb-ue8sd
@aneb-ue8sd 6 жыл бұрын
Wow 👌👌👌
@myrestaurant9560
@myrestaurant9560 6 жыл бұрын
aneb12 tig አመሰግናለው
@allahkerimallahkerime873
@allahkerimallahkerime873 6 жыл бұрын
አመሠግናለሁ ይሥጥሽ ሢአምር
@myrestaurant9560
@myrestaurant9560 6 жыл бұрын
allah kerim allah kerime አመሰግናለው
@fatumahussnegkgj9525
@fatumahussnegkgj9525 6 жыл бұрын
ጎበዝ ጎበዝ እኔ ዝም ብየ ሂህሌናየ እያሠብኩት ነበር ቆጆነሽ
@wnext-nx2mb
@wnext-nx2mb 6 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@vhj9968
@vhj9968 6 жыл бұрын
ዋውውውው
@bnajat6810
@bnajat6810 6 жыл бұрын
ዋው
@mesim5494
@mesim5494 6 жыл бұрын
Enamsegnaln tebarky
@myrestaurant9560
@myrestaurant9560 6 жыл бұрын
mesi m አመሰግናለው
@saramohammed387
@saramohammed387 6 жыл бұрын
wow.arif.new.inamesginalen
@myrestaurant9560
@myrestaurant9560 6 жыл бұрын
sara Mohammed አመሰግናለው
@meseretabebe7779
@meseretabebe7779 6 жыл бұрын
Waawwwww gobz
@myrestaurant9560
@myrestaurant9560 6 жыл бұрын
Meseret Abebe አመሰግናለው
@HdjdhHfjdg
@HdjdhHfjdg 6 жыл бұрын
ሺኩርን እድሜ ለናቴ ሙያወችን በ10 አመቴ ጠቅቂ አሳውቃኛለች
@bghyu162
@bghyu162 6 жыл бұрын
ኮባ ቅጠል ምን ማለት ነው
@channei338
@channei338 6 жыл бұрын
ሽኩረን፡እኔስአያቴንነፍሳንበጀነትፋርደወስያርግላትእጂ፡አስለምዳያለች
@HdjdhHfjdg
@HdjdhHfjdg 6 жыл бұрын
ስኡድ ያላችሂ ኮባ ሱፐር ማርኬት አለላችሁ
@lailalaila1877
@lailalaila1877 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህታችን እድሜ ይስጥሽ ከጤናጋ
@myrestaurant9560
@myrestaurant9560 6 жыл бұрын
Laila Laila አመሰግናለው
@sunnatobe2720
@sunnatobe2720 6 жыл бұрын
አልገባኝም ሳውድ አለዴ ኮባ
@ቤቴልእናኒነኝ
@ቤቴልእናኒነኝ 6 жыл бұрын
በዚህ አጋጣሚ ኬክም በዚህ መልኩ መጋገር ይቻላል
@myrestaurant9560
@myrestaurant9560 6 жыл бұрын
ቤቴል እናኒ ነኝ kzbin.info/www/bejne/iWrQnqtupaengrM
@rabiarabia9779
@rabiarabia9779 6 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ኮባ ከሌለ በገስቲር ይሆናል እንዴ መልሸልኝ ሙተበልሽን ሰርቼው በጣም ነው የሚጥመው
@myrestaurant9560
@myrestaurant9560 6 жыл бұрын
Rabia Rabia ያለኮባ መጋገር ይቻላል
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ቘ4ነ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ቘ4ነ 6 жыл бұрын
Rabia Rabia ሞክሬው ነበር በገስቲር አይጣፍጥም
@hebibabamaregna5816
@hebibabamaregna5816 6 жыл бұрын
Rabia Rabia '
@ኩንፈየኩን-ፀ9የ
@ኩንፈየኩን-ፀ9የ 6 жыл бұрын
የኮባ ቅጠል ማግኘት ካልቻልሽ ባረበኛ ከስ ተብሎ እሚጠራው ማለት የሰላጣ ጎመን ከስ እሱን መጠቀም ይቻላል እንዳው በጣም ሀሪፍ ነው
@tube-di4md
@tube-di4md 6 жыл бұрын
ያበደነው
@ሳምሪ-ዐ8ዐ
@ሳምሪ-ዐ8ዐ 6 жыл бұрын
ልዩ ነው ግን ምን ያርጋል እዚህ ኮባ የለም
@myrestaurant9560
@myrestaurant9560 6 жыл бұрын
ፍቅርተ ኢትዮፕያዊት ያለኮባ ይቻላል
@ኡሙአብዲልማጅድ
@ኡሙአብዲልማጅድ 6 жыл бұрын
ፍቅርተ ኢትዮፕያዊት በአልሙኔም መገገር ይቻለል ዉዴ
@NnNn-wt1pm
@NnNn-wt1pm 6 жыл бұрын
Yemuz qtel
@zebibamohammed1131
@zebibamohammed1131 6 жыл бұрын
ያገሬ ሙጌራ ይባላል
@mazeethmazeeth4455
@mazeethmazeeth4455 6 жыл бұрын
ክልብእናምስግንአለን ውውውበርቴ
@lubabalubaba4361
@lubabalubaba4361 6 жыл бұрын
እናመሰግናል፡ ኢትዮጵያ ስመለስ ይጠብቀኝ
@hageralegn4930
@hageralegn4930 6 жыл бұрын
🤗😍
@ሰጠኝመርቆመጎዳቴንአውቆ
@ሰጠኝመርቆመጎዳቴንአውቆ 6 жыл бұрын
Wowow nice Thanks honey 😋😋😋😋😋
@myrestaurant9560
@myrestaurant9560 6 жыл бұрын
ሰጠኝ መርቆ መጎዳቴን አውቆ አመሰግናለው
@meletezeraye7989
@meletezeraye7989 6 жыл бұрын
Betame dese yelale agegageru teru new berechi
@myrestaurant9560
@myrestaurant9560 6 жыл бұрын
Fitsum Daniel አመሰግናለው
@youtobe1969
@youtobe1969 6 жыл бұрын
የናቴን በፊታ መሰለን
@khadigahahmad8225
@khadigahahmad8225 6 жыл бұрын
ውድዋ ግብአቶችን ከስር ፃፍልን
@myrestaurant9560
@myrestaurant9560 6 жыл бұрын
Khadigah ahmad ዱቄት ጨው ስኲር ጥቁር አዝሙድ
@اسماءاسماء-ث2ه9ف
@اسماءاسماء-ث2ه9ف 6 жыл бұрын
Khadigah ahmad
@nishanhabetmkale4159
@nishanhabetmkale4159 6 жыл бұрын
Kamrie gobzie neshi baleshi tadelo
@bontushawayeoromoliji4207
@bontushawayeoromoliji4207 6 жыл бұрын
Wooo/thanku/best/my/sitre
@myrestaurant9560
@myrestaurant9560 6 жыл бұрын
bontu shawa/ye/oromo/liji አመሰግናለው
@wubalembayu4703
@wubalembayu4703 6 жыл бұрын
rnameseginaleni
@እሙአቡኪፉጡማ
@እሙአቡኪፉጡማ 6 жыл бұрын
አመሠግናለሁ
@እረናእረና
@እረናእረና 6 жыл бұрын
ስወድሽ ከልቤ ነው
@myrestaurant9560
@myrestaurant9560 6 жыл бұрын
እረና እረና አመሰግናለው
@samiramurad2447
@samiramurad2447 6 жыл бұрын
ሚይሽ.ገን.ማሻላ
@mar7131
@mar7131 6 жыл бұрын
ኮባውን ኬት አገኛሽው አይገኝም እጅ አርፍ ነው
@emancjguh5802
@emancjguh5802 6 жыл бұрын
Thnks seewt
@myrestaurant9560
@myrestaurant9560 6 жыл бұрын
eman Cjguh አመሰግናለው
@mulkeberuanu9970
@mulkeberuanu9970 6 жыл бұрын
ጉብዙ
@myrestaurant9560
@myrestaurant9560 6 жыл бұрын
Mulke Beruanu አመሰግናለው
@egziabjerfekarnwatemsgen6742
@egziabjerfekarnwatemsgen6742 6 жыл бұрын
እናመሰግናል
@myrestaurant9560
@myrestaurant9560 6 жыл бұрын
egziabjer fekar nwa temsgen አመሰግናለው
@seidruz5166
@seidruz5166 6 жыл бұрын
ጎበዝነሽየምርፈሩንየማይልአሠራርአሣይንአላህካለበቅርቡሥለምገባነውመማርአለብኝ
@zmanaymary6321
@zmanaymary6321 6 жыл бұрын
enmsgnalne
@zainabasth2172
@zainabasth2172 6 жыл бұрын
wow
አንባሻ. አምባሻ Ethiopian food anbasha
10:04
ምግብ ቤትmy restaurant
Рет қаралды 139 М.
ድፎ ዳቦ አገጋገር  ያለ ኮባ Ethiopian bread
8:08
MARE & MARU
Рет қаралды 378 М.
大家都拉出了什么#小丑 #shorts
00:35
好人小丑
Рет қаралды 93 МЛН
Dad gives best memory keeper
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 25 МЛН
Новый уровень твоей сосиски
00:33
Кушать Хочу
Рет қаралды 4 МЛН
Oodkac Jilicsan Sidan Usameyso/ Small Cubes Beef Jerk
11:40
Dhadhan xawaash
Рет қаралды 10 М.
ዘመናዊነት እያመጣብን ያለው በሽታ.
26:48
Hanna ZeEthiopia
Рет қаралды 18 М.
ኩብዝ ቂጣ (ፒታ ብሬድ)meddle eastern bread recipe kuhbuz (pita bread)
10:01
ምግብ ቤትmy restaurant
Рет қаралды 94 М.
Xero geela la xarakeeyey ee reer jigjiga ku xoomeen
18:10
Hereri Media
Рет қаралды 32 М.
ድፎ ዳቦ አዘገጃጀት ethiopian food @zedkitchen
11:05
zed kitchen Ethiopian Food
Рет қаралды 39 М.