ድጋሚ አጋብተን አስለቀስናቸው |ሰርፕራይዝ|

  Рет қаралды 828,987

Yoadan X Sweet

Yoadan X Sweet

Күн бұрын

Пікірлер: 3 600
@Yoadanandsweet
@Yoadanandsweet 2 жыл бұрын
Thank you for watching. Happy 27th Anniversary to Mom and Dad. We love you. It was a great surprise. 💓 Jehoaddan’s Instagram instagram.com/_jehoaddan? Jeoanna’s Instagram instagram.com/_jeoanna?
@bezawitgeberedengle
@bezawitgeberedengle 2 жыл бұрын
በጣም የታደላችሁ ናችሁ ውበት ስብዕና 💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕
@hanamuluneh2537
@hanamuluneh2537 2 жыл бұрын
Zemenachun egziyabher yebark tebareku I am so happy for u
@freweynikidane4943
@freweynikidane4943 2 жыл бұрын
Waw tebareku ❤️❤️🙏🙏🙏🙏 from🇪🇷🇪🇷
@danadana338
@danadana338 2 жыл бұрын
እግዚያብሔር ዘመናቹን አብዝቶይባርክላቹ
@tefeshidingle2112
@tefeshidingle2112 2 жыл бұрын
የእኔ እናት በጣም የተሰማቸዉ ወደኋላ ያስታወሱት ነገር አለ ኡፉፉፉፉ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ለእናት አባታችሁ የምወዳችሁ ዩቱበሮች እሰይ እልልል ሁል ግዜ ፕራክ ብቻ ነዉ እንደ የደስታ እንባ ነዉ ያለቅስኩት በስመአብ የእኔ ማሮች
@mogesbalcha3111
@mogesbalcha3111 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ምስክሬ ነው በ you tub ታሪክ ምርጡ ቪድዮ ይሄ ነው ለኔ ። ሁሌ ደስብሏቹ ልያቹ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@monamona7271
@monamona7271 2 жыл бұрын
👍👍👋👋👋👋
@fitsunmekonnen2880
@fitsunmekonnen2880 2 жыл бұрын
Why እንዲ ማጋንን ደሞ ከማላጋ
@abduuadehe1448
@abduuadehe1448 2 жыл бұрын
002519
@rahelmesele6709
@rahelmesele6709 2 жыл бұрын
Literally true
@frewetadnew8473
@frewetadnew8473 2 жыл бұрын
የቤተሰብዋጋተከፍሎአያልቅምናለሌውምልጅትምርትነውየሰጣችሁትተባረኩልኝ
@mayayirga7702
@mayayirga7702 2 жыл бұрын
እድሜህ እንዲረዝም ወላጆችህን አክብር የሚለውን ቃል የተገበራችሁ ምርጦቹ የዚህ ዘመን ልጆች ተባረኩ አንደኛዬ ናችሁ
@hayatyoutube7172
@hayatyoutube7172 2 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አድርጊኝ በቅንነት
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
በቀንነት ደምሩኝ
@martakidus7616
@martakidus7616 2 жыл бұрын
Tbarkwwwwwxw
@Mafiyatube002
@Mafiyatube002 2 жыл бұрын
ኡስታዝ ሳዳት ከማል በመርካቶ ገበያ ያደረገው አስደማሚ አስለቃሽ ዳዕዋ kzbin.info/www/bejne/hpWaZKaqpbd4l8U kzbin.info/www/bejne/hpWaZKaqpbd4l8U kzbin.info/www/bejne/hpWaZKaqpbd4l8U
@enatethiopia953
@enatethiopia953 2 жыл бұрын
@@hayatyoutube7172 ሰላም ዉድ ወንድም እህቶቼ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ enhun
@ሐገሬኑሪልኝ
@ሐገሬኑሪልኝ 2 жыл бұрын
ይሔ ነው ብዬ መግለፅ ቢያቅተኝም ከእናታችሁ እና ከአባታችሁ ጋር አብሬ አለቀስኩ። ከዚህ በፊት ስለከፈሉላችሁ መስዋት ስትገልፁ ስለሰማሁ የዛሬውን የናንተ ስራ በጣም ነው ያስደሰተኝ። በእንደዚህ አይነት እናትና አባት ታንፆ ፍቅር አግኝቶ ማደግ ከአልማዝና ከእንቁ በላይ የበለጠ ነው። እናንተም በደንብ አብራርታችሁዋል። ብዙ ጊዜ ትዳርን በዚ ሁሉ ውስጥ አልፎ ፈተናን ጨርሶ ለዚህ መብቃት ልዩ ስሜት አለው። እግዚአብሔር የባረከው ጋብቻ ሁልጊዜም ደስ ያሰኛል። በመከራም ጊዜ ትእግስትን አላብሶ ነገሮችን አስገንዝቦ ለማየት የሚያስችል ልቦና ከአእምሮ ጋር ይሰጣል። ልጆች እናንተ አድጋችሁ ዛሬን ለማየት በመብቃታችሁ የታደላችሁ ናችሁ። እናታችሁና አባታችሁ ሁሉን መርቀዋል። እኔ ደግሞ አማኑኤል በጎደለ ይሙላላችሁ እላለሁ። እናትና አባት ለልጆቻቸው እንዲህ ሲሰሩ እንደዚህ አይነት ፍቅር የተሞላ ልጆች ያፈራሉ። እባካችሁ ወላጆች ከነዚህ ፍቅር የተሞላ ሐላፊነታቸውን ባግባቡ ከተወጡ ወላጆች ተማሩ። ግዚአብሔር ለክብሩ ያብቃችሁ። ሁልጊዜም በእግዚአብሔር ደስ ይበላችሁ። እመቤቴ ትያችሁ።
@bethlehemhaile4109
@bethlehemhaile4109 2 жыл бұрын
እውነት እንደዚህ አይነት ደስታ ከየት ይገኛል ልጅ ደርሶ የናት አባቱን ደስታ ከማየት ውጭ እውነት እግዚኣብሄር እናንተንም ያስደስታችሁ
@እሙሙአዝዩቱብ-ዸ2ኀ
@እሙሙአዝዩቱብ-ዸ2ኀ 2 жыл бұрын
ሰላም በቅነት ሰበእሰክረይብ አደረጊኘ ዉደችሁ
@shwet5513
@shwet5513 2 жыл бұрын
ቤቲዬ እግዚኣብሔር ብለሽ ኣስተካክይው
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
ውዶቼ ደምሩኝ በቀንነት
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 2 жыл бұрын
@@shwet5513 ደምሪኝ እማ
@hayatdoha9732
@hayatdoha9732 2 жыл бұрын
@@eduyedingillijedu2494 💕❤️
@tagesechbereda4817
@tagesechbereda4817 2 жыл бұрын
ወላጅ በልጆቹ ሲባረክ ደስ ይላል ጨዋዎች ተባረኩ እናንተንም ለዚህ ክብር ያብቃችሁ አስተዳደጋችሁ በስርዐት እንደሆነ ያስታውቃል።
@konjitbrhanu328
@konjitbrhanu328 2 жыл бұрын
የእናት እና የአባት ዋጋ የገባቹ ተባረኩ እናንተም በልጆቻቹ ይከፈላቹ ዋጋቹ ፈጣሪ ያስብላቹ ይህ ነው ዘመናዊነት የኔ ልዩ ናቹ
@chuhu5783
@chuhu5783 2 жыл бұрын
ወላጅ የሆነ ጊዜ ያጣውን ነገር መመለስ መቻል እድለኝነት ነው የኔ ቅመሞች ተባረኩ❤️❤️
@ZAMZAM-dz6dr
@ZAMZAM-dz6dr 2 жыл бұрын
እህት ደምርኝ ውዴ በቅንነት ቤተሠብእንሁን
@sparkevents9691
@sparkevents9691 2 жыл бұрын
አልቅሼ የማላቀውን ልጅ አስለቀሳቹኝ ተባረኩ🥰
@hayatyoutube7172
@hayatyoutube7172 2 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አድርጉኝ እስኪ
@hayatyoutube7172
@hayatyoutube7172 2 жыл бұрын
@@ZAMZAM-dz6dr እንደማመር
@almetube5688
@almetube5688 2 жыл бұрын
@@ZAMZAM-dz6dr ቤተሰብ እን ውን❤❤
@የድንግልልጅ-ፐ5ቀ
@የድንግልልጅ-ፐ5ቀ 2 жыл бұрын
ጨዋ እንዳሳደጋቹ ምስክር ነው እናንተም በልጆቻቹ ለመክበር ያብቃቹ ኤርትራዊት ወዳጃቹ ነኝ ❤❤❤
@kidymele7323
@kidymele7323 2 жыл бұрын
ዘመናዊ እናት ሆና ስነስረአቱዋ ፈሪሃ እግዚአብሔር ያላት ስነስረአቱዋ የኔ ደርባባ የኔ ቆንጆ እናት ዉይይይ አይቼ አልጠግባትም እንኩዋን ደስ አላችሁ 😍🍾🥂
@YouTuber-dz5kc
@YouTuber-dz5kc 2 жыл бұрын
betam!! yene enat behonech beye temegehu ewnet
@kukuayalew1876
@kukuayalew1876 2 жыл бұрын
በጣም ነው ልቤ የተነካው እናንተ ልጆች ጌታ በብዙ ይባርካችሁ እናትና አባታችሁን እንዳከበራችሁ ጌታ እናንተንም ያክብራችሁ😍❤️😍❤️❤️
@venus-xi1vx
@venus-xi1vx 2 жыл бұрын
እናተ ቆንጆ ልጆች ምሽታችንን የደስታ እንባ እንዳነባ አረጋችሁን የድንግል ማሪያም ልጅ ይባርካቹ አሜን
@zayetube3001
@zayetube3001 2 жыл бұрын
ፍቅር ዘርተው ፍቅርን ያፈሱ እድለኞች ወላጆች
@ጌታሆይየወደድከኝእኔማነኝ
@ጌታሆይየወደድከኝእኔማነኝ 2 жыл бұрын
በጣም ❤❤
@eotc_light
@eotc_light 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም ነው ደስ ያለኝ። ሁላችንንም እንደዚህ አሳቢ ልጅ ያድርገን። እኛም እንዲህ የሚያስቡ እና የሚያስደስቱን ልጆች ይስጠን።
@elamyosef243
@elamyosef243 2 жыл бұрын
እንዴት ደስ ይላል! እግዚአብሔር ይባርካችሁ! እናንተ ለወላጆቻችሁ ባደረጋችሁት የሰማይ መላእክት እንኳ የሚደሰቱ ይመስለኛል የማያልቅ የማያቋርጥ በረከት ይከተላችሁ!ቃላት አጣሁላችሁ። መልካም ዛፍ ከፍሬው ይታወቃል እግዚአብሔርን የሚፈራ እንዲህ ይባረካል!በመልካም ልጆች❤❤❤❤
@princesss7977
@princesss7977 2 жыл бұрын
የምገልፅበት ቃላት ኣጣሁኝ በእንባ ነው የጨረስኩት ተባረኩ ከዚህም በላይ ወላጆቻችሁን የምታስደስቱ ያድርጋችሁ እናንተም በወለዳችሁት ይመለስላችሁ 💔💕
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍🌹🌹🌹
@rahimoha5730
@rahimoha5730 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ የኔ እናት እኔንም አስለቀሳችሁኝ ሺ አመት ይኑሩላችሁ ተባረኩ
@hayatyoutube7172
@hayatyoutube7172 2 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አድርጊኝ እህት
@almetube5688
@almetube5688 2 жыл бұрын
ቤተሰብ እን ውን🙏🙏🙏☝
@danielk.4183
@danielk.4183 2 жыл бұрын
በእዉነት አስለቀሳችሁኝ እጅግ በጣም አስተዋዮች እና እድለኞችም ናችሁ ወላጆቻችሁን አክብራችሁ በመልካሙ ስራችሁ እንደዚህ ልባቸዉን በፍቅርና በደስታ እንባ ሞልታችሁ እናንተን ለማሳደግ የከፈሉትን መስዋእትነት ዋጋ መስጠታችሁ እጅግ በጣም ያስመሰግናችኋል ክብር ለሚገባዉ ክብርን ስጡ እንዲል ቅዱስ ቃሉ ። እንኳንም ተወለዳችሁ !!! ሀገር የቤተሰብ ጥርቅም ዉጤት ነዉ መልካም ቤተሰብ በበዛ ቁጥር ደግሞ ሀገርም ሰላም ትሆናለች እንዲህ ከጅምሩ እንዳማረባችሁ ፍፃሚያችሁንም ያሳምርላችሁ ወላጆች እንኳን ደስ አላችሁ !!!
@sewmehon3329
@sewmehon3329 2 жыл бұрын
በጣም በሳል ልጆች ናችሁ ሁሌ ባያችሁ አልጠግባችሁም የቤተሰቦቻችሁ ፍቅር የሚገርም ነው
@ayubisneymarandabidrobloxg2166
@ayubisneymarandabidrobloxg2166 2 жыл бұрын
Beautiful family I can not stop crying😍✌
@tizetakebede306
@tizetakebede306 2 жыл бұрын
Omg አስለቀሳችውኝ የአባታችውን እና የእናታቸውን ምርቃት ያሳካላችው!!! ከወለዱ አይቀር እንደእናንተ ነው!!!
@liyuwerkeasfa8193
@liyuwerkeasfa8193 2 жыл бұрын
እኛንም አስለቀሳቹሁን ጌታ ሁላችሁንም እድሜና ጤና ይስጣቹ ድስ የምትሉ ቤተሰብ💖😍😘
@samrawitmesfin6912
@samrawitmesfin6912 2 жыл бұрын
እኔ እራሱ ቃላት አጣሁላችሁ!!!! እንኳን ወለዱዋችሁ ፈጣሪ ከዚ በላይ ሞገሱን ያብዛላችሁ በይበልጥ ወደድኩዋችሁ ጌታን ተባረኩ
@ZAMZAM-dz6dr
@ZAMZAM-dz6dr 2 жыл бұрын
ሳምራውይት ውዴ ደምርኝ በቅንነትቤተሠብእንሁን
@እሙሙአዝዩቱብ-ዸ2ኀ
@እሙሙአዝዩቱብ-ዸ2ኀ 2 жыл бұрын
@@ZAMZAM-dz6dr ሰላም በቅነት ሰብእሰክብ አደረጊኛ በእነትችሁ
@Nejat197
@Nejat197 2 жыл бұрын
ከናታችሁ ጋር እኩል አለቀስኩ😘😍 እናት አባት ያላችሁ የእዉነት እደለኛ ናችሁ ሳይረፈድ አስደስቷቸው ለሞቱብን ማረፋቸውን ያሳምርልን 🙏🙏🙏
@ሠይፈገብርኤል
@ሠይፈገብርኤል 5 ай бұрын
I cried too! How I loved this Family! የትላንት ሚጢጢዎች ከቁምነገር በላይ በሆነ ጉዳይ ላይ ለወላጆቻችሁ ለደስታቸው ለቅሶ ምክንያት ሆናችሁ። ተባረኩ አቦ!
@hannagaredew7755
@hannagaredew7755 2 жыл бұрын
ለእግዚአብሔር ምን ይከፈለዋል ተባረኩ በልጆቻችሁ አግኙ😍የእናታችሁ እንባ ሳይ እናቴን አስታወሰኝ እስከመጨረሻው በእንባ ነው ያየሁት በምን ውስጥ እንዳለፈች እሷ ናት ምታውቀው የእሷ መኖር ለአባታችሁ ፅናት ለናንተ ከለላ ሁና ነው ያሳደገቻችሁ🙏እዚህ ምድር ላይ ከተባረኩ ሴቶች አንዷ ናት ለአባታችሁም እንዲሁ 🙏
@fantaachenafe3863
@fantaachenafe3863 2 жыл бұрын
ደሞ እኮ እረጋ ያሉ እናትና አባት ናቸወ አቤት መታደል እረጅም እድሜ ይሰጣችወ
@FatimaFatima-cj7zm
@FatimaFatima-cj7zm 2 жыл бұрын
የእውነት በጣም አስለቅሳችሁኝ እኔም ሁለት ልጅች አሎኝ አላህ ያሳድግልኝ እናትንም አላ ያጨምርላችሁ
@zemenayyeha7007
@zemenayyeha7007 2 жыл бұрын
ዋው!!!!! በጣም በጣም ነው ያለቀስኩት በጣም የምትደነቁ ልጆች ናችሁ ስንት ወላጅ በልጆቹ ሳይከቦር ፣ ካያምርበት ያለፉ ብዙ ወላጅ አለ ከናንተ ብዙ ተምረናል ተባረኩ .........
@edaledal3003
@edaledal3003 2 жыл бұрын
ጌታን እናትና አባታቹ ሲያለቅሱ አለቀስኩ ዳሞ ልጆቹ ሲሲቁ ሳኩኝ ሚክስ የሆናቹ ናኒዬ ልጅሽም አድጎ እደዚህ ሰፕራይዝ ያርግሽ
@susuguragawa1424
@susuguragawa1424 2 жыл бұрын
ቀለበታቸው በልባየው ነው ምን አደከማቹ የነሱ ትዳር ምርጥ ነው ፍቅር እስከመቃብር ነው ጎበዞች በርቱ
@abatofficial
@abatofficial 2 жыл бұрын
ታዲያ ኢሄን ማረጋቹ ጥሩ ነዉ የሁሉንም ቤት ይነካል የኔንም ቤተሰብ ጨምሮ እኔም ቀን ነዉ ምጠብቀዉ ለናትና ላባቴ እግዚአብሔር የልቤን ይሙላልኝ የናንተንም
@እሙሙአዝዩቱብ-ዸ2ኀ
@እሙሙአዝዩቱብ-ዸ2ኀ 2 жыл бұрын
ሰላም በቅነት ሰብእክረይብ አደረጊኛ ዉደች
@ዉድነኝለናቴ
@ዉድነኝለናቴ 2 жыл бұрын
እኔም ከስደት ገብቼ ለናቴ ና ኣባቴ እንደዚ የማርገዉ ቀን የእግዚኣብሄር ቅዱስ ፍቃዱ ይሁን
@mekleetkebede2986
@mekleetkebede2986 2 жыл бұрын
Do it now, tomorrow is not yours.
@hirutgirma4
@hirutgirma4 2 жыл бұрын
የልብሸን ይሙላልሸ ከጤና ጋር🙏🙏
@tensaegetachew9833
@tensaegetachew9833 2 жыл бұрын
እናንተ ሁለት ቆንጅዬዎች ከመልክ እሰከ ፀባይ ያደላችሁ ዘመናችሁ ይባረክ እንዲህ ብዬ ባረኳችሁ እናት አባትህን አክብር እረጅምን እድሜ ትጠግባለህ ይላል መፅሐፍ ቅዱስ ተባረኩ ❤️😘
@weyineshetweldetinsae7410
@weyineshetweldetinsae7410 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ እሽ
@danialsisay4839
@danialsisay4839 2 жыл бұрын
ምንም ማለት አልችልም ተባረኩ።አስለቀሳችሁኝ።መባረክ እንደዚህ ነው።ክፉውን ባየውባቸው ቀኖች ፈንታ ደስታን አጠገብከኝ።ለአባትናእናት ትርጉሙ ይገባቸዋል ።ብዙ
@hellohey9597
@hellohey9597 2 жыл бұрын
ምርጥ ቤተሰብ በጥሩ ስነምግባር ማሳደግ ውጤቱ ያማረ ነው አላህ ጤናን ሰላምን እድሜን ይለግሳቹ
@tadelechtasew727
@tadelechtasew727 2 жыл бұрын
ሄይ ጋይስ ከምትሉ ብዙ ትልልቅ ሰዎች ይመለከታሉ ደስ በሚል ሰላምታ ስጡ ደስ የሚለዉ ለቤተሰብቹ ያላቹን ክብር ወድጄዋለዉ ተባረኩ በልጆቻቹ አግኙት
@marsalobalsa9537
@marsalobalsa9537 2 жыл бұрын
hi gayes is best
@assefamarew5595
@assefamarew5595 2 жыл бұрын
በፈጣሪ ፍቃድ በጋብቻ ተገናኝተው ከተጋቡ ባለትዳሮች ተወልዶ የቤተሰብ ፍቅር ላላዬ ሰው በጣም ይረብሻል😭😭😭 ግን ዋናው ጤና ነው እና ሁለታቸውም ቢለያዩም ባሉበት ሰላምና ጢና ሰጥቶ ይጠብቅልኝ🙏
@edaledal3003
@edaledal3003 2 жыл бұрын
ምን አይነት የተባረከ ቤተሰብ ነው የአባትና የናታቹ መባረክ ልጆቹም የተባረኩ ሆኑ ነፍ አመት ኑሩ
@hayatyoutube7172
@hayatyoutube7172 2 жыл бұрын
ደምረኝ ወድም
@rewinateklay4730
@rewinateklay4730 2 жыл бұрын
የኔን ይህን ሁሉ እምባ ማን ይጥረግልኝ ወይኔ በእውነት ልቤን ነካው ጌታ ዘመናችሁን ያለምልምላችሁ የኔ ምርጦች የጌታ ልጆች
@nebiyata332
@nebiyata332 2 жыл бұрын
የእኔናት ብዙ ወደ ኃላ የሚስታውሳቸው ነግር ይኖራል አልቅሰው አስለቀሱኝ እግዚአብሔር ይባርካቹ ደስ የምትሉ ቤተሰቦች❤❤❤😘😘😘👈
@addisalemhmariym9459
@addisalemhmariym9459 2 жыл бұрын
ተባረኩ የልጅ አስተዋይ ናቹ በነገራቹ ላይ እኔ እና እህቴ ይህንን አቅደን ነበር ለቤተሰባችን እድለኞች ናቹ እኛም እግዚያብሄተር ይህንን ጊዜ እደሚሠጠን አምናለን በጣም ደስ ትላላቹ አይለያቹ ረጅም እድሜ ለቤተሰባቹ!!
@mariamsayeed101
@mariamsayeed101 2 жыл бұрын
ዋወወወወወ
@mariamsayeed101
@mariamsayeed101 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👌👌❤❤❤👌🙏🙏🙏👌❤❤👌👌🙏🙏👌👌👌👌👌👌😭
@etsegenetabera2888
@etsegenetabera2888 2 жыл бұрын
ዮአዲ እረ ምን አይነት ጉዶች ናችሁ ኡፍፍፍፍ እንባ አይለም ደም ነው ያስለቀሳችሁኝ ወላጅን ከማስደሰት በላይ ደስታ የለም ተባረኩ እናንተም በልጆቻችሁ ይህን ክብር እዩ እዚህ ለመድረሳችሁ ዋናው የእነሱ ምርቃት ነው እናንተ ትለያላችሁ🥰🥰🥰🙏🙏🙏👍👍👍
@shinodatube
@shinodatube 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል። እናት እና አባትን ከማስደሰት በላይ የሚያስደስት ነገር የለም።🥰
@ashenafidebela431
@ashenafidebela431 2 жыл бұрын
ለልጅ ወላጁን በዚህ ደረጃ ከማስደሰት የበለጠ ምን ደስታ ይሰጠዋል!? እኔንም ያለ ፕሮግራሜ አስለቀሳችሁኝ😀እግዚአብሔር ከዚህም በላይ በሳል ያድርጋቹ።
@citytours2318
@citytours2318 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/a4q8eKukhK-nb6c
@Fatima-mk7xc
@Fatima-mk7xc 2 жыл бұрын
አላሕ ይጨምርላችሁ ወላጆቹን ያከበረ የተከባከበ ያስደሰተ በአላሕ የተወደደ ነዉ ጣሪይዉደዳችሁ
@etsegenetbelew8150
@etsegenetbelew8150 2 жыл бұрын
ራሴን እስከሚያመኝ አለቀስኩ እናንተም ወላጆቻችሁም እድለኞች ናችሁ ሁሌም ደስ ይበላችሁ
@tube7559
@tube7559 2 жыл бұрын
እዉይ ስታምሩ እናታቹ ደሞ ስታምር ጋሽ ኤፍሬምንም በጣም ነው ማደቃቸው
@ZAMZAM-dz6dr
@ZAMZAM-dz6dr 2 жыл бұрын
ቃል ደምርኝ ውዴ በቅንነት
@asterdemissie1012
@asterdemissie1012 2 жыл бұрын
በዚህ ዘመን እንደ እናንተ አይነት ጨዋ ልጆቾ መገኘት እራሱ ተአምር ነው ተባረኩ
@QweQwe-hs5lw
@QweQwe-hs5lw 2 жыл бұрын
ባጣም ነው ያለስኩት ወላሂ እራሴን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ ብቻ እናንተ ወላጆቻችሁን እንደዚ ህ ስላስደሰታችሁ በጣም ደስ ብሎኛል በምላሹ እናትም በልጆቻችሁ ተደሰቱ እትልቅ ቦታ ድረሱ መልካሙን ሁሉ ይግጠማችሁ እኔም አላህ በሰላም ያገናኘኝ ስደተኛ ነኝ
@ላኮመንዛ-ጰ5ደ
@ላኮመንዛ-ጰ5ደ 2 жыл бұрын
በውነት እኔ እራሱ አለቀስኩ በውነት ወልዶ ማረፈ ማለት ይሄ ነው ተባኩ ልጆች እድለኖች ናችሁ
@bettyeshetu167
@bettyeshetu167 2 жыл бұрын
በጣም ጎበዞች ተባረኩ በኑሮአቸው ተደሰቱ.!!!!!የአብዛኛዉ ኢትዮጵያዊያን 👨‍👩‍👦 ወላጆች ዋጋ ተከፍሎ አያልቅም ።
@dejenegoshu6927
@dejenegoshu6927 2 жыл бұрын
እውነት በጣም ነው ያሥለቀሳችሁኝ እዲነው በልጅ መባረክ ምርጥ ቤተሰብ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@yayaayele2128
@yayaayele2128 2 жыл бұрын
ትክክል
@wondemualmnew4347
@wondemualmnew4347 2 жыл бұрын
በእናትና አባት መመረቅ መታደል ነው ፡፡ የናተ ደግሞ ይለያል፡፡ ይህን ቪዲዮ ያየ ሁሉ ለእናቴ ምን አረኩላት ለአባቴ ምን አረኩለት የሚል ከተለያየ ሰው የተለያየ ስሜትን እንደሚያጭር አምናለው ያረፉትን እናትና አባቶችን ሳይቀር እያሰብን እንድንቆረቆር እንድንፀፀት ያደርጋል
@asegidadamu7636
@asegidadamu7636 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሰባችሁትን ሁሉ ይሙላ።ስዊት&ዩ ጌታ እንደናተ አይነት ልጆች ይስጠኝ_
@fevensani995
@fevensani995 2 жыл бұрын
Tabrku kale aydlme enat abat msdst berke bllen
@ክርስቲያንመዝሙርለጌታ
@ክርስቲያንመዝሙርለጌታ 2 жыл бұрын
እኔንም አስለቀሳችሁኝ ምርጥ ልጆች እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ። እናንተን ለማሳደግ የከፈሉትን ዋጋ ባለመርሳታችሁ ልትመሠገኑ ይገባል ።
@sinkeg8641
@sinkeg8641 2 жыл бұрын
እውነት ያስለቅሳል የኔ ቆንጆ እናት እናታችሁ ትሁት ምርጥ አስተዋይ ናት ታድላ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ምርቃታ ይበቃል እውነት ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥላችሁ።
@nigatuagashute8478
@nigatuagashute8478 2 жыл бұрын
የምትገርሙ ልጆች ናቹ በጣም እነም እንባየን ማቆም አልቻልኩም :: በዝህ ጊዜ እንድህ አይነት በተሰብ የለም :ዘመናችሁ ይባረክ ::
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 2 жыл бұрын
የልጅ ቁም ነገሮኞች ማንነታችሁን የማትረሱ ጎበዞች ናችሁ ቤተሰብን ማስደሰት በጣም ደስ ይላል በእውነት የተባረካችሁ ልጆች ናችሁ የወላጅ ምርቃት ደሞ በምንም አይገኝም እድለኞች ናችሁ እድሜና ጤናውን ይስጣችሁ ከነመላው ቤተሰባችሁ
@bogalechasfaw3148
@bogalechasfaw3148 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ከዚህ በላይ ይባርካችሁ የተባረከ የተመረቀ ትውልድ እንዲህ ነው ተጎሳቅሎ ላሳደገ እናትና አባት አስተዋይ ልጅ ሲሰጥ እንደዚህ ነው በህይወታችሁ በኑሮአችሁ ሁሉ ማስተዋሉን እና መታደሉን ይስጣችሁ ተባረኩ በጣም አስተዋይ ልጆች ናችሁ ከእናትና አባታችሁ እኩል ነው ያለቀስኩት ደስታ ይዞኝ እንደዚህ የተባረኩትን ማየት ለወለደሰው ትልቅ በረከት ነው እናንተ ትምህርት ነው የሰጣችሁት ተባረኩ ክበሩ ወላጆቻችሁን ደግሞ እድሜና ጤና ይስጥላችሁ።
@mekdes5825
@mekdes5825 2 жыл бұрын
ልጆች የእናትና አባትን ድካም ልፋት ሲያስብ እንደት ደስ ይላል በጣም በሳል ልጆች ናችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤❤❤ ከዚህም በላይ በፍቅር ያኑርላችሁ
@mekedesyohannis7481
@mekedesyohannis7481 2 жыл бұрын
ውይ እኔንም አስለቀሳችሁኝ እኮ እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ባቢ እና ማሚ እስዊት እና ናኒ ምንም ቃል የለኝም በቃ😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@tibebugebremariam260
@tibebugebremariam260 2 жыл бұрын
በጣም ነው ያስለቀሳችሁኝ ዘመናቹ ይባረክ
@kerimaseid4868
@kerimaseid4868 2 жыл бұрын
እፍፍ አስለቀሣችሁኝ አቦ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ወይኔ እናታችሁ እርጋታዋ የኔጨዋ እናት እንኳደስ አላችሁ
@hellohey9597
@hellohey9597 2 жыл бұрын
በጣም አስተዋይ ወላሂ! የተረጋጉ ምርጥ ልጆች
@etenshalemu3548
@etenshalemu3548 2 жыл бұрын
ወይኔ ምንአይነት ልጆች ናቹ ግን በውነት የሰውን ውለታ የሚከፍለው እግዚዐብሔር ነው እናንተም በልጆቻቹ እንደዚ አሸብርቁ ለሙሉ ቤተሰብ የማቱሳላን እድሜ ከጤና ጋር እመኝላችሁአለው ብርክ በሉ
@ኡምሂበቱሏህቲዩብ
@ኡምሂበቱሏህቲዩብ 2 жыл бұрын
የሚገርም ፍቅር የሆነ ቤተሰብ አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ወላጅ በልጅ ሲደሰት ደስ ይላል
@cheetahk112
@cheetahk112 2 жыл бұрын
ተባረኩኩኩኩኩኩኩ 🙏❤️🙏👏👏👏👏👏👏💯💯💯💯💯💯💯🎁
@tameratgutema9834
@tameratgutema9834 2 жыл бұрын
ፈገግታች ሁሌም የፈካኛል እወዳችኋለዉ የኔ ቀበጦች እንኳንም የወላጆቻችሁን የመከራ ዘመን ለመረዳት እና ለመካስ አበቃችሁ እላለሁ!!!
@hailem9116
@hailem9116 2 жыл бұрын
እናታችሁን ግን እንዴት እንደወደድኳት በጣም አስተዋይ አምላኳን የምትፍራ ጥበበኛ ሴት ነች አባታችሁም መልካም ሰው ነው ተባርኩ
@teklaydalawit6865
@teklaydalawit6865 2 жыл бұрын
እንዲ ነው መባረክ፣ የተከፈለላችውን እንዳትረሱ ያደረጋችው መልካም ቦታ ደርሳችው ብድራችውን እንድትከፍሉ የረዳችው አምላክ ይባረክ። እናትና አባታችው ነፍ አመት ይኑሩላችው ተባረኩ
@ZAMZAM-dz6dr
@ZAMZAM-dz6dr 2 жыл бұрын
እህት ደምርኝ ሥወድሽ በቅንነት ቤተሠብእንሁን
@teklaydalawit6865
@teklaydalawit6865 2 жыл бұрын
@@ZAMZAM-dz6dr ምን ችግር አለው። ያዚ
@mekleetkebede2986
@mekleetkebede2986 2 жыл бұрын
እናንተ ልጆች በእውነት እግዚአብሔር ይባርካቹህ.. ያውም በዚህ ዘመን ልጆች በጣም Selfish በሆኑበት ጊዜ ላይ , ከዚህ በላይ ደስታ ምን አለ.. ወላጆችም የዘሩት በቅሎ ማየት መባረክ ነው :: እኔንም አስለቀሳችሁኝ .. Stay blessed!!
@teklutuffa9255
@teklutuffa9255 2 жыл бұрын
ግሩም ተግባር ነው የፈጸማችሁት ። እግዚአብሔር ይባርካችሁ ። ወልዳችሁ ሳሙ እናንተም በተራችሁ።
@chabod239
@chabod239 2 жыл бұрын
በእውነት የተለያቹ ናቹ ብዙዎቹ ጉኘኞች ናቸው አሁን ያሉበትን እንጂ የበፊቱን ይረሱታል ለእኔ ምርጦቼ ናቹ በጣም ነው ያለቀስኩት ሰሳየው ዘመናቹ ይባረክ
@betlihemmesfin8732
@betlihemmesfin8732 2 жыл бұрын
ልጅ የቤተሰብ ድካም ልፋት ሲያስብ በጣም ደስ ይላል እናተም አስተዋይ ልጆች ናችሁ ተባረኩ ከዚ በላይ አስደስታቸው በጣም ነው ያለቀስኩት እነሱ ሲያለቅሱ የሁላችንም ቤተሰቦች ዋጋ ከፍለው ነው እዚ ያደረሱን 🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍👍
@ZAMZAM-dz6dr
@ZAMZAM-dz6dr 2 жыл бұрын
ቤቲ ወዴ ደምርኝ በቅንነት ቤተሠብእንሁን
@kidufonka4943
@kidufonka4943 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ቤተሰብ በዚህ ደረጃ ሲተሳሰብ ደስ ይላል ሁሌም በህይወታቹ ደስተኛ ያድርጋቹ፣ለእናትና አባታቹ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጣቸው።
@ጥበቃውአይለየን
@ጥበቃውአይለየን 2 жыл бұрын
በእውነት ለእናንተ ምን አይነት ምርቃት ይመጥናቹሀል ለኔ ሁሉም አነሰብኝ እግዛብሔር በህይወታቹሁ ያልታሰበ ደስታ ይሙላላቹሁ አብዝቶ ይባርካቹሁ የናት የባትን ደስታ ማየት ከምንም ንገር በላይ ያስደስታል ዘራቹሁ ይባረክ የነሱን መልካምነት በናንተ ታየ የዘሩትን አጨድ እድሜ እና ጤና ሰጥታቸው ከዚህ በላይ ደስታን ይይላቹሁ
@bettgugsa1320
@bettgugsa1320 2 жыл бұрын
አሪትስት ጋሸኤፍሬም እና ማሚየ የኔ እናት የኔ ደርባባ እኳን ደስ አላችሁ ፪፯ አደረሳችሁ የማቱሳላን እድሜ ይስጣችሁ መጨረሻየን አሳምርልኝ ማለት እዲ ነው በቃ እግዚአብሔር አብዝቶ ሲለምወዳችሁ እዲ መልካም ጎበዝ አስተዋይ ልጆች ሰጥቶችሀል ትልቅ ቦታ ድረሱ🙏 ❤❤❤
@tigistihagos7500
@tigistihagos7500 2 жыл бұрын
የእኔን እንባ ባያችሁት!! ውይ ቀለበታቸውን እስከመሸጥ ችግርን ያሳለፉ አይመስሉም ግን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ።
@dagmawiabebe7101
@dagmawiabebe7101 2 жыл бұрын
ብዙ ቪድይዎችን አይቻለሁ ሳላውቀው እንባየ ሲፈስ አገኘሁት፡ የልጅቹን ትልቅ አሳቢነት አሰብኩና ልጆችን በፍቅር ማሳደግ የሀገር ግንባታ የመጀመሪያ መሰረተ ድንጋይ ንው ፡፡ ይህን ያዮ ወላጆች ይህ አራያ እንዲከተሉ የኢትዮጵያ አምላክ ይገዛቸው፡፡፡
@ወለተስላሴየፃድቁወዳጅ
@ወለተስላሴየፃድቁወዳጅ 2 жыл бұрын
ጎበዞች ደስ ይላል የወላጅ ምርቃት ቀላል አይደለም ትልቅ በረከት ነው በስላሴ አስለቀሳችውኝ
@meseretmekonnen2607
@meseretmekonnen2607 2 жыл бұрын
ሁሌም የምታቀርቡትን ብሎግ እወደዋለሁ የዛሬው ግን ልዩ ነው እንደዚህ አይነት አስተዋይ ልጆች እግዚአብሄር ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ
@elizabethteklu5954
@elizabethteklu5954 2 жыл бұрын
በጣም የምትደነቁ ናቹህ ባሁን ዘመን ከቤተሰብ የሚቀበል ይበዛል ጌታ ይባርካቹህ ትንሽ ቅር ያለኝ ግን አገርቤት ተወልዳቹህ አማርኛ እንዳጠረዉ አትሁኑ እግሊዘኛዉ በቀኝ ለተገዙና የቁዋንዋ እጥረት ያለዉ ብቻ ነው በርቱ በርቱ
@Titay2348
@Titay2348 2 жыл бұрын
የቤተሠብ ፍቅር ከምንም በላይ ነው የናንተ ደሞ ይለያል ቤተሠብ በልጆች በድሰተኛ ሲሆን ደስ ይላል
@Seni1286
@Seni1286 2 жыл бұрын
You both young children r an example of for those who don’t respect of their family am happy for the family
@frehiwottefera8532
@frehiwottefera8532 5 ай бұрын
እ/ር ዘመናችሁን ይባርክ በእናትና በአባት መባረክ መታደል ነው ሲመርቋችሁ እነሱ ሲያለቅሱ እኔም አብሬ ነው የማለቅሰው ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥላችሁ እነሱ ያከበሩትን ጌታ አክብራችሁ ማለፍ ይሁንላችሁ፡፡
@babyflower5176
@babyflower5176 2 жыл бұрын
የኔ ውቦች እረጂም አድሜ ከጤና ጋ ይስጣችሁ እናንተም በልጂ ሰርፕራይዝ ተደረጉ በልጂ ተጦሩ ለእናትና ለአባታችሁ እረጂም እድሜ ይስጥላችሁ በጣም ታምራላችሁ ውብ ናችሁ❤
@emanabdulkirem2454
@emanabdulkirem2454 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ 😘 በወላጆች መመረቅ መታደል ነው እንኳን ደስ አላቹህ እድሜ ከጤናጋር 50 አመት አንቨርሰሪ ለማክበር ያድርሰን
@lovepower1440
@lovepower1440 2 жыл бұрын
Amen
@DanielUguru-bu2lp
@DanielUguru-bu2lp 7 ай бұрын
ደርባባ እናትና አባት አይ እምዬ ገና ምንም ሳታይ ሆድ በሳት እኮ ደሞ እርጋታዋ አባታቹም እንደዛ እናተም በልጆቻችው ይከፈላቹ የአባትና የእናት ደስታ ማየትን የመሰለ ምን ሌላ ነገር አለ ተባረኩ የጀመራቹት የነካችሁት ስራ ሁሉ እግዚያብሄር በረከቱን ያብዛላቹ ሁለት ቆንጆዎች ስወዳቹ ❤❤❤
@seblekonjo8481
@seblekonjo8481 2 жыл бұрын
እኔንም አስለቀሳችሁኝ እፍ ልጆች ለወላጆች ደስታ ሲሆኑ ምንኛ መታደል ነው😥😥😥😥
@rozamekebebe3815
@rozamekebebe3815 2 жыл бұрын
እድለኛ ወላጆች ናቹ በጣም እግዚአብሔር ይባርካቹ
@marthagebruhaile9165
@marthagebruhaile9165 2 жыл бұрын
ተባረኩ ቤተሰቦቻችሁን እንዲህ እንዳስደሰታችሁ እግዚአብሔር ያስደስታችሁ!!! እናትና አባታችሁን እንኳን ለ27ኛ አመት የጋብቻ በአል አደረሰላችሁ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥላችሁ!!!
@cheetahk112
@cheetahk112 2 жыл бұрын
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍👍👍👍👍👍💯❤️🇪🇷❤️
@cheetahk112
@cheetahk112 2 жыл бұрын
እግዚብሔር ይባርካቹ። ❤️🙏❤️
@asdfjkm4435
@asdfjkm4435 2 жыл бұрын
የተባረካችሁ ልጆች ናችሁ በጣም ነው የምትገርሙት እንኳን እነሱ እኔም አለቀስኩኝ
@zb.woloywa4411
@zb.woloywa4411 2 жыл бұрын
በምድር ላይ. አባትና እናትሲደሰቱማየትእሚያስደስትነገርየለም እረጅምእድሚከጤናጋርያኑራችሁ
@YeshiemembetMeknnon
@YeshiemembetMeknnon 4 ай бұрын
ኧረ የእውነት አስለቀሳችሁኝ ደግሞ በጣም የምወደው ቤተሰብ ልጇች ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርካችው ፣🙏❤️❤️❤️
@SebleBekeleGizaw
@SebleBekeleGizaw 2 жыл бұрын
ሱዲዬ የኔ ልህልት አንቺ አመለወርቅ ጌታ የጀመረው ከፍታ ብዙ ያፍራ ከነ መልካሙ ባለቤትሽ ከነ ፍሬዎችሽ ዛሬም ልህልት ነሽ ዬሐና ና ስዊ አድገው የተባረኩ ሆነው የምትወጂው ጌታ ድንቅ ገና ትለመልሚያለሽ የኔ ውድ ካንቺ ጋር እያለቀስኩ ነው ያየሁት❤️❤️ ኑሮአችሁ ዘመናችሁ የደስታ ይሁን
@dawitgetachew5224
@dawitgetachew5224 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እናንተም ወልዳቹ ለዚህ ያብቃቹ እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርሳ።
@tigistalemu1256
@tigistalemu1256 2 жыл бұрын
በጣም ደሰ የምትሉ ቤተሰብ ናቸሁ ታሰቀናላቸሁ እናታቹሁ ደግሞ ሰታምር አባታቸሁም ቆንጆ ነው እሷ ግን በጣም ነው የምታመረው ምርቃታቸው ደሰ ይላል !!!
@godisgood3876
@godisgood3876 2 жыл бұрын
What a beautiful family my family broke up when I was kid I wish if I was young enough to do them live together I cry like a baby watching this more blessings ❤️
@kalkidandaniel
@kalkidandaniel 2 жыл бұрын
በጣም የተባረካችሁ ልጆች ናችሁ ሁሌም ደስተኛ ሁኑ ፈጣሪ የናንተን ደስታ ደሞ ለወላጆቻችሁ ያሳይ በጣም ደስ ትላላችሁ ።
@citytours2318
@citytours2318 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/a4q8eKukhK-nb6c
@lehulutube9063
@lehulutube9063 2 жыл бұрын
እናንተ ለሌሎሽ ጥሩ ምሳሌ ናችሁ፣ የናንተ ለወላጆቻችሁ ማሰብ የበለጠ ያቀራርባችኋል፣ አባትና እናት እንኳን ደስ አላችሁ፣ በዚህ ዘመን የሚታየውን ክፉ ነገር እንድንረሳ አድርጋችኋል፣ ታድላችሁ ተመረቃችሁ።
@tigistmoges6922
@tigistmoges6922 2 жыл бұрын
የዘሩትን ነው ያጨዱት መልካም እናት እና አንስት ስለ ሆናችሁ መልካም ልጆች ተሰጣችሁ ፍቅራችሁ ይብዛ እኔንም አስለቀሳችሁኝ
@betelhemhaylu2793
@betelhemhaylu2793 2 жыл бұрын
በጣምምም ደስ ሚል famili!!እናትና አባት እኮ የራስን ዓለም ትተው የልጆቻቸውን ዓለም ነዉ ሚኖርት እናት &አባትምንም መተኪያ የላቸውም በጣም ያሳዝናሉ እናት ደሞ ሞር ብዙ ነገር!!!ከዚ በላይ ይገባቸዋል!ረጅም እድሜ ኑሩ ደስተኛ ሁኑ ክፉ አይንካቹ ደስ ትላላቹ!!😍
@rosenadyashow8991
@rosenadyashow8991 2 жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏wawa very good job guys love you 😍
@kokebendale6936
@kokebendale6936 2 жыл бұрын
እውነት ነው ምን አይነት ልጁች ናችው በጣም ነው ደስ የምትሉት ልጅ አባት እና እናቱን ነው ሚመስለው ስርዓት ካለው ቤተሰብ እንደተወለዳችው ታስታውቃላችው
@rahelcross6099
@rahelcross6099 2 жыл бұрын
Your parents are The most beautiful couple I have ever seen in life!!! God bless you two, guys. The best video so far!!!
ባቢ እና ማሚ አዲሱ ቤታቸው ገቡ
14:25
Yoadan X Sweet
Рет қаралды 474 М.
24 Часа в БОУЛИНГЕ !
27:03
A4
Рет қаралды 7 МЛН
-5+3은 뭔가요? 📚 #shorts
0:19
5 분 Tricks
Рет қаралды 13 МЛН
Our Wedding | Dr Nafyad and Ayantu | Cidhaa Dr Naafyaad part 1 | ሰርግ|
15:39
Dr Nafyad Getu Official
Рет қаралды 322 М.
የ ኢክራም ሰርፕራይዝ
20:10
nebilnur
Рет қаралды 387 М.