No video

"እድልህን እራስህ ፍጠር" ፡ ጀግና መፍጠር 1 ክፍል 3 ፡ Ethiopia

  Рет қаралды 74,795

Donkey Tube

Donkey Tube

4 жыл бұрын

JEGNA MEFTER
This show is a talk show , in which different guests will be invited and they will share their life experience with the host comedian Eshetu. so that the youth will take a lesson from their success and failure. from the prices they have paid in life and from the victories they have achieved in life . the theme of the show is showing the young generation how hard they have worked to be where they are today.
and we want to promote the culture of praising our heroes rather than insulting them on social medias. further more we are aiming to give the youth role models they can look up to.
we will invite different guests every week , guests like artists, experts, motivational speakers, sports person, authors e.t.c....
Today's Guest Motivational Speaker Manyazewal Eshetu
/ @manyazewaleshetu
#manyazewaleshetu
#garyvee #motivational #personalDevelopment #inspirational
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Пікірлер: 213
@mikiasgetachew2049
@mikiasgetachew2049 4 жыл бұрын
ዋው አልፎ አልፎ አብራችሁ ብትሰሩ ።አስቡት ምን ያህል ህዝብ እንደሚከተላቸሁ ቁም ነገር እና comedy አንድላይ በተለይ ይሄ ግራ የተጋባውን ወጣት ለሀገሩ ፍቅር እንዲኖረው እራሱን አንዲያገኝ ያግዘዋለ ብዙ ነገር ትቀይራላቹ
@user-sh5cp5kb4r
@user-sh5cp5kb4r 4 жыл бұрын
ምንም ማያውቀው ቢሮ ይውላል ። ጭንቅላት ያለው እቤት ይውላል ። ሚባለውን ነገር ተግባራዊ ያላደረገ ምርጥ ወጣት በራሱ ተነሳሽነት ነገ ትልቅ ቦታ እንደምናየው አልጠራጠርም ይችላል ።
@chrisbelete7639
@chrisbelete7639 4 жыл бұрын
Ewunt new
@elzaethiopia4012
@elzaethiopia4012 4 жыл бұрын
Lek nesh betam besal sew new
@user-tu2jk9fi9b
@user-tu2jk9fi9b 4 жыл бұрын
እሸቱ፥ ምርጥ እንግዳ ነው፥ እንደሰማሁት በውስጤ ካለው ቂምታ ጋር እየታገልኩ ነው፥ ( እንግዳህ እንዳለወ ለራሴ ስል፥
@samisenay
@samisenay 4 жыл бұрын
አረ ይሄንን ልጅ መወደድን ያንሰዋል ይችላል በጣም
@alainaln9868
@alainaln9868 4 жыл бұрын
ግሩም ነው እውነት ለመናገር ማንያዘዋል ሲያወራ አፌን ከፍቼ ነው ማዳምጠው ሰላማችሁ ይብዛ እረጅም እድሜ ይስጣችሁ እንደናተ አይነቱን ፈጣሪ ያብዛልን!!!
@ethiopiajustnow8417
@ethiopiajustnow8417 4 жыл бұрын
እሼ 1ኛኛኛኛኛ በርታልኝ ማንያዟል ምርጥ ልጅ ነው
@mustefamohammed9619
@mustefamohammed9619 4 жыл бұрын
በጣም በጣም ምርጥ ነሕ ድምፅሕ ከፍታው አርኪ ነው የምትጠቀመው ቃላት ግልፅና ጣፋጭ ነው የተማረ ያልተማረ ያደምጥሐል ወጣቶች የወጣት ድምፅ ባለስልጣን ያልሆነ ድምፅ ይሰማሉ የማስተማር ዘዴሕ ሰው ጋብዘሕ ጭምር እያስተማርክ ነው አየለ በነገራችን የእምነት ተቋማት ከሞት በኋላ ላለ ነገር ብቻ ስለሚያስተምሩ ሁሉም ምዕመኖቻቸው ተመሣሣይ ሮቦት አድርገው በሰይጣን አስቦክተው ፈሪ አድርገው ይሸኙታል የዕድል አምላኪ አደረጉት ወጣት ፵ አመቱ ድረስ ከእናቱ ጋር ይኖራል አብዛኛው ድፍረት ያጣል አንተ በስራ ስኬት በጤና በጓደኛ በቤተሰብ ምስረታ ገለጣሕ ምርጥ ነው አዎን አሻራችን ፈጣሪ ለምን ለያየው? አዎን ለሁላችንም የተለየ ተሰጥኦ አለን በዕድሜ የፆታ የራሳችን ብቃት አለን የሰውን ሳንከጅል ማደግ መመንደግ እንችላለን የማስተማር ዘዴሕ ሳይንሳዊ ነው ለሁሉም የሰው ዘር ጠቃሚ ነው ቋንቋሕ ለማይችሉት በቋንቋቸው ልክ እንዳንተ እንዲያስተምሩ አድርግ እኔ ዕድሜዬ ፷፭ ሞላ. በልጅነቴ ሰላሳ አይነት ሥራ ሰርቼ ነው የተማርኩትና እሕቶቼን ያስተማርኩት ዛሬ ከሚስቴ ከታናሽ እሕቴና የአንደኛ አመት ተማሪ ልጄ ጋር አደመጥንሕ. ታናሽ እሕቴ አልተማረችም ግን ገባት ያነሣሣል ምርጥ ነው አለችኝ በርታ ቀጥል የብዙ ወጣት አንገት ታቀናለህ ሰው ወደዚህ ምድር የመጣው ለመማር በሙያ ለመሰልጠን ከዚያ ሥራ በታማኝነት ለመስራት ሰዎችን ለማገልገል ነው ሲማርም ይሁን ሲሰለጥን በአንድ ቀን አይቻልም ወር አመት አመታት ሊወስድበት ይችላል እራሱም ከትንሽነት ተነስቶ እንዳደገ ሁሉ ስራም ከትንሽ ጀምሮ ማሳደግ አለበት ኮረና ከቻይና ጀመረ. የመከላከያ መንገድ አገሮች ከቻይና ተማሩ. ሰዎች ለስኬት የበቀበት መንገድ ለኛም እንደቁርጠኝነታችን ያንኑ ዘዴ እንከተላለን ሚዲያሕ አንድ አመት አመለጠኝ ዛሬ ለሀያ ሰው ሼር አደረገለት በርታ ቀጥል እጅግ በጣም ነው የማመሰግንሕ
@eyobzewde532
@eyobzewde532 3 жыл бұрын
wo,,,,,,,w ቃላት አጠረኝ ምን እንደምል, እግዚአብሔር ሰላምና ጤናን ያብዛልክ አገራችንንም ፈጣሪ ይታረቀን💚💛❤🇪🇹
@maidotmeherka1889
@maidotmeherka1889 3 жыл бұрын
I never had the patience to watch a video longer than 20 minutes. But this one got me going. Watched all the three parts one after another. It was captivating, inspirational and educational. Kudos to both the interviewer and the guest.
@fekareted
@fekareted 4 жыл бұрын
both the interviewer and interviewee were great, Eshe I want to admire your listening skill. Our journalists should learn a lot from this. እናመሰግናለን።
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 4 жыл бұрын
እሸቱ በጣም የምወድህ የማደንቅህ ድንቅ ሰው ስላስተዋወከን እናመሰግናለን።😍😍😍😍💚💛💗
@room9431
@room9431 4 жыл бұрын
ባለ ብሩህ አዕምሮ ወጣት ልጆች ደስ ትላላቹ እናንተን ወይ ቀጣዮ ትውልድ ጥሩ ተሰፋ አለው
@elzaethiopia4012
@elzaethiopia4012 4 жыл бұрын
ያነቃቃኛል ያበረታኛል ነፃ የሆነ ሰው ነው እሼ በጣም አመሰግናለሁ ምርጥ ሰው ነው
@Yafet88
@Yafet88 4 жыл бұрын
ባርች ስታወራ ከቻልክ ቀስ ብትል ላንተ የሚታወቅህ አይመስለኝም በተረፈ ምርጥ እይታ ና አመለካከት ያለህ ወጣት ነህ
@hirutdemeke3876
@hirutdemeke3876 3 жыл бұрын
Min agebashi afeshin atkefchi weregia esu andegia nw eshi
@user-sf6ns6ll7b
@user-sf6ns6ll7b 2 жыл бұрын
ኑሩልን❤️ እሼ እግዚአብሔር ከፍ ያርግህ አባቴ
@user-wh4ey1hf6i
@user-wh4ey1hf6i 4 жыл бұрын
ዋው በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ በርታልን
@user-sh5cp5kb4r
@user-sh5cp5kb4r 4 жыл бұрын
ይሄ ልጅ fb ሚለቃቸው vido ራሴን ያሳዩኛል ልኬን እኮ ነው ሚነግረኝ ።
@marifaassen7863
@marifaassen7863 4 жыл бұрын
የፌስቡክ ስሙ ማነው ጠቁሚኝ ወላሂ ወሬው ሲመቸኝ
@user-sh5cp5kb4r
@user-sh5cp5kb4r 4 жыл бұрын
@@marifaassen7863 maneyazewale eshetu
@zemadaily
@zemadaily 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ሀገራችንን ይባርክ
@tube-ph4nb
@tube-ph4nb 4 жыл бұрын
Simign melat
@leamrotzerihun9270
@leamrotzerihun9270 4 жыл бұрын
amen
@genbaw542
@genbaw542 4 жыл бұрын
F A K E❗
@genbaw542
@genbaw542 4 жыл бұрын
FAKE ❗
@hanaelias4760
@hanaelias4760 4 жыл бұрын
እሼ በጣም እድናቂህ ነኝ.ማኒ ደግሞ የሰዎችን አስተሳስብ በቀላሉ የመፈወስ ከፍ ያለ ችሎታ ያለው ይመስለኛል. ሜንጫ( ዱላ) ,ድንጋይ,ገጀራ ወዘተ ይዘው አገርን ለሚበጠብጡ የኦሮሞ ቄሮዎች ወይንም አሸባሪዎች ትንሽ እንኳን ማሰብ ያስተምርልን ይሆናል
@user-bz9hf5zr3z
@user-bz9hf5zr3z 4 жыл бұрын
ቅንነታቹ መስማማታችሁ ደስ ሲል ጓደኛሞች ብትሆኑ ደስ ይላል
@elsamered
@elsamered 4 жыл бұрын
ይሄ ሰውዬ ግን ሲያወራ ፊደሎች አየር ላይ ሲራወጡ ይታያሉ በተሬ ይመችህ
@yostanayeshewa6332
@yostanayeshewa6332 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ልቦናህን አይለውጥብህ
@birtukankidane5454
@birtukankidane5454 4 жыл бұрын
በጣም ወሳኝ ሰው ነው ያቀረብቅልን እሼ እናመሰግናለን
@user-ul4qc9ot7j
@user-ul4qc9ot7j 4 жыл бұрын
ይሄ ልጅ የት ነው ያየሁት ? ብቻ የሆነ ቦታ አይቻለሁ!! የሰላም ሰው ንግግር ለጆሮ እራሱ እንዴት ይመቻል! አቦ ሰላምህን ያብዛልን ትችላለህ!!!!
@azebhaho6109
@azebhaho6109 2 жыл бұрын
የምትገርም ነህ እሼ እንዲሁም ማን እናመሰግናለን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ጥሩ ነገር አግኝተናል
@user-wc8ej5lw4s
@user-wc8ej5lw4s 4 жыл бұрын
ዋው ምርጥ እግዳ ነዉ ያቀርብከው እሸቱየ
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r 4 жыл бұрын
ማን ያዘዋል አተን አለማድነቅ አይቻልም በርታልኝ አላህ ይጠብቅህ ምን እደምልህ አላቅም አሹዬ የኔ አድኛ በርታልኝ አሹዬ አንድ ላይ ብትዘሩ አሪፍ ነበር
@betygetu9037
@betygetu9037 3 жыл бұрын
እሽዬ በጣም አመሰግናለው🙏 ማኔ በዚሁ ቀጥል ተባረኩ
@tewodrosnahto2700
@tewodrosnahto2700 4 жыл бұрын
ማርያምን 100% ልክ ነህ
@begenatube9015
@begenatube9015 4 жыл бұрын
እሄን ሰው እግዚአብሔር ለተጨነቁ ተስፋ ለቆረጡ መድሐኒት አርጎ ሰጣቸው/ሰጠን። እእግዚአብሔር ይጠብቅህ!!!❤
@algenaatenafe9889
@algenaatenafe9889 4 жыл бұрын
ዋው በጣም የሚገርም ሰው እረ እሼ ደጋግመህ ጋብዝልን እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@astatekatashom2451
@astatekatashom2451 3 жыл бұрын
እሼ ይቅርታ በጣም ጠቃሚ እደሆነ በራሴ ስላየሁት ይቅርታ ማለት ማነስ ሳይሆን ደስታን ማግኘት ነው ማንያዘዋል ጥሩ ነገርነው
@matanmedhane6963
@matanmedhane6963 4 жыл бұрын
Good Job Guys. From Eritrea
@hiwotkaleab2813
@hiwotkaleab2813 4 жыл бұрын
OK kemey kulu na Eritrea hezeb dehan do way 💕💓💞
@user-sj4lj5io8e
@user-sj4lj5io8e 4 жыл бұрын
ሁለታችሁም በጣም ጥሩ ትምህርት ነው የምታስተላልፉት እናመሰግናለን
@awakekalkedan4766
@awakekalkedan4766 4 жыл бұрын
እሸቱ ትላንት ወደ እውቅና መጥተክ ዛሬ ለወገን የሚጠቅም ብቃት ያለውን ማኔን እድል ልትሰጠው በመፍቀድህ አድናቆቴ ጨምሯል ከማኔ ጠቃሚ ነገር እንደሚናገኝ ተስፋ አለኝ የዝግችት ክፍልህንም አመስግንልኝ በርቱ
@SMS-NewvisionAppointment
@SMS-NewvisionAppointment 4 жыл бұрын
Thank you so much again you are amazing person . I listen this video more than 5 times it’s really helpful keep it up bro.
@abelyilma138
@abelyilma138 4 жыл бұрын
Amazing. Interview Good Job Guys.
@alemgezmu1852
@alemgezmu1852 4 жыл бұрын
Ba fetari endata desa yamila melkatnew tebareku abo ewanta new huuluma labego new
@user-ps3vi6oy2j
@user-ps3vi6oy2j 3 жыл бұрын
እሼቱም ማንያዘዋልም ምርጦች በጣም የምወዳችሁ
@user-ne2db2lj4z
@user-ne2db2lj4z 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ትምርትህ
@serkalemzerihun3672
@serkalemzerihun3672 2 жыл бұрын
በጣም ነው ማመሰግነው እራሴን ማሸነፍ እፈልጋለው ደሞም ከዚ በዋላ አደርገዋለው
@ftsifkr3537
@ftsifkr3537 4 жыл бұрын
You are positive thinker God bless you. Wow
@asiahassen1471
@asiahassen1471 4 жыл бұрын
Wow mashallh good job 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@Lee2005-w5v
@Lee2005-w5v 4 жыл бұрын
Thanks both of you 👍
@Africa2025
@Africa2025 4 жыл бұрын
በጣም በጣም ደስ ይላል የተናገርከዉ እንደናንተ ኣይነቶች ይብዙልን ዘመናችሑ ይባረኽ
@fasigafasiga270
@fasigafasiga270 4 жыл бұрын
እሄን ልጅ በጣም ነው የምወደው እውነት የልቤን ነው የሚናገርወ 💚💚
@Yafet88
@Yafet88 4 жыл бұрын
ባርችዬ ሱስ ነው የሆንክብኝ እሼ እባክህን አብረህው ብትሰራ ጥሩ ነው በተለይ ለዚህ ግራ ለገባው ወጣት ጥሩ መነቃቃትና ትምህርት ይሰጣል በርቱ
@JoyJoy-sy4kd
@JoyJoy-sy4kd 4 жыл бұрын
ለኛ ሀገር እሚያስፈልገን እንዲህ አይነት ፕሮግራም ነው ለወጣቱ አእምሮ ፈውስ ያስፈልጋል ቃል የለኝም እሚገርም ነው አመለካከትህ
@marthayiseni
@marthayiseni Жыл бұрын
Thank you Eshetu! I wish I could meet Manyazewal!
@sirgagakedir697
@sirgagakedir697 4 жыл бұрын
በሚገበ ያታማርኩበትና ረሴን በብዙ ናገር እንድጠይቅ ያረገኝ አስታማሪ ቃለምልልስ ናው በርታ ፈጠሪ ያግዝክ
@GgGg-mb7rp
@GgGg-mb7rp 2 жыл бұрын
ደስ ትላለህ
@user-lz5wt5tq4u
@user-lz5wt5tq4u 3 жыл бұрын
አጅብ ሽይ እጅግ እጅግ ገራሚ ስው ራሴን ፈልጌ ሳገኘው ራሴን ገረመኝ መልካሙን ሁሉ ተመኘሁልህ ማኔ
@user-we3tg1oe3v
@user-we3tg1oe3v 3 жыл бұрын
አግዚአብሔር ይስጥህ እኔራሱ ብዙ ተማርኩ ተባረክ
@user-qn2si3ov1t
@user-qn2si3ov1t 2 жыл бұрын
ዋዉዉ ይመቻቹ
@tesfatelahu5505
@tesfatelahu5505 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@baraketho5461
@baraketho5461 4 жыл бұрын
በጣም አመሰግነለው ብሮ እኔ ለይቅርተ ቦተ አልነበራኝም ሰዎች አውቆ ስተት ከሰሩ ይቅርተ አይገበቸውም ብዬ አምነለው
@BirhanuD
@BirhanuD 4 жыл бұрын
ሀሳቡ በጣም ደስ ይላል ግን ሲያወራ ያስጨንቃል
@surafelsentayhu8946
@surafelsentayhu8946 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያ እንደዚህ አይነት ወጣቶች ያስፈልጓታል በርቱልን ሁሉንም ቪዲዮች ተመልክቼቸዋለሁ እጅግ በጣም ጥሩ ናቸው።
@user-vp3pj4kc6m
@user-vp3pj4kc6m 4 жыл бұрын
ዋው ትክክል ነህ ማርያምን እናመሰግናለን ወንድማችን
@Artist_yonas
@Artist_yonas 4 жыл бұрын
tkkl hasab eshetu beketaym akrbln
@DirasatLanguage
@DirasatLanguage 4 жыл бұрын
አሪፍ ምክር ነው።
@jonijoni534
@jonijoni534 4 жыл бұрын
እሸቱ ዶር ኤርሰዶን ብትጋብዝልኝ ደስ ይለኛል thank you
@user-tb2jc8ws8f
@user-tb2jc8ws8f 3 жыл бұрын
ሰሙ ማነው ይሄ ሰው ትምህርቱ በጣም ነው የምወደው ባአላህ ሰሙን ንገሩኝ የኢቶቡን
@betelhemkassa5198
@betelhemkassa5198 4 жыл бұрын
Yemigerm sew newu, antem endezaw Eshe. Am so excited to see this energy and positivity in my mother land!!
@tekwameg8694
@tekwameg8694 3 жыл бұрын
ጎበዝ በርታ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርካችሁ
@sanmbewafa1486
@sanmbewafa1486 4 жыл бұрын
ድንቅሀሳብ
@amanialshushay2071
@amanialshushay2071 3 жыл бұрын
Waw yasblal
@mubareknuru6152
@mubareknuru6152 2 жыл бұрын
Magnificence
@mhiretgirma8703
@mhiretgirma8703 4 жыл бұрын
Thank you for giving him the opportunity and time to release the most important message that We need at this time!!!!!
@orlyyivarken8844
@orlyyivarken8844 3 жыл бұрын
I love you men❤❤❤❤❤
@amanialshushay2071
@amanialshushay2071 3 жыл бұрын
Top man
@bilenhaile212
@bilenhaile212 3 жыл бұрын
Great show. Please invite Hana Hailu .
@egzihabermalkamnewu925
@egzihabermalkamnewu925 3 жыл бұрын
Wow thanku 😮😮🙏
@zeinetbasier9677
@zeinetbasier9677 4 жыл бұрын
ዋው በጣም አስተማሪ ምክር ነው
@addismengesha6344
@addismengesha6344 4 жыл бұрын
You are right brother thanks Esha
@isaias7506
@isaias7506 4 жыл бұрын
Nice Eshe, this is what our people needs. We have to work on the physiology of the people!!! Thank you Sir
@RayanAli-yo1eh
@RayanAli-yo1eh 4 жыл бұрын
yihhh abzahaw...ene phelaspha aymechegnim
@Tube-nv1eo
@Tube-nv1eo 4 жыл бұрын
Setebikachu nbr well
@daniabay1697
@daniabay1697 4 жыл бұрын
Bro የራስህ show ያስፈልግሃል ☝️
@usrakhan3911
@usrakhan3911 4 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ቀጥሉ
@Me-em5sx
@Me-em5sx 4 жыл бұрын
እደት ደስ ይላል
@mohamedseid4995
@mohamedseid4995 4 жыл бұрын
ይሄ ልጅ አንድአንድ የሚያወራው ነገር ይመቸኛል ነገር ግን ደሞ በጣም ከልክ በላይ ይጮኻል ቀስ ብሎ ረጋ ብሎ የማያወራበት የሆነ የራሱ የውስጥ ጉዳይ ያለው ይመስላል ።ቀስ ብሎ የሚራመድ ያሰበበት ይደርሳል ይባላል።
@abrahammeselle3319
@abrahammeselle3319 3 жыл бұрын
thanks bro
@redeayyacob1214
@redeayyacob1214 4 жыл бұрын
Eshe gin tv lay yeselechenin mastawekia ebakik tewen!!! Lelaw gin magna new waw lante menger bayasfeligim💚💛❤
@shegermereja3424
@shegermereja3424 4 жыл бұрын
Betam arif interview nw, Bedegami belela hasab endemtegabezewu tesfa adergalehu! Thanks eshe!
@kaleabnatti4511
@kaleabnatti4511 4 жыл бұрын
Wow wow wow I appreciate you manyazewal you have a good power. You gonna be a good illustration for a new generation 🤞👌also eshatu you are amazing guy this is a good idea continue 👍
@danisha810
@danisha810 3 жыл бұрын
Wow Hhhh 👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽
@sara.ewnete6689
@sara.ewnete6689 4 жыл бұрын
በጣም ይገርማል እውነት
@user-bl2rr8sj7x
@user-bl2rr8sj7x 4 жыл бұрын
ስወደው የኔ አስተማሪ ተባረክ አቦ
@weynshetsisay901
@weynshetsisay901 3 жыл бұрын
Thanks
@user-bl1br1zf3k
@user-bl1br1zf3k 4 жыл бұрын
ማኔ የኔ ጀግና በርታልን ግን እባክህ ሰታወራ ቀስ እያልክ ተደክምብናለህ ❤
@user-mu3vd9jf9d
@user-mu3vd9jf9d 4 жыл бұрын
ኪኪ
@user-bl1br1zf3k
@user-bl1br1zf3k 4 жыл бұрын
@@user-mu3vd9jf9d ቤቲ ምን አሳቀሽ የምሬን እኮ ነዉ ማኔ ማለት የማሰብለት የምሳሳለት የምጨነቅለት ልጅ ነዉ
@user-mr1pg5ow5i
@user-mr1pg5ow5i 4 жыл бұрын
እሱ ጮሆ ሲያወራ እኛ ውስጥ መነቃቃት ጉልበት መነሳትን ይፈጥራል ስለዚህ አሪፍ ስልት ነው ደሞ ልቡም ጠንካራ ትሆነለች
@user-bl1br1zf3k
@user-bl1br1zf3k 4 жыл бұрын
@@user-mr1pg5ow5i ይገባኛል ግን ጩክ ብሎ ማወራቱ ሳይሆን ተልቁ የሚያነቃቃዉ ምርጥ ሐሳቡ ነዉ እኔ አንዳንዴ እማ በጣም ያሰፈራኛል
@user-qi6xi4em8w
@user-qi6xi4em8w 4 жыл бұрын
ስሜታዊ ስለሚሆን ይመስለኛል
@sofoniyaszerhiun739
@sofoniyaszerhiun739 4 жыл бұрын
በርተ በርታ በርታ
@mohammedseid344
@mohammedseid344 4 жыл бұрын
እስማርት ልጅ ነህ ብሮ አድናቂህ ነኝ
@user-if1jx3uy5g
@user-if1jx3uy5g 2 жыл бұрын
Ewnet new mane Kelmdkew Akum btbalm makom yikbdhl ene sport bken 1:00 seat Eseralew gn Andade wgben siamegn 30 min lemsrat Asbe sjemr 1:00 seat salsera Alakomim limd tlik nger new👌👍
@fasilheilemeskel6619
@fasilheilemeskel6619 4 жыл бұрын
Woooowe
@werkineshhailemelekot64
@werkineshhailemelekot64 4 жыл бұрын
ክፍል ሶስት ስለለቀቃችሁ እናመሰግናለን ታውቃለህ እኔ ከልጅነቴ ጀምሮ ምስቅልቅል ያረጉብኝ ሰዎች አሉ እናቴም እንኳን አታውቅም ይቅት ብያቸውም በቃ ወደ ዋላ ሳስታውስ አሁን ለምን አስታውሳቸዋለሁ ብየ ደግሞ እራሴን እጠይቃለው ብቻ ይቅርታ መልካም እንደሆነ እያወኩ ከእስር አይወጣም
@andamlakandfitret6561
@andamlakandfitret6561 4 жыл бұрын
Yikirta madreg eskemechereshaw kaymro yitefal aymelegnem tergumu. Gin senastawusew gudayun nedatena besichit abro kemeta yamalet keleb yekir alalnem. Gin basatawesnew gize endetwusta kalefnew yekirta aladerkum baderg lemen asebkut sehitet new bay negne.
@yousifali4834
@yousifali4834 4 жыл бұрын
ተባረክ ወድሜ🙏😍
@dawitu3192
@dawitu3192 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ዉስጥ ያለችው ደነዝ ወጣቶች እንደዚህ ልጅ ንቁ ጀዝበ ሁለ😎
@user-ee8mj5xc4t
@user-ee8mj5xc4t 4 жыл бұрын
ይቅር ማለት እፈልጋለሁ ግን በጭራሽ አልቻልኩም ምክንያቴ የአጥፊዉ አለመፀፀት ይመስለኛል ይቅር እንዳልለዉ የሚያደርገኝ ይቅር ያልኩት ይመልለኝና እተዋለሁ ጠባሳዬን ሳየዉ ደሞ ያገረሽብኝና በቀል ብልጭ ይልብኛል ፈጣሪ ይማረኝ ደስታ እርቆኛል
@kaltes9766
@kaltes9766 3 жыл бұрын
ይህ የኔም አስቀያሚ ባህሪ ነው።በጣም ኣሰቃየኝ።
@nathanwondim8404
@nathanwondim8404 4 жыл бұрын
Esha, betam betam betam betam tnq u. Be 3um part be slight edge , platue of latent potential, success for teens , little things matter, repel effect, filer matter mebalu books ly yalu terms nachew, berasachen sew meseratu des new yaleny. Yerasen company lemkfet eyeseraw nw so inspiretion felgaw & u just put ur footprint on ma success MANYAZEWAL REASPECT U, & ESHA
Can A Seed Grow In Your Nose? 🤔
00:33
Zack D. Films
Рет қаралды 32 МЛН
OMG what happened??😳 filaretiki family✨ #social
01:00
Filaretiki
Рет қаралды 8 МЛН
Can A Seed Grow In Your Nose? 🤔
00:33
Zack D. Films
Рет қаралды 32 МЛН