ድንግል ማርያም ታማልዳለች መጽሐፍ ቅዱሳዊ እውነት/ምልጃ/ድንግል ማርያም Dn Tewo Tube ዲ.ን ቴዎ ቲዩብ orthodox teaching

  Рет қаралды 14,130

Tewo Tube - ቴዎ ቲዩብ

Tewo Tube - ቴዎ ቲዩብ

Күн бұрын

#Dn_TewoTube#ምልጃ#ድንግል_ማርያም_ታማልዳለች የሚለው ቃል መጽሐፍ ቅዱሳን መሠረት ያለው ቃል ነው ማርያም አታማልድም የሚል ትምህርት ግን መጽሐፍ ቅዱሳዊ መሠረት የለውም ይህ ትምህርት የድንግል ማርያም ድንቅ አማላጅነት በመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርትም በተግባርም የተገለጸ እውነት መሆኑንና ድንግል ማርያም አታማልድም የሚለው ትምህርት መጽሐፍ ቅዱሳዊ መሠረት እንደ ሌለው በግልጽ የሚያስረዳ ትምህርት ሲሆን ሌላም ተያያዥነት ያለውን ጥያቄና መልሱን ያገኙበታል ይህን ቻናል subscribe እና like በማድረግ ትምህርቶች በሙሉ እንዲደርሶት ያድርጉ

Пікірлер: 48
@MeseretBest
@MeseretBest 2 ай бұрын
አሜን አሜን ቃለ ህይውትው ያባዛቹ😢♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️ ያሰማልን ፀጋ
@kflomdebessay646
@kflomdebessay646 Ай бұрын
ቃለ ሂወት የስማዓልና
@firealemenedale4595
@firealemenedale4595 Жыл бұрын
በእዉነት ደስ የሚል ትምህርት በጥቅስ የተደገፈ ግልፅ የሆነ ቃለ ሂወት ያሰማልን
@tsehaygirma6953
@tsehaygirma6953 Жыл бұрын
እንደዚህ ግልጽና ቀላል በሆነ መንገድ የማስረዳት ችሎታህ የሚደነቅ ነው እያንዳንዱን ጥቅስ በመጻፍ ነው የተከታተልኩህ በጣም ደስ ይላል ቃለ ሕይወት ያሰማልን ከተሳሳተ መንገድ መመለስ ምንኛ በረከት አለው የሰው ሕይወት ማዳን ነው በርታ አብዘቶ ይባርክህ
@GvdGsj
@GvdGsj 19 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mtcalfa5444
@mtcalfa5444 17 күн бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ❤🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@yeshidemisse4144
@yeshidemisse4144 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልክ፡፡ ድንግል ማርያም ድጋፍ ትሁንክ፡፡
@ኪዳኔታምራትድሊል
@ኪዳኔታምራትድሊል 6 ай бұрын
አሚን
@BEKIART-t4y
@BEKIART-t4y Ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ የኔ ወንድም
@Kalkidan-sb3ul
@Kalkidan-sb3ul 2 ай бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን
@AberaTeka-f2c
@AberaTeka-f2c 8 ай бұрын
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን
@AyaltesemaNigatu
@AyaltesemaNigatu 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤
@KelemeWerk-xf8lo
@KelemeWerk-xf8lo Жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ይሰማልን
@BerhanuUta
@BerhanuUta Жыл бұрын
እመቤታችን በረከቷን ያድልን
@MedelawitMekdi
@MedelawitMekdi 5 ай бұрын
አሜን እልልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@achamyeleshasfaw1260
@achamyeleshasfaw1260 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@hiwotmeried8652
@hiwotmeried8652 Жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሜ
@fekersewalem6057
@fekersewalem6057 Жыл бұрын
Egeziabher yeseteh .....bezu lisebekugn yemifelgu sibezubegn ...yenen tekekelenet yemiyaseredagn felege yehew agegnehugn
@Bety-n3o
@Bety-n3o 7 ай бұрын
አሜን! ደስ የሚል ትምህርት ነው::ጌታ ይባርክህ! ቃለህይወት ያሰማልን::
@danieltibebu2347
@danieltibebu2347 Жыл бұрын
ቅድስት ድንግል ማርያም ትባርክክ
@liliaman3621
@liliaman3621 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማህ የምፈልገው ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይመስገን
@mulukendagne5789
@mulukendagne5789 11 ай бұрын
አሜን እናመሰግናለን
@fikirtebayissa334
@fikirtebayissa334 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድሜ ፡፡ እግዚአብሔር ይባርክክ
@DaniHanim-bg2eq
@DaniHanim-bg2eq Жыл бұрын
kale hiwot yasmalen
@Sahlemariam.D
@Sahlemariam.D Жыл бұрын
ምርጥ ትምህርት በግልጽ አቀራረብ! እግዚአብሔር ይባርክህ።
@ኪዳኔታምራትድሊል
@ኪዳኔታምራትድሊል 6 ай бұрын
እር ይላኩልኝ አባ
@tesfatube4966
@tesfatube4966 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@kalkidanakalu136
@kalkidanakalu136 Жыл бұрын
አሜን🙏🏽 አሜን🙏🏽 አሜን🙏🏽 ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ከዚህ የበለጠ ትምህርት የለም። ሁሉም እንደዚህ በተረጋጋ መንፈስ ቢያስተምረን እኛም ወደ ክርክር አንገባም። ኦርቶዶክስ የ ክርስቶስ ልጅ ናት። ምስጉኑ ቸሩ መድሃኒዓለም ሁሌም የተመሰገነ ይሁን🙏
@KineZemariam-uq8kt
@KineZemariam-uq8kt Жыл бұрын
አማላጅነትዋ አይለየን
@HabenTekle-h7i
@HabenTekle-h7i 5 ай бұрын
Amyennn ቃል ሂወት ያሰማን 🙏🙏🙏
@bizuhansileshi5090
@bizuhansileshi5090 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማለን
@saragasa174
@saragasa174 Жыл бұрын
AMN AMN AMN ❤️
@KelemeWerk-xf8lo
@KelemeWerk-xf8lo Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@user-ethio1213
@user-ethio1213 10 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ። በእውነቱ ግልጽ በሆነ አስተምሮ እና ብዙ የመጽሐፍ ቅዱስን አካተው አስተምረውኛልና። እግዘብሔርን ይስጥልኝ ከዚህ በበለጠ እግዚአብሔር የማስተማር ጥበብን ይግለጽሎ። ይቀጥሉበት
@bertukanbertukan1504
@bertukanbertukan1504 2 жыл бұрын
Qalehiywet yasemalen m/r
@TigistFeleke-tw7rn
@TigistFeleke-tw7rn Жыл бұрын
ቃለሕዥውት ያሰማልን መንግስት ሰማያትንያውርስርን እናመሰ፡ግናለን
@DhdhDjjdjdj-ps3em
@DhdhDjjdjdj-ps3em Ай бұрын
አረ የኛ ጌታ እንኮን እናቱን እኛን ሀጤተኞችንም አዋርዶን አያቅም
@helyadaabraham1996
@helyadaabraham1996 Жыл бұрын
Egziabeher edmena tena ystik wendimachin menafiqan aschegerun asayoun eyalu ahun gib asayat alehuj
@divorakidane2751
@divorakidane2751 Жыл бұрын
Qal hiwet yesemalign
@ኪዳኔታምራትድሊል
@ኪዳኔታምራትድሊል 6 ай бұрын
የሚል ጥቅስ
@MulualemMamo-h8q
@MulualemMamo-h8q 13 күн бұрын
ind new orthodox yegebew yigibew.kel heywot yasemewot memiher.
@berhanegebrhiwot
@berhanegebrhiwot 14 күн бұрын
በህይወት ያሉቅዱሳብቻ የማልዳሉ።ግን ከአብርሃምጀምሮእስከ ማርያምድረስያሉ የሞቱት ሰዎችሁሉአያመልዱም!! እወቁ የሞቱትቅዱሳበአፍትላይናቼው።
@FableTeller-r1c
@FableTeller-r1c 8 ай бұрын
የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት እንደሚለው፣ ማርያም ጸሎትን የመስማት ወይም ስለግለሰቦች የማማለድ ችሎታ እንዳላት በግልጽ አልተጠቀሰም። መጽሐፍ ቅዱስ በዋነኝነት የሚያተኩረው ኢየሱስ ክርስቶስ በእግዚአብሔርና በሰው ልጆች መካከል አስታራቂ ሆኖ በነበረው ሚና ላይ ነው (1ኛ ጢሞቴዎስ 2፡5) እና አማኞች በኢየሱስ በኩል ወደ እግዚአብሔር እንዲጸልዩ ያበረታታል (ዮሐ. 14፡13-14)።
@siymergn
@siymergn 4 ай бұрын
በጨለማ ላለ አይገልጽም
@chombechombe8423
@chombechombe8423 Ай бұрын
​@@siymergnበብርሃን ያለም መልስ የለውም😂😂😂😂
@ፍቅር-ከ8ፐ
@ፍቅር-ከ8ፐ Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@mulukendagne5789
@mulukendagne5789 11 ай бұрын
አሜን እናመሰግናለን
@RacheltamiruRobele
@RacheltamiruRobele 5 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
Kluster Duo #настольныеигры #boardgames #игры #games #настолки #настольные_игры
00:47
How it feels when u walk through first class
00:52
Adam W
Рет қаралды 18 МЛН
How To Get Married:   #short
00:22
Jin and Hattie
Рет қаралды 32 МЛН
አስደናቂው የቆሞስ አባ ገብረ ኪዳን መፅሐፍ ምርቃታ
55:30
Maedot Media ማዕዶት ሚዲያ
Рет қаралды 24 М.
Kluster Duo #настольныеигры #boardgames #игры #games #настолки #настольные_игры
00:47