KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
[ድንግል ማርያም ኃጢአት አለባትን?] በወቅታዊ ጉዳይ የተሰጠ ምላሽ | ክፍል 2 | እቅበተ ዕምነት | EOTC TV
37:59
ድንግል ማርያም ታማልዳለች መጽሐፍ ቅዱሳዊ እውነት/ምልጃ/ድንግል ማርያም Dn Tewo Tube ዲ.ን ቴዎ ቲዩብ orthodox teaching
25:39
Scary night games with Megan | Megan robot doll scared me #shorts
0:28
tusi mote mote Ho #shorts #trending #TusiMoteMoteHo #SadiJaanDeTusi mote mote ho Sehnaaz Gill
0:13
ДОСЫМЖАН ЕКЕУМІЗГЕ 6 ОЙЫНШЫ ЖАБЫЛДЫ!
18:28
Непосредственно Каха: сумка
0:53
[ድንግል ማርያም ኃጢአት አለባትን?] በወቅታዊ ጉዳይ የተሰጠ ምላሽ | ክፍል 1 | እቅበተ ዕምነት | EOTC TV
Рет қаралды 9,167
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 500 М.
EOTC TV
Күн бұрын
Пікірлер: 76
@melkammelkam9554
2 жыл бұрын
ሺ አመት ኑርልን የተዋህዶ እንቁ
@endalkachewhalie4371
3 жыл бұрын
እጹብ ድንቅ ትምሕርት ነው የሕይወት ቃል ያሰማልን ጸጋ ው ይብዛልህ
@woinshetayalew1694
3 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልል!
@genetgenet9408
3 жыл бұрын
መምሕረ ቃለ ሔወት ያሠማነ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ኢየሱስፋራጂድንግልአማላጅ
3 жыл бұрын
አሜን ፫ ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምላችሁ የእመቤታችን የቅድስት የድንግል ማርያም በርካቷ ይደርብን እምዬ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሁሌም መልስ አለት
@mesismart1332
3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የቅድስት ድንግል ማርያም ጣዕሟ ፍቅሯ ረድኤት በረከቷ ይደርብን:::
@bzuwerqethiopia569
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መጋቢየ እንድሁም አቅራቢ አባታችን እግዚአብሔር ይስጥልን።🌿🌿🌿የእመቤታችን ምልጃ ፀሎት አይለየን አሜን። እመቤቴ ሆይ አች ንጽህት ነሽ ክብርት ነሽ። አምላክሽ ልጅሽ አንጽቶ እና ጠብቆ አድሮብሻን እና ሰላም ለኪ እናቴ ሆይ።
@nunuhulegeb
3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን !!! በየዘመኑ እግዚአብሔር ሙሴዎችን ያስነሳልና ዘንድሮ የመናፍቃንን ባዶነት የሚገልጡ መምህሮች አሉን። እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን!!!
@asnakech7666
3 жыл бұрын
አሜን አባቶቻችን እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ህይወትን ያሰማችሁ 🙏🙏🙏❤
@serawitta
3 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ድንግል ማርያም ወላዲተ አምላክ የኖህ መርከብ ምክንያተ ድህነት ስጦታዬ።
@tenagnebirhane5060
3 жыл бұрын
መምህር ቃለህዎት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልን
@sebleeyasu6996
3 жыл бұрын
ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በዕውነት ዶ/ር ሮዳስ ስሰማው ውየ ባድር ትምህርቱ ምንም አይጠገብ እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ማስተዋል ጥበቡን ይስጥህ
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
3 жыл бұрын
መምህሮቼ ከልብ እናመስግናለን በዕድሜ በጤና በፀጋው ይጠብቃችሁ። ። እንዴት ድንቅ ሚስጥር ነው የመቤታችን ፀጋዋ ። ምንኛ መታደል ነው ኦርቶዶክስ መሆን እግዚአብሔር አምላክ የተመስገነ ይሁን ። በቤቱ ያፅናን ጌታ ክርስቶስ ፣ የመቤታችን ረድሄትዎ በረከትዎ አማላጅነትዎ ለዘላለም ከኛ ጋር ይሁንልን። አሜን አሜን አሜን ይቆየን (፫)
@ethiopianfoods8038
3 жыл бұрын
Amen Amen amen Amen Amen kale Hiwot yasemalene
@አዝማችስለሺየድንግል-ፀ7ነ
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ድንግል ማርያምን እናት አማላጅ አድርጎ የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን 💚💛❤️🇨🇬😍 ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 💚💛❤️🇨🇬😍 ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️🇨🇬😍 ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️🇨🇬😍
@sitotatube2010
3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አድሜና ጤና ይስጥልን መምህር ድንቅ ትምህርት
@ሰሎሜቢሻው
3 жыл бұрын
አባቶቻችን ቃለ ሒወት ያሰማልን እናመሰግናለን
@muzamuza4351
3 жыл бұрын
ቃለሔወትያስማልን፣🕊🕊🕊⛪⛪⛪🕯🕯🕯🇧🇯🇧🇯🇧🇯
@alynstar2557
3 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማል ፀጋውን ያብዛልን
@تقهخقخقخ
3 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ለሀገራችን ሰላም አንድነት ፍቅር ያውርድልን ለክፉውች ልቦና ይስጥልን ቸሩ መድሀኒአለን ክርስቶስ አሜን !!
@abunneaaron3192
3 жыл бұрын
መምህር ሮዳስ እናመሰግናለን
@weynshetgelana3252
3 жыл бұрын
ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@lawayesh8994
3 жыл бұрын
አሜን በእውነት ቃለ ሕይዎት ያሰማልን አባቶቻችን❤🙏
@ወለተሀናወለተሀና-ዠ2ፐ
3 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህሮቻችን እግዚአብሄር በድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን
@እናቴእመቤቴአለሁሸበይኝ
3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን🙏 የእመቤታችን ፍቅራ ታሳድርብን ምልጃዋ አይለየን🙏
@meskeremdemssie3988
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ቆንጆ ትምህርት ነው ያማናቅ እንወቅ እውነትን እንፈልግ እባካችሁ ወግኖቼ አንጥፋ ይቺ ቤትክርስቲያናችን ይህ ሁሉ ችግር የበዛባት እውነት ስለሆነ ነው እውነትን ደግሞ ማንም አይወድም አመሰግናለሁ
@ትዕግሥትፅጌማርያም
3 жыл бұрын
_መጋቢ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ ጸጋውን ያልብስልን በእውነቱ እንደት ደስ ይላል ኦፍፍፍፍፍ የእመቤቴ ፍቅርዋ በልባችን ጣዕሟን በአንድበታችን ያሳድርብን✝️✝️✝️_
@tesfayeayelech1831
3 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርከው!!!
@donsisimayi4504
3 жыл бұрын
Amen amen
@JamilaJamila-sl3qn
3 жыл бұрын
አሜን
@saranoora5692
3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መጋቤ ሐዲስ
@meri147
3 жыл бұрын
ለመምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን ፫
@ararseararse4263
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃልህይውትን ያሰማልን 💚💛❤️✝️⛪✝️🙏📚✝️💚💛💓🌻💐🙏
@SabrinaSabrina-tz4eb
3 жыл бұрын
ውድ ምህራችን መጋቤ ሓዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ ቃለሒወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን. አሜን አሜን አሜን
@brhanabi3755
3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን
@christinastube1667
3 жыл бұрын
Kalehiwot Yasealen
@ወለተማርያምየዛራውሚ-ዠ7የ
3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይዎትን ያሰማልን መጋቢ
@lithiyadhaid7871
3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@yeromteshome7043
3 жыл бұрын
መጋቢ ሀድስ መምህራችን እግዚአብሔርፀጋውን ልብሩን ያድልልን ለእናታችን ለቅድስት ድምግል ማርያም ክብርና ምስጋና ይድረሳት ምክናየተ ድህነት አድርጎ ለሰጠን አምላካችን ክብርና ምስጋና በፈጠረው ፍጥረት ሁሉ ይድረሰው አሜን፫
@agmasmedia
3 жыл бұрын
የብርሐን እናቱ እመቤቴ ሆይ ዘወትር ሳልሰለች አመሰግንሽ ዘንድ ፍቅርሺን አብዢልኝ፡፡ርኩሳን መናፍስትንና ጸዋጋን አጋንንትን በተሰጠሸ ጸጋና ሐይል እሰሪልኝ፡፡ለክብር ሞት አብቂኝ፡፡ድንግል ሆይ ነፍሴን ከክፉዎች ወጥመድ ጠብቂኝ፡፡@N.Y
@Ketintubetkitu
3 жыл бұрын
አረ እባክህ መፅሐፉን አንብብ መርምር በንግግር እኔዳትሸወድ የፈጣሪን ስራ ለፍጡር መስጠት ትልቅ ስህተት ነው እናስተውል።
@agmasmedia
3 жыл бұрын
@@Ketintubetkitu ፍጡር ብትሆንም የአዳም በደል ያልተላለፈባት በመንፈስ ቅዱስ ስትጠበቅ የኖረች የአምላክ እናት ስለሆነች ሁሉን የማድረግ ስልጣን (ባለሟልነትን) ስለሰጣት ገና አመሰግናታለሁ፤እኔ ብቻ ሳልሆን ፍጥረት ሁሉ እንደሚያመሰግናት ራሷ "ትውልድ ሁሉ ብጽዕት ይሉኛል" ብላ ተናግራለች፡፡፡፡ፍቅሯና ክብሯ እስኪገባህ ዝም በል እሺ? የአምልክን እናት ማመስገንና ክብሯን መግለጽ መቼም ስህተት አይሆንም፡፡ልብ በል አምልክ ያከበራትን አንተና መሰሎችህ ዝቅ ልታደርጓት አትችሉም፡፡ "የናቁሽ ሁሉ ወደ እግርሽ ጫማ ይሰግዳሉ እንዳለ፡፡" (ኢሳ 60፥14)
@mimiabraham160
3 жыл бұрын
Amen
@edenwerkye5723
3 жыл бұрын
መምህሮቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ሀገራችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አፅራረ ኦርቶዶክስን ያስታግስልን
@addiszemariam7240
3 жыл бұрын
አሜን! ቃለ ሕይወት ያሰማልን ! በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@እናመስግነውሁሌምፈጣሪያች
3 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ቸሩ መድአኒአለም ይባርክልን እኛም 30 60 100 እድናፈራ ፈጣሪ ይርዳን
@alemgetanehassefa1956
3 жыл бұрын
Amen kale hiwet yasemaln
@asmeromatsmu6984
3 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ነው ምስጥር ካልተገለጠልህ በጣም ችግር ነው ለምን እንዴት ነው የምትናገረው ታሪክ ነው የምትናገረው ወይስ ትክክለኛው መጽሃፍቅዱስን ታድያ ኣምላክ ናት በለን ጌታችን መድሃኒታችን እየሱ ክርስቶስ የሞተው የተሰቀለው ለስዋ ኣይመለከትም ማለት ነው ሌላው ደግሞ ከሰው ኣልተወለደችም ማለት ነው በጣም ይገርማል ተናጋሪ ሞሆን ትችላለህ ግን የምትለው ያለሀው ሁሉ ትክክል ነው ግን ኣን ድነገር የሳትከው ነገር ያለው ታድያ ከእግዛቤር በላይ ናት በለን ለምን ከክርስቶስ በላይናት እያልክ ነው ሃይማኖታዊ መሆን ትችላለህ ግን ሃይማኖታዊ መሆን ግን በራሱ ችግር ኣለበት ለምን ሁሉ ትቀላቅላለህ ሁሊ ትንቢት እንድፈጸም ነው በነብያት የሚነገረው ስለዚ ሃጥያት የለበትም ማለት ኣይደለም ስለዚ የክርስቶስ ልብህ ላይ ካልፈሰሰ ችግር ነው እና የመስቀል ያልገባው ሰው ችግር ነው ጸጋ ማለት ነው በነጻ የተሰጠ ማለት ነው ለሁሉም በኣሁን ስኣት ተሰጥተዋል ዳግም ለተወለደ በክርስቶስ እግዛብሄር ይግለጥልህ ::
@Ethiopia.1888
3 жыл бұрын
"ለክርስቲያን ሁሉ ስለ እመቤታችን መስማት ቀላል አይምሰለው" ተአምረ ማርያም መቅድም
@jetujulie1345
3 жыл бұрын
Stegwun yabzalik memharchen dengel marime tetbke
@ethio-tech6089
3 жыл бұрын
Amazing Answer. Amen kale hiwot yasemaln memhrachin be ewunet
@zerget5938
3 жыл бұрын
Orthodox has answers!!!Thanks mr.Rodase
@አሜን-ዠ4ዠ
3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን
@AlAl-ok3lh
3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@MerhaTewahedo
3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን!
@Hru196
8 ай бұрын
❤❤❤😊😊😊
@masreshabayeh7616
3 жыл бұрын
መምህር አንተ ስላለሀን እድለኒዮች ነን በሌላ እምነት ያሉ ሰወች ሲያነሱት የነበረውን የስህተት ትምህርት እውነቱን ከነማስረጃ በማቅረብህ
@ishmaeldassa8268
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር የቀደሰውን ማንም አያረክሰውም።
@beyyom2238
3 жыл бұрын
kale hiwotn yasemaln.......Enamesegnalen
@hmariam9235
3 жыл бұрын
እመቤታችን በርግጥ የኣዳም መርገም ኣልደረሰባትም ሃጥያትም ኣልሰራችም ግን ይህ የሆነው እግዚኣብሄር ለርሱዋ ለይቶ ውለታ ስለዋለላት ሳይሆን በጣም ሲበዛ ቅዱሳን ከሆኑ ወላጆች እና ከስጋዊ ምኞት ከፀዳ ንፁህ ግንኙነት ስለ ተገኝች ነው ብለው የበቁ እና ከእግዚኣብሄር የተረዱ ኣባቶች ያስተምራሉ። እንዲህ ባይሆን ሌሎች ሴቶች ለኔም መርገሙ እንዳይ ነካኝ እግዚኣብሄር ከልክሎልኝ ቢሆን ኖሮ የኣምላክ እናት በሆንኩኝ ሊሉ ይችላሉ።
@Natanem-e2f
3 жыл бұрын
ክራር መልመድ (መማር) ለምትፈልጉ ኦርቶዶክሳውያን በ ሙሉ ክራር መልመድ (መማር) ለምትፈልጉ አንዲሁም የተለያዩ መንፈሳዊ ጉባኤ ለመከታተል የምትፈልጉ ኦርቶዶክሳውያን በሙሉ NATANEM ETHIOPIA በሚለው ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ አባል ይሁኑ ወይም ሊንካችንን ይጠቀሙ kzbin.info/door/2TatjfSRyMRtrCIEnmENrQ
@witnessam6592
3 жыл бұрын
Enata Degel Mareyam Hulam Wedafetem Netsu,Degel,Kedest,Wedest,Enat,Leyu,Ena Web,Werk Neche
@Ketintubetkitu
3 жыл бұрын
የመጀመሪያዋ ጴንጤ ብፅዕት የሆነችው እየሱስን በሚያስደንቅ እምነት የተቀበለችው እርሱን ስሙት ያለችው ማርያም ናት ሰው ናት ቢመራችሁም ይህችን እውነት ዋጡዋት ሐዋርያቶች ያልሰበኩትን መፅሐፉም ላይ የሌለ ከየት አምጥታችሁ ነው ምታስተምሩት እውነቱን እንደጳውሎስ እንዲገልጥላችሁ ፀሎታችንነው።
@lex4324
3 жыл бұрын
እሺ ለመጋቢ ጠይቁልኝ እባካችሁ.... 1. ጥንተ አብሶ በድንግል ማርያም ከሌለ ለምን የክርስቶስ መወለድ አስፈለገ? 2. ድንግል ማርያምን ከማህፀን ጀምሮ ጠበቃት የሚለውን ሲናገሩ ለምን ሉቃ.1÷35 ላይ ያለውን ቃል አላስተዋሉትምን? 3. ሮሜ 3÷23 ኹሉ ኃጢአትን ሠርተዋልና የእግዚአብሔርም ክብር ጎድሏቸዋል። የሚለው ላይ የሰጡት ማብራሪያ እባኮትን ደግመው ይስሙት የውርስ ኃጢአት አንዱ በሰራው የገባ እንጂ ድንግል ማርያም ሕግ ተላልፋ ኃጢአት አገኛት ማለት አይደለም እና እባኮትን ጥቅሱን ወደ ምን ፈልገው ለምን እንቀይረዋለን?
@keneandigitaltechnology9337
3 жыл бұрын
30፡00 ቼክ አድርገው
@አንድቀን-ረ4ዀ
3 жыл бұрын
የተዋሕዶ ልጆች ሰብስክራይብ አድርጉኝ👁👁
@frehiowtgetachew6422
3 жыл бұрын
ወለላይቱ እመቤት ንፅእ ብፅት ክብርት በቆሾሾው አንደበቴ እንዴት ላመስግንሽ የመድሐኔያለም እናት ድንግል ማርያምምስጋና ክብር ይድረስሽ
@Ketintubetkitu
3 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች ትልቁ ችግር መፅሐፍ ቅድስን አለማንበብ ነው።
@Ketintubetkitu
3 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች ትልቁ ችግር መፅሐፍ ቅድስን አለማንበብ ነው ።
@አንድቀን-ረ4ዀ
3 жыл бұрын
@@Ketintubetkitu ሁሉንም አይጠቀልልም አንዳንድ ሰነፎችን ብቻ ቢሆን እንጅ
@bethelbefekadu4717
3 жыл бұрын
እስከ መቼ ነው በውሸት ትርክታቹ ሠውን የምታደናብሩት? ብዙ ሠው ይሰማሀል ግን የምትናገረው ነገር ከህይወት የሚያጎድል ከሆነ ምንድን ትጠቀማለህ?
@hanymulugeta3784
3 жыл бұрын
Mene tisaralshe ezi girup hhh
@kidistdemisse4218
3 жыл бұрын
ርዕሱ በፍጥነት ይቀየር *እመቤታችን ከሰዎች የምትለየው እንዴት ነው *እመቤታችን ከፈጣሪ በታች ከፍጡራን በላይ ናት ማለት ምን ማለት ነው ይህን የመሳሰለውን ርዕስ ብትሰጡት። አትቸኩሉ።
@tigraweityeie2996
3 жыл бұрын
ለምን ድነዉ በትግራይ ዉስጥ ስለ ሚሆነዉ ያለ ግፉ እና መከራ በቤተክርስቲያናችን እና በንፁሁ ህዝብ ግድያም ዝም ያላቹ??? Watch what is happening all around Tigray 😡 kzbin.info/www/bejne/qZjYf6FuoL92grM
@ጌችቤተአምሓራ
3 жыл бұрын
መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን 💚💛❤️
@Natanem-e2f
3 жыл бұрын
ክራር መልመድ (መማር) ለምትፈልጉ ኦርቶዶክሳውያን በ ሙሉ ክራር መልመድ (መማር) ለምትፈልጉ አንዲሁም የተለያዩ መንፈሳዊ ጉባኤ ለመከታተል የምትፈልጉ ኦርቶዶክሳውያን በሙሉ NATANEM ETHIOPIA በሚለው ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ አባል ይሁኑ ወይም ሊንካችንን ይጠቀሙ kzbin.info/door/2TatjfSRyMRtrCIEnmENrQ
37:59
[ድንግል ማርያም ኃጢአት አለባትን?] በወቅታዊ ጉዳይ የተሰጠ ምላሽ | ክፍል 2 | እቅበተ ዕምነት | EOTC TV
EOTC TV
Рет қаралды 3,2 М.
25:39
ድንግል ማርያም ታማልዳለች መጽሐፍ ቅዱሳዊ እውነት/ምልጃ/ድንግል ማርያም Dn Tewo Tube ዲ.ን ቴዎ ቲዩብ orthodox teaching
Tewo Tube - ቴዎ ቲዩብ
Рет қаралды 15 М.
0:28
Scary night games with Megan | Megan robot doll scared me #shorts
One More
Рет қаралды 33 МЛН
0:13
tusi mote mote Ho #shorts #trending #TusiMoteMoteHo #SadiJaanDeTusi mote mote ho Sehnaaz Gill
seeVi la
Рет қаралды 46 МЛН
18:28
ДОСЫМЖАН ЕКЕУМІЗГЕ 6 ОЙЫНШЫ ЖАБЫЛДЫ!
EROOKA
Рет қаралды 111 М.
0:53
Непосредственно Каха: сумка
К-Media
Рет қаралды 12 МЛН
18:08
የውርስ ኃጢያት ሚባል ነገር የለም ! | ልሳን በቅዱስ መፅሐፍ ውስጥ
Tekel tv
Рет қаралды 1,5 М.
31:13
የእመቤታችን አኗኗሯ ከሐና ማኅፀን እስከ ዕረፍቷ እንዴት ነበር? ነገረ ማርያም ክፍል 3
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 63 М.
20:54
የውርስ ኃጢአት መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነው
True Gospel Of Chirst Ministry
Рет қаралды 209
49:50
የአዳምና የሔዋን መጎናጸፊያ የት ገባ? ማን አገኘው? ሔኖክ ለማን ሰጠው?
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 197 М.
20:10
ጌታችን መዳሐኒታች እየሱስ ክርስቶስ ሰው ሆኖ የተወለደበት በርካታ ምክንያቶች
ኢዮር እልፍ ሚዲያ
Рет қаралды 1,9 М.
38:41
ነገረ-ማርያም \\ "እመቤታችን ጥንተ-አብሶ አላት" ለሚሉ የተሰጠ ምላሽ \\ በመጋቤ ሐዲስ ሮዳስ ታደሰ (ዶ/ር)
ኪያከ ንዌድስ
Рет қаралды 406
1:21:31
ድንግል ማርያም የውርስ ኃጢአት አለባት ወይስ የለባትም? | የመምህራኑ ፍጥጫ! | Haleta tv
Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ
Рет қаралды 59 М.
25:07
የውርስ ኀጢአት አለን?
ትምህርተ-ጽድቅ Timihrte tsidk
Рет қаралды 2,8 М.
1:06:45
ሮሜ 8፡34 | ስለ እኛ የሚማልደው | መምህር ያረጋል አበጋዝ
ማኅበረ ጽዮን
Рет қаралды 96 М.
54:46
የሚስጥራዊው ሰባት ቁጥር ተመራማሪ መምህር መስፍን ሰለሞን የአክሱም እንግዳ | Ethiopia @AxumTube
Axum Tube / አክሱም ቲዩብ
Рет қаралды 146 М.
0:28
Scary night games with Megan | Megan robot doll scared me #shorts
One More
Рет қаралды 33 МЛН