የሚስጥራዊው ሰባት ቁጥር ተመራማሪ መምህር መስፍን ሰለሞን የአክሱም እንግዳ | Ethiopia

  Рет қаралды 146,669

Axum Tube / አክሱም ቲዩብ

Axum Tube / አክሱም ቲዩብ

Күн бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @axumtube =================================Axum Tube====================================
ስለተመለከታችሁን እናመሰግናለን ቪዲዮውን ሼር በማድረግ እናንተ ያገኛችሁትን እውቀት ለሌሎች አሳውቁ። ይህንን የአክሱም ቲዩብ ዝግጅት ዳውንሎድ አድርጎ ድጋሚ በሌላ ቻናል ላይ መጫን በጥብቅ የተከለከለ ነው።
Copyright © Axum Tube
++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++
Like, Comment and Share this video.
++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++
ለቻናላችን አዲስ የሆናቹ ሰዎች አክሱም ቲዩብን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰቡን ተቀላቀሉ።
++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++
/ @axumtube
++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++
=========FOLLOW US===========
Facebook: / axumtube
Instagram : / axumtube
Telegram: t.me/Z_Tube
Twitter: / axumtube
Tik Tok: / axumtube
Pinterest: / axumtube
++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++
Thanks For Watching.
++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++

Пікірлер: 295
@senaietayele7647
@senaietayele7647 4 жыл бұрын
መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን!እርስዎን የእውቀት ባህር መባል ብቻውን አይገልጽዎትም!!! የሚወዷት እመብርሀን በዘርፋፋው ቀሚሷ ስውር አድርጋ ትጠብቅልን! ከዚህ የአረጀ አለም ውጤት ከሆኑት ከማናችውም ከክፉ ነገሮች ሁሉ ሽፍን ስውር አድርገው እናት እና ልጅ ስለእኔ እና እንደኔ ያሉ በቤተክርስትያናችን አስተዳዳሪዎች አገልጋዬች እና በብዙ ቤተክርስትያን ተመላላሽ ምእመናን ላይ የንበረን ተስፋችን እየመነመነብን ላለን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች ሲሉ እርስዎን እና እርስዎን መሰል አባቶቻችንን ወንድሞቻችንን እናቶቻችንን እና እህቶቻችንን በያሉበት ይጠብቁልን!!!
@flamedino15
@flamedino15 3 жыл бұрын
እመብርሀን እውቀቱን ፣ ጥበቡን አብዛታ ትስጦት በዕድሜ በፀጋው በጤና አብዝታ ትጠብቆት ። አቤት መታደል አንዴት ያለ ተስጥኦ ነው ትህትና ከጥበብ ጋር መልበስ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው በእውነት ታላቅ አባቶችን አብዛልን ችሩ መድሀኒያለም የነብስ ዋጋ ያድርግሎት እስከመጨረሻው በፀጋው ለዘላለም ያቆዬት ቃላት አጣሁኝ የምገልፅበት ወደ አገሬ ድመጣ ላገኞት በጆት ለመባረክ ያብቃኝ እኔም እንደ እርስ ነው እመቤቴን የምወዳት አመስግኛት አይበቃኝም ። እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን ። አቤት ለስው ሞት አነስው እንዴት የስውን እውቀት ልፋት ወስዶ ለራስ ማዋል ክህደት ነው ነውር ነው ። መፅሀፍ ለማግኝት እንዴት ነው እሁን የምናገኝው ንገሩን አስቀምጡልን። የመምህርንም ስልክ ቁጥራችውን በእግዚአብሔር ስም አስቀምጡልን ።እናመድግናለን. ።።
@Meklit27
@Meklit27 4 жыл бұрын
ድሮም የእመቤታችን ፍቅር በልቤ ነው አሁን ይህን ስሰማ ደግሞ የበለጠ ፍቅሯ በልቤ ጨመረ:: ስለሁሉም እግዚአብሔር ስሙ ይመስገን:: መምህር መስፍን ሁሌም የምትናገረው ሁሉ እጅግ የሚደንቅ ነው:: እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ:: ለሀገራችን እንዳንተ አይነት ናቸው የሚያስፈልጏት::
@abebabereket7468
@abebabereket7468 4 жыл бұрын
መምህር አይዞህ መጸሐፍህን ቢሰርቁት እዉቀትህን ግን መሰረቅ አዬችሉም እንወድሃለን ❤️❤️❤️ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ አና ጤና ዩሰጥህ!!!!🙏🙏💚💛❤️🥰🤗
@SolomonVA
@SolomonVA 4 жыл бұрын
ለመምህር መስፍን ሰሎሞን ትልቅ ክብር እሰጣለሁ፡ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛለት፡
@መሲየገጠሯልጅነኝ-የ1ዐ
@መሲየገጠሯልጅነኝ-የ1ዐ 4 жыл бұрын
በቅንነት ደምረኝ ወንድም
@yemataworkdessalegenworkne4533
@yemataworkdessalegenworkne4533 4 жыл бұрын
መምህር እናንተ የምድር ዕንቁዎቻችን ፣ቅርሶቻችን ናችሁ ።ፀጋችሁ ይብዛ እግዚያብሔር አምላክ እቅፍ ድግፍ ክልል ያድርጋችሁ።
@መሲየገጠሯልጅነኝ-የ1ዐ
@መሲየገጠሯልጅነኝ-የ1ዐ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜ ደምሪኝ በቅንነት
@mesafentdemissia8602
@mesafentdemissia8602 4 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ሰላም ከናንተጋር ይሁን አክሱም ትዮብ እንዲሁም ለመምህር መስፍን እጅግ ግሩም የሆነውን ጥበብ በሰባት ቁጥር ላይ ያደረጉትን ምርምር በተለያየ ሚዲያ ሲያቀርቡት ተመልክቺ ተምሬ በታለው በእጆላይም ያዘጋጅትን መፅሐፍ ተመልክቺ ደስ ብሎኝል ይሁና በቅርብ ቀን አንድ አጭበርባሪ ቀማኝ ሲያስተምሩ የነበረውን የሰባት ቁጥርን ምስክር ተመራምሬነው መፅሐፍ ያዘጋጀውት ማለቱን ተመልክቺ ነዶኝ ነበር ለነጣቂ ተኩላዋች መንገዳቸው ቅርብ ነው ብዙም አይራመዱም የእኝ እውነታ ግን በእርሶ ምርምር ላይ ነው
@fikerselam343
@fikerselam343 4 жыл бұрын
እጅግ በጣም የሚግርም መረጃ (information) እጅግ የሚገርም አስቤው አልሜው ማለቀው ቃል ሰማሁ። እጅግ ደስ ብሎኛል በተለይ ስለወላዲ አምላክ የገለፀከዉ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አይኪው እውቀቱ የለው ሰው እግዚአብሔር የባረከው ብቻ ነው። ሁሉንም ነገር ግልጽ አድርጎ በሚገባን መልኩ። አምላካችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ፀጋን በረከት ይጨምርልህ ባለህበት ቦታ የእመቤታችን የወላዲተ አምላክ ወለላይቱ ማርያም ጥበቃ አይልህም አምላክ ጥበብ ነው ባንተ ላይ ያየሁት መምህራችን። በርታልኝ እግዚአብሔር ይሰልኝ
@maledemekonen4149
@maledemekonen4149 4 жыл бұрын
የሐዋርያት አለቃ ቅዱስ ጴጥሮስ ይህንን ሚስጢር የገለፀልህ ስጋና ደም አይደለም ሰማያዊ አባቴ ነው እንደተባለ እንተንም ስለ ቅድስት ቤተክርስቲያን እና ስለምዕመናን ቅናት ስላስነሳህ ልዑለ ባሐሪ እግዚአብሔር ምስጋና ይድረሰው!!!
@merrysalam391
@merrysalam391 4 жыл бұрын
የእመብርሃን ክብር ሲገለጥ አስለቀሰኝ ተባረክ መምህር
@eyerusaleashengo3779
@eyerusaleashengo3779 4 жыл бұрын
ኦፍ እንዴት ደስ ይላል የእመቤታችን ድንግል ማርያም አገላለፀ ነብስን ደስ አላት እድሜና ጤና ይስጦት
@emuemu8863
@emuemu8863 4 жыл бұрын
እንዴት አድርጎ ነው እመብረሃንን የገለፃት እሱ ሲገልፃት እልቻልኩት አለቀስኩ መምህር እድሜና ጤና ይስጥልንእሷ ጥላ ከለላ ትሁንህ
@መሲየገጠሯልጅነኝ-የ1ዐ
@መሲየገጠሯልጅነኝ-የ1ዐ 4 жыл бұрын
ደምሪኝ በቅንነት እማ
@kebariwedikefey4426
@kebariwedikefey4426 4 жыл бұрын
Enem
@piy7351
@piy7351 4 жыл бұрын
ዘአአዘዘ
@ፌቪንነኝየጳውሎስፍሬ
@ፌቪንነኝየጳውሎስፍሬ 3 жыл бұрын
እኔ እሱ ሴያስተምር ነፍሴ ሐሴት ታድርጋለች ምንም በምን እንድምገልፀው አላቅም
@nikodimosworku3724
@nikodimosworku3724 3 жыл бұрын
O
@መልካምነሽ
@መልካምነሽ 4 жыл бұрын
በጣም ጥዑም ንግግር ብሰማው ብሰማው እንደው የሜጠገበው ።አባቴ ቃል ህይወትን ያሰማልን።
@melakumengeshagenet3031
@melakumengeshagenet3031 4 жыл бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን❤️🙏🏾 ቃለ ህይወት ያሰማልን❤️🙏🏾 ለትውልዱም ልቦና ይስጥልን🙏🏾
@ማራናታየድንግልልጅነኝ
@ማራናታየድንግልልጅነኝ 4 жыл бұрын
የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች እግዚአብሔር በያላቹበት ከክፉ ሁሉ ይጠብባቹ ፀልዩም ስለቅድስ አገራችን ስለኢትዮዽያና ስለክርስቲያን ህዝቦቹዋ ድንግል ማርያም የጌታዬ እናተ የአስራት አገርሽን ጠብቂልንን🙏
@መሲየገጠሯልጅነኝ-የ1ዐ
@መሲየገጠሯልጅነኝ-የ1ዐ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ደምሪኝ በቅንነት የድንግል ልጅ
@ማራናታየድንግልልጅነኝ
@ማራናታየድንግልልጅነኝ 4 жыл бұрын
መሲ የገጠሯ ልጅ ነኝ eshi
@konjolukcy5654
@konjolukcy5654 4 жыл бұрын
Amen amen amen
@aetedeaetede3016
@aetedeaetede3016 3 жыл бұрын
@@መሲየገጠሯልጅነኝ-የ1ዐ ደምሩኝ አፀደ የማርያም ልጅ ነኝ
@xehayxdqi7928
@xehayxdqi7928 4 жыл бұрын
በጣም እጅግ ደስ ይላል ይኔታ ቱብ ምስጋና ይድረሳቹ ፈጣሪ ጤና ይስጣቹ ያረካል በጣም ተደስተናል ኣምላክ ለኛ ሲል በእድሜ በጤና በጸጋ ይጠብቅህ ቅድስት ድንግል ማርያም እጽፍ ድርብ ኣድርጋ ጥበብ ትጨምርልህ ኣንደኛ እና 2ተኛው መጻፍሕ ዉጪ ያለን እንዴት ነው የምናገኘው ጠይቁልን ይሄ መጽሃፍ በእጅጉ ያስፈልገናል ሂወታችን እዲያነሳልን ኣስተዋዉቁን
@maledemekonen4149
@maledemekonen4149 4 жыл бұрын
ዛሬ በአለማችን ላይ ያለውን የድብቁን አለም የውስጥ ለውስጥ ስራ መንፈስ ቅዱስ አቃብሎህ በ7ክፍል ገልፀህዋል ለናታችንንም ያለህን ፍቅር በጥልቅ አገላለፅ ዘክረሃታል ተስፋችን እርሷ ናትና ስለ ተስጣት ኪድን ቤዛ ትሆነን ዘንድ የልጇ ቅዱስ ፈቃድ ይሁን!!!
@እመቤቴአንቺታውቂያለሽ
@እመቤቴአንቺታውቂያለሽ 4 жыл бұрын
የእግዚያብሔር የእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ጸጋና በረከት በእጥፍ ይደርብህ ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን
@asratferede1509
@asratferede1509 4 жыл бұрын
ወንድሜ በእግዚአበሔር እንደ ውዳሴ ከንቱ እንዳይሆንብህ ፈጠሪየን ይቅር በለኝ እያልኩ ስለ ሁሉ ነገር የምትሰጠው ትንታኔና አገላለጽ እጅግ ሰው ሆኖ በአምሳያው ከተፈጠርነው የሰው ልጆች እምሮ በላይ ነው ይሀ ምርምርና ትንታኔ ከአንደበት ጣፋጭነት ጋር የተሰጠህ ከእሱ ከአንዴው አልያም ከድንግል እናቱ እንጅ ከማንም እንዳይደለ አመንሁ የኢትዮጵያ ሰዎች ብቻ ሳይሆኑ ህይዎት ያላቸው ሁሉ ቢያዳምጡህ ወይም መፅሐፍህን ቢየነብቡት በትንታኔህ የሚድኑት ብዙዎች ናቸው በእውነት እግዚአብሔር የበለጠ ይግለጽልህ !
@girumgetachew8418
@girumgetachew8418 4 жыл бұрын
እመቤቴን እወዳታለሁ ግን የንተ አገላለፅ የበለጠ እንድወዳት አደረገኝ አመሰግናለሁ፡፡ ፍቅሯን ታሳድርብን ቃለ ህይወት ያሰማልኝ ወንድሜ፡፡
@mimitsige2783
@mimitsige2783 4 жыл бұрын
ውይ እመቤቴ የአምላኬ እናት እኔስ እንዴት እደምወድሽ ጌታዬን መድሀኒቴን አምላኬን በንፅህና የወለድሽልኝ የፈጣሪዬ እናት አንቺን የምገልፅበት አንደበት የለኝም መምህር ከልብ እናመሰግናለን እናንተ ልታነቁን ጥራችኋል እኛ አንቀላፋን እንጂ ግን በርቱ ቀስቅሱን ለኛም ሰሚና አስተዋይ ልቦናን ያድለን ፈጣሪ እናመሰግናለን 🙏🙏 💚💛❤
@ህይወትኃይሌ
@ህይወትኃይሌ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን 🙏🙏🙏 ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር💚💛❤ መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን በእድሜና በጤናው ይጠብቅልን ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿ ን ይጠብቅልን !!!!!!!
@kahsu100
@kahsu100 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ፀጋ፣ ጤናና እድሜ አብዝቶ ይስጥህ እናመሰግናለን።
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 4 жыл бұрын
መምህር መስፍን ሁሉም ትምህርትህ በጣም እከታተላለሁ እግዚአብሄር እርጅም ጤና ከእንጀራ ጋር ይስጥልኝ
@teddy2956
@teddy2956 4 жыл бұрын
ወንድማችን ልፋትህን እግዚአብሔር አምላክ ይቁጠርልህ፤ ይህን ወንጀል የፈጸመው በህግ መጠየቅ አለበት!!
@maazamahray4407
@maazamahray4407 4 жыл бұрын
ሰላም መምህር ተመራማሪ በጣም ጥሩ አስተማሪ ነዎት በእርጋታ አመሰግናለሁ ይህን ታላቅ ታሪክ በመስማቴ እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ያብዛልዎት
@abebaa8056
@abebaa8056 4 жыл бұрын
እጅግ ድንቅ የሆነ ትምህርት ነው ለመምህራችን እረጅም እድሜ ይስጥልን።
@wubitet3112
@wubitet3112 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እንዳንት አይነቶችን ያብዛልን
@senentsara4008
@senentsara4008 4 жыл бұрын
እንደናንተ አይነት ሙሁር እያለ ስንት ትውልድ መቅረዕ የሚችል የትምህርት ሚኒስቴር እየተባሉ እንኳን የትምህርት ሚኒስቴር የአንደኛ ክፍል አስተማሪ መሆን የማይገባቸው ሹም ሽረት እያሉ አገሪትዋን ሲያምሱ ለራሳቸው ጥቅም ሲሮጡ ይውላሉ ያቃጥላል ሺ አመት በሰላም በጤና እንድትኖር ተመኘሁልህ በእውነት
@meseretd3805
@meseretd3805 4 жыл бұрын
አክሱሞች የምታቀርቡት ፕሮግራም በጣም አሪፊ ትምህርት እያገኘውበት ነው ፈጣሪ ሀገራችንን ይጠብቅልን
@muuzgebremariam6756
@muuzgebremariam6756 4 жыл бұрын
መምህር ድንግል ማርያም አብዝታ ትባርክህ
@tsehayalyou8227
@tsehayalyou8227 4 жыл бұрын
ቀለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር መስፍን ሰለመፅሀፍ የሰጠከው አገላለፅ በጣም ግልጽ እና ደሰ የሚል ነው።
@heavenhidru3663
@heavenhidru3663 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጠልኝ ትልቅ ትምህርት ነው! በተለየ ለትውልዱ በደም አስተላልፎት ቤተሰቦቻቸውን ለ ማ ያከብሩ የማይታዘዙ ለሚሳደቡ ሰፋ ያለ ምክር ብትሰጡ ልጆቹ ቤተሰቡም የማር በታል የአምላካችን ትዝ አዝ እንጠበቅ በሰላም ለመኖር ወንድማችን እውቀትህን ይባርክልህ!!!
@ruttendale8488
@ruttendale8488 4 жыл бұрын
አሁንም ክርስቶስ ምስጢሩን ይግለጽልህ በርታ።
@ወርቅነሽምትኩ
@ወርቅነሽምትኩ 4 жыл бұрын
ትክክል በእውነት ለመምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን በቅንነት ላይክ ሰብስክራ አድርጉኝ ውዶቼ
@user-nk1ve3bh2z
@user-nk1ve3bh2z 4 жыл бұрын
ከወጣ በናትህ ገንዘብን እልካለሁ ላኩልኘ
@ወርቅነሽምትኩ
@ወርቅነሽምትኩ 4 жыл бұрын
@@user-nk1ve3bh2z እሽ እማምላክ ትፍቀድ
@sosenawoyesa5350
@sosenawoyesa5350 4 жыл бұрын
@@ወርቅነሽምትኩ ``
@eritreanlove3625
@eritreanlove3625 4 жыл бұрын
aksum tube በጣም ነው ማከብራቹ በርቱ
@መሲየገጠሯልጅነኝ-የ1ዐ
@መሲየገጠሯልጅነኝ-የ1ዐ 4 жыл бұрын
ደምሪኝ እማ በቅንነት
@tigistjemal3062
@tigistjemal3062 4 жыл бұрын
እግዝአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን መምህር
@nardosmoges1588
@nardosmoges1588 4 жыл бұрын
አገላለጽህ በጣም ይማርካል ቃለ ሕይዎት ያሰማልን እንወድሀለን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@sewasewbelachew8976
@sewasewbelachew8976 4 жыл бұрын
እግዚአብሄር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን።ከኛ ከማንረባዎቹ ማለትም ከማንጠቅም ሰዎች እድሜ እየቀነሰ ለእንዳንተ አይነት የተመረጣችሁ መልካም አዋቂ ሰዎች ይጨምርላችሁ። ትምህርቱ ለመላው ህዝብ መዳን መንገድን እውቀትን ስለሚጨምርን። ባጠቃላይ ተባረኩ እንደናንተ አይነት አዋቂዎችን ያብዛልን።ለዚህ ለተደፈነው አይምሮና ልቦናችን ትንሽ የመገለጥ ብርሀን መንገድ እንድትሆኑን። ቢነገረን ብንማት የማይገባን ወይም ሰምተን የምናፈስ ሰዎች እንበዛለና። አምላክ ይታረቀን
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 4 жыл бұрын
መምህር ያለፋንበትን በተዋቂ ስም መብላት ክጀመርን ቆየን እኮ ያሳዝናል :: አንዳንዴማ ሞትም እንዳለ እረስተንየስውን ልፋት ቁጭ ብለን ????? አሁንስ ምን ይሻለን ይሆን? ተስገብግበን ልንሞት ነው:: አንተ ሁሌም የረጋህ ጨዋ መልካም ስኘሆንክ እግዚአብሔር ይረደሃል አሁንም ሁሌም መልካም ይፈተናልና እግዚአብሔር ያበርታህ:: ለትምህርትህ ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን:: እድሜውንና ጤናውን ይስጥህ:: እመብርሀን አትለይህ
@ejigayehuwoldeyesus6808
@ejigayehuwoldeyesus6808 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን🙏🙏🙏💚💛❤💚💛❤
@አንድቀን-ረ4ዀ
@አንድቀን-ረ4ዀ 4 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ክርስቲያን አባቶች ሊቃውንት እንደ ምድር አሸዋ ብዙልን
@መሲየገጠሯልጅነኝ-የ1ዐ
@መሲየገጠሯልጅነኝ-የ1ዐ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ደምሪኝ በቅንነት እማ
@samri9788
@samri9788 4 жыл бұрын
Amen🙏🙏🙏
@21MarYam
@21MarYam 4 жыл бұрын
እንደ ሰማይ ከዋክብት ይብዙ እንጂ ምነው አሽዋ?
@ሰላም-ጐ6ቨ
@ሰላም-ጐ6ቨ 4 жыл бұрын
ይቅርታ እኔ ከእርስዎ በላይ ባላውቅም፡ ፅድቅ ወይም ፃድቅ "እንደ ሰማይ ከዋክብት" ቢባል መልካም ነው
@ማዕተበይአይበትኽ
@ማዕተበይአይበትኽ 3 жыл бұрын
አሜንንንንንንንን
@bekelechbalcha8309
@bekelechbalcha8309 4 жыл бұрын
እግዚአብሄር የሰጠዎትን ፀጋእድሜና ጤና ይስጦት።የዕመብርሃን ጥበቃዋ አይለዮት።
@ayenalemgetachew1260
@ayenalemgetachew1260 4 жыл бұрын
አብዝቶ አብዝቶ ቃለ ህይውትን ያሰማልን እድሜ እና ጤና ይስጥልን።
@tenagneadameseged2479
@tenagneadameseged2479 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ እግዚአብሔር ጤና እና እድሜ ይስጥልን መጽሐፍን እንዴት ማግኘት እንችላለን እውጭ ያለን ስወች
@mekdesdiriba7682
@mekdesdiriba7682 4 жыл бұрын
የቤተክርስቲያናችንን ሊቃውንት እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን!!!
@etemama9255
@etemama9255 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አገራችንን ይጠብቅ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር🙏🙏🙏🙏🙏⛪⛪⛪👏👏👏👐😭😭😭😭😭💕🙏⛪
@dinaabi5576
@dinaabi5576 4 жыл бұрын
Memher pls yerashen KZbin Channel kefet enaa astemehren bezu ke ante memhar enchelanen👏
@sebleeyasu6996
@sebleeyasu6996 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን መምህር እግዚአብሔር አሁንም ከዚህ በላይ ማስተዋል ጥበቡን ይስጥህ
@samrawittadess1235
@samrawittadess1235 3 жыл бұрын
አቤት እውቀት እመአምላክ ትከተልህ ኡነት ነው የእመቤቴ ማርያም ፍቅር ሉዩ ነው🙏
@richoamich7850
@richoamich7850 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ የራስክን ዩቱብ ክፈት እንማር
@mahi9635
@mahi9635 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን እረጅም እድሜ ይስጥልን🙏🙏🙏
@meronted5671
@meronted5671 3 жыл бұрын
You are a beautiful Man with a beautiful soul!!!! GBU!
@solnetu1260
@solnetu1260 4 жыл бұрын
ከእንዳልካቸው ቤቃ ጋር ብትጣመሩ ብዙ ትሰራላችሁ ባይ ነኝ ትልቅ ክብር አለኝ ለሁለታችሁም 🙏
@alemmamo6030
@alemmamo6030 3 жыл бұрын
መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ድንግልዬን እንዴት እንደገልፅካት እመቤቴ የአምላክ እናት ከክፉ ትጠብቅህ
@genetteferi-laitinen172
@genetteferi-laitinen172 3 жыл бұрын
እጅግ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ። በኢትዮጵያ እግዚአብሔር እንዲህ ያሉ አስተዋዮች ስላሉት እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይለዋል ። ቃሉ እውነትና እግዚአብሔርዊ ነው። በልቦናችን ያሳድር ። በውጭ አገር ስለማኖር መፅሐፋን እንዴት ላግኘው ልቤን ደስ አለው። የፕሮግራም አዘጋጆችንም በዚህ አጋጣሚ ላመሰግንሽ እወዳለሁ። ይህን የእግዚአብሔር ሰው ደግሞ እግዚአብሔር ጨምሮ ይባርከው። ብርታቱን ሐይልና ፅናቱን ኢየሱስ ይስጥልኝ!
@kalehiwettube429
@kalehiwettube429 3 жыл бұрын
እመቤቴ እስዋ ትቅደምልህ ኣገላለፅህ በጣምምም ደስ ይላል እናታችን ፍቅርዋ ይደርብን
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 4 жыл бұрын
ዕድሜና ጤና ይስጥልን መም።
@wondwosenalemu4873
@wondwosenalemu4873 4 жыл бұрын
ጌታ ዕውቀትህን ያብዛል ስላም ጤና ይስጥ ....
@mehalekbelayeneh5346
@mehalekbelayeneh5346 3 жыл бұрын
እኔ ሙስሊም ነኝ ይሄን ሰዉ በጣም ነው የምወደው የሀይማኖት ሰው ነን የሚሉ ሰዎች ባህሪዉ ቢጋባባቸዉ ደስ ይለኛል።
@amenabiy232
@amenabiy232 4 жыл бұрын
Eእግዚያብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ
@bezasolomon4815
@bezasolomon4815 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ልኡል እግዚአብሔር እውቀቱን አብዝቶ ይሰጥህ፤,ድንግል ማርያም እመቤታችን ፍቅሯን በሁላችንም ልብ ውስጥ ተሳልብን አሜን፫ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘለዓለም ትኑር አሜን፫✝💒💚💛❤👏
@mercy9108
@mercy9108 4 жыл бұрын
What a great lesson !! God bless brother
@lidiyanegash5297
@lidiyanegash5297 4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእውነት ስለእመብረሀን ልብ የሚነካ ነገር ነው ያስተላለፉት እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@samsonabraha9536
@samsonabraha9536 4 жыл бұрын
ወንድሜ መስፍን ሰለሞን የ፯ (7) ቁጥር ምስጢር በጣም የሚስብ ስለሆነ ፡በርታበት ግፋበት እግዚአብሔር ይባርክህ።
@ንኩሉጊዜኣለዎ-ነ1ገ
@ንኩሉጊዜኣለዎ-ነ1ገ 4 жыл бұрын
Wooooow በጣም ደስ ይላል እግዛብሄር ዕድሜ ጤና ይስጥህ።
@legesseasmellash2589
@legesseasmellash2589 2 жыл бұрын
You are truly teacher God bless you we need teachers like you who explains the true story for our young genaretion.
@felagoteteka289
@felagoteteka289 3 жыл бұрын
ፀጋዉን ታብዛል እመብርአን መምህር ብዙ ነገር አስተማርከኝ
@ahanamesert6742
@ahanamesert6742 10 ай бұрын
መምህር መስፍን በጣም የማደንቆት መምህር ኖት ትልቅም እውቀት አሎት እርስዎን የሰጠን አምላክ ይመስገን ለድንግልዬ ያሎት ፍቅር ደሞ ልዮ ነው እኔ በጣም ስለምወዳት ስለእሷ የሚናገር ሁሉ ትልቅ ክብር አለኝ ኑሩልን በርቱ ፈተናዎች ቢኖሩም አምላክ ከእርስዎ ጋር ይሁን ትልቅ ክብር አለኝ❤❤❤ እወዶታለው አከብሮታለው i wish longlive Big big respect
@zewditugreene2898
@zewditugreene2898 4 жыл бұрын
Hi l am so proud of you to be able to dedicate your discipline to express in our language about the spiritual and the science behind the truth. God is the creater . Let God be with you in your journey of discovery
@hanatatte6155
@hanatatte6155 4 жыл бұрын
አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን
@መንከምትግራይ-ቀ4ከ
@መንከምትግራይ-ቀ4ከ 4 жыл бұрын
ክብር ምሰጋና ለፈጣሪ ይሆን እናመሰግናለን መምህር
@sarag6154
@sarag6154 4 жыл бұрын
I wish you have your on tub chanel we can learn from you
@tenatitytena5427
@tenatitytena5427 3 жыл бұрын
You are lucky God give u his wisdom God help u more. I can't always wait to see you interview always watching.
@21MarYam
@21MarYam 4 жыл бұрын
እመቤቴ ህይወቴ ነሽ መምህር እመአምላክ አሁንም ከዚህ የበለጠ ፀጋውን ያብዛልህ
@tadeluasegedew1965
@tadeluasegedew1965 4 жыл бұрын
Kalehiwet yasemachu bedme betega ytebkachu yaglglot zemenachhun ybarklachu Amen Amen Amen !!!
@yordiejisratube1527
@yordiejisratube1527 4 жыл бұрын
Egzihabher ymesgen Memherachin Egzihabher ymesgen Egzihabher ymesgen. Egzihabher stegawotn Aymirotn ytebklot. Kale Hewetn yasemalin tesfa Mengiste semayatn yawrsiln. Kin Memher Egzihabher ytebkot Amen Amen Amen 🕊🕊🕊🌿🍀💚💛❤🤲🤲🤲
@sinkneshhabtewold8295
@sinkneshhabtewold8295 4 жыл бұрын
እናትህ ምንያህል የተቀ ደሱ ናቸው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ያድልህ፣፣ ፣፣፣፣
@TBashu
@TBashu 4 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚሉኝ የምወዳቸው ምሁር
@abogida12
@abogida12 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጤና እና እረጅም እድሜን ይስጥልን!! Axum tube thank you so much!! You guys are doing a great job! God bless!
@getubest5016
@getubest5016 4 жыл бұрын
ክብርና ምስጋና 'ጌታን' ለ,ወለደች ለ,ድንግል 'ማርያም' ይሁን 'እግዚአብሔር' ኢትዮጵያን' ይባርክ💚💛❤
@ruthmisgun8792
@ruthmisgun8792 4 жыл бұрын
Egzabher yimesgen, memher ejeg betam enamsgenalen egzabher xigawun yabzalhe
@betizazokssie5141
@betizazokssie5141 4 жыл бұрын
መምህር ሰለሞን ልኡል እግዚአብሔር ይጠብቅር ቃለህይወት ያሰመልን
@mintamirchaile87
@mintamirchaile87 4 жыл бұрын
እግኢብሄር እድሜና ጤና ይስጥዎት መምህር
@yeneneshfikru6215
@yeneneshfikru6215 4 жыл бұрын
Waw betam dess yemil timhirt Kalehiwet yasemalin. Berta wendimachin.
@netsanetbrehanu6458
@netsanetbrehanu6458 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን መስፍን ከምትናገርው ብዙ የሚጠቅሙ አግኝቸበታለሁ :: መፅሐፍህን ለማግኛት በጣም እሻለሁ::
@milkikinara462
@milkikinara462 4 жыл бұрын
ወድማችን ጤና ና እድሜ ይስጥህ ቃለሂወት የሰመልን እድሁም አኩስም ይቱብ እናመሠግናለን
@mariammariam9890
@mariammariam9890 3 жыл бұрын
ቃለሒወት ያሰማል መምህር በጣም አመሰግናለሁን
@ጌችቤተአምሓራ
@ጌችቤተአምሓራ 4 жыл бұрын
እስከዛሬ ሳላየው ምርጥ ሊቅ 💚💛❤️
@melekadesalew6051
@melekadesalew6051 4 жыл бұрын
እግዛብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ በርቱ መምህሮቻችን💞💞💞💞💓
@loveethiopian734
@loveethiopian734 4 жыл бұрын
ያሳተሙት ስዎች መጠየቅ አለባቸው :: የዋህነት አንዳንዴ አያስፈልግም
@tizitagebreslassie9598
@tizitagebreslassie9598 3 жыл бұрын
Amen amen Egzabher edemana xenhen yesxhe
@aetedeaetede3016
@aetedeaetede3016 3 жыл бұрын
መምህር በእውነት ፀጋውን ያብዛልወት
@FasikaKebede-g8x
@FasikaKebede-g8x 10 ай бұрын
Mar yzbal kafh ❤❤❤❤❤❤❤
@tigistalemu7580
@tigistalemu7580 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት
@mekdigetahun8971
@mekdigetahun8971 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን !እመቤታችን ትቁምልህ! በቤተክርስቲያናችን ፯ ዋና ዋና አጿማት አሉ እና ምን ያገናኘው ይሆን ?
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 3 жыл бұрын
Memihir Egziabher edmena Tena yistihe Tebarek!!!
@samrusamru4656
@samrusamru4656 4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ሂወት ያሰማልን መምህር
@zufanmengistu2311
@zufanmengistu2311 3 жыл бұрын
አቤቱ ለዚህ ህዝብ ይቅር በለው ፈጣሪ :: የኢትዮጵያ ህዝብ በመስቀል በአደባባ ወጥቶ እግዚአብሔርን ይቅርታ መጠዬቅ አለብን !!
@tegestfasil7738
@tegestfasil7738 4 жыл бұрын
ድንቅ መምህር ፈጣሪ አምላክ ይርዳህ
@eyuelnegash2681
@eyuelnegash2681 4 жыл бұрын
እኔ የተወለድኩበት ቀን በሰባት ነዉ ስላሴ እግዚአብሔር ይባርክህ
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН
በ14ኛው ክፍለ ዘመን የተነገረ ትንቢት በኢትዮጵያ የእግዚአብሔር ሠራዊት ይገለጣል
51:19
Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን
Рет қаралды 120 М.
የአፍሪካና የኢትዮጵያ ለሁለት መከፈል አዲሱ አህጉር
35:46
Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን
Рет қаралды 127 М.
በኢየሱስ ስም የመጣው ሰው ሰራሹ ማሽንና የዚች ዓለም ፍጻሜ......ይቺ ዓለም ወዴት እየሄደች ነው?
56:38
Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን
Рет қаралды 99 М.
ሞት በጥር በነሐሴ መቃብር  ከጌቴሰማኔ ከእመቤታችን ከመቃብር ቦታ................ሳታዩት እንዳታልፉ
13:59
Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን
Рет қаралды 12 М.
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19