ደፈረችኝ (ሙሉ ክፍል)

  Рет қаралды 87,328

Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር

Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር

Жыл бұрын

ደፈረችኝ 2 ( አፍላ ፍቅር ) 👉 • አፍላ ፍቅር | ምዕራፍ 1| Afla...
ከ ጥላሁን ተስፋዬ / በ ፀጋዬ አብራር
#tsegayeaberar #tilahuntesfaye #ethiopia #deferechign
Spend an enjoyable and educational time together with this video, Thanks for watching. If you have any personal questions or comments about this video you can contact me via the links mentioned below.
ፌስቡክ 👉 / tsegaye.aberar.1
ኢንስታግራም👉 / tsegayeaberar
ቴሌግራም 👉t.me/tsegayeaberar

Пікірлер: 244
@tsegayeaberar
@tsegayeaberar 10 ай бұрын
ደፈረችኝ 2 ( አፍላ ፍቅር ) 👉 kzbin.info/www/bejne/g3O1i36sZreYY6s
@ethioeritrea2350
@ethioeritrea2350 Жыл бұрын
#ይገርማል ምንም ይሄ ልበወለድ ይሁን እንጂ ብዙ በዚህ ህይወት ውስጥ ያለፍ አሉ የዚህስ አጎት ልጅ ነው አይገርምም ትንሽ ይርቃል ። ከወንድም ለዛውም ከመትያ ለለያይተው በማደጋቸው ሳይተዋወቁ ሲጋቡ አይተናል አባት በልጅነቱ ከወለዳት ልጅ መልሶ ልጁን ሲገባት አይተናል ሰምተናል እጅግ አስተማሪ ልበወለድ ነው በዚህ አጋጣሚ እባካቹህ ወንዶች ወለዳቹህ አትካዱ !! ፀግሽ እጅግ እጅግ ናመሠግናለን ክበርልኝ ❤😘🙏
@maedotethiopia1883
@maedotethiopia1883 Жыл бұрын
ደራሲ ጥላሁን ተስፋዬ እናመሰግናለን; ፀጊሽ አንተም ክብር ይገባሃል 🙏🙏🙏
@saradesta2075
@saradesta2075 Жыл бұрын
ፀግሽ koo ትለያለክ በእውነት አንተ ብቻ ተርክልን በጣም ማራኪ የትረካ ስልት እና የታሪኩን ፍስት በወዝ በለዛ ነው የምተርከው ፐ ቃላት የለኝም ደራሲው የሚደነቅ ነው
@user-vu6qu1qc8i
@user-vu6qu1qc8i Жыл бұрын
ፀግሽ ነፍሴኮ ነህ ማርያምን እደት ምስጥ እደምል በማዳም ኩሽና
@yilmakebede412
@yilmakebede412 Жыл бұрын
ድንቅ ነው የምታቀርባቸው በጣም የሚሳምራቸው ለየት በሚለው አጨራረሳቸው ነው እናመሰግናለን
@naneyejj5428
@naneyejj5428 Жыл бұрын
በማንነት ጥያቄ ላይ ሁሌም የምፈራው እንዲህ አይነት የህይወት ገጠመኞችነው መጨረሻው ልብ ይሰብራል አለም ጠባብ ናት መገናኛው ብዙ ሁፍ በጣም ይከብዳል
@dhhhgfhu27
@dhhhgfhu27 8 ай бұрын
በጣም
@monaworku7553
@monaworku7553 Жыл бұрын
ፀጋዬ መፅሀፍ ለማንበብ ጊዜ በሌለኝ ወቅት በጥዑም ልሳንህ ታዝናናኝ እለህ ክብር ይስጥልን🙏
@teddyhaile5272
@teddyhaile5272 Жыл бұрын
አረ ጸግሽ " አወይ የኛ እድል " የሚለውን ዜማ ከየት አመጣህው ደስ ይላል ...
@mesafint44
@mesafint44 Жыл бұрын
ግሩም አተራረክ በቪዲዮ የማይ ያህል ነው ትረካህ የሚመስጠኝ። በርታልን ፀግሽ
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s Жыл бұрын
እመቤቴን ገና ስልኳና ቦርሳዋ ተሰረቀ ስትል ነው ፀግሽ መጨረሻውን የገመትኩት ነበር መጨረሻው የሆነው በጣም አስተማሪነው
@etsegenetdessie5636
@etsegenetdessie5636 Жыл бұрын
Betam des mil tarik ena dmts
@menentekleberhan8705
@menentekleberhan8705 Жыл бұрын
Amsegenalhue machersheweme basezen dese ymeli terka nawee🙏🙏💯👏👏👏
@tirhasmulugetareda8697
@tirhasmulugetareda8697 Жыл бұрын
ፀግሸ እግዛብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ እናመሰግናለን ደሰ የሚል ሰራ ነው ያቀረብክልን ሁሌም በጉጉት እንጠብቃለን ያንተው አድናቂ ።
@user-ww7iz1qr3d
@user-ww7iz1qr3d Жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣህልን ፀጋይየ እንደት ኮ ንፍቅ እንደሚል ይሄ ምታሀተኛ ድምፅህ።
@zuziyoutubeapp6879
@zuziyoutubeapp6879 Жыл бұрын
ገምቼ neber abatuwa mehonun🙏❤👍
@hajikuku5577
@hajikuku5577 Жыл бұрын
በጣም ምርጥ ኣስተማሪ ነው ደሞ ጠፍተሃል ፀግሽዬዬ ስራህ ኣየጠገብም
@naneyejj5428
@naneyejj5428 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህልኝ ፀግሼ ❤❤❤❤ የዛሬው ትረካ የሀገሬን ልጅ ጀሞ ሳገኝ ደስታዬ ልዩነው ❤❤❤❤ ተባረክልኝ ኑርልኝ 🙏🙏❤❤
@alembekele3253
@alembekele3253 Жыл бұрын
Wowww በጣምምም ደስ የሚል ትረካ ነው ምንም የማይስለች መጨረሻውን ለማወቅ የ ሚያጏጏ ምርጥ ታሪክ ነው ፀጋዬ መልካም ተሰጥኦ እለህ በትርክቱ ውስጥ የምታሳየው ቪድዮም ለ ታሪኩ ድምቀት ሰጥቶታል በርታ በርታ by the way I love your voice !!!!
@mazomazo8966
@mazomazo8966 Жыл бұрын
ዋው ነው ታርኩ መጨርሻው ብች ያናዳል እናም አመሰግን አለሁ ብርታልኝ ወድሜ
@seyagushish5809
@seyagushish5809 Жыл бұрын
ፅግሽ በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን ዝናቡ ግን የእኔ ባህሪ ነው ያለው ቀን ያወራውትን ማታ ስተኛ እደግማለው
@danielmelesse5524
@danielmelesse5524 Жыл бұрын
የዚህ ትውልድ ደጀኔ ጥላሁን!!!! ትችላለህ!!!በርታ!!!!
@user-yh5dx9zz8d
@user-yh5dx9zz8d Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ትረካ ነበር እናመሰግናለን ❤ግን መጨርሻው ምን እንደሆን ባለማውቅ ቅሪ ብሎኛል መጨረሻው ባልማውቅ ታርኩን ከልቤ አዳምጨ ብወድ ግን ዉስጤ አረካም እርካታ አልተስማኝም 🙏🙏🙏
@ADwaMoviesandMusicsproduction
@ADwaMoviesandMusicsproduction Жыл бұрын
በጣም ምርጥ ነው፣ ያስቃል በጣም 😂 እንደዚህ አይነት ሌሎችን አንብብልን፣ በጣም እናመሰግናለን ለምርጥ ትረካዎችህ 👍
@user-tm8ls2ns5k
@user-tm8ls2ns5k Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣክ ታው ግን ቶሎ ቶሎ ና ፅግሽ
@hewantube3568
@hewantube3568 Жыл бұрын
ጥላሁን ተስፍዬ እንቁ
@fatima-tr3by
@fatima-tr3by Жыл бұрын
ዋውውው ለመጀመሪያ ግዚየ ነው ታርክህን የሰማሁት እና በርታልን 👏👏🥰🥰🥰🥰
@helenabib5397
@helenabib5397 Жыл бұрын
anete ko kemr Chew ne takale negerechu betam tataft ale ena great job bro and thanks so much
@lakewmuluneh9001
@lakewmuluneh9001 Жыл бұрын
የታደልከውን የአተራረክ ተሰጣ በጣም ነው የማደንቅልክ በርታ ጎበዝ
@watermelonyuh3810
@watermelonyuh3810 Жыл бұрын
ተባረክ አድማጭህ ከኖርወይ
@ebsus6833
@ebsus6833 Жыл бұрын
ድርሰዓት መሆኑን ረስቸ እየተንጨረጨርኩ ሳለሁ ትዝ ሲለኝ ተረጋጋሁ ፀግሽ ትንሹ ወጋየሁ ተተክቶልናልኮ ከምር በርታ አሪፍ ነው
@user-zc1xg2tn9b
@user-zc1xg2tn9b Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ፀግሽ
@ameleyene6089
@ameleyene6089 Жыл бұрын
ፀግሽ ያንተን ዝግጅትን ያዳመጠ ሁሉ ላይክ የማያረግበት ምክንያት ያለ አይመስለኝም በርታ ወንዴ ጤና ሁን ይመችህ
@imissyoumama2495
@imissyoumama2495 Жыл бұрын
ፀግሽዬ የእውነት ስራዎችህ ናፍቆኝ ነበር ለረጅም ግዜ አልነበርኩም ከዚ ሁሉ መጥፋት በኋላ ስገባ መጀመሪያ የሰማሁት ትረካ ነው በጣም ወድጀዋለሁ ሚገርመው በግሃድ ከማውቀው ታሪክ ጋር ተመሳሳይ ሁኖብኝ በፍቅር ነው የሰማሁት መጨረሻው ግን አጓጊ ነበር
@user-zv5yk2ku6t
@user-zv5yk2ku6t Жыл бұрын
እኳን በሰላም መጣህ ፀግሽዬ የኔ ናፍቆት የስደት ጓደኛዬ እኮ ነህ እደው ኢቶ ስገባ ባገኝህ ደስ ይለኝ ነበር ያው ምኞት ነው ምኞት መቸም አይከለከል
@user-ku5lc6ni5d
@user-ku5lc6ni5d 9 ай бұрын
🥰🥰🥰🥰ዋው ደስ የሚል ታሪክ ፀግሽ ክብርልኝ የስደት ሕይወቴ በዚህ በሚጣፍት ድምፅ ተገፋ ሳላስበው ሀገሬ ስገባ የመጀመሪያ የምያየው ሰዉ አንተ ነህ 🥰🥰🥰
@richonazerath132
@richonazerath132 Жыл бұрын
ፀግሽዬ እንኳን ደና መጣክ የኔ ድምፀ መረዋ ቶሎ ቶሎ ልቀቅን
@selamserawu3125
@selamserawu3125 Жыл бұрын
አሪፍ ታሪክነው ከቆንጆ አተራርክ ጋ ተባርክ
@seadaahmed2473
@seadaahmed2473 5 ай бұрын
ኢሄን ታሪክ በሌላ መልክ የሰማሁት መሰለኝ😢
@fekadulidet752
@fekadulidet752 Жыл бұрын
I was expecting yesu lege endemetehone ...gene bekaa mete betam new yasazenegn 😭😭gene yante aterareke betamm konjoo.neww tsegeshy❤❤❤
@saron.danielladebebe4580
@saron.danielladebebe4580 Жыл бұрын
I love ❤️ the story well done
@YemataworkGmailYemata
@YemataworkGmailYemata Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ተራኪ ነክ ቀኔን አንተን በማድመጥ እየተማርኩ እያሳመርኩ ነው እናመሰግናለን ፀሀፊውም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ🙏😍😍😍
@halimakassaw1688
@halimakassaw1688 Жыл бұрын
ዋው በህወቴ ዛሬ ገና የጀመርኩትን ጨረስኩ ውይ 3:22 ይሄ ሁሉ ሰአት ሲያበቃ እራሴን ነው የተጠራጠርኩት እኔ ነኝ እስከምል ድረስ በጣም ደስ የሚል አተራረክ ነው በርታ ጀማል በርግጠኝነት አግባ ነው የሚለው ምክንያቱም በጀማል ሀይማኖት ይፈቀዳል ስለምና አግባት የሚለው ይመስለኛል የአጎቱ ቅምጥ ብትሆን ይቀል ነበር አፍቃሪውን ሳላደንቅ አላልፍም እኔም 16 አመት ሳላገኘው አፈቅረዋለሁ እስካሁን ተስፋ አልቆረጥኩም ጀማል በጣም ምርጥ ጉደኛ ነው ገራገር ሸኝታው ስትሄድ የመኪና ድምፅ ስትል እንደት እንደደነገጥኩኝ ጀማል ብር ይዞ መጣ ስትል ስንቱን አሰብኩት አጎቱ እንድተዋት በጀማል በኩል የሄደ መስሎኝ ግን መጨረሻው ምን ይሆን ክፍል ሁለት አለው
@etagegnaddissu2841
@etagegnaddissu2841 11 ай бұрын
Wow ሲያሳዝኑ፣ ይሄ ታሪክ ግን መጨረሻው ምንድነው oh my goodnes every story is ውጥን ውሌ እንደተጠለጠለ። thanks any way! Keep up the good job!
@user-tj6ks7kz1w
@user-tj6ks7kz1w Жыл бұрын
አዳደ ሰወች የሚያደርጉት የራሳቸው ደስታ ሲሉ ሰወችን ይጎዳል
@rabiya2020
@rabiya2020 Жыл бұрын
ገራሚ ነው ሰመኦን ና ስማልኝማ
@user-hn8lb1nu3d
@user-hn8lb1nu3d 7 ай бұрын
ምርጥ መፅሐፍ ነው ከምርጥ ተራኪ ጋር ታሪኩ ግን ያጋጥማል አቀራረቡ ደስ ይላል
@user-qn5oj4hi5j
@user-qn5oj4hi5j Жыл бұрын
Tsegsh semonun anbeshebeshken abate esu betsegaw yanbeshbesheh abo tenxs🙏🙏🙏❤❤ semche sechers demo emelesalew
@user-rw4kp9gu6k
@user-rw4kp9gu6k Жыл бұрын
ዋው ጸግሽ ድምጽህ ኮ ይናፍቃል
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Жыл бұрын
ምርጥ ስራ ምርጥ አተራርክ ምርጥ ዲምፅ ፀግሽ እናመስግናል🙏😍😍
@user-zn7iu1pd3k
@user-zn7iu1pd3k Жыл бұрын
እንኳን በደህና መጣህ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@sosiyemaryamlij131
@sosiyemaryamlij131 Жыл бұрын
ፀግሽ wel come የምር ያንተ ታሪኮች ሁሉም ምቾት አላቸው በዚሁ ቀጥልበት ወንድማችን አሁንማ ሱስ ሆኖብኛል ቻናልክ 🙏🙏👌😘😘😘
@tigestabate2364
@tigestabate2364 Жыл бұрын
በጣም በጣም አድናቂነኝ ብልህ ተራ ሙገሳ መሠለብኝ ምን ብዬ ስሜቴን እደምትረዳ እስከማቅ ድረስ ወድጅሃለው ልበልህ❤❤❤❤
@sentayehua
@sentayehua Жыл бұрын
አሪፍ ትረካ አሪፍ ምስል አሪፍ አጨራረስ
@selamawit8741
@selamawit8741 Жыл бұрын
ፀግሽዬ እንኩዋን በሰላም መጣል
@netsanetaltaye9434
@netsanetaltaye9434 Жыл бұрын
የምንግዜም ምርጥ አቀራረብ ነው እናመሰግናለን ሳይነግራት ማለቁ ትንሽ
@tuluaberu4362
@tuluaberu4362 Жыл бұрын
Wow enameseginalen tsegish ...yasezinal mecherashaw gn😌🥰
@enatemuye6439
@enatemuye6439 Жыл бұрын
Thanks!
@user-wu6oe5ul4f
@user-wu6oe5ul4f Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ፀግሸ ድምፀህ ናፍቆን ነበር
@zinashmamo9676
@zinashmamo9676 Жыл бұрын
ወይ ፍቅር ለምን ግን እንቅፋት አያጣም ለምን ግን
@user-dg3xv3jb3y
@user-dg3xv3jb3y Жыл бұрын
ፀግሽየሰላምነህ አንተጋቤተሰብአለመሆን ንፍግነትነው።ወንድምአለም።ነገርግንመጨረሻውያሳዝናል ይህሀሉየቤተሰብችግርነው።በነሱችግርእኛእንቀጣል
@nardoskebede9253
@nardoskebede9253 Жыл бұрын
Gobeze fetare yebarkeh berta 🥰🥰🥰
@fetleworkmerhatibeb8870
@fetleworkmerhatibeb8870 Жыл бұрын
ፀግሽ #1🥰😍🤩😇🥰🥰🥰🥰🥰
@samri1215
@samri1215 Жыл бұрын
Selam tsegsheye 🙏❤️
@kalkidandereje5230
@kalkidandereje5230 Жыл бұрын
Ewdihalew akebrihalew bertalin
@zulfakemaln6191
@zulfakemaln6191 Жыл бұрын
ክክክክክ ያተ ታሪክ በሣቅ ነው ምጨርሰው እናመሠግናለን
@user-if3sf2ni2m
@user-if3sf2ni2m Жыл бұрын
ፀግሽ .... ሁሌም ድምፅህና እኔ ቀን በቀን አብረን ነን፡፡
@user-nm3wk3yv2o
@user-nm3wk3yv2o Жыл бұрын
እንኳን ደና መጣህ ፀግሽ
@user-vz7ze1dj6d
@user-vz7ze1dj6d Жыл бұрын
ሹክረንፀጊ
@tesfaneshmamo5599
@tesfaneshmamo5599 Жыл бұрын
ምርጥ ተራኪ ነክ
@user-nm3wk3yv2o
@user-nm3wk3yv2o Жыл бұрын
ወይ ድምፀ የእ/ር ስጦታ አቶ አብራር እንኳንም ወለድልን ከወለድ አይቀር ❤️❤️❤️❤️
@user-in9uh8xy4d
@user-in9uh8xy4d Жыл бұрын
8בף
@fgfddfgggf5964
@fgfddfgggf5964 Жыл бұрын
Yemadamen Sera eyeseraw des bemel ademeca cerisiku 😍😍
@mkotryferkotc2120
@mkotryferkotc2120 Жыл бұрын
የኔ ልዩ አንካን ደና መጠህ 🥰🥰♥️♥️
@Hareg-ku2hh
@Hareg-ku2hh 11 ай бұрын
Yemigerem history so very interesting 🤨 Beyebelet Terakiw yebelete Endenwedew Yasgededenal ❤Tanks
@user-bd4mr3vj6p
@user-bd4mr3vj6p Жыл бұрын
ፂግሽ ፀጋችን የሁሌም ምርጣችን እናመሰግናለ😍🙏 ከዚህ ትረካ ካራክተር ጀሙን ወድጀዋለው😍
@user-hy2ry3tn1p
@user-hy2ry3tn1p Жыл бұрын
አንደኛ ነኝ እንኳን ደና መጣህ ፀግሽ
@samiraseid9324
@samiraseid9324 Жыл бұрын
Welcome back always you are appreciated
@user-pk4mf5us8d
@user-pk4mf5us8d Жыл бұрын
ፅግዬ 💐💐ሲወድህ 💐💐😘
@user-mo1rm3xt2r
@user-mo1rm3xt2r Жыл бұрын
Waww Batami Yamegarem Naw Thank you brother 😊❤❤
@user-zv5yk2ku6t
@user-zv5yk2ku6t Жыл бұрын
ነገ መዳም ተሳፈራለች ፀጥ ብየ ማዳመጥ መስራት ነው ስራየን ደጋግሜ እኮ ነው የምበሰማው እደውም አዳዱን ከማዳመጤ የተነሳ ሸምድጀዋለሁ ፀግሽ
@selamhabesha
@selamhabesha Жыл бұрын
Great. Thank you
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Жыл бұрын
እንደ ፀግሽ እና መጨርሻውስ ምትኩ ነገራት ምንዲነው መጨርሻው😢ገና ጨርሽ ስማሁት😁
@user-im7kx6gm5r
@user-im7kx6gm5r Жыл бұрын
እኳን ደናመጣህልን ፀግሽዬ የኔልዩ የማዳምን ስራ ምገፋው አተን ሳዳምጥነው😍😍
@user-pz1pr9sv5o
@user-pz1pr9sv5o Жыл бұрын
ደስ የምል ትረካ ከአቀራረብ ጋራ ደስ ይላል ቁጥር 2 እንጠበቃለን💝
@ahmedabdella8768
@ahmedabdella8768 Жыл бұрын
Tegish, I like the way how you lough kkkkk.
@user-dq2en7gn5u
@user-dq2en7gn5u Жыл бұрын
በጣም ነው የምንናመሰግንው ፀግሽ
@yirgalemtegafaw2076
@yirgalemtegafaw2076 Жыл бұрын
በጣም ጠፈክ ፀግሸ
@ameyamey3421
@ameyamey3421 Жыл бұрын
ፀግሽየ እንኳን ሰላም መጣህልን 💕💕
@hiwatkiros773
@hiwatkiros773 Жыл бұрын
Selam tsgeshi
@fekeryene213
@fekeryene213 Жыл бұрын
ፀግሽዬ እንኳን ደና መጣህልን 🥰 ምርጥ አተራረክ ❤️🥰
@yohaneshagos7959
@yohaneshagos7959 Жыл бұрын
Wawww Wawww ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@reemreemo8751
@reemreemo8751 Жыл бұрын
ፀግሽዬ እናመሰግናለን በርታ💖😍 ቆንጆ ስራ ነበር መጨረሻው ግን ጨው አነሰው🙄 😁
@user-pj3ry1qk1h
@user-pj3ry1qk1h Жыл бұрын
ምርጥ ይመስላል ነገ እጨርሰዋለው ተው ግን ፀግሽ አትጥፋብን
@meirafhunde3163
@meirafhunde3163 Жыл бұрын
ግሩም ትረካ በጥሩ አቀራረብ። እናመሰግናለን።
@Joymberhe
@Joymberhe Жыл бұрын
Wow 👌 👏 😍
@strong1220
@strong1220 Жыл бұрын
4ቀኔ ጨረስኩት ስልክ ቀይሬ በመከራ አገኘውክ ፀግዬ በጣም አመሰግናለሁ ከልቤ ነው ማከብርህ ስራዎችክ የተጨበጨበለት
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ፀጊየ
@dustabashir6177
@dustabashir6177 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ ወንድሜ የአርብ ስራ መግፊያ ተገኘ
@merryyekeralejyebuneyedagf7887
@merryyekeralejyebuneyedagf7887 Жыл бұрын
Kebarelgn stgesheye demo endatafaben
@lilalove111
@lilalove111 Жыл бұрын
I start to comment in here in the first time u are nice thanks to change me I like you 😍
Ethiopia | የተገፋ ፍቅር | ማይታመን አጋጣሚ ...
34:41
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 79 М.
ሾተላዩ ሰላይ | ክፍል 1 | shotelayu selay
42:49
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 25 М.
it takes two to tango 💃🏻🕺🏻
00:18
Zach King
Рет қаралды 29 МЛН
WHY DOES SHE HAVE A REWARD? #youtubecreatorawards
00:41
Levsob
Рет қаралды 34 МЛН
КАРМАНЧИК 2 СЕЗОН 5 СЕРИЯ
27:21
Inter Production
Рет қаралды 582 М.
ጥቂት ስለ ደሴ አራዳ Dessie Arada  MINI Documentary  2016/2024
18:21
Wollo University Official
Рет қаралды 4,5 М.
የሱፍ አበባ -ክፍል 1
25:58
Fana Television
Рет қаралды 8 М.
በጨዋታ መሃል ...
42:42
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 19 М.
የትዳሬ ገመና ... "መረረኝ!"
32:33
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 21 М.
የፍቅር ግርሻ | ክፍል 1
45:37
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 45 М.
Ethiopia | በእውነተኛ ታሪክ ላይ .....
3:37:56
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 140 М.
1000 iq guy 😱 @fash
0:11
Tie
Рет қаралды 27 МЛН
Неожиданно 😁😁😁
0:14
Башкирская Домохозяйка
Рет қаралды 1,2 МЛН
Can they repeat the watermelon experiment?
0:36
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 6 МЛН
Luck decides who wins 🍀😅#shorts #funny #viral
0:24
Uma NOOB
Рет қаралды 10 МЛН
УКРАЛИ банковскую КАРТУ у ДЕВУШКИ 😱 #shorts
0:57
Лаборатория Разрушителя
Рет қаралды 6 МЛН