Ethiopia | የተገፋ ፍቅር | ማይታመን አጋጣሚ ...

  Рет қаралды 78,726

Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር

Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር

3 жыл бұрын

#ZerihunGemechu#TsegayeAberar
Spend enjoyable and educational time together with this video, Thanks for watching. If you have any personal questions or comments about this video you can contact me via links mentioned below.
ፌስቡክ 👉 / tsegaye.aberar.1
ኢንስታግራም👉 / tsegayeaberar
ቴሌግራም 👉t.me/tsegayeaberar

Пікірлер: 104
@tsegayeaberar
@tsegayeaberar 3 жыл бұрын
ቴሌግራም 👉t.me/tsegayeaberar ኢንስታግራም👉instagram.com/tsegayeaberar/ ፌስቡክ 👉 facebook.com/tsegaye.aberar.1/
@bettyethopia8784
@bettyethopia8784 3 жыл бұрын
የኔ ሸፋዳ ስትችልበት እኮ
@bilia7481
@bilia7481 3 жыл бұрын
Tsegesh benateh Sabelan bante demets new please!!
@bettytube2
@bettytube2 3 жыл бұрын
ሰግሽ እባክህ ከተማው ማሳየት በጣም ያሰለቻል ብታቆመው ጥሩ ነበር
@watermelonyuh3810
@watermelonyuh3810 3 жыл бұрын
Tsegish andanedu ke telegiram wede KZbin yiwesdegnal eza demo mastawekiya sigeba beyemehalu ayimechegnim 10 gize 🚌 eynedau menekakat bitichel hulunim Telegram lay binagegn Kene Balebete guwadegoche admachochek nen Berta from Norway 🇳🇴
@beyenechhailu399
@beyenechhailu399 2 жыл бұрын
ባለጌ
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 3 жыл бұрын
ፀግሽ ድምፁን በእውነት ታድልሀል ያንተን ትረካ በጉጉት ነው የምጠብቀው በስራ የደከመው ሰውነቴ ባንተ ድምፅ እርፍ እንዲል አደርገው አለሁ
@wassyhuntekabe1760
@wassyhuntekabe1760 Жыл бұрын
የዘሪሁን ገመቹ ጽሁፍ እና የጸጋዬ አብራር ትረካ አድናቂ ነኝ አሁን አሁን የታሪኩ አጨራረስ እየገባኝ ስለመጣ እንደበፊቱ ያላለቀ የሚመስለኝ ስሜት ቀረ ማለት ነው ባጠቃላይ ድንቅ ጽሁፍ ድንቅ ትረካ
@user-us7pn9yf2u
@user-us7pn9yf2u 3 жыл бұрын
ፀግሽ ይመችህ የድምፅ አድናቂ ነኝ
@user-zg4ss1gi4n
@user-zg4ss1gi4n Жыл бұрын
እዴት አፌን ከፊቼ እደሰማሁ እውነት በጣም አሪፊ ትረካ ነው እግዚአብሔር ተስጦህን ይባርክልህ
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Жыл бұрын
ወይኔ ወይኔ ፀግሽ ከሁለት አመት በፊት የዲምፅህ ሱስኛ ነበርኩ😊 ድንገት ኢትዩ ስሄዲ ሁሉም ቀር ።እና አሁን በፍለጋ አገኛሁህ ምን ያህል ደስ እንዳለኝ ሳይህ በስማም😍😍
@tsegayeaberar
@tsegayeaberar Жыл бұрын
Welcome back dear.
@user-hx4jn9ch3s
@user-hx4jn9ch3s 13 күн бұрын
ኡፉፉፉፉ ፀግሻየ ስልክ ተባላሹቶ ፈልጌ አጥችህ ነበር እና ወላሂ የፍቅር ታርክ ብየ ሰፅፊ አገኝሁሁ እና በጣም ደስስ ቡሎኛል 🎉❤❤❤
@fefe2808
@fefe2808 Жыл бұрын
አቤት ወንዶችና መቀመጫ የዛሬዉ በጣም ያስቃል 😂
@atsedeshumiye3520
@atsedeshumiye3520 3 жыл бұрын
እድሜና ጤና ከደስታ ጋር ተመኘሁ። ፀግየ የኛ ምርጥ👌👈💕💕💕
@desalegnendalew8816
@desalegnendalew8816 3 жыл бұрын
አቶ ጸጋየ አብራር የምታቀርባቸው ታሪኮችና የአተራረክ ዜዴህን ወድጀዋለሁ በርታ!! በርታ!!
@tsiyecheryelij4551
@tsiyecheryelij4551 3 жыл бұрын
Tsegsh Geru Tserake nek Bertalg💚💛❤💪
@atsedeshumiye3520
@atsedeshumiye3520 3 жыл бұрын
ፀግሽ ስታወራ እኮ እዴት ዘና እደምታደርግ ታዉቃለህ በርታልን ፡፡፡፡
@mnmtube-se2yf
@mnmtube-se2yf 3 жыл бұрын
ፅግሽየ የምር ያተን ትረካ እየሰማሁ ነው ረጂም ሰአት ቆሚ ምሰራው እዳው በትረካው የመመሰጤ መመሰጥ ስራ ጨርሸኮ ማቆረጥና ስልኬን መነካካት አልችልም በጣም ደጋግሜ ነው ምሰማው የመድገሜ ምክንያት ደሞ ስራ እየሰራሁ መቀያየር ስለማልችል ብቻ ሳይሆን ሰለማልሰለቸው ነው ይቅርታ አስረዘምኩት መሰል ብቻ በርታ አውቃለሁ ከለቀከው ቆየ ግን ብዙ ግዜ ሰምቸዋለሁ በቃሌም ማለት ሞክራለሁ ግን ኮሜት መፃፍ የስራየ ባህሪ ሆኖ ስልክ አልነካካምና እድሉ የለኝም እድሜ ለኤርፎን በሱ ቀኔን ገፋለሁ በጣም ነው ምማርበት😍😍
@zobleselam5695
@zobleselam5695 3 жыл бұрын
አሪፍ እና አዝናኝ ነው አዳምጡት ።
@tsegagemechu3012
@tsegagemechu3012 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ትረካ ነው
@etagegnaddissu2841
@etagegnaddissu2841 10 ай бұрын
ውይይይይ ፣ አለቀ፣ ተፈጻመ፣ አጠር ጠፈጥ ሳቅ ፣ ደስ ይላል
@saudisaudi1203
@saudisaudi1203 2 жыл бұрын
ገራሚ ትረካ ከገራሚ ድምፅ ጋር
@mahratsmahrats653
@mahratsmahrats653 3 жыл бұрын
ወይ በሳቅ😂😂😂 ሱሪ በቀሚስ በቀበቶ😂😂😂😂😂 በቃ እኔም ስሄድ እንደዛ ነው የማደርገው
@elshadaygirma7659
@elshadaygirma7659 3 жыл бұрын
ደስ ይላል ፀግሽ በርታልን ወንድማችን
@makdatesma1446
@makdatesma1446 3 жыл бұрын
ፀግሽ አተራረክህ በጣም ይስባል ጎበዝ ነህ ደስስስስስ ይላል
@maryammaryam6685
@maryammaryam6685 3 жыл бұрын
እግዞ አጋጣሚ
@qtrqr7953
@qtrqr7953 3 жыл бұрын
በጣምደስየሚልትርካነውበርታወድማችን
@betyig7996
@betyig7996 3 жыл бұрын
ዋው ያስቃል ዘና አደረገኝ ግን መጨረሻው ምን ሆነ
@helenabib5397
@helenabib5397 3 жыл бұрын
betam new Relax aregew ssema thanks betam des yemil srah new
@HanatesefahunTsefahune
@HanatesefahunTsefahune Ай бұрын
ወይኔ ድምፅህ ሥወደው🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@simt.3289
@simt.3289 3 жыл бұрын
በጥሩ ሁኔታ ተርከኸዋል 👍👍 ይመችህ !!
@user-to6ub5bz1j
@user-to6ub5bz1j 3 жыл бұрын
ጥሩ ነው ቀጥሉበት
@ayeleshtamasgnyoutube6580
@ayeleshtamasgnyoutube6580 3 жыл бұрын
አጭ ዱቄት መጀርያው ሢያሥጠላ
@anwardawd7093
@anwardawd7093 10 ай бұрын
ፀግሽ እኔ አሁን በቅርብ ነው የንተን ዩቲብ የተቀላቀልኩት ግን አላረፈድኩም ግነምንብየ እደምነግርህ ቃል እስካጣ ነው የምተስደንቀኝ እኔራሰን ከምታወጣቸው ውብ አተራራክ አቆራኝቸ እቦታው ያለሁ እኪመስለኘ😮😢 ነው የማዳምጥህ ለዚህድቅ ተሰጦህ ከፍ ያለ ክብር አድናቆት አለኝ ደግምም አመሰግናለሁ
@user-lp3vp3qx1e
@user-lp3vp3qx1e 3 жыл бұрын
ፀግሽ የኛ ተናፋቂ እንኳን ደህና መጣህ አመስግናለሁ በናፍቆት ነው የምጠብቅህ
@menentekleberhan8705
@menentekleberhan8705 3 жыл бұрын
Amesgenalhue👌👌👌🙏
@user-zp5jy8zh3b
@user-zp5jy8zh3b 2 ай бұрын
እናመሰግናለን
@deribhana7436
@deribhana7436 3 жыл бұрын
Thank you
@selammoges4277
@selammoges4277 3 жыл бұрын
Enamesegenalen tegeschyeee melkam zemen meleweta yehuneleh tegesch adesu amet yeselam yetena yefeker endehum yeseket amet yehuneleh tegeschyeeeee
@mimibety9028
@mimibety9028 2 жыл бұрын
😂😂😂 አሪፍ ትረካ ምነው ቀጣይ ቢኖረው
@amandaamanda1527
@amandaamanda1527 3 жыл бұрын
Wow ketaye part yelum
@sarsweet1028
@sarsweet1028 3 жыл бұрын
yse yse yse የምፍልገውን የአተራረክ ለዛና ውበት እንዲሁም ተራኪ አገኘው ክፈት ላይ አፌን ከፍቼ ፀጋዬ ግን የት ጠፋ?ስል ነበር እስከዛሬ እንዴት አላገኘውህም?ስላገኘውህ ደስ ብሎኛል ከመጀመሪያው ነው የምጀምር😍
@user-ev4tc5zq7j
@user-ev4tc5zq7j 3 жыл бұрын
እኔም ስንት አመት ፈለኩህ ባሌ ሁላ እስኪታዘበኝ ስላገኝውክ በጣም ደስ ብሎኛል
@meskeremegza1448
@meskeremegza1448 2 жыл бұрын
ድንቅ ነህ ፀጊሽ😍
@user-ux9qz3jb4y
@user-ux9qz3jb4y 3 жыл бұрын
ከታሪኩ በጣም የሚመስጠድ ያንባቢው ድምፅ
@muluabebeabebe4849
@muluabebeabebe4849 3 жыл бұрын
Wow woww
@yummyadoni5640
@yummyadoni5640 3 жыл бұрын
በጣም ይመስጣል
@HhVg-jp8dq
@HhVg-jp8dq 4 ай бұрын
ሆይ ከዝህ ድምፅ ፈቅር የዞኛል😅 ከምር❤
@user-zl6ux4lw4b
@user-zl6ux4lw4b 2 жыл бұрын
በጣም ሳኩ😁😁😂😂አፅፃፉ
@alemmami3781
@alemmami3781 Жыл бұрын
በጣም አስቂኝ ነዉ
@abuzermohammed3919
@abuzermohammed3919 Жыл бұрын
የዘሪሁን ገመቹ ቅፅል ስሙ"ጅምሩ"!
@tsegayeaberar
@tsegayeaberar Жыл бұрын
😁🤣
@user-hn8lb1nu3d
@user-hn8lb1nu3d 5 ай бұрын
ኡፍ ደስ ሲል ግን እኔም ትልቅ ልጅ አለችኝ ፈራሁ
@tigistwerku7519
@tigistwerku7519 2 жыл бұрын
አይ እውነትም አይ ወንዶች ምትትገርሙ ፍጥረቶች
@tayetuasefa8191
@tayetuasefa8191 11 ай бұрын
Batme nowe metmchny thagshe tnks❤
@danaitalem1721
@danaitalem1721 2 жыл бұрын
Tsegesh
@diribacaalaa1195
@diribacaalaa1195 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤Thank you
@alemzerfzeleke2907
@alemzerfzeleke2907 Жыл бұрын
betam tiru akerareb new
@nejulove
@nejulove 2 жыл бұрын
ሀይሚ ጉድ ሆነች🤣🤣🤣
@kmmmskkkkk893
@kmmmskkkkk893 Жыл бұрын
WOW.😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤
@userLubaba-iq3po7cj1e
@userLubaba-iq3po7cj1e Жыл бұрын
🙆‍♀️ወይኔ ወይሀይሚ ወይቂጣምዋ😅
@tigisthayilu7668
@tigisthayilu7668 3 жыл бұрын
❤️💯👑🥰
@salamsalam-vw7bo
@salamsalam-vw7bo Жыл бұрын
Tegshe
@debritu1608
@debritu1608 3 жыл бұрын
እሸአይዛ ይህ
@miheretberhanekidane7579
@miheretberhanekidane7579 3 жыл бұрын
It's sooo funny
@lovebobe7980
@lovebobe7980 2 жыл бұрын
Yemegerm agatame new wedejewalhu Tsegshe enamesegenalen😄😄🤪
@wizbikejon3557
@wizbikejon3557 3 жыл бұрын
P2 xarslin banthua btiam yamstil
@kalyeyene8953
@kalyeyene8953 3 жыл бұрын
ክክክክ ፀግሽዬ ስወድክ ኮ
@asetereasetere6261
@asetereasetere6261 3 ай бұрын
ፀጉኮ😂😂😂😂😂😂😋😋😋
@maryammaryam6685
@maryammaryam6685 3 жыл бұрын
ፀጋየ የኔፍቅር ሥውደው እፍ ጠፈቶብኚ ያተ ብሎግራም ባመቴ ዛሬ አገኚሁህ
@mariamali9718
@mariamali9718 3 жыл бұрын
መጨረሻዉ ምን ሆነ
@chaltufantahun9189
@chaltufantahun9189 Жыл бұрын
👋
@heedasbeedas5494
@heedasbeedas5494 2 жыл бұрын
የኔ❤ውድ የምወድህ ነገርስ❤❤ግን በቶሎ ለምን አትለቅም😢😢
@user-rz7zh3qi1l
@user-rz7zh3qi1l 3 жыл бұрын
እኔ ምለው" የፍቅር ማሰሪያ አንቀፅ ወሲብ ነው "ብሎ ያፀደቀው ማነው? ጉድኮ ነው
@maylee6060
@maylee6060 Жыл бұрын
♥️👑♥️❣️❣️❣️
@yoditdese4862
@yoditdese4862 3 жыл бұрын
ቃጥብለክ የገለጽክበት ሞገድ ተመችቶኜል አሀሀሀ ሄሄሄ ኦኦኦኦ
@melkamgirma9859
@melkamgirma9859 3 жыл бұрын
ወዮ ቅሌት በጣም ያስቃል
@alemtshayhayle6959
@alemtshayhayle6959 3 жыл бұрын
አዝናኝ ነው ይመችህ
@EkramEkutina-gw3iy
@EkramEkutina-gw3iy 10 ай бұрын
Dmtun gn ne bcha negh mwedew🥰🥰🥰🥰🥰
@Hayat79725
@Hayat79725 3 жыл бұрын
የዚህ ደራሲ የአፃፃፍ ድፍረት ደስ ይለኛል😂😂
@rahel2963
@rahel2963 8 ай бұрын
በጣም 😂😂😂
@user-bd4mr3vj6p
@user-bd4mr3vj6p 3 жыл бұрын
ፀግሽዬ💕💕💕💕
@atsedeshumiye3520
@atsedeshumiye3520 3 жыл бұрын
ቀጣይ የለዉም ግን
@elisagethun1458
@elisagethun1458 2 жыл бұрын
Tegshiye swedk eko yedmtk susega negn demo des yemil new temechitogal
@lideyabelachiew5816
@lideyabelachiew5816 3 жыл бұрын
Lemdnew yalchrskln ebak ngeregn
@atsedeshumiye3520
@atsedeshumiye3520 3 жыл бұрын
እረ ጉዴ እኔ እራሱ ወክ አልኩ መጣም ደነገጥኩ
@senaitmitiku1788
@senaitmitiku1788 3 жыл бұрын
Konjo new
@selameglato6232
@selameglato6232 2 жыл бұрын
demth sewedew
@watermelonyuh3810
@watermelonyuh3810 3 жыл бұрын
Eski abiren enashkerkir
@hakuyehenew5575
@hakuyehenew5575 3 жыл бұрын
ምርጥ አንባቢ ነህ
@munayasin2844
@munayasin2844 4 ай бұрын
አቤት ቅሌት😂😂😂😂😂😂😂ቱ
@user-zp5jy8zh3b
@user-zp5jy8zh3b 2 ай бұрын
😅😅😅😅
@bettyfasil4229
@bettyfasil4229 3 жыл бұрын
Hide wedeza zerekirek minyemeslal bekirestos anadedkegn
@sikosilo1910
@sikosilo1910 3 жыл бұрын
Mn aderegeshi wusha
@siifanii6464
@siifanii6464 3 жыл бұрын
Wwwww
@kasecheabatedannaa1191
@kasecheabatedannaa1191 2 жыл бұрын
yentena yelije macarasha mine hona
@tsegayeaberar
@tsegayeaberar 2 жыл бұрын
Eskahun merejaw yelegnim
@user-hn8lb1nu3d
@user-hn8lb1nu3d 5 ай бұрын
😂😂😂
@jemilasengro4012
@jemilasengro4012 Жыл бұрын
Demti.gn.1gna.naw
@sofyiamohammed3637
@sofyiamohammed3637 Жыл бұрын
ይሄ ሁሉ ልፋት ለዝሙትኖ መስኮቱ መሰላሉ ኤጭ በድምፅክና በአታረረክክ ተመርኬ እንጂ ያምታቀርበቿሁ ተርኮች ሁሉ በዝሙት የተጨቁ ነቻው
@manaye8321
@manaye8321 2 жыл бұрын
ፃኢቤጅርዲ ጠጠጠጠጠጠጠጠ ፍወቤዘምደከደገመ ተፈነከነመ ጀነረሞ
መፈንቅለ ፍቅር | ክፍል 5 | እያንጓለለ ...
2:56:23
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 1,6 М.
ISSEI funny story😂😂😂Strange World | Pink with inoCat
00:36
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 23 МЛН
😱СНЯЛ СУПЕР КОТА НА КАМЕРУ⁉
00:37
OMG DEN
Рет қаралды 1,8 МЛН
የብርሃን ጩኸት
30:19
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 28 М.
New Ethiopian True life Story | ራሴን ላ-ጠ-ፋ ነው!
1:17:46
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 73 М.
New Ethiopia Full True Life Story | ለ 13 ዓመት ያልተነፈስኩት ...
1:12:54
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 52 М.
ሁለቴ ሳፈቅር ... | hulete safeqir
1:00:45
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 54 М.
New Ethiopian Full | የህይወት ብይን | Yehiwot Beyen | ሙሉ ክፍል
1:31:34
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 78 М.
New Ethiopian full True love story | tezaw fikre | ጤዛው ፍቅሬ
1:18:46
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 66 М.
WOULLL!
0:36
F L U S C O M A N I A
Рет қаралды 55 МЛН
ПЛЮСЫ и МИНУСЫ , если мама была бы ЛЕДИ БАГ 😂🐞 #shorts
0:40
Владислав Шудейко
Рет қаралды 2,3 МЛН
How? 😱   @fash
0:12
Tie
Рет қаралды 13 МЛН
ТЫ В ДЕТСТВЕ ПРИВЕЛ ДРУГА ДОМОЙ😂#shorts
1:00
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 1,2 МЛН