🛑ደረጀ ከበደ ቁጥር 4 አልበም DEREJE KEBEDE Vol 4 Full Album | Old Protestant Mezmur Collection 2024 @naostube

  Рет қаралды 44,811

Naos Tube | ናኦስ ቲዩብ

Naos Tube | ናኦስ ቲዩብ

Күн бұрын

Пікірлер: 134
@kiflebekele3092
@kiflebekele3092 2 ай бұрын
እኔ ይህንን መዝሙር ሰምቼ ነው ጌታን የተቀበልኩት::መንግስተ ሰማይን ፍንትው እድርጎ በኢየሱስ የሚገኘውን እንደወንዝ የሚፈስ ሰላም ያሳየኝ ድንቅ መዝሙር::የህይወቴ ባለውለታ ዘማሪ !!! ዶ/ር ዘማሪ ደረጀ ከበደ ትልቅ አክብሮት አለኝ ::
@naostube
@naostube 2 ай бұрын
Amenn God bless u 💗 🙏 subscribe, share 🙏 💖
@FaizaAbdurhaman
@FaizaAbdurhaman Ай бұрын
ጌታ ይወድሀል
@naostube
@naostube Ай бұрын
Amen God bless u 💗 🙏 subscribe, share 🙏 💖
@AynalemBelayneh-k8n
@AynalemBelayneh-k8n 5 ай бұрын
ደሬ መዝሙርህ አጥንትን ልብን መላሰውነትን ያክማል ትንብት ፍለጋ አትሩጡ ይሄን ተበርክካቹሁ ስሙ መልክት አለው
@AtenafuYemer
@AtenafuYemer 4 ай бұрын
እንደ ቅዱስ ቃሉ መኖር ማትረፍ መትረፍረፍ ነው በማስተዋል ከእግዚአብሔር እግር ስር መንበርከክ ይሻለናል
@beniumhabte5345
@beniumhabte5345 2 ай бұрын
@​@@AtenafuYemer
@derejehailesilassie9293
@derejehailesilassie9293 Ай бұрын
❤​@@AtenafuYemer
@MekonnenLiben
@MekonnenLiben Ай бұрын
በውነት ምትክ የማይገኝለት የእግዚአብሔር ዘማሪ ዘመንህ ይባረክ!!!
@naostube
@naostube Ай бұрын
Amen Moke God bless you ❤️ 🙏 subscribe, share 🙏 💖
@AyalMengistu
@AyalMengistu 2 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ መዝሙሮችህ ልብ ውስጥ ይገባሉ
@naostube
@naostube 2 ай бұрын
Amen Ayal.... GBU 🙏💖, subscribe, share 🙏 💖 💖
@ethioaddis6121
@ethioaddis6121 3 ай бұрын
ደ/ር እጅግ አድርጌ በጌታ ፍቅር አወድሃለሁ ።እግዚአብሔር ይባርክህ።ምከንያቱም አኔ ወደ ጌታ ኢየሱስ ክረስቶስ እንድመጣ የረዳኝ ዝማሬክ ነው ዶክ ኑርልኝ እኔ ሰለአንተ ሁሌም እፀልያለሁ ዘመንህ የተባረከ ይሁን ።
@naostube
@naostube 3 ай бұрын
Amen God bless u 💗 🙏, subscribe, share 🙏 💖 💖 💖
@TsigeKassa-b3k
@TsigeKassa-b3k 3 ай бұрын
የሚሰማኝ በርጋታ ይቀመጣል ከመከራ ስጋትም ያርፋል ይሄን መዝሙር ርግት ምለን ቁጭ ብለን ማዳመጥ ይሁንልን ተባረክ ወንድሜ ይብዛልህ የጥቱን የመልስልን
@siyumkebede2061
@siyumkebede2061 21 күн бұрын
ሁላችሁም በፀሎታችሁ አስቡኝ ።
@naostube
@naostube 21 күн бұрын
Amen God Bless you More and more...... #Subscribe, #Share
@siyumkebede2061
@siyumkebede2061 21 күн бұрын
ይህን መዝሙር በ1977 /1978 በመንፈሳዊ ሂወት በአባ አሮን፣ተ/ጊዮርጊስ፣ ዮኋንሰረ፣ ተዎፍሎሰረ፣ እንድሪያስ፣ .....ስንማር እና ወደ ጎርጎራ በአረንጓዴ vw ጉብኝት እየዘመርን የሄድንበት ነው። የሞቱትን በገነት በአብ ቀኝ ያድርግልን። ያሉትን እግዚአብሄር ይጠብቅልኝ። ከነሱ ገር ያሳለፉኩት ሂወት እድሉን አግኝቸ መ/ሰ ካልሆነ ........
@naostube
@naostube 21 күн бұрын
Amen God Bless you More and more......Subscribe, Share
@yisehakg5039
@yisehakg5039 20 күн бұрын
Ohh... how sweet...., bless you, brother!!
@selam7603
@selam7603 4 ай бұрын
Thank you very much GOD bless you 🙏🙏🙏❤❤❤
@naostube
@naostube 4 ай бұрын
You are so welcome!
@bisrattesfay4680
@bisrattesfay4680 Ай бұрын
ኣመንንንን❤ኣመንንንን❤ኣመንን❤ የ40 ህወቴ ኣስታወሰን ።ሰላም ኣለኝ የሚል መዝሙርህ ሰሚቸ የማይጠግበው ይህን መዝሙር ሳልሰማ ኣይዉልም ነበር። ወንድሜ በህወታችን ብዙ በረከትና ማጽናናት ጌታ ባንተ ኣድርጎ ስለኣበዛልን ሁሉ ክብር ለሱ ብቻ ይሁን ኣመን።ዶር. ደረጀበጌታ በጊታ በጣም እወዳሃለሁ ተባረክ
@naostube
@naostube Ай бұрын
Amen God bless u 💗 🙏 please check all his albums in our KZbin channel, subscribe, share 🙏 💖 💖
@pokekoala8615
@pokekoala8615 2 ай бұрын
ፖለቲከኛ ስትሆን እነዴት እንደሚያሰጠላብህ እንተን ፖለቲከኛ መሆን ሳይሆን እግዚአብሔርን ማገልገል ብቻ ነው
@naostube
@naostube 2 ай бұрын
Amen God bless u 💗 🙏 subscribe, share 🙏 💖 💖
@ZelelewShewanesh
@ZelelewShewanesh 2 ай бұрын
ከወጣትነቴ ጀምሮ በጣም የምወደው ዘማሪ ደረጀ ከበደ ነው በመውደዴ ምክንያት ጌታን ተቀብዬ አለሁ በቤቱ ። ባንተ የባረከን ጌታይባረክ ቀሪ ዘመንህም ያማረ ነው
@naostube
@naostube 2 ай бұрын
Amen GBU 🙏 ❤️, Subscribe, share 🙏 💖
@shimliesdagne8654
@shimliesdagne8654 3 ай бұрын
እንዴት እንደምወደው ያልተተካ ድንቅ ዘማሪ ❤❤❤
@naostube
@naostube 3 ай бұрын
Amenn GBU 🙏 🙏💖 subscribe, share 🙏 💖
@MeseretwoldekiroseManteso
@MeseretwoldekiroseManteso Ай бұрын
@@shimliesdagne8654 ዘረኛ ተሳዳቢ ሆነ እኮ ፊተኞች ኋለኛ ይሆናሉና ፀልይለት!!!!
@misrakgashaw4136
@misrakgashaw4136 2 ай бұрын
የብዙዎቻችን መዳን ሞክንያት ዶር ደረጀ ዛሬ ለምን በጥላቻ ተሞልቶ በማዲያ ዘላፊ ሆነ ከመንግስተሰማይ እንዳይጎድል እንፀልይለት።ጌታ ሆይ ቆሞ ከመውደቅ ጠብቀን።
@naostube
@naostube 2 ай бұрын
Amen God bless u 💗 🙏 subscribe, share 🙏 💖 💖
@berhanlema7831
@berhanlema7831 29 күн бұрын
እንዳንተ ለሆዳደር ባለጊዜዎች ስላደል ብዙዎች ዛሬም እናመሰግነዋለን ዛሬ ምድረ ሌባ ነቢይ ይህንን ከሚሉ በዚህ ዘመን የቀን ዘራፊዎች ዶር ደረጀ ዝየተከበረ ነው
@SamrawitShake
@SamrawitShake 6 ай бұрын
👏👏👏 amen
@naostube
@naostube 6 ай бұрын
AMen GBU
@debebedesta3732
@debebedesta3732 2 ай бұрын
ሥዕሉን ለውጡ
@naostube
@naostube 2 ай бұрын
Selam wendme... የቱን ሥዕል ልለውጠው?
@woinhareggebrewhiwot2507
@woinhareggebrewhiwot2507 3 ай бұрын
ወንድሜ:ዶ/ር:ደረጀ:እግዚአብሔር:በሰጠውና:ባደረገው:የሚደሰት:አምላክ:ነው::ስለሆነም:በቀደመው:መዝሙሮች:ሰንት:ሰው:እንደታነፀና:ወደ:እሱ:እንደመጣ:የመያውቅአምላክ:አሁን:ደሞ:የመጨረሻ:ዝናሙን:እንደመያዘንብልህ:ይታየኛል:ስለሆነም:እጅግ:አመሰግነዋለሁ🙏🙏🙏
@naostube
@naostube 3 ай бұрын
Amen God bless u....... Subscribe and Share
@WoynishetLebenu
@WoynishetLebenu 2 ай бұрын
@
@techwithnhatty483
@techwithnhatty483 3 ай бұрын
Dereje geta abizito yibarkih Letiwuld yemihon mezimur newu yezemerkewu
@naostube
@naostube 3 ай бұрын
Amen God bless u 💗 🙏 subscribe, share 🙏 💖
@gebretesfaye7565
@gebretesfaye7565 Ай бұрын
ዶክተር ደረጀ ተተኪ የሌለው ዘማሪ ዝማሬህን ስሰማ ነፍሴ ወደ አምላኬ ትገሠግሳለች
@naostube
@naostube Ай бұрын
Amen God bless u 💗 🙏 subscribe, share 🙏 💖
@lamrimekonen4069
@lamrimekonen4069 2 ай бұрын
❤መንግስተሰማያት ከሞት ወዲያ ለእኛ መጠለያ❤❤❤
@naostube
@naostube 2 ай бұрын
Amen God bless u 💗 🙏, subscribe, share 🙏 💖 💖
@berhanlema7831
@berhanlema7831 Ай бұрын
መምህር ደረጀ የእውነት መስካሪ ወንድማችን ለሆዶ የማይገዛ ለግፉዓን የቆመ ታላቃችን ነው ምንም ፕሮትስትንት ባልከተልም የዛሬን አያርገውና መካነ ኢየሱስ በልጅነት ጀምሮ አምላክን ሲያከብር የኖረ ምሁር ነው እንደ ዛሬዎቹ ካድሬ አይደለም
@naostube
@naostube Ай бұрын
God bless u brhan 🙏♥️💕 subscribe, share 🙏 💖 💖
@birtukanmengiste3862
@birtukanmengiste3862 3 ай бұрын
ደረጀ እግዚአብሔር ዘመንህን ሁሉ ይባርክልህ ክብሩ ለጌታ ይሁን
@naostube
@naostube 3 ай бұрын
Amen God bless u 💗 🙏 subscribe, share 🙏 💖
@aynigebrekiristos8229
@aynigebrekiristos8229 2 ай бұрын
Thank you for uploading this beautiful timeless mezmur. Tebarek
@naostube
@naostube 2 ай бұрын
Amen God bless you too 💗 💖 🙏, subscribe, share 🙏 💖 Thanks 🙏
@leminaye8811
@leminaye8811 8 ай бұрын
Mengeste semaye.... Wow ❤️❤️❤️💖🙏
@naostube
@naostube 8 ай бұрын
Amen God bless u
@AbaditMehari-q1l
@AbaditMehari-q1l 2 ай бұрын
ካምላክ ጋራ ኑሮ እንደገና! ኣሜን!
@naostube
@naostube 2 ай бұрын
Amen God bless u 💗 🙏 subscribe, share 🙏 💖 💖
@AynalemBelayneh-k8n
@AynalemBelayneh-k8n 5 ай бұрын
ተባረክልን በመንፈሳዊው ትልቅ አሰተዋጾ አበረክተሀል መንፈሳዊው ውስጥ የሥጋ በረከት አለ
@naostube
@naostube 5 ай бұрын
Amennnnnn 💗
@KassechHassen
@KassechHassen 2 ай бұрын
ደሬ ዘመንህይባረክመዝሙርቸህ ነፈሰንያዲሳሉ ደግሞምያሰተምራሉ ተባረክወንዲማቸን አንተየጌታልጂ
@KassechHassen
@KassechHassen 2 ай бұрын
ብርክ ብርክአባትህያዲርግህደግሞምበጣም እንወደሀለንየአንዲአባት ልጆቸ ሰለሆነን
@naostube
@naostube 2 ай бұрын
Amen God bless u too 💖 🙏, subscribe, share 🙏 💖
@rahwayohannes
@rahwayohannes Ай бұрын
Kmwedchwe kmsmchwe zemriwech andu dergn new geta wede jesus yemlseh tew poltica aiwatm
@naostube
@naostube Ай бұрын
Amen God bless u 💗 rahwa.. Subscribe, share 🙏 💖 💖
@tadioskoyra7720
@tadioskoyra7720 8 ай бұрын
dereje kebede ...beloved singer
@naostube
@naostube 8 ай бұрын
Thanks
@ThomasTonja
@ThomasTonja 2 ай бұрын
እግ/ር አምላክ ይባርክ ወዳጄ እስክ የዘንድሮ ዘማርያን እባካችሁ በመጨፈር ብቻ አይሁን አንድ ነገር ከዝህ ዝማሬ ተማሩ
@naostube
@naostube 2 ай бұрын
Amen Amen God bless you ❤️ 🙏 subscribe, share 🙏 💖 💖 💖
@lilym6501
@lilym6501 19 күн бұрын
My mom who passed 😢 loved ደረጄ መዝሙር
@naostube
@naostube 19 күн бұрын
Dear Lily God bless you..... Subscribe, Share
@BezaAbelti-ue6wo
@BezaAbelti-ue6wo 6 ай бұрын
❤️❤️❤️💖
@yetewabumedbel-5996
@yetewabumedbel-5996 2 ай бұрын
E/R SEWU BIHON KETO MN YIWATEN.😅..................Waaaaaaa,Amlak yedeha tila.........🎉 Ameeeen....
@naostube
@naostube 2 ай бұрын
Amen God bless u 💗 🙏 subscribe, share 🙏 💖
@TamiratAchiso-f1v
@TamiratAchiso-f1v 23 күн бұрын
የሰዉ ልጅ ሞትን መቃወም ፖላትከኛ ካሰነኛዉ የሰው እረኛ መሆን ምን ዋጋ አለው
@naostube
@naostube 21 күн бұрын
Amen Salem .....God bless u..... #subscribe, #share
@salameskyes7240
@salameskyes7240 Ай бұрын
አሜን አሜን ደርዬ ተባርክ❤
@naostube
@naostube Ай бұрын
Amen selu God bless you ❤️ 🙏 subscribe, share 🙏 💖 💖
@pokekoala8615
@pokekoala8615 2 ай бұрын
እሰቲ አስበው ወደ ፖለቱካ ከመጣህጀምሮ አንደበትህ ንግግረህ ሁሉ ተቀይሮ ፀንፈኛ ፋኖ ነበር እባክህ አየመጥንህም ፀንፈኝነት በመዝሙርህ ብዙሰው ድኖበታል በዛ ቀጥል ተባረክ
@naostube
@naostube 2 ай бұрын
Tebarek wendme 🙏💖💗, subscribe, share 🙏 💖
@ZelelewShewanesh
@ZelelewShewanesh 2 ай бұрын
ደረጀ ከበደ ኑርልኝ ሁሌ ጌታ ይጠብህ
@naostube
@naostube 2 ай бұрын
Amen God bless u 💗 🙏 subscribe, share 🙏 💖 💖
@teklekumera8097
@teklekumera8097 Ай бұрын
Always new and blessings
@naostube
@naostube Ай бұрын
Amen God bless u 💗 🙏, subscribe, share 🙏 💖 💖
@kunid30
@kunid30 Ай бұрын
ዋው
@naostube
@naostube Ай бұрын
😍😍😍😍😍😍💖
@meseluelias5893
@meseluelias5893 2 ай бұрын
በጣም ነው ምወደው ማከብረው ዘማሪ ዶ/ር ደረጀ ከበደ❤❤❤
@naostube
@naostube 2 ай бұрын
Amen God bless u 💗 🙏 subscribe, share 🙏 💖
@nigsen8206
@nigsen8206 2 ай бұрын
Doctor of hate politics???
@ReferaMitikuangassa
@ReferaMitikuangassa Ай бұрын
ደሬ ዘመን ተሸገር ዝመሬ ነዉ የሰጠሃን ተበረክልን።
@naostube
@naostube Ай бұрын
Amen God bless u, subscribe , share
@keabtsegabirara6280
@keabtsegabirara6280 Ай бұрын
Dr Dereje God bless u!!!
@naostube
@naostube Ай бұрын
Amen God bless u 💗 🙏 subscribe, share 🙏 💖
@rahwayohannes
@rahwayohannes Ай бұрын
Denke sera ymlk sera aiwera
@naostube
@naostube Ай бұрын
💖💖💖💖💗🙏
@naostube
@naostube Ай бұрын
💖💖💖💖💗🙏
@yetewabumedbel-5996
@yetewabumedbel-5996 2 ай бұрын
Yaltebereze Kal yalewu,bethitena yetemola wusten yemyasnana zimare Tebarek Dere🎉❤
@naostube
@naostube 2 ай бұрын
Amenn zemenesh ybarek.... 🙏💖💗 Subscribe, share 🙏 💖 💖
@freweinimehari4448
@freweinimehari4448 6 ай бұрын
💕🙏🏾💕🙏🏾💕🙏🏾 አሜንንን ሃሌሉያ
@naostube
@naostube 6 ай бұрын
Amen amennnn ❤️❤️❤️🙏
@huluayushyimam7910
@huluayushyimam7910 6 ай бұрын
❤❤❤❤
@naostube
@naostube 6 ай бұрын
God bless u 💗
@BiniamBini-bt5jp
@BiniamBini-bt5jp 4 ай бұрын
አሜን የኔ አበቴ❤❤
@naostube
@naostube 4 ай бұрын
Amen God Bless U
@gemechismekonnen2343
@gemechismekonnen2343 5 ай бұрын
More blessing to you.Dere.
@naostube
@naostube 5 ай бұрын
Amen God bless u Geme ❤️🙏🙏
@TADESDR3
@TADESDR3 4 ай бұрын
God bless you Dereje!】
@naostube
@naostube 4 ай бұрын
Amen God Bless U too... Subscribe + Share
@MeheretSadamo
@MeheretSadamo 2 ай бұрын
Dr.Dereje Hiywotn,tesfan yemeyalemelim zimarie slehone Geta abzto yibarkh.
@naostube
@naostube 2 ай бұрын
Amen God bless u 💗 🙏 subscribe, share 🙏 💖
@AynalemBelayneh-k8n
@AynalemBelayneh-k8n 5 ай бұрын
ደሬ ነዝማሬ ንጉሰ ከወንድምህ ጋር ስለሰላም እንድትሰሩ አብራቹሁ በምህረት ተቃቅፍቹሁ ለማየት ጸልያለው ታላቅ ሰው ሙገሳም አትወድም ተባረክ ይሄን ዘመን ጌታ ያስብልሀል ያሁኑን ባላውቅም
@naostube
@naostube 5 ай бұрын
Amen tebareki 🙏 🙏
@Spurgeo
@Spurgeo 5 ай бұрын
Enkuan Esun Lelawum KOTET tasebual... Yeduro Zemen Yahun zemen eyalu wore madmek yedebral...🥺
@saraabrham123
@saraabrham123 3 ай бұрын
​@Spurgeo are you sick
@geze1754
@geze1754 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@naostube
@naostube 2 ай бұрын
💖💖💖
@alemneshadgeh
@alemneshadgeh 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤እሜን ፡፡አሜን፡፡ አሜን፡፡❤❤❤❤❤❤❤
@naostube
@naostube 6 ай бұрын
Amen.... GOD BLESS YOU, #Share 🙏❤️
@beletugamachu7424
@beletugamachu7424 5 ай бұрын
amen
@naostube
@naostube 5 ай бұрын
Amennn GBU 🙏
@TsihayiLegesee
@TsihayiLegesee 2 ай бұрын
❤❤አሜንንንን
@naostube
@naostube 2 ай бұрын
Amen God bless u 💗 🙏 subscribe, share 🙏 💖
@MeseretwoldekiroseManteso
@MeseretwoldekiroseManteso 2 ай бұрын
ዘረኛ እና ተሳዳብ ሆነ እኮ!!! እንዴት እንስማ?????
@naostube
@naostube 2 ай бұрын
መዝሙሩ የትላንት እንጂ የዛሬ አይደለም አምላካችን እግዚአብሔር የእንደገና አምላክ ነው 😍 😍 😍 ..... የመልዕክቱና የጸጋው ባለቤት እግዚአብሔር እስከሆነ ድረስ ከእርሱ እንደምንሰማ መስማት አለብን ብንጠቀምበት ነው እንጂ አንጎዳበትም ተባረኪ መሲ ❤️❤️🙏
@AnemutDenkalem
@AnemutDenkalem 2 ай бұрын
Idiot, he is defending injustice. Defending evil. Are u saying that killing Amhara people is Christianity. Dr dereje is very mindful , caring and loving man.he cannot resist the sorrow of his families.
@gebretesfaye7565
@gebretesfaye7565 Ай бұрын
እግዚአብሔር ውድድድድድድ ያደርገዋል
@gebretesfaye7565
@gebretesfaye7565 Ай бұрын
ሰውን ወይስ እግዘብሔርን የምታይው የምትሰሚው
@adiezewdie4876
@adiezewdie4876 5 ай бұрын
You are blessed ❤
@naostube
@naostube 5 ай бұрын
Amen adi... GOD BLESS U
@kebebushyifru2726
@kebebushyifru2726 2 ай бұрын
❤❤❤
@naostube
@naostube 2 ай бұрын
Amen God bless u 💗 🙏 subscribe, share 🙏 💖
@AbdiHailu-m4x
@AbdiHailu-m4x 6 ай бұрын
Ele ele elee eleeee Hallelujah Ameeeen JESUS Christ 🙌 ❤🔥🙏
@naostube
@naostube 6 ай бұрын
Amennn.... God bless u 💗 🙏
@elsabetayalew6403
@elsabetayalew6403 2 ай бұрын
❤❤❤❤
@naostube
@naostube 2 ай бұрын
thanks ....subscribe , share
መጋቢ ተስፋዬ ጋቢሶ Tesfaye Gabiso Vol #1
50:19
@BKLyrics መዝሙሮች በግጥም
Рет қаралды 18 М.
protestant mezmur ቆየት ያሉ ዝማሬዎች
59:32
Simret Daniel Official
Рет қаралды 231 М.
The joker favorite#joker  #shorts
00:15
Untitled Joker
Рет қаралды 30 МЛН
pumpkins #shorts
00:39
Mr DegrEE
Рет қаралды 54 МЛН
规则,在门里生存,出来~死亡
00:33
落魄的王子
Рет қаралды 26 МЛН
Do you choose Inside Out 2 or The Amazing World of Gumball? 🤔
00:19
የደረጀ ከበደ ቁጥር 1 መዝሙር Dr Dereje Kebede Vol#1
57:12
ደረጄ ከበደ አልበም #2 Dereje Kebede Vol #2
54:16
@BKLyrics መዝሙሮች በግጥም
Рет қаралды 16 М.
AZEB HAILU VOL 1 እምቢ Embi
1:04:19
Azeb Hailu Official
Рет қаралды 452 М.
Tamirat Haile Album10
1:07:03
search mezimur
Рет қаралды 575 М.
Не жүріс
2:59
Қанат Тасхан - Topic
Рет қаралды 386 М.
Marhaba Sabi - Qyz Bozbala (Official lyric video)
3:10
Marhaba Sabi
Рет қаралды 35 М.
Жақын адамым 2
2:36
Али Ахмет - Topic
Рет қаралды 167 М.
Billie Eilish - BIRDS OF A FEATHER (Official Music Video)
3:51
BillieEilishVEVO
Рет қаралды 15 МЛН
Alisher Konysbaev & Duman - Мен болуым керек (Official MV)
2:35
Bagalau
3:29
Әсет Есжан - Topic
Рет қаралды 63 М.