ድራሽህን ያጥፋው አንተን ጠንቋይ ነው እያልኩ በጆሮዋ እነግራታለሁ እና የሁለት እህትማማቾች መንፈስ ሲጋለጥ

  Рет қаралды 60,919

Kesis Hailemelekot Girma Wondimu

Kesis Hailemelekot Girma Wondimu

3 жыл бұрын

Пікірлер: 448
@Love-ej5tp
@Love-ej5tp 3 жыл бұрын
አቤቱ የኔ ጌታ ለነሱ የደረስክ ለኔም ቤተሰብ አንተ ድረስ አባቴ ሆይ 🙏🙏🙏⛪️⛪️⛪️
@enoch2425
@enoch2425 3 жыл бұрын
አሜን ለእኔም ቤተሰብ ቸሩ መድሀኔአለም ይድረስልኝ
@user-jm3yk4io3i
@user-jm3yk4io3i 3 жыл бұрын
አሜን ለሁላችንም ቤተሰብ ይድርስልን
@Love-ej5tp
@Love-ej5tp 3 жыл бұрын
@@user-jm3yk4io3i አሜን እህቴ አይቀርም ግዜው አይርቅም
@geriegelena9425
@geriegelena9425 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማን ለአባታችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጦት🙏❤❤❤
@hayatyasin629
@hayatyasin629 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@senaittesfaye2288
@senaittesfaye2288 3 жыл бұрын
እልልልልል እመቤቴ መስገነይደረስት
@sinamenigpstu7259
@sinamenigpstu7259 3 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN
@yeqalulji3085
@yeqalulji3085 3 жыл бұрын
ቸሩ መድሀኒያለም ለናንተ የደረሰ ለኛም ይድረስልን ።አቤት የኛ ቤት ጉድ ስንት መሰላችሁ ፣ከቅድመ እያቶቻችን ጀምረው የማያጎራ የዛር የማይደግስ የማይገብር ፣ የለም እንደት ተጫወተብን ይህ ክፋ መንፈስ ብዙ ነው ጉዱ የሞቱትን ነፍሳቸውን ይማረው ላሉት ከዙህ ክፋ መንፈስ ይላቀቁ ዘንድ በፅሎታችሁ አስቧቸው ።
@bisratdelelegn4474
@bisratdelelegn4474 3 жыл бұрын
አሜን ይድረስላችሁ። የዲያብሎስን ሰራ ሊያፈርስ የእግዚአብሔር ልጅ ተገለጠ ።የተገለጠው የአለም መድሀኒት ኢየሱስ ቤተሰባችሁን ሁሉ ነፃ ያዉጣ።
@yasminmed7at414
@yasminmed7at414 3 жыл бұрын
አሜን
@selina-ej5yg
@selina-ej5yg 3 жыл бұрын
የዚህን ልጅ ፎቶ አንሳ ልጅም እናቱ ደሴ ናቸው ኧረ ተው
@diboraderja3159
@diboraderja3159 3 жыл бұрын
ያባትህን በረከት ያሳድርብህ ሁሌም የምትለቅልን ድንቅ መልዕክት ራሳችንን ይበልጥ እንድናይና መልካምነትን እንድላበስ የሚያድርግ ነው ።ከማን ጋር የዋለ!
@woinshet2595
@woinshet2595 3 жыл бұрын
አባታችን ሺ አመት ኑሩልን እኛንም በፀጋዎት እንፈወስ!!!
@user-op7hu1nd6n
@user-op7hu1nd6n 3 жыл бұрын
መምህራችን ልኡል እግዚአብሔር እርጂም እድሜ ይስጥልን በኡነት እርሶኮ የስቱን ህይወት ነው የታደጉት
@waaqayyoabdikotiwaaqayyoab1159
@waaqayyoabdikotiwaaqayyoab1159 3 жыл бұрын
AMEEN AMEEN AMEEN
@dinyedina6001
@dinyedina6001 3 жыл бұрын
እግዚያብሄር ያክብርህ ወንድሜ ሁሌ ልቀቅልን
@Eminetn
@Eminetn 3 жыл бұрын
አባብየ አባ ግርማ የማቱሳላን እድሜ ይስጥልኝ 🙏❤️
@eteneshberbersa1812
@eteneshberbersa1812 3 жыл бұрын
አሜን!
@user-hq4ol5xz5o
@user-hq4ol5xz5o 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@yetikassaye836
@yetikassaye836 3 жыл бұрын
አሜን ይስጥልን
@user-hj9vx1tz4o
@user-hj9vx1tz4o 3 жыл бұрын
ውይ እህቴ እግዚአብሔር አምላክ የብርሀን አክሊል ያልብስልን በእናቱ እቅፍ ያኑርልን ነው የሚባል በዚህ ዘመን የማቱሳላ እድሜ ቢኖሩ ችግር መከራ ስቃይ ነው
@betekidusan
@betekidusan 3 жыл бұрын
እውነት ነው አባታችን እድሜ ለርሶ ከተኛንበት ቀስቅሰውናል እመ ብርሃን ትጠብቅዎት የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል ጥላ ይሁንዎት በረከትዎ ይደርብን አባታችን::
@misrakgirma9721
@misrakgirma9721 3 жыл бұрын
ወንድማችን አንተም በርትእተክ እንደ አባትህ ለብዙዎች መዳን ምክንያት እንድትሆን ልኡል እግዚአብሔር ይርዳክ
@user-gi8ws4dn4w
@user-gi8ws4dn4w 3 жыл бұрын
ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ዲያቆን ሃይለ መለኮት እናመስግናለን እድሜና ጤና ይስጥልና ለኣባትና ልጅ ድራሽህ ይጥፋ ኣለ ኮ ሴጣኑ እንደው ኣደፋፈሩ ሆ
@user-qe6ub1wt4i
@user-qe6ub1wt4i 3 жыл бұрын
ናይ ባሓቂ ኣቦና ዕድሜ ጥዕና ይሃቦም ክብሪ ንእግዚኣብሄር ንወላዲቱ ድንግል
@user-hc9vq6wc7b
@user-hc9vq6wc7b 3 жыл бұрын
ለናንተ የደረሰ አምላክ ለኔም ይድረስ
@user-xs8vl3hf6s
@user-xs8vl3hf6s 3 жыл бұрын
ይኤው አጋንትነው የቤተክርስቲያን አገልጋይነኝ የሚሉት ይኤኑኑ ነው ጥቆላ ሚሉት መስገድ መፀለይ እራስን መስበር ይኤውነው ደብተራውንም የሚያንጫጫው ማስተዋል ይስጠን አባታችን ፀጋ በፀጋ ይጨምርሎት ሴጣን ውልግዜ ከሳሽ ነው የአሰትም አባትነው ይሰውረን ከዚ አባታችን እንወዶታለን
@tigabudessye1904
@tigabudessye1904 3 жыл бұрын
በትክክል ለአባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@sinamenigpstu7259
@sinamenigpstu7259 3 жыл бұрын
Amennnnnnn.
@user-zm5cx7mo4o
@user-zm5cx7mo4o 3 жыл бұрын
አባ በፀሎዎትሁ አስቡኝ ወለተ መድህን ብላችሁ በስደት ነው የምኖረው በጣም እራሴን ያመኛል በሠላም ሀገሬ ገብቼ በጃችሁ ለመፈወስ የእግዚአብሔር ፍቃዱ ይሁንልኝ እህት ወድሞቼ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ #መድህን_ብላችሁ😭🙏🙏🙏
@yaredhailu6793
@yaredhailu6793 3 жыл бұрын
ለአባት እና ልጁ እድሜ መድሀኒዐለም ይስጥልኝ
@ababaalu9543
@ababaalu9543 3 жыл бұрын
እሔን ለሚያደርግ እግዚአብሔር ስሙ ለዘላለም ይመስገን አባ እድሜ እና ጤና ይስጥዎት የአገልግሎት ዘመንዎት ይባረክ
@sofiyamessaywondwossen704
@sofiyamessaywondwossen704 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ እሜን እሜን እሜን ።እባታችን።እሜን እሜን ።እግዚአብሔር ይመስገን።ቃለህይወትያስማልን ።እባታችን።እባታችን።
@user-yv2ms6vk6w
@user-yv2ms6vk6w 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልል ልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏 ለአባታችን እረጅም እድሜ ከጤና እግዚአብሔር ይስጦት አባ
@yonasngasge4329
@yonasngasge4329 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባቴ እድሜና ጤና ይስጥህ ጸጋው የብዛልህ መድሃኒአለም አባቴእ
@user-ef2ko2xd9r
@user-ef2ko2xd9r 3 жыл бұрын
አቤቱ ልኦል እግዚአብሔር ለነሱም እደደረስክ ለኔም ድረስልኝ
@tigisthaylu7809
@tigisthaylu7809 3 жыл бұрын
አሜን፫
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 жыл бұрын
🏥🏥💒💒💒💒💒💒💒💒💒🏥🏥🏥🏥🏥🏥🏥🏥🏥🏥🏥🏥🏥🏥
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 жыл бұрын
💒💒💒🏥🏥🏥🏥🏥🏥🏥🏥
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 жыл бұрын
Amennn Amenn Amenn 🏥🏥🏥🤲💒💒💒💒💒💒💒💒💒🤲🤲👏👏🤲🏥
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 жыл бұрын
Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn 🤲🤲💒💒🙏🏥🏥🏥🏥🏥🏥🏥🏥🏥🏥
@user-wl3pr5xk2t
@user-wl3pr5xk2t 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባየ እድሜዎትን ያርዝምልን ፀጋ በረከቱን አብዝቶ ይስጥልን
@musearayagaltigray8682
@musearayagaltigray8682 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያስማልን አባታችን ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ ለእናንተ የደረሰውን አምላክ እስራኤል ለእኛም ይድረስልን ሁሌም ልቀቅልን ወንድማችን ዲያቆን #ኃይሌ_መለኮት_ግርማ አንተም እንደ አባታችን መምህር ግርማ ፀጋ መንፈስ ቅዱስ ያሳድርልህ እግዚአብሔር አምላክ
@user-pg3mh6fj3z
@user-pg3mh6fj3z 3 жыл бұрын
ለእናንተ የደረስ አምላክ ለእኛም በረክቱ ኢድረስብን አባ እረጅም እድሜና ጤና ኢስጦሆት
@bayegamachu2196
@bayegamachu2196 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕዋት የሳማሊን አማይ እማቤቴ እራሽም እድሜና ጤና ከራሽም እድሜ ጋር ይስጦት አባቴ
@shameershami1017
@shameershami1017 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሄር ይመስገን መቼ ይሆን ይችን የአባቴን መሥቀል የማገኛት እረጅም እድሜ ለርስዎ ምናለ እግዚአብሄር ሠው የሚገሉትን ሠዎች እድሜ እየወሰድ እደዚህ ከጭንቅና ከመከራ ለሚደርሱልን አባታችን ባሰጥልን በምን ቃል ልግለፀው።
@user-pf2qm8mt3q
@user-pf2qm8mt3q 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን መምህር
@mee1226
@mee1226 3 жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@momilove3764
@momilove3764 3 жыл бұрын
አሰቡኝ በጾለታችሁ እመቤቴ ለኛም ትድርሰልን😢😢እንደኔ እጥር ይልባችሁአል ?በሰማም ባየው አይሰለቸኝምእድሜና ጤና ይሰጡልን አባት
@helenhaftom1525
@helenhaftom1525 3 жыл бұрын
በቅናት ልሞት ነው😭😭😭😭
@abezulove3386
@abezulove3386 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@SaraSara-dt7sv
@SaraSara-dt7sv 3 жыл бұрын
አሜንአሜን አሜን ቃል ህይወት የስመዕልና አቦታችን በእድሜ ና ጤና ይሰጣት
@user-pn9xv8ze5z
@user-pn9xv8ze5z 3 жыл бұрын
አባታችን እረዥም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን
@vipku1550
@vipku1550 3 жыл бұрын
አባ እድሜዎት ያርዝምልን አሜን በጆት ለመባረክ ያብቃኝ አሜን አባ ስደት አለቅ አለኝ በፀሎት አስቡኝ አሜን
@user-gv6tn2wb7t
@user-gv6tn2wb7t 2 жыл бұрын
አሜንአሜን አሜንቃለህወትን ያሰማልን አባታችን የኔአስተዋይ መምህር ነፉ አመት ኑሩልንእንዴት እደማመሰግንወት እርስወን ቃላትያጥረኛል
@semereayanaw4245
@semereayanaw4245 3 жыл бұрын
የዘመኖ ድንቅ እና ባለፅጋ አባት ሂወቱ በመምህር ግርማ አስተሞሮ የተቀየረ በ like ያሳየኝ ? ወስብሐት ለእግዚአብሔር::
@helenhaftom1525
@helenhaftom1525 3 жыл бұрын
እባካችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ወንድሜን ደረጀች ዝናው ብላችሁ አስቡልይ። 25። አመት ጀሮው ደመና መግል እየፈረጠ እሄው እየተሳቀየ ነወ አሰቡለይ 😭😭😭😭😭 በቤተሰቦቹን እንዳለ ጨረሳቸው😭😭😭
@onlymine4294
@onlymine4294 3 жыл бұрын
እንጦጦ ማርያም ፀበል ይሂድ ቄስ ሔኖከ አሉ የሚያጠምቅ
@helenhaftom1525
@helenhaftom1525 3 жыл бұрын
@@onlymine4294 ቦታው የተ ነው❓ ቤተሰቦች አዳርቃይ ናቸው እና። የትንው የሚገኘዉ ከይቅርታ ጋር☝። አሁን ደሞ ኢትዮጵያ እደምታይው ነው😭😭😭
@redeactef
@redeactef 3 жыл бұрын
በመቁፀሪያ ቀጥቅጭለት ወዲያው ይተወዋል
@user-jw4uv8tc5k
@user-jw4uv8tc5k 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማራቸው
@hggc575
@hggc575 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በአባታችላይ አድሮ የሚፈውስ እግዚያብሔር ይመስገን የአባታችነን እድሜ ያርዝምልን ጸጋውን ያብዛላቸው አሜን
@tigabebe2863
@tigabebe2863 3 жыл бұрын
አሰይ እግዚአብሔር ይመስገን ሰው ከበሽታው ከጭንቀቱ ሲላቀቅ ማዬት እንዴት ደስ ይላል ለናንተ የደረሰች እመቤቴ ለኛም ትድረስልን ከእስራታችን ትፍታን አባታችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥኦት
@mulualim7948
@mulualim7948 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን ለዘላለም ይኑሩልን 🙏🙏🙏💚💛❤
@mbgllove3460
@mbgllove3460 3 жыл бұрын
Ebakshin memhri grima yet endemyageleglu kaweqshi nigerighi
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 3 жыл бұрын
ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ጌታችንና አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከክፉ ነገሮች ሁሉ ይጠብቃችህ ሰላማችሁን ያብዛው አባቴ እናመስግናለን ሀይለመለኮት በርቱልን ♥️🙏🙏🙏🙏🤲🤲
@helenhaftom1525
@helenhaftom1525 3 жыл бұрын
አሜን። አሜን። አሜን
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 3 жыл бұрын
እድሜውን ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን የብዙዎች አባት ለዕኛ ለጠፋነው ለተሰቃየነው የተሰጡን አባት መላከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ወላዲተ አምላክ ድንግል ማርያም በመጎናፀፊዋ ከክፉ ሁሉ ትሸፍኑት የኔ አባት መምህርዪ ።
@sally-de7xt
@sally-de7xt 3 жыл бұрын
አባታችን እድሜ ይስጥልኝ
@xboxone8393
@xboxone8393 3 жыл бұрын
በእውነት አባታችን ቃላያጥረኛል የአግልግሎት ዘመነወቱን ያርዝመው እድሜና ጤና ይስጥዎት
@mesekeremlegese694
@mesekeremlegese694 3 жыл бұрын
ሁሌም ሳዮት አለቅሳለው ማርያምን እኔን ሚያስለቅሰኝ ምን መሰሎት አባ ?እኔ በሀጢያት ተዘፍቄ መውጣት አቅቶኛል ለእርሶ የተሠጦት ፀጋ ምን ያህል ለፈጣሪ ታማኝ አገልጋይ ባሪያው እንደሆኑ ሳስብ በቃ እደነቃለው ለካስ አግራሞት አድናቆት ከነብስ ሲሆን ያስለቅሳል ልኡል እግዚአብሄር ረዥም እድሜን ይስጥልኝ ከኔ ቀንሶ ለርሶ ይስጥልኝ የኔ አባት።
@nunshamitku2722
@nunshamitku2722 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር በጊዜው ሁሉንም ያከናውናል እኔም ይኽን የእግዚአብሔር ቀን እጠብቃለሁ ለእናንተ የደረሰች የእግዚአብሔር የማዳኑ ክንድ ለእኛም ይሁንልን ይደረግልን ላባታችን እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን
@enatmesfin
@enatmesfin 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ከሰይጣን እስራት ሁላችንንም ይፍታን ወላዲተ አምላክ አትለየን አባ እድሜ ይስጣችሁ እኔ ከሁለት አያቶቼ በፊት የሚያመልኩት ዛር እንዳለ አያቴ ነግራኛለች እሷ ግን አታመልክም የሷ ቤተሰቦች ያመልካሉ የእናቴ እናት አታመልክም የሷ ቤተሰቦች ያመልካሉ አያቴም የእናቴ አባት ቤተሰቦች ያመልካሉ እሱም ሰውን ሲራገም ወሰንጋላ ይድፋችሁ ይላል እኔ ት/ት በሌለ ሰአት እነሱጋር እየሄድኩኝ አንድ ሁለት ቀን አሳልፋለሁ ግን ወሰንጋላ እኔ አምላክ ይመስለኝ ነበር ከ8 አመት በፊት ስለ መናፍስት ምንም አላውቅም ነበር አሁን ነው ሰይጣን መሆኑን ያወቅኩት የኔ እናትና አባት ምንም አያውቁም ለቤተክርስቲያን ከመስገድ ውጪ እናቴ የበአድ አምልኮ አታመልክም የሷ እናት አባትም አያመልኩም የነሱ እናቶች የአያቴ ቤተሰቦች እንደ ሚያመልኩ አያቴ ነግራኛለች ለኔ አባት ግን ስራ የለውም በሱስ ደንዝዞ ነው የሚኖረው ከኛ ከተለየ 8 አመት ነው አጠገባችን የሰው ጥገኛ ሆኖ ነው የሚኖረው ይሰራል ግን በጫትና በሲጋራ ነው የሚያልቀው ለኛ ዳቦ መግዣ ገንዘብ እንኳን አይሰጠንም ብቻ እግዚአብሔር ይገስጻቸው ለአባቴም መድሃኒአለም ይድረስለት እኔ ሀገር ቤት ስገባ አስጠምቀዋለው እግዚአብሔር ይርዳኝ
@wenshtwensht6712
@wenshtwensht6712 3 жыл бұрын
እኔ በጣም ተቸግሬ ለሁ አንደኛ በማኝኛው ቀን ከፈሬን እስከሚደማ እነክሳለኩ በይጠልይበት ሰአት ከፈሬን እየነከስሁ ነው የምፀልየው ሀለተኛ ምግብ ስበላ ፀጉር አገኛለሁ ግራ እጀን ሁልግዜ ያቃጥለኛ እባካችሁ ወገኖች በፀሎት አስቡኝ በጣም አሞኛል 😭😭ወለተ ስላሴ
@dadidereje8389
@dadidereje8389 3 жыл бұрын
አባቴ እና አምላኬ ጌታየ መድሀኒቴ ኢየሱስ ክርስቶስ ለተቸገርነው ለተጨነቅነው ለእኛም አለው በለን ፈውሰን እመቤቴ ቅድስት ንጽህት ድንግል ማርያም አማልጅን የልጅሽ ቸርነት በረከት ረድኤት አይለየን ::
@yohanes.belayegzaberfkerne5942
@yohanes.belayegzaberfkerne5942 3 жыл бұрын
አቤቱ የስራዊት ጌታ ሆይ. ለእነሱ የደርስክ ለእኛም ድርስልን ለቤተስቦቻችን. አባቴዋ. በእድሜ በጤና. ቆዩልን. እኛም. ለመዳን ያብቃን. ሺ. አመት. ኑሩልን. መምህር ሀይለ መለኮት. ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@astereyasuyetewahidolij2119
@astereyasuyetewahidolij2119 3 жыл бұрын
አባ እድሜ ጤና ይስጥዎት ቸሩ መድኃኒ አለም ከእስዎ ተምረን ነው ጥላታችንን ያወቅነው ክብር ለመድኃኒ አለም ይሁን
@gena15
@gena15 3 жыл бұрын
በእዉነት መላከ መንክራት መምህር ግርማ አባቴ እግዚአብሔር የእድሜ ዘመኖትን ብርክ ያርገዉ የድሀ አባት💚💛❤️
@user-kg9fq5dx1z
@user-kg9fq5dx1z 3 жыл бұрын
አቤቱ አምላክ ሆይ ለአበታችን እረጀም እድሜ ከና ጤና ይስጥልኝ ለእነሱ ይደረስ አምለክ ይድረስን
@sahaydanye4372
@sahaydanye4372 3 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ አባታችን የዳቢሎስ እሳት የአዳም ልጆች ህይዎት 😍😍😍😍 ኑርልን እሽ ዓመት እኛ እንቁ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@Yeharitube
@Yeharitube 3 жыл бұрын
እቤቱ እግዚአብሔር ለናተሞ እንደስማ ለእኛሞ ይስማን እረዝሞ እድሜ ለእባታችን ለመምህር ግርማ ወንድሙ🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@ayniegach3169
@ayniegach3169 3 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጦት አባ ያገልግሎት ዘመኖት ይባረክ
@alamalam6746
@alamalam6746 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እውነት ሰላምች የበዛ ጨመረ የሰጣችሁ አባታችን ረጆም አደም የሰጠህ ስለመሆኑ ባዘዙት ይበላሉና አባታችን የአንተ ልጅ ያርገኝ ልዕለ እግዚአብሔር መምህር ድቅን ሀይለመለካት እናመሰግንሃለን በርታልን የአባተ ልጅ አመ አምላክ ከከፋ ሀሎ ተጠበቅሁ
@destatesfaye4373
@destatesfaye4373 3 жыл бұрын
እውነት ይሄ ሁሉ ሰው እንዴት ይሆን ነበር ነው የምለው እኔ አቤት የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ አባዬ እግዚአብሔር ግርማ ሞገሱን ያልብሶት በረከቶት ደርብኝ
@webvhgss7542
@webvhgss7542 3 жыл бұрын
ልኡል እግዚአብሔር ሆይ ለነሱ የደረሰክ ለኔም ለቤተሰቤም ፈጥነህ ድረሱልን አሜን ለአባታችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይሰጥልን አሜን
@yerusfayesa1027
@yerusfayesa1027 3 жыл бұрын
ሰላም ሰላም የክርስቶስ ቤተሰቦች አባ ይህንን ፈውስ ፅዋ መቼነው የሚደርሰኝ
@zanbkgddbbf7880
@zanbkgddbbf7880 3 жыл бұрын
አባታችን፡ከኔ፡እድሜላይ፡ቀንሶው፡መዳኒይላም፡ለእርሶው፡ይስጥልኝ፡የድንግል፡ማርይም፡ልጄ።
@sasahuhabite1450
@sasahuhabite1450 3 жыл бұрын
Egziabher yimesgen abate memihir girma erejim edime ystiwot yedingil mariyam lij eyesus kirstos ytebikwot yezemenachin dink hawariya .
@memeke5620
@memeke5620 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ውይ ለእናተ የደረሰ የአባታቸን አምላክ ለሁላቸን ይደረሰልን አባዬ ኑሩልን የማቶሳላን እድሜዬ ይሰጣት እግዜያብሄር ወድማቸን ነርልን በረታልን እግዜያብሄር ይጠብቅህ
@user-kn3ph1cy3w
@user-kn3ph1cy3w 3 жыл бұрын
አቤቱ የሰራዊት ጌታ ልኡል እግዚያብሔር ለነሱ እንደደረስክ ለኛም ድረስልን አባታችን እረጅም እድሜ ከሙሉጤናጋ ይስጥልን
@user-dh5po1mf1z
@user-dh5po1mf1z 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በእውነት ቃለህይወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛሎት ረጅም እድሜ ያድልልን
@user-bb9qs8kp3f
@user-bb9qs8kp3f 3 жыл бұрын
አባዬ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ጌታ እግዚአብሔር ሆይ በስደት ለምንኖር ልጆችህ ጥበቃህ አይለየን በረከታችሁ ይድርሰኝ እኔ እምላችሁ ወገኖቸ መቁጠሪያ ማስመጣት የምችልበትን መንገድ ሹክ በሉኝ እባካችሁ በጸሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ጻድቃን እያላችሁ ጸሎት ሳደርግ እንባየ ይረግፋል እንቅልፍ እንቅልፍ ይለኛል ያፋሽገኛል ባፌ ዩሀ ይሞላል በምሃበር ስገባ አብቤ እወጣለሁ ለማዳመጥ እፈልጋለሁ ግን ሃሳት ሀውሃው ነው እሚያርገኝ እንደው ምን ይሻለኛል አይይይይይ😭😭😭
@lemigereziher790
@lemigereziher790 3 жыл бұрын
እቤቱ የኔ ጌታ ለነሱ የደረስክ ለኛም ከነ ቤተሰባች ድረስልን ለእባታችን እድሜና ጤና እብዝቶ ይስጥልን ፈጣሪ አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@yonaskifle2985
@yonaskifle2985 3 жыл бұрын
የናፈቀኝ ይሄ እኮ ነው አባታችን 6 ዓመት ስከታተሎት እግዚኣብሄር ቀኑን ያሳትርልኝ በ ፀሎት ኣሱቡኝ ኣባ ከነ ባለበትየ ከነልጆቼ ሃብተወልድ የኔ ወለተስላሴ የባለቤቴ የልጆቼ ደግሞ ዑቁባገብሬል ወለተገብሬል ድያቆን ኣይለመሎኮት ኣድርስልኝ ላንተም እድሜ ይስጥህ ፈጣሪ !
@hiwatweyena8592
@hiwatweyena8592 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ያደረገ አባታችን እድሜ ይስጥልን!!!!! አባታችን ስራ ጀመሩ ይቅርታ ስላላወኩ ነውየምጠይቀው?
@hadamudeki4966
@hadamudeki4966 3 жыл бұрын
አባታችን ልዑል ፈጣሪ ቸሩ መደሓኒአለም ዕድሜና ጤና ይስጦት። ዲያቆን ሃይለመለኮት በርታ እናመሰግናለን። ለናንተ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን።
@user-qv1yr9sn5m
@user-qv1yr9sn5m 3 жыл бұрын
አቤቱ የሰራዊት ጌታ ለነሱ የደረስክ አምላከ ቅዱሳን ለእኔም ለስደተኛዋ ድረስልኝ. ጌታ ሆይ.
@Mimi-ds7rc
@Mimi-ds7rc 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ስለማይናገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በእውነቱ አባታችን እግዚአብሔር አምላክ በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን ጠላተዎን ከእግረዎ ስር ይጣልልን ለእናንተ የደረሠ የድንግል ማርያም ልጅ ለኛም ይድረስልን አሜን አሜን አሜን
@user-vi3tv4nt5t
@user-vi3tv4nt5t 3 жыл бұрын
መምህርየ አባታችን ተስፋየ ከእግዚአብሔር በታች
@user-nm1my4pl3z
@user-nm1my4pl3z 3 жыл бұрын
አባታችንእግዚአብሔርእድሜናጤናይስጥልኘ
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 3 жыл бұрын
😢😭😢😭☝☝🖒
@user-fo8xo9mn9r
@user-fo8xo9mn9r 3 жыл бұрын
አባዬ እንኳን ደህና መጡልን እርስዎን የሰጠን አምላክ ቅዱስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን እድሜዎትን ያርዝምልን በእድሜና በፀጋ ይጠብቅልን የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን ጠላትዎትን የእግርዎት መርገጫ ያድርግልን ለተፈወሳችሁ ወገኖቻችን እንኳን ደስ አላችሁ ለእናተ የደርሰ የሰራዊይት ጌታ ለእኛም ይድረስልን አሜን አሜን አሜን
@gt-hn8wv
@gt-hn8wv 3 жыл бұрын
Elelele elelele elelele Egziabher Yetemesegne yhun Abattachen erijm edemna tena yestelen
@jgxjijfxvj4413
@jgxjijfxvj4413 3 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን ረጅም እድሜና ሙሉ ጤና ያድልልን ከስደት መልስ እኔም ከአባታች በአገኘው እመቤቴ ማርያም ትርዳኝ ምኞቴ ነው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤⛪⛪⛪⛪⛪
@adanuetio1511
@adanuetio1511 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለነሱ የደረሰ ለእኛም ይረስልን በድንግል ስም ልለምናችሁ የአባ ግርማን ስልክ ቁጥር ስጡኝ የምታውቁ
@woinshet2595
@woinshet2595 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@betybirhan2869
@betybirhan2869 3 жыл бұрын
Amen
@sinamenigpstu7259
@sinamenigpstu7259 3 жыл бұрын
Wude silkachew ayiseram ye abatachin silk
@mekedssewent6474
@mekedssewent6474 3 жыл бұрын
@@sinamenigpstu7259 ehty.endateshweoje
@mekedssewent6474
@mekedssewent6474 3 жыл бұрын
@@sinamenigpstu7259 kechaleshe.bweste.mesemer.gebey.
@user-qi9qw3mu3k
@user-qi9qw3mu3k 3 жыл бұрын
እንየም ተስፋ አለኝ በእመ ብርሃን በእርሶ እጅ ከኤስራት ድያብሎስ እንደምፈታ 6 ዓመት የርሶ ተማሪ ነኝ በጸሎት አስቡን ወለተ ኪዳን ብላቹ አባቴ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@muhidinkeaaa2907
@muhidinkeaaa2907 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህ ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋው ያብዛልህ የእነሱም የደረሰ እኛም ይድረስልን ወላዲተ አምላክ የአባታችን እረጅም እድሜ ጤና ትስጥልን
@misrakasmare136
@misrakasmare136 3 жыл бұрын
ወንድማችን ዲያቆን ሀይለ መለኮት ረጂም ጤናና ዕድሜ ይስጥልን
@user-xl9sv2os5h
@user-xl9sv2os5h 2 жыл бұрын
ቅዱስ ገብርኤል በሴፉ ይረድክ የእኔን ህይወት የቀበርክ የሰበርክ እድሌን የመላክቷ ውዳሴ አቃጥይልኝ የፈውስ ቀኔን አታርቅብኝ
@amanuel5687
@amanuel5687 Жыл бұрын
እግዚአቢሄር የተመሰገነ ይሁን ላንተ የደረሰ አምላክ ለእኛም ይድረስልን ላባታችን እግዚአቢሄር አምላክ ረጅም ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን በረከትዎ ያብዛልን መዳን ናፍቆኛል አባ ይፍቱኝ
@wenshtwensht6712
@wenshtwensht6712 3 жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጦት
@user-gd4fy4ub3f
@user-gd4fy4ub3f 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልል እሰይ የኔ መድሐኒአለም ክብሩ ይስፋ አባታችን እድሜዎትን ያርዝምልን 🙏
@tube2181
@tube2181 3 жыл бұрын
አባታችን ቅዱስ እግዚአብሔር ይጠብቃልን ለእኔም ይህ ለቃን ናፈቀኝ አባታችን በጸሎተ አስቡኝ **አስካለ ማርያም*"😭😭😭
@mekideehtiyopa1844
@mekideehtiyopa1844 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልን እናመሰግናለን ስለምትለቅልን ሁል ግዚ አባታችን እድሜ ጤና ይስጥልን አብዝቶ
@tsgaabeba7257
@tsgaabeba7257 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይምስግን እግዚአብሔር እድሜውትን ያርዝምል አባታችን ብዙ እሜድኖ በስቃይ ላይ ያሉ አሉና እግዚአብሔር ይጥብቅልን ኑሩልን
@nigstihenos4451
@nigstihenos4451 3 жыл бұрын
ኣባ ቃል ሂወት የስማዓልና እግዚኣብሄር ብዙሕ ዕድመ ይሃብኩም እግዚኣብሔር በረከትኩም ይሕደረና
@signals3871
@signals3871 3 жыл бұрын
እግዛቤር ይባርኩት አገልግልትን አብዝቶ ይባርክልት እግዛቤር የኝን እባ ስቃይአይቶ እርሶን ሰቶና አባታችን እረጅም እድሜ ያኖርት አድራሻዎትን ብጠቁሞን አሬፋ ነው ስለሚካኤል በለው🙏🙏🙏
@hanayemaryam12
@hanayemaryam12 3 жыл бұрын
እግዛቢሄር አንተ ጠብቀን የመናፍስት መጫወቻ አታርገን ያባታችን በረከት አይለየን
@yodittube11
@yodittube11 3 жыл бұрын
ለነሡ የደረሠ አምላክ ለእኛም ይድረሥልን እኔም ስፀልይ በጣም ያዛጋኛል በቃ ያልሆነ አሣብ ውስጥ ያሥገባኛል እና የአባን ቁጥራቸውን ብትተባበረኝ ከይቅርታ ጋር እጠይቃለሁ የአለሁት ደግሞ ሳዑዲ አረቢያ ነው ቤተ ክርስቲያን አላገኝም እና ግራ ገባኝ ተቸግሪያሁ
@user-gh6bq1xq9q
@user-gh6bq1xq9q 3 жыл бұрын
አይዞሽ ባዕድ ስለሆንን የለ የጨነቀን ለበጎ ነው ስለ ሃገራችን ቸር ወሬ ያሰማን ፀልዩት
@negashmengistu8526
@negashmengistu8526 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማለን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን። በመንፈሳዊ በአባታችን እና በወላጅ አባትህ መልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ብዙዎቻችን ከጨለማ ወደ ብርሃን ተመልሰናል። አባታችንን እድሜ እና ጸጋ ይስጥልን። እግዚአብሔር ይመስገን፤ ዲያቆን በርታ። እናመሰግናለን።
@eritreaeri7508
@eritreaeri7508 3 жыл бұрын
Amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 abaye edme tana ystachu
@user-po2vt5ps6s
@user-po2vt5ps6s 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለነሱ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን እስኪ አባየሚያገለግሉበት ቤተክረስትያን የሚያቅ ካለ ንገሩኝ
@user-qp6kq4vp3r
@user-qp6kq4vp3r 3 жыл бұрын
ልደታ ማርያም በያለንበት ትጠብቅን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን💚💛❤️⛪
@marakikaleab9020
@marakikaleab9020 2 жыл бұрын
አባታችን እርሶ ለኛ ለአገራችን በረከት ኖት በረከቶት ይደርብን እድሜ ጤና ይስጥልን
@meronmeron8872
@meronmeron8872 3 жыл бұрын
Amen amen amen egzybher yemsgen labatchin rejim idme ktenagar abzto yistilni 🙏🙏🙏
@muluneshmetaferia7809
@muluneshmetaferia7809 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜውን ያርዝመው። መምህር የስንቱን ህይወት አስተካከሉ። በረከታቸው ይድረሰን። በፀሎታቸው ይማረን
@haymanotj7426
@haymanotj7426 3 жыл бұрын
አባቴ እግዚአብሄር እድሜውን ብዝት አድርጎ ይስጥልን ላምላኬ መን በርከክን አስተማሩኝ ፈጣሬየ ላይን ያብቃኝ እዳይወት ብቻ
@user-hj9vx1tz4o
@user-hj9vx1tz4o 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ድውይን የሚፈውስ የተቸገረን የሚረዳ እባካችሁ የአባታችን ሥልካቸውን ላኩልን
@mahatesfaye6832
@mahatesfaye6832 3 жыл бұрын
አቤቱጨማረን ይቅር በለን እድምና ጤና ለአባታችን እኛም በእጆት ለመባረክ ያብቃን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲😥😥😥😥
@edenmeasho
@edenmeasho 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን!!!እድሜና ጤና ይስጥልን ለአባታችን 🙏🌺🙏
@user-hl2ck4er9h
@user-hl2ck4er9h 3 жыл бұрын
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን የእኛ እንቁ አባት ሁሉን ቻይ ረጅም እድሜና ጤና ይሰጥልን እመ አምላክ ትጠብቆት !!!እግዚአብሔር ይመሰገን እልልል
@werkekabaw3585
@werkekabaw3585 3 жыл бұрын
እናንተን የፈውሠች እመብርሃን እኛንም ትፈውሠን አባታችን በረከተወት ይድረሠን አባቴ ወንድሞቸን በፀሎተወት ያሥቡልኝ ገብረመሥቀል እና ገብረሄወት በለው እግዚአብሔር እድሜ እና ጤናውን አብዝቶ ያድልልን
ዶክተሮች እብድ ናት አሉኝ በጣሊያን ሮም ያልታዩ ቪዲዮዎች  Memehir Girma Wondimu 673 #subescribe_now ትውልድ ይዳን ላልሰሙት አሰሙ
22:58
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 40 М.
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 34 МЛН
DAD LEFT HIS OLD SOCKS ON THE COUCH…😱😂
00:24
JULI_PROETO
Рет қаралды 16 МЛН
Женская драка в Кызылорде
00:53
AIRAN
Рет қаралды 494 М.
Memeher Girma Wondimu Video 75 B የማይተዋወቁ መንታ ወንድማማቾች ክፉ መንፈስ
31:45
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 414 М.
የሴት ዓይነ-ጥላ በወንዶች  በጣሊያን ሮም የተሰራ   Memehir Girma Wondimu  669#subescribe_now #like #share ትውልድ ይዳን
26:19
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 40 М.
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 34 МЛН