KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
የአመራሮቹ ግድያና የጅቡቲ መስመር፣ ኤምባሲው ያስቆመው የአዳነች ትዕዛዝ፣ ፋኖን የተቀላቀሉ አመራሮች፣ እጅ የሰጡ የፋኖ አመራር፣ ዶ/ር ቴድሮስ ከጥቃት |EF
19:10
Ethiopia - አሜሪካ “በአብይና ባለስልጣኖቻቸው ላይ ጨክናለች” አሳሳቢ ሆኗል ለምን ?
12:21
24 Часа в БОУЛИНГЕ !
27:03
GIANT Gummy Worm #shorts
0:42
Больше чем прикосновение - 1-4 серии мелодрама
3:14:27
Жездуха 41-серия
36:26
ደሳለኝ ጫኔ ዛሬም በፓርላማው ደገመው | desalegn chane amazing speech on Ethiopian parliament
Рет қаралды 47,721
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 71 М.
Addis Mereja
Күн бұрын
Пікірлер: 70
@MenaseMekonnen-oy5bm
6 сағат бұрын
የኢትዮጵያ ፓርላማ እንደነዚህ ዓመታት ያንቀላፋበት ዘመን የለም አንድ ሰው ብቻ ነው የሚጠይቀው
@Adisdrgg
8 сағат бұрын
የጎጄ ልጆች በሁሉም አንግል ለህዝባችሁ ያላችሁ ጥብቅና በጣም ነው ሚገርመኝ ምናለ ሁሉም ከናንተ ቢቀስም የት በረስን ነበር
@addismereja724
8 сағат бұрын
🙏
@ayeleendale4578
7 сағат бұрын
አውቆ የተኛ ቢቀሰቅሱት አይሰማም የኢትዮጵያ ጉዳይ በእግዚአብሔር እጅ ነው
@amenyitbarekkidusyitbarek238
9 сағат бұрын
ፖለቲካ ሲገባህ እንዲህ እያንዳንዷን ቀዳዳ ታያለህ:: እናመሰግናለን ዶክተር::
@teshomelemma9520
11 сағат бұрын
የመንግሥት ሠራተኛውን ብቻ ሣይሆን ለሁሉም ጠበቃ አዋቂ ነው ጀግና ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@addismereja724
11 сағат бұрын
🙏🙏
@BeleteBahiru
10 сағат бұрын
ለደንቆሮ የፓሬላማ አባላት ሀሳብ ማቅረብ ድንጋይ ላይ ውሃ እንደማፍሰስ ነው
@WeynituDerese
8 сағат бұрын
መገን ፓርላማ አሁን ምኑ ያስቃል መገን ኢትዮጵያ እደዚህ ያለ ውርደት አጋጥሟት አያቅም ወደፊትም አያጋጥማትም አየድላችን እኔ9 ኛክፍል ነው ያቋረጥኩት ግን እበልጣችኋለሁ ወላሂ ቢያንስ ሣይገባኝ አልስቅም እናንተ ግን ቱ 😂😂😂😂
@DanielHagary
8 сағат бұрын
በህዝብ ተመርጦ ፓርላማ የገባ ብቸኛው የፖርላማ አባል ዶክተር ደሳለኝ ጫኔ
@SaraNurye-x5y
7 сағат бұрын
ጀግናውጎጄ🎉🎉🎉
@yeabseraaddis2430
7 сағат бұрын
እኔምለው የፓርሊማ አባላቱ የት እየሄዱ ነው ከቀን ወደ ቀን ወንበሮቹ ባዶ እየሆኑ ነው እኮ?
@NeimaNasser-nf3vj
9 сағат бұрын
ጀግና
@belayadmassie
13 сағат бұрын
አዬ የመንግሥት ሠራተኛ!!!! አንድ ሰው ብቻ አለህ።!!!!! ደሳለኝ ጫኔ!!!
@Mulu-y4u
14 сағат бұрын
ጀግና❤❤❤
@AbrihamAyele-c3u
7 сағат бұрын
ምክር ቤት አባላቶች ተባረው ነዉ እንዴ ወንበሮች ባዶ የሆነው አንተን ለማድነቅ ቃል የለኝም
@jemilaawol5403
7 сағат бұрын
ጭራሽ ህዝቡ መኖሪያ እጦት አለበት ቤት ኖሮት የሚኖረውንም ጎዳና የሚያወጡበት ዘዴ ነው የሚሰሩት ምንአይነት ጉዶች ናቸው አጥኝዎቹ ሰዎች አይደሉም? ነው ቻይኖች ናቸው የሚያጠኑልን😢
@ተስፋነህክፍሌ
5 сағат бұрын
እውነትን ተናግሮ የመሸበት ማደር
@Gebre-ma6
7 сағат бұрын
ብልጽግናን እንደ ዶሮ አንገቱን ጠምዝዞ መቁረጥ ነው ።
@mulugetamekonnen8086
14 сағат бұрын
ሰዉ ተማሮ አዲስ አበባን ለቆ እንዲወጣ የኦሮሙማዉ መንግሥት ተግቶ እየሰራ ነዉ፤፤
@AddisFekadu-q9t
7 сағат бұрын
የፓርላማው አባል የት ገብቶ ነው ወንበሮቹ በዶ የሆኑት?
@simoncarlos9437
12 сағат бұрын
አይ ዶክተር ደሳለኝ እንደው ልፋ ቢልህ እንጂ
@addiszemen1637
8 сағат бұрын
ሆድ አደር የህዝብ እንደራሴዎች ከእንቅልፋቹህ መቼ ነው የምትነቁት
@Eoro12309
8 сағат бұрын
The MP is right, but PP leaders do not seem to have ear, unless God picked up them.
@FarrahAhmedin
6 сағат бұрын
Abo እድሜ ይስጥክ ቅመም የሆነ ልጅ
@gebreeyesusalemayehu3136
11 сағат бұрын
የተከበርከው ደክተር ደሳለኝ ዝም ብለህ ነውምትደክም አይን እያለው ለማያይ ጀሮ እያለው ለማይሰማ መንግስት ምነው መለፍለፍህ ምክርቤቱ እኮ ሰው ሳይሆን አሻንጉሊት ነው ሚሰበሰበው እና ማን እንዲሰማህ ነው ሀሳብህን ምትተነትነው?
@Biruklegesse1234
10 сағат бұрын
የዚህ መንግስት ነገር ግራ የጋባል በጣም በዚህ ኑሮ ላይ ገንዘብ መሰብሰብ ማሰቃየት ግብ አድርጎ መያዙ የአዋጅ ጋጋታው ምን እየታሰበ እንደሆነ ግራ ያጋባል። የት እንሂድ ተብሎ ነው። ለእያንዳንዱ ሰው አንድ አንድ አዋጅ እንዲደርሰን የአዋጁ ጋጋታ ይገርማል ። አይ ኢትዬጵያ ምኑን ጣለብሽ
@MdBelay
2 сағат бұрын
ወዴት ሄዶ ነው ሰው ባዶ ሆነ 😂😂😂😂😂
@dejed9804
2 сағат бұрын
የዚህ ሰው (ጫኔ) የፓለቲካ ንግግር ብዙ ጊዜ አይጥመኝም ነበር። ሁሌም እንደዛሬ በአመክኒዮ ቢናገር በጣም ጥሩ ነው!
@newethiopiamusic2024
14 сағат бұрын
thank you
@abebawterfie7873
34 минут бұрын
አንድ ሰው የተበደለን ሌላ ሰው ወይም ህዝብ የሚረዳው በሚችለው እና በሚያገኘው በመልካምም ይሁን መጥፎ አጋጣሚውን በመጠቀም ነው ዶክተር ደሳለኝም ምንም እንኳን ለሚያነሷቸው ጥያቄዎች እና አስተያየቶች ተገቢ የሆነ መልስ እንደማያገኙ አጥብቀው ቢረዱትም አብረው ለተቀመጡት ግዑዝ የፓርላማ አባላትን እንኳን ሳይቀር የችግሮችን ጥልቀት በስሌት ለማስተማር እያደረጉ ያለውን ሓላፊነትን የመወጣት ጥረት አደንቃለሁ።
@MeytuWebneh
8 сағат бұрын
በየሳምንቱጭማሪ !!!!!ምን እየሰራችሁነው አስተውሉ ያስጠላል
@AbebechYaregal
8 сағат бұрын
ዶ/ር ይጨመር
@addismereja724
8 сағат бұрын
🙏
@bekeleemmanuel9569
11 сағат бұрын
እንደዉ ልፋ ቢልህ ነዉ ::ብልፅግና እዉነት ስለሚያንቀዉ ዉሸት እያወራ መኖር ስሚፈልግ ምክር ቤት አባላትም እዉነቱን እያወቁ ያላቸዉን እንጀራ የሆናቸዉን እጃቸዉ በማዉጣት በእጃቸዉ በማጨብጨብ ደሞዝ ስለሚከፈላቸዉ ደስተኞች ናቸዉ ?ወከልነዉ ላሉት ህዝብ ምን ሪፓርት ያቀርባሉ ?አንተን በመወከል ጨቅላዉ አጨብጭቡ ሲለን ስናጨበጭብ እጃችሁን አዉጡ ሲንባል ስናወጣ ዳንኤል ክብረት የነገረዉን ተረተረት የበሻሻዉ ፋራ ሲተረተር ለመኖር ስንገለፍጥ እንዳትሉን አደራ😂
@YeneDiha
7 сағат бұрын
Nuriln wondim
@HassenTeka-p3c
6 сағат бұрын
የፓርለመዉ አበለቱ ግን ምንድነዉ የምሰሩት ዝም ብለዉ ለብሰዉ ገብቶ መዉጠት ብቻ ነዉ እሽ ለወከሉት ህዝብ ምን ሰሩለት የመንግስት ሎሌ ሆነዉ ቀሩ እኮ
@solomona8102
11 сағат бұрын
የት ሄድ አባላቱ ቁርጥ ቤት
@KassahunAyele-ft4xq
8 сағат бұрын
ስለ ኢትዮጵያ ህዝብ የሚሟገተው አንድ ብቻ !!!
@SamiYatachuhat
14 сағат бұрын
ዶ/ር ጫኔ ኖራህ ተነገርልን።
@danielkahsu3859
13 сағат бұрын
right
@Gudifecha-y7b
10 сағат бұрын
ያ ሙትቻው የአብኑ መላጣ ሰውዬ የት ገባ ?😮
@GhgdGgf
3 сағат бұрын
❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊
@TadealDesta
13 сағат бұрын
አረ ግራ ገባንኮ
@addismereja724
12 сағат бұрын
menew?
@TadealDesta
12 сағат бұрын
@addismereja724 ጣርያና ግድግዳ 'የኪራይ ግብር እንደገና የንብረት ግብር ምንማለነው ?
@Geezemebrat
7 сағат бұрын
ዶር.ጫኔ ውነታቸውንና ላንተንና ለሌሎች እየታገሉ ነው፠ አንተ አትበል.አብይን አንቱ ሽት ብትለው ይሻላል..ጫኔን[አንቱ ]በል///
@NigussieYetagesu
12 сағат бұрын
Ewent new Dr Dessalegne mengest yawetaw yemygeba tax awage endanenor yeteferedebene new yemimeslew.
@dejed9804
2 сағат бұрын
ወንበሩ ምነው ባዶ ሆነ?! ሽቀላ ሄደው ይሆን?
@Eoro12309
8 сағат бұрын
Why not the current oppos. party take the leadership next w/o....?
@admasuadmasu6669
6 сағат бұрын
yedha asabi
@wediadi6788
56 минут бұрын
If an MP's salary in Ethiopia is 15000 Birr, it is about 103 US dollars. And this salary is considered among the highest in Ethiopia?
@teachertata7582
9 сағат бұрын
Atlanta Ga. Property Tax is 1.5% that is funny 25%?
@Only-true-
9 сағат бұрын
አሀሀሀሀ ደመወዛችሁ አሪፍ ነው አልክ ። ለዚህ ነዋ ጉንጭህ ሁሉ እኮ አረገዘ😂😂😂😂😂😂😂
@TekleHonelign
8 сағат бұрын
ሙትቻ
@endeshawgetnet-o1l
13 сағат бұрын
noreleg abesay
@BelachewMelaku
7 сағат бұрын
p😢p
@SeifeTeshome-vt5cg
7 сағат бұрын
አትርሱኝ
@oromounda
13 сағат бұрын
Dokteer
@negashbadu977
5 сағат бұрын
Minew bado hone😮
@NigussieYetagesu
12 сағат бұрын
Chanaw befetsume be Ethiopia invest lemadreg endaynessasa yemyderg new ande yserahuten mengest tekemeto eytkafelegne new. Kezih belayi dageme sereche alebelame. Yasazenal endih adergo zerefa yeleme bealeme.
@AbewMequannt
4 сағат бұрын
Ante sew testekakel eyabezakew new
@teregnenetyewdem1179
9 сағат бұрын
Eree yebet tax beZa???!!! 3 yetax aynet - yetara girgida, yemeret ena ye tekeray akeray yemibal sew laye mechan yegif gif new., bet akeray minim gebi yelewim malet new ke 3 taxoche qinashe behwala. minulaye new BELTSIGINA???? Hizbin endidehuye let teqen "menguiste"eyesera??? Mekfel kaltechale teqlilo gebi lemadrege ena lemifeligew biher lemestet ???
@samuelgirma9876
5 сағат бұрын
ይኼ ሰው ዱላላ ነው?
@AyeleBekele-y8z
10 сағат бұрын
ብዙ ያወራል ቁም ነገሩ ትንሽ ናት የቃላት ጋጋታ ይበዛል
@hailubayu9169
9 сағат бұрын
ብዙ ተወርቶላችሁ እንኳን ቢገባችሁ ጥሩ ነበር። አውቆ የደኘቆረ ሆናችሁ እንጂ!!🤔🤔
@SahadaSahada-lm6ut
7 сағат бұрын
መቼ ይገባችኅል የደንቆሮ ስብስብ
19:10
የአመራሮቹ ግድያና የጅቡቲ መስመር፣ ኤምባሲው ያስቆመው የአዳነች ትዕዛዝ፣ ፋኖን የተቀላቀሉ አመራሮች፣ እጅ የሰጡ የፋኖ አመራር፣ ዶ/ር ቴድሮስ ከጥቃት |EF
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 71 М.
12:21
Ethiopia - አሜሪካ “በአብይና ባለስልጣኖቻቸው ላይ ጨክናለች” አሳሳቢ ሆኗል ለምን ?
Feta Daily
Рет қаралды 42 М.
27:03
24 Часа в БОУЛИНГЕ !
A4
Рет қаралды 7 МЛН
0:42
GIANT Gummy Worm #shorts
Mr DegrEE
Рет қаралды 152 МЛН
3:14:27
Больше чем прикосновение - 1-4 серии мелодрама
serial
Рет қаралды 2,1 МЛН
36:26
Жездуха 41-серия
Million Show
Рет қаралды 5 МЛН
33:43
Anchor Media ''ብልጽግና ማለት መከላከያ ነው። ከዚያ ውጭ ብልጽግና የሚባል ፓርቲ የለም።'' አርበኛ አስረስ ማረ ዳምጤ
Anchor Media
Рет қаралды 13 М.
12:06
"የግል ባንኮች ፈጣሪ ይሁናችሁ" ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ | ''ባንኮች ይፈርሳሉ የሚል እምነት የለኝም'' ማሞ ምህረቱ | ሀገሬ ቴቪ
ሀገሬ ቴሌቪዥን Hagerie TV
Рет қаралды 41 М.
1:09:50
ለምን የወንጌል አማኙን ጉድ ብቻ | የአጥማቂዎችን ሽያጭ ደብቀሃል | ክፍል 2
Egregnaw Media - እግረኛው
Рет қаралды 53 М.
16:22
ሰበር ዜና-|ጃዋር ጉድ አሰማ-"እነ አብይ ተ*ንቦቅቡቀዋል”-|ፍኖ ገባ-በርካታ ከተሞችን ያዘ-|ከባህርዳር ሰበር ዜና-|ኢሳያስ በከባዱ አ*ስ*ጠነቀቁ!
Addis News
Рет қаралды 10 М.
20:30
#zaramedia -'አላማችን መንግስት መገልበጥ አይደለም' - ጃዋር ከጀርመን 12-26-2024 #ethiopia #oromo
Zara Media Network -ZMN
Рет қаралды 13 М.
29:30
ፓርላማ ላይ የቀረበው ጥያቄ እና የጠ/ሚሩ ምላሽ | PM Abiy Ahmed
Addis Daily አዲስ ደይሊ
Рет қаралды 479 М.
45:19
አነጋጋሪው ሰነድ ሾለከ! አዲስ አበባ ለኦሮሚያ! የኦሮሚያ ብልጽግና ወዴት ወዴት?- Ethiopia, Ethiopia news today.
Yegna Tv የኛ ቲቪ
Рет қаралды 10 М.
13:09
Ethiopia: የምክር ቤት አባል ደሳለኝ ጫኔ ጠሚ ዐቢይ ስልጣን እንዲያስረክቡና ፓርላማ እንዲበትኑ ጠየቁ | PM Abiy vs Desalegn Chane
EthioTube
Рет қаралды 1,2 МЛН
29:03
#zaramedia - Part -1- የጃዋር ወደትግል መመለስና ብልጽግና/ፕ/ር ሕዝቅኤል ገቢሳ 12-25-2024
Zara Media Network -ZMN
Рет қаралды 33 М.
1:16:45
EMS Eletawi Thu 26 Dec 2024
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 29 М.
27:03
24 Часа в БОУЛИНГЕ !
A4
Рет қаралды 7 МЛН