"ልደተ ክርስቶስ ታሪክ ከትውፊትና ከሥነ ፈለክ አንጻር" | EOTC TV

  Рет қаралды 100,681

EOTC TV

EOTC TV

Күн бұрын

Пікірлер: 139
@ZhraAhmed-xs9wg
@ZhraAhmed-xs9wg 13 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዝአብሔር ይመሰገን እንኳን አብሮ አደረሰን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቃለሂውት ያሰማልን አባታችን❤❤❤❤❤❤🎉🎉መምህራችን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@derejeeshetu1731
@derejeeshetu1731 2 жыл бұрын
ለተዋህዶ ሃይማኖት ጠበቃ የሃይማኖት ምስክር የዘመናችን አፈወርቅ ሰይፍ ዘክልኤ ለምዕመናን መጋቢ ዘመኑን የዋጀ(ለህዳናት ፤ለወጣት፤ለጎልማሳ፤ለህዝብና ለአህዛብ) የሚሆን ትምህርትን የምትመግበን ወዳጄ መጋቤ ሐዲስ ዶ/ር ሮዳስ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ያሰንብትልን፡፡ ኢ.ኦ.ተ.ቤ.ክ መገናኛ ብዙሃን መምህራችንን ስላቀረባችሁልን ማእድ መንፈሳዊ አመሰግናለሁ፡፡ አቅራቢውንም መምህር ሐይሉክብር ይስጥልን አገልግሎታችሁን ይባርክ፡፡
@ZhraAhmed-xs9wg
@ZhraAhmed-xs9wg 13 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዝአብሔር ይመሰገን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለሂውት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤መወምህራችን እደሜና ጤና ይጥለን😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@selomedamte1960
@selomedamte1960 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ::
@elsagebre2179
@elsagebre2179 2 жыл бұрын
ረጅም እድሜ ይስጥልን
@TIBEBEWOLDESENBET
@TIBEBEWOLDESENBET Жыл бұрын
ከክፉ አይን ይሰውርልን
@TadesseWase
@TadesseWase Жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን ወንድማችን!
@legeabe6527
@legeabe6527 2 жыл бұрын
You are best for ever
@Weltsenbet
@Weltsenbet Жыл бұрын
Amen amen amen kal huyewet yasemalen bewent teret yal temhurt
@TIBEBEWOLDESENBET
@TIBEBEWOLDESENBET Жыл бұрын
በየትኛውም ዓለም ግምታዊ ማብራሪያ እንጂ እንደዚህ ተጨባጭ ማስረጃ አቅርቦ የሚያስረዳ ሊቅ የለም እድሜውን ያርዝምልን
@fggghjii4311
@fggghjii4311 Жыл бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር
@maledemekonen4149
@maledemekonen4149 3 жыл бұрын
የዝግጅት ክፍሉ አክብሮቴን እየገለጽኩ ! ለዶክትር ሮዳስም የረቀቀውን ሚስጢር አበስጥረህ በብዙ ትርጎሜ አርገህ ልክ የእጃችን እጣቶች ምግብን ለጉሮሮ እንደሚመጥኑ አድርገህ ቃለ ወንጌሉን ስለምታጎርሰን በአንተ ገበሬነት የታረሰው መልካሙ የሰው ልብ እርሻ 30 እና 60 እንደዚሁም 100 የንስሐ ፍሬ የሚሰጥ ይሁን!!!
@TIBEBEWOLDESENBET
@TIBEBEWOLDESENBET Жыл бұрын
ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በድሜ በጸጋ ይጠብቅልን
@인정권-t8m
@인정권-t8m 3 жыл бұрын
ዶ/ሮዳስ ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛሎት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@NgasteNagste
@NgasteNagste 14 күн бұрын
ኣሜን ቃለ ህወት ያሰማልን
@addisatnafu4569
@addisatnafu4569 3 жыл бұрын
ግሩም ውይይት ነው እናመሰግናለን ! እግዚአብሄር ጥበቡን በብዙ ያሳውቃችሁ ! አሜን ለእናንተም መልካም የልደት በዓል ይሁንላችሁ !
@stmarytsegaye
@stmarytsegaye 3 жыл бұрын
ለጌታችን ለመዳኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ልደት እንኩን አብሮ አደረስን !!!EOT TV እናመስግናለን !!!ዶ/ር ሮዳስ ፀጋውን ያብዛልህ !!!የእግዚአብሔር ሰራ ሁሌም አዲስ ድንቅ ነው ።በስማይ ክዋክብቱ ያለቃል እንዲናገሩ ማድረግ!!!ይህ የብርድ ወር እውነት ዛፍ የሚደርቅበት ……ትርጉሜውን ላኖሩልን አባቶቻችን ክብር ምስጋና ይድረሳቸው!!!!
@getachewwoldegiyorgis8128
@getachewwoldegiyorgis8128 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@suzy1523
@suzy1523 3 жыл бұрын
እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳቹ ወገኖቼ
@ሒወት-ቐ1ቨ
@ሒወት-ቐ1ቨ 2 жыл бұрын
ላባታችን ላሰተማረን ለገፀፀን እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት እድሜ ይሰጥልን
@hiwotmanyazewal7738
@hiwotmanyazewal7738 2 жыл бұрын
ያብዛልን
@ምዕራፈቅዱሳን-ዀ4ቘ
@ምዕራፈቅዱሳን-ዀ4ቘ 3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መጋቤ ሐዲስ ሮዳስ አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የበረከት በዓል ይሁንል ያቀናበራችሁበትን መዝሙር ብትለቁልን
@Rose-j9g8n
@Rose-j9g8n Жыл бұрын
ተመስገን ሁላችሁም ኦርቶዶክሳዊያን ወገኖቼ እንኳን አደረሳችሁ ስብከቱ የትላንት ቢሆንም ዛሬን ደርሰን እሱ አድርሶን አየን
@ema9390
@ema9390 2 жыл бұрын
Memihr Kale Hiwot Yasemaln!
@martinramseier4722
@martinramseier4722 3 жыл бұрын
አሜን አሜን
@alemayehutache1711
@alemayehutache1711 3 жыл бұрын
Begytachn bahle ldetu des ylenal ! kbrna msgana ygebawal gytachn medanyalem eyesus krstos qalyot yasemaln!!!
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 3 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ትምህርቱ ጥሩ ነው አሜን አሜን ብለናል
@rahelgetahun9795
@rahelgetahun9795 3 жыл бұрын
የጠያቂው ትህትናው የመላሹ እውቀት አቤት ዕፁብ ድንቅ ነው እግዚአብሔር ይመስገን
@milkanatube4685
@milkanatube4685 3 жыл бұрын
በጣም ፀጋው ይብዛላቸው
@ethiopianfoods8038
@ethiopianfoods8038 3 жыл бұрын
Amen amen Amen kale Hiwot yasemalene
@alemseteegaradisu6666
@alemseteegaradisu6666 3 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን
@najahd7920
@najahd7920 3 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ አባቶቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መልካም የልደት በአል ይሁንላችሁ ይሁንልን አሜን //፫ እኛም የተማረነውን በእዝነ ልቦናችን ያሳድርብን አሜን ፫
@fitunreditgiorgis4184
@fitunreditgiorgis4184 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን እርሶዎ በኖሩበት ዘመን እኔም ትውልድ ተብዬ መቆጠሬ ትልቅ እድል ነው።
@ምንጊዜምተመስገን
@ምንጊዜምተመስገን 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን አሜን ፫እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ የተዋሕዶ ልጆች 💜✝️💙ቃለ ሕይወትን ያሠማልን መምህራችን 🌺🌹
@ወለተስላሴተስፍዬ
@ወለተስላሴተስፍዬ 3 жыл бұрын
አሜን
@SaleamlakMihiretie
@SaleamlakMihiretie 2 жыл бұрын
kale hiywet yasemaln
@getanehzewdu795
@getanehzewdu795 3 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ አባቶቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@ወለተስላሴተስፍዬ
@ወለተስላሴተስፍዬ 3 жыл бұрын
አሜንንንን
@emuemu9893
@emuemu9893 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃህይወት ያሰላን
@גויתואלם
@גויתואלם 3 жыл бұрын
እንካን አደረሰን ወደ ብርሃነ ልደቱ ጥምቀቱ ቃለ ሂወት ያሰማልን
@asterberhanu6748
@asterberhanu6748 3 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን
@neweyuio1755
@neweyuio1755 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ቃለሕይወት ያሰማልን መጋቢ ሐዲስ ዶ/ር ከዚህም በላይ ጸጋውን ያብዛሎት
@sebelaseres4668
@sebelaseres4668 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ወንደውማችን ቃለ ህይወት ያሰሜልን
@kwkw2678
@kwkw2678 2 жыл бұрын
አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን
@heerabdulazizbintalab9981
@heerabdulazizbintalab9981 3 жыл бұрын
እንኳንአይረሳቹአሜንአሜን
@mekdezhayle8305
@mekdezhayle8305 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን!!!
@asfaw96
@asfaw96 3 жыл бұрын
አሜን: አሜን: አሜን: እንኻን: ለብርሃነ : ልደቱ: አብሮ: አደረሰን: እግዚአብሔር: የተመሰገነ: ይሁን::
@kaaa6666
@kaaa6666 3 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችኁ ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምሕራችን
@ethyopiansbaby228
@ethyopiansbaby228 3 жыл бұрын
እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ በሠላም አደረሠን የተዋሂዶልጆች ቃለህይወትን ያሠማልን መምህር
@جنااثيوبيا
@جنااثيوبيا 2 жыл бұрын
ቃለ እግዚአብሔርን ያሰማል መምህር
@mogesayalneh7043
@mogesayalneh7043 3 жыл бұрын
አሜን 3 እንኳን አብሮ አደረሠን
@mevetmevet3656
@mevetmevet3656 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይ ወት ያሰማልን 💐💐💐💐☘️💐💐💐💐🙏🙏🙏
@burhn1729
@burhn1729 2 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን
@hanaini
@hanaini 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@brhanabi3755
@brhanabi3755 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን
@goodlive1573
@goodlive1573 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen.
@goodlive1573
@goodlive1573 3 жыл бұрын
Thanks for the mighty Lord 💗 God 💗 Amen
@ሰርክሲሳይወለተኢየሱስ
@ሰርክሲሳይወለተኢየሱስ 3 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን በእውነት ቃለ ሕይወት ያድልልን
@itneshethiopia2956
@itneshethiopia2956 3 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN ENQAN ABRO ADERESEN
@garedabeje8864
@garedabeje8864 3 жыл бұрын
Dr. The only person for Ethiopian orthodox church. I wish long live.
@maledachekol6594
@maledachekol6594 3 жыл бұрын
ምን ማለት ፈልገህ ነው 🤔ብዙ እንቁዎች አሎት እምየ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤቴክርስቲያን🙏🏼❤ እንታይ እንታይ ስለማይሉ ነው እንደ ሀሰተኞች እንደ አሸን እንደፈሉት ነብያቶች🤭
@belayamarechannel9725
@belayamarechannel9725 3 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@yemaryam2375
@yemaryam2375 3 жыл бұрын
እንቁ ወንድማችን የተዋህዶ ድንቅሰጦታ አንኳንአደረሠህ ያንተን አሥተምሮ ባለበት ቻናሌ አዳምጣለሁ የተዋህዶ ልጅ መሆኔ የኮራኛል ቃለ ህይወት የሠማልን በአድሜ በፀጋ ፀጋህ ብዝት ብሎ ለሁላችንም ብርሐን የርግህ የበለጠ መገሱን ይሰጥህ
@samicell1577
@samicell1577 3 жыл бұрын
Amen amen amen
@rahelgetahun9795
@rahelgetahun9795 3 жыл бұрын
አምላከ ቅድሳን ይባርካችሁ አድሜ ይስጥልን
@amsaletefara7995
@amsaletefara7995 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንዃን አብሮ አደረሰን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላከ ጸጋውን ያብዛላቹህ በጣም ድንቅ የሆነ ትምህርት ነው ሰለማይነገር ሰጦታው እግዚአብሔር ይመሰገን ።
@fekaredesa2350
@fekaredesa2350 2 жыл бұрын
ቀላል ተfፈ
@fekaredesa2350
@fekaredesa2350 2 жыл бұрын
s
@fekaredesa2350
@fekaredesa2350 2 жыл бұрын
ጀጀ
@fekaredesa2350
@fekaredesa2350 2 жыл бұрын
1
@fekaredesa2350
@fekaredesa2350 2 жыл бұрын
12
@aregashkibretchere9377
@aregashkibretchere9377 3 жыл бұрын
Amen amen amen kalhywt yasmaln egzabyhr ethiopia ytbkln
@goodlive1573
@goodlive1573 3 жыл бұрын
Amen
@גויתואלם
@גויתואלם 3 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ቤቴክርትያናችን ሃብታም ናት ቃለ ሂወት ያሰማልን
@bunzuneshgirma4435
@bunzuneshgirma4435 3 жыл бұрын
AmenAmenAmenAmen🙏🏿🙏🏿🙏🏿🇪🇹
@182960la
@182960la 3 жыл бұрын
ዶክተር እንኳን አደረሰዎ አደረሰን
@batekiristos5495
@batekiristos5495 3 жыл бұрын
Amen enkaun abero adersen kalheyot yasmeln
@AMBASELFINOTESELAM
@AMBASELFINOTESELAM 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለኅዎት ያሰማልን ፤፤ ስለ ባህላት አከባበር ከምእመናን ጋር በስልክ የምንገናኝበት እድል ቢመቻች?ምክንያቱም በባህል አከባበር ወቅት ትውፊቱን እየለቀቀ ስለመጣ፤፤/ጥያቄና መልስ ቢዘጋጅ?
@goodlive1573
@goodlive1573 3 жыл бұрын
Thanks
@RubiHDT
@RubiHDT 3 жыл бұрын
Enkuan aderesachu
@goodlive1573
@goodlive1573 3 жыл бұрын
EgiziAbiher yimesigen
@አበብታኣምሬ
@አበብታኣምሬ 3 жыл бұрын
✝️❤
@abeloabebaw2990
@abeloabebaw2990 3 жыл бұрын
hulun yegna new malet yalenn endayasatan god bless you
@martakasaye7055
@martakasaye7055 3 жыл бұрын
Amen enkekon abrou adresn lametu yedresn mekrem temrte new🙏🙏🙏 memre enemsgeln
@maledachekol6594
@maledachekol6594 3 жыл бұрын
አሜን🙏🏼 አሜን 🙏🏼አሜን 🙏🏼እጅጉን እናመሰግናለን ዶክተር ሮዳስ ታደሰ እንዲሁም ፕሮግራሙን ላቀረብክልን ወንድም🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@tilayemekonnen7694
@tilayemekonnen7694 2 жыл бұрын
እስኪ ወግ ይድረሳችሁ ስለ ክርስቶስ ልዕልና እንዲሁ አውሩ።
@ስደተኛዋእናቶናፍቂ
@ስደተኛዋእናቶናፍቂ Жыл бұрын
ወጉ የደረሰሽማ አንች ነሽጂ እኔ ማነኝ ብለሽ ስለእራስሽ ሳታውቂ እየሱስ ክርስቶስን ማን አሳወቀሽና. ኦርቶዶክሳውያን. 365 ቀን ሁሉ ስለ እየሱስ ክርስቶስ ነውእምትናገረው. አትበጥብጡን. ወፊ ዘራሾች
@sewlesew_2127
@sewlesew_2127 2 жыл бұрын
እኔ የምለው ጌታችን የተወልደው በ፪፱ ከሆነ ከአራት አመት አንድ ጊዜ በ፪፰ የሚከበረው ለምንድን ነው??
@BrightVision-t5p
@BrightVision-t5p 15 күн бұрын
ጷጉሜ በሶስቱ አመት 5ቀን ሲሆን በአራት አመት አንዴ 6 ቀን ስለሚሆን በ28 ይከበራል
@ziggys2021
@ziggys2021 3 жыл бұрын
What year was he born....I searched a lot but I couldn't get lucky please Dr. Rohdas if you know it let us know!✝️🙏🙏🙏
@zewdityetbarek6371
@zewdityetbarek6371 2 жыл бұрын
ሰብአ ሰገሎች ኢትዮጵያውያን ናቸው ወይሰ ኤውሮፓውያን እንደሚሉት ነጮች ናቸው?
@ab-dp2lw
@ab-dp2lw 3 жыл бұрын
ለኢትዮጰያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ምእመናን፣ማህበራት እና ሰንበት ተማሪዎች በሙሉ!!! በሃይማኖታችን እና ቤተክርስትያናችን ላይ ከእለት እለት እየመጣ ያለው ፈተና ምንጩ ከውጪ ብቻ ሳይሆን መሰረታዊ ችግሩ ከውስጥ በየአጥቢያ ቤተክርስትያን በዘር እና በጥቅም ተሳስረው ከውጪ ሃይሎች ጋር በባንዳነት ቤተክርስትያንን የሚያደሙ በመሰግሰጋቸው በመሆኑ እነሱም ሊኖሩ የሚችሉት ምዕመኑ ሲደግፏቸው ነውና ማንንም ሳንጠብቅ ምእመናን፣ማህበራት እና ሰንበት ተማሪዎች በጥምረት ሆነን ባንዳዎችን ከየቤተክርስትያኑ ለይተን በማውጣት ቤተክርስትያንን በማፅዳት እስከላይ ያለው መዋቅር ለሃይማኖታቸው/ለቤተክርስትያን/ እና ለሃገር ተቆርቋሪ አባቶች እንዲኖሩን እናድርግ፡፡ ለዚህም ፈጣሪ ይረዳናል፡፡
@milkygizaw1175
@milkygizaw1175 3 жыл бұрын
Very true i am proud of you
@hussienocs3359
@hussienocs3359 2 жыл бұрын
ዶክተር ኖህ ጎንደር እንደተቀበረ፣ መርከቧ ያረፈችበት አራራት ተራራ፣ በመጽሐፍ ቅዱስ የተጠቀሰችው ራማ፤ ጊዮን ወንዝ …. በኢትዮጵያ እንደሚገኙ ብዙ ጊዜ ይሰብካሉ፡፡ እስቲ መጽሐፍ ቅዱሳዊ የሆነ መረጃ፤ ለርስዎ አባባል ደጋፊ የሚሆን ማስረጃ ጋር ያቅርቡልናል? ሰባቱ ሰብዓ ሰገል ኢትዮጵያዊያን ናቸው…. ክርስቶስ ሲወለድ እንደተገኙ ይነግሩናል፡፡ ሐኪም አበበች ይህን ቃል ብለውታል፡፡ ዶ/ር ፍቅሬ ቶሎሳም እንዲሁ፡- ከመልከጸዲቅ እስከ ደሸት በመጥቀስ ይተነትኑልናል፡፡ ነገር ግን፤- እረኞቹ፤ አንዳንዴም ነገስታቱ ሰብዓሰገሎቹ የት ነበሩ? ከየት ተነሱ? ሁሉም እንዴት ኢትዮጵያዊ ሆኑ? ከሆኑስ አካባቢያቸውን የሚገልጽ መረጃና ማስረጃ ይሠጡናል? እኔ በበኩሌ እግዚአብሄር ለኢትዮጵያ ብቻ መጣ የሚል እምነት የለኝም፡፡ አሁን ደግሞ ኦሪት ዘ ልደት የሚል አባበልን ዛሬ ገና በ65ኛ ዓመቴ ሰማሁ፡፡ ብሩክ ይሁኑ፡፡ ነገር ግን መጽሐፉ እርስዎ በገለጹት ምዕራፍ ላይ እንዲህ ይላል፡ - "እግዚአብሔር ምድርንና ሰማያትን መፍጠር ከጀመረባት ቀን ጀምሮ የሆነው የሰማይና የምድር አፈጣጠር ይህ ነው" ዘፍ2፡4 ሰማንያ አሀዱ ነገር ግን ልደት ይህ ነው አይልም መጽሐፉ፡፡ ሌላው አዳምና ሄዋን ተፈጠሩ እንጂ አልተወለዱም፡፡ አይደል? ስንጸልይ፡ - "አባታችን ሆይ በሰማይ የምትኖር…". ብለን አባታችን የምንለው እግዚአብሄር አብን የምንል ይመስለኛል፡፡ ተሳስቼ ከሆነ እታረማለሁ፡፡ ካልተሳሳትኩ ግን አባታችን አዳም፤ አባታችን ሶሎሞን፣ አባታችን አቤል…. ካልን ከእግዚአብሄር ጋር እኩል አላደረግናቸውም? ይህን አባበል ሁሌ እሰማዋለሁ እናም ያስጨንቀኛል፡፡ ዶክተር ከአብ ጋር ፍጡሩን ማገዳደር አይሆንም? መጋ ሐዲስ፡፡ ሌላው ጥያቄዬ ታኅሳስ 29 እውን የመድኅኔአለም ልደት ቀን ነው? በ@REALBibleBelievers ዩቲብ ፔጅ ላይ "When Was Jesus Really Born? Exact Date Given!" |በ Dr. Gene Kim | Bible Study የቀረበውን ገለጻ ሰምቼ ነውና ምን ይሉናል? በተጨማሪም ማርያም ግንቦት 1 ስለመወለዷ በተጨባጭ መረጃ ያስረዱናል? ሁሌ የግንቦት ልደታን በጣም እንከብረዋለንና እውነቱን ይንገሩኝ፡፡
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 3 жыл бұрын
አንዳንዴ የማይሆን ቃላት አጠቃቀም ያሳፍረኛል!
@mateb4802
@mateb4802 3 жыл бұрын
ሰምቡላ፣ ምናምን የአውደነገስት ቃላት እንዴት ነው?
@feargod573
@feargod573 3 жыл бұрын
እግዚዓብሄር ምህረት ያድርግልህ፡፡ 1 ቆሮ 6:9 ....ውሸታም የእር መንግስት አይወርስም....፡፡ ንስሀ ግባ ...አሳዛኝ ታሪክ ነው ምትናገረው...
@tesfayejirui9364
@tesfayejirui9364 3 жыл бұрын
እንደነዚህ ያሉ የተረትተረት አስተማሪዋች አታሳጣን እረ ምን ይሻላል እንደነዚህ ያሉት ናቸው ውሽትን እያመረቱ ድህነትን እያለበሱ ሀገሬን የበዪ ተመልካች ያረጉን ደግሞ አሜን ይባላል
@maledachekol6594
@maledachekol6594 3 жыл бұрын
ነጭ ቀለም ይቀባ ለአንች ሲባል🤔 ነጭ ካልተናገረዉ ለእንደአንች አይነቱ የብዕር ሽፍታ መች ይገባሻል ማንበብ ይጠይቃል ለማወቅ እንዲሁም መመረጥ አንች ድግሪሽን የሰራሽዉ በስድብ ነዉ😏
@unify9481
@unify9481 3 жыл бұрын
Later tellings of the story identified the magi by name and identified their lands of origin: Melchior hailed from Persia, Gaspar (also called "Caspar" or "Jaspar") from India, and Balthazar from Arabia.Dec 24, 2018
@birhanutilaye
@birhanutilaye 2 жыл бұрын
Dr ke milew ylik hulem ye betechrstian mareg betam bale bzu melik enadereja ena wubet yalew new ena betammm ewodewalehu….enantem be ezih meteratin wudedu askedimu as Belito elalw hi.Dr tera neger endehon eyayen new…megabi hadis,like likawnt,…….,….be Alemaway my…rad,enderase,tsahafe tizaz…bzu bzu esu neger lay yehone neger siten be andromedam bihon…
@nakachewnegash2158
@nakachewnegash2158 2 жыл бұрын
##የአንድ አገር መሠረታዊ ህጎች፣ አዋጆች፣ ደንቦች እና መመሪያዎች ሁሉ ከአገሪቱ ህገ መንግሥት ጋር የሚጋጩ ወይም የሚቃረኑ ከሆኑ ህጉ ተፈፃሚነት እና የህግ ህልውናው የሚያከትምና ህግ ሆኖ እንደማይቀጥል ሁሉ.... #የአንድ ክርስቲና እምነት(የኦርቶዶክስ ፣ የካቶሊክ እና የፕሮቴስታንት) አቢያቴክርስቲያናት የእግዚአብሔር ቃል ከሆነው ከመፅሐፍ ቅዱስ ውጭ ያሉ መፅሐፍት፣ ቀኖና፣ ዶግማና ዶክትሪን አፈታሪክ በሙሉ መፅሐፍ ቅዱስን የሚቃረን ወይም ከመፅሐፍ ቅዱስ ጋር የሚጋጭ ከሆነ ተቀባይነት ስለለለው ሁሉም የሶስቱም ክርስትና እምነት ተከታዮች የእግዚአብሔር ቃል የሆነውን መፅሐፍ ቅዱስ በጥንቃቄ በማንበብ የየራሳቸውን ቤቴክርስቲያናት አስተምሮ፣ ተጨማሪ መፃፍት፣ አፈ ታሪኮች፣ ዶክትሪን ከመፅሐፍ ቅዱስ አንፃር በማየትና በማንበብ መቀበል ያለባቸውን በመቀበል ሌላውን ግን ከመፅሐፍ ቅዱስ ጋር የሚጋጨውን ባይቀበሉት መልካም ነው፣ ##ምክንያቱም መፅሐፍ ቅዱስ ስናገር "እምነት ከመስማት ነው፣ መስማት ከእግዚአብሔር ቃል ነው፣" ተብሎ ተፅፏልና፣ ##ስለዚህ ሰብዓሰገል ኢትዮጵያዊያን ናቸው የተባለውም ከዚህ አንፃር መታየት አለበት፣ #መፅሐፍ ቅዱስ ስናገር በማቴዎስ ወንገል 2:1-2 ""ሰብአ ሰገል፦የተወለደውን የአይሁድ ንጉስ ወደት ነው?ኮከቡን በምሥራቅ አይተን ልንሰግድለት መጥተናልና: እያሉ ከምሥራቅ ወደ ኢየሩሳሌም መጡ።"" ተብሎ ተፅፏልና፣ ###በዚሁም መሠረት ኢትዮጵያ ከኢየሩሳሌም በምሥራቅ ሳይሆን በጣም እጅግ ርቃ በደቡብ ምዕራብ ያው በአፍርካ ውስጥ ስለሚትገኝ፣ ሰብአ ሰገል ኢትዮጵያዊን ናቸው የሚለው በመፅሐፍ ቅዱሱ መሠረት ስህቴት መሆኑን መቀበሉ ከምንም በላይ መፅሐፍ ቅዱስ ማክበር ስለሆነ ወንድሜ ዶ/ር ሮዳስ ፣ እኔ እጅግ፣ እጅግ አድርገ አከብርሃለሁ፣ እወዳለሁ፣ በጣም አድናቅህ ነኝ፣ ሆኖም ግን ሰብዓሰገል ኢትዮጵያዊን ናቸው ተብሎ ተገለፀ የተባለው በዚህ ቃል እና መፅሐፍ ቅዱስ አንፃር ቢታይ ቢየ አስባለሁ፣ ###ለለሎች ውድ ወንድሞቼና እህቶቼ ለማሳሰብ ያህል መፅሐፍ ቅዱስ ይነበብ፣ ሁሉም አስተምሮዎችና እና ሌሎች ሃይማኖታዊ መፅሐፍት ከመፅሐፍ ቅዱስ አንፃር ብቻ እንዲዩ ቢሆን ጥሩ ምክንያቱም ""ሰማይና ምድር ያልፋሉ፣ ቃሌ ግን አያልፍም""ተብሎ የተፃፈው ለመፅሐፍ ቅዱስ ብቻ ነውና!! ####ከዚህ በተጨማሪ መፅሐፍ ቅዱስን ከዘፍጥረት እስከ ራእይ በማንበብ የሚመለሱ ጉዳዮችን እጅግ በተከባበርን፣ በሰከነ፣ በተደማመጠ፣ ከስሜት ነፃ በሆነ መልኩ እና በበሰለ መልኩ መወያየት በግልና በጋራ ማንበብ እና ያልገነዘብነው ከመፅሐፍ በማንበብ መረዳት አለብን እንጅ አንድ የኦርቶዶክስ ወይም የፕሮቴስታንት ወንድም ወይም እህት ሌላው በመሳደብ መገለጥ የለበትም ምክንያቱም ##የእግዚአብሔር ቃልን ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በምድር ላይ በሚያሰምርበት ጊዜ በማቴዎስ ወንገል 5:21-22 ""ለቀደሙት፦ አትግደል እንደተባለ ሰምታችኃል፣ የገደለም ሁሉ ፍርድ ይገባዋል። እኔ ግን እላችኃለሁ፦ በወንድሙ ላይ የሚቆጣ ሁሉ ፍርድ ይገባዋል፤ ወንድሙን ጨርቃም የሚለው ሁሉ የሸንጎ ፍርድ ይገባዋል፤ ##ደንቆሮ የሚለውም ሁሉ #የገሃነም እሳት ፍርድ ይገባዋል። "" ተብሎ ተፅፏልና፣ እንዲሁም!! ##ስለዚህ ስድብ የሚሳደብ የገሃነም እሳት ፍርድ እንደሚገባው በዚህ የመፅሐፍ ቅዱስ ክፍል ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በምድር ላይ በየሚያሰተምርበት ወቅት ስላስተማረ፣ ከስድብ ቢንቀጠብ እና መፅሐፍ ቅዱስ የሚለውን ብለን ፣ የማይለውን ትተን ቢንመራ መልካም ነው እላለሁ፣ ##ለምሳሌ==እኔ የማመልክበት ቤቴክርቲያን አስተምሮ፣ ወይም ከመፅሐፍ ቅዱስ ውጭ ያሉ መፅሐፍት የተፃፉ መፅሐፊት ከመፅሐፍ ቅዱስ ውጭ እና አንፃር የሚቃረን ሐሳብ ካላቸውም ምንም እንኳን እኔ የሚከተልበት ቤ/ክርስቲያን ባትቀበል እንኳ ፣ እኔ መፅሐፍ ቅዱስ ስለሚናገርና ስለተፃፈ የመቀበል ግዴታ ስላለብኝ ምክንያቱም "መፅሐፍ ቅዱስ የእግዚአብሔር ቃል ስለሆነ" የእኔን ቤቴክርስቲያኔን ሳይሆን የመፅሐፍ ቅዱስን መቀበል አለብኝ፣
@wosensegeddemissie1214
@wosensegeddemissie1214 3 жыл бұрын
እየሱስ ክርስቶስ ኢትዮጵያዊ ነው::
@maledachekol6594
@maledachekol6594 3 жыл бұрын
😏😏😏
@tekestenuguru1568
@tekestenuguru1568 3 жыл бұрын
እሺ ሰብአ ሰገል እንዴት ኢትዮጵያውያን ሊሆኑ ይችላሉ ምክንያቱም ሰብአ ሰገል ከሩቅ ምስራቅ ነው የመጡት ነው የሚለው በመጽሐፍ ቅዱስ ሰብአ ሰገል ኢትዮጵያውያን ናቸው ካልን ኢትዮጵያ ከእስራኤል በየተኛው አቅጣጫ ነው የምትገኘው
@redeatfitsum4684
@redeatfitsum4684 Жыл бұрын
ጌታ በተወለደ ጊዜ ኢትዮጵያ የተባለችው ሀገር ከየት እስከየት የተለጠጠች ሀገር ነበረች! አሁን ያለችው ኢትዮጵያ ከቤተልሔም ደቡብ ምስራቅ ላይ ትገኛለች! አሁን ባለው የግዛት ወሰን ካሰብነው የተነሳው ጥያቄ አግባብነት አለው! ሁላችሁም ተባረኩልኝ!
@አሜን-ሸ4ፐ
@አሜን-ሸ4ፐ 3 жыл бұрын
3ቱ አንዱ ነው ኢትዮጵያዊ
@dersehagebu650
@dersehagebu650 3 жыл бұрын
በመጽሐፍ ቅዱስ ሰብአ ሰገል ከምሥራቅ እንደመጡ ይናገራል። ምሥራቅ ማለት ደግሞ እንደ መጽሐፉ ቃል ከእስራኤል ምስራቅ ማለት ነው ። ታዲያ ኢትዮጽያ ከእስራኤል በስተምሥራቅ ናት ማለት ነው?
@legeabe6527
@legeabe6527 2 жыл бұрын
Th
@millionworkneh1754
@millionworkneh1754 3 жыл бұрын
ኢየሱስም ሐበሻ ነው ተብሎ ይታማል። የተወለደውም አዲስ አበባ ነው አይደል? አጃኢባ አትልም?
@davidbelay7423
@davidbelay7423 3 жыл бұрын
ቄሴ አስደነቂው የተጠየቁትን ግልጽ ጥያቄ ሳይመልሱ አለፉት እባክዎን እንደገና ይመልከቱት እርስዎ ልክ እንደግሪክ ፈላስፎች ነዎት
@naolee2730
@naolee2730 3 жыл бұрын
Tawu gene enatee sawochee befexaree, please oromo mahonachawu hulum yaqe yeledee... Hulume ethiopiawi Adamem ethiopiawi..
@saday6114
@saday6114 3 жыл бұрын
ደሞ ሰብአሰገል ኢትዬጵያን ናቸው ልደቱ በዚህ ቀን ነው በኛ አቆጣጠር ነው የኛ ልክ ነው በቃ ሁሉም የኛ ነው ክርስቶስ ኢትዬጵያዊ አይደለም ሁሉም የኛ ነው በውሸት የተገነባ ይደረመሳል አትዋሹ በውሸት ኢትዬጵያን ሃይማኖትን ለዩ ወንጌሉን ብቻ ስበኩ እኛን በውሸት የሚያኮራ ሳይሆን እኛን አሳንሶ ክርስቶስን ከፍ አድርጉ እንኳን እናንተ ባለታሪኮቹ መርጫቸዋለው የተባሉት እስራኤላውያን እንዲህ እራሳቸውን አይቆልሉም
@muslimamhara7332
@muslimamhara7332 3 жыл бұрын
ስማ እኔ ለመጀመሪያ ጊዜ በአንድሮሜዳ ሳይህ ሳይንቲስት መስለኸኝ ነበርና ለመከታተል ወስኜ ነቀር። ከዚያ እየቆየሁ ሳይህ ምንም አታውቅም። ዝም ብለህ አሮጌ መጽሐፍ ላይ የተጻፈ ተረት ነው ምታወራው😄 ተራ ኮከብ ቆጣሪ ጠንቋይ ነህ ለካስ ወይኔ ብዬ ተፋታሁህ😂
EMS Eletawi ጦርነቱን ማሸነፍ ለምን አቃተ Thu 23 Jan 2025
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 2,8 М.
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН
ጠቢብ ለመሆን ይህንን የጥበብ ቁጥር ይወቁ (12)
30:33
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 32 М.
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН