No video

Dana Drama Season 5 Episode 13

  Рет қаралды 182,968

East Africa Film Production

East Africa Film Production

6 жыл бұрын

Dana Drama Season 5 Episode 13

Пікірлер: 253
@user-jd4dd8wc2h
@user-jd4dd8wc2h 6 жыл бұрын
በጊዜውን የሚመስል ክፍ ጋደኛ እግዚአብሔር ይጠበቃችሁ።።
@netsanethtesfaye5141
@netsanethtesfaye5141 6 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ ዳናዎች እዲሁም ኮማቾች በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ እመቤቴ በያላችሁበት ትጠብቃችሁ ሰላማችሁ ይብዛ😘😘😘😘😘
@user-bc4gs6zl1h
@user-bc4gs6zl1h 6 жыл бұрын
Netsaneth Tesfaye አሜን ሁላችንንም
@user-hd9ms7qd3h
@user-hd9ms7qd3h 6 жыл бұрын
ዛሬ..እኮ..የሰላም.አብሳሪው.ቅዱስ.ገብርኤል ነው..እንኳን.አደረሳችሁ.ለመላው.የኦርቶዶክስ. ተዋህዶ.እምነት.ተከታዬች.በሙሉ
@user-qh4bd6hj8x
@user-qh4bd6hj8x 6 жыл бұрын
ሳራ የአባቷ ልጂ እንኳን አብሮ አደረስን
@user-of8hw2tx3y
@user-of8hw2tx3y 6 жыл бұрын
ሳራ የአባቷ ልጂ Amen Amen Amen enkwan abro aderesen
@tagesechyeenatuwaliji3489
@tagesechyeenatuwaliji3489 6 жыл бұрын
ሳራ የአባቷ ልጂ Ken Hulu ye egzeabheer new
@mule-ethiopia8497
@mule-ethiopia8497 6 жыл бұрын
+tagesech tesema awo K.Gebrealim.Ye Egihabher melak new!! yihenin le Tewahdo lijasredat lekebariw idemardat new!!
@isaabuja5612
@isaabuja5612 6 жыл бұрын
ሳራ የአባቷ ልጂ Amen
@user-ru9qx9cn5g
@user-ru9qx9cn5g 6 жыл бұрын
በገብርኤል ማግስት በማርያም ዋዜማ አቤት የዛች ቀን ያየሁት ፈተና በእውነት ይህ ቀን መቼም የማረሳው ቀን ነው ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን ትላንትም አልፎ ዛሬ አየሁት ሁላችንም ከፈተና የምንወጣበት ትዕግስት እና ብርታት ይስጠን አሜን ዳናዎች እንኲን ደና መጣችሁ
@user-jr1nu3vc1g
@user-jr1nu3vc1g 6 жыл бұрын
ወይኔ የምወዳት ጓደኛየ ጥላኝ ወደ ሀገሯ ሄደች መልካሙን ሁሉ ተመኙላት አንጀቴ ተላወሠ
@semiraseyde4337
@semiraseyde4337 6 жыл бұрын
መሠረት አመሰግናለሁ abshirr
@eliasalemseged3553
@eliasalemseged3553 6 жыл бұрын
Hello Elias..............my favorite actor....................
@jally1462
@jally1462 6 жыл бұрын
ዋውእንኳንደናመጣችሁደናዎችሁ
@user-re2qc7od6l
@user-re2qc7od6l 6 жыл бұрын
ዋው ዳናዎች እንካን ስላም መጣቹ ሊና ፍታ ያልሽ ልጅ ስውድሽ
@hayatahmed699
@hayatahmed699 6 жыл бұрын
wiy enatna lij stasaznu enatwa mehonwan menager nebrebat elias ena liya oh mehon ylebtm miky ayzon danawch enameseginalen 👍
@nuraabesinia1574
@nuraabesinia1574 6 жыл бұрын
በርቱ ዳናዎች ዘመኑ ላይ የሚሠራውን ነው ያሣያችሁን በተለይ ኃደኛ ምን ያክል ብትወዱትም ብዙ ነገር ብታሣልፉም አትመኑ በፈጣሪ ውጭ ብዙ የሚጎዳህ ብዙ የሆንክለት ሠው ነው ይባል የለ
@mesimessi4757
@mesimessi4757 6 жыл бұрын
Sara yeabatuwa lej amen enkuwan abro adersen
@wasstenaanetteneh3722
@wasstenaanetteneh3722 6 жыл бұрын
No ሚኪ ምንም መሆን የለበትም ያለሱ ዳና 👎👎👎👎👎
@user-wx1kg6dw8j
@user-wx1kg6dw8j 6 жыл бұрын
Wasstena Anetteneh ዳና አያምርም ሳህ አያምርም
@AA-cl2xi
@AA-cl2xi 6 жыл бұрын
Wasstena Anetteneh
@ethiotiktok325
@ethiotiktok325 6 жыл бұрын
ውድ ዳናዎች ድራማችሁን ከሌሎች ድራማዎች ለየት የሚያደርገው ሁሌም ቢሆን የምታነሷቸው ርዕሶች ማህበራዊ ቀውስ እያስከተሉ ያሉ ወቅታዊና አሳሳቢ ጉዳዮች መሆናቸው ድራማችኹን አዝናኝ ብቻ ሳይሆን አስተናሪና መፍትሄ ጠቋሚም ጭምር መሆኑ ነውና በርቱልን።
@user-hd9tt9dm9d
@user-hd9tt9dm9d 6 жыл бұрын
በጊዜው ቆይ አገኝሀለሁ አት ግንብ ራስ
@tig4420
@tig4420 6 жыл бұрын
የወሎ ልጅ ራኒ 😂😂😂😂😂
@matiman6637
@matiman6637 6 жыл бұрын
የወሎ ልጅ ራኒ kkkkkkk
@user-zj9tz8db7m
@user-zj9tz8db7m 6 жыл бұрын
የወሎ ልጅ ራኒ። ክክክክክክክክክክክክክክ....
@kalealex3926
@kalealex3926 6 жыл бұрын
የወሎ ልጅ ራኒ እንዴት እንዳናደደኝ እኮ ድፍት ያደርጋው
@user-hd9tt9dm9d
@user-hd9tt9dm9d 6 жыл бұрын
Kale Alex እኔስ ብትይ ደሞ እኮ ደስ የሚለው ደደብነቱን ያውቃል
@emebetderebe5370
@emebetderebe5370 6 жыл бұрын
በጊዜው የሆንክ ኮሽካሻ ቆርቆሮ ቦቅቧቃ ነህ ወድ ብትሆን ፌለፌት ትገጥም ነበር አልፍርድብህም የተሰጠህን ነው የሰራህው ግን ሚኪን እደዚ ስላደርከው አናደህኛል
@user-dr8hv7ip6r
@user-dr8hv7ip6r 6 жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ ኮሜንቶች ገድኞችህ እንደምን ነችሁ ገብብብብ ገብብብብ በሉ ዳን ኡንካን ደህን መጠቹሁ
@timyeh77
@timyeh77 6 жыл бұрын
Please keep the dress code that reflects our culture. Liya was too much today! Remember this drama is in every household where elders and children get to watch everything. Dana you are one of the best! I really appreciate your hard work and excellence. Keep it up team Dana!
@DK7teen
@DK7teen 6 жыл бұрын
timyeh77 she is drunk!
@timyeh77
@timyeh77 6 жыл бұрын
Kalid Dalu yes she is, but what she is wearing is before she got drunk. There is nothing wrong with her acting, but the fact that she has to act like drunk made her exposed more 😳
@azmeramebrahtu6083
@azmeramebrahtu6083 6 жыл бұрын
Amen enkuwan abroderesen
@elsaelsa2213
@elsaelsa2213 6 жыл бұрын
After along day work you made my day liya and elyas guys I love you so much
@elsabetlema4559
@elsabetlema4559 6 жыл бұрын
Endew ye hareg wshet makomia lugam yelewm aydel are tey andade ekowan ewnet tenageri enameseginalen danawch
@kokohappy4056
@kokohappy4056 6 жыл бұрын
Ye Hareg wishet malekiya yelelew🙉
@maithamaitha4444
@maithamaitha4444 6 жыл бұрын
አርቲስት ሊያ ክክክክክክክ የዳና ድራማ ምርጥ ተዋናይ ከመጀመሪያው 1-5ባለው የተዋጣላት አድናቂሽ ነኝ
@coredbekele4189
@coredbekele4189 6 жыл бұрын
Aerife new mikuy betam azenalehu Aliya se ena liya betam yasazenale bgiziw wey betekanih ketelebet wey kekefamt h weta temelese Harege egezaber yeredashe beteref hulachehum aerife new beretu enamesegenalen ewdachehoalehu
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g 5 жыл бұрын
እፍ ኤሊያስ ሚስኪን አይዞህ መኪና ብርቅ ነው ባክህ እግርህ ደህና ይሁን ሊያ ዘባርቅ ስዘባርቂ አስቀየምሽው
@amarch5236
@amarch5236 6 жыл бұрын
ወይ፡ልያ፡ስካር እንዲህ፡ያረጋል እናመሰግናለን፡ዳናዎች
@brhan826
@brhan826 6 жыл бұрын
ይድረስ ለኢትዮጵያ ፊልም አክተሮች እና ደራሲያኖች በሙሉ ለምትሰሩት የፊልም ሆነ ድራማ ስራችሁን እባካችሁ ተንኮል እና የአለባበስ ስራትን በልኩ አድርጉት
@muneerm6817
@muneerm6817 6 жыл бұрын
ዳናውች. እውዳችሁኅለሁ
@user-vm9nr6ty4o
@user-vm9nr6ty4o 6 жыл бұрын
ትክክል ዋና አለባበሥ ላይ
@bahrenshtesefaye9121
@bahrenshtesefaye9121 6 жыл бұрын
yegezabeher selam yebezalachu beyalachuhubet betam asetemari new dramaw beretu
@high1166
@high1166 6 жыл бұрын
We yi hare g ye base Chigr ametashi liya degmo hodi yabawun bkul yawetawal honebshi negeru aliyas ayizoh
@barhmtetjtj2733
@barhmtetjtj2733 6 жыл бұрын
በናታችሁ ዳናዎች አጉል ነገር አታሳዩ ልጆች እናቶች አባቶች ያያሉ እኮ ጡትና ቅጥ ካልተከፈተ አይሰራም እዴ
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g 5 жыл бұрын
ሚኪዬ የኔ ማር እፍፍፍ ይድፍህ ይሄ መላጣ ጎደኛህ ጎደኛ አላምንም
@bisratalemaw8922
@bisratalemaw8922 6 жыл бұрын
Amen
@hiwothabesha1503
@hiwothabesha1503 6 жыл бұрын
wey enat mahone eco
@user-hd9ms7qd3h
@user-hd9ms7qd3h 6 жыл бұрын
ወይ.ሊያዬ.ሃሃሃሃ.እንደኔ.ነው.ስካርሽ.ስወድሽ.ውስጤ.ነሽ
@fatmaahmed5445
@fatmaahmed5445 6 жыл бұрын
ሳራ የአባቷ ልጂ aaq
@hananhh3331
@hananhh3331 6 жыл бұрын
ውይይይይ እኔ መስከር እፈልጋለሁ ግን እልጠጣም ችግሩ
@mulugebereziher4486
@mulugebereziher4486 6 жыл бұрын
ውይ ኤልያስየ እኔም እንደ አንተ መወሰን አለብኝ በእውነት አስተማሪ ድራማ ነው
@w0rkineshtufa636
@w0rkineshtufa636 6 жыл бұрын
mikiye betam tasazenalek leya ena eliyas wowowoowow kkkkkkkkkkk aznanachugn
@netsanethtesfaye5141
@netsanethtesfaye5141 6 жыл бұрын
ወይ ሊያ ሰካራም😂😂😂😂
@ahmsh2183
@ahmsh2183 6 жыл бұрын
Thanks
@elsaelsa2213
@elsaelsa2213 6 жыл бұрын
I cant wait to meet you in ethiopia
@user-nk7zw8sr8o
@user-nk7zw8sr8o 6 жыл бұрын
አረ ሊ ሼም ነው የሤት ሠካራም😄😄😄😄😄😄 ስወድሽ ነበር ግን ዛሬ ደበርሽኝ
@LiNa-bw6mg
@LiNa-bw6mg 6 жыл бұрын
ታዲያስ እንደት ናችሁ ኮመንታተሮችየ... ናፍቃችሁኛል
@setraakmel7055
@setraakmel7055 6 жыл бұрын
Wey harg weschtesch !!!!
@haleluyatube19
@haleluyatube19 6 жыл бұрын
ሊያ የለበሰቹ ልብስ ወይ አልጠለቀ ወይ አልወለቀ እንዳው ምን አይነት ጉድ ነው ሚያሳየን ልቦና ይስጣቹ
@fafinegn3473
@fafinegn3473 6 жыл бұрын
😃😃😃😃😯
@merontesema1430
@merontesema1430 6 жыл бұрын
Weregna esuam ke mewekis eraseshin eyiw
@haleluyatube19
@haleluyatube19 6 жыл бұрын
Meron Tesema menew ehete tekorerkoshe anchim yesewa felge teketaye neshe anyway ene heteyategna negn endesewa rekote alehdem ahunem endezeh ayenet alebabes lebesew rasachew yemeyarksut lebona yestachew yesten
@abebatemesgen6029
@abebatemesgen6029 6 жыл бұрын
Asmesay hula
@haleluyatube19
@haleluyatube19 6 жыл бұрын
Adame techachashe endeh metlebshe kehone lebe gezzi lebehn enji lebsehn atekedede tebelowale
@user-kx6sk3bg5w
@user-kx6sk3bg5w 6 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ ሊያ ውስጤነሽ የኔቀበጥ
@fiqrfirye9540
@fiqrfirye9540 6 жыл бұрын
እንኳ ደና መጣችሁ
@tig4420
@tig4420 6 жыл бұрын
በጊዜው ደደብ መሆንህን ማወቅህ ራሱ አንድ ነገር ነው ኢሊያስ አይዞን ሊቾ የኔ ቀበጥ ያበደና የሰከረ አንድ ነው ትላለች አያቲ ሁለቱም የልባቸውን ይናገራሉ 😂😂😂😂😂😂😂
@neimahasan989
@neimahasan989 6 жыл бұрын
ኤልያስ ክክክክክክክክክ
@asteraster6030
@asteraster6030 6 жыл бұрын
ውድድድድ ማሮች በርቱልን
@user-dn5th3cg4h
@user-dn5th3cg4h 6 жыл бұрын
ወይ ሊያ ክክክክክክክክክክክክክክክክክክ
@konjitgebru4554
@konjitgebru4554 6 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክ እር ሊያ በሳቅ ጨርስሽን
@agaritoa5789
@agaritoa5789 6 жыл бұрын
ዉይ ሀረግ እደዉ ዉሸት አያልቅብሽ ድንጋጤሽ ደሞ ሲያስደነግጥ እደዉ ምን ይሻልሻል
@user-pk7xg4zg7s
@user-pk7xg4zg7s 6 жыл бұрын
Agarito A ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
@hawnetamirat5748
@hawnetamirat5748 6 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣቹ ዳናዎች ሊያ ግን ነፈዝ ናት አናደደችኝ ኤሊያስ ምስኪን ነው
@user-oj7we6zq6t
@user-oj7we6zq6t 6 жыл бұрын
Hareg ena lija gn ymr enat ena lij nachew ende melkachow ymesaselal
@mariellesaade6804
@mariellesaade6804 6 жыл бұрын
ውይ ሊያ ክክክክክክክክክክክክክክክ በልክህ ሳቅህ
@user-dg7eu9iz1r
@user-dg7eu9iz1r 6 жыл бұрын
ሆድ ያባውን ብቅል ያወጣዋል ነው የሚባለው ሠው ሠክሮ ሢናገር በደንብ አድምጡት በሆዱ ያለውን እውነት ነው የሚያወራው
@serujemal6699
@serujemal6699 6 жыл бұрын
Mici edim honek labatek asabi nek liya yeha sekaresh westesh yalewen Hulu zeregrfshu hod yabaw aydel mibalew
@amerteurgessa5793
@amerteurgessa5793 6 жыл бұрын
በጊዜው ደደብ ሰው እራስም ገልጸዋሀል ደደብነትህን ለነገሩ በገሀዱ የሚሰራውን ነው ያሳየህን ጏደኛ ለጏደኛ ቤተስብ ለቤተሰብ የሚጨካከንበት ጊዜ እግዚአብሄር ይድረስልን በውነቱ😭😭😭😭
@ameeshetu6972
@ameeshetu6972 6 жыл бұрын
wesheta sedbre uhhh astelachegh chegren bewshet malef aychalm ewnten beunet mewagat sechal yeh hulu weshet men ametawe.
@user-xu6vf1lj2v
@user-xu6vf1lj2v 6 жыл бұрын
በጊዜው አተመላጣ ቱማቲም እራሥ ከዳተ አይነት ጓደኛ ፈጣሪ ይጠብቀን ሊያ የኔ ሰካራም አለባበሥሽን አሳምሪ ኤሊያሥ ሚሥኪን ሚኪ አይዞህ
@MRIKR
@MRIKR 6 жыл бұрын
Yehe bokbuakua hashisham Mikun endei yaregal!!? Shentam wend ke hone fit le fit ayawarwm neber Yehe drama new gen ewnetegn hiwot laym enesu ayenet shentamoch alu
@zienapa6553
@zienapa6553 6 жыл бұрын
የሚኪ አበት አስዘኑኝ
@yergalmahlog5427
@yergalmahlog5427 6 жыл бұрын
ውይ ሉያ መንቃራአ ህይዋን። ባዘእዘው መላጣ ጎደኝህን ገደልክ። ካሜንትውች እንካን አደርሳችሁ
@hayimihayimi7656
@hayimihayimi7656 6 жыл бұрын
keasemesay guadrgna geta yetebekachew
@ka-ru3vi
@ka-ru3vi 6 жыл бұрын
እኔ ያመቱ ምርጥ የመጨረሻ ኮመት ስጪ ነኝ
@adanechtefra1747
@adanechtefra1747 6 жыл бұрын
begezaw yemebalew kefu hono mesrat ayechelebetem
@tigsttg6680
@tigsttg6680 6 жыл бұрын
Tru new gin yich lijuan tila ahun degimo mensefisefi yehonchi leba..
@eftusalmalaaethiopiaezaber5592
@eftusalmalaaethiopiaezaber5592 6 жыл бұрын
Wawooooo arfenow qaxelubate
@misrakshigute3648
@misrakshigute3648 6 жыл бұрын
በስንት ቀን አምልጦኝ ብገባ ሊያ ምንሼ ነው ስትቀመቅሚ ሙደኛ ነበርሽ ባሁኑ ተንበጫረቅሽ ኤልያስ ደሞ ዝፈንልኝ አለችህ ወርደህ አትዘፍንም ጊታርህ ዛሬ አይሰራም ወይስ የግድ አንተም መስከር ነበረብህ እጅግ በሚሰለች ሁኔታ አደነቆረችኝ እኮ ሰተህ አትገላገልም በዛው ስለዲለሮቹ ማናዘዙ ይሳካልህ ነበር ምናልባት አሁን አንተ በስተርጅና ገና መምሬ ጋር እንደ አዲስ መማር ፊደል መቁጠሪያክ ሰአት ነው ማን ይሙት ዝፈን ከተባልክ ግታርህንም አንቀሳቅስ ወይ ሊያዬ ቆንጆ ስትንዘባዘቢ ግን አይነፋም ካንቺ ጋር
@nuretube2028
@nuretube2028 6 жыл бұрын
Misrak Shigute አነቺ ባለጌ...lol
@user-dn5th3cg4h
@user-dn5th3cg4h 6 жыл бұрын
ወይ ሚኪዬ ስታሳዝን ምስኪንንን
@user-mf9gb2xs9w
@user-mf9gb2xs9w 6 жыл бұрын
አር ለበጊዜው ሳልኮምት አልወጣም ውይ አተ ጥቁር ሸይጣን አት እባብ ሚኪን እደዚህ ከተነሳ አለቀልህ ፈሪ ያስታውቃል ተደብቆ ነው ዱላው ቦቅቧቃ ወንድነት ማለት ታማኝነትን ማጠከር ነው እጪ
@AbinetAbinet
@AbinetAbinet 6 жыл бұрын
Minalebet gin ye agerachin artistoch shepachehun bitebiku mindinw endaz mehofer echi beqa le genzeb bicha nw tv lay emitayut !
@user-fe8nu4sf4v
@user-fe8nu4sf4v 6 жыл бұрын
ቤቴ እና ህሌና ከጠፉ ወድህ 1ቀን አምሮበት አያውቅም
@yesyes-zg7mb
@yesyes-zg7mb 6 жыл бұрын
Liya zare betam askymsew elasn begzew gudhn yeflal gezhn tebk betrfe betam enamsgnaln maroch
@hannamekonnen4050
@hannamekonnen4050 6 жыл бұрын
Ahuns tenzazachhu
@jesuslovesmeyesiknow9674
@jesuslovesmeyesiknow9674 6 жыл бұрын
Eluye wsanek akoragn..
@edengidey9364
@edengidey9364 6 жыл бұрын
wawww betam des ylal
@kalealex3926
@kalealex3926 6 жыл бұрын
በጊዜው የዛሬ ገብርኤል ይድፋክ ሚኪዬ ውስጤ ነው ሊያ ደግሞ ዴመን አፈላች😏
@kaleabebe130
@kaleabebe130 6 жыл бұрын
Kale Alex ውይ ሊያ እኔንም ደሜን ነው ያፈላቺኝ
@user-vm9nr6ty4o
@user-vm9nr6ty4o 6 жыл бұрын
እረ እዴት እደአሸማቀቀችኝ ምድነው እደዚ መልበሰ
@user-ex9xf9iu2b
@user-ex9xf9iu2b 6 жыл бұрын
እንኳንደህናመጣችሁዳናወች
@user-ex9xf9iu2b
@user-ex9xf9iu2b 6 жыл бұрын
ሊየልስልበሽእባክሽንአጭርልብስአልወድም
@loveandlove5064
@loveandlove5064 6 жыл бұрын
አይ ልያ ልያ ውስጤ ናት
@user-hr1vx6vc8x
@user-hr1vx6vc8x 6 жыл бұрын
ዋዉ
@tesfaneshmilashu4450
@tesfaneshmilashu4450 6 жыл бұрын
በጊዜው ድፍት ያርግህ ያባቴ አምላክ አንተ ክፉ ፊት አሁን ሚኪን የመሰለ ጉዋደኛ ይደበደባል ሀረግ ደግሞ እውነቱን ለባልሽ ንገሪና ከጭንቀት ውጭ በዛኮ ያንች ነገር ኤሊያስ ሊያን ተዋት አትመጥንህ ወንድሜ
@yedawit11
@yedawit11 6 жыл бұрын
ዳናወች ወደ ታች እየተንሸራተታችሁ ነው
@fudhdggdgjdfgh5374
@fudhdggdgjdfgh5374 6 жыл бұрын
Dawit Siyou
@abaydagg6265
@abaydagg6265 6 жыл бұрын
WOWWWWWWWWW
@sebleeyasu6996
@sebleeyasu6996 6 жыл бұрын
ደስ ይላል
@lje6518
@lje6518 6 жыл бұрын
aned sew enkuwal selderamaw yerba asetyayet miset yetfa?sigerm
@user-jc3sl9yg4m
@user-jc3sl9yg4m 6 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክ ሊያ
@garshyaleayehu8286
@garshyaleayehu8286 6 жыл бұрын
Betam myastela derama ayalkim endeee ehadegn yemesl muchch alachihu
@hiwotiyedigililiji418
@hiwotiyedigililiji418 6 жыл бұрын
wow
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g 5 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ ኤሊያስ ዘፍን እር ሊያ እብድ
@alainbahffg3874
@alainbahffg3874 6 жыл бұрын
echi alecha neshi laye
@user-bm1xs4lc4d
@user-bm1xs4lc4d 6 жыл бұрын
ወይ ኤልያስ ክክክክክክክ
@mo1puh837
@mo1puh837 6 жыл бұрын
ሊያ ወሰጤ ነሽ ክክክክክክክክ
@semiraeberahim8731
@semiraeberahim8731 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@mkuwait2830
@mkuwait2830 6 жыл бұрын
ውይ ኤልያስ ትግስትህ
@user-ht3zz8iu1j
@user-ht3zz8iu1j 6 жыл бұрын
aleuesy sewadeh lamengewm enemasgenlen
@mohamedosmanyasin8815
@mohamedosmanyasin8815 6 жыл бұрын
dana enkan besalm metachu
@theirsttahshi3491
@theirsttahshi3491 6 жыл бұрын
ውይይይ ደሙ
@mesertegzabhreergayenew1339
@mesertegzabhreergayenew1339 6 жыл бұрын
Enamsgnal 😙
@user-yt8el3qc6r
@user-yt8el3qc6r 6 жыл бұрын
mesert Egzabhre ergaye new
@selamselam2991
@selamselam2991 6 жыл бұрын
የሀረግ ውሸት መጨረሻው ናፈቀኝ
@ka-ru3vi
@ka-ru3vi 6 жыл бұрын
ወይኔ ሚኪ እእእእእእእእ
@user-hr1vx6vc8x
@user-hr1vx6vc8x 6 жыл бұрын
ሊያ ስወድሽ
@user-mf9gb2xs9w
@user-mf9gb2xs9w 6 жыл бұрын
ዳናወች ውስጤ ናችሁ ግን ሊያ አታብዢው ሀርግ ደግሞ ውሼትሺን አቁሚ ሌላው ደሞ ደህናነው ዳኝን አላየሁትም ዛሬ የሚናፈቅ ሰው ነው በተረፈ ዳናወች አትጥፎ እየዘገያችሁብነ ነው
@asteraster6030
@asteraster6030 6 жыл бұрын
ሚኪየ ስወድህ በጊዜው ....
Dana Drama Season 5 Episode 19 | ዳና ድራማ ሲዝን 5 ክፍል 19
29:16
East Africa Film Production
Рет қаралды 260 М.
Surah Mulk سورة الملك Most Beautiful Recitation | NOOR
1:05:57
NOOR - Holy Quran
Рет қаралды 1,9 МЛН
👨‍🔧📐
00:43
Kan Andrey
Рет қаралды 9 МЛН
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 31 МЛН
Parenting hacks and gadgets against mosquitoes 🦟👶
00:21
Let's GLOW!
Рет қаралды 11 МЛН
DANA SEASON 5 EPISODE 2
31:06
East Africa Film Production
Рет қаралды 145 М.
Mind Your Language (Season 3; 1979)
3:22:00
Geoffrey Angapa
Рет қаралды 843 М.
Dana Drama Season 5 Episode 22 | ዳና ድራማ ሲዝን 5 ክፍል 22
35:52
East Africa Film Production
Рет қаралды 277 М.
DANA Episode 41 youtube
35:04
East Africa Film Production
Рет қаралды 124 М.
Dana Drama Season 5 Episode 20 | ዳና ድራማ ሲዝን 5 ክፍል 20
36:26
East Africa Film Production
Рет қаралды 229 М.
Dana Drama Season 5 Episode 53 || ዳና ድራማ ሲዝን 5 ክፍል 53
30:20
Habesha Dramas & Movies 2
Рет қаралды 6 М.
Dana Drama Season 5 Episode 55 | ዳና ድራማ ሲዝን 5 ክፍል 55
33:42
East Africa Film Production
Рет қаралды 106 М.
Dana Drama Season 5 Episode 41 | ዳና ድራማ ሲዝን 5 ክፍል 41
30:40
East Africa Film Production
Рет қаралды 248 М.
👨‍🔧📐
00:43
Kan Andrey
Рет қаралды 9 МЛН