No video

Dana Drama Season 5 Episode 20 | ዳና ድራማ ሲዝን 5 ክፍል 20

  Рет қаралды 229,976

East Africa Film Production

East Africa Film Production

6 жыл бұрын

Dana Drama Season 5 Episode 20 | ዳና ድራማ ሲዝን 5 ክፍል 20
This is the official site for Dana Television Drama.
Subscribe. NEW videos every week.
We will also start to post behind the scene footages soon.

Пікірлер: 640
@user-if7yn3zg4m
@user-if7yn3zg4m 6 жыл бұрын
ታዴ ስያሳዝን ግራ ተጋባ እናት ተሸክማ የምትሄደው እሄ ሀሉ ነው ለእናቶቻችን እድሜና ጤና ይስጣቸው እስቲ ለእናታች likeስጡ ኝ እናት ሁሉ ነገር ናት
@user-pq9no2kv3u
@user-pq9no2kv3u 6 жыл бұрын
Hayat Ahmad እዎ እናትን ሊተካ የሚችል የትም የለም
@hassnaabdella
@hassnaabdella 6 жыл бұрын
Hayat Ahmad Tikikil nesh
@meseretmesi7711
@meseretmesi7711 6 жыл бұрын
Hayat Ahmad betam
@user-ql7ue2wy6k
@user-ql7ue2wy6k 6 жыл бұрын
ወደሀገር ልገባ ነዉ በናታቹ ሠላም ግቢ ቤተሠቦችሽን ሠላም አግኚ በሉኝ በጣም ናፍቂያለሁ
@mesiyemariyamlij8511
@mesiyemariyamlij8511 6 жыл бұрын
ፍቅር ነኝ selam gib
@yunas6981
@yunas6981 6 жыл бұрын
ፍቅር ነኝ በሰላም ግቢልኝ ወዴ እኛንም ለዝቀን ያብቀን
@zebibamohammed1131
@zebibamohammed1131 6 жыл бұрын
ፍቅር ነኝ እኔ እቀናለሁ አገሩ በሚገባ ሠው ግን ሠላም ግቢ ግን አደራሽን እንጀራና ሽሮን ሠላም በይልኝ እደምደውልለትም ንገሪልኝ ለቤተሠቦቼ እማ ኔቶርክ ተዘጋ አሉ
@mersymasrisha4438
@mersymasrisha4438 6 жыл бұрын
ፍቅር ነኝ አሪፍ ነው ማር
@alexjenny546
@alexjenny546 6 жыл бұрын
ፍቅር ነኝ Ena men agban mekrega. Film engi yanten wera lenay aydelem koshasha cheka kentu geltu. Wera tultula negr
@user-eh4qo5qj2g
@user-eh4qo5qj2g 6 жыл бұрын
መጀሪያ ሠው ነኝ ቀጣይ ኢትዮጲያዊ እሥኪ ኢትዮጲያዊነት ይለምልም የምትሉ
@nasraahmedyejimalijnegn518
@nasraahmedyejimalijnegn518 6 жыл бұрын
ቴዲ ኃይሉ 😀😀😀
@serkalemmeshesh9000
@serkalemmeshesh9000 6 жыл бұрын
ቴዲ ኃይሉ አመሰግናለሁ
@user-hg5bx5db9o
@user-hg5bx5db9o 6 жыл бұрын
ለዘላለም ትለምልም
@elfineshnegeese4866
@elfineshnegeese4866 6 жыл бұрын
ቴዲ ኃይሉ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@allahmedulaallahmedula1041
@allahmedulaallahmedula1041 6 жыл бұрын
ቴዲ ኃይሉ er lmelme enbel selme le Ethiopia y
@tiyonymaryamlijalhamadi8424
@tiyonymaryamlijalhamadi8424 6 жыл бұрын
ዳናዋች እንኳን በሰላም መጣቹሁ ጓደኞቼ መልካም እለተ ሰንበት ይሁንላችሁ ውድድድድ
@mersymasrisha4438
@mersymasrisha4438 6 жыл бұрын
Tiyon Ymaryam lij alhamadi እሜንንን ማሬ
@mihretabebe2919
@mihretabebe2919 6 жыл бұрын
ከመቼው ከች አላችሁ ዳናዎች እናመሰግናለን ከሁሉም ከኢትያጵያ ድራማ ቀደም ብላችሁ ስለምትለቁልን ድብር ብሎኝ ነበር ሀገራችንም ሰላምና ፍቅር ያብዛልን!!
@etiebettesfereesfere6770
@etiebettesfereesfere6770 6 жыл бұрын
mihret Abebe የድንግል ማርያም ልጅ ነኝ mer
@jameelaabu9987
@jameelaabu9987 6 жыл бұрын
አለን
@user-hv2nq3rg2y
@user-hv2nq3rg2y 6 жыл бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ ነኝ
@frezerasfachew6787
@frezerasfachew6787 6 жыл бұрын
የአገሬ ልጆች ኢትዩጺያን ሰላም ያርጋት አንድ ያድርገን በአገራችን ደግ ደጉን ያሰማን የወገኖቻችንን ክፋ አያሰማን ፈጣሪ ባሉበት ይጠብቅልን አሜን
@sosinakuiawt9851
@sosinakuiawt9851 6 жыл бұрын
Frezer Asfachew አሜን
@amiramuzemil4856
@amiramuzemil4856 6 жыл бұрын
Frezer Asfachew አሚን፡ያረብ
@asterkassew4082
@asterkassew4082 6 жыл бұрын
Frezer Asfachew amen amen amen
@user-ng1ik3lb7g
@user-ng1ik3lb7g 6 жыл бұрын
ዳናወች እኮን በሰላም መጣቹሁ የስደት ወገኖች የኛ ሲኒማ ዮቱቨ ነውና ዘና በሉልኝ ተሳክቶልን ለሀገራችን ያብቃን አሜን ሳርሉ እዳታልፉ።
@asterast2904
@asterast2904 6 жыл бұрын
Speed Call አሜን
@zeggugojamewa6141
@zeggugojamewa6141 6 жыл бұрын
Amen
@user-pq9no2kv3u
@user-pq9no2kv3u 6 жыл бұрын
Speed Call amennnn
@user-wj4qf6mb7y
@user-wj4qf6mb7y 6 жыл бұрын
Speed Call አሚን የንምውድ
@yebiaderajew8100
@yebiaderajew8100 6 жыл бұрын
Well come
@sarasifen1999
@sarasifen1999 6 жыл бұрын
ሴቶችዬ እንደ ሀረግ ውሸታም ሴት ከመሆን ይሰውራችሁ
@yunas6981
@yunas6981 6 жыл бұрын
sara Sifen ከከከከ ውሸት መጨረሻው ሺሺት ነው እህቴ
@zebibamohammed1131
@zebibamohammed1131 6 жыл бұрын
sara Sifen እሥዋ እኮ ውሸታም አልነበረችም ከጀመረች ጀምሮ ትዳሯን ላለመበተን እንጅ ቤቱ እንዳይሸጥ ነው ብቻ መፍትሄ ብላ እዬዋሸች የመጣችሁ ነገር መጨረሻ ምን ይሆን ምን አልባች ቢያልቅ እናዬዋለን
@zeyinbayesuf4947
@zeyinbayesuf4947 6 жыл бұрын
sara Sifen አሚን
@user-jp2ky9zq4j
@user-jp2ky9zq4j 6 жыл бұрын
sara Sifen አሜን አሜን አሜን
@Salemkhabesha
@Salemkhabesha 6 жыл бұрын
sara Sifen betam andun weshet lemdebek lela weshet
@user-ic6wy1ei5r
@user-ic6wy1ei5r 6 жыл бұрын
ዛሬ ቀኑ ዐሁድ ነው ለካ አይ ሀሳብ ከምር ቀኑን ራሱ ረስቼው ነበር ሀገር ልሄድ በጭንቀት ልደፋ ነው በፀሎታችሁ አትርሱኝ ያገሬ ልጆች ከክፉ ይጠብጋችሁ
@user-tl6fb1kw8g
@user-tl6fb1kw8g 6 жыл бұрын
ሰው ሴትን ይሳደባል ይንቃል ሴት ጎደሎዋ ብዙ ነው ስትታጣ ያለ እሷ ምድር ምድር አትመስልም ሴት ነኝ የናቴ ልጂ
@hassnaabdella
@hassnaabdella 6 жыл бұрын
ዜድ ወሎየዋ ከመርሳ Tikikil nesh ehite
@user-jl7fj6cs6x
@user-jl7fj6cs6x 6 жыл бұрын
እሄ ማለት ስፔሻሌ ለወንዶች ትምህርት ይሁናቹ ምቼስ አይገባችሁም። አያቹ አደለ ሴት ምን ማልት እንደሆናች እናት ሚስት እህት በቃ ሁሉን ነገር መሸፈን እምትችል ናት ...ግን ወንዶች አብራቹ እያለች እሄ ሁሉ ናገር አይገባችሁም ስትለያቹ ነው ምትነቁት ...እናም ወንዶችዬ ሴት ለሆነች በሙላ ክብር ስጡ እባካቹ
@user-uc3ef1vx1x
@user-uc3ef1vx1x 6 жыл бұрын
ሃረግን ባየዉ ቁጥር እኔ ስቅቅ አልኩ 😴😭 የታደሰ አድናቅ ነኝ ኢትየጵያ ለዘላለም ትኑር 👏👏👏💋💋💋👂👈
@user-mm8yl3ih7g
@user-mm8yl3ih7g 6 жыл бұрын
ዳናወች ዛሬ በግዜ ተከሰታችው ለማንኛውም እንደ ታደሰ ሁሉም ወንዶች የሴት ጥቅምና ጉዳትን ቢያውቁት አሪፍ ነበር በተረፈ ውድድድ
@jajsjwwjj30
@jajsjwwjj30 6 жыл бұрын
ውይይይይግን ከምር ዛሬ እሁድ ነው እዴ ኧረ አስመርምሩት ዛሬ ቅዳሜ መሰለኝ ውይ እዳው ስደት ቀን ያሳጥራል ለነገሩ እድሜም እሳጥሯል
@elsahawi6993
@elsahawi6993 6 жыл бұрын
በአምስት አመት ዛሬ ገና የእነ ታደሰን ልጆች አየሁ
@yelijeenat6425
@yelijeenat6425 6 жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ ወይዘሮ አለም (የገደለው ባልሽ የሞተው ወንድምሽ) የሚባለው ነገር ላንች ነው መሠለኝ....ምን አለ ይችን አርቲፊሻል ፀጉር ብታወልቂያት ሚኩ..ስትባንን ለፖሊስ ደውል 😄😄 በጊዜው ድፍት ያርግህ ያባቴ አምላክ የታዴ ሽንኩር በጣም ደቀቀ kkkk የሀረግን ጉድለት ተመልከት አሳዘንከኝም አሳከኝም ኤሊያስ ትንሽ ሮማንቲክ ሁን እንጂ....kkk thank you የሳምንት ሰው ይበለን
@mekdestesses4805
@mekdestesses4805 6 жыл бұрын
Samerawit H ክክክክክክክክክ
@user-nn2yr7rn3c
@user-nn2yr7rn3c 6 жыл бұрын
#
@user-vm9nr6ty4o
@user-vm9nr6ty4o 6 жыл бұрын
አድናቂሽ ነኝ
@kingshabag3565
@kingshabag3565 6 жыл бұрын
t
@yelijeenat6425
@yelijeenat6425 6 жыл бұрын
(F)
@user-kj8gs2qw6f
@user-kj8gs2qw6f 6 жыл бұрын
እንኳን በስላም መጣችሁ ያገሬ ልጅች ye Ethiopia ልጅች ስላማችሁ ይብዛ ሀገራችንንም Ethiopia እግዚአብሔር ይጠብቅልን እስኪ አሜን በሉ
@user-su9mz8ky5l
@user-su9mz8ky5l 6 жыл бұрын
አቤል እና አሊ አቤል ከ አንድ ሀብታም ጋር ተጋጭቶ👇 👲:- ዛሬ ከ አንድ ሀብታም ጋር ተጣልቼ 👳‍:- እና 👲:-ከዛማ ተናድጄ ምን ታካብዳለህ አንተም አንድ እንጀራ የምትበላ እኔም አንድ አንጀራ የምበላ አልኩት 👳‍:-እሺ አና ምን አለህ? 👲:-ስለ ወጡ እናዉራ አለኝ............ 😁😁😁 😄😄😄
@user-tp3ec6sk1z
@user-tp3ec6sk1z 6 жыл бұрын
😍😍😍👌😂😂😂
@user-dm2px1sv9o
@user-dm2px1sv9o 6 жыл бұрын
እኔም ልገባ ነው እናት ሀገር ኢትዮጲያ ሰላም ግቢ በሉኝ የድንግል ማሪያም ወዳጆች
@user-hg5bx5db9o
@user-hg5bx5db9o 6 жыл бұрын
መልካም የደንግል ማሪያም ልጅ ነኝ በሰላም ግቢ ማሬ እመቤቴ ትከተልሽ
@brhania5802
@brhania5802 6 жыл бұрын
መልካም የደንግል ማሪያም ልጅ ነኝ selam gibi Imebete Mariyam tikdamish
@user-vs6tj6kp7d
@user-vs6tj6kp7d 6 жыл бұрын
መልካም የደንግል ማሪያም ልጅ ነኝ ...እመብርሃን በሰላም ታስገባሽ እህታችን...
@hassnaabdella
@hassnaabdella 6 жыл бұрын
መልካም የደንግል ማሪያም ልጅ ነኝ selam gibe🤗
@Joni-qp5lz
@Joni-qp5lz 6 жыл бұрын
መልካም የደንግል ማሪያም ልጅ ነኝ እረ ምን ትሰሪያለሽ አርፈሽ ቁጭ በይ
@mersymasrisha4438
@mersymasrisha4438 6 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ አናመሰግናለን . እግዚእብሔር ፍቅር ነው
@yunas6981
@yunas6981 6 жыл бұрын
Mersy Masrisha ማሬ ሰላምነሺ ወይ
@tig4420
@tig4420 6 жыл бұрын
እመኑኝ ወንዶችዬ ያለ ሴት አትሮሯትም ሴት ልጅ ቅመም ነች ታዴ ሽንኩርቱ በጣም ደቀቀ 😜😜😜የሳምንት ሰው ይበለን ውዶቼ 😘😘😘
@user-fj3su7ex6r
@user-fj3su7ex6r 6 жыл бұрын
ሀይሚ የቴዲ አፍሮ አድናቂ ነኝ
@user-pq9no2kv3u
@user-pq9no2kv3u 6 жыл бұрын
ዋው መጨረሻው ያምራል እንዴው በተያዙ እነዚህ እራሥ ወዳድ ሥግብግቦች
@user-mt3eb4ek2o
@user-mt3eb4ek2o 6 жыл бұрын
ኮሜቶች ዉስጤ ናችሁ እዉነት ኮሜት ማበብ ዘና ነዉ እሚያደርገኝ ከድራማዉ ይህቅ ስወዳችሁ እኮ
@fuadstar43
@fuadstar43 6 жыл бұрын
ስደተኛ ነኝ ድንግል ሆይ ጠብቅኝ ታዴ ግን በጣም ጥሩ ሠዉ ነህ
@helengaleni9506
@helengaleni9506 6 жыл бұрын
ዳናውች እንካን በስላም መጣችሁ የዛሬ በጣም ደስ ይላል የሀርግን ልጆች ስላሳያችሁን ውይ ሴት የቻለችሁ ጣጣ እኮ የእውነት የዛሬውን ድራማ ያዮ ውዶች ለሚስቶቻቸው የሚስጦችው ክብ ይታየኛል
@bihafitaeyasu8584
@bihafitaeyasu8584 6 жыл бұрын
ወይ ታዴ ኣሳዘነኝ. ቤዛውት መስፍን እንኳን ፈጣሪ ኣተረፈሽ.
@zebibamohammed1131
@zebibamohammed1131 6 жыл бұрын
Bihafita EYasu አረ እህት ያእኮ የቆዬ ነው ሢበጠረቁ ነው የፖሠቱት እህት
@bihafitaeyasu8584
@bihafitaeyasu8584 6 жыл бұрын
Zebiba Mohammed ነው? ወይኔ ሙኑን ኣውቄ ብለሽ ነው! ለማንኛው እህቴ ኣመሰግናሎ...
@user-xt5vu6re6w
@user-xt5vu6re6w 6 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁልን እምውዳችሁ ደሞ ለሳምቱ በቸር ያቆየን
@fantafanta6244
@fantafanta6244 6 жыл бұрын
አይዞኝ ታዴ ነገሩ ሁሉ ለበጎ ነው በተረፈ እናመሰግናለን በርቱልን
@raninaga3540
@raninaga3540 6 жыл бұрын
የእውነት ዛሬስ በጣም ክፈኝ ደናውች እንኳን ደናመጣችሁ
@user-iz3bo9nt3f
@user-iz3bo9nt3f 6 жыл бұрын
24ተኛ ተመስገን ዌል ዳናዉች አረ ቤቲን አምጡልኝ ናፍቃኛለች አልበዛም
@user-pq9no2kv3u
@user-pq9no2kv3u 6 жыл бұрын
እረ እኔም ቤቲን ማየት ነው የምፈልገው ቅርብ ጊዜ ነው ማየት የጀመርኩት ኢትዮ ሆኜ ነበር የማየው እዚህ ከመጣው ሣይ የለችም ግን ምን ሆና ነው
@zuzulove7942
@zuzulove7942 6 жыл бұрын
ሴት ማላት ምስት እናት እህት በጣቀለይ የቤት ምሰሶ ነች ታዴ በጣም አሳዛነኝ ለመንኘውም ይመቸቹ ደብሮኝ ነበረ ዘነ አረገቹኝ ያሳምንት ሰው ይበለን የ comment ጎዋዴወች ውድድድድድድድድ በማያልቅ ውዴታ ሳምታቹሃል،😍😍😍😍
@meronwedagi9245
@meronwedagi9245 6 жыл бұрын
ታዴ በጣም ደስ የምትል አባት እና ባል እግዚአብሔር አምላክ ህይውትህ በሙሉ የተባረከ ይሁን።ግን አንተም እንደካራክተሩ ነህ ?የእውነት አንጀቴን ነው የምትበላው ድራማ መሆኑን እራሱ እረሰዋለሁ እና ደግሞ ሚኪ አንዳንዲ ደግነት ታበዛለህ እነሱ እኮ እያጠመዱህ ነው እረ ከተኛህበት ተነስ በተረፈ ሁላችሁንም በጣም እወዳችሆለሁ
@user-zy9jb2cy1b
@user-zy9jb2cy1b 6 жыл бұрын
ዋውው እናመሰግናለን ዳናወች
@ka-ru3vi
@ka-ru3vi 6 жыл бұрын
ለኮሜንት ስገበገብ ተደፍቼ ያውራጣቴ ጥፍር ተነቀለ ሃሃሃሃ
@zebibaseid2059
@zebibaseid2059 6 жыл бұрын
Eeee potow yemawekew sew nw malet perofaylu 😶😶😶
@ka-ru3vi
@ka-ru3vi 6 жыл бұрын
Zebiba Seid So..????
@dalyfurno2964
@dalyfurno2964 6 жыл бұрын
ፍቅር ነኝ ዋውውው በጣም ደሥ ይላል ሠላም ከቤተሠቦችሽ ያገናኚሽ ደና ግቢ
@zewditumherit2039
@zewditumherit2039 6 жыл бұрын
በጣም በጉጉት ጠብቄ የማየው ነው ዳናዎች በርቱልን እያዝናናችሁ እያስተማራችሁ ስለሆነ እግዚአብሔር ሁላችሁንም ይጠብቅልኝ እላለሁ
@user-ow4qf4uy8t
@user-ow4qf4uy8t 6 жыл бұрын
ዳናወች እንኳን ደና መጣችሁ የfb አካውንቴ የሳይበር ጥቃት ደርሶበታል ብዙ ንብረቴን ተሰርቄየ አለሁ
@user-ul4hk3kc9f
@user-ul4hk3kc9f 6 жыл бұрын
ዳናዎች እንኮን ደና መጣችሁ ቤዝዬ እንኮን እግዚአብሔር አተረፈሽ
@hanankonjoo2073
@hanankonjoo2073 6 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ባሎች የሚስት ጥቅም ተመልከቱት ዳኜ እውነቱን ነው ሴት የሌላችብት ቤት ቀዝቃዛ ነው ያለው ልብ ይኑራችሁ ባሎች ዳና እናመሰግናቸዋለን
@jajsjwwjj30
@jajsjwwjj30 6 жыл бұрын
ወይ አባቢ ነጭሹራብ ፀጉሬን እሰይ የዛሬው ተመቸኝ ሴቶች ማለት እዲህነን ካለኛ ብርሀኑም ይጨልምባቹሀል እኔ ግርም የሚለኝ ኤልያስና ሻጣው መችእደሚለያዩ የማይበት ቀን ናፈቀኝ ብቸኛ ጓደኛው ጋዜጠኞች ሲቀየሩ የሱሻጣ መቼም አይለየውም
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g 5 жыл бұрын
ታዴ ሽንኩርቱ ትንሽ ደቀቅ አላለም ክክክክ ሞክሩት ወንዶች ያለ ሴት ማፊ ፍይዳ
@user-gk6yr5gg4m
@user-gk6yr5gg4m 6 жыл бұрын
እኳን ደህና መጣችሁ ውድ ዳናወች! ውይይይ ታዴ እዴት እዳሳዘንከኝ በዛም በዚህም ልብህን አጠለጠሉህ የቤት ገበና ሽፋኝ ሤት ናት::ከቤት ሴት ከሌለች ቤቱ እራሱ ጫካ ማለት ነው::
@solilovekeoromoendamhara8428
@solilovekeoromoendamhara8428 6 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ, እወዳችኋለሁ ye ኢትዮጵያ ልጆች
@konjo9353
@konjo9353 6 жыл бұрын
Seli Eritrawet ethiopiawet እኛም ውድድድድድድድ
@sergutsergut3001
@sergutsergut3001 6 жыл бұрын
Seli Eritrawet ethiopiawet ሥግችዥዥህግ
@user-wo9oq7qk1r
@user-wo9oq7qk1r 6 жыл бұрын
እናተ ኮተቶች ምድነው ላይክ ላይክ እምትሉት ስለፊልሙ አስተያየት ስጡ ከእርእስ ውጭ ለምድነው እምትወጡት ምድር ፍራ ሁላ
@user-ec9gx5wu9x
@user-ec9gx5wu9x 6 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣቹ. ሊያ እኳን ፈጣሪ አተረፈሽ
@user-rr5mu4mn1v
@user-rr5mu4mn1v 6 жыл бұрын
ኮሜንት ሰጥቼ አላቅም።እንኳን ደና መጣችሁ
@Salemkhabesha
@Salemkhabesha 6 жыл бұрын
kezi behala hula sechi comment
@user-kw4gp9qt6e
@user-kw4gp9qt6e 6 жыл бұрын
ዳናወች እንካን ደህና መጣቹህ በእውነት ዛሬ እሁድ መሆኑን እረስቸው ነበር የሚገርም ነው ቀኑ እንዴት ነው የሚሄደው ሰላም የሀገሬ ልጆች በስደት ያላቹሁ ሰላማቹሁ ይብዛላቹሁ ከጥዋት እስከማታ
@user-ok5gs3qh8o
@user-ok5gs3qh8o 6 жыл бұрын
እቅልፍ አትኝም እንድ ሚኪ አይነህን ተመልክትው እስኪ በርበሬ ነው የሚመልስው ክክክክክክ
@rahelyemama7607
@rahelyemama7607 6 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችው ዳናዎች መቼም ለመኮመት አንደኛ ነኝ እስቲ በላክ አንበሽብሹኝ
@mesim5494
@mesim5494 6 жыл бұрын
ዛሬ እሁድ ነው ለካ ሳምንቱ ከምኔው ይሄዳል
@PP-bd7ww
@PP-bd7ww 6 жыл бұрын
@mekdestesses4805
@mekdestesses4805 6 жыл бұрын
mesi m እረ ተይው ቶሎ ይድረስ እኔ አግሬ መግባት ቸኩያለሁ ማሬ
@tomastube1727
@tomastube1727 6 жыл бұрын
mesi m mozza kanu men endahona enkon atakime
@zebibamohammed1131
@zebibamohammed1131 6 жыл бұрын
mesi m ሠአቱ ይሄዳል ግን ኩንትራቴ አላልቅ አለኝ ብቻውን ይጨምራል መሠል
@yunas6981
@yunas6981 6 жыл бұрын
mesi m ታድለሺ ላንች ቀኑ ይሯጣል ለኔስ ቀኑም ሳምት ሁኖብኛል ዘድሮ
@user-gu2gx9rg9q
@user-gu2gx9rg9q 6 жыл бұрын
እልየስ ከህልነ ጋር ስትሳራ የምርብክ ነበር አሁን ብቻህን ስተሳዝን ታዴ አይዞክ የለ ሴት ህወት ከበድ ነት ክብር ለሴትቾት ሴት ነኝ የውም የናቴ ልጅ
@user-nl2ov8kk4t
@user-nl2ov8kk4t 6 жыл бұрын
ክክክክክክክክ ወይ ታዴ የልጅቷን ፀጉር እንዳልነበር አረከው ወይኔ ዛሬ ሞትኩኝ 😂😂😂😂👈
@aklapp8928
@aklapp8928 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዳናወች ውይይይይይ ታዴ ሲያሳዝን ታዳ ሀረግ አልተሻላትም
@kingshadn4159
@kingshadn4159 6 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣቹህ ዳናዎች
@senayitdesm4613
@senayitdesm4613 5 жыл бұрын
ክክክክክክክክ አይ ታዴ !!! አስተማሪ ሴት የቤት ብርሃን መሆኗን ያሳያል
@user-wt2nw1wo8h
@user-wt2nw1wo8h 6 жыл бұрын
በጣም አሞኛል እግዚአብሔር ይማርሽ በሉኝ በስዴት ያለናት ያላባት ያለወገን በሽታ ከባድ ነው
@user-nn9wj5fu8j
@user-nn9wj5fu8j 6 жыл бұрын
ድንግል ትዳብስሽ ውዴ አይዞሽ !!!
@mmmm-ku4vd
@mmmm-ku4vd 6 жыл бұрын
ሀናን ተስፋዬ ..ከፈለገ አይማርሽ ይጨርስሽ እኔ ምን አገባኝ...ወሬ ማብዛት ትወዳላቹ ምድረ ወረኛ
@user-wt2nw1wo8h
@user-wt2nw1wo8h 6 жыл бұрын
አሜን( ፫) ሜሮንየ
@salammarkos6876
@salammarkos6876 6 жыл бұрын
አሪፍ ነው በርቱ እናመሰግናለን
@user-pr9np4yg6y
@user-pr9np4yg6y 6 жыл бұрын
ዋው ደስ ይላል ዛሬ 81ኛ ነኝ ላይክ ግጩኝ እስኪ
@taybaabdo1612
@taybaabdo1612 6 жыл бұрын
ሙሌ ነኝ የላስታወርቅ ወንድም n
@user-eq7lw5kq2c
@user-eq7lw5kq2c 6 жыл бұрын
ዋው ዳናዋች እኳን በሰላም መጣችሁ 😍
@es-iq3hn
@es-iq3hn 6 жыл бұрын
አሪፍ ነው እናመሰግናለን
@selehulumnegeregzabirymesg9309
@selehulumnegeregzabirymesg9309 6 жыл бұрын
እኮን በስላም መጣችሁ ዳነዎችየ መልካም። እለተ ስንበት ብያለሁ ውድ ያገሬ ልጆች ባላችሁበት የእግዚአብሔር ስላም ፍቅር ይብዛላችሁ
@mersymasrisha4438
@mersymasrisha4438 6 жыл бұрын
SelehulumNeger EgzabirYmesgen እሜን ንንን ማርርርር
@dalyfurno2964
@dalyfurno2964 6 жыл бұрын
ታዴ በጣም ታሣዝናለህ
@user-sc6tw6mx9z
@user-sc6tw6mx9z 6 жыл бұрын
ዋውውው ዳናወች እንኳን ደህና መጣችሁ
@seadawawwwbetamdesyemilnew2162
@seadawawwwbetamdesyemilnew2162 6 жыл бұрын
ወይ ታደ በእውነት በጣም አሳዘከኝ ሚስኪን ልጆቹ ደግሞ በጣም ተጨማለቃችሁ እደ
@user-jp2ky9zq4j
@user-jp2ky9zq4j 6 жыл бұрын
ወይኔ እፉ ታዴ ታዴ አሥለቀሠኝ😭😭😭
@ka-ru3vi
@ka-ru3vi 6 жыл бұрын
እኔም ከነጌ ወድያ አርቲስት ልሆን ነው.እንኳን ደስ ያለክ በሉኝ በኮሜንት
@zebibaseid2059
@zebibaseid2059 6 жыл бұрын
enkwan des alek 😂😂😂😂
@samerasameeraa7313
@samerasameeraa7313 6 жыл бұрын
እንኮን ስላም መጣችሁ የሳምት ስው ይበለን ሀገርችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@semmeyageta6968
@semmeyageta6968 6 жыл бұрын
Wow danaoch thankeyou beta arif new ketilubet geta yerdachu
@amydenekew3854
@amydenekew3854 6 жыл бұрын
woooow Tadeeee ur miret husband God bless you & ur family.
@frozenstar3791
@frozenstar3791 6 жыл бұрын
ዋውውውው ዛሬ እሁድ መሆኑንም እረስቼው ነበር ዌል ብላነል
@user-yw4dc8km1o
@user-yw4dc8km1o 6 жыл бұрын
ዋዉከችአላችሁ እኳን ሰላም መጣችሁ ደብሮኝነበር
@yunas6981
@yunas6981 6 жыл бұрын
ፀሀይ ወለየዋ ምነው እኔን ድብር ይበለኝ
@user-yw4dc8km1o
@user-yw4dc8km1o 6 жыл бұрын
+የወሎልጅ ፍቅር Yunas ኢትዮጵያ ኔቶርክ ጠፍቶ ናፍቆት መሰለኝ
@yasayas756yasayas7
@yasayas756yasayas7 6 жыл бұрын
Danawoch ye Areb hager setochin amesgnew ensu baynoro eko 1 comment yelachum neber
@johndavid4150
@johndavid4150 6 жыл бұрын
Yasayas756 Yasayas kkk😂😂😂😂
@kaleabebe130
@kaleabebe130 6 жыл бұрын
ታዴ አሳዘነኝ እግዲህ ጠንከር በል ሐረግዬ እስከሚሻላት
@missyoumame2959
@missyoumame2959 6 жыл бұрын
ዛሬ እሁድ መሆኑን እርስቼ ነበር ዳና ወች እንካን ደና መጣችሁ
@beknatmekakile3719
@beknatmekakile3719 6 жыл бұрын
አይ ኤልያስ ክክክ ቦርሳክን እንኳ የምታስቀምጥበት ጠረጴዛ የለክም ..ቆይ ጋዜጠኝነት ደሞዝ የለውም እዴ እደውሻ ምላስ የመነመነች ፍራሽና አንድ ወንበር ብቻ? እረ ሸ ነው ኤልያስ ቆይ ሊያስ ብታረግዝ ምን ልታረጉት ነው ደሞ ደሀ ሲሉህ ታኮርፋለክ ጉድ የፈላ ነገር
@user-ro8zt3iz6k
@user-ro8zt3iz6k 6 жыл бұрын
ልቤ ቁስሉ ሳይሽር ከሰው መኖር ቻለ ክክክክ እኔም ግራ ገባኝ
@doe3102
@doe3102 6 жыл бұрын
ፍቅር ካለ ምን አባቱ ንብረት ጠፊ እኮ ነው ክክክክክክክ
@beknatmekakile3719
@beknatmekakile3719 6 жыл бұрын
እናቴ ሁሌም አስብሻለው Doe። እረ ምነው እቴ ይህን አባባል ሲሉት ብቻ እንጅ ሲተገብሩት አይተን አናውቅም ፍቅር ብቻውን አንድ ጡጦ ያመጣለት መሰለሽ
@user-ui3bm1pt1o
@user-ui3bm1pt1o 6 жыл бұрын
ልቤ ቁስሉ ሳይሽር ከሰው መኖር ቻለ ዴስ የሚል ኮመንት በእውነታውም አለም ፍቅር ካለ እያሉ ለሚመፃዴቁ ሰወች
@beknatmekakile3719
@beknatmekakile3719 6 жыл бұрын
ካአድማሱ ባሻገር. ተይ ዝበያቸው ያገር ልጅ እኔ ሆዴን ችጋር እየሞረሞረኝ እወድሻለሁ ቢለኝ ምን ይጠቅመኛል .
@nardigebru3664
@nardigebru3664 6 жыл бұрын
ሀረፍ ነው በርቱ ታደ ተሰቃየህ
@selameefrem5674
@selameefrem5674 6 жыл бұрын
Eski zare like lilemengachu bakachu be Dana mot
@hawraaabdulrahim7638
@hawraaabdulrahim7638 6 жыл бұрын
ዋዉ ሳጅንነ ስወድክ በርታልን
@asni1311
@asni1311 6 жыл бұрын
ሳጅን እንዴት እንደምወድህ እኮ
@susutube7365
@susutube7365 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@user-vd7md6dm8r
@user-vd7md6dm8r 6 жыл бұрын
እኳን ደህና መጣቹ ዳናዎች እናመሠግናለን ሠላማቹ ይብዛ
@user-nb8mb6jk6t
@user-nb8mb6jk6t 6 жыл бұрын
መለከትን ያየ ኡ
@gdeteshewaye8306
@gdeteshewaye8306 6 жыл бұрын
እንካን ደህና መጣቹ ደናወች ውድየሃገርየ ልጆች ሰላምቹ ይብዛ
@susubint811
@susubint811 6 жыл бұрын
እንኳን ሰላም ዱቅ አላችሁ ዳናዎች እስኪ ዛሬኳ ላይክ ግጩን
@user-pg3qr7xf8z
@user-pg3qr7xf8z 6 жыл бұрын
ዳኛ እናመስግናለን.. ኤልያስእኮንደስስስ አለህ ፍጭ አግኘተሀል
@user-hy4co9jx3x
@user-hy4co9jx3x 6 жыл бұрын
ዌል ብያለሁ ዳናወች መጣችሁ እንኳን ሰላም መጣችሁ የኔ ምርጦች
@user-ux3kd7wv3f
@user-ux3kd7wv3f 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን አይይይይይ የቤት አይኑ ሴት ነች ሴት ያለ ውድ ወንድ ያለ ሴት አይምርብነም ምንም ጀግና አፍታም ብልጥ አዋቂ ቆንጆ ብንሆንም እኛ ያለውድ ወድ ያለሴት ሂወት አታምርም ታደ አሳዘንከኝ
@loveandlove5064
@loveandlove5064 6 жыл бұрын
ሚኪ ግን ጥሩ ሰው ነህ እውነት እንዳተ አይነት አቃም ያለው ሰው ያስፈልጋል በርቱ
@arsemabele4322
@arsemabele4322 6 жыл бұрын
ምዕራፍ 23 1 የዳዊት መዝሙር። 1 እግዚአብሔር እረኛዬ ነው፥ የሚያሳጣኝም የለም። 2 በለመለመ መስክ ያሳድረኛል፤ በዕረፍት ውኃ ዘንድ ይመራኛል። 3 ነፍሴን መለሳት፥ ስለ ስሙም በጽድቅ መንገድ መራኝ። 4 በሞት ጥላ መካከል እንኳ ብሄድ አንተ ከእኔ ጋር ነህና ክፉን አልፈራም፤ በትርህና ምርኵዝህ እነርሱ ያጸናኑኛል። 5 በፊቴ ገበታን አዘጋጀህልኝ በጠላቶቼ ፊት ለፊት ራሴን በዘይት ቀባህ፥ ጽዋዬም የተረፈ ነው። 6 ቸርነትህና ምሕረትህ በሕይወቴ ዘመን ሁሉ ይከተሉኛል፥ በእግዚአሔርም ቤት ለዘላለም እኖራለሁ። አሜን
@zamzam-sk4ii
@zamzam-sk4ii 6 жыл бұрын
በጣም አሬፍ ነው ቀጥሉበት
@tees1045
@tees1045 6 жыл бұрын
Kale set Yelm net!!!
@yaniyani8933
@yaniyani8933 6 жыл бұрын
ክክክ፡የይቶጵያ፡ወዶች፡ሽንኩርትኳን፡መክተፍ፡አትችሉምት ፡አሳዘነኝ፡ታዴ፡ግራገባውኮ
@user-ro8zt3iz6k
@user-ro8zt3iz6k 6 жыл бұрын
ምስጊን ታዴ እንዴት አሳዘከኝ መሰለህ ውይይ እንዳተ አይነት መልካም ባል እንዲሰጠኝ መኛቴ ነው
@fakrademsi6667
@fakrademsi6667 6 жыл бұрын
እናመስግናለን ዳናዋች
@hadiyahadiya1172
@hadiyahadiya1172 6 жыл бұрын
Zወይኔ ታደ በሳቅ ገደልከኝ ሽንኩርቱ ሲያቃጥልህ ቁርስ ውጭ እንብላ ክክክክክክ
@user-ee8yu2nw3l
@user-ee8yu2nw3l 6 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ ደብሮን ነበር ትንሽ ፈታ ልበል እስቲ።
@mersymasrisha4438
@mersymasrisha4438 6 жыл бұрын
Rahel Tadese አይዛሽ እህቴ
@user-or7jj2ni5y
@user-or7jj2ni5y 6 жыл бұрын
ዋውውው መጣቹሁ ምርጦች
@mesi5687
@mesi5687 6 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ዳናወች
@hima406
@hima406 6 жыл бұрын
Thank you danawach
@user-em6rz4wj1z
@user-em6rz4wj1z 6 жыл бұрын
Welcome
@user-in2qj5ip8y
@user-in2qj5ip8y 6 жыл бұрын
ዉይ ታደ አሳዘነኝ ፡፡ ዋዉ አሪፍ ነዉ ፡፡
Dana Drama Season 5 Episode 22 | ዳና ድራማ ሲዝን 5 ክፍል 22
35:52
East Africa Film Production
Рет қаралды 277 М.
#miskinochu l  ወይኔ ጉዴ ቅዠት ይዞሃል l
15:34
Addis Drama Studio
Рет қаралды 34 М.
小宇宙竟然尿裤子!#小丑#家庭#搞笑
00:26
家庭搞笑日记
Рет қаралды 31 МЛН
Best Toilet Gadgets and #Hacks you must try!!💩💩
00:49
Poly Holy Yow
Рет қаралды 23 МЛН
Это реально работает?!
00:33
БРУНО
Рет қаралды 4,3 МЛН
My Cheetos🍕PIZZA #cooking #shorts
00:43
BANKII
Рет қаралды 22 МЛН
Dana Drama Season 5 Episode 23 | ዳና ድራማ ሲዝን 5 ክፍል 23
31:22
East Africa Film Production
Рет қаралды 239 М.
Dana Drama Season 5 Episode 45 | ዳና ድራማ ሲዝን 5 ክፍል 45
40:21
East Africa Film Production
Рет қаралды 258 М.
9ኛው ሺ ምዕራፍ 3 ክፍል 2
25:52
EBC Entertainment
Рет қаралды 118 М.
Dana Drama Season 5 Episode 13
32:16
East Africa Film Production
Рет қаралды 182 М.
小宇宙竟然尿裤子!#小丑#家庭#搞笑
00:26
家庭搞笑日记
Рет қаралды 31 МЛН