No video

Dana Drama Season 5 Episode 32 | ዳና ድራማ ሲዝን 5 ክፍል 32

  Рет қаралды 261,739

East Africa Film Production

East Africa Film Production

6 жыл бұрын

Dana Drama Season 5 Episode 32 | ዳና ድራማ ሲዝን 5 ክፍል 32
www.youtube.co...
This is the official site for Dana Television Drama.
Subscribe. NEW videos every week.
We will also start to post behind the scene footages soon.

Пікірлер: 413
@user-im8hq9rs7c
@user-im8hq9rs7c 6 жыл бұрын
ስላም ለናንተ ይሁን የተዋህዶ ልጆች እንካን ለናታችን ቅድስት ኪዳነ ምህረት ወርሃዊ ባአል በስላም አደረሳችሁ አሜን። ♥♥♥♥♥♥
@user-xt5vu6re6w
@user-xt5vu6re6w 6 жыл бұрын
ዝኒ የገጠር ልጅ አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@user-yo6bj2ql6q
@user-yo6bj2ql6q 6 жыл бұрын
ዝኒ የገጠር ልጅ አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@user-ru3wy7nx5k
@user-ru3wy7nx5k 6 жыл бұрын
ዝኒ የገጠር ልጅ. Amen
@user-sm5qm4fq7r
@user-sm5qm4fq7r 6 жыл бұрын
ዝኒ የገጠር ልጅ Amen enkan abro aderese
@addisnone163
@addisnone163 6 жыл бұрын
ዝኒ የገጠር ልጅ አሜን
@toyibiyebaherdarlejiemayee2096
@toyibiyebaherdarlejiemayee2096 6 жыл бұрын
የ ኤሊያሥ አድናቂ ነኝ ላይክ ግጩኝ የኔ አባት ስወደው
@luamgioris1621
@luamgioris1621 6 жыл бұрын
gichittttt
@messyzewd168
@messyzewd168 6 жыл бұрын
እኔ ደሞ ኤልያስ ቅዝቅዝ ፈዝዝ ያለ ገፀባህር ስላለው እየደበረኝ ነው።
@dhghfhj7866
@dhghfhj7866 6 жыл бұрын
ውድ የክርስትና እመነት ተከታዮች በሙሉ እንኮን ለ 7ኛው ሳመት ኒቄዲሞስ በሰላም። አድርሳቺሁ
@user-lk7nw9zx7m
@user-lk7nw9zx7m 6 жыл бұрын
Dhgh Fhj አሜን አሜን አሜን
@markchaoul7112
@markchaoul7112 6 жыл бұрын
Dhgh Fhj አሜን አሜንንን አሜንንን እንኳን አብሮ አደረሰን
@zeinabnara8867
@zeinabnara8867 6 жыл бұрын
ደናዎች ስወዳቹ ዛሬ ኪዳንምህረትናት እንኳን አደረሳቹ
@user-xt5vu6re6w
@user-xt5vu6re6w 6 жыл бұрын
Zeinab እናመሠገናለን መምህራችን Nara አሜን
@zarazadf4888
@zarazadf4888 6 жыл бұрын
Zeinab እናመሠገናለን መምህራችን Nara amennn amen amen
@user-gk6yr5gg4m
@user-gk6yr5gg4m 6 жыл бұрын
ዳናወች እኳን ደህና መጣችሁ! ኤልያስ ዋው ጥሩ ዲያስፖራ መስለካል የሰው ልጂ ኑሮውን ይመስላል ማለት ይሄ ነቅ ኤልሳ ደግሞ ምናለ ይሄንን አርወስ እደምትፈሪው ሁሉ የሰው ልጂ እግዛብሄር እደዚህ ፈርቶ ቢኖር ጥሩ ነበር:: የተዋህዶ ልጆች ደግሞ እኳን ለእምየ ኪዳነ ምህረት ወርሀውይ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ😘😘😘
@mosmos4020
@mosmos4020 6 жыл бұрын
It's amazing film bless you lovely people this is Dani from Eritrean Am proud habesha long live and prosperity for Ethiopia ❤❤❤
@user-wu2zu4ep6n
@user-wu2zu4ep6n 6 жыл бұрын
ሰላም ለናተ ይሁን በጣም አሪፍነው ሁላችውንም ውድድድድድድድድነው የማረጋችው ሰላማችው ብዝዝዝዝዝዝዝዝዝት ይበል!!!!!!!!
@asnakechshukur8966
@asnakechshukur8966 6 жыл бұрын
እንኳን አብሬ አደረስን ኪዳነ ምህረት ትጠብቀን በያለን በት
@asnakutadesse8046
@asnakutadesse8046 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-yd2ql6il2p
@user-yd2ql6il2p 6 жыл бұрын
Asnakech Shukur አሜን አሜን አሜን
@user-wu2zu4ep6n
@user-wu2zu4ep6n 6 жыл бұрын
ውይ ኤልሲዬ በጣም ነው ያሳዘንሽ አይዞሽ እማ ምን ታረጊዋለሽ ዘመኑነው ስልጣኔ እየተባለ ግን ሰይጣን በሰወችላይ እየሰለጠነ ነው የምናየው አቤቱ አምላካችሆይ አስተዋይ ልቦና ስጠነ!!!!
@user-eq8si7fl6t
@user-eq8si7fl6t 6 жыл бұрын
የድንግል ማርያም ያደራልጅ ነኝ ታድልሽ እኔም ነኝ
@user-wu2zu4ep6n
@user-wu2zu4ep6n 6 жыл бұрын
מסרט טיגבה እውነት ነው የእማምላክ መሆን መታደል ነው እንኳንም ሆን ታድለን!!
@zuzumarra1826
@zuzumarra1826 6 жыл бұрын
አጥናፉ ግን የእውነት፡ሀሺሻም፡ነው፡መሰል፡ተበጫበጨብንኮ😂😂ሆ
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g 5 жыл бұрын
ክክክክክክክ ኤሊያስ አምሮብሀል የምር ሀኒ ማር ለስራህ ያለህ ክብር ና ፍላጎት ደስ ይላል
@femer1430
@femer1430 6 жыл бұрын
ደናውች እንኳን ደና መጣቹ ሳምንት ግን አላስተላለፋቹም በተረፍ በርቱ ዳናወች ዳና ድራማ ደስ የሚለኝ ስለ ሀገራችን የሚከስቱትን ነው በድራማ መልክ ምታቀርቡልን ደራሲዋ ቅዱሳን አድናቂሽ ነኝ ።
@melishewbanti5436
@melishewbanti5436 6 жыл бұрын
መቸ ነው የተለቀቀው ኮመንቶች እንደ ገለድ ኮምኮማችኋል ግን እንኳን አደረሳችሁ እንዲሁም ለሰባተኛው ሰማት ለኒቆዲሞስ በሰላም አደረሳችሁ
@mahdreweyahunesebezamenews3562
@mahdreweyahunesebezamenews3562 6 жыл бұрын
ዳናወች እኳን በሰላም መጣቹህ ኦርቶዶክሶች እኳን ለኪዳንብህርት ወራሀዊ ክብረበሀል አደረሳቹህ መልካም ሰበት ይሁንላቹህ
@fatiya990irabahim9
@fatiya990irabahim9 6 жыл бұрын
mahdre wey ahunese beza menew sera tefa enda
@user-rz5vv5pc3q
@user-rz5vv5pc3q 6 жыл бұрын
የአጥናፍ ገፀ ባህሪ የሚጫወተውና እህት ሁና የምትጫወተው ሲያስጠሉ የድራማው ጣዕም አበላሹት 😏😉
@alemmedia4281
@alemmedia4281 6 жыл бұрын
የማርያም ልጅ በጣም አሥጠላ በተለይ የአለም ገፀ ባህሪ
@lilililingshe6284
@lilililingshe6284 6 жыл бұрын
የማርያም ልጅ እኔ እንደዛው አይጥሙኝም
@ayinalemfancofantawoletema8309
@ayinalemfancofantawoletema8309 6 жыл бұрын
የማርያም ልጅ በእውነትሽ ነው እህት
@tees1045
@tees1045 6 жыл бұрын
የማርያም ልጅ betam nw yeserut endawem
@andiyejoni8906
@andiyejoni8906 6 жыл бұрын
እሷማ ባትቀላ ዝንጀሮዋን ቁጭ ነች
@user-pq1cq6ym5r
@user-pq1cq6ym5r 6 жыл бұрын
ዳኘ የሚባል ዝርክርክ መረጃ እንዴ ነው የሚቀመጠው የሆቴሉስ መክፈቻ ለማንም አንስታ ነው የምሰጠው ጥንቃቄ የለም
@rutmesfin9091
@rutmesfin9091 6 жыл бұрын
Genetedejen Sister
@hayuyeaddis5758
@hayuyeaddis5758 6 жыл бұрын
ከሌላ ወረቀት ላይ ገልብጦታል እኮ!
@alshaahmde5733
@alshaahmde5733 6 жыл бұрын
የሆቴሉ ክፍል የህዝብ ነው የግል
@user-pq1cq6ym5r
@user-pq1cq6ym5r 6 жыл бұрын
የግል እነደሆነ አውቃለሁ ግን ክፍሉን ከተከራየው ውጪ እንዴት ሰው ታስገባለች
@AMLove-bq3tc
@AMLove-bq3tc 6 жыл бұрын
ወይኔ ጉድህ ኤሊስ አይንህ ፍጠጠ እኔ የአቶ ዳኝ እና የኤሊያስ አድናቂ ነኝ ይመቻችሁ
@melatfikersis5110
@melatfikersis5110 6 жыл бұрын
ዳናና ተዉ ዳናዎች ከቻላችሁ #ሜሮንን ያለዚያ #እፀህይወትን ከ2 አዳቸዉን አምጡልን ኤሊያስም ብቻውን አይፎግር እእእ
@MohamedAhmed-qr7cy
@MohamedAhmed-qr7cy 6 жыл бұрын
ሃያ አንዴኛ ነኝ ደስ ስል 😂😜😜😝ላይክ ግጩኝ
@Sa-xq2gk
@Sa-xq2gk 6 жыл бұрын
አሪፍ ነው
@user-xs7gm4bu1w
@user-xs7gm4bu1w 6 жыл бұрын
ለማንኛውም እነዚ ወንጀለኞች ለማጋለጥ ያብቃህ
@user-xt5vu6re6w
@user-xt5vu6re6w 6 жыл бұрын
እንኳን በሰላም ተገናኘን ዳናወችየ
@user-ly8it6nl6b
@user-ly8it6nl6b 6 жыл бұрын
የስነምግባር ጉድለት እኮ ድራማው ላይም ያሳያል አቶ ዳኜ ይሄን ያህል የለፋበት እንዴት በቀላሉ ሚታይ ቦታ ያስቀምጣል ስቀጥል ደሞ ቁልፍ እንዴት በቀላሉ ልሰጥ ይችላል።
@saraetho1249
@saraetho1249 6 жыл бұрын
ባጣም አሪፍ ነው
@user-id9oz2dt6h
@user-id9oz2dt6h 6 жыл бұрын
እንኳ ደና መጣችሁ ሳዓት አክባረዮች ♥♥♥♥♥♥♥♥♥
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g 5 жыл бұрын
አሂሂሂሂሂ የሚለው ክላሲካል ናፍቆኝ ነበር ክክክክ
@user-ux3kd7wv3f
@user-ux3kd7wv3f 6 жыл бұрын
ኤጭ ይህ አጥናፉ ተብየ ምንም ብቃት የለውም ምድነው አ10 ጊዜ አፍጫውን።ማሻሸ
@user-vd7md6dm8r
@user-vd7md6dm8r 6 жыл бұрын
ዳናዎች እንኳን በሠላም መጣቹ እናመሠግናለን
@nanifirometube7116
@nanifirometube7116 6 жыл бұрын
Zare ka fekeragna tatalawu kafetognale est like gechugn
@user-lr7gs7lw6x
@user-lr7gs7lw6x 6 жыл бұрын
አጥናፍ የሚባል ንፍጣም አይመቸኝ ከይሲ
@rozamulugata4326
@rozamulugata4326 6 жыл бұрын
ህልም አለኝ ይቅር ይበላችው ንፍጣምን ምን አመጣው እሱ ለገዘቡ ነው የሚስራው ይህን ስው ከመሳደብ ይልቅ ሀገር ህዝባችሁን የሚጨፍጭፉትን አትናገሩም አፍችው ልከት ይኑርው ደግሞም ከተማርስው አይጠበቅም
@user-lr7gs7lw6x
@user-lr7gs7lw6x 6 жыл бұрын
Roza Mulugata እሽ መካሪየ
@rozamulugata4326
@rozamulugata4326 6 жыл бұрын
ህልም አለኝ አመስግናለው ሀ
@user-zz3vb1ee8g
@user-zz3vb1ee8g 6 жыл бұрын
አይ አጥናፊ መጨርሻህ ናፈቀኝ ኤልያስ እግዚአብሔር ይሁንህ ሀና በጣምም ምሪጥ ስራ በሪችይ ዋዋዋዋዋ። ይች የፈርስ ጭራ ከላዮያ ላይ ተለጥፊ። አዳ።
@ayala-ep5dp
@ayala-ep5dp 6 жыл бұрын
ዋይ እልያስ በጣም ኣምሮብሃል
@newproo5633
@newproo5633 6 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ በጉጉት የምንጠብቃችሁ ዳናዎች ወይዘሮ ኤልሳ አይዞት
@user-eq7lw5kq2c
@user-eq7lw5kq2c 6 жыл бұрын
አሪፍ ነው እናመሰግናለን 👍
@zuzulove7942
@zuzulove7942 6 жыл бұрын
ክክክክክክክከ 42ታኛ ናኝ ለይክ ግጩልኝ uuuuuffffff ዳግሞም በጣም ደብሮኝል አስደስቱኝ እስክ
@marmar5297
@marmar5297 6 жыл бұрын
👍
@user-nu2eo4kg1o
@user-nu2eo4kg1o 6 жыл бұрын
zuzu love በላይክ ድብርት ይለቃል እንዴ
@zuzulove7942
@zuzulove7942 6 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ አላኩሊሀል አወ ያለይክ ብዛት ስየይ ያስዳስታኛል ለዛ ነው ክክክክክ
@sityislamnewhiwetemashaall6276
@sityislamnewhiwetemashaall6276 6 жыл бұрын
Binu Tube Egna Muslimchi Film Mayet Ayasdestenem
@iamnotalonegodisalwayswith2236
@iamnotalonegodisalwayswith2236 6 жыл бұрын
ይሄ ድራማ አሪፍ ነበር ግን ምን ያረጋል መላ ቅጡን አጠፋችሁት
@helengatahunn9694
@helengatahunn9694 6 жыл бұрын
የፍቅር። እናት። የሠላም
@EastAfricaFilmProduction
@EastAfricaFilmProduction 6 жыл бұрын
ውድ የዳና ድራማ ቤተሰቦች ዳና ሲዝን 5 ክፍል 32 እንሆ በያላችሁበት መልካም ዕለተ ሰንበት ይሁንላችሁ ! ይህን ሊንክ በመጫን ሰብስክራይብ ያድርጉን እናመሰግናለን kzbin.info%20?sub_confirmation=1
@zebibanuru5880
@zebibanuru5880 6 жыл бұрын
East Africa Film Production አመሰግናለሁ ይልመድባቹ
@musicismalife2610
@musicismalife2610 6 жыл бұрын
East Africa Film Production አሜን እናመሰግናለን።የኔ ምርጦች😍😘💗
@user-ex9zk9sq6r
@user-ex9zk9sq6r 6 жыл бұрын
East Africa Film Production እናመሠግናለን
@roman328
@roman328 6 жыл бұрын
East Africa Film Production እናመስግናለን
@user-yc2ez1qt9c
@user-yc2ez1qt9c 6 жыл бұрын
East Africa Film Production እናመሰግናለን
@user-xs7gm4bu1w
@user-xs7gm4bu1w 6 жыл бұрын
አድናቂህ ነኝ
@user-gf6ye8no7i
@user-gf6ye8no7i 6 жыл бұрын
Thanks
@saadarif1476
@saadarif1476 6 жыл бұрын
thanks
@mekdestesses4805
@mekdestesses4805 6 жыл бұрын
ውይ ኤልያስ በሳቅ ገደልከኝ ደበንብ ነው የምትችለው
@user-mj9sx8ye2z
@user-mj9sx8ye2z 6 жыл бұрын
Well Cam ምርጦች
@msratmsrat6660
@msratmsrat6660 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዳናዎች ስዘዳችሁ እኮ
@user-si5ke6ki7g
@user-si5ke6ki7g 6 жыл бұрын
ወይኔ አፅናፍን ባገኘው እውነት መስሎኝ ነው። የማቀው ውይ መቃጠል እውነትም ይዝጋህ ብቻ
@user-cm4ro2pu1i
@user-cm4ro2pu1i 6 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ ሴቶቹ ጸጉር ማብቀል አቁመዋል እንዴ hahahah
@user-jj3mm9lo1v
@user-jj3mm9lo1v 6 жыл бұрын
ወይዘሮ ኢልሳ የምትለምነው እየሱስ የፊት ጥርስ የለውምና በርጅና ምክናየት ወልቆ ነው እንዴ ክክክክ
@user-by2fy4pm9k
@user-by2fy4pm9k 6 жыл бұрын
halihalimegmail. Com Halime ባለጌ
@user-et9nj2zd8h
@user-et9nj2zd8h 6 жыл бұрын
ኤሊያስ ይሌለ ነው ያማረብክ ልብሱን እንዳታወልቀ ሀሀ
@user-ee6fc2im1r
@user-ee6fc2im1r 6 жыл бұрын
ፍቅርክ ገብቶ በዴሜ ክክክክክክክክ
@dalyfurno2964
@dalyfurno2964 6 жыл бұрын
እናመሠግናለን
@selehulumnegeregzabirymesg9309
@selehulumnegeregzabirymesg9309 6 жыл бұрын
Well come to Danawech
@naniababa5925
@naniababa5925 6 жыл бұрын
ዳናወች ይመቻቹሁ አይ አለያስ አንዳትመታ
@user-su9mz8ky5l
@user-su9mz8ky5l 6 жыл бұрын
ዳና መለከት ቤቶች ረ ስንቱ እሄ ሁሉ እያለ የመዳም ስራ ተሰራ ፕፕፕፕፕፕፕ በደሞዝ ብትጣሉ ግን ዋ ክክክክ
@zulfanesru7292
@zulfanesru7292 6 жыл бұрын
ወይኔ ኤልያስ አላህ ይጠብቅህ በጣም ጎበዝ ገፀ ባህሪ
@KoolKool-dj8zu
@KoolKool-dj8zu 6 жыл бұрын
እንኳን.ደናመጣችሁ.ዳና
@sally-de7xt
@sally-de7xt 6 жыл бұрын
እንካን በሰላም መጣችሁ የዳና ተዋናያሆች ሰላማችሁን ያብዛልኝ
@hawayimer2397
@hawayimer2397 6 жыл бұрын
በረቱ ያምራል
@zuzulove7942
@zuzulove7942 6 жыл бұрын
well well danawoch ዛሬም ዳግማቹት እንደይሆን ጋና አለየሁም
@aklapp8928
@aklapp8928 6 жыл бұрын
የዛሬው ይሻላል መሰለኝ እናመሰግናለን። ዳናወች
@jxdjhdyddhdhhd9674
@jxdjhdyddhdhhd9674 6 жыл бұрын
እረ ወዝ አጣ ከቻላችዉ አስተካክሉት
@ademaahmed7087
@ademaahmed7087 6 жыл бұрын
እንክዋን በሰላም መጣችሁ ኣመዳም ሀበሾች😎✋
@nardoznardoz1769
@nardoznardoz1769 6 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣቹልን
@mehubanesru2536
@mehubanesru2536 6 жыл бұрын
ይሄ ድራማ አሥጠላበት የመጀመራ አርቲሥቶች ሥለተገባደዱ ምድረ ቁራቁቦዎች አበላሻቹት
@fromadisabeba6427
@fromadisabeba6427 6 жыл бұрын
ዳና
@galshere9743
@galshere9743 6 жыл бұрын
ስላም
@h.h3118
@h.h3118 6 жыл бұрын
wowwwww Enamesegnalen
@fevengizaw2841
@fevengizaw2841 6 жыл бұрын
ኤልዋ አምሮብካል በመቀጠል ሀና በጣም ነው ምወዳት
@user-oe9sf7tx9w
@user-oe9sf7tx9w 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን፡መጨረሻውናፈቀን፡ተዛዛእኮ
@galierisamri9035
@galierisamri9035 6 жыл бұрын
Nice movie 😚😚😚
@user-du8oo8ll1o
@user-du8oo8ll1o 6 жыл бұрын
እኔ ምለዉ መች አይታችሁ ነዉ የምትኮምቱት ወይ ፈጥነት
@fantafanta6244
@fantafanta6244 6 жыл бұрын
Hbhbhbjb Ubhb ክክክክ እኮ
@agnudslw168
@agnudslw168 6 жыл бұрын
እናመሠግናለን ዳናወች
@user-ex9zk9sq6r
@user-ex9zk9sq6r 6 жыл бұрын
እኳን ደና መጣችሁ ማሮች እናመሠግናለን መልካም እለተ ሠንበት ይሁንላችሁ
@hshsbsbsbhsbshsbsh2836
@hshsbsbsbhsbshsbsh2836 6 жыл бұрын
እናመሰገናለን በረቱ
@Max-te1zg
@Max-te1zg 6 жыл бұрын
እውነት ኢልያስ እኔ እራሲም ተሽውጃለው ክክክክክ
@user-wv2vy7tv2m
@user-wv2vy7tv2m 6 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ
@samerahsamerah9468
@samerahsamerah9468 6 жыл бұрын
ዳናወች በርቱ
@hamesjamel6363
@hamesjamel6363 6 жыл бұрын
እንኳንደህናመጣቹ ምርጦቼ
@user-up6qe1hb7p
@user-up6qe1hb7p 6 жыл бұрын
ዋውው ኤሊያሥ ዛሬ ወድመሠልክ
@first24434
@first24434 6 жыл бұрын
ወይዘሮ ኤልሳ ይህን ድራማ ዮኒ ካየው አንቺን አያድርገኝ !!በተረፈ ዳናወች ራሳችሁን ሆናችሁ ስለምትሰሩ ደስ ይላል በተለይ ሱሰኞች ።
@user-te3mf5tg1f
@user-te3mf5tg1f 6 жыл бұрын
አለም (እንቢ አላረጅም)
@rebikarebika3203
@rebikarebika3203 6 жыл бұрын
እንዴት ብየ ልርሳህ kkkkkkkk
@mubilubbuko7277
@mubilubbuko7277 6 жыл бұрын
እንዴት ብየ ልርሳህ hhhhhh ene des yemilegn ye tsegurua arezazem. nw hhhh demo ye dagne. afekari selehonechim des tilegnalech
@alemdeborah2226
@alemdeborah2226 6 жыл бұрын
እንዴት ብየ ልርሳህ hhhhjhhhh ewent new
@user-kn9yd8rv3y
@user-kn9yd8rv3y 6 жыл бұрын
ዳኖች እንኳን ደና መጣችሁ
@user-wd5wq5jw8z
@user-wd5wq5jw8z 6 жыл бұрын
ኤሊያሥ እዴት አባትህ አማረብህ ዋውውው ሽክ አልክ ዛሬ አለፈልህ
@hiruthbzawrrkylebengsetbya6196
@hiruthbzawrrkylebengsetbya6196 6 жыл бұрын
ውይ ወይዘሮ አለም ጉድሽ ነው ፈጣሪ ይርዳሽ
@china6559
@china6559 6 жыл бұрын
ሮማን ክክክክክ
@tesfaneshmilashu4450
@tesfaneshmilashu4450 6 жыл бұрын
ኤልያስ ፈጣሪ ይጠብቅህ በጣም ደፈርክ አሁን ማን ይሙት በዚህ ዘመን እንዳንተና አቶ ዳኘ ያለ ጋዜጠኛ ምንም የለም እንደ ሴቷ ማነው ስሟ ስለማልወዳት አላውቃትም እንደሷ አይነት ሰው ነው የበዛው እና የኢትዮጵያ ጋዜጠኞች ትምህርት ውሰዱ እስኪ ከነ የኤልያስ ።በተረፈ የዛሬው ዳና ትንሽ ....።
@aminaaminath4116
@aminaaminath4116 6 жыл бұрын
አናመሰግናለን
@user-gj7sy6sq3f
@user-gj7sy6sq3f 6 жыл бұрын
ወይ አጥናፍ አትን የማላይበትየትልሄድ በጣም ነውየሜደብርው አፍፍፍፍፍፍፍ
@abitimengistu4114
@abitimengistu4114 6 жыл бұрын
Lemen atenafne endemetetelut algebaghem betam gobez tewanaghe new betam yechelbetal metewen
@user-vw4xe6fb9z
@user-vw4xe6fb9z 6 жыл бұрын
አጥናፍ በሚባለው ሰው ዳና አስጠላኝ
@user-gt2cl3tw2v
@user-gt2cl3tw2v 6 жыл бұрын
ዳና እንኳን ሰላም መጣችሁ
@user-xs7gm4bu1w
@user-xs7gm4bu1w 6 жыл бұрын
ኤልያስ አዝናናሀኝ አለሀበስክ
@user-cx3tu6fw5y
@user-cx3tu6fw5y 6 жыл бұрын
ኧረ ይህን አርናፍ ነው ምትሉትን ቀይሩት ከገፀ ባህሪው ይልቅ ሰውየውን ሳየው ነው ደሜ ሚፈላ ድራማውን ላለማየት ልወስን ነው ኤጭጭጭ አልጫ
@mubilubbuko7277
@mubilubbuko7277 6 жыл бұрын
ፋሲል ውስጤ ነው hhhh_hhh tewiw yehone ngr kesu litimari yihoal yihewlish enem esun balyew kutir cheguarayen eyamemegn hakim bet heje cheguarash koselal alugn yiarish beyign/ belegn/belugn
@user-cx3tu6fw5y
@user-cx3tu6fw5y 6 жыл бұрын
Ene yesu Esum yene ሀሀሀሀሀ እወነቴን እኮነው ማየት ላቆም ነው
@mubilubbuko7277
@mubilubbuko7277 6 жыл бұрын
Hhhhh no atakumi eyiw bezayitin wym liyan mayet alnafekeshim arnaf simeta yesun asalefiw cheguara beshita. yihonibishal
@hanitaleb3276
@hanitaleb3276 6 жыл бұрын
ዳናዎች እንኳን በደህና መጣቹ ይህ አጥናፉ የሚባል ሰውዬን የሚያሸንፍ ይጥፋ ።አለም እምትባይው አደራ በሊታ ነሽ ኡፍፍፍ ሳምንት ምን ይፈጠር ይሆን
@destawetg2860
@destawetg2860 6 жыл бұрын
Wawww danawoch enqan dena metachu bertu aref new
@zamzamahmed8789
@zamzamahmed8789 6 жыл бұрын
ውይአጥናፍ ዘጋኸኝ
@user-si5ke6ki7g
@user-si5ke6ki7g 6 жыл бұрын
እረ ኤልያስ ውይ ስወድህህህ ጎበዝ በርታ
@Salemkhabesha
@Salemkhabesha 6 жыл бұрын
ህይወት ማርየ ከተማ please የ youtube ገፄን subscribe በማረግ ተባበሩኝ አበረታቱኝ አማሰግናለው
@user-wi4ox4ob7w
@user-wi4ox4ob7w 6 жыл бұрын
ወይኔ ኤሉዬ ማር አድናቂክ ነኝ የሳምንት ሰው ይበለን
@abeersaif9844
@abeersaif9844 6 жыл бұрын
አቶ ዳኜና ኤልያስ አቦ ስወዳችሁ
@tgestandalme4205
@tgestandalme4205 6 жыл бұрын
ere atnfe ymbale sweya mene ymslale😕👊
@madinaali5344
@madinaali5344 6 жыл бұрын
Wudi yedana darama betesebochi yesamt sewu yibaleh danawechi enamesegnalen
@user-hi8cw4rc5u
@user-hi8cw4rc5u 6 жыл бұрын
እንካን በሠላም መጣችሁ ዳናወች
@tees1045
@tees1045 6 жыл бұрын
Atenafe & alme so talented
Dana Drama Season 5 Episode 42 | ዳና ድራማ ሲዝን 5 ክፍል 42
38:00
East Africa Film Production
Рет қаралды 264 М.
Fast and Furious: New Zealand 🚗
00:29
How Ridiculous
Рет қаралды 48 МЛН
Идеально повторил? Хотите вторую часть?
00:13
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 16 МЛН
Dana Drama Season 5 Episode 40 | ዳና ድራማ ሲዝን 5 ክፍል 40
32:31
East Africa Film Production
Рет қаралды 238 М.
Dana Drama Season 5 Episode 28 | ዳና ድራማ ሲዝን 5 ክፍል 28
30:30
East Africa Film Production
Рет қаралды 255 М.
DANA SEASON 5 EPISODE 4 | ዳና  ሲዝን 5 ከፍል 4
32:27
East Africa Film Production
Рет қаралды 172 М.
(ዘመን )ZEMEN Part 108
31:18
ZEMENTV
Рет қаралды 565 М.
Dana Drama Season 5 Episode 41 | ዳና ድራማ ሲዝን 5 ክፍል 41
30:40
East Africa Film Production
Рет қаралды 248 М.
Dana Drama Season 5 Episode 46 | ዳና ድራማ ሲዝን 5 ክፍል 46
34:26
East Africa Film Production
Рет қаралды 242 М.
Ethiopia | Dana Season 5  Episode 10 | ዳና ድራማ ሲዝን 5 ክፍል 10
31:44
East Africa Film Production
Рет қаралды 255 М.
Dana Drama Season 5 Episode 45 | ዳና ድራማ ሲዝን 5 ክፍል 45
40:21
East Africa Film Production
Рет қаралды 258 М.