Рет қаралды 13,152
Dereje Kebede
የአዲሳበባ ወጣት እንደባምግላዴሽ ወጣቶች ይነሳ ይሆን? ወሎ፣ሸዋ፣ጎንደርና ጎጃም ፋኖዎች ተባብራችሁ እስክንድር ነጋን ካላስወገዳችሁ እንደካንሰር ሴል ቀስ እያለ ከውስጥ ያፈራርሳችሁዋል። ገዱ አንዳርጋቸው ለሌላ የባንዳ ስራ ተልኮ የመጣ ነውረኛ ነው። ፋኖ ከሰንዳፋ አይመለስም፣ ሚኒሊክ ቤተመንግስትን ለኢትዮጵያኒስቶች አስልፎ አይሰጥም።