አዲ እና ቃል ስርዓተ ቁርባኑን ተቀበሉ

  Рет қаралды 180,723

Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ

Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ

Күн бұрын

እዬቤልን ቲዩብ subscribe በማድረግ ፋታ ዘና ይበሉ

Пікірлер: 1 500
@eyobeltube
@eyobeltube 2 жыл бұрын
ሰላም እንዴት ናቹልን ውድ ቤተሰቦቻችን ሀሳብ አስተያየታቹን በዚ ሊንክ እየገባቹ አጋሩን 👇👇👇👇👇👇👇 t.me/+DehdgYmB6p9kMGRk
@ማረግየቅዱስሚካኤልልጂ
@ማረግየቅዱስሚካኤልልጂ 2 жыл бұрын
ዋው ደስ ይላሉ ለልጅ መሳም ያብቃችሑ አዲስ አና ቃለዬ
@አድስወለተትንሳኤ
@አድስወለተትንሳኤ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስይላል እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር በልጅ ይባርካችሁ እኛንም ከስዴት መልስ ለዚህ ክብርያብቃን ምኞቴነው ያሳክልኝ ዘንድ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ትንሳኤ እያላችሁ
@sarasayalewu4249
@sarasayalewu4249 2 жыл бұрын
ሰለ ሁሉም ነገር የእግዚአብሔር ሰም የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏በድጋሚ መልካም ጋብቻ ብያለሁ የኔ ልዩወች ሁላችንንም እግዚአብሔር ለዚህ ክብር ያብቃን ❤❤❤❤😘😘😘😍😍ውድድድድ በማያልቀዉ ነው የማደርጋችሁ ቤተሰብ😍😍😍
@sarasayalewu4249
@sarasayalewu4249 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር በፍሬ ይባርካችሁ አዲስ እና ቃል በጣም ታወራላችሁ😘😘😘👏👏👏
@enatethiopia5206
@enatethiopia5206 2 жыл бұрын
እንኳን እግዚአብሔር ለዚህ ክብር አበቃችሁ መልካም ጋብቻ
@ማርያምየእናቴ
@ማርያምየእናቴ 2 жыл бұрын
የመዳም ቅመሞች ፍጥነታችሁኮ 🙆‍♀️🙆‍♀️እነቃልዬ ደስ ስትሉ እኛንም ለዚህ ያብቃን 🥰🥰
@imusanyiikush806
@imusanyiikush806 2 жыл бұрын
Innem fexari tedar kasebalegn bebeto des sil😍😍😍
@ayalassefa4943
@ayalassefa4943 2 жыл бұрын
አሜንንን፡ለዚህ፡ክብር፡ማግባት፡ሁሌም፡ሞኞቴ፡ነው፡መቼ፡ነው፡የሚሳካልኝ?
@soziah2703
@soziah2703 2 жыл бұрын
Amne Amne Amne
@cagit6932
@cagit6932 2 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን
@aselefgeletaw4829
@aselefgeletaw4829 2 жыл бұрын
አሜን(3)
@meseretasafe3095
@meseretasafe3095 2 жыл бұрын
አቤቱ አምላኬ ሆይ የልቤን ታውቃለህና ለዝህ ቅዱስ ክብር አብቃኝ😭 ሀዲስና ቃልየ የአብርሃምና የሳራ ጋብቻ ያርግላችሁ❤🙏
@ኤፍተህወለተመድህንየስማይ
@ኤፍተህወለተመድህንየስማይ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ለዚህ ክብርያብቃን የዘወትር ምኞቴ😢😢
@ወለተማርያምየዛራውሚ-ቀ7ነ
@ወለተማርያምየዛራውሚ-ቀ7ነ 2 жыл бұрын
እንዲህ ነው ኦርቶዶክሳዊ ስርዓት እንኳን ለዚህ በቃችሁ መልካም ጋብቻ ውለዱ ክበዱ🙏። ሚስትን ያገኘ በረከትን አገኘ
@ሰብለአወቀየጤናዬልጅ
@ሰብለአወቀየጤናዬልጅ 2 жыл бұрын
መመረጥ ነው ለዚህ ክብር መብቃት እንኳን ደስ አላችሁ እኛም ለዚህ ክብር ያብቃን ውለዱ ክበዱ የተዋህዶ ልጆች
@amnaahmde9815
@amnaahmde9815 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@ልዩወረቅልዩወረቅ
@ልዩወረቅልዩወረቅ 2 жыл бұрын
ተመስገን እንኳን ለዚህ በቃችሁ እኛም የምንጠብቃችሁ በዚህ ክብር ነበር ያብርሀም እና የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ
@saqjemaa8
@saqjemaa8 2 жыл бұрын
ቤተሰብ ሆኛለሁ ጎራ ይበሉ
@ተመስገንአምላኬ-ፐ4የ
@ተመስገንአምላኬ-ፐ4የ 2 жыл бұрын
አሜን፫ ያድርግላቸው
@sisaydebu8523
@sisaydebu8523 2 жыл бұрын
Enkane leze he abqashu
@adipkl6333
@adipkl6333 2 жыл бұрын
በቃ ይሄን ክብር ነው ከእናንተ የምጠብቀው......ክብራቹ ተዋህዶ ትሁን በልጆች ይባርካቹ!!
@አማራነኝከፍኖጎንነኝ
@አማራነኝከፍኖጎንነኝ 2 жыл бұрын
እኛ ሠወች ለመፍረድ እቸኩላለን እንጀ ሁሉም ነገር የሚሆነው እግዚአብሔር ሲፈቅድ ነው እኳን ደስ አላችሁ ሙሽሮች
@asas-nl4ux
@asas-nl4ux 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልል
@MmMm-vt3hw
@MmMm-vt3hw 2 жыл бұрын
በጣም ለፈርድ ለቸኩል ሁሉ ይቅር ይበለን እንኳን ለዝህ ክብር አበቃችሁ
@officialkenean2132
@officialkenean2132 2 жыл бұрын
💛💛💛💛💜
@ayenewdenisse5899
@ayenewdenisse5899 2 жыл бұрын
እውነት ነው ሁሉም እግዚአብሔር ሲፈቅድ ነው እኛ አበሾች ስንባል በማያገባን ገብተን ልክ እደተልባ እንጫጫለን እጅ ይህው ተሞሸሩ ፍቅራቸውን ያብዛው
@nanianani9118
@nanianani9118 2 жыл бұрын
@@MmMm-vt3hw ሠላምነዉ
@ተዋህዶሐይማኖቴቲዩብ
@ተዋህዶሐይማኖቴቲዩብ 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ቃልዬና አዲስ እግዚአብሔር ይባርካችሁ 😥 እኛም ከስደት ተመልሰን ስረዓተ ሕጉን ጠብቀን ለዚህ ክብር እንዲያበቃን እግዚአብሔር ይርዳን🙏🙏😥
@tsehayyemariyamlgi8730
@tsehayyemariyamlgi8730 2 жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ክብር ያበቃቸው አምላክ ይመስገን እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ ሐዲስና ቃልዬ እንኳን ደስስ አላችሁ እግዚአብሔር በሀይማኖታች የፀናችሁ በፍቅር ያኑራችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በእውነት ወልዳችሁ ሳሙ💚💛❤️
@ማሂነኝየሸዋልጅባለማኅተቧ
@ማሂነኝየሸዋልጅባለማኅተቧ 2 жыл бұрын
_ሠላማችሁ በክርስቶስ ይብዛልኝ እንኳን ለዚህ አበቃችሁ ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አላችሁ እመብርሐን ትዳራችሁን ትባርክላችሁ መጨረሻችሁን እግዚአብሔር ያሳምርላችሁ እኛንም በጸሎታችሁ አስቡን😪 ውለዱ ክበዱ ክበሩ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ክብር ለእናትና ልጁ❤_
@sebeleyameme8336
@sebeleyameme8336 2 жыл бұрын
እልእልእልእልእልእልእልእልእልእል ተመሰገን የተባረከ ጋብቻ ያድርግላች
@almaayerga6339
@almaayerga6339 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@የማሪያምልጅነኝ-ከ5ገ
@የማሪያምልጅነኝ-ከ5ገ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህወትን ያሰማልን በረከታችሁ ይደርብን ቃልዬ አዲስዬ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ ደስብሎና ደስይበላችሁ እግዚአብሔርይመስገን ሙሽራው ሙሽሪት እንኳን ደስ አላችሁ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ተመስገን
@hekmatahmed3483
@hekmatahmed3483 2 жыл бұрын
ፍትሕ ፍትሕ ሠሚ ላጡት በሣኡድ አረቢያ በእሥር ለሚሠቃዩት ወገኖቻችን የአላሕ እኔሥ ሥራም መሥራት አልቻልኩም ሥቃይበዛ በሐገርም በሠው ሐገርም ሞት ብቻ የሠውልጂ ነብሥ እረከሠ 😭😭😭😭😭💔💔☝️☝️
@mohir9418
@mohir9418 2 жыл бұрын
, ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@እየሱስክርስቶስአምላኬድን
@እየሱስክርስቶስአምላኬድን 2 жыл бұрын
እሰይይይይይ ተመስገን ተመስገን እምባየ መቃጣጠር አቃተኝ ተዋህዶ እንደዚ ናት እንኳን ደስስ አላቹ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላቹ ሰይጣን ቅጥል ይበለን ሁሌም ተሸናፍ ነው ሰይጣን እና እንዴትመታደል ነው በቤተክርስቲያን ጋብቻ እኛም ወደዚ ክብር ያብቃን አሜን
@selam801
@selam801 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር አምላክ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ እመ ብርሃን እቅፍ አርጋ ከክፉ ሁሉ ትጠብቃችሁ ውለዱ ክበዱ እግዚአብሄር በፍቅር በደሰታ ያኑራችሁ የኔ ውቦች የመዳም ቀመሞች ከሰደት መልሰ ለዚህ ክብር ያብቃን
@Tube-tj9qe
@Tube-tj9qe 2 жыл бұрын
እንኳን ለተቀደሰው ቅዱስ ቁርባን አበቃችሁ እመብርሃን በቤቱ ታፅናችሁ
@መንበረጊዮርጊስየሰማዕቱ
@መንበረጊዮርጊስየሰማዕቱ 2 жыл бұрын
አቤት መታደል እንኳንም እግዚአብሔር ለዚህ ለተቀደሰ ክብር አበቃችሁ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ጠላትን ያርቅላችሁ እኛም በስደት ያለን በሰላም ሀገራችን ገብተን ለዚህ ክብር ያብቃን አሜን፫
@ዜድየራያዋ-ጸ6ረ
@ዜድየራያዋ-ጸ6ረ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mesemese3004
@mesemese3004 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን❤️ ወይኔ ደስታየን መቆጣጠር አቃተኝ😭🥰🥰🤗❤️ እልልልልልልልልል💐💐💐እልልልልልልልልል🌺🌺🌺 እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ ሐድስና ቃልዬ የአብርሃምና የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ እመብርሃን ትባርካችሁ ቤታችሁን በበረከት ይሞላላችሁ❤️🥰
@gesese1381
@gesese1381 2 жыл бұрын
እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ ቃለየ እና አዲሥ የአብርሀምና የሣራ ጋብቻ ያድርግላችሁ የመዳም ቅመሞች ከሥደት መልሥ ለዚህ ክብር ያብቃን
@ሰብለአወቀየጤናዬልጅ
@ሰብለአወቀየጤናዬልጅ 2 жыл бұрын
አሜን፫ በእውነት
@suhailanaser3941
@suhailanaser3941 2 жыл бұрын
እንኳን ለዚህ ቀን ክብር አበቃችሁ እንኳን ደስ አላችሁ የአብርሀምና የሳራ ይሁንላችሁ ጋብቻችሁን ለኛም ለዚህ ክብር ያብቃን እኔ የሁልግዜ ፀሎቴና ምኞቴ ነዉ እማምላክ ለዚህ ክብር ታብቃን አሜን፫ ይሁንልን👐
@suhailanaser3941
@suhailanaser3941 2 жыл бұрын
@Nati እሽ ታዛዠነኝ
@ቲጂነኝየድንግልማርያምልጂ
@ቲጂነኝየድንግልማርያምልጂ 2 жыл бұрын
የኔ ዉቦች እንኳን ለዝህ ክብር አበቃችሁ ይችን ቀን ነበር ሰጠብቅ የነበርዉ ሰለማይነገር ሰጦታዉ እግዚአብሔር ይመሰገን አድሰ እና ቃልዬ እንኳን ደሰሰሰሰ አላችሁ የኔ እንቁዎች ወላድተ አምላክ ትዳራችሁን ትባርክላችሁ ሁላችንንም ለዝህ ክብር ያብቃን ተዋህዶ መሆን እንደት መታደል ነው ክብር ለድንግል ማርያም ልጂ 🕊🕊🕊🕊🕊🕊
@beitymajaz9516
@beitymajaz9516 2 жыл бұрын
በጣም ነው ደስ ያለኝ በዚህ ስላየሁችሁ ስጠብቅ ነበር እግዚአብሔር ያብራሀምና የስራ ያርግላችሁ በጣም ነው ያስደስታችሁን በቅዱስ ጋብቻ መጋቤት መመርቅ መታደል ነው እኛን በስደት ላለነው ለዚህ ቅዱስ ጋብቻ ያብቃን አሜንንንን
@heedaskeedas5722
@heedaskeedas5722 2 жыл бұрын
እንኳን ለዚህ አበቃችሁ ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ቀሪው ዘመናችሁን ይባርክላችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ውለዱ ክበዱ😍😍😍🌹✝️🤲
@ቲጂደምሤየተዋህዶልጅ
@ቲጂደምሤየተዋህዶልጅ 2 жыл бұрын
ተነግሮ ሥለማያልቅ ክብርና ምሥጋና ለድንግል ማረያም ልጅ ለቅዱሥ አማኑኤል እንካን ደሥ አላችሁ የአብረሀም የሣራ ትዳር ያድርግላችሁ ይባርክላችሁ እኛም ለዚህ ክብር ያብቃን!!!!!
@እግዚአብሔርይመሠገን-ቀ3ነ
@እግዚአብሔርይመሠገን-ቀ3ነ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔርይ መሠገን 💕ይህነው የተዋህዶልጂቾ ተመሠገን💕💕💕✝️✝️✝️✝️👏👏👏🍃🍃🍃🍃🍃🍃😍😍😍
@ፍቅርተማርያምየተዋህዶልጅ
@ፍቅርተማርያምየተዋህዶልጅ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ በክርስቶስ ብዝዝት ይበል አሜን በእውነት በጣም ደስ ይላል መጨረሻቸውን ያመረ የሰመረ ወልደው የሚስሙ ያድርግልን ልዑል እግዚአብሔር
@messayan3845
@messayan3845 2 жыл бұрын
ደስ ሲልማማር እደዚህ ነው ደግሞ መታደል ነውቃልዬ መልካም ትዳር ይሁንላችሁ 🙏❤️ ለእኛም ለዝህ ክብር ያብቃን የተዋህዶ ልጆች
@werkemengesha7550
@werkemengesha7550 2 жыл бұрын
አዲሥየ እናቃልደሥይላል የአብረሀምና የሣራይርግላችሁ
@mekdesdessie8627
@mekdesdessie8627 2 жыл бұрын
አሜን ብለናል ለሁላችን ይሁን የምንመኘውም እንዲህ ነወ የምንመኘው እንዲሆንልንም ፈጣሪን መለመን ነው
@solomonsol6806
@solomonsol6806 2 жыл бұрын
እንዲህ ነው የሚያምርባችሁ ። የእውነት አዝኜባችሁ ነበር። ዛሬ አስደሰታችሁኝ ተባረኩ የተባረከ ትዳር ይሁንላችሁ።
@mizanawitb2036
@mizanawitb2036 2 жыл бұрын
ቃላት ስላጣሁ ዝም አልኩ ብቻ ስለሁሉም እግዚዓብሔር ይመስገን
@bezachanel2516
@bezachanel2516 2 жыл бұрын
እኳን ለዚህ ቀን አበቃቹ የእዉነት ሁላችንም የዚህ ክብር ያብቃን መልካም ጋቢቻ ይሁንላቹ ዉዶች 🌹🌹🌹🌹
@belayneshasefa7632
@belayneshasefa7632 2 жыл бұрын
እዉነት በጣም ነዉ ደስ ያለኝ ሰይጣን ድል ነስታቹ ለዝህ የተባረክ ቀን ላደረሳቹ ጌታችን ፈጣሪያችን መዳሃኒያአለም እየሱስ ክርስቶስ ክብርና ምስጋና ለእርሱ ይሁን💒💒💒አዲስየ ቃልየ አንኳን ደስስስ አላቹ የአብርሃምና የሳራን ይሁን ጋብቻቹ🙏🙏🙏 ቀሪውን ዘመናቹ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም ትባርክላቹ ውለዱ ክበዱ💞💞💞💞💞💞💐💐💐💐💐💐💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💐💐💐💐
@mitmitmi
@mitmitmi 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ ቃልዬ አዲስ በጣም ደስ ብሎኛል እመብረሀን በፍቅር በደስታ ታኑራችሁ የትዳር ዘመናችሁ የተባረከ ይሁንላችሁ ❤ 🌹🌹
@genetmamo6883
@genetmamo6883 2 жыл бұрын
እንኴን ለዚህ ቀን አበቃችሁ አዴስ እና ቃልዬ አሜን የአብርሃም እና የሳራ ይሁን ጋብቻችሁ በቤቱ ያፅናችሁ በጣምምምምም ታምራላችሁ ቃልዬ ስረአትሽ ደስስስ ብሎኛል ይህ ነው የሴት ወጉ
@mekdesbeyene8372
@mekdesbeyene8372 2 жыл бұрын
ሁሉም በእግዚአብሔር ቤት ሲሆን እደት ደስይላላል እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ላደርሳቹሁ አሜን አሜን አሜን መዝሙር ደስሲል የማነዉ የመዝሙርስም ❤❤❤❤
@የፍቅርጉዞድንግልይዞ
@የፍቅርጉዞድንግልይዞ 2 жыл бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን 💞አዲስዬ 💞ቃልዬ💞 እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ💞 ቀሪው ዘመናችሁን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክላችሁ አሜን//፫ የፍቅር አምላክ ፍቅሩን ብዝዝዝዝት ያድርግላችሁ የኛ እንቁዎች አሜን//፫ እኛንም ለተቀደሰችው ሀገራችን አብቆን ለዚህ ክብር ያብቃል አሜን//፫ 💞💞ወይኩን ፍቃድከ 😥💞
@cadistba5885
@cadistba5885 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ያደረሳችሁ መልካም ጋብቻ ሙሽሪትና ሙሽራው ትዳራችሁ የአብርሃምና የሳራ ያርግላችሁ ውለዱ ክበዱ ፍቅሩን እረድሄድቱን ቸርነቱን በቤታችሁ በኑሯችሁ ሁሉ ያብዛላችሁ ቃልዬ የኔ ሴት ስወድሽ
@yezimareTube
@yezimareTube 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላመይነገር ስጦታ በእውነት የአብርሃም እና የሳራ ጋብቻ ይሁን እመ እመ አምላክ ትጠብቃችሁ ከኃጢአት በቀር መልካሙን ሁሉ እግዚአብሔር ይስጣችሁ የእግዚአብሔር ቸርነት አይላችሁ በቤቱ በደጁ ያፅነችሁ ቸሩ መድኃኔዓለም እመቤቴ ማርያም አትለይችሁ እግዚአብሔር እምላክ ኢትዮጵያ ሃገረችንን ሰላም ያድርግልን በሳውዲ አረብያ እስር ቤት ለምሰቃዬ ወገኖቻችን እግዚአብሔር አምላክ ይድርስላቻው ፀልዩላችሁ በእውነት እግዚአብሔር ይመስገ ለእዚህ ክብር ቀን ስለ አበቃችሁ እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር መልካም ፍሬ ይስጣችሁ በክርስቶስ ፍቅር እውደቻለው የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እመ እምላክ ትጠብቃን ሁላችንንም ለእዚህ ክብር ያብቃን አሜን/፫/
@ወለተገብርኤል-ኀ2ፈ
@ወለተገብርኤል-ኀ2ፈ 2 жыл бұрын
እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ በእውነት እንደዚህ ሆናችሁ ሳያችሁ በጣም ደስስ ብሎኛል ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ትዳራችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ እመብርሀን በቀሚሷ ጥላ ከለላ ትሁናችሁ የኔውቦች እንደዚህ ነው የሚያምርባችሁ😘😘😘😘
@bebeebeb6903
@bebeebeb6903 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen. enkane.dese.alchuuu🙏🙏🙏🙏🥰🥰
@እሙየጌትነትእህት
@እሙየጌትነትእህት 2 жыл бұрын
ቃልየ እና አዲስየ❤❤ እንኳን ደስ አላቹህ የአብርሃም እና የሳራ ጋብቻ ይሁን እላቹህ❤ እናተ እደዚግ ልትመለሱ እኛ ስቱን ፈረድ አየ ሰው😥 ለንስሃ ያብቃን
@mekdemayu
@mekdemayu 2 жыл бұрын
እደት ደስ ይላል ሁላችንንም ለዚህ ክብር ያብቃን እግዚአብሔር አምላክ ውዶችየ ሰላማቹሁ ይብዛ ቅንነት ለራስ ነው በቅንነት ቤተሰብ እንሁን መልካም ቀን ይሁንልን
@genetyetwahdolij2494
@genetyetwahdolij2494 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል አዲስ&ቃል እንኳን ለዚህ አበቃችሁ እንዲህ ነው ኦርቶዶክሳዊ ስርአት ውለዱ ክበዱ ሚስትን ያገኘ በረከትን አገኘ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ
@AaAa-qy7cl
@AaAa-qy7cl 2 жыл бұрын
እዩባዬ እንኳን በሰላም መጣችሁ እንኳንም ለዚህ ቀንና ሰአት በሰላም አደረሳችሁ ለነቃልዬም መልካም ቁርባን እግዚያብሄር ከእናንተጋር ይሁን አሜን
@ሜሪየተዋህዶልጅ-ጘ9አ
@ሜሪየተዋህዶልጅ-ጘ9አ 2 жыл бұрын
እንኳን ለዝህ አበቃችሁ ደስ ስትሉ እኔም የዘዘትርናፍቆቴ አገሬ ስገባ ለዝህ በዝህ ክብር ማግባት ነዉ ያሳካልሽ ብሉቹሁ መርቁኝ በነገራችን ላይ ለመፍረት አንቸኩሉ ሰዉ ለመናገር የዘገየ ለመስማት የፈጠነ ይሁን ይላል መፅሐፍ ቅዱስ so........ ምክንያት ሳናዉቅ ሰዉ ላይ አንፍረድ ወገኖቼ የአብርሃምና ሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ ዉለዱ ክበዱ
@hanaethiopiaethiopia6782
@hanaethiopiaethiopia6782 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልል እኳን ለዚ ክብር አበቃቹ የኔ ወዶች የተባረከ የትዳር ዘመን ይሁንላቹ የአብረአም የሳራ ጋብቻ ያርግላቹ
@መሰረትቢቂላ
@መሰረትቢቂላ 2 жыл бұрын
ልልልልልልልልልልልልል እንኳን ለዚ ክብር አበቃቹ መልካም ጋብቻ
@deesdoos6676
@deesdoos6676 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለዚህ አበቃችሁ የቅዱስ አብርሃም የቅድስት ሳራ ትዳር ያድርግላችሁ መንግስቱን ያውርሳችሁ አሁን በጣም ደስ ብሎናል የቅድስት ቤተ ክርስቲያን ስርአቷል መጠበቅ እንዴት ያስደስታል መልካም ፍሬ ይስጣችሁ።
@እሙጋልተዋህዶ
@እሙጋልተዋህዶ 2 жыл бұрын
እንኳን ለተቀደሰዉ ቅዱስ ቁርባን ኣበቃቹሁ እግዚኣብሔር ትዳራቹሁ ይባርከዉ በጣም ደስ ብሎኛል ለዝህ ስለበቃቹሁ❤🧡🙏🙏🙏
@marshuminda3160
@marshuminda3160 2 жыл бұрын
ለዚህ ያበቃችው ልኡል እግዚሃብሄር ስሙ ለዘላለም ይባረክ ጋብቻችው የአብራህምና የሳራ ይሁን እጅግ በጣም ደስ ብሎኝ ነው የመረኳችሁ
@akiyatube9394
@akiyatube9394 2 жыл бұрын
እልልልልልልል እንኳን ለዚ አበቃቹ አዲስ አና ቃልይ(ፈትለ ወርቅ )ፈጣሪ መጨረሻችሁ ያሳምረው ❤❤❤❤❤
@hermabahrain2870
@hermabahrain2870 2 жыл бұрын
እንኳን ለዚህ አበቃችሁ የአብርሀምና የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ አዲስና ቃል እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ትዳራችሁ ይባረክ፡፡እኛንም አስቡን በፀሎት ከስደት አለም ተመልሰን ለዚህ ቀን ያብቃን
@zniuetho2307
@zniuetho2307 2 жыл бұрын
እንኳን ለዚህ አበቃችሁ ቃል&አዲስ እግዚያብሄር ሁላችንንም ለዝህ ክብር ያብቃን አማጬን🙏🙏🙏
@mabittaegezabereleona1854
@mabittaegezabereleona1854 2 жыл бұрын
Egezabeher yemesgen amen amen amen amen amen Elelllllllllllll Elelllllllllllll Elelllllllllllll Elelllllllllllll des yelal egezabeher yemesgen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen
@ትዕግስትወለተመድህን
@ትዕግስትወለተመድህን 2 жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን ቃልኪዳን &ሐዲስ እንኳን ደስ አላችሁ ቀሪው ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን
@yeshiworkberihun168
@yeshiworkberihun168 2 жыл бұрын
እንኳን ለዚህ ክብር በቃችሁ!!የትዳር ዘመናችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችኩ!!እንኳን ደስ አላችሁ!!
@እግዚአብሔርየአለምብርሐን
@እግዚአብሔርየአለምብርሐን 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር በፈቀደዉ ጊዜ ሆነ ተመሥገን እኳን ለዝህ ክብር አብቃችሁ እኛንም ለዝህ ክብር ያብቃን በሠላም ከሥደት ይመልሠን🙏🙏🙏
@azmiyetewahidowa4638
@azmiyetewahidowa4638 2 жыл бұрын
_ኢዮባ ማኛ አቤ የኔ ዉዶች ስወዳቹ መልክ ከፀባይ ጋር ትህትና ከፍቅር አረ ስንቱ አስተባብሮ ያደላቹ መድሃንየአለም አባቴ ፈጣር ይጠብቃቹ_ _አዴ&ቃልየ እንኳን ለዚህ አበቃቹ የማይሆን የለም ሁሉም በግዜዉ ይሆናል ተመስገን_
@እግዚአቢሔርፍቅርነዉ
@እግዚአቢሔርፍቅርነዉ 2 жыл бұрын
በእዉነት እግዚአቢሔረሰ የተመሰገነ ይሁን አዲስ እና ቃልዬ እንኳን ለዚህ ክብር አብቃችሁ እንኳን ደስስስ አላችሁ እግዚአቢሔር አምላክ በሠላም በፍቅር በጤና ያኑራችሁ👏👏👏👏😃👏
@ትጂነኝስደተኛዎ
@ትጂነኝስደተኛዎ 2 жыл бұрын
ዎው የኔማሮች እግዛቤሄር ይባርካቹ ወለድ ክበድ እግዛቤሄር ይጠብቃቹ 🙏🙏🙏
@mesertabedthanks707
@mesertabedthanks707 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ፀጋ በረከት የተሞላበት ቤተሰብ እግዚአብሔር እንኩዋን ለዚህ ልዩ ቀን በሰላም በፍቅር በጤና አደረሳችሁ እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው አሜን
@ለሁሉምጊዜአለው-ቸ6ረ
@ለሁሉምጊዜአለው-ቸ6ረ 2 жыл бұрын
አቤት መታደል ቃልዬ እና አድስ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ ትዳራችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ🌹🌹❤🌷ሰውች ግን በሰው ላይ ለመፍረድ አንቸኩል እነ ድንቁ 😕ቸሩ 😕የሚባለቱ ዩቱበሮች ይህን ስታዩ ታፍራላችሁ
@እናቴኑሪልኚ
@እናቴኑሪልኚ 2 жыл бұрын
እንኳን ለዚ ክብር አበቃችሁ እንኳ ደስ አላችሁ እግዚአብሔር አምላክ ትዳራችሁን ይባርከው ቃል ❤አዲስ 🙏🙏🙏
@destayemariyamlij7298
@destayemariyamlij7298 2 жыл бұрын
Desi tilelachwu unet tebareku Ye tewahdo lijochi hunkan Desi Alechwu⛪🙏❤️ Uuuufff Ye tewahdo kiber endet Desi ilali unknim orthodox honkugn temesgen Amlake ⛪❤️🙏
@ድንግልማርያምአማላጅ-ቸ5ቈ
@ድንግልማርያምአማላጅ-ቸ5ቈ 2 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣቹ ወዶች እልልልልልል አዳስየ ና ቃልየ እንኳን ለዚህክብር አበቃቹ. እልልልልልልልልል እኛም ለዚህክብር ያብቃን የመዳም ቅመምች እልልልልል አቤት ስወዳቹ እልልልልልልልልልል🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌹🌹🌹🌹👏👏👏👏👏🌷🌹🌹🌻🌻😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍እማአምላክ ከናትጋርተሁን እልልልልልልልልልልልል🌹🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌻🌻
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 2 жыл бұрын
አቤት መታደል እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናችሁ::🙏🏽
@ህሊናዘ-ተዋሕዶ
@ህሊናዘ-ተዋሕዶ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለዚህ በቃችሁ መልካም እና የተቀደሰ ጋብቻ ይሁንላችሁ❤❤❤🕊🕊🕊🕊
@yeneneshbeyene7155
@yeneneshbeyene7155 2 жыл бұрын
በጣም ነው ደስ ያለኝ እንኳን ለዚ ክብር አበቃቹ በልጅ ይባርካቹ ሙሉውን ዘማሪ ሳምሶን ነጋሽ ዩቱብ ላይ አይቼዎለው በጣም ደስ ይላል የተዋህዶ ልጅ መሁን እኮ መታደል ነው እኛንም ለዚ ክብር ያብቃን የመዳም ቅመሞች።
@meazameaza3571
@meazameaza3571 2 жыл бұрын
መልካም ጋብቻ እኳን ለዝሕ ክብር አበቃችሁ ፍጻሜችሁ ይመር ወገኖቼ
@ሰላምጋልቓሽእንድሁምየተዋ
@ሰላምጋልቓሽእንድሁምየተዋ 2 жыл бұрын
እንካን ደስ አላችሁ አድስዬ እና ቃልዬ በእውነት ደስ ብሎኛል ስለ ማይ ነገር ስጦታው ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን የሀ ቀን በጉጉት ስጠብቀው ነበር ይህን ያደረገ የድንግል ልጅ መድህን ዓለም ክብር ምስጋና ይድረሰው አሜን ❤ ቀሩው ዘመናችሁ እግዚአብሔር ይባርክላችሁ ትዳራችሁ ያብረሃምና የሳራ ትዳር ያድርግላችው❤❤👏👏👏👏👏
@BanchiYetewahidoLiji
@BanchiYetewahidoLiji 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ብዝት ይበል ውዶች እንኳን ደህና መጣችሁ አዲስዬና ቃልዬ እንኳን ለዚህ ቀን አበቃችሁ የአብርሃምና የሳራ ይሁንላችሁ መልካም ጋብቻ💑💍💐💐💐💖💖💖💖
@haymikebede9891
@haymikebede9891 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ🙏🏽 በጣም መታደል ነው!!! በህይወትዘመናችሁ ሁሉ እመብርሀን ከነልጇ በረከትን ደስታን ጤናን በቤታችሁ ታብዛላችሁ💗🥰💓
@ዛሬምተስፋየባንተነዉ
@ዛሬምተስፋየባንተነዉ 2 жыл бұрын
እልልልልልል እንኳን ለዚህ ክብር በቃቹህ ዉዶች የኣብርሃም እና የሰራ ያድርግላቹህ ደስስስስስስ ብሎኛል ኣድዮ ና ፈትለ ወርቄ
@ዛሬምተስፋየባንተነዉ
@ዛሬምተስፋየባንተነዉ 2 жыл бұрын
@Nati እሽ
@MonaMona-eg6te
@MonaMona-eg6te 2 жыл бұрын
አሜን አዉነት ዴት ዳስደሰታችሁኝ በጌታ
@የድንግልማርያምልጅነ-ጰ9ፈ
@የድንግልማርያምልጅነ-ጰ9ፈ 2 жыл бұрын
ተመስገን እንኳን ለዚህ ኣበቃቹ የኔ ውዶች ፍቅራቹ ያብዛላቹ ምርጦቼ🙏❤❤❤
@addi9119
@addi9119 2 жыл бұрын
አቤት መታደል ይሄን ክብር ነፍሴ አጥብቃ ትሻለች እግዚአብሔር ፈቃዱ ይሁንልኝ በጣም ታምራላችሁ ውዶች ትዳራችሁን መድሀንያለም ይባርክላችሁ።
@emebet1221
@emebet1221 2 жыл бұрын
እኳን ለዚህ ቀን ያደረሳችሁ የተባረክ የትዳር ዘበን ይሁንላችሁ ውዶቸ🙏🙏🙏🙏🙏
@mesitube1679
@mesitube1679 2 жыл бұрын
Wude demring
@ወለተኢየሱስየተዋህዶልጅ
@ወለተኢየሱስየተዋህዶልጅ 2 жыл бұрын
እንኳን ለዚህክብር አበቃችሁ ቃልዬአድስ እኛም የጠበቅናችሁ በዚህ ክብር ነበር የአብርሃም እና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ ዉለዱ ክበዱ ይሄን ክብር ለምንመኘዉ እግዚአብሔር ቅዱስ ፈቃዱይሁንልን አሜን፫🙏
@እራያቆቦ-ከ9ኰ
@እራያቆቦ-ከ9ኰ 2 жыл бұрын
ይሄ ነበር መጀመሪያ መለቀቅ የነበረበት ከሰው አፍ እዳገቡ ፈጣሪ ይባርካችሁ ደስ ትላላችሁ
@kegetahun3445
@kegetahun3445 2 жыл бұрын
ሰው አውርቶ ይቀራን እንጅ ምን ያደርጋን ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን እንጅ
@meseretaliyou1918
@meseretaliyou1918 2 жыл бұрын
አትችልም ነበር
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 2 жыл бұрын
እሰይ እግዛቤር እንካንም ለዚህ ክብር አደረሳችሁ እግዛቤር የፈቀደበት ቀን ነው የሚሆነው ትዳራችሁ የአብረሃም የሳራ ጋብቻ ያርግላችሁ
@የጠፋውልጅ
@የጠፋውልጅ 2 жыл бұрын
*_እልልልልልልል እንኳን ደስ አላችሁ ዛሬ አስደሰታችሁኝ እግዚአብሔር አምላክ በልጅ ይባርካችሁ የኔ ውዶች_*
@kareemaj2444
@kareemaj2444 2 жыл бұрын
እኳን ለዚህ አበቃችሁ ቃልና አዲስዬ በእዉነት ከጠበኩት በላይ ነዉ ደስ ያለኝ የአብርኃምና የሳራ ያድርግላችሁ ትዳራችሁን💐💐💐💐💐👏👏👏👏👏
@ተዋህዶናትእምነቴ-ለ7ቸ
@ተዋህዶናትእምነቴ-ለ7ቸ 2 жыл бұрын
እሠይ እልልልልልልል እንኳን ደስ አላችሁ መልካም ጋብቻ እግዚአብሔር አምላክ ትዳራችሁን ይባርከው ።።❤️ቤተክርስቲያን ሆይ ደስ ይበልሽ ውድ ልጆችሽ በክርስቶስ ደም ታተሙልሽ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️ተባረኩልን
@ማርያምኩኒለእርቃንዬክዳኑ
@ማርያምኩኒለእርቃንዬክዳኑ 2 жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለዝህ ክብር አበቃችሁ የኔ ውዶች ሁላችንም ለዝህ ክብር አምላከ ቅዱሳን ያብቃን ውድ የተዋህዶ ልጆች ❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰
@zv2467
@zv2467 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልል እንኩዋን ለዚ ትልቅ ክብር አደረሳቹ ከመደሰት ውጪ ምለው የለኝም እኔስ ደስታቹ ደስታየ ነው የክርስቶስ ልጆች ፤ደስ፡ከሚላቸው፡ጋራ፡ደስ፡ይበላችኹ ሮሜ 12:15 የተባረከ ትዳር ይሁንላቹ ቃል ኪዳናቹም የፀና ያድርግላቹ ቸሩ እግዚአብሔር አሜን ፫ እኛ ሰዎች ግን ሳንመረምር የምንነቅፍ ብዝዎች ነንና ብናቁመው ጥሩ ነው ወጎኖቼ ሳትመርምሩ አትንቀፉ ይላል መፅሐፈ ጥበብ ኣዲስየ&ቃልየ ደሞ ያሁሉ ነገር አልፎ ለዚ ላደረሳቹ ፈጣሪ ስሙ ከፍ ከፍ ይበል ለቤተሰቦቻቹም እንኩዋን ደስ በላቸው 👏
@masaratethopua49
@masaratethopua49 2 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሞቻቸውን ን እንኳን ለዚህ ቀን አበቃችሁ አዲስዬዬና ቃልዬ እልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@etegenet8544
@etegenet8544 2 жыл бұрын
አዲስ እና ቃልዬ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችው የአብርሃም እና የሳራ ጋብቻ ይሁንላችው ስወዳችው
@mametube793
@mametube793 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ብሎኛል እኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ እናተ የተመረጣችሁ ናችሁ ለዚ ክብር ለመብቃ መመረጥ ስለሚያስፈልግ ማነው እስኪ እደኔ ደስ ያለው
@maryamnaza7417
@maryamnaza7417 2 жыл бұрын
እንኳን ለዚህ ክብር አበቃቹህ ቃልየና ሀዲስ እግዚአብሔር አምላክ የትዳር ህይወታችሁን ይባርክላቹህ🙏🙏🙏
@tube7667
@tube7667 2 жыл бұрын
የደብሬ ልጆች እንኳን ለዚህ በቃችሁ የቅድስት ኪዳነ ምህረት ቤተክርስቲያንን ሸጎሌ ነው ታድላችሁ እግዚአብሔር ፍፃሜችሁን ያሳምርላችሁ አድስ እና ቃል እመብረሃን ትዳራችሁ ትባርክ የአብረሓም የሳራ ቤት ይሁን ቤታችሁ የዶሚማን ቤት የጎበኘ የድንግል ማርያም ልጅ የእናተን ቤት ትዳር ይጎብኝ እልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገ ደመቀ አበራልን የአማኑኤል ስራ ሙሽሮች ሆኑ አብረሓም ወሳራ እልልልልልልልልልልል
@tigitube3
@tigitube3 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልል ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ክብር ያበቃችሁ እሱ ነዉና ጋብቻ ማለት እንዲህ ነዉ በእግዚአብሔር ዘንድ የታወቀ የተባረከ የተቀደሰ እልልልልልልልልልል በድጋሜ ሁላችንንም ለዚህ ክብር ያብቃን 🙏🙏🙏
@uae7780
@uae7780 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ውድሞቸ አድስ እና ቃል እንኳኘ ለዚህ ክብር አበቃችሁ በጣም ነው ደስ ያለኝ ማሪያምን እጥዚአቤሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን አሜን፫😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@ድንግልማርያምእናቴ-ቈ9ኈ
@ድንግልማርያምእናቴ-ቈ9ኈ 2 жыл бұрын
ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ተመስጌን እንኳን ደስ አላችሁ ውዶቼ እኛም ለዚህ ክብር ያብቃን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@egziabherhulunchaynew9936
@egziabherhulunchaynew9936 2 жыл бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት በጣም ደስብሎናልእንኳን ለዚህክብር አበቃችሁወዶቻችን
@ashokabahrain2123
@ashokabahrain2123 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛልን እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ ለሁልም ጊዜ አለው እግዚአብሔር ይመስገን ለሁሉም ነገር
@ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ
@ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ 2 жыл бұрын
እልልልልልል 🌼🌼♥️🌹እግዚአብሔር🌹🌹 ይመስገን ♥️♥️♥️እንካን ለዚ ክብር አበቃቹ የኔ ማሮች እኛም ከስደት መልስ ለዚ ክብር እንድያብቃኝ ወለተ ማርያም ብላቹ በፀሎት አስቡኝ 🤲💞💞💞💞💞
@ማርያማዊት-ረ3ዐ
@ማርያማዊት-ረ3ዐ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ እኛ ካሰብነው በእውነት እግዚአብሔር ያሰበልን ነው የሚበልጥ ከዛን ቀን ወደዛሬ የቀየረው ምልካም ሆኖ አየሁት ፈጣራ ያብረሐም እና የሳራ ያድርግላችሁ የተባረከ ፍሬ ይስጣችሁ
@ሄልዳናነኝየተዋህዶልጅ
@ሄልዳናነኝየተዋህዶልጅ 2 жыл бұрын
እግዚያብሄር አምላክ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ። አብረሀሙስላሴ ፍቅራችሁን ትዳራችሁን ቤታችሁን በበርከት ይሙላላችሁ ቃልየ እና አድስ
@maregmareg2190
@maregmareg2190 2 жыл бұрын
እውነት ደስታትሁ ደስታችን ስለሆነ ኮሜት ጽፊ አላቅም የስርጉም ለት ምንም አላልኩ ግን ምነው በዝህ መልኩ በሆነ ብዬ አዝኘ ነበር ዛሬ ደስታየ ወደር አጣ እውነት ለካ የስው ደስታም ያስደስታል መልካም ጋብቻ💕
@abrahamyoutube9197
@abrahamyoutube9197 2 жыл бұрын
አዎ መጀመሪያም የጠበቅንው ይህንን ክብር ነበር ። ጥሩ በርቱ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ።
@rahelmandefro735
@rahelmandefro735 2 жыл бұрын
ለዚህ ክብር ላበቃችሁ ለድንግል ማርያም ልጅ ለኢየሱስ ክርስቶስ ክብር እና ምስጋና ይግባው። አሜን እንኳን ደስ አላችሁ
@eyerusfikre
@eyerusfikre 2 жыл бұрын
እንኳን ለዚህ ክብር አበቃቹ እዉነት እንደዚህ ያለክብር ለኛም ያድለን ሁሌም ደስታ በቤታቹ ይግባ ዉለዱ ክበዱ
@mytab1102
@mytab1102 2 жыл бұрын
ስለማይነገር ስጦታው የአምላክ ስ ም የተመሰገነ ይሁን እስይ ቃል እና አዲስ እንኴን ደስ ያላቹ መላው ቤተሰብ እንኳን ደስ ያላቹ እኔም የማዳም ቅመም ደስ ብሎኛል እልልልልልል
@tig-dm8pb
@tig-dm8pb 2 жыл бұрын
የጠበቅነው ይህን ነበር የሳራና የአብርሃም ጋብቻ ያድርግላችሁ ሰላማችሁ ብዝትትትትት ይበል
እዮብን ሰርፕራይዝ አረግነው
14:31
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 88 М.
OYUNCAK MİKROFON İLE TRAFİK LAMBASINI DEĞİŞTİRDİ 😱
00:17
Melih Taşçı
Рет қаралды 13 МЛН
Как мы играем в игры 😂
00:20
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 3,3 МЛН
Kluster Duo #настольныеигры #boardgames #игры #games #настолки #настольные_игры
00:47
Двое играют | Наташа и Вова
Рет қаралды 1,6 МЛН
Когда отец одевает ребёнка @JaySharon
00:16
История одного вокалиста
Рет қаралды 5 МЛН
አዲስ እና ቃል በቋንቋዬነሽ ሚዲያ አስተማሪና አዝናኝ ቆይታ
1:06:32
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 204 М.
ረዱ አገባች እንኳን ደስ አለሽ
16:23
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 136 М.
ቃሊን ያልጠበቀችውን ስጦታ ሰጠዎት አሪፍ ጊዜ ከቤተሰቦቼ ጋር
16:41
ደስ ብሎናል እንኳን ደስ አላችሁ
8:05
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 189 М.
እህታማማቾቹ ተገናኙ በደስታ አበዱ
16:44
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 156 М.
እንደዛሬ ቃል ስቃ አታቅም
21:52
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 173 М.
OYUNCAK MİKROFON İLE TRAFİK LAMBASINI DEĞİŞTİRDİ 😱
00:17
Melih Taşçı
Рет қаралды 13 МЛН