አዲስ አበባ ሰበካ | መዘምራን | Apostolic Church song

  Рет қаралды 40,131

Iso Yisehak Ab

Iso Yisehak Ab

Күн бұрын

Пікірлер: 63
@konjitgodebo4996
@konjitgodebo4996 Жыл бұрын
እውነት ያሳያል ግዜው መጨረሻው እንደደረሰ አውቆ ዲያብሎስ እየተፍጨረጨረ ነው ኢየሱስ ይመስገን ተባረኩ
@rahelteshomaachamo4135
@rahelteshomaachamo4135 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜንአሜንአሜን
@WORKINESH-i6o
@WORKINESH-i6o 2 ай бұрын
AMEEEN🥰🥰🥰🥰
@haniyaff-cm5qw
@haniyaff-cm5qw Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል አስገራሚ ዝማሬ ነው፣ተባረኩ ይህን ላሰማችሁን ። እባካችሁ የመዝሙሩን ርእስ ብትጠቁሙን ታድያ ፣ መዝሙሩ lyrics ቢኖረው ይበልጥ ጠቃሚ ይሆን ነበር፣ ሁሉም clearly ስለማይሰማ ። ጌታ ይባርካችሁ !!!
@Isoyisehak
@Isoyisehak Жыл бұрын
Description ውስጥ ሙሉ ግጥሙ ተፅፏል እርሱን መጠቀም ይችላሉ። ስለ አስተያየትዎ አመሰግናለሁ።
@mathiwosababa9535
@mathiwosababa9535 2 жыл бұрын
ኢስከ መቼ ዲራስ✊✊
@sismihiretyeiyesusilijnati6109
@sismihiretyeiyesusilijnati6109 2 жыл бұрын
ይለይ የኤልያስ አምላክ እዉነተኛ የሆነው የአባቶቼ አምላክ 🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️
@selamyeapostolicliji6330
@selamyeapostolicliji6330 Жыл бұрын
ይለይ የአባቶቼ አምላክ ☝️☝️☝️☝️☝️😭😭😭😭😭😭😭😭😭🛐🛐🛐🛐🛐🛐🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽
@ZekariyasGetachew-qy7io
@ZekariyasGetachew-qy7io 7 ай бұрын
Amen yasayenali❤❤❤❤
@KasiyeTesema
@KasiyeTesema Жыл бұрын
አሜን! አሁን ልዩነት አንፈልጋለን
@messiliremo3440
@messiliremo3440 5 ай бұрын
ይለይ ይለይ... ሀሌሉያ!!! Yesus yibarikachchihu ❤
@eyasutesfa4637
@eyasutesfa4637 2 жыл бұрын
Ewnet new Yiley 😭😭😭😭🙌🙌🙌🙌Ye Egna Amilak Fetino yemimels hayal amlak New
@WebsateTadese-rs2lv
@WebsateTadese-rs2lv Жыл бұрын
ወ /ም ይሳቅ ጌታየሱሥ ይባርከህ
@selamyeapostolicliji6330
@selamyeapostolicliji6330 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙌💔
@GamechuFikireAreri
@GamechuFikireAreri 6 ай бұрын
Tebrk
@habtamuhabtamudaka4686
@habtamuhabtamudaka4686 2 жыл бұрын
Amen wenet new yigelet ye elyas amlak
@MihretJinga
@MihretJinga 2 ай бұрын
Geta.yesus.abizito.yibarekachu.tabarekuu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@OliyadHusen-h8n
@OliyadHusen-h8n Жыл бұрын
Ye amalikt amlak
@ayalishayalish4363
@ayalishayalish4363 Жыл бұрын
Amen Amen🙇‍♂️🙇‍♂️🙋‍♀️🙋‍♀️
@sismihiretyeiyesusilijnati6109
@sismihiretyeiyesusilijnati6109 2 жыл бұрын
እዉነት ነው እስከ መቼ ድረስ በጣኦታት አምልኮ ትታሰራላችሁ እዉነተኛዉን አምላክ ጌታ የሆነው ሰርቶ ያሳየዉን ተቀበሉ በሥጋ የተገለጠው አንዱን እግዚአብሔር እየሱስን ተቀበሉ 👂👂 ተባተኩ ዉድ የሰማይ በትሰቦቼ ✝️☝️🎹📖
@Amanuel506
@Amanuel506 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እርሱ አምላክ ነው ኢየሱስ ብቻውን
@zamnashabara7127
@zamnashabara7127 2 жыл бұрын
Amen amen amen amen
@FevenPawalos
@FevenPawalos Жыл бұрын
Amen iyesus abizito tagawin yisitachu tabarakulege
@ZekariyasGetachew-qy7io
@ZekariyasGetachew-qy7io 7 ай бұрын
Amen Amen yasayenali amennn
@mekonnenbogale3231
@mekonnenbogale3231 4 ай бұрын
Geta Yesus abizito yibarikachihu !
@solomonwatiro1013
@solomonwatiro1013 2 жыл бұрын
አሜን
@caaltuutube7217
@caaltuutube7217 2 жыл бұрын
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen geta yebbarekachwu
@MeselechMesu-yl4nt
@MeselechMesu-yl4nt 17 күн бұрын
❤❤amn amn
@sismihiretyeiyesusilijnati6109
@sismihiretyeiyesusilijnati6109 2 жыл бұрын
ወንድም ይሕሳቅ ጌታ እየሱስ ይባርክህ ስለ ሸሩና ሼር ስታደግ ሁሌም ከነጹፉ ስለምትፖስት ለበረከት ሁን 👏👏
@TarikuGirmamo
@TarikuGirmamo 4 ай бұрын
Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ብርቱካንሀዲያፍቅር.ውድድ
@ብርቱካንሀዲያፍቅር.ውድድ Жыл бұрын
Amen
@huknhbfyuk7081
@huknhbfyuk7081 2 жыл бұрын
Ameeeeen Ameeeeen temasgen eyesus
@adhambakri7652
@adhambakri7652 2 жыл бұрын
Mebrat asefa😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭📖📖📖📖📖📖📖☝️☝️☝️☝️☝️☝️🙌🙌🙌🙌🙌👍👍👍👍👍⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💯💯💯💯💯
@KebedeDawit-i7e
@KebedeDawit-i7e Жыл бұрын
❤❤❤❤AMEN
@Oro-Waliif
@Oro-Waliif Жыл бұрын
Ameen ameen
@MihretJinga
@MihretJinga 2 ай бұрын
yilayi.yEliyas.amiliki.yilayi❤❤❤❤❤
@nanaggjhg353
@nanaggjhg353 2 жыл бұрын
ሃደራ አባዬ አግዘን 🙇‍♀️🙇‍♀️😭😭
@samidanel2126
@samidanel2126 2 жыл бұрын
አሜን አሜን እስከመቼ
@mihrettesfaye137
@mihrettesfaye137 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Adkamdiebek
@Adkamdiebek 2 жыл бұрын
Uuuuuu isikee mechee new ameeen
@mahletdawit1681
@mahletdawit1681 2 жыл бұрын
Amen☝
@MeselechMesu-yl4nt
@MeselechMesu-yl4nt 17 күн бұрын
😢😢❤❤❤
@alamituwomech886
@alamituwomech886 2 жыл бұрын
አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@yaracell5020
@yaracell5020 2 жыл бұрын
Amen amen oh ሃሌሉያ 🙌🙌🙌
@kansodemewez2346
@kansodemewez2346 2 жыл бұрын
Ameeeeeen haleluyaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaa
@yaracell5020
@yaracell5020 2 жыл бұрын
ይለይይ 😭😭😭 አውነተኛ የሆነ 🙆‍♀️🙌
@kiya9068
@kiya9068 2 жыл бұрын
Amen Amen tebareku bebzu
@agrofruits3521
@agrofruits3521 2 жыл бұрын
Amen Amen!
@breneshleb5871
@breneshleb5871 2 жыл бұрын
Tamezgen Yesus Amen Tabareku Yesus yibarikashu Amen Elilililililililili ❤ HaLeluya HaLeluya HaLeluya HaLeluya ❤ 😭 🙌 🙏 Amen
@TarikuGirmamo
@TarikuGirmamo 4 ай бұрын
Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abila2079
@abila2079 2 жыл бұрын
በሁለት አሳብ መሆን ያስበላል የበዓል ነቢያቶቾ በሁለት አሳብ ሲያነክሱ ተበሉ ወንድሜ አምላክህ ማነው ስንትስ ነው?
@buramedia3875
@buramedia3875 2 жыл бұрын
Iso txs, betalayim tsuhufun miticamiraw nagar tamachitognal
@bizuayehusisay3391
@bizuayehusisay3391 2 жыл бұрын
Amen amen yley 🤲
@jlorato
@jlorato 2 жыл бұрын
🙌🙌🙌
@zekareiaswyohanes4355
@zekareiaswyohanes4355 2 жыл бұрын
pls ግጥም የኔ ወንድም
@Isoyisehak
@Isoyisehak 2 жыл бұрын
ግጥም/Lyrics እስከመቼ ድረስ በሁለት አሳብ ታነክሳላችሁ እስከመቼ ድረስ በጣዖት አምልኮ ትታሰራላችሁ አምላክ የሆነው ችሎ ያሳይ ጌታ የሆነው ሰምቶ ያሳይ ውርርድ |2x| አለብኝ |4x| ሰምቶ በእሳት የሚመልሰው እርሱ አምላክ ይሁን ሰምቶ በእሳት የሚመልሰው የእኔ አምላክ ይሁን 1. አምላክ ነው የእኛ ያላችሁ ጥሩት ከአለበት ፈጥናችሁ ምንአልባት እሩቅ ከሄደ ጩኹ ፈጥኖ እንዲሰማችሁ ይመልስ ፈጥኖ በእሳት ትብላው የእናንተን መስዋዕት ግን እርሱ መመለስ ቢያቅተው መሰዊያው ይፍረስበት ይለይ በእስራኤል ውስጥ አምላክ ይለይ እውነተኛ የሆነው ይለይ ሰማይን የዘረጋ ይለይ ምድርን ያፀናው ይለይ ሰምቶ በእሳት ይለይ የሚመልሰው ይለይ የአባቶቼ አምላክ ይለይ እርሱ እግዚአብሔር ነው ይለይ |4x| 2. ስገድ ለአቆምኩት ምስል ቢለኝ ጠላት ቢፎክር ያነደደው የእቶን እሳት ሰባት ዕጥፍ ቢጨምር አላወቀው የእኔን አምላክ እሳቱን እርሱ እንደፈጠረው እኔን በእዚያ አሳልፎ የእሳቱን ኃይል እንደሚያጠፋው የእሳቱንም ኃይል ከንቱ አደረገው ለእኔ/ለሰው የከበደው ለእርሱ ቀላል ነው ሲታመኑበት ይደርሳል ፈጥኖ ክንዱን ያሳያል የበላይ ሆኖ አይደል እንደጣዖት ሰዎች ሚሸከሙት ከቦታ ወደቦታ የሚያመላልሱት አይደል እንደሌሎች በሰው እጅ የተሰራ ወድቆ እንዳይሰበር ሚፈለግለት ስፍራ ሠማይ ዙፋኑ ምድር የእግሩ መርገጫ ለአምላክነቱ ከቶ የለውም አቻ ሁሉ በሁሉ በየስፍራው ያለ አምነው ሲጠሩት በቃሉ የታመነ የሚሰማ አምላክ ነው የሚመልስ አምላክ ነው የሚያድንም አምላክ ነው እኔ ዛሬ የማመልከው ሰምቶ በእሳት...
@yaracell5020
@yaracell5020 2 жыл бұрын
@@Isoyisehak wow👏🏼
@zekareiaswyohanes4355
@zekareiaswyohanes4355 2 жыл бұрын
@@Isoyisehak Thank you bro
@chalturegasa
@chalturegasa 2 жыл бұрын
Ameeeeen Ameeeeen eyesus yebarkachu wandimoche ehetoche tabarekulign Ameeeeen Ameeeeen eliiiiiiiliiii eliiiiiiiliiii eliiiiiiiliiii eliiiiiiiliiii haleluyaa amlakewoyi elilta yigebehali zimare yigebehali Ameeeeen Ameeeeen eyesus kiberi mesgana lante yehuni amlakewoyi simi yekberi wadajewoyi 🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭🤷‍♀️🤷‍♀️🤲🤲🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🤲🤲🤷‍♀️😭😭😭oh amlakewoyi be mihireti be cherineti asebeni amlakewoyi ante bicha tateqemibign wadajewoyi 😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🤷‍♀️🤷‍♀️🤷‍♀️🤷‍♀️💒🙏💒🙏💒🙏🤲🤲🤷‍♀️🤷‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🤦‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️eliiiiiiiliiii eliiiiiiiliiii haleluyaa Ameeeeen 👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏
@habtshi5283
@habtshi5283 2 жыл бұрын
አሜንአሜን
@ZekariyasGetachew-qy7io
@ZekariyasGetachew-qy7io 7 ай бұрын
Amen Amen yasayenali amennn
@yosefmekonen-j4p
@yosefmekonen-j4p 23 күн бұрын
Amen amen amen
@eyobeyob4072
@eyobeyob4072 2 жыл бұрын
አሜን
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Anwar Jibawi
Рет қаралды 40 МЛН
APOSTOLIC ETHIOPIAN CHURCH:SONGS WITH LYRICS
12:36
የዜማዬ ቅኔ
Рет қаралды 79 М.
ምህረት ሆነ - የጎፋና ሳሪስ ጥምር መዘምራን
10:43
Apostolic Songs | A.A Gofa Apostolic Church | Apostolic Church Of Ethiopia | Apostolic choir Mezmur
11:05