አዲስ መጤው _ The Newcomer

  Рет қаралды 426

Chere Wudma (EIFM)

Chere Wudma (EIFM)

Күн бұрын

Пікірлер: 6
@melakubirhanu199
@melakubirhanu199 2 жыл бұрын
ቸር የበረዶዉ ቅዝቃዜ ኦዴየንሱ ላይ እንዲጋባ አድርገኸዋል ግሩም አገላለጽ ድንቅ ብቃት በጣም ተመችቶኛል ።
@cherewudma6242
@cherewudma6242 2 жыл бұрын
Thank you!
@hehe-zs8kf
@hehe-zs8kf 2 жыл бұрын
Good movie actually best movie im kidus
@abembeyne6271
@abembeyne6271 2 жыл бұрын
Nice movie
@temesgenmunye9458
@temesgenmunye9458 Жыл бұрын
የአዲሱ መጤ ስቃይ ከፕሌን አዳጋ አርክቲክ ላይ ወድቃ የተረፍችን ነፍስ ትመስላለች፡፡ በርግጥ የውጭ ሀገር ኑሮ እስኪ ደሞ ወጣ ብለን ድራፍት ቤት እንሂድና ጊዜ እንግደል ብለን ሀገር ቤት እንድምናስበው ቀላል አይደለም፡፡ በፊልሙ ላይ የተገለፀው ውጣ ውረድ በሚገባ ገላጭ ነው፡፡ የወጭ ኑሮ ቀንም ሆነ ለሌት በእንቅልፍና በቅዥት መካክል ላይ ያለ ፔንዱለም ነው፡፡ የአዲሱ መጤ ወንድምም ወንድሙን የረሳው በዚሁ ምክንያት ነው፡፡ የፊልሙ ቀረፃ እንቅስቃሴ፣ የምስል ጥራት እና ማጀቢያ ድምፅ ሲታይ ፊልሙ በባለሙያ ልቅም ብሎ የተሰራ ለመሆኑ ምስክር ነው፡፡ ብዙ ጊዜ በሀገር ቤት የሚሰሩ ፊልሞች ጥቅምን ብቻ መሰረት ማድረግ ስለሚቀናቸው ፊልሞቻችን አርት ይጎድላቸዋል፡፡ ገና በቅጡ ፊልሙ ሳይጀመር ተመልካች መቑጫው ያቀዋል፡፡ ባጭሩ ፊልሞች እንደዚህ በባለሙያ ቢደገፉ አላማቸው በግልፅ ቢታውቅ መልካም ነው እላለሁ መጨረሻ ያለኝ ጥያቄ እርሱ short Movie ይላል ፊልም ቢባል አይሻልም ነበር ወይ? ሙቪ አላማው ገቢን ታሳቢ ያደረግ በመሆኑ መለኪያው ተመልካቹ ነው ሙቪ ለተመልካች በሽያጭ የሚቀርብ አርት ነው ሲባል እሰማለሁ ፊልም ግን ከዛም በላይ አላማ ያለው እንደሆነ ይሰማኛል አላማው ሙቪ ለመስራት ከሆነ በቀላሉ ለተመልካች ስሜት ስስ የሆኑ ቀልዶችን እና የክርምት ገጠመኞችን ጨምሮ ማቅረብ አይቻልም ነበር ወይ??? ወደ ፊት በሰፊው በሀገራችን የፊልም ኢንዳስትሪ ውስጥ የራስህ ልዩ አሻራ እንደሚኖርክ እጠብቃለሁ፡፡ ፡መልካም የስራ ጊዜ
@cherewudma6242
@cherewudma6242 Жыл бұрын
በጣም ገንቢ አስተያየት ነው! አመሰግናለሁ
የመስቀል በዓል በካናዳ  ፬  #ጉራጌ 2023
19:44
Chere Wudma (EIFM)
Рет қаралды 835
What's in the clown's bag? #clown #angel #bunnypolice
00:19
超人夫妇
Рет қаралды 27 МЛН
Ouch.. 🤕⚽️
00:25
Celine Dept
Рет қаралды 23 МЛН
The Writer ||ደራሲው_አዲስ ፊልም (አጭር)
18:08
Chere Wudma (EIFM)
Рет қаралды 327
Thabo Mbeki Tribute to Tito Titus Mboweni
13:01
Thabo Mbeki Foundation
Рет қаралды 14 М.
Homebound - Short Film
18:52
JinnyboyTV
Рет қаралды 2,8 МЛН
15 Perfect 10/10 Games You Must Play
17:57
xPlayNation
Рет қаралды 1,7 МЛН
3 Hours vs. 3 Years of Blender
17:44
Isto Inc.
Рет қаралды 5 МЛН
What's in the clown's bag? #clown #angel #bunnypolice
00:19
超人夫妇
Рет қаралды 27 МЛН