🔴 አዲስ ዝማሬ " መንፈስ ቅዱስ " ኆኀተ መንግስተ ሰማያት ሰንበት ትምህርት ቤት

  Рет қаралды 19,598

ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube

ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube

Жыл бұрын

🔴 በማኅቶት ቲዩብ የተለቀቁ ተወዳጅ መዝሙሮችን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑ፡፡
👇 👇 👇
bit.ly/3C2YHGp
አዲስ ዝማሬ " መንፈስ ቅዱስ " ኆኀተ መንግስተ ሰማያት ሰንበት ትምህርት ቤት ‪@-mahtot‬

Пікірлер: 58
@wassihuntemtme4323
@wassihuntemtme4323 Жыл бұрын
ከፍርሃት ማዕበል በጥብአት መጽንኢ ከኃጢአት ባርነት በአማን መንጽሒ ከአብ ከወልድ ጋር የተካከለ ነው ጰራቅሊጦስ መንፈስ ቅዱስ የባሕርይ አምላክ ነው የአምላክን መወለድ በኅቱም ድንግልና መሰቀል መሞቱን በፍጹም ትህትና በነቢያት አድሮ ምስጢር ያናገረው መንፈስ ቅዱስ በእውነት ከሳቴ ምስጢር ነው በሰይፍ ሲመተሩ በገመድ ሲሳቡ በአላውያን ክፋት ለፍርድ ሲቀርቡ በእምነት አጸናቸው ፈርተው እንዳይክዱ አጽናኝ መንፈስቅዱስ ከሦስቱ አካል አንዱ የእግዚአብሔር ማደሪያ የሆነ ልባችን ባደፈብን ጊዜ በዝቶ ኃጢአታችን በንስሐ ሆነን ወደእርሱ ብንመጣ ያነጻናን ፍጹም ጰራቅሊጦስ ጌታ
@berekettamirat3105
@berekettamirat3105 23 күн бұрын
ምንም ቃል የለኝም ሲሰማ የሚነዝር መዝሙር 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏
@shgeashega4665
@shgeashega4665 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን💒❤🕊🙏
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልል አጥንትን የሚአለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን አቤት ዕርጋታ ስወዳቸው የማህበረ ቅዱሳን አርያዎች ደስ ስሉ የተዋህዶ እንቁዎች ❤✝️
@yetefawinmengametaeyefel-og2hi
@yetefawinmengametaeyefel-og2hi 2 ай бұрын
አረ እባካችሁ መንፈስ ቅዱስ አምላካችን አውቀን ዘምረን ጸልየነን ከማያልቀው ጸጋው እንሳተፍ በጸጋ እንሞላ ገና ብዙ ይቀረናል መንፈስ ቅዱስ በማወቅ +++++++
@TigistDegu-yl6ym
@TigistDegu-yl6ym Жыл бұрын
እልልልል እልልልል እልልልልልል ዝማሬመላክትን ያሰማል በእውነት ሰለም ለሀገራችን ይላክልን አምላካችን
@user-sol321
@user-sol321 Жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ፣ የሰንበት ት/ቤት መዝሙራት ይለምልሙ ፣
@RediatWendmagegn
@RediatWendmagegn 8 ай бұрын
Zemare melaekt yasemalen Ye abate lijoche
@tsigefereja762
@tsigefereja762 Жыл бұрын
ZEMARE MELAKTN YASEMALEN BEBETU YASTENACHU🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@asterfentaw5022
@asterfentaw5022 4 ай бұрын
ግሩም ዝማሬ
@TigistTeshome.9767
@TigistTeshome.9767 Жыл бұрын
እልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን
@somemeasha
@somemeasha Жыл бұрын
Elelellllll dink zimari zimari melahikit yasemalen SENBET TIMIHIRT BET YELEMILEM nurulen
@astkebe1317
@astkebe1317 Жыл бұрын
አልልልልልልል አልልልልልልል ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን 🙏💒💒💒❤❤❤
@user-zu6eo8tc5c
@user-zu6eo8tc5c Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤
@selammakeuryaw
@selammakeuryaw Жыл бұрын
ጥዑመ ዝማሪ መላዕክት ዝማሪ ዳዊትን ያሠማልን አሜን
@gufh6343
@gufh6343 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል⛪️⛪️⛪️
@habtamutadesse6795
@habtamutadesse6795 Жыл бұрын
ዘማሬ መላእክት ያሰማልን ትለያላቹ ❤❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤❤#1
@user-rs7gs3po6k
@user-rs7gs3po6k Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላይክት ያሠማልን
@hiruthirutbahru137
@hiruthirutbahru137 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይክብር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር በእውነት አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ በቤቱ በቃሉ ያፅናልን በርቱ የተዋህዶ ልጆች ❤⛪🇪🇹
@aai3499
@aai3499 Жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏
@bayushtube7706
@bayushtube7706 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን
@user-rc3kl5is6w
@user-rc3kl5is6w Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላቹሁ መደኀኒያም ለአገራችን ለቤተክርስቲያናችን ሰላምን ይላክልን
@aadadaaa3107
@aadadaaa3107 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እንደት መታደል ነው መንፈስ ቅዱስ ፀጋውን ያብዛላቹ ❤
@weynshetgelana6662
@weynshetgelana6662 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@tes.a
@tes.a Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።
@lidiya727
@lidiya727 Жыл бұрын
አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@tizta6325
@tizta6325 Жыл бұрын
እንኳን አደራችሁ ለበዓለ ጰራቅሊጦስ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እንዲህ በምስጋና እንደደመቃችሁ ዘመናችሁ በቤቱ ይለቅ 👏👏
@bruktawittesfay-or7de
@bruktawittesfay-or7de 7 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልል። ደስታዬዬዬዬ ወሰን የለው። ስለ መንፈስ ቅዱስ መዝሙርርርር። ሰምቼ አላወቅም። ጰራቅሊጦስ በዓል ሲሆን ሮጨ ለማክበር እናንተ ደብርርርር ነው። ከባለቤቴ ጋር እያለቀስን ነው የሰማነው። አባታችን መንፈስ ቅዱስ የአብና የወልድ የባሕሪ ሕይወት:፣ አምልኮ መገዛት የባህርይ መገዛት ለእንተ ይሁን። አንተ አምላካችን ፈጣርያችን መጋቢያችን ነህ። በኢየሱስ ክርስቶ ሕይወት የምናገኝብህ። ከአብ የሠረጸ ከወልድ የተገኘ የሁላችን ሕይወት ነው። እናመልክሃለን። እናመሰግንሃለን። አምባ መጠጊያችን። መጋቢያችን። ነፍስና ስጋችን የምትመግበን። ተወዳጅ አባታችን። የምታጽናናን። የምታጸናን። የምታነጻን። ይህችን ዓለም ያለ አንተ አንችላችም ነበር። እረኛችን። በቅዱሳን ሕይወት ስታበራ አየንህ። በልዕልናህ ልዑላን አደረግሃቸው። ምድራውያን መላእክት አደረግሃቸው። እኛንም በቅድስና እንድንኖር እርዳን።
@AngelSithole-ty7xj
@AngelSithole-ty7xj Жыл бұрын
Amen amen amen
@abelkebede9817
@abelkebede9817 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማችሁ!!
@serkalemasali2576
@serkalemasali2576 Жыл бұрын
መታደላችሁ በቤቱ ያፅናችሁ በእዉነት❤❤❤❤❤❤
@kidsttigabu7406
@kidsttigabu7406 Жыл бұрын
እልልልል ዝማሪመላእክትንያስማልን
@martabogale7735
@martabogale7735 Жыл бұрын
እልልልልልልል አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን ❤❤❤❤
@almaaztamire4890
@almaaztamire4890 Жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen Zemare Malikt Yasemln❤❤❤
@Em1mengste
@Em1mengste Жыл бұрын
ተዋሕዶ እምዬ እሰይ በቤቱ ያፅናችሁ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ያሳምርልን አሜን ዝማሬ መላኢክትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤
@amanuelgetu2783
@amanuelgetu2783 Жыл бұрын
Zimare melaikt yasemalin❤❤❤
@habthusolomon4064
@habthusolomon4064 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሠማልኝ ወንድም እህቶቼ በቤቱ ያጽናችሁ
@liyatekaw2594
@liyatekaw2594 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእት ያሰማልን❤❤❤ በሌሎችም ሰንበት ትምህርት ቤትም የግእዝና የህብረት መዝሙር ቢበረታታ ። እናተ የሐዋርያው ቅዱስ ማርቆስ ልጆች እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤❤❤
@tubecriticalthinikingtube1629
@tubecriticalthinikingtube1629 21 күн бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማችሁ
@REZ_On21
@REZ_On21 Жыл бұрын
Good Learn for #Finotetseidk Members. keep it up and God Bless you...
@mulukenbirhanu701
@mulukenbirhanu701 Жыл бұрын
ዝማሬ መልእክትን ያሰማልን ሀገረ ህይወት መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
@hilinaendris7547
@hilinaendris7547 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እልልልልልልል
@samilanicell8907
@samilanicell8907 Жыл бұрын
Ellllllllllllllllllllllllllllllll 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 Bale metadle tche wede areb Hager metahu enji enem endi yemamesegin senbet temari nberku lebego nw Ende Egziabher fikad beselam wede hagre simeles wede Kidest betakrestian nw yemgesegsew Zemare melaikt Yasmaln Eht Wendmochachn
@Yasmina-hl3pq
@Yasmina-hl3pq Жыл бұрын
Amen zemari melayeket yasemalen
@JulyannM
@JulyannM 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@sabahalshehri-pd5wz
@sabahalshehri-pd5wz Жыл бұрын
zemari melaektn yasemaln lehulachihum
@kokomalaeb1551
@kokomalaeb1551 Жыл бұрын
Zmare melaykt yasemaln amen amen amen
@user-yf3fu9js1g
@user-yf3fu9js1g Жыл бұрын
Zimare melaiktin yasemalin
@firafenasefa
@firafenasefa Жыл бұрын
kale hiyiwet yasemalin
@hayatgebeyoh5568
@hayatgebeyoh5568 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏⛪⛪⛪
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልል🕊🕊🕊 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@user-wc3ws9gj9p
@user-wc3ws9gj9p Жыл бұрын
❤❤❤
@BetelhameAzeze
@BetelhameAzeze Жыл бұрын
ሰንበት ትምርህርት ቤቴን አምላክ ይጠብቃት
@HoheteMengeseteSemayat
@HoheteMengeseteSemayat Ай бұрын
ሰለምታበረታቱን እናመሰግናለን www.youtube.com/@HoheteMengeseteSemayat
@hailulegesse3061
@hailulegesse3061 Жыл бұрын
እንዴት ያለ ግሩም ያሬዳዊ ዝማሬ ነው? ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን።
@ayelechmulatu3543
@ayelechmulatu3543 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@hailulegesse3061
@hailulegesse3061 10 ай бұрын
እንዴት ያለ ግሩም ዝማሬ ነው?
@nathanaeltedla-wh7cx
@nathanaeltedla-wh7cx 7 ай бұрын
Give number mahtot 1,2,3.... . Easily we can find it again.
ТАМАЕВ УНИЧТОЖИЛ CLS ВЕНГАЛБИ! Конфликт с Ахмедом?!
25:37
"በአምስቱ አዕማድ የአማርኛ መዝሙር  " ZwT||ዜማ ወጥበብ ዘማኅበረ ቅዱሳን (Official Video)
7:33
ዜማ ወጥበብ ዘማኅበረ ቅዱሳን - Zema WeTibeb zMK
Рет қаралды 14 М.
Когда покупки идут не по плану🤯
0:32