🔴 አዲስ ዝማሬ “ እኔም ልበልህ ጊዮርጊስ “ ዘማሪ ዓባይነህ ጌታቸው

  Рет қаралды 113,447

ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube

ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube

Жыл бұрын

🔴 በማኅቶት ቲዩብ የተለቀቁ ተወዳጅ መዝሙሮችን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑ፡፡
👇 👇 👇
bit.ly/3C2YHGp
አዲስ ዝማሬ "እኔም ልበልህ ጊዮርጊስ " ዘማሪ ዓባይነህ ጌታቸው ‪@-mahtot‬

Пікірлер: 234
@tadewos23
@tadewos23 Жыл бұрын
ባለጸጋው ወንድሜ ዲ/ን ዓባይ የሊቃውንት ግርፍ👉እጅግ ደስ የሚል ዝማሬ ነው። በርታልን ከጆሮአችን አትራቅ። ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።
@vghhhj7363
@vghhhj7363 10 ай бұрын
አባቴ ሰማእቱ ጊዮርጊስ ምልጃህ ጥበቃህ አይለየን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@user-pz5kq8lv2c
@user-pz5kq8lv2c Жыл бұрын
እናቴ አደራ ሰታህ ያሳደከኝ የክርስትና አባቴ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔም ልበልህ ጊዮርጊስ ፈጥነህ ምትደርስ በፈርስ ስምክን ጠርቼ አላፍርም ኪዳንህ ፀንቷል ዘላለም እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@imdove7849YouTube
@imdove7849YouTube Жыл бұрын
የእኔም የክርስትና አባቴ ነዉ 😢😢😢 ግን እምነት የለኝም
@fannygebre8061
@fannygebre8061 8 ай бұрын
❤❤❤
@user-ir1ue6wp9f
@user-ir1ue6wp9f 6 ай бұрын
የኔም ክርስትና አባቴ ነው አሳዳጊዬ ለምኘው የሚሰማኝ ሩኅሩህ ሊቀ ሰማዕታት ቅዱስ ጊዮርጊስ🙏💚💛❤️
@ber_tube
@ber_tube 6 ай бұрын
በእውነት በረከቱ ይደርብንና ክርስትና አነሳለሁ ያለው ሰውየ በእለቱ ቀረ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ የእኔም አባቴ ነው እናም ከክፉ ነገር ሁሉ በህይዎቴ ተዓምር እየሰራ ጠብቆ አሳድጎኛል ምልጃውና ተራዳኢነቱም በጣም እጅጉን ፈጣን ነው፣ በእውነት እንኳን ያ ሰውየ ቀረ
@user-vg1ki6ic6i
@user-vg1ki6ic6i Ай бұрын
​@@ber_tube ለኔ ግንንንንንንኦህህህህህ በቃ ፍጥኖ ደራሸየነኔ አባት ስምክን ስጠራ እንባየ ይፍሳል
@kaletsedekayenew7742
@kaletsedekayenew7742 Жыл бұрын
ዝ ውእቱ ፍሬ ተአዝዞ የመታዘዝ ሽልማቱ ይህ ነው። እንቁ አገልጋያችንና ልጃችን በርታልን አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለቀጣዩ ስራ ያብቃህ
@antenehdebasu181
@antenehdebasu181 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን። ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በምልጃዉ አይለየን በረድኤቱ ይጠብቀን።
@HabibaKabadi-yl2
@HabibaKabadi-yl2 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልሎልልልልልልል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-ss1cu3xn9q
@user-ss1cu3xn9q Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድሜ ከዚ በላይ ምታገለግልበት እድሜ ከጤና ጋ ይስጥህ 🥰🥰🥰🙏🙏
@user-vw4jj8zf6m
@user-vw4jj8zf6m Жыл бұрын
Amen
@Mekdes97
@Mekdes97 6 ай бұрын
አሜንንንን❤❤❤🙏🙏
@user-rm4om9ng1l
@user-rm4om9ng1l Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናህ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን❤❤
@amlakh-dv2bw
@amlakh-dv2bw Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ እልልልልልልልልልልል ልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤
@addisdemeke9336
@addisdemeke9336 Ай бұрын
እኔም ልበልህ ጊዮርጊስ ❤❤❤❤❤❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልል አጥንትን የሚአለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ግሩም መዝሙር ነው ወድማችን ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፀጋውን ያብዛልክ ❤✝️
@azitiaziti5049
@azitiaziti5049 6 ай бұрын
አሜን፫ዝማሬ መልአክ ያሰማልን አሜን አባቴ ሰማእት ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔም ልበልኽ ጊዮርጊስ ፈጥንኽ ምትደርስ በፈረሰኽ፪👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@gojeb8381
@gojeb8381 Жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ገና ብዙ እንጠብቃለን ወድማችን...
@bisratsintayehu823
@bisratsintayehu823 5 ай бұрын
ጥዑም የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን፤ በቤቱ ያፅናልን ወንድማችን የሰማእቱ አማላጅነት፤ በረከትና ረድኤት በሁላችንና በሀገራችንም ይሁንልን።
@daneshadanesha862
@daneshadanesha862 2 ай бұрын
እልልልልልልልል ቅዱስ ጊዮርጊስ አንተ ጠብቀን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@user-sb9lu1bk3f
@user-sb9lu1bk3f Жыл бұрын
ያሳደከኝ ደብሬ ቅዲስ ጊዮርጊስ አባቴ ምልጃህ አይለይየኝ
@user-cp7jx1js7t
@user-cp7jx1js7t Жыл бұрын
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ወንድሜ ያሰብከውን ያሳካልህ!!!
@abayneshayano3255
@abayneshayano3255 8 ай бұрын
❤❤❤zemare melaekt yasemalin regim edme ketena gar yestelen ❤❤❤
@shopiahhailu7659
@shopiahhailu7659 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏የመላእክት ዝማሬን ያሠማልን ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በረከቱ ይደርብን ሀገራችን ይጠብቅልን
@meseretgashaye7657
@meseretgashaye7657 6 ай бұрын
እልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላክት ያሠማልን ወንድማችን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏✝️⛪✝️
@zufiadane5349
@zufiadane5349 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤የልጅነቴ በቤቱ ያሳደገኝ ቅዱስ ጊዮርጊስ 🙏🙏🙏🙏 በቤቱ ያፅናህ ወንድሜ
@temsgnamlaky6373
@temsgnamlaky6373 5 ай бұрын
ቁዱስ ገወርጊስ ኣባቴ ኣሁንም ጠብቀን🙏✅♥️ ጠበቃህ ኣይለየኝ
@bereketyamlakneh8906
@bereketyamlakneh8906 11 ай бұрын
እውነት ነው ስሙን ጠርተ አታፍርም እግዚአብሔር ጥበብ ያድልክ ደስ የሚል መዝሙር ነው ፭ 5 ❤❤❤❤❤
@user-zc4jn1dt4w
@user-zc4jn1dt4w Ай бұрын
ቅዱስጊወርግስ አባቴ አንተ ጠብቀኝ ሀገራችን ሠላም አድርግልን😢😢😢😢 ዝማሬ መላክትን ያሰማልን❤❤❤🙏🙏🙏
@natnaeltube3035
@natnaeltube3035 Жыл бұрын
ወንድማችን ግሩም ፀጋ ተሰጥሃል በርታ ወደ ኋላ እንዳትል
@NsbsgsyHavshs
@NsbsgsyHavshs 18 күн бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናህ ሰማአቱ ቅድስ ጊዮርጊስ ስሙን ጠርተን እማናፍርበት አገራችነን ሰላም ያድርግልን እኛንም በሰው ሀገር ያለነውን ከክሁ ነገር ይጠብቀነ❤
@ggwgeg3137
@ggwgeg3137 8 ай бұрын
የቅዱስ ጊወርግስ አምላክ ይመስገን .🎉❤❤🎉 ስምክን ጠርቼ ያላስፈልከኝ አባቴ ጊወርጊስ 🎉🎉😢😢🎉❤❤❤
@MahiGet-xr1yq
@MahiGet-xr1yq Ай бұрын
እኔም ልበልህ ጊዎርጊስ ፈጥነህ ምትደርስ በፈረስ❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
@user-mv6pd5up2z
@user-mv6pd5up2z 6 ай бұрын
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ❤❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤
@GjufttTuugfy
@GjufttTuugfy 10 ай бұрын
በስደት ውስጥ ሆኜ ከእሳት ውስጥ ያወጣኸኝ ሠማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ክበርልኝ እኔ ሀጢያተኛዋን ልጅህን ከክፉ መከራ እንደሠወርከኝ ተመሥገን እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሠማልን
@user-gt1ut8hx2r
@user-gt1ut8hx2r Жыл бұрын
እኔም ልበልህ ጊዮርጊስ ፈጥነህ ምትደሮስ ኪዳንህ ፀንቶል ለዘላለም❤👏👏👏
@milumilu2091
@milumilu2091 Жыл бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በረከቱ ይደርብን
@user-ch2wl8vt7i
@user-ch2wl8vt7i 6 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላ እክ ት ያሰማልን ወንድማችንእግዚአብሔርአምላክ በቤቱ ያፀናህ ሰፅናህ ሰማዕቱ ቅዱሰ ጊዩርሰጊ አበሰቴ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አን ሜ 3///❤❤❤🙏🙏🙏
@weleteslase
@weleteslase Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለህወት ያሰማል ዝማሬ መላዕክት ይሰማል
@user-qb2fe1ux8n
@user-qb2fe1ux8n 18 күн бұрын
እልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላእክትን ያስማልን
@user-jw2bw9de6c
@user-jw2bw9de6c 6 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ
@eliasgetye3208
@eliasgetye3208 Жыл бұрын
ወንድሜ ከዚህም በላይ እጠብቃለሁ ሰማእቱ በቤቱ ያቆይልን😍😍😍❤❤❤❤❤
@BerketAdan-iw1mr
@BerketAdan-iw1mr Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@user-ij6nx4yw5r
@user-ij6nx4yw5r 11 ай бұрын
እልልልልልልልልል. ልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል አባቴ ጊዮርጊስ ❤❤❤
@atnasiyaaynalem
@atnasiyaaynalem 11 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አባቴ ለአንተ ቃል የለኝም ምን ልበልህ ሰማእቱ የአንተ ኸረ የአንተ ይለያል የልዳው ኮከብ ቄሰገበዝ 💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙 ትለያለህ በአለም ላይ ፍጡነረድኤት ለአንተ ቃል አጥቻለው ክበርልኝ የልቤ ነህ አንተ እና የመድሃኒያለም እናት አፍጣኒተ ረድኤት ትለያላችሁ ለእኔ ሰማዕቱ 💙💙💙
@vbjk2711
@vbjk2711 10 ай бұрын
እልልልልልልልል አሜን ዝማሬ መላክት ያ❤❤ስማልን
@fekerfeker-or2kf
@fekerfeker-or2kf 5 ай бұрын
አሜንንአሜንንዘማሪ መላክትያሰማልንወንድሜ🥰🥰❤💕💞🥰🥰🥰🙏🙏🙏
@saraahmd5897
@saraahmd5897 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልሰማአቱቅዱስጌወርጊስ በያለንበት ይጠብቀን የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን፫
@user-co4ji2hs9n
@user-co4ji2hs9n 7 ай бұрын
እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መለአክት ያሠማልን
@lomilomi9015
@lomilomi9015 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤
@zemariabrham
@zemariabrham Жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
@Rabe3Call-bi3oh
@Rabe3Call-bi3oh 3 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን 💗🥰😍💞💞
@aass5403
@aass5403 Жыл бұрын
ዕልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏
@elianameron1418
@elianameron1418 Ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏
@otebeoo875
@otebeoo875 9 ай бұрын
እልልልልልልልል ዘማሪ መላእክት ያስማልን
@user-xj1yi4zd4p
@user-xj1yi4zd4p 9 ай бұрын
እኔም ልበል ጊወርጊስ❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልዝማሬመላእክትያሰማልን
@robsenmulu4038
@robsenmulu4038 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿በቤቱ ያበርታህ እግዚአብሔር 🙏🏿
@hanajebesa7975
@hanajebesa7975 Жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ወንድማችን ሰመአቱ በምልጃው ሃገራችንን ኢትዮጵያን ይድረስላት የጭንቅ ምጥ ይዟታል
@bereketteklu1221
@bereketteklu1221 Жыл бұрын
እሰይ! እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ቃልህወት ያሰማልን
@Hermelanegese
@Hermelanegese Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🤲🌹
@tigistassefa6725
@tigistassefa6725 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማል ገና ብዙ እንጠብቃለን ወንድሜ
@addisufasil9403
@addisufasil9403 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏
@q8kuwaiti107
@q8kuwaiti107 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዘማሪይ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን!!
@YaredGetnet-mb7pz
@YaredGetnet-mb7pz Жыл бұрын
ዝማሬ መለአክት ያሰማልን
@mulusew505
@mulusew505 10 ай бұрын
ደስስ ሰላም ያለው መዝሙር 💞💕💕🙏🙏🙏
@user-yk7gb8pc8o
@user-yk7gb8pc8o Жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ❤
@DebteraMedia
@DebteraMedia Жыл бұрын
አጥንትን የሚያለመልመውን የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማልን ወንድማችን በርታልን።
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 Жыл бұрын
እልልልልልልል ዝማሬ መላክትን ያሰማልን አሜን
@ShegaSy-eh7qg
@ShegaSy-eh7qg Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልል
@user-ir1ue6wp9f
@user-ir1ue6wp9f 6 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድሜ😍
@muchityalew9960
@muchityalew9960 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያስማልን🙏🙏🙏
@user-vz1ul8ze4v
@user-vz1ul8ze4v 4 ай бұрын
ፈረሰኛው አባቴ ፈጥኖ ደራቹ እሲኪ አተ ታቃለህ😢😢😢
@-mahtot
@-mahtot 4 ай бұрын
ማኀቶት ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ። የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
@kidusanabew12
@kidusanabew12 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክቲ የስምዓልና❤😊
@AdoniShewa-vz3es
@AdoniShewa-vz3es Жыл бұрын
ጥውም ዜማ ወድማችን አምላከ ጊወርጊስ ኢትዮጵያን ጠብቅልን🙏
@fhhfhg1781
@fhhfhg1781 10 ай бұрын
❤❤እልልልልልልልልልልልልል🙏🙏
@MeklitZewude-fo9ir
@MeklitZewude-fo9ir Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤
@zenebechwasiyhun6092
@zenebechwasiyhun6092 Жыл бұрын
Eleleeeeee Amen Amen Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 Zimer melykt yesmln wndmchn 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-om3pd4jh2c
@user-om3pd4jh2c Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያስማልን
@berhanugebreyohannes7773
@berhanugebreyohannes7773 12 күн бұрын
እግዚኣብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልል👏👏👏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@metsinattube3479
@metsinattube3479 Жыл бұрын
እልልልል............አባቴ ጊዮርጊስ❤
@likawent2437
@likawent2437 Жыл бұрын
እልልልልልል ዘማሬ መልከት ይስመልን
@user-rc3kl5is6w
@user-rc3kl5is6w Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልል አትንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን
@Samuelhiruy-km3gg
@Samuelhiruy-km3gg Жыл бұрын
ወንድማችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን፤ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን፤ በቤቱ ያፅናልን።
@alemayehuworku455
@alemayehuworku455 Жыл бұрын
ጅማሬህን ያሳመረ አምላከ ቅዱሳን ፍፃሜህንም ያሳምርልህ
@HabibaKabadi-yl2
@HabibaKabadi-yl2 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤
@FekaduMelkie
@FekaduMelkie Жыл бұрын
ወንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን። ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ በምልጃ አትለየን በረድኤት ጠብቀን።
@helubaba247
@helubaba247 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏
@bayushtube7706
@bayushtube7706 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን❤️❤️
@tigestasfaw8473
@tigestasfaw8473 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዘማሬ መላእክት ያሰማልን አቤቱ ቅዱስ የጊዮርጊስ አምላከ ሆይ ማርን😢😢😢
@Yit7ufuf
@Yit7ufuf 18 күн бұрын
ልልልልልልልልልልቃለ ሂወት ያሰማልን
@aziti9661
@aziti9661 Жыл бұрын
ሰማዐቱ አባቴ❤🙏
@Arone2324
@Arone2324 Жыл бұрын
ውብ ዝማሬ ነው, ወንድሜ አባይ 🥰
@FikruAyehu-xi6kn
@FikruAyehu-xi6kn Жыл бұрын
ያብርታህ በቤቱ ያቆይህ።
@asmamawbewuket
@asmamawbewuket Жыл бұрын
ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልህ ወንድሜ በቤቱ ያፅናህ 🙏🙏🙏🙏
@user-tn8gg1yi5r
@user-tn8gg1yi5r Жыл бұрын
ልልልልልልዝ።ማሬመለአክያሰማልን፣አሜንአሜንአሜን
@Meron9880
@Meron9880 Жыл бұрын
ዝማሬ መላክ ያሰማለን
@user-sj2sh6eo9v
@user-sj2sh6eo9v Жыл бұрын
ዝማሪ መላአክት ያሰማልን
@SelamawitTewabe
@SelamawitTewabe Жыл бұрын
ወንድሜ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን🙏🙏❤️❤️
@eskedargetnet7423
@eskedargetnet7423 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-wz9ve1gy8h
@user-wz9ve1gy8h 10 ай бұрын
ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ😢❤❤❤❤❤❤
@user-th7uw8vx4y
@user-th7uw8vx4y Ай бұрын
አሜንንን
@hiwotdagnaw4109
@hiwotdagnaw4109 Жыл бұрын
ፀጋዉን ያብዛልህ ወንድሜ
@user-cu4eu8jz9k
@user-cu4eu8jz9k Жыл бұрын
እልልልልልልል ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን ወንድማችን ❤❤❤❤❤❤
@SelamAlemu-tv4yf
@SelamAlemu-tv4yf Жыл бұрын
Kale hiwot yasmalen wendmy konjo zemariy new
@user-li1uv2em8c
@user-li1uv2em8c 6 ай бұрын
Abte yesdgye semutuo kiduse Georgse abte ename leble Georgse ❤❤
Box jumping challenge, who stepped on the trap? #FunnyFamily #PartyGames
00:31
Family Games Media
Рет қаралды 30 МЛН
የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሙሉ ታሪክ | Ethiopia  @Axum Tube
18:24
Axum Tube / አክሱም ቲዩብ
Рет қаралды 392 М.
🔴 አዲስ ዝማሬ " ስማፀናት " ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ | @-mahtot
13:41
Крика помощи 😢
0:51
Ишутин богат душой
Рет қаралды 3 МЛН
Громов помог бедному зеку #лучшеекино #лучшиесериалы
1:00
Đồng đội có nhau #shost #funny
0:12
Bắp TV_GIA PHÚC
Рет қаралды 7 МЛН
My cat really liked the trick #cat #cats
0:22
Prince Tom
Рет қаралды 55 МЛН