አዲስ ነገር በ እኔ እና በሳሪ ..

  Рет қаралды 143,148

Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ

Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ

Күн бұрын

Пікірлер
@eyobeltube
@eyobeltube Жыл бұрын
የወንድማችንን ቲዮብ ሰብስክራይብ ያርጉ 👇👇 youtube.com/@dolphinmultimedia287
@kybayisapky5368
@kybayisapky5368 Жыл бұрын
እዮባዬ ሳሪን ብታገባት በጣም ደስ ይለና ል
@Ruta688
@Ruta688 Жыл бұрын
​@@kybayisapky5368🤔🤔🤣🤣
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Жыл бұрын
​@@kybayisapky5368 ውዴ ደምሪኝ
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Жыл бұрын
​@@Ruta688 ውዴ ደምሪኝ
@enatenalijtube6407
@enatenalijtube6407 Жыл бұрын
@@kybayisapky5368 እኔም ሳሪን ቢያገባት ደስ ይለኛል እዮባ በናትህ አግባት
@kidistyemariyam1786
@kidistyemariyam1786 Жыл бұрын
ወይ የኛ ነገር ሴትና ወንድ አብሮ ሆኖ ስናይ ተጋቡ ፍቅረኛህ ብትሆን ቆይ ሰዉ ኖርማል ጓደኛ መሆን አይችልም እንዴ☺☺☺☺
@ሰላም-ፀ4ተ
@ሰላም-ፀ4ተ Жыл бұрын
ይገርምሻል
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 Жыл бұрын
አዎ አይቻልም ማርዬ ይላል psychology fact 😉🤷‍♀️🤷‍♀️
@نجماعدمالحمدلله
@نجماعدمالحمدلله Жыл бұрын
ሣህ
@kidistyemariyamkidist4178
@kidistyemariyamkidist4178 Жыл бұрын
​@@meseretrefera2664👯😑😐
@gltube4471
@gltube4471 Жыл бұрын
የኔም ጥያቄ ነዉ
@እመቤታችንታማልዳለች
@እመቤታችንታማልዳለች Жыл бұрын
ጌታሆይ እኔም በሳቅ ሙትኩኝ🥰😁🤣ልኡል እግዚአብሔር የወጣትነታችሁን እድሜ ይባርክላችሁ👏
@abeethiopiaethiopia5800
@abeethiopiaethiopia5800 Жыл бұрын
ፍልቅቅ ያለች ደስ የምትል ልጅ!! መልካም የስራ ጊዜ ይሁንላችሁ!! አብራችሁ ደስ ደስ የሚሉ ስራወችን ይዛችሁ እንደምትመጡ እሪግጠኛ ነኝ!!
@emmaemma1250
@emmaemma1250 Жыл бұрын
አንደኛ ነኝ ምን ጀመራችሁ እዮባ እንደኔ እዮብቲን የሚወድ ላይክ 👍
@hanamelku264
@hanamelku264 Жыл бұрын
በእውነት በሰው ሕይወት መግባት ደስስ አይለኝም ግን እናንተ በጣም ታምራላችሁ ደግሞ ቃልዬን ነው የምትመስለው እና እዮባ ሁለታችሁም ማግባታችሁ መቸም አይቀርም ብትጋቡ በጣም ነው የምታምሩት አዛኚን 😘😘😘😘😍😍😍😍
@birkewubet9032
@birkewubet9032 Жыл бұрын
በነገራችን ላይ ፍቅረኛሞች ቢሆኑ ይመጣጠናሉ የምትሉ
@emuemu8333
@emuemu8333 Жыл бұрын
ሳይሆኑ አይቀሩም ያስታውቃሉ😂
@genzedyimer9894
@genzedyimer9894 Жыл бұрын
​@@emuemu8333 እዮብ የኔነው እናቱ
@genzedyimer9894
@genzedyimer9894 Жыл бұрын
እዮቤ የኔባልነው፡እይሆኑምምም
@dubai123mimiyaenatewaleje4
@dubai123mimiyaenatewaleje4 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ካደረጋቸው ደሥ ይላል
@abitiaderajew2736
@abitiaderajew2736 Жыл бұрын
የባቢ ፍቅረኛ ነበረች እኮ🙈🙄
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
ለወርሀዊ መታሰብያ ክብረ በዓል ሰማዕቱ ቅዱሰ ቂርቆሰ እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች
@__-wj7zq
@__-wj7zq Жыл бұрын
*_Amen Amen Amen👏💛_*
@atsedeaa7465
@atsedeaa7465 Жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@rindihancikacika2985
@rindihancikacika2985 Жыл бұрын
አሜን
@kybayisapky5368
@kybayisapky5368 Жыл бұрын
አሜን
@edelawitmusse7292
@edelawitmusse7292 Жыл бұрын
@@kybayisapky5368 amen
@yeshiwondimu2443
@yeshiwondimu2443 Жыл бұрын
እኔ በበኩሌ ፍቅረኛሞች ብትሆኑ በጣም ደስ ይለኛል ደሞ በጣም ታምራላችሁ
@አማራነኝየአባሠሏንግስት
@አማራነኝየአባሠሏንግስት Жыл бұрын
ጀመራችሁ እግድህክክክክ
@Tube-qg7ne
@Tube-qg7ne Жыл бұрын
ክክክክክክ ወይኔ ሰው ችን
@haymanotamare6747
@haymanotamare6747 Жыл бұрын
አይ ሀበሻ በቃ ወንድና ሴት ካያችሁ ግዴታ ሌላ ነው የምታስቡት ክክክክክክክክ
@Ruta688
@Ruta688 Жыл бұрын
🤣🤣
@ቦረናነዉቤቴ
@ቦረናነዉቤቴ Жыл бұрын
ባቢሣ እደ
@ውብዬየሰማዕቷልጅ
@ውብዬየሰማዕቷልጅ Жыл бұрын
አብራችሁ ስሩ እውነት በጣም ደስ ምትል ልጅ ነች ባቢ አመለጠችው
@fitsumassefa515
@fitsumassefa515 Жыл бұрын
ረሠ
@SahayOtlako-ce9ji
@SahayOtlako-ce9ji Жыл бұрын
አይለያቹ❤❤❤❤❤
@አላህሆይጠካራሴትአድርገኝ
@አላህሆይጠካራሴትአድርገኝ Жыл бұрын
ማሽ አላህ ደስ ስትሉ ፈገግታ ሱና ነው እዮባ ሰወችንምርዳ በጣም ይውዳል ስለዚህ እዮባየ የሚስራውን በጎ ስራ አብራችሁ ስሩ 😍😍😍
@smera1438
@smera1438 Жыл бұрын
ፍቅረኛሞች ትመስሊኛላችሁ ባልሳሳት ሁላችሁም ሳቅ በሳቅ ስታምሩ ጠክሩ
@asresuasuu3150
@asresuasuu3150 Жыл бұрын
የባቢ ፍቅረኛ ነበረች እኮ
@Donut_2929
@Donut_2929 Жыл бұрын
​@@asresuasuu3150ena mene yehun enda telyayatewal ensu mndenew
@ሲትራቢንትሀሰንየኬሚሴዋ
@ሲትራቢንትሀሰንየኬሚሴዋ Жыл бұрын
ታምራላቹህ ቁርጥ ቃልዬን ነው የምትመስለው ድምፃ ራሱ ይመሳሰላሉ
@tube-qv1pu
@tube-qv1pu Жыл бұрын
ፈገግተዋ ደስ ይላል አስተማሪ ቁምነገር።ይዛችሁ ኑ እዮባ♥
@zufannigtue7124
@zufannigtue7124 Жыл бұрын
እርግጠኛ ነኝ ቀስ በቀስ ወደፍቅር ትገባላችሁ ኦ አምላኬ ደረስ ተጋቡ
@ainalmgabre3074
@ainalmgabre3074 Жыл бұрын
እዮብ በጣም የሚገርም ነው ደሞ ከቃል ጋር መልካቸውና ፈገግተዋ ይመሳሰላል ዋው ነሽ የኔ ቆጇ ፍልቅልቅ
@emuyeamare2970
@emuyeamare2970 Жыл бұрын
እዮባዬ በጣም ነው የምወድህ ጥሩና መልካም ልጅ ነህ ልጆች ምልካምና ጥሩ ነገሮችን የሚማሩት ከቤተሰብ ነውና ቤተብክን ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክ! እዮባ ህይዎትክ እግዚአብሔር ይባርክ! ፍፃሜህን ያሳምርልህ!
@haleluyatube19
@haleluyatube19 Жыл бұрын
#ትንሿ_ቃል ቃልዬ ታናሽ እህት አላት ወይ ብዬ ነበር ኢዮባ በጣም ታምራላችሁ አብራቹ ስሩ ስትስቅ ታስቃለች 😂😂😂
@የተዋህዶልጅተዋህዶለዘለዓ
@የተዋህዶልጅተዋህዶለዘለዓ Жыл бұрын
ቃልዬ ታናሽ የለም ቃልዬነት መጨርሽ ልጅ
@Seadiphone9776
@Seadiphone9776 Жыл бұрын
ፍቅረኛሞች ናችሁ ብዬ አስባለሁ ካልሆናችሁም ለመሆን ሞክሩ ምክንያቱም ትመጣጠናላችሁ ደስም ትላላችሁ
@asterdesalegn5581
@asterdesalegn5581 Жыл бұрын
አይይይ ህዝቤ ተቃራኒ ፆታ ስታዮ ተጋቡ ነው የምትሉ ጓደኝነትንኮ የመሰለ የለም
@zanbasaeed5796
@zanbasaeed5796 Жыл бұрын
ደስ ምትል ቆንጂዬ ናት በቃ ፍቅራሞች ሁኑ ሰምታቹሀል
@Aynalove3382
@Aynalove3382 Жыл бұрын
ባልሳሳት የወደፊቷ ......... ናት ታምራላችሁ ፈጣሪ ያጣምራችሁ
@guucfffg9668
@guucfffg9668 Жыл бұрын
እኮ
@እመቤቴአቺንያመነማንአፈረ
@እመቤቴአቺንያመነማንአፈረ Жыл бұрын
እኮ😂👍
@Aynalove3382
@Aynalove3382 Жыл бұрын
@@guucfffg9668 ይችልጅ የቃልዬ ያጥር ወፍ አትስማሽ ላይ ያየሃት መሰለኝ ፊቷን አልቀረፁትም ነበር አሁን ገባኝ
@Ruta688
@Ruta688 Жыл бұрын
👍👍👍👍
@tihitna7022
@tihitna7022 Жыл бұрын
የባቢ ሚስት አይደለች እንዴ 🙄
@veeashrreds6762
@veeashrreds6762 Жыл бұрын
ተጋቡልን ይህ ነው የምንፈልገው
@sofu1548
@sofu1548 Жыл бұрын
ፊቅሪ ጀሚሩ የሚትሉ በለይክ አሰዮ
@yimegnushaleshetu9663
@yimegnushaleshetu9663 Жыл бұрын
የባቢ ፍቅረኛ ናት አይደል? ለማንኛውም ደስ ትላላቹ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ Жыл бұрын
እረ ኮመታተሮች ተረጋጉ በቃ የሰው ልጅ አብሮ መስራት አይችልም🥰🥰🥰እዮባዬ የተዋህዶ ሚዲያዎችም አበረታታ ጎሽ
@ሶስናወለተሥላሴ
@ሶስናወለተሥላሴ Жыл бұрын
ይገርማሉ ከምር እኔማ ዝም ብዬ ማንበብ ሆነ ክክክክ አዎ መዝሙርና መንፈሳዊ ትምህርቶች የሚለቀቅበትን ሊኮችን ቢያስቀምጥና ቢያስተዋውቅ መልካም ነው እኛ ሰብስክራይ እናደርጋለን ለመንፈሳዊ ለውጣችንም ጥሩ ነው
@aregashgabre824
@aregashgabre824 Жыл бұрын
ኮመንቶች እኮ ጥፋተኛ አይደሉም ማንም ሰው ለሚወደው ጥሪነገር ይመኛል ልጅቷና ልጅ አብረው ቢሆኑ ያምራሉ ያውምኞት ነው እነሱ እንደዚ አይነት ነገር አስበው ላይሆን ይችላል😂👈
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ Жыл бұрын
@@aregashgabre824 እረ ተይኝ አብረው ካዩሽ ያጋቡሻል ሌላ ቀን ደሞ ተለያይተው ቢያዩ ተፋቱ ዜና ያውጃሉ😁😁😍
@yeshworkdemeke
@yeshworkdemeke Жыл бұрын
እኛ ኮሜንታተር ግን አብረን ያየናቸውን ወንድ እና ሴት ሁሉ ማፍቀር ማጋባት ነው በቃ ሥራችን ክክክክ
@ubaxapi5430
@ubaxapi5430 Жыл бұрын
ደስ ስትሉ የስራ ዘመናችሁን ይባርክላችሁ ስቃችሁ አሳቃችሁኝ እዮባዬ በርቱ እኔንም አበረታቱኝ ውድ የተዋህዶ ቤተሰቦች
@myuae8311
@myuae8311 Жыл бұрын
በጣም ታምራላቹህ ቁነገር ትምህርቶችን እደምናገኝ ተስፋ አለኝ
@ZeenathewdhlwAkmelw
@ZeenathewdhlwAkmelw 8 ай бұрын
ረዱዬ የኔ ትግስተኛ ካንቺ ውጭማ youtube ማንንም ማየት አንፈልግም❤❤❤❤
@ሀያትይመር-ፈ6ኘ
@ሀያትይመር-ፈ6ኘ Жыл бұрын
መሽአላህ ሁለታችሁም ደስ ትላላችሁ ቀጥሉበት
@ttyy6198
@ttyy6198 Жыл бұрын
ዉይ ስታምሩ ቀጥሉ በት አስተማሪ ነገር ስሩ
@enattube9911
@enattube9911 Жыл бұрын
እዬባ ከልጅቷ....የጀማመርሽ ነው ምትመስይው ኮ። ማለቴ አሽኮረማመምሽ። ደስስ ትላላችሁ ግን 🤞👍
@tegistmoh2931
@tegistmoh2931 Жыл бұрын
እዮባ የመጀመሪያ ግዜ ያንተን ፒሮግራም እያየሁ ስስቅ በማርያም ደስ እምትል ልጅ ናት እዳታልፍህ
@tsegiyared6071
@tsegiyared6071 Жыл бұрын
ደስ ትላላችሁ አብራችሁ ስሩ አስተማሪ የሆነ ነገር
@hdbnokjul
@hdbnokjul Жыл бұрын
በጣም ነው ደስ የምትሉት አላህ ይጠብቃችሁ ቆንጅየ ነሽ ማሻአላህ ስትስቂ ደስ ትያለሽ
@محمدمحمد-ش9ز9ظ
@محمدمحمد-ش9ز9ظ Жыл бұрын
ተጋቡ ታምራላችሁ አብሮ አደግ ማግባት ደሥይላል
@ውብዬየሰማዕቷልጅ
@ውብዬየሰማዕቷልጅ Жыл бұрын
ሰላም እንኳን ደህና መጣህ እዬባዬ ሳሪዬ የኔ እናት ስወዳት የእውነት
@ለሁሉምግዜአለው-ፀ6ቀ
@ለሁሉምግዜአለው-ፀ6ቀ Жыл бұрын
ትንሿ ቃልዬ ብዬሻለሁ ትመስሊያት አለሽ በሉ ተጋቡ ከእዮቤጋ
@ሶፍያነኝየወሎቀበጥ
@ሶፍያነኝየወሎቀበጥ Жыл бұрын
ተጋቡ ታምራላችሁ የምር አብሮ አደግ ናችሁ ዝምድና ከሌላችሁ ተጋቡ👍👍👍
@asassadss7894
@asassadss7894 Жыл бұрын
እኔም መሳቅ ነው ልተወ ብልም አልተወኝ አለ
@lidacall2815
@lidacall2815 Жыл бұрын
ገና ልደቷን ያከበረች ለት ገምቼ ነበር እንደምትጣበሱ ፍቅረኛሞች ብትሆኑ ደስ ይል ነበር
@yeshieseta
@yeshieseta Жыл бұрын
እዮባዬ ልጅቷ በጣም ታምራለች ጥሩ ፈገግታ አላት ተጋቡ አንድ ላይ ስሩ አንተም ጠንካራና መልካም ቀን አሳቢ ሰው ነህ እዮባ በርቱልን የኔ ምርጦች
@ዜዲነኝየስደቷልእልትእማእ
@ዜዲነኝየስደቷልእልትእማእ Жыл бұрын
እኔ ገና ሳይሽ ግን የምር የሳቄ ምች ብየሻለሁ ስቀሽ ታስቂያለሽ እዮባ አሁን ደህና ጓደኛ አግተሀል አተም ሳቂታነህ በርቱው ጡሩው ነገር እጠብቃል ከናተ
@seadaseada-bb1og
@seadaseada-bb1og Жыл бұрын
ሳቂ ሳቂ የኔ ፈደደሻ እዮባ ድምቅአረገችህ ❤❤ሁሌኑቶሎ
@ጓልራያራዩማጓልቶምጀጋኑ
@ጓልራያራዩማጓልቶምጀጋኑ Жыл бұрын
እኛም የምንፈለገዉ እንድትጋብ ነዉ ከሰማቹሁን
@hayat2146
@hayat2146 Жыл бұрын
ቀለ በት እሰር ልላት በጣም ታምራላች አላህ ይጠብቃችሁ
@håyőųŵåłő__ሀያትወሎየዋ
@håyőųŵåłő__ሀያትወሎየዋ Жыл бұрын
አለን የመዳም ቅመሞች😂ስትጣሉም😂ስትፋቀሩም አስታራቂ አሁን ዴሞ እናጋባችኋለን
@ፂዮን-ረ3የ
@ፂዮን-ረ3የ Жыл бұрын
ታምላችሁ በጣም ግን የሞዴሉ ነገርስ እኛን የመዳብ ኩሽና ደበቀን እንጂ አንደኛ ነን
@rhamtistore5049
@rhamtistore5049 Жыл бұрын
ሰው እንደው በዚችው ዩቲብ ላይ እየተያያዘ ብቅ ይላል አይ ጉድ እግዚአብሔር እንደው ለሁላችንም በቤቱ የምንጸናበት ትዳር የህይወት አጋሪ ይስጠን አሁንኮ በቃ እደው ዝም ብዩ ሳስበው ከሆድ።የሚወጡት ራሱ ፍቅረኛየ ማናት ነው ሚላት እናቱን ጉድነው
@جميلةجميله-خ2ن
@جميلةجميله-خ2ن Жыл бұрын
ቃል ነው የምትመስለው የምትሉ ጤነኛ ናቹሁ ልጅቱም ደስ ትላለች ግን ቃልየን የሚነካ የለም ከለባበሷ ጀምሮ እስከ ስነስርአቷ የኔ ሴት ቃልየ በጣም ነው የምወድሽ ከመ ደም ኩሽና ❤❤❤❤❤
@marmar6681
@marmar6681 Жыл бұрын
ደስ ትላላችሁ በጣም ደሞ ፍልቅልቅ ናት መልካም የስራ ጊዜ ይሁንላቹ
@betelhemgebeyaw
@betelhemgebeyaw Жыл бұрын
ፀባይ ካላት የትዳር አጋርህ ብትሆን ደስ ይለኛል እዮባ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tsegayejame-jn5ck
@tsegayejame-jn5ck Жыл бұрын
ውይ እዮቤ እንዳታመልጥህ ስወዳችሁ
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
እዮባ በጣም አሪፍ ነው ምርጥ ሥራ ይዛችሁ እንደምትመጡ ተስፋ እናደርጋለን በርቱልን እንጠብቃለን 🥰
@uaeuae8373
@uaeuae8373 Жыл бұрын
ማርያምን በጣም ትመሳሰላላችሁ የወደፊት እእእእእእእእ............
@ለሁሉምግዜአለው-ፀ6ቀ
@ለሁሉምግዜአለው-ፀ6ቀ Жыл бұрын
ምንም ሌላ ቪዶ መስራት አይጠበቅባችሁም እድል እዳማረባችሁ እየሳቃችሁ ስሩልን ስወዳችሁ
@samri23
@samri23 Жыл бұрын
በጣም ደስስስስ ትላላችሁ አብራችሁ ስራ አዝናኝና ቁምነገር የለውን ፕሮግራም ለመስራት ሞክሩ በርቱ❤❤❤
@MoMo-bs4hh
@MoMo-bs4hh Жыл бұрын
ይችልጅ ከቃልየ ጋር ተመስላለይደ አላ እደትነው
@Ddfghjkuygbn
@Ddfghjkuygbn Жыл бұрын
በሉ ተጋቡ ታምራላችሁ
@mariyamzxcv7982
@mariyamzxcv7982 Жыл бұрын
እኔ እዮቤ ሊላምንም አልልም እግዚአብሄርን እችልች ያተነች ስወዳችሁ ያዝ
@weynicookingshow4426
@weynicookingshow4426 Жыл бұрын
ወዉ እንዴት ደሰ ሰትሉ ታምራላቹ አቦ ይመቻቹ 👍👏
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 Жыл бұрын
እንደቃል ፈታያለችሳቂታልጅነች ኢዮባ ቺክህናትእንዴ ደስትላላቹ
@tsgytub4588
@tsgytub4588 Жыл бұрын
ተጋቡ
@ቲቲነኝየወሎዋ
@ቲቲነኝየወሎዋ Жыл бұрын
ባቢን ፈጣሪያጽናናው
@farahalawadi9131
@farahalawadi9131 Жыл бұрын
በጣም ደስ ትላለች ፍቅርኛክ ብትሆን እመኝልካለው ደስ የምትል ፍልቅልቅ ናት
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ከ9ዠ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ከ9ዠ Жыл бұрын
እዮባ ቆንጅዬ ልጅ ናት ፍልቅልቅ ናት ጓደኛ ከሌላት እንዳትለቃት ማርያምን ታምራላቹ
@አቤቱአድነን
@አቤቱአድነን Жыл бұрын
እዮቢ እቺ ጠጋ ጠጋ እቃ ለማሳት ነው ስታምሩ
@toleshidinsa5458
@toleshidinsa5458 Жыл бұрын
አሜን ፐፐፐፐ እናንተ ቪዲዮ በመስራት እኛ በመሳቅ +ሳምሪ የሳቅ ንግስት ከዚህ በላይ እዚህ ምድር ላይ ምን የሚፈለግ ነገር አለ ክፊ አይን አይያቹ ሆ በሳቅ ጀምረናል እናመሰግናለን!
@tarytary495
@tarytary495 Жыл бұрын
ደስስ ስትሉ እዮባዬ
@ሁሉአማራደሙፋኖነውበሏቸው
@ሁሉአማራደሙፋኖነውበሏቸው Жыл бұрын
የተቸገሩትን በመርዳት ኑ እኛም በረከት እየላክን እንሳተፋለን
@jemilagirmay
@jemilagirmay Жыл бұрын
ዉዶችየ አስት 1k አስገቡኝ አላህ ኸይረ ጀዛቹ ይክፈላችሁ 🙏🙏🙏🙏
@yerustarafa9939
@yerustarafa9939 Жыл бұрын
አይ እውነት ነመናገር ትንሺ ናት 20 አመቱ ነበር የመሰለኝ የኔማር በጣም ነው እምወዳት ሳቁ እራሱ በቂ ነው
@weleteamanual2128
@weleteamanual2128 Жыл бұрын
ከቃልዬ ጋር ትመሳሰላለች በርቱ
@selambakala9979
@selambakala9979 Жыл бұрын
እዮባ እንኳን ደህና መጣችሁ ወይኔ ደሞ ፍቅረኛዬ ናት ሊል መሥሎኝ 🙄በድንጋጤ😜😂😂😂😂ይመቻችሁ😘😍
@Jana-fy2hz
@Jana-fy2hz Жыл бұрын
ክክክክክክክክክ
@mariyammariyam1774
@mariyammariyam1774 Жыл бұрын
ትመኙነበር እዴ
@selambakala9979
@selambakala9979 Жыл бұрын
​@@mariyammariyam1774 ብመኘው እራሱ ምንያሠኛል🤔
@mariyammariyam1774
@mariyammariyam1774 Жыл бұрын
የትአየውሽና
@amsalkendo7778
@amsalkendo7778 Жыл бұрын
እንኳን ድህና መጣህ እዩባ😍
@marwud9224
@marwud9224 Жыл бұрын
ባህር ዳር ለመምጣት ተለመናችሁ አረጋውያንን መርዳት እንወዳለን ስትሉ አልነበር
@tgstlema8121
@tgstlema8121 Жыл бұрын
ኸረረረረረ እዮባ እደዛሬዉ አስቀኸኝ አታዉቅም እድሜሺ ስንት ነዉ 21ክክክክክክክክክክክክክክ
@biraek
@biraek Жыл бұрын
የኔቆጁው እኮዋንድነመጣሸይ ፈግታሸ ድሰ ይላል በገፌው ማገፋትኑው
@munamohammed811
@munamohammed811 Жыл бұрын
ባቢ ላሽ አልሸው እንዴ
@madeenat6340
@madeenat6340 Жыл бұрын
ባቢ የት ነክ ባቢ ተበላ
@Zabiba85
@Zabiba85 Жыл бұрын
እኛ እዳልን፣ባይሆንም ግን ሚስትህ፣ብትሆን እደት፣እደምታምሩ ያርቡ እዴ፣አድስ ና ቃል ውብ ነበር፣የምትሆኑት
@kalkidankat6222
@kalkidankat6222 Жыл бұрын
በጣም ደስ ትለኛለች ግን እቺ ልጅ
@ማሕሌትደጀኔ
@ማሕሌትደጀኔ Жыл бұрын
ስጦታውን ማየት እንፈልጋለን 🖐️በርቱ እና አብራችሁ ስሩ ስወዳቹሕ
@gete9667
@gete9667 Жыл бұрын
አሁን እኛ የመዳም ቅመሞች እናጋባችኳለን እዬባ 😀😀
@galrayagalraya3993
@galrayagalraya3993 Жыл бұрын
Weyna betm new mewedet ecih lij welcome and god locks🥰🥰
@Kaki7423
@Kaki7423 Жыл бұрын
እዮባ በጣም ታምራላችሁ ግን ቀሚስ አልብሳት
@jsishjdudkn4498
@jsishjdudkn4498 Жыл бұрын
እህቴ ስሚኝ ልገርሽ እዮቤል ሳያመልጠሽ ከጂሽ አስገቢው እዮቤሌ አፋራም ነው አይጠይቅሽም
@YoYo-xw6oh
@YoYo-xw6oh Жыл бұрын
ተጋቡ 🥰🥰🥰
@asfawgebremedhin-lz4dy
@asfawgebremedhin-lz4dy Жыл бұрын
እዮባ ይመችህ
@GjGg-ws7lt
@GjGg-ws7lt Жыл бұрын
እዮባግን ስትዋሽ ታፈቅራታለህ❤❤❤
@mestawallethiopia9527
@mestawallethiopia9527 Жыл бұрын
እና እኛ ምን አገባን
@ሠብለየእማፍቅርልጅዮቱብ
@ሠብለየእማፍቅርልጅዮቱብ Жыл бұрын
እናተ ለህዝቡ ያስተምራል ይጠቅማል የምትሉትነገር አቅርቡልን
@yodettareku1738
@yodettareku1738 Жыл бұрын
የኛ ፍልቅል ቁች እንኳን ደና መጣቹ
@amentedese8865
@amentedese8865 Жыл бұрын
ከባቢ ጋር ታረቂ
@youtub5630
@youtub5630 Жыл бұрын
Ay ene gn endi aynet nger aymechgnm..zare best.f nege fkregnamosh then meleyaet keza demo ke andu ga mejemer ende eadis.. i don't get it..
@addisaddis8701
@addisaddis8701 Жыл бұрын
ስወዳችሁ ቃል እመቤቴ ማሪያም በሠላም ሁለት ታድርግሽ ❤❤❤
@tenagnefiseha1143
@tenagnefiseha1143 Жыл бұрын
በአለም ላይ ድንቃ ደንቅ ነገር
@millionayaliw211
@millionayaliw211 Жыл бұрын
እንየው ስጦታውን እዮባ
@woliyoushibru4011
@woliyoushibru4011 Жыл бұрын
ባለቤትሕ አርጋት
@jgsgsghcsv9530
@jgsgsghcsv9530 Жыл бұрын
ታምራላችሁ ግንሳሮን ሽሮየማትወደዋነሽ
የስንት አመት ፍቅሬ ገደል ገባ እዩብ አለቀሰ
24:37
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 153 М.
በቤተሰቦቼ ሰርፕራይዝ ተደረኩ
31:23
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 222 М.
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН
🛎️የሁሉም ነገር እውነታ ሀይሚ ተናገረች😱
45:59
Biruk Tube ብሩክ ቱዩብ
Рет қаралды 141 М.
ያልጠበቀችው ሰርፕራይዝ
20:37
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 241 М.
እቤት ብቻችንን ቀረን
17:26
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 100 М.
የዛሬው ይለያል ቃል አሳዘነችኝ
21:01
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 201 М.
ትወደኛለህ? አፋጠጥኩት
21:59
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 231 М.