ጅማ ተወዳጁዶክተር አቢይን አገኘሁት.ጥብቅ መልእክት አስተላልፏል።ከታሜ ጋእንሂድ I met my beloved Dr.Abiy in Jimma.Tamiru Berhanu

  Рет қаралды 17,737

Tamiru Berhanu Tube

Tamiru Berhanu Tube

Күн бұрын

ጅማ ተወዳጁን ዶክተር አገኘሁት………….ከታሜ ጋ እንሂድ

Пікірлер: 91
@dr.abiyent9094
@dr.abiyent9094 3 ай бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ አርቲስት ታምሩ ብርሀኑ 🙏
@tamiruberhanutube
@tamiruberhanutube 3 ай бұрын
እኔም እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ
@mhdertesfa2563
@mhdertesfa2563 3 ай бұрын
እጅግ እጅግ አደንቅሀለው እባክህ አዲስ አበባ ስትመጣ እንቅርት ነገር አለችብኝ እባክህ ቲክቶክም ላይ ጠይቄህ ነበር Please
@yodhemen1682
@yodhemen1682 3 ай бұрын
Tebark amlak abzihu yhabka Kezi yebelete ychmrlhh
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 3 ай бұрын
ኢትዮጵያ ዶክተሮ እግዚአብሔር ክከክፍ ነገር ያጠብቃቀኑ ሙሉ ስርቶ ማታ ደግሞመኪና ነድቶ መሄድከባድ እግዚአብሔር ያጠብቃቹ
@HusineMustofa
@HusineMustofa 3 ай бұрын
Dok Er silkehn setgni ymamakrh algni ballah
@almazngatu9984
@almazngatu9984 3 ай бұрын
እንደው አደራክን ዶ ር ይህን የተቸገረ ወገን ትተክ ወ ደ ዉጭ እንዳትወጣ አደራክን በርግጥ ኑሮ ከባድ ነው ግን የወላጆች ምርቃት ለኑሮክ በረከት ይሆንልካል 🙏🏽🙏🏽
@MulumebetAmareLemma
@MulumebetAmareLemma 3 ай бұрын
መድሐኒአለም በሔድክበት ከፊት ይቅደምልህ፣ ከሗላ ይከተልህ፣ በግራ በቀኝ ይደግፍህ፣ እድሜና ጤና ይስጥህ ከነቤተሠብህ።🙏🙏🙏
@tsehaybg9939
@tsehaybg9939 3 ай бұрын
አንተ ድንቅ የኢትዮጵይ ልጅ ተባረክ እግዚአብሔር ድካምህ ይቁጠርልህ ዶክተርዬ እሁን የድንግል ማርያም ልጅ ከፊትህ ይቅደም አሁን ስራን ይባርክልህ ዘርህ ያብዛው ታምሩ የዛሬ እንግዳ ድንቅ ስው እግዚአብሔር የባረክው ስው ተባረክ ታሜ
@edenyemane3753
@edenyemane3753 3 ай бұрын
ዶ/ር አብይ እናመሰግናለን ተባረክ❤ሌላው የጅማ ህዝብ ደሞ ሰው ወዳድ ተባባሪ ነው እናመሰግናለን❤
@Yayeneabeba
@Yayeneabeba 2 ай бұрын
ዶክተር እንኳን ደህና መጣህ እኔም ከተ ናገራቸው ው ስጥ ችግር ስላለብኝ. ባገኝህ ጥሩ ነው ፈጣሪ ይርዳኝና ሰላሙን ጤናውን አብዝቶ ከነቤተሰብህ ይስጥህ
@toyba3774
@toyba3774 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ ሽአመት ኑርልን አብይይየ
@fuhhg1808
@fuhhg1808 2 ай бұрын
ዶክተር አላህ እረጅም እድሜይስጥህ
@saronmulg1253
@saronmulg1253 3 ай бұрын
ታሜ እንተንም አመሰግናለሁ የሰፈሬ ልጅ እግዚአብሔር ካንተ ጋ ይሁን በርታ❤❤❤❤
@HANANEWAY-p4m
@HANANEWAY-p4m 3 ай бұрын
ዶ/ር አብይ ለኔ ሀኪም በቻ አይመስለኝም ልጄ ታክሞ ከመጣ በኋላ መቼ ነው ዶ/ር አብይ ጋር የምንሄደው ሲለኝ አይ እሱ ዶ/ር አብይ ብቻ አደለም አባባ ተስፋዬም ነው ብቻ እረጅም እድሜ ይስጥህ እግዚአብሔር ይጠብቅልን፡፡
@BurteAna
@BurteAna 3 ай бұрын
+++Ewiet bewinet enideza enem yetesemagn yagegnewit leta +++
@nunubelete8142
@nunubelete8142 3 ай бұрын
ዶክተርዬ ስወድህ ቅን መልካም ኢትዮጵያዊ 🙏💚💛❤️ 🙏
@mohammedjamal7352
@mohammedjamal7352 3 ай бұрын
TAME THANK YOU VERY MUCH YOU BRING TO US VERY RESPECTED COMMITTED FOR HIS PROFESSION DR. ABIY
@leulmillion-g5f
@leulmillion-g5f 3 ай бұрын
You have saved many children’s and adults’ lives, Dr. Abiy. God bless you. You’re an amazing human being.🙏🏽
@demozgola
@demozgola 3 ай бұрын
"The original DR ABIY I salute you young man.big respect
@JigjigaNewsChannel
@JigjigaNewsChannel 3 ай бұрын
🙏🙏አዲስ አበባ መግባት ካለበት ምንም ማድረግ አይቻልም ግን ቢያንስ በዓመት ሁለት ጊዜ በዘመቻ እየሄደ ለማገልገል ለጅማ ህዝብ ቃል ግባ።🤲🤲
@blilingtatalu981
@blilingtatalu981 2 ай бұрын
መልካምነቱ እኮ ማከሙ ብቻ ሳይሆን ስብናው እራሱ ሌላ ነው ለኔ ደሞ ባለቤቴን የለችም ስለው ለኔ ብሎ 14 ኛ ሰርጀሪውን የሰራለን አቦ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ተመነውልክ ወድሜ ታምዬ አመስግንልኝ።
@sabakassa2363
@sabakassa2363 26 күн бұрын
ዶ/ር አብይ የእውነት ትልቅነህ የስምብቻ አይደለም ከፍበል ይኼንሁሉ ያደረገውና በሰዎቺ እንድትመሰገን ላደረገህ የክብሩ ባለቤት እ/ር ስሙ ለዘላለም ይመስገን ደግሞ ልጆቺህ ይብዙ አሜን ታምሩ ልጄን ሰርጄሪ የሰራላት ዶ/ር እቤትድረስ እየመጣ ጠየቃት ላልከው ታዋቂ ስለሆንክ እንጂ እንደዶ/ር አብይ ውስጡ ከዘርና ከእምነት የፀዳ ስለሆነ አይመስለኝም ብቻ ልቦና ይስጣቸው
@tamiruberhanutube
@tamiruberhanutube 24 күн бұрын
ሠላም ለመተቸት ከመነሳት በፊት የተናገርኩትን በደንብ ማዳመጥ መልካም ይመስለኛል ። እኔ ቤቴ መጣ በፍፁም አላልኩም ። ደግሞ ዶ/ር አቢይን ብቻ ማድነቅ ሲቻል ስለማታውቂው ሰው ምን ያስተቻል ።
@redwankasim-g7e
@redwankasim-g7e 3 ай бұрын
Tamru berhanu betam enamesegnalen enwedhalen🙏🏾 Dr abiy lante kalat yelegnm bcha allah bejenet ykash
@Beth-sm2fx
@Beth-sm2fx 3 ай бұрын
ዶ/ር አብይ ስራህን በተገቢው መንገድ መልካም ምሣሌ በመሆን እያካሄድክ ነው ፡ ለቤተሠብሕም ጊዜን ስጥ ያ ካለብህ ሐላፊነት የመጀመርያው ነው፡ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ
@hagere2204
@hagere2204 3 ай бұрын
Tame good job
@saronmulg1253
@saronmulg1253 3 ай бұрын
ጌታ ይባርክህ ዝቅብለህ ጥቃቅንኑ ሁሉ ለሰው ማሰብህ የሚገርም ነው እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ልጅህን ለቁም ነገር ያብቃልህ🙏
@Papa-qz1ef
@Papa-qz1ef 3 ай бұрын
Bless you my brother for educating me about Gima
@abushgett3321
@abushgett3321 3 ай бұрын
Dr ❤❤❤❤❤❤❤
@Eftahz
@Eftahz 3 ай бұрын
ዶክተር አብይ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ።ዘር ትዉልድህ ይባረክ።በዘመንህ ሁሉ ጌታ እግዚአብሔር መከናወን ይስጥህ። ትዳርህ ልጅህ ይባረክ።ጌታ እየሱስ የህይወት እንጀራ ይሁንህ። ታስታዉቃለህ ትሁት ነህ።አንድ ትልቅ መልክት ደሞ ልንገርህ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ይወድሀል።ጌታ እየሱስን የህይወትህ ቤዛ,አዳኝ አድርገህ ብትቀበለዉ አቤት.....በሰማይ ታላቅ ደስታ ይሆናል።እጸልይልሀለዉ ጌታዬ እግዚአብሔር ይረዳሀል።ተባረክ።አርቲስት ታምሩም ተባረክ።
@RomanRoman-vj5xz
@RomanRoman-vj5xz 3 ай бұрын
May God give you more knowledge and wisdom. Thank you for all you do doctor.
@RomedanAbafita
@RomedanAbafita 3 ай бұрын
ታሜ እናመሰግናለን ፣ዶ/ር አብይ እናከብርሀለን እንወድሃለን
@TSMHF
@TSMHF 3 ай бұрын
Wow I respect you Dr . Thank you and may God bless you and ur family. Big respect people we all need to learn how to dedicate self to achieve objective to help others
@fiyametalovefiyametalove8690
@fiyametalovefiyametalove8690 3 ай бұрын
Big respect tame
@zion6498
@zion6498 3 ай бұрын
Dr ተባረክ 🎉❤🎉
@hagere2204
@hagere2204 3 ай бұрын
I remember this doctor at Seifu show
@meskeremnisrane5515
@meskeremnisrane5515 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ
@KhadijaHussein-w4q
@KhadijaHussein-w4q 3 ай бұрын
ታሜ ምርጥ ነህ እናመስግናለን
@ruthnegassa8291
@ruthnegassa8291 3 ай бұрын
Egzabher yebarkhe D/R Abyi Tamye enamsegnalen ❤❤❤❤❤❤❤
@FatumaKh
@FatumaKh 2 ай бұрын
Ebbiifamii Fayyaa Nagaa waqayyoo siif haakenuu Jimmaa biyyaa koo Naga naaf ta'ii🥰🥰🥰🫶🫶🫶🌹🌹🌹
@yisihakf5585
@yisihakf5585 3 ай бұрын
ታሜ ድሮም ምርጥ አርቲስት ነህ የአሁኑ KZbin ቻናልህን ወድጄዋለው በተለይ አባጅፋር ገብተህ ዶ/ር አቢይን ስታናግይ Subscribe & Share ግጨሁት ክብር ይስጥልኝ 🙏
@AsterAlemayehu-c8h
@AsterAlemayehu-c8h 3 ай бұрын
Dokter Abiy Egziyabiher rejim edem ke tena gara yistik betam akbarik negni
@mistregrum2446
@mistregrum2446 3 ай бұрын
egeziabhar abezeto yeberek Dr
@indiryashabte9858
@indiryashabte9858 3 ай бұрын
Long live doctor abiy. Hope of ethiopia
@fairusindalkaco-wy2mt
@fairusindalkaco-wy2mt Ай бұрын
❤❤❤❤❤️❤️❤️❤️💯
@MekdesKebede-t7g
@MekdesKebede-t7g 3 ай бұрын
Dr ❤❤❤❤❤❤❤
@SisayBekele-gg9zw
@SisayBekele-gg9zw 3 ай бұрын
ዶክተር እድሜና ጤና ይሥጥህ
@mystudio350
@mystudio350 3 ай бұрын
ታሜ እናመሠግናለን። ምርጥ ነህ
@AsterRedi
@AsterRedi 3 ай бұрын
Dr Abiyn salamesegnk alalfm ljen chgrun endaq yaderekegn ante nek
@BlineBline-q6p
@BlineBline-q6p 3 ай бұрын
Mertu sew tebareke ❤❤
@zumbramohammed2357
@zumbramohammed2357 Ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉
@danielananiya525
@danielananiya525 3 ай бұрын
Perfect🙏🙏
@aylamaylom3182
@aylamaylom3182 3 ай бұрын
👍🙏🙏
@estubdenk9869
@estubdenk9869 3 ай бұрын
ባለፀጋው ዶር አብይ እና ጥበበኛው ታሜ እንኩዋንም አወጋችሁ ሶሻል ሚዲያን የምናመሰግነው እንዲህ ድ ንቅ ቁምነገር ስንሸምትበት ነው።ህዝቡ ግን ታፕታፕላይ ነው......
@mahdarueshete5831
@mahdarueshete5831 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@MekdiMak9
@MekdiMak9 3 ай бұрын
እባክህ አገናኘኝ ጅማ ስለሆነ እናቴን ላሳክማት እባክህ😢😢😢🙏🙏🙏
@tenayetadesse83
@tenayetadesse83 3 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@meseretalemante4908
@meseretalemante4908 3 ай бұрын
ኢትዮጽያ እንዳንተ አይነትሰው ያብዛላት
@MohammedYassin-y4o
@MohammedYassin-y4o 3 ай бұрын
🎉😢😢😢😢
@temesgenregassa
@temesgenregassa 3 ай бұрын
Baay'ee Galatoomaa❤❤❤. Thank you so much, Dr. and also Tame. Please I need his full address for some information (mob. No. or other social media) please, please...?
@Taggist-rx6wr
@Taggist-rx6wr 3 ай бұрын
❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰❤️🥰🥰
@BlineBline-q6p
@BlineBline-q6p 3 ай бұрын
Were jemaaa
@SenayGermu
@SenayGermu 3 ай бұрын
ብሬ እንዴት ሰነበትክ በጣም የምወድህ አርቲስት ነህ የተቸገርኩት ነገር አለ ልጄ በቶንሲል እየታመመነው የዶክተር አብይን ስልክ እባክህን ላክልኝ ስለትብብርህ አመሰግናለው
@Mohammed-n4p6g
@Mohammed-n4p6g Ай бұрын
🤲🤲🤲🤲🤲💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞👌👌👌👌👌👌👍👍👍👍
@tselatadnew4567
@tselatadnew4567 3 ай бұрын
አንተ ሐኪም ነህ አገሬ በአንተ ትመሰላለች የሚገርም ስብእና አግዚአብሔር ይጠብቅህ ታሜ ለአንተም ይድረስህ።
@GeezawitGeezawit
@GeezawitGeezawit 3 ай бұрын
He is from Gondere not ጂማ😂😂😂
@RomedanAbafita
@RomedanAbafita 3 ай бұрын
ሰላም እንዴትናችሁ።ዶር አብይ ወደ አዲሳባ እንደሚሄድና ስራዉን አዲሳባ እንደሚቀጥል መረጃ ደርሶንነበር።እናም እንዴትነዉ ወዳደዲሳባ ቀረወይ።እዛዉ ጅማ ሊቀጥልነዉ?
@mekelesalemayehu6279
@mekelesalemayehu6279 3 ай бұрын
አዲስ አበባ ሰሞኑን ጠቅልሎ ሊገባ ነው ግን የትኛው ዎስፒታል አዲስ አበባ እንደሚቀጥል አላሳወቀም
@SolomonDegefu
@SolomonDegefu 3 ай бұрын
ሕፃናት ችግር እንደገጠማቸው የሚታወቅላቸው የተወሰኑ ጥቂቶች ብቻ ሲሆኑ፣ አብዛኛዎቹ ያለባቸውን ሕመም ወይም ችግር ሳይታወቅላቸው ይቀራል ፡፡ ከዚህ አኳያ ዶ/ር ዓቢይ በዚህ ፕሮግራም ላይ ያስተላለፍከው መልእክት መናገር ለማይችሉ ሕፃናት ድምፅ ሆነህላቸዋል። ሐኪም ቤት መሔድ ላልቻሉ ፣ ይህን ፕሮግራም ላዳመጡ እና መልእክቱን ለሠሙ ቤተሰቦች ትልቅ የምስራች ሲሆን ለሕፃናቱ ደግሞ ምቹ ሁኔታን፣ መፍትሔዎችን ለማድረግ የሚያስችል መደላድሎችን የፈጠረ ዝግጅት ነው ።
@meseretalemante4908
@meseretalemante4908 3 ай бұрын
💏💏💏
@MESERETMESERET-dr6yu
@MESERETMESERET-dr6yu 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥህ ዶክተር
@BurteAna
@BurteAna 3 ай бұрын
+++EGIZEABIHER AMILAKACHIN edime ketenagar yisitilin esike wid lijuna wid balebetum chimir +++D/Abiy bemediya keminayew yilik bakal gin ewinet ejig fikir yhone neew :: ene yihinin yayewit ewiche heger bicha new +++ esun bakal sayew gin ketebbekut belay new +++ EGIZEABIHER AMILAKACHIN yihinin fikirihin Ayikeyiribih +++
@kidisttilahun3016
@kidisttilahun3016 3 ай бұрын
ዶክተር ያንተን ልምድማ እያዩሁሉም ቢማሩ ጥሩ ነበር:: አረ እንዳንዶቹ ለመሳደብም ይቃጣቸዋል::
@MeronFikre-n7w
@MeronFikre-n7w 3 ай бұрын
አንተ የሰው ልክ የሆንክ dr
@gggu5782
@gggu5782 3 ай бұрын
እረስልክቁጥሩንስጡኝ ልጀከታመመች 2 አመትሆናት መዳኒት አጣሁላት ዶክተርአብይን ማናገርእፈልጋለሁ
@tamiruberhanutube
@tamiruberhanutube 3 ай бұрын
ያንተን ላክልኝ
@SaniSani-d7g
@SaniSani-d7g 3 ай бұрын
​@@tamiruberhanutubeታሜ እባክህን መታከም እፈልጋለሁ አድራሻ ስልክ ቁጥር ንገሩኝ
@tamiruberhanutube
@tamiruberhanutube 3 ай бұрын
@SaniSani-d7g ያንተን ላክልኝና እልክልሃለሁ
@الحمدالله-ف4ث
@الحمدالله-ف4ث Ай бұрын
😂😂😂😂ምነዉፈራህ
@abushgett3321
@abushgett3321 3 ай бұрын
Dr ❤❤❤❤❤❤❤
@MekdesKebede-t7g
@MekdesKebede-t7g 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН
አንድ ቃል አንድ ሳቅ | And Kal And Sak ድራማ ክፍል 2   | EBS Drama
15:20
አንድ ቃል አንድ ሳቅ And Kal And ሳቅ
Рет қаралды 9 М.
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН