KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
አጨቃጫቂው ውሳኔ እና በተከላካይ ጎል የተገኘው ድል | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት
16:31
የሲቲዝንስ ብርቱ ምት፤ ይበልጥ የተገለጠው የቼልሲ ድክመት | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት
48:30
How to treat Acne💉
00:31
СКАНДАЛЬНЫЙ бой Али, когда в ринге ему противостояли сразу ДВОЕ #shorts
01:12
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Сестра обхитрила!
00:17
ዲያሎ ከራሽፎርድና ጋርኖቾ ይልቅ የሚመረጥባቸው ምክንያቶች
Рет қаралды 42,013
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 335 М.
Mensur Abdulkeni Official
Күн бұрын
Пікірлер: 76
@Daniel-c3f1w
2 ай бұрын
አለን አለን መንሱሬ ሰላምህ እንዴ ሰማይ ኳክብት ይብዛ
@KasahunAh-n8b
2 ай бұрын
መንሱርኤ ማን እንደሜያደምጥህ ታውቃለህ እኮ አለን አለን.....
@milionephrem489
2 ай бұрын
#እንኳን_ደስ_አላችሁ። በሬዲዮ በቴሌቪዥን በማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ ለምትዘግቡ የስፖርት ጋዜጠኞች ሁሉ እንኳን ደስ አላችሁ። የኢትዮጵያን እግር ኳስ ስለገደላችሁት እጅግ ልትኮሩ ይገባችኋል። አንዳንዶቹ ደሞ ስለሀገራቸው እግር ኳስ መዘገብን ይጠየፋሉ። እጅግ የሚያሳዝነው እና የሚያሳፍረው ደግሞ ስለ ሀገራቸው እግር ኳስ ለመዘገብ የሚጠየፉትን የስፖርት ጋዜጠኞች ዩቲዩብ ሸቃዮችን ስፖንሰር የሚያረጉት ድርጅቶች ናቸው። ምክንያቱም የኢትዮጵያ እግር ኳስ እንዲወድቅ ተባባሪ ናቸው።😢 እናንተ የዩቲዩብ እና የፌስቡክ ጡረተኛ ጋዜጠኞቾ የአውሮፓን የላቲን አሜሪካን እግር ኳስ ከሚጠበቀው በላይ እያጋነናችሁ በሬዲዮ በቲቪ እና በአብዛኛው በየማህበራዊ ሚዲያው እየጮሀችሁ ኢትዮጵያዊው ወጣት በሀገሩ እግር ኳስ ተስፋ እንዲቆርጥና ሃሞቱ እንዲፈስ ስለ ሀገሩ እግር ኳስ ግንዛቤ እንዳይኖረው ስላደረጋችሁት የሃፍረት ክብር ይገባችኋል። እግር ኳሳችን ከወደቀበት እንዲነሳ ወደ ቀድሞው ተፎካካሪነቱ እንዲመለስ ችግሮችን እየጠቆማችሁ መፍትሄ እያፈላለጋችሁ እንደመዘገብ እናንተ የምትሰሩት ስራ ግን በታሪክ የሚያስውቅሳችሁን ነው። እርግጥ ነው እነ #መኳንንት እና ሌሎች ጥቂት የስፖርት ጋዜጠኞች የኢትዮጵያ እግር ኳስ ከወደቀበት እንዲነሳ ጥረት እያደረጉ ቢሆንም በሆዳም ስፖርት ጋዜጠኞች ጩኸት ተሸፍነዋል። ገቢያቸውን በየማህበራዊ ሚዲያው ላይ የመሰረቱት ከሃዲ የስፖርት ጋዜጠኞች የኢትዮጵያን እግር ኳስ በተስፋ ማስቆረጥ እና በማጥላላት ወጣቱን ትውልድ ወደ አውሮፓ እና ላቲን አሜሪካ በሃሳብ ይዘውት ከሸፈቱ አመታት ተቆጠሩ። የአውሮፓ ተጫዋቾችን ደሞዝ እና ኑሮ አጋናችሁ እየዘገባችሁ የዛችን ቀደምት ሀገር ወጣቶች በምኞት እያማለላችሁ ተስፋ ስላስቆረጣችሁት እጅግ ልታፍሩ ይገባችኋል። የኢትዮጵያ እግር ኳስ ተንገዳገደ እንጂ አልወደቀም። በቅርብ አመታት ውስጥ ወደቀድሞ ተፎካካሪነቱ ይመለሳል።
@GebreMichael-z7f
2 ай бұрын
መንሱሬ ዩቲብ ላይ ስለማንቼ ብቻ አውራ ብዙ ቪው ይኖራል😉✌
@eyasutigabu-l9g
2 ай бұрын
መንሱሬ አማድን ከአታላንታ ከመጣ ጀምሮ ነው እሱን መመልከት የጀመርኩት እናም በጣም ነው የምወደው እናም በአሞሪም ስር ሚጎላ ይመስለኛል በተለይ ደግሞ ክለቡ ለጋርናቾ የሰጠውን ነጻነት ለአማድም መስጠት ከቻለ ይበልጥ ውጤታማ ይሆናል ብቻ ሲሳካለት ማየት እፈልጋለሁ💛💫💪
@fekeqq679
2 ай бұрын
መሴ በጣም የሚገርመኝ ከማንችስተር የማሰልጠን ሀላፊነት የተሰናበቱት ይህን የመሰለ ብቃት ያለውን ተጨዋች ተጠባባቂ ማድረጋቸው ያስተላለፍ ችግር እንደነበረበት እንደ ደጋፊ ስናደድበት ነበር
@yonasassefa-t4v
2 ай бұрын
አው በትክክል መንሱሬ። ለዲያሎ ጥሩ ጊዜ የመጣ ይመስለኛል። ለማንችስተር ግን ከዋንጫ በላይ የሚያስፈልገው identity ነው። ሌላው ቀስ ብሎ ይመጣል።
@teshomeenyew-kn6hu
2 ай бұрын
መንሱር አቤት ይህን ሰለሞን ስለማንቼ እያጠገብኸን ነው ፡
@yabserayeshtla
2 ай бұрын
ሰለሞን ደሞ ማነው
@milionephrem489
2 ай бұрын
#እንኳን_ደስ_አላችሁ። በሬዲዮ በቴሌቪዥን በማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ ለምትዘግቡ የስፖርት ጋዜጠኞች ሁሉ እንኳን ደስ አላችሁ። የኢትዮጵያን እግር ኳስ ስለገደላችሁት እጅግ ልትኮሩ ይገባችኋል። አንዳንዶቹ ደሞ ስለሀገራቸው እግር ኳስ መዘገብን ይጠየፋሉ። እጅግ የሚያሳዝነው እና የሚያሳፍረው ደግሞ ስለ ሀገራቸው እግር ኳስ ለመዘገብ የሚጠየፉትን የስፖርት ጋዜጠኞች ዩቲዩብ ሸቃዮችን ስፖንሰር የሚያረጉት ድርጅቶች ናቸው። ምክንያቱም የኢትዮጵያ እግር ኳስ እንዲወድቅ ተባባሪ ናቸው።😢 እናንተ የዩቲዩብ እና የፌስቡክ ጡረተኛ ጋዜጠኞቾ የአውሮፓን የላቲን አሜሪካን እግር ኳስ ከሚጠበቀው በላይ እያጋነናችሁ በሬዲዮ በቲቪ እና በአብዛኛው በየማህበራዊ ሚዲያው እየጮሀችሁ ኢትዮጵያዊው ወጣት በሀገሩ እግር ኳስ ተስፋ እንዲቆርጥና ሃሞቱ እንዲፈስ ስለ ሀገሩ እግር ኳስ ግንዛቤ እንዳይኖረው ስላደረጋችሁት የሃፍረት ክብር ይገባችኋል። እግር ኳሳችን ከወደቀበት እንዲነሳ ወደ ቀድሞው ተፎካካሪነቱ እንዲመለስ ችግሮችን እየጠቆማችሁ መፍትሄ እያፈላለጋችሁ እንደመዘገብ እናንተ የምትሰሩት ስራ ግን በታሪክ የሚያስውቅሳችሁን ነው። እርግጥ ነው እነ #መኳንንት እና ሌሎች ጥቂት የስፖርት ጋዜጠኞች የኢትዮጵያ እግር ኳስ ከወደቀበት እንዲነሳ ጥረት እያደረጉ ቢሆንም በሆዳም ስፖርት ጋዜጠኞች ጩኸት ተሸፍነዋል። ገቢያቸውን በየማህበራዊ ሚዲያው ላይ የመሰረቱት ከሃዲ የስፖርት ጋዜጠኞች የኢትዮጵያን እግር ኳስ በተስፋ ማስቆረጥ እና በማጥላላት ወጣቱን ትውልድ ወደ አውሮፓ እና ላቲን አሜሪካ በሃሳብ ይዘውት ከሸፈቱ አመታት ተቆጠሩ። የአውሮፓ ተጫዋቾችን ደሞዝ እና ኑሮ አጋናችሁ እየዘገባችሁ የዛችን ቀደምት ሀገር ወጣቶች በምኞት እያማለላችሁ ተስፋ ስላስቆረጣችሁት እጅግ ልታፍሩ ይገባችኋል። የኢትዮጵያ እግር ኳስ ተንገዳገደ እንጂ አልወደቀም። በቅርብ አመታት ውስጥ ወደቀድሞ ተፎካካሪነቱ ይመለሳል።
@DemisMola-m4i
2 ай бұрын
@@yabserayeshtla 😂😂😂😂😂
@lukej2891
2 ай бұрын
@@yabserayeshtlaይህን ሰሞን በሚል 45 ሰዎች ተረድተው 👍ይሜ ገጭተውታል
@Daniel-k4j5p
2 ай бұрын
😂😂😂😂@@yabserayeshtla
@surafelgera1996
2 ай бұрын
መንሱሬ ሰላምነው ድል ለታላቁ ማንቼ
@YonatanTilahun-d7d
2 ай бұрын
መንሱሬ በጣም ነው እምትመቸኝ ቀጥልበት
@adisalemu4613
2 ай бұрын
መንሱሬን የምትተቹ ሰዎች እሱ ምንም መረግ አይችልም ማንቼ ትልቅ ነው ትልቅነቱን ከለዎረ ንፉግ የስብለዋል
@bereketendale-vn2it
2 ай бұрын
Bro glory nw mibalew gilor aydelem
@tibebezewdie
2 ай бұрын
መንሱሬ በጣም እናመሰግናለን::
@esdvabebe
2 ай бұрын
Any Analysis is Great
@fikadukejelicha4052
2 ай бұрын
የሚገርም ተጫዋች ነው አማድ ዲያሎ
@HamidManhe
2 ай бұрын
መንሱርየመችህ 3 ዐ
@DAKODI2825
2 ай бұрын
ዲያሎ ምርጥ ነው ነገር ግን ጋርናቾ የበለጠ ምርጥ ነው ራሽፎርድን ግን ማየት አልፈለገም ።
@tesphaget
2 ай бұрын
ስታስቲክሱ በደቂቃዎች ስለሚያካፍል አማድ ሳይደክም ጥቂት ደቂቃን ስለሚጫወት ነው ከሁለቱ ሰዎች የበለጠው እንጅ ከጋርናቾ በልጦ አይመስለኝም መንሱሬ።
@flame_0_055
2 ай бұрын
Ke garnacho technically betam yibelta yagnaw bezu mikerew neger ale
@BiniyamZeben
2 ай бұрын
መንሱሬ ማንችስተር ትክለኛውን ሰው ያገኝ ይመስለኛል ሰውየው የማሸነፍ እምቅ ችሎታ አለው ጨዋታውችን የሜያነብበት መንገድ አሸናፊ አድርጎታል በ ሊዝበን ድል ለማንቼ
@yaredtsegaye-t1z
2 ай бұрын
Mensure welcome....Manchester forever
@chernettadesse8703
2 ай бұрын
መንሱሬ ጋርናቾ እና ራሽፍፎረድ ተመሳሳይ ከግራ እየተነሱ የሚያጠቁ ናቸው በግራ መሰመር ነገር ግን በቀኝ መሰመር የተሻለም የነበረው አማድ ነው ግሪን ውድን ቢመልሰው ደስ ይለኛል
@DanielWassie
2 ай бұрын
Welcome The Awesome #MensurAbdulkeni as Usual ❤️
@abidan2755
2 ай бұрын
🙏🙏🙏 I swear feraw till Sunday, mensure ❤
@kassahuntafessu1720
2 ай бұрын
Thank you as always
@Senayytube
2 ай бұрын
best best best idea
@AbdiRedi-t5t
Ай бұрын
በማቼ ብዙ ነገር አጥቻለዉ በምክናት ነዉ የምደግፈው ❤❤❤ ክለብ ከሱ ዉጪ ዶንት 4*ጌት
@user-op6gy6lt8d
2 ай бұрын
😮Mensuree amorawe biywalhuu
@FerlinGoliath-z5h
2 ай бұрын
❤ yeigna Mansure
@AbdiiAbata
2 ай бұрын
Welcome to mansure❤
@adujonathan4377
2 ай бұрын
Yehulem ademachik ke Germen🎉
@AbdulfetaMo
2 ай бұрын
መንሱሬ እኔ ግን እያፉረሁት ነው በጣም እያተወራ ነው ስራው ላይ ጨና እንዳይበዛበት (መልካም እድል እመኝለታለሁ
@MikoMan-mb1kb
2 ай бұрын
🙏🙏🙏🫵
@AndamlakGebra
2 ай бұрын
መሱሬ እንዴት ነህ ሰላምነህ እንደ ማን ዩናይትድ ዋጫ ሰላምህ ብዝት ይበልልኝ ድል ለማቼ
@BirukMesaye
2 ай бұрын
why mount?
@gezahegntesfaye3988
2 ай бұрын
Yime mensur
@AdisadisAdisadis
2 ай бұрын
Mesure adnakihe negn
@king1694H
2 ай бұрын
Measure we love you
@babikeku9180
2 ай бұрын
አማድ እንደኔ ተስፈ እንጂ ያለው አሁን ብቁ ነው ብዬ አላስብም አካል ብቃት ይቀረዋል 90 ደቂቃ መጫወት አይችልም እውነታው ይሄ ነው
@SammyAregay
2 ай бұрын
Mensure nurlen🎉ohh amorim
@mintesenotteshome7656
2 ай бұрын
ዲያሎ ጥሩ ተጫዋች ነው ግን ለቋሚነት ገና ነው እሱና ጋርናቾ
@SaxuGetacho
2 ай бұрын
Mesure mache nw akulanet yemitaybh aybeqam gena manunm yalayenwn man united lela alem wusx bangebas😎😎😎😎😎💪💪💪arsenal is king of the king premerleg
@AsefaWeloye
2 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@yishaktamaman6495
2 ай бұрын
አማድድድድድድድድድድድድድደድድድድደደደደድድድደድድድድድደ
@hayderjemal-c1g
2 ай бұрын
አረ ታዋን ጫወታውን ቀድመን እንይ መንሱሬ
@hyiwotgudaye7763
2 ай бұрын
መንሱሬ ግምቴ ልክ ከሆነ ማልያ እሸለማለሁ አይደል?አዎ እንደምትለኝ እርግጠኛ ነኝ 👏ምንም አልልም 1:3 ያሸንፋል ዩናይትድ👏GGMU🎉💪
@MuazMuhammad-m4w
2 ай бұрын
Mensur the building 💪
@DanielWassie
2 ай бұрын
71.43 % of Winning. What an Accomplishment by #RubenAmorem
@BirukBelay-ok9zq
2 ай бұрын
❤❤❤
@abelgetachew3276
2 ай бұрын
Sry ....zis amad dialo idea comes from alazar asgedon analysis
@mamomamo-xt7kl
2 ай бұрын
Both ideas came from the sun paid newspaper 😂
@abdilrehim710
2 ай бұрын
Hi
@habtyhabesha6337
2 ай бұрын
100%🎉🎉🎉🎉
@YohanesBeide-j4h
2 ай бұрын
❤
@JonTes-n7o
2 ай бұрын
Ye reds degafi mehon endet des endemil eko.
@SolFish-ok8cj
2 ай бұрын
አልበዛም ስለማቼ
@ashemeba8257
2 ай бұрын
MENSURE endett nekk Manchester engdi begize hidet teru eyhone yemetal ...
@lyrics8984
2 ай бұрын
Uiu
@yetinayettesfaye2763
2 ай бұрын
1st
@melakudessalgen5551
2 ай бұрын
ሲጀመር ምንም አይችሉም ራሽፎርድና ጋርናቾ መባረር አለባቸው
@MeksudMohammed-gc2tx
2 ай бұрын
አይ መንሱር ሻሼ እደዛ አቅልለህዉ አሁን በቀን 3 ጊዜ ትተነትናለህ
@abdrazk7105
2 ай бұрын
ጀላክ ላይ ሻሽ ይታሰር ደደብ
@YameneSir
2 ай бұрын
መንሱር አንተ እራስክ ቀላል አይደለም የማን ዩናትድ ፎንቃ ይመችክ
@Afro-sport94
2 ай бұрын
ከበረኛ እስከ ተቀያሪ ተጫዋቾች ስለ ሙታኑ ማንቼ አሰለቸኸን። ቴንሃግ ሲመጡም እንደዚህ ስትዘበዝብ ነበር። ሃቁ ግን ሜዳ ላይ ምንም ጠብ ሳይል ተሰናበቱ። አዲስ አሰልጣኝ ሲመጣ ማካበድ አይገባም። የእንግሊዝ ሚዲያን ገልብጦ ማቅረብ የአገራችን ጋዜጠኞች የጋራ በሽታ ሆኗል።
@tadtmt6336
2 ай бұрын
You have nothing to left, you’re always talking about this team. Don’t be so obsessed! It’s boring! Amorim is like other coaches man! ኩአስ ⚽️ በመሬት መንሱሬ
16:31
አጨቃጫቂው ውሳኔ እና በተከላካይ ጎል የተገኘው ድል | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት
Mensur Abdulkeni Official
Рет қаралды 18 М.
48:30
የሲቲዝንስ ብርቱ ምት፤ ይበልጥ የተገለጠው የቼልሲ ድክመት | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት
Mensur Abdulkeni Official
Рет қаралды 17 М.
00:31
How to treat Acne💉
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН
01:12
СКАНДАЛЬНЫЙ бой Али, когда в ринге ему противостояли сразу ДВОЕ #shorts
BalcevMMA_BOXING
Рет қаралды 1,2 МЛН
00:54
We Attempted The Impossible 😱
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
00:17
Сестра обхитрила!
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
33:25
ቲቪ እስከመስበር ያደረሰ ቁጣ | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት
Mensur Abdulkeni Official
Рет қаралды 67 М.
ድሕሪ ቀሊል ዓወት ሊቨርፑልን ብድሆ ዳኛ ዝሰገረ ዓወት ኣርሰናልን ውድድር ዋንጫ ንዝመጽእ ሰሙን ሒዝዎ ዝኣቱ መልክዕ
EMMA TUBE
Рет қаралды 1,4 М.
13:33
ዩናይትድ ካብ መቕጻዕቲ ንምምላጥ ዋጋ ትኬት ክትውስኽ...!
DEHAY TV
Рет қаралды 28 М.
የቀን 7 ሰዓት አማርኛ ዜና . . . ጥር 18/2017 ዓ.ም #etv #EBC #ebcdotstream
EBC
Рет қаралды 262
12:30
በውሰት ስንብት ያበቃው የብራዚላዊው አክሳሪ ቆይታ | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት
Mensur Abdulkeni Official
Рет қаралды 5 М.
13:33
በስንብቱ ዋዜማ፣ በመውጫው ደካፍ ላይ | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት
Mensur Abdulkeni Official
Рет қаралды 25 М.
16:02
Barcelona vs Real Madrid 5-2 | All Goals & Full Match Highlights
Foot Empire
Рет қаралды 8 МЛН
22:30
Anchor Media ድርድር.. ንግግር.. ውይይት? የአማራ ፋኖ ህዝባዊ ድርጅት ያደረገው ምንድን ነው?
Anchor Media
Рет қаралды 24 М.
21:51
ፖል ፖግባ ቅጣቱ ለዝቦለት ወደ እግር ኳስ ይመለሳል። የት ሲጫወት ልናየው እንችላለን ?
Alazar Asgedom - Official
Рет қаралды 14 М.
17:37
ኣርሰናል ኣጥቃዓይ ክሳብ ዘየፈረመት ሚድያታት ኣይገድፍኣን'የን
DEHAY TV
Рет қаралды 39 М.
00:31
How to treat Acne💉
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН