DNA ተመረመሩ! እኔ መቶ በመቶ እርግጠኛ ነኝ! ለ30 ዓመት መልስ ያላገኘው ጥያቄ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

  Рет қаралды 94,070

Eyoha Media

Eyoha Media

2 ай бұрын

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Пікірлер: 882
@Adme1244
@Adme1244 2 ай бұрын
99/%.9 እናት እና ልጂ ትመስላላቺሁ በላይክ አሳውቁኝ ተመሳሳይ አስተያየት ካላቺሁ
@woineshetbeyene6317
@woineshetbeyene6317 2 ай бұрын
ምንም መመርመርም አያስፈልግም እናትና ልጅ ናችሁ ፈጣሪ ሁሉን በጊዘው ያሳምራል !!!አሁን የቀረውን ዘመን እግዝሀብሄርን እያመሰገናችው ደስ ይበላችሁ አሌክስ ፈጣሪ ይባርክህ🙏🏽
@KuWait-vc4qj
@KuWait-vc4qj 2 ай бұрын
መልካቸዉ አንድነዉ
@Tigistlelisa
@Tigistlelisa 2 ай бұрын
እኔ ትግስት ነኝ በዚህ አጋጣሚ ሁላችሁም የኢዮሃ ሚዲያ ተከታታዮችን ማመስገን እፈለጋለሁ ምክንያቴ ደግሞ በጣም እውነት እንዴት እንደምትወዱኝና መልካሙን እንዲገጥመኝ ነው ስትመኙልኝ ያየሁት ይህ ለእኔ አንዲት ብቸኛ ነኝ ማንም የለኝም ለምትል ሴት በጣም እድል ነው ሁላችንም ደግሞ በኢዮሃ ሚዲያ ስም አመሰግናለሁ እንዲሁም ልጄ ናት ብላ ፍለጋዬን የመጣችን እናት ውቢትን አመሰግናለሁ ምክንያቱም ልጄ ብላ ጠርታኛለች አውንም እንግዲህ እግዚአብሔር ያለው ይሁን እኔም እንደ እናንተ ውጤቱን እጠብቃለሁ ለሁላችንም ድል ያሰማን እግዚአብሔር ትልቅ ነው
@senaitgizaw6546
@senaitgizaw6546 2 ай бұрын
Egezabher yerdash ehata
@fenetkabee576
@fenetkabee576 2 ай бұрын
❤❤❤❤fatare ya lebeshne yemulaleshe
@userenter2635
@userenter2635 2 ай бұрын
አሜን የኔቆንጆ መልካም ነገር ያሰማን አይዞሺ ልጅቻውም እሳቸው እናት በሆኑ ሁለታችሁም የጨዋነት በሰርአት የተሞላችሁ ናችሁ አንደበታችሁ ስትናገሩ የተረጋጋችሁ ናችሁ❤❤
@MeriMTube
@MeriMTube 2 ай бұрын
ቲጂየይቱብክፋች ሰላምፍቅርተመኛሁልሺእህቴ።አብሺሪ።ይቱብከፋተሺነይበራሰሺቻነል
@terkechtaka6815
@terkechtaka6815 2 ай бұрын
😊❤❤
@sosishulegeb7180
@sosishulegeb7180 2 ай бұрын
እኔም እናትሽ ሞታለች ተብዩ ነው የደኩት ግን አባቴ በህይወት ስላለ አንድ ቀን ካሳደጉኝ ሰዎች ተጣልቼ ስለነበር አባቴን ካለችበት አምጣት አለበለዚያ ልጅህ አይደለሁም እራሴንም አጠፍለው ብይው በወሩ ነው ያመጣልኝ ከዚያም 20 አመት አብረን አንድ ቤት ኖርን ልጆቼንም አሳደገች።
@lishansesero5169
@lishansesero5169 2 ай бұрын
የሚገርም ታሪክ ነው ያለሽ አንቺም
@bandzgaming7894
@bandzgaming7894 2 ай бұрын
Tmsgan
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 2 ай бұрын
WoW እሰይ ተመስገን❤
@Helenabebe-fu5sl
@Helenabebe-fu5sl 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏💚💛❤
@Ethio531
@Ethio531 2 ай бұрын
❤❤❤
@believeingod1623
@believeingod1623 2 ай бұрын
ገፅታቸው አንድ ናቸው እናት እንደሆነች 99.9% እርግጠኛ ነኝ ከእግዚአብሄር ጋር እውነት ነው
@bethelehem4989
@bethelehem4989 2 ай бұрын
እኔም እርግጠኛ ነኝ ሲታዩ መልካቸው ገፅታቸው በጣምምም ይመሳሰላል
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 2 ай бұрын
እስቲ እግዜር ያውቃል
@sosinadebele3528
@sosinadebele3528 2 ай бұрын
Ye Enem gemet betam yemesaselalu geta yerdachu❤❤❤❤
@zenatali7913
@zenatali7913 2 ай бұрын
አላህ እናትና ልጅ ያድርጋቸው
@alganesh-xe4yb
@alganesh-xe4yb 2 ай бұрын
Enem byalehu🙏
@nmajetube
@nmajetube 2 ай бұрын
ፍቅር የሆነች ሊጅ ናት መልካም እድል 🙏
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 2 ай бұрын
እውነት ሆኖ ፋሲካን በደስታ በፌሽታ ለማክበር ያብቃቹ የድንግል ማርያም ልጅ❤
@user-pg8bp9vc3f
@user-pg8bp9vc3f 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Helenabebe-fu5sl
@Helenabebe-fu5sl 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@hanna4751
@hanna4751 2 ай бұрын
@user-ls3td3br3l
@user-ls3td3br3l 2 ай бұрын
እኔ ሙሉ እምነት አለኚ እደሚሆኑ።
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 2 ай бұрын
@@user-ls3td3br3l እንዳፋቹ ያድርገው
@hussenali4298
@hussenali4298 2 ай бұрын
ከባድ ነው ኧረ አላህ እናትና ልጅ ያድርጋችሁ ፡እንደኔ ግምገማ ግን 99.9% ይሆናሉ ብየ እጠብቃለሁ
@ilmaanagaro978
@ilmaanagaro978 2 ай бұрын
ይመሳሰላሉ የፊታቸዉ ገፅታ ይናገራል። እናት ወጣት ሆነዉ የሷ መልክ እንዳላቸዉ ያስታዉቃሉ። መልካም እድል። ❤❤❤❤
@rahmetiidris3512
@rahmetiidris3512 2 ай бұрын
ኢንሽአላህ በዚህ በፆመ አንደበቴ ዱዐ አደርግላችሀለሁ እናትና ልጅ ያድርጋችሁ ያረብ
@mezeretworku3030
@mezeretworku3030 2 ай бұрын
አብሳሪው መለአክት ቅዱስ ገብርኤል የብስሬቱን ዜና ያሰማችሁ።
@getnet2732
@getnet2732 2 ай бұрын
ዓለምዬ እነሱ መቶ በመቶ እናትና ልጅ ናቸዉ ከሁሉ በላይ የአንተ ደስታ ነዉ ከምንም በላይ ደስ የሚል ነዉ ኑርልን
@lemlemgebre9532
@lemlemgebre9532 2 ай бұрын
ልጅቷ ግን ንግግሯ ስነስርአቷ በጣም ደስ ይላል ልጅቷ እራሱ ልጃቸው ባትሆንም አነጋገሯ ብቻ በቂ ነው እመቤቴ ደግሞ እናትና ልጅ ሆነው ለደስታቸው ያብቃን
@user-om3io5vv1b
@user-om3io5vv1b 2 ай бұрын
እኔ እርግጠኞ ነኝ ደሞ ይሆናል 100/100 ነኝ
@NaeemaImam-tp9fp
@NaeemaImam-tp9fp 2 ай бұрын
አላህ ያደረገላት
@wollodesie2116
@wollodesie2116 2 ай бұрын
እነዚህማ ጥርጥር የለኝም እናትና ልጅ ናቸው ለደስታችሁ ያብቃኝ ። ውጤቱ ሲመጣ ባለሁበት በሩቅ ሀገር እልልልልልልልል ብዬ ነው ምስጋናዬን ለጌታ የማቀርበው
@user-nk4nk4vz5q
@user-nk4nk4vz5q 2 ай бұрын
ልጃቸው ነች እራሳቸውን ነው የምትመስለው እግዚአብሄር ፍሜውን ያሳምርልን
@user-vo3ut1gg6n
@user-vo3ut1gg6n 2 ай бұрын
ምንም አልጠራጠር እርግጠኛ ነኝ ኢንሸአላ ይመሳሰላሉ ደማቸዉ ❤❤❤
@gedamfkadu9321
@gedamfkadu9321 2 ай бұрын
ኧረ ድምፃቸውም ይመሳሰላል
@SemretKidane-ft5fj
@SemretKidane-ft5fj 2 ай бұрын
Me too ✋️
@ZEthiopia-ng2oe
@ZEthiopia-ng2oe 2 ай бұрын
እህታለም ጌታ ፊት ለፊትሽ ይቅደለም ሞተ የተባለው ሁሉ ነብስ ዘርቶ ያስነሳልሽ ዛሬ የሚሆነው ሁሉ ለበጎ ቢሆንም ልቤ 160 ዲግሪ እየመታ ነው ጌታዬ ኢየሱሴ ይርዳሽ ማማዬ🙏
@abebahabte1597
@abebahabte1597 2 ай бұрын
አለምሰገድ እራስህ እናትህን ያገኝህ ነው የምትመስለው, ፊትህ ላይ ያለው ደስታ አግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ 🙏
@abebahabte8469
@abebahabte8469 2 ай бұрын
Copi rid ተጀመረ እንዴ ??? 😳😳😳 ማን ልበል እርሶን ሄሎ
@abebahabte8469
@abebahabte8469 2 ай бұрын
አአአአ መልስ እፈልጋለሁ 🤐🤐🤐
@marmedia-ly3nx
@marmedia-ly3nx 2 ай бұрын
ካለምንም ጥርጣሬ 100% እናቷ ናቸው የምትሉ ፣ አለምሰገድን እንደኔ የምትወዱና የምታከብሩ ሁሉ ላይክ ❤
@fassikaabebe5902
@fassikaabebe5902 2 ай бұрын
ነፍሴ " እናት እና ልጅ " ናቸው ትለኛለች ። እግዚአብሔር ባደረገው ።
@Medi964
@Medi964 2 ай бұрын
እናት እና ልጅ ያድርጋችሁ❤
@user-pg8bp9vc3f
@user-pg8bp9vc3f 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ያድረጋቸዉ
@shumetzerihun7951
@shumetzerihun7951 2 ай бұрын
ለውጤቱ እንደኔ የጓጓ ማነው
@629ization
@629ization 2 ай бұрын
101% እናትና ልጅ ናቸው
@lulululu3892
@lulululu3892 2 ай бұрын
I wish!
@meroneasy-idea4289
@meroneasy-idea4289 2 ай бұрын
ለኔ ፈገግታቸው ተመሳሰለብን።ይቺ ልጅ ፐርሰናሊቲዋ ደስ ይላል አምላክዋን የታመነች ጀግኒት ናት። ❤❤❤
@AlamuAbra
@AlamuAbra 2 ай бұрын
በሰው አገር ያላችሁ ሁላችሁም እግዚአብሔር በሰላም ወደ አገራችሁ ያስገባችሁ የረፍት እንጀራ ይስጣችሁ እንደኔ ግን ማን ነው ስልችት ያለው😢😢😢
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 2 ай бұрын
የኔ እናት እንደው ባደረገው❤ በተለይ እሷ ታሳዝናለች ቸር ያሰማቹ ያሰማን ውጤቱን ለመስማት እኛም እንጓጓለን❤
@user-zh5lj4ex3k
@user-zh5lj4ex3k 2 ай бұрын
ደምርኝ እህቴ
@yainymarsha1435
@yainymarsha1435 2 ай бұрын
ጌታዬ አሞላኬ የእኚን እናት ታሪክ እንደ ኑሐሚን አድርግላቸዉ ቲጂዬ ደሞ ስለቅንነትዋ ብለክ ካሳት❤❤❤
@HappyFamily-pn8hb
@HappyFamily-pn8hb 2 ай бұрын
አቤት መ መሳሰል ዛሬማ መልካቸዉ አንድ አይነት ልኡል እግዚያብሄር እኛ ተስፋ በቆረጥንበት ነገር እሱ እንደዚህ እንደ አዲስ ሂወት ይዘራብናል
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 2 ай бұрын
ምን አይነት ደግ ልጅ ነሽ እኔ እምመኝልሽ እናትሽ እንድትሆንልሽ ነው እግዚአብሄር ከእናንተ ጋር ይሁን
@Tigistlelisa
@Tigistlelisa 2 ай бұрын
Amen❤
@jdcell63
@jdcell63 2 ай бұрын
ወላዲተ አምላክ ታሳምረው እመብርሃን እናቴ እናትና ልጅ ታድርጋችሁ❤
@Medi964
@Medi964 2 ай бұрын
የመጀመሪያ ነኝ ላይክ አድርጉ❤❤❤
@rahelwolde146
@rahelwolde146 2 ай бұрын
ኢትዮጵያውያን ትልቁ ችግራችን በቤተሰብ በተለያየ መንገድ ቢለያዩ ለልጆች ትክክለኛ መረጃ ቢሰጡ ብዬ እላለሁ።
@mimi.jiesusiscoming7793
@mimi.jiesusiscoming7793 2 ай бұрын
ታሪካቸው ይመሳሰላል የአባትሽ ቤተሰብ እናቴን ብለሽ እንዳታስጨንቂያቸው ይሆናል አንዷን አክስትሽ ናት ያሉት
@nanibelete8583
@nanibelete8583 2 ай бұрын
እርግጠኛ ነኝ ማሪያምን ብዙ ነገራቸው ይመሳሰላሉ ጌታ ይርዳቸው በሉእስቲ የማዳም ቅመሞች የለ ባላይካቹ አሳዩኝ ናቸው ምትሉ እኔ 99/100 ናቸው መቶ ሰለማይሰጥ ❤❤❤❤
@marmwitdesaley6815
@marmwitdesaley6815 2 ай бұрын
ዛሬ ደሞ በጣም ተመሳሰሉብኝ ያዉ የድሜ ልዮነት ቢኖርም
@genethailu6017
@genethailu6017 2 ай бұрын
ቲጅዬ ጌታ እውነት ያድርግልሽ ❤❤❤
@tigestenegashe
@tigestenegashe 2 ай бұрын
ችር ወሪ አሰማን እስኪ
@user-pp1wh1ff4f
@user-pp1wh1ff4f 2 ай бұрын
ለማጽናናት የምታደርጊው ጥረት ደስ ይላል አንቺ ራስሽ ልጅ ነሽ አሜን !!!!
@sadanesrunesru342
@sadanesrunesru342 2 ай бұрын
በጣም እኮ ነው ሚመሳሰሉት እርግጠኛ ነኝ እናትና ልጅ ናቹ ኢንሻአላህ
@sisayteshome5284
@sisayteshome5284 2 ай бұрын
አኔ ውጤቱን አይቻለሁ። እናትና ልጅ ናቸው ። ተቃቀፉ አሁኑኑ አንኳን ደሰ አላችሁ ። አንኳን ደሰ አላችሁ ።
@Tigistlelisa
@Tigistlelisa 2 ай бұрын
❤❤❤😂
@PeacefromJesus
@PeacefromJesus 2 ай бұрын
😂አሜን
@Jesuslovs
@Jesuslovs 2 ай бұрын
አሜን ❤❤❤❤
@user-gt1mx3bd5m
@user-gt1mx3bd5m 2 ай бұрын
እንደው የጭንቅ አማላጆዋ ማሪያምዬ እነዚህን ሰዎች እናትና ልጅ አድርጌያቸውና ደሥ ይበልኝ እኔንም በጣም ጨነቀኝ ከምር አለምዬ ሁሌም ተባረክ ወንድሜ 🎉
@semerafeker7849
@semerafeker7849 2 ай бұрын
ግን እኮ እሷ የተናገረችው እድሜና እናትየው ተወለደችበት የሚለት በጣም ልዩነት አለው እስቲ መጨረሻውን እናያለን
@fairozhamed6227
@fairozhamed6227 2 ай бұрын
ልጅትዎ በጣም ተጎድታለች በናት ናፍቆት እውነት ያርግላቹማዘርዬ እድሜ ከጤናጋር ይስጦት❤❤❤❤❤
@meazatefra6336
@meazatefra6336 2 ай бұрын
ወይ በማርያም እናት አና ልጅ በሆኖ 😢ውጤቱ እስኪመጣ በፀሎት ከናንተጋ ነኝ
@user-zh5lj4ex3k
@user-zh5lj4ex3k 2 ай бұрын
ደምርኝ እህቴ
@kinfegebrielwudeneh
@kinfegebrielwudeneh 2 ай бұрын
እናትሽ ነች አትጠራጠሪ እገዚአብሔር ታላቅ ነው የተደበቀውን እውነት ፈልፍሎ ያወጣዋል መልካሙን ሁሉ ይግጠማችሁ🙏
@user-ye1hb8xk1r
@user-ye1hb8xk1r 2 ай бұрын
ፈጣሪዬን የምለምነው እናትና ልጅ እንዲሆኑ ነው አደራህን አምላኬ
@AsAs-yk7hm
@AsAs-yk7hm 2 ай бұрын
ኡፍ ውጤቱ ናፈቀኝ ሁሌም ድንቅ ማድረግ ልማድ ያለው ጌታ ያስደንቃቸው😢
@meazahailemariam6813
@meazahailemariam6813 2 ай бұрын
ይመሳስላሉ !!! ልዑል እግዚአቡሔር ይርዳችሁ🙏🏽💐መልካሙን ተመኝንላችሁ!!!
@user-if2ti4jq1p
@user-if2ti4jq1p 2 ай бұрын
አሜን ናቸዉ መልካቸዉ አንድ ነዉ
@ejigayehuwilliams238
@ejigayehuwilliams238 2 ай бұрын
Mother and Daughter look like each other. Good luck 🙏I wish all the best 🙏
@dershayedersha1357
@dershayedersha1357 2 ай бұрын
ቴጄዬ ወስጤ የሚነግረኝ ልንገርሽ እናትሽ ናት🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@getetilaye5905
@getetilaye5905 2 ай бұрын
አምላክ ፍቃዱ ሆነ ለሁለቱም እረፍት ነው አስቡት እስቲ ባይሆን ራሱ ከዚህ ቡሃላ እንደ እናት ልጅ ናቸው አብሮ መወለድ ቋቋ ነው ሁሉም ነገር የሚሆነው ለመልካም ነው
@emikkmemikkm1940
@emikkmemikkm1940 2 ай бұрын
አንድ አይነት ናችሁ እመብርሀን መጨርረሻውን ታሳምረው አምላኬ እውነት አርገው
@user-oq7fs8wl6k
@user-oq7fs8wl6k 2 ай бұрын
ያረብ የእናታችንን ጭንቀት ወደ ደስታ ለውጥላቸው ወላሂ ጭንቀታቸው ይሰማኛል😢❤❤❤
@kon9394
@kon9394 2 ай бұрын
እናትእና ልጅ ነው የሚመስሉት እግዚአብሔር ያርግላችሁ በመጀመርያ ላይ ኢትርቪ ሲደረግላት ችላ ስትል ቅር ብሎኝ ነበር አሁን ይቅርታ ስትል ይገባል
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 2 ай бұрын
ቲጂዬ ስታወራ አትጠገብም እናትዋም ጭምር ከእግዚአብሄር ጋር እናትና ❤❤ ልጅ እንደሚሆኑ ነው የምገምተው መልካም እድል🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@Tigistlelisa
@Tigistlelisa 2 ай бұрын
Amen❤❤
@user-xu5yh1ko1v
@user-xu5yh1ko1v 2 ай бұрын
አለም ሰገድ እንኳን ደና መጣህ ዉዶች ላይክ አድርጉኝ ፈልጌው ነው😀ደሞ ለመላው ለእስልምና እምነት ተከታዮች ኢድ ሙባረክ ብያለሁ
@etaferahuabebegebru1580
@etaferahuabebegebru1580 2 ай бұрын
አለም ሰገድ ለምን ወደ ምርመራ ቦታ ይሄዳሉ በጣም በጣም ደማቸው ያስታውቃል 100% እናት እና ልጅ ናቸው፡፡
@astuworku7780
@astuworku7780 2 ай бұрын
እውነት ነው ነገር ግን ልጅቷ እናትሽ ሞታለች ተብላ ስላደገች መቀበልን አልቻለችም
@andenetyemetal4102
@andenetyemetal4102 2 ай бұрын
እናትሽ ለመሆናቸው ምንም ጥርጥር የለውም አይዞሽ እናትሽ ነኝ አለሁሽ መባል ቀላል አይደለም እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን የአለመሰገድም ደስታህን ሙሉ ያድርግልህ እግዚአብሔር ሁላችንንም በደስታ እንድንገናኝ ያድርገን። እምዬ በምንም አትለወጥም እኔ እንባዬን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ 😭😭😭 ድንግል ማርያም በእለተ ቀኗ ሁሉንም ነገር እውነት ታድርገው
@Ziontadihenok9496
@Ziontadihenok9496 2 ай бұрын
ከሰማውት ታሪኮች እንደዚህ በጉጉት ዉጤቱን የምጠብቀው የለም ።እግዚአብሔር ያድርግላችሁ
@senaitmulalem5603
@senaitmulalem5603 2 ай бұрын
እኔም እጅግ በጣም ነው የቸኮልኩት
@meazidemisse5563
@meazidemisse5563 2 ай бұрын
ወይ እኔም
@warkwark6096
@warkwark6096 2 ай бұрын
አኔም አርግጠኛ ነኝ በጣም የመሳሰላሉ
@mihret3341
@mihret3341 2 ай бұрын
ውይ አማኑኔል ባደረጋቹ ሁለታችሁም ከጭንቀት ትገላገሉ ነበር በፀሎት አስባችኋለሁ⛪🙏
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 2 ай бұрын
ቲጂዬ ቆንጆ ጌታ በነገር ሁሉ ሁሌም ከአንቺ ጋ ነዉ ምንም ቢሆን በርቺ እህቴ አንቺ የእግዚአብሔር ልጅ ነሽ
@user-zh5lj4ex3k
@user-zh5lj4ex3k 2 ай бұрын
ደምርኝ እህቴ
@ZedzedZarah
@ZedzedZarah 2 ай бұрын
የኔም ልብ የሚነግረኝ እናቷ እንደሆኑ ነው እናት እውነት አባት እምነት እንደሚባለዉ ሁሉ እርሣቸው በእርግጠኝነት ነው የተናገሩት ፈጣሪ እውነት ያድርገው ለሁለታችሁም
@MesiMesi-jy2rt
@MesiMesi-jy2rt 2 ай бұрын
መልካም መመኝት ጥሩ ነው ግን አይደሉም
@asterakalu5842
@asterakalu5842 2 ай бұрын
ምን ያህል መባረክ ነው የአንቺ እናት መሆን በጣም በጣም መልካም ልጅ ናት እግዚአብሔር ሆይ እናትና ልጅ ኢንዲሆኑ ፍቃድህ ይሁን 🙏
@user-ce4te8hz6n
@user-ce4te8hz6n 2 ай бұрын
አለም ሰገድን አለማድነቅ ንፍገት ነው ፈጣሪ ይጠብቅህ በሰላም በጤና
@zadebarkote3818
@zadebarkote3818 2 ай бұрын
ቅድስ ሚካኤል እናትና ልጅ ይርጋችሁ
@user-pg8bp9vc3f
@user-pg8bp9vc3f 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mengistutena5164
@mengistutena5164 2 ай бұрын
ማዘርም ቲጂም ሲስቁ በጣም ይመሳሰላሉ ከመጀመሪያውኑ አልተጠራጠርኩም እግዚአብሔር ይርዳችሁ
@user-uy3ux3iv8z
@user-uy3ux3iv8z 2 ай бұрын
አለምዬ ፍቅር የሆንክ ሰው (እዮሃ ሚዲያ )አምሮበታል እድሜ ላንተ 🎉
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 2 ай бұрын
እመቤቴ ማርያም በእለት ልደቱዋ የሚታሰብበት ቀን አንድ ታድርጋችሁ ፀሎቴ❤❤❤😢😢😢
@senaitmulalem5603
@senaitmulalem5603 2 ай бұрын
ውጤቱን እናትና ልጅ አድርጎ ፈጣሪ ፍፃሜውን ያሳምርላቸው❤
@BetelTekl
@BetelTekl 2 ай бұрын
Egziyabhare ewenet yadergeww እርጋታሽ ደስ ይላል እሳቸውም ደስ ይላሉ እውነት ያድርገው የኔ እናት ❤🙏
@bethelehem4989
@bethelehem4989 2 ай бұрын
እማዬ እግዚአብሔር ቸር ወሬ ያሰማዎት እህታችንም ጥያቄሽ ሙሉ ይሁን እኔ ግን እርግጠኛ ነኝ እናትና ልጅ ናቸው አለምሰገድ እግዚአብሔር ይባርክህ የምትገርም ሰው ነህ ሲደሰቱ የምትደሰት ሲከፍቸው ሲጎዱ ሲያለቅሱ አብረህ የምትጨነቅ የሚከፍህ ምርጥ የዋህ ወንድም ነህ መልካም ዜና ያሰማችሁ 🙏🏻
@Samsung-dw9bk
@Samsung-dw9bk 2 ай бұрын
ኢንሻአላ በተስፋ እንጠብቃለን እናትና ልጂ ይሆናሉ
@elsaayoutube
@elsaayoutube 2 ай бұрын
እግዚአብሔር አውነተ ያደረገላቹ ደሰታቹን ለመካፈል ያብቃን ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ
@argetub6
@argetub6 2 ай бұрын
የፈለገቻቸው አትመስልም ግን ለሳቸው ጌታ እረፍት ያርግላቸው
@user-df7bk4rc5q
@user-df7bk4rc5q 2 ай бұрын
ልጅቱ ቅን ናት ያሰታዉቃል ብዙ ጥያቄ አላት ግን positive ነዉ የምታስበዉ ተባረኪ እዉነት እናትና ልጅ ከሆኑ ለአናትየዉ ብዙ ጥያቄ አለኝ
@ruthDesta
@ruthDesta 2 ай бұрын
እናት በህይወት እያለች ሞታለች ብላችሁ ለልጅ ሞታለች ብላችሁ የምትናገሩ ሰዎች ግን በጣም ታሳዝናላችሁ😢😢😢
@userenter2635
@userenter2635 2 ай бұрын
እናት እና ልጅ ባደረጋችሁ🙏ውጤቱ ሲመጣ ግን እናትየዋ ፊት መነገር የለባቸውም እናት እናትናት በጣም ጓጉተዋል የደም ግፍት አለብኝ ስላሉ ጥንቃቄ ያስፈልጋል መልካም እድል ይሁንላችሁ🙏ትግስት ስርአቷ መታደልነው የኔ እናት እናትሺ በሆኑ🙏❤
@user-wb1eh2eo4t
@user-wb1eh2eo4t 2 ай бұрын
ማነው እንደ እኔ አለምሰገድን የሚወድ በlike አሳዩኝ❤
@aynadis.Tube.4
@aynadis.Tube.4 2 ай бұрын
በረግጥኛነት የዝች እናት ልጅ መቶ በረሰት ልጆቸው እንዴ ምትሆን ነው የሚሰማኝ መልካሙን ሁሉ እመኛለሁኝ❤
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d 2 ай бұрын
እኔ ደሞ የንግግራቸው እርጋታ በጣም ተመሳስሎብኛል እግዚአብሔር ይርዳቹ
@netsanetbekele2803
@netsanetbekele2803 2 ай бұрын
በጣም አስተዋይ በሳል ልጅ ናት ቲጂ። አንደበቷ ደስ ሲል። ፈጣሪ እናትና ልጅ ያድርጋችሀ
@lulululu3892
@lulululu3892 2 ай бұрын
ድንግል ቅድስት ማርያም ይሄን ቋጠሮ ትፍታላችሁ 🤲
@user-mo4um4pd8l
@user-mo4um4pd8l 2 ай бұрын
ማዘርዋ ታሳዝናለች ልጅሽ እንድቶን ምኞታችን ነው
@Tsss646
@Tsss646 2 ай бұрын
ተስፋ እንድቆርጪ እንጂ እናትሽ አልሞተችም:: ፍለጋ እንዳትወጪ ነው::
@almfiramandefro3252
@almfiramandefro3252 2 ай бұрын
በልጅነቱ ምንም ጥፋት የለባትም ሙታለች ሰለተባለች እግዚአብሔር ሁለታችንም እግዚአብሔር ያሰርፊቹሁ እኔ ግን 99፡9 እናቶ ነቸው
@user-ks1sy7wt3l
@user-ks1sy7wt3l 2 ай бұрын
እናቴ አይዞሽ አውቃለው በብዙ መንገድ ውስጥ እንደመጣሽ እኔንኳ ለማሳደግ አንቺ ዋጋ እንደከፈልሽ ጠንካራ ነሽ ይህንም ትወጪዋለሽ ቢሆንና እኔም አያትና ቤተሰቦች ቢኖሩን ደስ ይለኛል አይዞሽ እኔ ደርሼልሻለሁ❤❤❤ በርቺ መልካሟ እናቴ በርቺ ያአንቺው ልጅ ሳሙኤል🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@selamleethiopia3423
@selamleethiopia3423 2 ай бұрын
እጅግ በጣም ይመሳሰላሉ። እግዚአብሔር ይርዳቸው።
@webetr-vt7nl5zh4k
@webetr-vt7nl5zh4k 2 ай бұрын
ፈጣሪ እውነት ያድርገው እና የሁለታቹንም ደስታ ያሳየን ንግግሯ እራሱ እደናቷ እረጋ ያለች ናት
@hasenahasena4677
@hasenahasena4677 2 ай бұрын
እህቴ የእግዚአብሔር ነገር አይመረመርም እኔ አባቴ ሞተ ተብለን ተረድተን አስመራ በጦርነት እንደ ሞተ በማስረጃ መንግስት ሁሉ አርድቶን የጡረታ መብት ሁሉ ተጠብቆ እናቴ እስከ ዛሬም እየበላች አራት ወር ሆነ በህይወት ከ 38 አመት በሗላ ከአጥንቱ አንድ ሳይሰበር ጊልበቱ ሳይደክም እግዚአብሔር አገናኝቶን በቤታችን ደስታ ሆኗል አንተንም ጌታ ይርዳሽ
@Tigistlelisa
@Tigistlelisa 2 ай бұрын
Amen❤❤🎉
@betelhemtadesse1492
@betelhemtadesse1492 2 ай бұрын
እደው ቸሩ መዳኒያለም ለኚህ እናት ሲል እውነት ልጃቸው ባረጋት እደው አመቤቴ ምንም አይሳናት ታርግላቸው
@gebrehannabalcha6280
@gebrehannabalcha6280 2 ай бұрын
ምርጥ ጋዜጠኛ አለምሰገድ ለመስማት ጓጉቻለሁ !!!❤❤❤🎉❤❤❤❤
@user-vt4pn1um5g
@user-vt4pn1um5g 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል ፋሲጋን ደስተኛ ሁነው እዲውሉ ምኞቴ ነው
@melessechdegu
@melessechdegu 2 ай бұрын
እናት ይሆናሉ እርግጠኛ ነኝ ቡዙ ነገሮቻቸው ይመሳሰላል❤
@sisayreda6909
@sisayreda6909 2 ай бұрын
Thank you Alemseged.God bless you.
@HayatshamilHayu-mu7iq
@HayatshamilHayu-mu7iq 2 ай бұрын
100%እናትና ልጅ ናቸዉ ደም ግብአታቸዉ አንዳይነት የአይን እይታቸዉ ❤❤❤❤አላህ ያስደስተን በዱአ በርትተን ጉጉት እንጠብቃለን
@user-er1fd1dl2v
@user-er1fd1dl2v 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳቸው እንደው እናትና ልጅ ቢሆኑ ደስታ
@bethlhamyimam139
@bethlhamyimam139 2 ай бұрын
ጌታ እየሱሰ ይሁለታችሁንም ልብ ይጠብቅላችሁ ስታምሩ ዛሪ ቲጂ እራሶ ውስጦ እርፍ ብሎል ማዘር የሚገርሙ እናት ጥበበኝ ትልቅ አስተዋይ ሴት ልጄ ትመጣለች ብሎ ቅፅ ውስጥ አስመዝግቦ ይህን ይህል እድሜ መጠበቅ መባረክ ነው:: እድሜ ከጤና ጋር እናቴ እወዶታለው ጨዋ አንደበተ ማር እንደዝህ አይነት እናት ይብዙልን ይኑሩልን💐💐💐💐🙌🙌🙌🥰🙏💖💖💖🌺🌺🌺🎊🎊🎊🌹🌹🌹
@meryemali4042
@meryemali4042 2 ай бұрын
እናትሽ እናቸው እንሻአላህ ያድርግልሽ እናትሽ ባይሆኑ ኖሮ የእናት ቤተሰብ ነን አክስት ነን የሚሉ ሰውች የት ናቸው ለምን የእናቷን ፎቶ ለምን አያሳያትም
@astersengal4727
@astersengal4727 2 ай бұрын
እዉነት የሆነ ነገር የተደበቀ ነገር አለ
@munabess9493
@munabess9493 2 ай бұрын
እመብርሀን መሀላችሁ ትግባ እንደው አንድ ያርጋችሁ የኔ እናት መዳኒያለም ውጤቱን የደስታ ያርግላችሁ❤❤❤❤
@smdn13
@smdn13 2 ай бұрын
እውነት በጣም ነው ያለቀስኩት እማ ጌታ ይርዳአሽ እንደምነትሽ ይሁንልሽ እህቴ
Backstage 🤫 tutorial #elsarca #tiktok
00:13
Elsa Arca
Рет қаралды 45 МЛН
Пробую самое сладкое вещество во Вселенной
00:41
⬅️🤔➡️
00:31
Celine Dept
Рет қаралды 42 МЛН
Backstage 🤫 tutorial #elsarca #tiktok
00:13
Elsa Arca
Рет қаралды 45 МЛН