"ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ የMorality ጠበቃ ወይስ የአገዛዙ የብእር ኩሊ?" ለዶ/ር ዳኛቸው የመልስ መልስ… በያሬድ ጥበቡ፡፡

  Рет қаралды 21,715

Reyot

Reyot

Күн бұрын

Пікірлер: 80
@tewodrosbekele6654
@tewodrosbekele6654 5 жыл бұрын
በጣም ጥሩ መልስ ነው እናመሰግናለን ርእዬት::
@ryuryu7599
@ryuryu7599 5 жыл бұрын
ርዕዮት እናመሰግናለን
@antenehfikreselassie4191
@antenehfikreselassie4191 5 жыл бұрын
ፍቅር ተግባር ይጠይቃል፡፡ ኢትዮጵያ ምንጊዜም በክብር ትኑር፡፡
@kassahunsiyum4255
@kassahunsiyum4255 5 жыл бұрын
Yared millions are with you keep doing
@ethiopiaaddisababa2231
@ethiopiaaddisababa2231 5 жыл бұрын
Love reyot
@wdeneshbetamu5231
@wdeneshbetamu5231 5 жыл бұрын
እኔን የገረመኝ ምድረ አጁዛ ነፈዝ ሁሉ ምሁር ነኝ እያለ የመንግስት አጃቢ መሆናቸው ሳያንስ የህዝብ ልጆችን ያለ ስማቸው ስም ለመስጠት መትጋታቸው
@birukgebretsadik3161
@birukgebretsadik3161 5 жыл бұрын
ይህች አገር ትልቅ ሰው ማጣቷ ያሳዝናል ትልቅ ተብለው የተሳሉት ሁሉ በፍጥነት ሲያሽቆለቁሉ ማየት ያሳቅቃል፡፡
@addishaile7318
@addishaile7318 5 жыл бұрын
በጣም ፡ ፡ያሣዝናል፡
@gkristosmedhane7611
@gkristosmedhane7611 5 жыл бұрын
ጥልቅና ሚዛናዊ እይታ የታቀፈ ትንታኔ ። እናመሰግኔለን !!! የብዕር ኩሊ ። የፅንፈኞች ግራ ቆለጥ ።
@MemhirGirmabaleTseganachew2121
@MemhirGirmabaleTseganachew2121 5 жыл бұрын
አሁን እኮ ኢትዮጵያ ኒኲሌር የላትም ይባልልኛል ከዚህ በላይ ከየት ይምጣ ሊያውም ነጥሎ የሚመታ።
@Eyobs90
@Eyobs90 5 жыл бұрын
Hahaha exactly!! 👍
@hannamellesse5771
@hannamellesse5771 5 жыл бұрын
Dr. Dagnachew, diyaleq ayamer, endih yale tera cadre mehon yawaredal betam. Aferen bemehur tebeyewoch!
@benice7304
@benice7304 5 жыл бұрын
Long live for ryot!!!!
@isayasgirma6325
@isayasgirma6325 5 жыл бұрын
የዘረኞችና እንደ ቴዲ አይን የጨለምተኞች ስብስብ እና ተስፋ የቆረጠ ስብስብ እንዲሁም የኢትዮጵያ ጠላቶች ናችሁ።
5 жыл бұрын
ቴዲ እውነት ሀሣቦችክ በጣም ሁሌ ያሥደሥቱኛል ። ሽማግሌው ኩሊነት አልፎ የኦነግን ሥርአት ድሥት ይልሣል እንጅ
@mekdesteklu2383
@mekdesteklu2383 5 жыл бұрын
አሁን ከዶ/ር ዳኛቸው አንድ ተማሪ ምን ይማራል የውሽት ፍልስፍና?
@demmad4036
@demmad4036 5 жыл бұрын
አንዳንዴ ለሰነፍ እንደ ስንፍናው መመለስ ተገቢ ነው ነገሮችን መደጋገም ግን አንድም ጉዳዩን የግል ያደርገዋል ሁለትም የጀመራችሁትን አላማና አጀንዳ ያናጥባል።ለእናንተ አጀንዳ እየሰጡዋችሁ እንዳይሆን።!
@frehiwotbekele1960
@frehiwotbekele1960 5 жыл бұрын
ከአንድ ፕሮፌሰር ይልቅ ገበሬው አባቴ ይበልጣል ይሄው ከኢትዮጵያ አልፉ ሌላ ሀገርም ይመግባል በወሬ አደሩ ፕሮፌሰር ቦታ አትስጡ።
@amaredemssie3868
@amaredemssie3868 5 жыл бұрын
yared tebebu we love you
@aklikaskassa5554
@aklikaskassa5554 5 жыл бұрын
Yared tebebu Weregha.
@yesewzer4687
@yesewzer4687 5 жыл бұрын
RIP le Dr Dagnachew
@sarsweet2017
@sarsweet2017 5 жыл бұрын
እናቴ በልጅነቴ ቆርጦ ቀጥል ትለኝ ነበር😀 ይመችህ ያሬዶ👍ዶ/ር ዳኛቸው መቻሉን ይስጥህ ብየህ ነበር!የነጮችን ጥቅሳ ጥቅስ በመጥቀስ የምትመልሳትን መልስ እንጠብቃለን😀 ያሬድ ጥበቡ እና ልደቱ አያሌው ከብዙ በጥቂቱ የሚመሣሠሉብኝ ለኔ ብቻ ነውን?
@johndenver-ride9286
@johndenver-ride9286 5 жыл бұрын
It depends!
@vengeanceismineiwillrepays9016
@vengeanceismineiwillrepays9016 5 жыл бұрын
ዳኛቸው ከዚህ ውርደት 20 አመት ቢታሰርና ቢቀጣ ይሻለው ነበር::
5 жыл бұрын
ኩሊ: አለቅላቂ ለአማራው አውቅልካለው የሚል ከንቱ ሽማግሌ
@etheth5034
@etheth5034 5 жыл бұрын
ይሄዳኛቸው የሚባል ሰው እንደኮፍያው ጠማማ አስተሳሰብ ነው ያለው ።
@blanealemu1781
@blanealemu1781 5 жыл бұрын
ዶ/ዳኛቸው የታሪክ አተላ ነው የአማራ ህዝብን ለመከፋፈል አንዱን ገዳይ ሌላውን ተገዳይ አድጎ ታዋቂነቱና ፈላስፋነቱ እምነት ያመጣልኛል ብሎ የአብይን ሴራ ለመሸፈን ሲፍጨረጨር የሰማነው ከንቱ ሰውዬ ነው
@melesetrunh2321
@melesetrunh2321 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያጥፋው ይህ ሰው ጨቃኝ ባንዳ ነው ትውልድ ገዳይ ነው።
@ambayeambo4629
@ambayeambo4629 5 жыл бұрын
-አስተያየት ለዶር ዳኛቸው፦ ለእንደዚህ አይነት ዝባዝንኬ ነገር መልስ በመስጠት ጊዜያቸውን ማባከን ያለባቸው አይመስመስለኝም ። - ጥያቄ ለአቶ ያሬድ ጥበቡ፦ የተናገሩት ሁሉ እውነት ስለመሆኑ እንዴት እንመን ? ለማመን የሰው ወይም ሌላ አይነት ተጨማሪ መረጃ ያስፈልጋል አይደል ? ለዚህ ጉዳይ ተብሎ ደግሞ ምስክር ፍለጋ እንደማይከድ ግልጽ ነው። ባይሆን ከዚህ በፊት ያስተላልፉት የነበሩት መልእክቶች ተአማንነታቸው ምን ይመስል እንደነበረ መገምገምና ፤ ከግምገማ ውጤት ተነስቶም የራስን ውሳኔ መስጠት ብቻ ነው አማራጩ ። በዚህ መሰረት እርሶዎ ከዚህ በፊት ካስተላለፏቸው መልእክቶች ውስጥ አንዱን ብቻ በምሳሌነት ሳስብ ፤ ከላይ የገለጿቸውን ነጥቦች ሁሉ ለማመን ይቸግረኛል። ትዝብቴም የሚከተለው ነው። የአቶ መለስ ማረፍ በኢሳት ከተገለጸ በኋላ ፤ ሌሎች ሚዲያዎች የኢሳት ዜና ውሸት መሆኑንና ሰውዬው በህይወት መኖራቸውን በስፋት ያወሩ ነበር ። በዚህ መሀል አርሶዎም አልሞቱም የሚለውን ማስተባበያ ለማጠናከር የመንግስት ደጋፊ ለሆነው ለአውራ አምባ ሚዲያ በሰጡት ኢንተርቪው ላይ ሰውዬው አለመሞታቸውን አጥብቀው ነገሩን ። ያስገረመንና ያሳዘነን ይህ ግምትዎ ትክክል አለመሆኑ አይደለም ። ነገር ይህንን መረጃ ከየት አገኙ ተብለው ለተየቁበት ጥያቄ የሰጡት መልሰ ነው እጅግ ያሳዘነን ። የመረጃ ምንጭዎ በረከት ሲሞኦን መሆኑን፤ አንዲሁም በረከት እጅግ የሚያምኑት ሰው መሆኑንና ከበረሀ ጀምሮ ውሸት የሚባል ነገር የማያውቅ ሰው እንደሆነ አበክረው ነገሩን ። የነ መለስን መንግስት የሚያውቅ እንደርሶዎ ያለ ታላቅ ፖለቲከኛ ፣ በረከትን መዋሸት የማይወድ ሰው ነው ብለው ሊያሳምኑን ስሞክሩ ልናዝንብዎት አይገባንም ? በአለም ደረጃ የውሸታሞች ውድድር ቢደረግ በረከት አያሸንፍም ይሆን ? በዚህ በኩል ለበረከት የሰጡት ሽፋን ለፈጸመው ወንጀል ሁሉ ተባባሪ የሚያስመስልዎት ነወ። በአጠቃላይ አቶ ያሬድ ስለ አቶ በረከት የሰጡት አሰተያየት ተአማንነታቸው ጥያቄ ውስጥ አሰገበቷል ባይ ነኝ። "ወጥተው ያለመውጣትዎ"ም ምክንያት ከበረከት ጋር በነበርዎት ትስስር መሆኑን ብንጠረጥር ስህተት ይሆናል ?
@Eyobs90
@Eyobs90 5 жыл бұрын
የአገዛዙ የብዕር ኩሊ!! በፍቅር አብዶ ምክኒያታዊነትን የሳተ: ብሎም እራሱን በውሸትና ክህደት ለማጨማለቅ ያላፈረ የዘመኑ ጀዝባው ምሁር። ዶር ዳኛቸው
@yeshibekele957
@yeshibekele957 5 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽
@yifruhailu5268
@yifruhailu5268 5 жыл бұрын
Finally I see and hear a man who’d change my opinion about EPRP. I’m not sure I met a man of high caliber and painfully honest ex-member of that organization. I especially admire Ato Yared Tibebu’s writing skills and his passionate way of delivering them He truly possesses excellent communication skills. Now, Ato Yared, please don’t be so hard on the professor, he’s on cloud nine and you’re spoiling it...ha!haha!
@ትንሳኤዘኢትዮጵያ-ዠ7ኘ
@ትንሳኤዘኢትዮጵያ-ዠ7ኘ 5 жыл бұрын
ዳኛቸው ጭንጋፍ ፕሮፌሰር ነው ።
5 жыл бұрын
ይህ ዲሪቶ ለባሽ ኩሊ እንጅ
@NORTAMRAT
@NORTAMRAT 5 жыл бұрын
ሰላም ቴዎድሮስ ዳኛቸው አብይ ስልጣን በያዘ በማግስቱ ልክ እንደ ደደብ የክፍል አለቃ በራሱ ቀልድ እያሰቀ እንዴት እሱ መሪዎች እንደማያወድስ ለእውነት የቆመ (ከሁሉም የበለጠ ስጥ ለገንዘብ ምንም አይነት ቦታ እንደማይሰጥ..) ሰው ሆኖ እራሱን በራሱ ሲክብ ለተጠየቀው ጥያቄ ምንም መልስ መስጠት የማይችል ግን ጥያቄዎቹ ላይ አቃቂር አውጥቶ በሱ ዘመን ባለፈባቸው ቀልድ የሚስቁን እያሳቀ ባዶነቱን ያሳየ ቅሌታም ውሸታም ካለእድሜው ያረጀ ትርሚ ምርኪ ሰው ነው....ይህን የበለጥ እዚህ እንደ ደግም የተገደድኩት ይህን ፕሮግራም ያቀረበው ሰው እውቀት ነው...አማርኛ እንዳንተ አሳምሮ ትላላቅ ሃሳቦችን ቅደመ ተከተላቸውን ጠብቀው እንዲፈሱ ማድረግ የሚችል ምሁር ነው...ይህን የሚያህል እውቀት ህዝባችንን ከአብይ መርዚ ቢያላቅቅበት እንዴት ስንትን ስንት ህዝብ ይረዳ ነበር... ለማንኛውም ከዚህ ወዲያ ፕሮግራምህ ላይ የሚቀርቡ ሰዎች ጥራት ያላቸው ቢሆኑ የመረጣል..ይህን ፕሮግራም እንዳዘጋጀው እና እንዳንተ በአማርኛ የላቁ ሁሌም ባይገኝም... በተጨማሪ ያንን ኤርሚያስ በጎ ፈንድ ሚ የሚተዳደር ዱርዬ የወያኔ አሽከር በሁዋላም ጠላት፣ የአብይ ዘብ ከወራዳው ዳኛቸው የባሰ በሁዋላ የአብይ ጠላት....ያ ብቻ ሳይሆን አነጋገሩ ተራ የዱርዬ ስም አጠፋፉ ያንተን ፕሮግራም አይመጥንም....ከነዛ ኢሳት ወይም ምን አለ ከሚባሉ ጉዶች ርዮት የምትባል ብቻ ነች ቁም ነገር ወይም ትምህርት ያላት...
@NORTAMRAT
@NORTAMRAT 5 жыл бұрын
የጻፍኩትን ማረም አልችልም....የሰውየውን እውቀት ባደንቅም....ከወያኔ ጋር ሆኖ ኢትዮጵያን የወጋ ስለሆነ እጠለዋለሁ...
@ericahyland695
@ericahyland695 5 жыл бұрын
ልጥ 0 እና ዳኛቸው ማለት የቁምሙት ነው በኢትዮጵያውያን ህዝብ ደም ቤተመንግስት ገብቶ እየተቀላመደ ለጊዜው ከርሱን ይሞላል ከዚያየተለየ ጥቅም የልውም
@cricket3806
@cricket3806 5 жыл бұрын
ዳኛቸው እንድጌታው አብይ ጭምር ዶክተሮች ሊሆን አይችልም እብይ ጠ/ም የሆነባት አገር በኩረጃ ንግግር ስልጡን ነው: ዳኛቸው ሰካራም ነው:: ቆርጦ ቀጥሉ ዳኛቸው የአዝማሪ ምሁር:::
@Abrish_Digital
@Abrish_Digital 5 жыл бұрын
አቶ ያሬ ከያ ትውልዶች ሴራ የማይጎነጉንና ለሀገሩ ያለው ቀናዒነት ከምንም በላይ የሆነ ጨዋ ሰው ነው...ዳኛቸው በጣም አሽቋላጭ ነው, የወንዶች ጨዋታ የሆነው ፖለቲካው ጋር ማሽቋለጡን ትቶ እያስተማረና እየቀለደ ቢኖር ይሻለዋል
@አምላኬተመስገን
@አምላኬተመስገን 5 жыл бұрын
**ዳኛቸው የተባለው ሰውዬ "" ልጆች አሉት እንዴ?? ካሉት ግን ሁለቴ ነው የሞተው "" አሳፋሪ ነው አናሳ**
@JJ-xz2re
@JJ-xz2re 5 жыл бұрын
Yebier kuli dagnachew kelo tegene 🤔
@zereyakobtesema6543
@zereyakobtesema6543 5 жыл бұрын
Egna yeber kulym yagezazu ashekabachi newu beyewalewu
@germaalem4213
@germaalem4213 4 жыл бұрын
Ethiopia menew telek. sew tefa? Ethiopia gena teketalech. Egzer yeker yebelen.
@selamforethiopia2647
@selamforethiopia2647 5 жыл бұрын
What a man. I really admire you. I hope he will understand what it means education. To me the so called Dr. He never get education. He became a Greek priest preying for dead Greek .
@rangerkiflu4970
@rangerkiflu4970 5 жыл бұрын
ዳኝሻቸው እኮ ፍልስፍና ያጠና ሳይሆነ ሰው የፃፈውን የውጭ ሀገር ትርጉም ማቅረብ እንጂ ሌላ እውቀት የለውም የሺንታም ልጅ ነው በሰውች ደም ህውቱን እያራዘመ ነው ለነገሩ ከባንዳውች ምን ትጠብቃካችሁ ፈሪ ነው
@juzekmato
@juzekmato 5 жыл бұрын
Ya teweld, huletachihum nefsachu aymar.
@skyhighalexander8516
@skyhighalexander8516 5 жыл бұрын
😁ሁሉም የየራሱን ሲያደንቅ እሰማለሁ😁 የሚለው ዘፈን ትዝ አለኝ::
@gashawendeshaw3463
@gashawendeshaw3463 5 жыл бұрын
አባቴ ያሬድ ጥበቡ የዋዛ አይደለህም። ዳኛቸው ምን ትላለህ?።
@addishaile7318
@addishaile7318 5 жыл бұрын
ዘንድሮ ፡ሽማግል ፡ የተማረ ፡የተከበረ፡ ሠው የሚባል፡ሠው፡ የለም፡ ሁሉ፡ የሞቱ፡ ጥቅመኛ፡ ሁላ፡
@oneloveonelove8860
@oneloveonelove8860 5 жыл бұрын
ምነው ጋሼ ይሄ በሞራል ውድቀት የሚሰቃይ ሰውዬ ጣሩን አበዛህበት
@harrerketema6889
@harrerketema6889 5 жыл бұрын
THE TWO PEOPLE ON BOTH SIDES. ENOUGH! WHAT A DISASTER. DO YOU HAVE TO SINK ALL THE WAY LOW...... REALLY LOW.... ALL THE WAY DOWN AND TALK THIS LONG TO INSULT EACH OTHER?? YARED! YOU REALLY GAVE US UNNECESSARY INFORMATION. YOU ARE A BULLY. DID YOU REALIZE THIS. WHEN YOU GUYS GOING ALL THE WAY LOW, YOU ARE GIVING A SATISFACTION FOR OUR ENEMIES LIKE THE TPLF AND THE ONEG. THIS IS SO RIDICULES. SO TRASH AND DISGUSTING. NO EXCUSE FOR THIS LOW LIFE BEHAVIOR. WHY DIDN'T YOU JUST IGNORE THE WHOLE THING AND MOVE ON. NO ONE IS A WINNER HERE. YOU ARE ALL LOSERS. BOTH OF YOU LOST YOUR CREDIBILITY. PLEASE KNOW, BOTH OF YOU ARE NOT GOING TO HOLD ANY KIND OF POWER BECAUSE YOU HAVE NO CLASS. YOU ARE NOT QUALIFIED TO BE A GOOD EXAMPLE. NO ONE IS GOING TO LOOK UP TO YOU. NO ONE IS GOING TO LISTEN TO YOUR LECTURE. BECAUSE IT IS ALL PHONY. NO DECENCY. SO LADIES-LIKE. TOOTH AND NAILS FIGHT TO BASH EACH OTHER AND GAIN FANS. THAT IS ALL. ALL THIS DRAMA IS TO PROVE EACH OTHER WRONG AND GET ACCEPTANCE AND FOLLOWERS. YOU WILL NEVER GET A RESPECT FROM ANYBODY. EXTREMELY EMBARRASSING. PLEASE BOTH OF YOU NEEDS TO RETIRE. DO SOMETHING ELSE WITH YOUR TIME. SHAME ON YOU!
@ericahyland695
@ericahyland695 5 жыл бұрын
ዳኛቸውን የፍልስፍና መምህር ነው ያላችሁት? ክክክክክክክክ ድንቄም የፍልስፍና መምህር ሆሆሆ
@johndenver-ride9286
@johndenver-ride9286 5 жыл бұрын
Ye shimelis ye nebs abat! I heard him saying that. Now I know what kind of problem he is in. Not very good. Next step is accepting oromumma through mogasa like tesfaye gebreab. Zebatelo shimagile.
@addishaile7318
@addishaile7318 5 жыл бұрын
የሞተ ፡ ሽማግሌ፡ የአብይን አጨብጫቢ።
@ሎረሶታእዛዝ
@ሎረሶታእዛዝ 5 жыл бұрын
ዶር ዳኛቸው ፓርኪን ከመስራት ተጋላግለዋል።
@bemnymaryobemnymaryo4407
@bemnymaryobemnymaryo4407 5 жыл бұрын
ዳኛቸው በጣም የወረደና የተዋረደ ሰው መሆኑ ህዝቡ ከጫፍ እስከጫፍ አውቆታል።
@samtamrat3433
@samtamrat3433 5 жыл бұрын
Dr. Danagnachew need to see neuropsychologist. He has suffered with neurological and psychological problems. It is a syndrome.
@ababaalamo1041
@ababaalamo1041 5 жыл бұрын
ዳኛቸው ሌባ የተረት አባትነው
@MyD1010
@MyD1010 5 жыл бұрын
ይኸውላችሁ ይህ ነው የዘመኑ የእኛዎቹ ፖለቲካ፣ መካሰስ አንዱ ስለአንዱ አሉባልታ መንዛት፣ This All loser of the 60 Politician, ምንም ለውጥ የላቸውም፣ የሃሳብ ሙግት አይገባቸውም ገበና እየገለጡ መጣለዝ ብቻ፣ ካጀማመሩ ሁሉም ያሰቡት ከተሳካ ያው ናቸው፣ አንድ ላይ ኖረው አወኩሽ ናቁሽ ያወጋሉ፣ እስቲ በዛሬው የፖለቲካ መድረክ ይኽ ነው ብላ ሀገር የምታከብረው ሠው ጥሩ ሠው ጥሩ፣ እኒህ በዛ ዘመን ፖለቲካ የተለከፉ የሌት እብዶች እድሜ ለዘመኑ ቴክኖሎጂ እንደልብ ያላዝኑብን፣ የቀጥሉ እኛኛው ዶክተር ደግሞ የመልስ ምት ይምቱ፣ ይበሉ ይዘባርቁ፣ ይህ ነው ያደጋችሀበት ፖለቲካ፣ ይህ ኑሮ እንደሠማይ የራቀው ምስኪን ህዝብ አቅምም ሆነ ገንዘብ ኔትወርክ የለውም፣ ያላችሁትን ሁሉ አይሰማም፣ ማን ይሆን ትልቅ ሠው ነው ያለው አለማየሁ እሸቴ፣ ያንዱ ቤት ሲጎድሉ አንዱ፣ ይሁን እስቲ
@ethioweekly1280
@ethioweekly1280 5 жыл бұрын
እናንተ ይሄ ሁሉ ስትሰዳደብ እኔ የት ነበርኩ ?
@teddysiyoum5612
@teddysiyoum5612 5 жыл бұрын
ይሄ የቤተመንግስት ፍርፋሪ ዶር ዳኛቸዉን እና እና ዲያቆን ዳንኤልን ልክ እንደ ሃይለስላሴ ዉሾች አደረጋቸዉ።
@feyselmohammed9244
@feyselmohammed9244 5 жыл бұрын
wey Amara!!! Ande dehna YEMORAL sew benor endezih egna endasebnew kalasebk mallet mindinew?
@zemendaily7475
@zemendaily7475 5 жыл бұрын
The point. ... he was a parking lot attendant and an an it consultant is Funny...kkkkk
@peacea5192
@peacea5192 5 жыл бұрын
This weak minded person & fired by his own former university boss for lack of skills-Acting & feel nothing to lose what he said!. Not to fast!.. He w'll pay the price dearly equivalent to his....!.
@alitashtemam8602
@alitashtemam8602 5 жыл бұрын
Mr. Yared Tibebu Amhara are with you go ahead this stupid Banda DAGNACHEW is Abiy's Dog and Pant. This condation does not walk long that means Abiy threw this garbage after accomplished his aim like what OPDO/OPD did On BADEN/ADP ( even they may kill him like ADP authorities what they did already ), so Dagnachew RIP in advance )))
@endalewruga435
@endalewruga435 5 жыл бұрын
አሁን ወጣቱ ከእናንተ ምን ይማራል? አንዱ ሌላውን በአደባባይ ለመዘርጠጥ እንዲህ እንቅልፍ አጥቶ ሲያድር ማየት እጅግ ያሳፍራል ።
@cricket3806
@cricket3806 5 жыл бұрын
Endalew Ruga አገር ቤት ቁጭ ብሎ ሲሳድብ ዝም መባል የለበትም::
@marthamebrahtu5781
@marthamebrahtu5781 5 жыл бұрын
አረ ይሄን ሰውየ ሰላም ስጡት? ማንም ሰው በሚያምንበት መኖር መቻል አለበት፡፡ ዲሞክራሲ ማለት ታዲያ ምንድነው?
@sofisofi4510
@sofisofi4510 5 жыл бұрын
አይ አማሮች ለምን እርስ በራሳችሁ ትናቆራላችሁ ?
@selamforethiopia2647
@selamforethiopia2647 5 жыл бұрын
Not Amhera 's just Ethiopian.
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 22 МЛН
So Cute 🥰 who is better?
00:15
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 60 МЛН
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 17 МЛН
ბაკურ გულუას ისტორია - “საქართველოს დაბადება”
3:25:21
საქართველოს დაბადება
Рет қаралды 1,4 МЛН
امامت یا پیامبری
2:24:06
علی اکبر رائفی پور
Рет қаралды 4,6 М.
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 22 МЛН