No video

Doctors Ethiopia : የ ኩላሊት ጠጠር ምልክቶች ሀመሙ ሳይታወቅ ጉዳት ሊያስከትል ይችላል//Doctors Ethiopia

  Рет қаралды 15,412

DoctorsEthiopia

DoctorsEthiopia

3 жыл бұрын

#MebaEntertainmnet

Пікірлер: 76
@doctors_ethiopia
@doctors_ethiopia 3 жыл бұрын
ማንኛውም አይነት ጥያቄ በ ኮሜንት ያስቀምጡልን መልስ እንሰጣለን t.me/joinchat/Qa-Cdhc654QTbBIq 👈 Telegram channel Facebook 👇👇 facebook.com/DocotrsET/
@user-pb6cf4lw7e
@user-pb6cf4lw7e 2 жыл бұрын
ሊንኩ አይሰራም ጥያቄ ነበረኝ
@doctors_ethiopia
@doctors_ethiopia 2 жыл бұрын
t.me/DoctorsET Telegram
@zadeabdlhe9712
@zadeabdlhe9712 2 жыл бұрын
ዶክተር ሽንቴን መቆጣጠር አልችልም ምን ላድርግ እባክህ መልስልኝ የሽንት ቧንቧ ኢፌክሽን አለብሽ ብለዉኛል ግን ሊሻለኝ አልቻለም
@AaAa-tv4jm
@AaAa-tv4jm 2 жыл бұрын
ሰላማችሁ ይብዛ ጥያቄ ነበረኝ ከይቅርታ ጋር ሁለቱም ጎኔን ያመኛል ከጎኔ እስከታች ወደማህፀኔ ድረስ ሀኪም ቤት ስሄድ የኩላሊት ጠጠር ነዉ ብለዉ መድሀኒት ሰጡኝ ለ አሰር ቀን ከዛ ተመልሼ ስሄድ ወቷል የለም አሉኝ እኔ ግን ምንም ለዉጥ አላየሁም እንደዉም ባሰብኝ ምን ላድርግ ግራ ገባኝ በሰዉ ሀገር መሞቴ ነዉ
@user-ty5dr8vx7u
@user-ty5dr8vx7u 2 жыл бұрын
የጠጠሩ መጠን 0.7 ወይም 0.8 ሚሊሜትር ከሆነስ
@maramawiteual2223
@maramawiteual2223 3 жыл бұрын
አመሰግናለው እኔ በዚህ ሰሞን በቀኝ ጎኔ ይወጋኛል ግን ሽቴ ነፁ ነው ምን ትሉኛላቹ ያለሁት አረብ ሀገር ነው
@user-lx1wc8ng9e
@user-lx1wc8ng9e 9 ай бұрын
❤❤❤ገታ ይባርካችው
@ElsaLove-rf4te
@ElsaLove-rf4te Жыл бұрын
እግር ያማል አንድ እግሬን ያመኛል ምሽት ሰአት ላይ
@dejentube
@dejentube Жыл бұрын
ሠላም እንደት ናችሁ የኩላሊት አሸዋ አለብሀ ተብየ ሕክምና እየተከታተልኩ ነበር ግን እስካሁን አልተሻለኝም ምን ትሉኛላችሁ ምን ያክል ጊዜ ይወስዳል
@user-wl8iw6el2o
@user-wl8iw6el2o 8 ай бұрын
እኔ ሽቴን ቶሎቶሎይመጣኝል እናም ጎንና ጎኔን ያመኝል ሽጤላይ እናም ቡሺሺቴንያመኝል ግን ሺቴ ነጭ ነው ብዙም ነጭ አይደል ብዙም ቢጫ አይደለም ግን ውገቤን 8ቀንአለፍኝ ያመኝልበጣም እስኪ መላበሉኝ ስደትላይነኝ
@altoupa1174
@altoupa1174 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ፈጣሪ ይባርካችሁ
@weldemariamseifu2260
@weldemariamseifu2260 3 жыл бұрын
Hi Drs Eth I have a problem with a kidney stone. There is severe dilation of the pelvicalyceal system and upper half ureter with a 0.6 cm stone in the mid ureter on the right side. Ultrasound result conclusion: severe right hydronephrosis + proximal hydroureter with mid ureteric stone. So, can I continue drinking water hoping that it may move out? or go to another way of treatment? waiting for your reply. Thank you
@luluseid1840
@luluseid1840 Жыл бұрын
የኩላሊት አሻዋ እና ጠጠር ይለያል እንደ ባአላህ መልሱልኝ እኔ አሻዋ ነው ያለብኝ
@jsghjdhjsjjj7683
@jsghjdhjsjjj7683 2 ай бұрын
ያለሁት፡አርብ፡አገር፡ሽንቴ፡ላይ፡ምንም፡አይነት፡እመም፡እና፡ደም፡የለም፡ግን፡በቀኝ፡በኩል፡ጀርቤያ፡እና፡ንፍፍት፡ላይ፡አንድ፡እግሬን፡ቅርጭምሜት፡አካባብ፡በጣም፡ያመኝል
@adnozinabie3495
@adnozinabie3495 3 жыл бұрын
በቅድሚያ እናመሰግናለን ዶክተር እኔም በሁለቱም ኩላሊቶቼ 3 ሚሊ ሜትር ነው ብለውኛል ስለዚህ ለምክራችሁም እናመሰግናለን።
@wpwp3506
@wpwp3506 Жыл бұрын
እሽ እህት ከምን ደረሽ አዳ ለቀቀሽ ወይስ አሁንም አለ ጠጠሩ እኔም እዳችው ተብያለሁ እናም መልሽልኝ ውደ
@mamilove8627
@mamilove8627 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ተባረኩ
@asnigebeyehu353
@asnigebeyehu353 2 жыл бұрын
ዶክተር ከልብ እናመሰግናለን ተባረክልን በመቀጠል እኔ የኩላሊት ጠጠር አለብሽ ተብያለሁ የሽንት ቱቦ ላይ ገብቷል መጠኑም 14mm ነው ይሄ በሽንት ይወጣል ዶክተር እባክህ መልስልኝ
@durefufa6424
@durefufa6424 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@getasildesalegn2621
@getasildesalegn2621 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶክተርስ ኢትዮጵያዎች አንድ ጥያቄ ነበረኝ ሆዴን በጣም ያቃጥለኛል እና የመዉጋት ስሜት አለው እና እባካችሁ ምክኒያቱ ምን እንደሆነ አላወኩም?
@najatbeitendris6398
@najatbeitendris6398 3 ай бұрын
እኔም እንደዚሁ ያአላህ
@najatbeitendris6398
@najatbeitendris6398 3 ай бұрын
ምን አለሽ ዶክተር እባክሽ የመለሰልሽን ንገሪኝ
@user-km6im9cc4x
@user-km6im9cc4x Жыл бұрын
እናመሰግናለን❤
@noraibrahim876
@noraibrahim876 2 жыл бұрын
ደኩተር እኔ ወገቤ በጣም ያመኛል ልክ እንዳልከው በፍትም በሀላም ያመኛል ክአምስት አመት በፊት ታይቼ አንትራሳውንድ የቀኝ ኩላሊት ትልቅ ሆነ አበጠ ማለት ይሆናል ህመሙ ይመጣል ይሄዳል አሁን ባሰብኝ በስቲስካን አልወጣም ክዘኝ ወር በሀላ በአንትራሳውን የቀኝ ኩላሊት አበጠ እለኝ እባክህ ደኩተር ምፍትሄ ካለህ ጠጠርነው ውይ ቁጥርህ ላክልን
@genetsolomon4358
@genetsolomon4358 Ай бұрын
🙏🙏🙏
@jegnayemola3366
@jegnayemola3366 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶር
@etuoyouutbe1667
@etuoyouutbe1667 Жыл бұрын
ኩላሊት ካመመኝ 5 ወር ሆነኝ ህክምና በተደጋጋሚ አድርጋለሁ ግን ከአንድ ወር በኃላ መልሶ ያመኝል ዶክተር ምክንያቱ ምን ይሁን
@feruzali9403
@feruzali9403 Жыл бұрын
Tanks btamee
@user-ct2sw5tb2n
@user-ct2sw5tb2n 2 жыл бұрын
እናመስግናለን ኩላሊት ጠጠር አለብሺ መደሀኒትም ውሀም ጠጪ ብለውኛ አልትራሳውድ ተስቻለሁ እግሬ ከግራና ግራያየ በኩል ቁርጪምጪምቴላይ አብጦል አልቀነስልኝም ምንላድረግአለብኝ
@zamzamsuri6446
@zamzamsuri6446 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@user-gn5ov5jm7z
@user-gn5ov5jm7z 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር እኔየኩላሊት ጠጠርአለብሸአሉኝ ግን10ሚሊነወ አሉኝ አሁን ወሀእየጠጣሁነወ መጥፋት ይችላል ወይ???? ምንማድረግ አለብኝ???
@user-sn2fe1wg2h
@user-sn2fe1wg2h Жыл бұрын
ዶግተር ስለአግኛኋችሁ ደስብሎኛል እኔ ጥያቄ አለኝ እንዳታል ፎኝ መልሱልኝ ጥያቄዬ ጠጠር አለብኝ አሁን ስድስት ወር ሆነኝ እኔ በፊት /6/ ሜሊ ግራም ደርሶ ብኝ የበር በ3ኛ ወርስሔድ ደግሞ ወደአሸዋነት ተቀይሯል አለኝ ዉሓም በጣም እጠጣለሁ ግን አልተሻለኝም ሎሚ እና ዘይት ዘይትዉን አንድ ማንኪያ አንድጭማቄ እያደርግሁ እጠጣለሁ ግን በጣም ቀነስሁ ጥሬው ን ገብስ እየቀቀል ሽጠኝ ብሎኛል ዶክተሩ እኔም እየጠጣሁ ነው ግን አልተሻወኝም ምንይሻለኝል መላበሉኝ እንዳልታልፎኝ?????
@sanasana2935
@sanasana2935 2 жыл бұрын
ዶክተሮቼ አንድ ጥያቄ ላስቸግራችሁ እኔ በጣም አሞኝ ሀኪም ቤት ሄድኩኝ እና አልትራሳውድ ታየሁኝ ኩላሊቶቼ ንጹህናቸው ግን ከእንብርቴ በታች ጠጠር ያሳያል እና ውሀ ወተት የአፕል ጁስ ጠጪ አለኝ ግን ምንም ፋታ አላገኘሁም ሽንቴን ያቃጥለኛል ደሞ ወገቤን ያመኛል ከመቀመጫዬ በላይ በጣም ነው የፈራሁት ፌል እዳያደርግ ኩላሊትሽ እያሉኝ ያስፈራሩኛል ሆስፒታልም ሄጄ ጠጠር ተብያለው ሽንት ምርመራ አርጌ እና መዳኒቱም ጠፋ ስደትላይ ነኝ ቤሂሩት ዶክተሮቼ እስቲ መላ ስጡኝ ምን ላድርግ አሁን የጠናብኝ ወገቤ ነው ወገኖቼ መላበሉኝ
@user-bw1ul2pr9s
@user-bw1ul2pr9s Жыл бұрын
😍
@AaAa-wb5xf
@AaAa-wb5xf 2 жыл бұрын
ጥያቄ ነበረኝ እጎኔላይ ከጡቴ ዝቅ ብሎ ጤጠር መሳይ ያበጠ አለኝ እባክህ መልስልኝ ኩላሊት ጠጤር ይሆን
@AaAa-wb5xf
@AaAa-wb5xf 2 жыл бұрын
ዶክተር እናምሰግናለን
@tgtg3082
@tgtg3082 2 жыл бұрын
ዶክተርዬ ሰላም ነው ሰሞኑን ሆስፒታል ሂጄ ስመረመር የሽንት እፌክሽን ነው ብለው እንትቧዮቲክ ተሰጠኝ እሱን አየወሰድኩኝ ነው ግን ግራ ጎኔላይ እንደ እሳት ያቃጥለኛል በጣም ግራ ገባኝ
@aliadeali3091
@aliadeali3091 Жыл бұрын
ዶክተር እኔ የሺንት ባንባአ ኢንፌክሺን አለብሺ ከተባልኩ ቡ ሀላ 8 አመት ሣልታከም ቆየሁ አሁን ኩላሊቴን በጣም ያመኛል ሆደን ያመኛል በጣም መተፈሥ እሥኪያቅተኚ ይደክመኛል ያሥገሣኛል ብሺሺቴ አካባቢ ቁሥለት ይሠማኛል ሺንቴ ያቃጥለኛል ወገቤን ያመኛል ይህየኩላሊት ጠጠር ነዉ ወይሥ ኢፌክሺን
@user-fp4zz9sr5g
@user-fp4zz9sr5g Жыл бұрын
እና ምን ትጠብቂያለሽ ሆስፒታል ሂጄ ኢንፊክሽን ነውኮ ወደ ር የሚቀየረው እና ወደ ጠጠር ተቀይሮ ሊሆን ስለሚችል ህክምና አድርጊ ከራስ በላይ ሰማይ ነው
@papmaike2763
@papmaike2763 3 жыл бұрын
ስለ ንባ ባክቴሪያ መጨረሻው ምድነው ተሊግራማችውን ጥያቄ ካለን እንዴት ነው የምን ጠቀው
@doctors_ethiopia
@doctors_ethiopia 3 жыл бұрын
1. ጥያቄህን በ ቪዲዮ መላክ ይቻላል 2. በ አጭር የፅሁፍ መልእከት መላክ ይቻላል t.me/joinchat/Qa-Cdhc654QTbBIq ☝️☝️ የ ዶክተርስ ኢትዮጵያ ቴሌግራም አካውንት
@sarahmohammed1335
@sarahmohammed1335 2 жыл бұрын
መልሱልኝ ታክሜ ነበር አለብኝ ግን መዳኒኒቱንጨረስኩኝ ግን አልተሻለኝም ከፋርማሲ ድጋሚ ገዝቼ መጠቀም እችለለው?
@kerimakerimamd-lf8vn
@kerimakerimamd-lf8vn Жыл бұрын
ሰለጨጓራ አሲዲ መፍትሄ ብትነግሩን
@medinaahmed2256
@medinaahmed2256 2 жыл бұрын
ዶክተር በፈጠረህ መልስልኝ ያለሁት ስደት ነው ግን ፓስፖርት የለኝም እደት ብየ ሆስቢታል መሄድ አልቻልኩም 😭😭😭😭😭
@wpwp3506
@wpwp3506 Жыл бұрын
የት ነው ያለሽው ውደ የት አገር ማለቴ
@medinaliben366
@medinaliben366 2 жыл бұрын
ኩላልቴንበጣምያመኛልመተኛትመቀመጥአቃተኝ፡ምንማርግይሻላልንገሩኝ
@footballnet9543
@footballnet9543 3 жыл бұрын
Wowww keep it up
@tiktokvideos1579
@tiktokvideos1579 3 жыл бұрын
ይቅርታ ግን የጠየኩት ጥያቄ ስለ እጅ እና እግር ላብ እንዴት መጥፋት እንደሚችል ነበር።
@kjjhhhh8837
@kjjhhhh8837 2 жыл бұрын
ስላም አኔ በጣም የጎን ዉጋት አለብኛ የኩላሊት ጠጠር አንዱ ምልክት ነዉ ፡፡
@tmgod2138
@tmgod2138 Жыл бұрын
Endet nachu.guroroye..lay chigr.alebgn.. Beand.gone.yemikorekur.neber.ale.yeaf shtam slew.lemtsetugn.mels.amesegnalehu h?
@maryamalshaiba5723
@maryamalshaiba5723 3 жыл бұрын
ዶክተር እኔ የኩላሊት ጠጠር አለብኝና አሑን የጎንና ጎኔ ማቃጠል ጀመረኝ እና ለኩላሊቴ ፈራሑ ለመታከም ደግሞ ዱባይ ነኝና ሠወቹ ክፉናቸዉ እደት እደምሖን ግራ ገባኝ
@zeharazuzu5627
@zeharazuzu5627 2 жыл бұрын
እኔም ነኝ ዉዴእያመመኝ ነዉ
@Tube-vg1vl
@Tube-vg1vl 3 жыл бұрын
ሲደት ነኝ ትላት አሞኝ ተመርምር አትራሳዉድ ገብች ኩላሊት ጠጠር አለብሺ ተባሊኩ ምን ሊሁን
@fainnamaalusrinyusra8509
@fainnamaalusrinyusra8509 3 жыл бұрын
Bezu wuha xeche
@Tube-vg1vl
@Tube-vg1vl 3 жыл бұрын
@@fainnamaalusrinyusra8509 Thanks
@QqqQqqkdeb
@QqqQqqkdeb 10 ай бұрын
Ebkhenetammekwe
@biyadglgnmekcha8650
@biyadglgnmekcha8650 3 жыл бұрын
ስለ ቆዳ እንፌክሽን በታስረዱኝ
@hanaabraham4619
@hanaabraham4619 2 жыл бұрын
Edma ktana gare la hulme❤
@maryamalshaiba5723
@maryamalshaiba5723 3 жыл бұрын
እና ኩላሊት ጠጠር እግር ያሣብጣልደ እስኪ ንገሩኝ በጭቀት መሞቴ ነዉ
@user-pb6cf4lw7e
@user-pb6cf4lw7e 2 жыл бұрын
አዎ እማ አይዞሽ እኔም ቆየ ጎኔን ያመኛል
@MohammedHassen-to1cv
@MohammedHassen-to1cv Жыл бұрын
TV&😊
@zamzamsuri6446
@zamzamsuri6446 3 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@evaenana907
@evaenana907 Жыл бұрын
እናጠጠሩከውስጣችንአይወጣምማለትነው
@wollo-zt8vx
@wollo-zt8vx 2 жыл бұрын
👍🌹
@tutorialtuber.2430
@tutorialtuber.2430 3 жыл бұрын
Teru merja setachunale bertu
@HinosEvangelicos286
@HinosEvangelicos286 3 жыл бұрын
enene betame amona medekale kemehede befete mene letekemi echilalewe
@HinosEvangelicos286
@HinosEvangelicos286 3 жыл бұрын
enene betame amona medekale kemehede befete mene letekemi echilalewe
@hanadiriba4924
@hanadiriba4924 2 жыл бұрын
ጨረረ ጉዳት የለውም
@jamiendris9454
@jamiendris9454 2 жыл бұрын
ዶክተር ከይቅርታ ጋ ቁጥር እፈልጋለሁ
@QqqQqqkdeb
@QqqQqqkdeb 10 ай бұрын
Slamdktrye
@hanaabraham4619
@hanaabraham4619 2 жыл бұрын
Telke kebre la d.r hulme
@ethio4012
@ethio4012 2 жыл бұрын
ዶክተር ስላም ላንተ ይሁን ዛሬ ሽንት እና ደም ሰጥቼ ውጤቱን ልከውልኝ ይሄንን አየሁ ምን ትለኛለህ CA OXALATE CRYSTALS, URINE SED. AUTOMATED COUNT. QUAL Your value 1+ /hof Standard range None Seen /hof
@user-rz7td9te2l
@user-rz7td9te2l 3 жыл бұрын
ምንላር በናታችዉ እደዉ በፈጠራችዉ ተቸገርኩ በመድሀንያለም ትክክለኛ ሀኪም አገናኙኝ
@MohammedHassen-to1cv
@MohammedHassen-to1cv Жыл бұрын
TV&😊
Вы чего бл….🤣🤣🙏🏽🙏🏽🙏🏽
00:18
Harley Quinn's desire to win!!!#Harley Quinn #joker
00:24
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 7 МЛН
艾莎撒娇得到王子的原谅#艾莎
00:24
在逃的公主
Рет қаралды 46 МЛН
managed to catch #tiktok
00:16
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 20 МЛН
Ethiopia | የኩላሊት ጠጠር (Kidney stone) ምልክቶች እና መድሃኒቶች
15:48
ፕሪሚየም - PREMIUM በ Dr. Abraham
Рет қаралды 66 М.
Вы чего бл….🤣🤣🙏🏽🙏🏽🙏🏽
00:18