Ethiopia: ቁጥር-34 የሀሞት ጠጠር(Gall bladder stone) ለሞት የሚያበቃ ችግር ሊፈጥር እንደሚችል ምን ያህል ያውቃሉ? ክፍል-2

  Рет қаралды 13,139

Doctor FSH, ዶ/ር ፈቃደሥላሴ

Doctor FSH, ዶ/ር ፈቃደሥላሴ

3 жыл бұрын

በዶ/ር ፈቃደሥላሴ ሄኖክ

Пікірлер: 119
@chernetbereket
@chernetbereket 16 күн бұрын
ዶር በጣም ቆንጆ ትምህርት ነው ቀጥልበት
@user-ef8sk1wk6s
@user-ef8sk1wk6s Ай бұрын
ከረጢቱ ከወጣ በኋላ አመጋገብ ላይ እንዴት ነው የሚሆነው እንዴት አመጋገብን ማስተካከል አለብን ምክንያቱም ከረጢቱ ስለወጣ
@user-js9uy1cj8b
@user-js9uy1cj8b 7 ай бұрын
ጌታ ይባርክ በጣም ጥሩ ሰዉነክ ኑር እድሜክ ይርዘም ስራአለክ
@babydady5217
@babydady5217 3 жыл бұрын
Ufff tebarek egziabher yistilin bizu timhirt newu yewesedkut.👑
@djgdurhgd948
@djgdurhgd948 10 ай бұрын
እረ ዶክተራችን ይቱብ እደላህ አላቅም ነበር እኳን ደህና መጣህልን ሰብ አርጌገለሁ በርታልን❤❤
@alemitugeleta7435
@alemitugeleta7435 3 жыл бұрын
Dr.በጣም እናመስግናለን
@danielkebede2765
@danielkebede2765 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ዶ/ር ለጊዜው ምንም ባይኖርብኝም ብዙ ዕውቀት ነው የምማረው ካንተ።
@tsedeygashaw4426
@tsedeygashaw4426 2 жыл бұрын
Thank you so much for sharing your knowledge 🙏 😊
@girumtg63
@girumtg63 Жыл бұрын
Thank you so much for your time and clear explanation. GOD bless you.
@akliluethiopia
@akliluethiopia 3 жыл бұрын
ዶክተርየ ለምትስጠን ሙያዊ ምክር ጊዜህን ሰውተህ ስለምታስተምረን ከልብ እናመስግናለን
@saramhamed3601
@saramhamed3601 Жыл бұрын
Thank u doctoriye,
@user-hq1tx2du8u
@user-hq1tx2du8u Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር በእውቀትጨላይ እውቀት አሏህ ይጨምርልህ
@almfiramandefro3252
@almfiramandefro3252 Жыл бұрын
በጣም ትልቅ ትምሀርት ነው የሰጠኸው እናመሰግናለን
@azebeshete7665
@azebeshete7665 8 ай бұрын
ስርጀሪ ከሆነ በሆላስ የሚአመው ለምንድነው 3 ወሬ ነው ካስወታሁት አሁንም በታም ያመኛል እባክህ ምክር እፍልግ አለሁ አመስግን አለሁ
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ወንድማችን እናመሰግናለን🙏🙏🙏
@drfsh
@drfsh 3 жыл бұрын
አሜን
@genetmenbera7653
@genetmenbera7653 2 жыл бұрын
ተባረክ
@drfsh
@drfsh 2 жыл бұрын
Amen
@mulu495
@mulu495 Жыл бұрын
Enamesagenalan🙏🙏🙏
@elenzere8nv253
@elenzere8nv253 Жыл бұрын
Egziabihir tbebun yabzalh Eni and samnt honegal aleph ketebalkug betam among new hospital yehidkug gn leand wer qetrowgal medhanit le samnt new yetazezelg kebad new
@marta-mk5we
@marta-mk5we 8 ай бұрын
ሠላም ዶክተርዬ እባክህን እኔ እህቴን አሟታል የሀሞት ከርጢት ነው ተብላ ሠርጀሪ እንድትሠራ ተናግሯት ነበር ግን እሧ ፈራች በጣም ነው የሚያማት ምግብ አያሥበላትም
@user-sy5wf7tt3r
@user-sy5wf7tt3r 5 ай бұрын
በጣም እናማሰግናሌን ዶክ ፣ሪ እኔ በዝ ህማም በጣም እያተቸጌሪኩኝ ላይ እገኛለሁ በአልታራሳዎንድም ታረጋግጠዋል ናጋሪ ግን ________😢
@romansmret4908
@romansmret4908 3 жыл бұрын
ወንድሜ ባንተ በምታስተላልፈው. ትልቅ ትምህርት እየተማርኩ ነው አመሰግናለሁ
@debritunanecha6080
@debritunanecha6080 25 күн бұрын
🙏🙏🙏🙏
@mesibezuneh7434
@mesibezuneh7434 3 жыл бұрын
ከስርጀሪ በኃላ ምን መጠንቀቅ እንዳለብን ትመክራለህ ?
@meserettesfaye433
@meserettesfaye433 3 жыл бұрын
ዶከተር ከኢትዮ ቤተስብ ነው የመጣሁት
@user-ql3nf1fh5x
@user-ql3nf1fh5x 5 ай бұрын
ደክተር በናትህ መልሥልኝ እኔ ግሳትና ነጭ የምራቅ መብዛት አሠቃየኝ ከዚህ በሺታ ጋ ይመሣሠላል ብዙ ግዜ ሀኪም ህጀ ነበረ መፍትሄ የለውም ምን ላዲርግ
@xyzabc3762
@xyzabc3762 2 жыл бұрын
Selam doctor. I live in the US and i have been feeling mild discomfort on my right upper quadrant for about 4 years and but it wasn't bad. I tried to mention to a physician when I made check up and she said it might be muscle contraction. This mild discomfort is consistent and it didn't go completely. However since the past 3 months the intensity of the pain increased and requested my primary doctor that I want to know the cause of it. Then they find out that I have gall bladder stone and 1.3cm hypodense posterior lesion which the recommend further MRI. For the gallbladder stone the doctor is gonna send me for surgeon evaluation. I recently saw a video that there is a natural way (with food - apple, eat vegetables and fruits, and olive oil, Epsom salt, lemon and orange) that it's possible to flush the gallbladder stone in 5 days. May people commented it worked for them. I am confused whether to try it or go ahead with surgery? Please help me with your professional advice. God bless🙏
@drfsh
@drfsh 2 жыл бұрын
I have heard similar stories about this home made remedy but I have Zero experience about it and I can't recommend or advice against it. However, I think it is worse investigating the hypodense lesion( which in my guess would me most likely a gall bladder polyp) to further understand its nature. If it is a polyp and if it is contributing to ur pain, then removing the gallbladder with surhery would be helpful.
@xyzabc3762
@xyzabc3762 2 жыл бұрын
@@drfsh Thank you doctor. But just to mention the hypodense lesion is on my liver not on my gall bladder. My gall bladder diagnosis is Cholelithiasis. Thank you for your kindness.
@aberashhailu1846
@aberashhailu1846 11 ай бұрын
እባክህ እርዳኝ የሱ ታማሚ ነኝ😢😢😢
@gashawbogale-tg3gz
@gashawbogale-tg3gz 22 күн бұрын
ሰላም ዶክተር ትውከት የሚፈጥው ደረጃው ከፍ ሲል ነው? ሰርጀሪ ማድረግ ለማይችሉ መድሃኒቱ አያስታግስም?
@rodahty496
@rodahty496 6 ай бұрын
Doketer medanet jmeruk mne yahel geza yfegal lmewetat enamesegenale
@aberaalemayehu-ew6rl
@aberaalemayehu-ew6rl 20 күн бұрын
ኢንፌክሽን ነዉ ተብዮ ለ10ቀናት በግሉኮስ መልክ ወስጀ ተሻለኝ አሁን ደህና ነኝ ኦፕሬሽን ስለፈራሁ በአፕል ወይራ ዘይት ለማውጣት እያሰብሁ ነዉ ዶ/ር ምን ትመክረኛለህ?
@behailumelaku9651
@behailumelaku9651 Жыл бұрын
Keopeŕaseyon behola mene temekeralehe
@user-jg6km3by9x
@user-jg6km3by9x Жыл бұрын
እባክህ ዶክተር ጨንቆኛል እኔ 7 mm. ነው ኦፕሬሺን ትደረጊያለሺ አሉኝ ያለሁት ስደት ነው ፈራሁኝ😢😢😢
@haymanotashenef4929
@haymanotashenef4929 2 жыл бұрын
ሰላም ዶክተር እንዴት ነህ የምታስተላልፈው መልክት እጅግ በጣም ጥሩ ነው በዚሁ ፈጣሪ ያበርታህ እናቴ የሀሞት ጠጠር አለባት በተጨማሪም የዕንቅርት በሽታ ስላለባት ለዕቅርቱ መዳኒት እየወሰደች ነው እናም የሀሞት ጠጠሩን ለማስወጣት አሁን ባለችበት ሁኔታ አትችልም እባክሕ ዶክተር ዝርዝሩን ለማስረዳት የስልክ አድራሻ ካለህ በፈጣሪ ስም ላስቸግርህ ጉዳዩን በዝርዝር ላስረዳህ
@drfsh
@drfsh 2 жыл бұрын
ትክክል ነው የሆርሞኑ መጠን ካልተስተካከለ ቀዶ ህክምና ማድረጉ አደጋ አለው። የሀሞት ጠጠሩ የጠቀስኳቸውን ችግር ካላመጣ ሳይወጣ ሊቆይ ይችላል ። እግዚአብሔር ምህረት ይላክላቸው። የሀኪሞቻቸው ክትትል ይቀጥል
@tigestwoldemicheal7471
@tigestwoldemicheal7471 2 ай бұрын
በመጀምሪያ እናመስግናለን በመቀጠል ሀሞቱ ከነጠጠሩ ከወጣ በህዋላ መደረግ የሚገባው ጥንቃቄ ምንድነው አመስግናለሁ
@solomongirma8077
@solomongirma8077 Жыл бұрын
አንካን ደህና መጣህ የኔ ጥያቄ ከኦኘሬሽን በሃላ ከላይ እብጠት ለምን ይከሰታል
@edentilaye653
@edentilaye653 Жыл бұрын
እኔ ላይ በትክክል የነበረኝን ምልክት ነው ዶክተር የተናገርከው ። laparoscopic colectomy ተሰርቶልኛል። ግን አሁንም በቀኝ በኩል በጀርባ በኩል ማቃጠል አለኝ እና ምን ትመክረኛለህ?
@belayassefa7433
@belayassefa7433 4 ай бұрын
ዶ/ር የሀሞት ጠጠር አሰወጥቸ ነበር ሁለተኛ ይተካል? ከተካ ምንድነው መፍትሔው? አመሠግናለሁ።
@samueltadesse5728
@samueltadesse5728 17 күн бұрын
Where can i get you
@MdMobile-di5of
@MdMobile-di5of 2 ай бұрын
How to treat pregnant woman with colelithesis
@asmarech591
@asmarech591 11 ай бұрын
ሰላም ዶክተረ እናመሰግናለን እኔ ጥያቄ አለኝ ከቻልህ መልሰልኝ እናቴ ከአምሰት አመት በፊት ለሌላ ምረመራ ሂዳ ሀሞት ጠጠረ እንዳለባት ነገሩን ግን ትንሸ ነው ጉዳት የለውም ተባለ አሁን ሰሞኑን በጣም አመማት ማቅለሸለሸ ብዙ ግዜ ውጋት በጎን በኩል እና ለምረመራ ሄዳ ያው ጠጠሩ ነው ኦፖራሲወን መደረግ አለባቸው ብለው መጀመሪያ መድሀኒት ነው ያዘዙላት ቆሰሏል እና ሌላም ጠጠሮች አሉ እና የትኛው እክምና ነው ጥሩ እድሜዋ 70 እባክህን መልሰልኝ ??
@deee4870
@deee4870 Жыл бұрын
ዶክተር እባክህ መልስልኝ እኔ ጉበት በሽታ አለብኝ B ነው ያለብኝ እና አሁን ላይ በቀኝ በኩል ድንገር እንደውጋት ስንጥቅ አድርጎኝ ይሄዳል እና ጠጠር ይሆን እንደ እና ጠጠሩን እሚያፀዱ ነገሮችን ብጠቀም ጉበቴን ይጎዳኛል እንደ እባክህ መልስልኝ
@kiflu7084
@kiflu7084 10 ай бұрын
After sergerywhat willtacani take care?
@etalemduguma2324
@etalemduguma2324 Жыл бұрын
ኦፕሬሽን ለማድረግ ሲከፈት ብዙ መግል ጉበቴ ላይ ተገኘ ምን ላድርግ ዶክተር
@hafiza936
@hafiza936 4 ай бұрын
ebakih doktar erdagn ye hahmot tetar tamami negn yalehut arbi hagar new
@user-gm8gv5kr8q
@user-gm8gv5kr8q 2 ай бұрын
Gororoyen yamegnal
@user-gm8gv5kr8q
@user-gm8gv5kr8q 2 ай бұрын
Gororoyen yakatilegnal asid new weys yehamot teter new
@sSa-xu8xc
@sSa-xu8xc 6 ай бұрын
እናመሠግናል ከህክምና ቡሀላ የምንከለከለው ምግብ ይኖራል እደ ?
@helenaa529
@helenaa529 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር መጠየቅ ምፈልገው የሀሞት ከረጢቱ ከተወገደ በኅላ መፅነስ ወይ መውለድ ይቻላል?
@drfsh
@drfsh 2 жыл бұрын
በጣም እንጂ ። ከወሊድ ጋር ምንም ግኑኝነት የለውም
@genetbaner5009
@genetbaner5009 11 ай бұрын
ሰላም ዶክተር በቀኝ በኩል ጡቴ ስር ብብቴ ስርና የቀኝ ትከሻዬ በጣም ያቃጥለኛል የ ጨጐዋራነው ባክቴሪያ ነው ብለው አክመውኝ ነበር ተደጋገመብኝ የሀሞት ጠጠር የመሆን እድል ይኖረው ይሆን አመሰግናለሁ
@habibamahmmed4242
@habibamahmmed4242 Жыл бұрын
ዶክተር እኔ በደም ምርመራ የአሞት ጠጠር አብሽ አሉኝ ባትራሣውድ ደሞ የብሽም አሉኝ የሚመኝ ግን በግራ በኩል ያለው ትከሻየና እጡቴ ሥር ነው ምን ማድረግ አለብኝ
@MdMobile-di5of
@MdMobile-di5of 2 ай бұрын
how to treat pregnant women with colelithisis?
@rahelberihu964
@rahelberihu964 7 ай бұрын
ካናዳ ነው ያለሁ ፡ኦሁን በጣም እያመመኝ ነው።ኦብራሰን አለኘ አንደት አይነት ኦብረሽን ይሻለኛል።
@eyayuabrham7200
@eyayuabrham7200 8 ай бұрын
ዶክተር አሁን እያየሁት ነው ከያህው ጥያቄየን እኔ በቀኝ ጎኔ ከታች በፊቴ እና በኃላየ ይጠዘጥዘኛል ይወጋኛል ያቅለሸልሸኛል የሆድ ድርትም አለው የሆድ ድርቀት መድሀኒትም ሰጡኝ ግን ምንም የለም
@nebihattesfaye6349
@nebihattesfaye6349 Жыл бұрын
እናቴን አሟት ነበር ግን ትንሺ ናት ተብላለች ምን እንደማረግ ጨንቆኛል እባክህ ዶክተር እርዳኝ
@user-me9hf2yr4k
@user-me9hf2yr4k 4 ай бұрын
የሀሞት ከረጢት ጠጠር ሢሞላ የበሽታው ደረጃ ከፍ ያለነው?
@user-vf5vu6fp2w
@user-vf5vu6fp2w Ай бұрын
አይ የኛነገር መከራችን እኮ እኛ ሥደተኞች በብዛት ሥደተኞች ነን የምንጠቃው ለበሽታ
@chernetbereket
@chernetbereket 16 күн бұрын
ዶር ቆንጆ ትምህርት ነው ቀጥልበት
@sara_ali06s
@sara_ali06s 10 ай бұрын
እኔ አለብኝ💔💔😓😓
@fuadjemal3435
@fuadjemal3435 9 ай бұрын
ዶክተር. እኔ በቀኝ በኩል ጎኔን በጣም ያመኛል ብዙ መቆም አልችልም በዛ ጎን ስተኛ ያመኛል እሄ ህመም 12 ዓመት በላይ ይሆናል ምን ሊሆን ይችላል ምግብ ቺግር የለብኝም
@user-me9hf2yr4k
@user-me9hf2yr4k 4 ай бұрын
@ChinaMeleta-er3vc
@ChinaMeleta-er3vc 5 ай бұрын
ዶክ ትባረክ እኔ አለ ብ ኝ ግን አንገት ሽ ቱቦ ለማስገባት አል ቻልንም አሉኝ ምን ይሻላል?
@seadijemal6872
@seadijemal6872 Жыл бұрын
እኔ የሀሞት ጠጠር አለብኝ ሆዴን ይነፋኛል በጣም ሌላ ማስወጣት አልችልም ይሄንን ነገር ማስታገስ እምችልበት መንገድ ካለ ንገረኝ ዶክተር ከሰው አገር ስላለሁ ለማስወጣት ከባድ ነው ለጥሩ ትምህርትህ እናመሰግናለን
@hafiza936
@hafiza936 4 ай бұрын
Welahi enem edachi new hoden new yeminafagn arbi hagar new yalehuti kabadegn sarjari lamargi ba sew hagar kabadi yelal allah yederseln
@hawiyoutube8073
@hawiyoutube8073 7 ай бұрын
ዶክተር እኔ እርጉዝ ነኝ እና በጋጣ ስመረመር የሀሞት ጠጠር አለብሽ መጨረሻ ደርጃ ላይ ነው አሉኝ እኔ ያለሁት በዚያላይ ከእርግዝናው ጋር ምን ማድረግ ነው የምችለው እባክህን ዶክተርየ መልስልኝ
@user-ef7mz6xj8f
@user-ef7mz6xj8f 7 ай бұрын
የሀሞት ጠጣር ከተየኝ 5 ዓመት አንደንድ ምግቦች ከወሰድክ ለምሳሌ እንቁላል ፥አቡከቶ ስወስድ ያመኛል አንደንዴ ህመሙ ፀጥ ይለል አሁን በጠም ያመኛል ምግብ መብላት አይሰጠኝም ውሃ መጠጠት አይሰጠኝም በኦፕሬሽን መውጣት አልችልም ምን ይሽለል ሌለ አመራጭ አላ ወይ ደ/ር ብዙ ሀክም ቤት ሄጀለሁ ግን ኦፕሬሽን ነው የሚሉት ግን የማይቻል ነው ምን ሌለ አመራጭ ከለ ግልጾ ቢደረግ አመሰግናለሁ
@michaelshifa8455
@michaelshifa8455 3 жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ ዶክተር ስለ ሀሞትና ጉበት ማፅዳትስ ምን የምትለን ነገር አለ ጥቅሙና ጉዳቱስ
@drfsh
@drfsh 3 жыл бұрын
ግልጽ አልሆነልኝም ጥያቄው
@michaelshifa8455
@michaelshifa8455 3 жыл бұрын
The amazing liver and gallbladder flush ስለሚባለው መፅሐፍ
@drfsh
@drfsh 3 жыл бұрын
@@michaelshifa8455 መጽሀፉን አላውቀውም ነገር ግን ስላጋሩኝ አመሰግናለው
@destamorvile580
@destamorvile580 2 жыл бұрын
Hi dokter selam ene yemnorw Djibouti new ethiopiawu yinegn ena amot teter alebshi ke tebaleku 10 amet yihonal ena gen mnm eskahun aladerkum ahun gen yamegnal kegnene ayamegnm gragonen yilebelbegnal ena mn madrg alebe dokter dubetshi wefram new blo alserashim alegn??
@drfsh
@drfsh 2 жыл бұрын
የሀሞት ጠጠር ብዙ ጊዜ በቀኝ ጎን ነው ህመም የሚያመጣው። በጥቂት ሰዎች ላይ ግን በግራ ጎን ስሜት ሊያመጣ ይችላል። ከሀሞት ጠጠር ውጭ ሌሎች ነገሮች( ለምሳሌ የጨጓራ ህመም ) ተመሳሳይ ስሜት ሊያመጡ ስለሚችሉ በሀኪም መታየቱ መልካም ነው። የሀሞት ጠጠር የህመም ስሜት ወይም በትምህርቱ እንደተገለጸው ሌሎች ችግሮች እስካላስከተለ ድረስ ብዙ አያሳስብም። ክትትል ማድረግ ግን ተገቢ ነው
@destamorvile580
@destamorvile580 2 жыл бұрын
@@drfsh ok betam amesegenalew doktor tena yesteh
@emebettesfaye3384
@emebettesfaye3384 10 ай бұрын
Teter ena beteftero temet yasayal tebeye neber gen yemaklshlesh ena ye masmles semetu yelegnem mn bareg temkeregnaleh
@zinashtariku2084
@zinashtariku2084 7 ай бұрын
እኔ ሙሉ ከረጢቱን አስወጥቻለው ከዛ ቡኅላ ሌሎች በሽታዎችን መቋቋም አልቻልኩም መዳኒትም ስወስድ ሕመም ይሰማኛል መውሰድ የሌለብኝ መዳኒት ምንድነው ስለምትመልስልኝ ቀና መልስ አመሰግናለው በጣም ተቸግረያለው
@mesaygirma6746
@mesaygirma6746 11 ай бұрын
አለብሽ ተብያለሁ ግን ዝምብየ ተውኩት
@tram4738
@tram4738 7 ай бұрын
የሀሞት ጠጠር በሽታ ተጠቂ ነበርሁ እና ምንማድረግ አለብኝ
@mengistubiru5100
@mengistubiru5100 11 ай бұрын
Where could I got the best laparoscopy center in Ethiopia
@drfsh
@drfsh 11 ай бұрын
Not sure, will try to ck
@seblegebertsadik
@seblegebertsadik Жыл бұрын
ሰርጀሪ ከማድረግ ጠጠሩን የሚያሞሞ መድሃኒት የለም ውይ
@eyuabera4984
@eyuabera4984 Жыл бұрын
dr yalopiration yemeweta yet nw
@drfsh
@drfsh Жыл бұрын
No idea.
@dasashgoshe679
@dasashgoshe679 6 ай бұрын
D.r ebakh erdang betam amogn semeremer alebesh tabalku serjry tesery tesery tebye le 20 Ken kekoyehu behuala lila hospital lemeserat gebahu gn teteru yelem alugn hmemu ahunm eyamemegn new ended lion Chale?
@emanemu6703
@emanemu6703 5 ай бұрын
እረ እኔም እንደዛ ነው የተባልኩት መልስ አጊንተሽ ይሆን አሁን
@meazademeke1347
@meazademeke1347 Жыл бұрын
የሀሞት ጠጠር የለበት ሰው 🐮🐮ወተትንመጠጣትም ጉዳት አለው
@user-fr3ui4xl9b
@user-fr3ui4xl9b 11 ай бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን ዶ/ር በቅርቡ እናቴ ለሀሞት ጠጠር ህክምና ሀኪም ቤት ሄዳ ኦፕሬሽን መሰራት አለባቸው ተብሎ ተሰሩ ከተሰሩ በሁዋላ በጣም ታመ ሙ እስካሁን የደም እና የመግል ፍሳሽ ማስወገጃው ከረጢት እንደተሰካላቸው ነው ዶክተሩን ስንጠይቀው ኢንፌክሽን እንደፈጠረ ያወኩት ከከረፈትኩ በሁዋላ ነው ብሎ መለሰልን 23:09 ዶ/ር ኢንፌክሽን መኖሩን ቀድሞ ማወቅ አይችልም ነበር ? አሁንስ ምን ብናደር መፍትሄ ነው ብለህ ትመክረናለህ? ከተሰሩ 1ወር ሆንዋል
@fgmm3291
@fgmm3291 3 жыл бұрын
Q- Kidney stone is the same as GB stone??
@drfsh
@drfsh 3 жыл бұрын
They are different. GB stone happens in gall bladder and kidney stone in kidneys. Even though their composition differs the principle of their formation is the same (more solute than a solvent). And their treatment is also different
@fgmm3291
@fgmm3291 3 жыл бұрын
Thank you so much but I want to ask you that the symptoms are the same or not??
@drfsh
@drfsh 3 жыл бұрын
@@fgmm3291 if the kidney stone is in the right kidney the symptoms may confuse with symptoms of gallbladder stone. However, there are many other ways which might help to differentiate b/n the two. I will try to discuss about kidney stones in the coming days.
@fgmm3291
@fgmm3291 3 жыл бұрын
Ok great, thank you again!!
@helenhagosgirma5963
@helenhagosgirma5963 Жыл бұрын
ዶክተር እንዴት ነክ እግዚአብሔር ይስጥልን የኔ ጥያቄ ከአምስት ወር በፊት ቮሜትና ተቅማጥ በጣም እያስቸገረኝ እየታመምኩ ሆስፒታልም ሔጄ የምግብ ፖይዝን ነው አሉኝ ኢትዮዽያ ለረፍት ሔጄ አሁን ስመለስ አልቆመም ብዙ ህክምና አድርጌ በተለይ ከሆዴ ተነስቶ ወደ ጀርባዬ ሐይለኛ ህመም ነው የሚያመኝ እና በስተመጨረሻ አልትራሳውንድ ታዞልኝ የሐሞት ጠጠር ብዙ አለብሽ ትልልቅም ትንንሽም አሉኝ አሁን ደግሞ ህመሙ ይመጣል ይሄዳል ምን ላድርግ ምን ትመክረኛለህ ዶክተር
@drfsh
@drfsh Жыл бұрын
አሁን የገለጽሽው ስሜት ከሀሞት ጠጠር መኖር ጋር ሲደመር ምናልባት biliary colic ሊሆን ይችላል። ይሄም ማለት የሚሄድ የሚመጣ የሆድ ህመም ያስከትላል። ሌላው በተለይ የሆድ ህመሙ ከፍተኛ ከሆነ በተለይ ወደጀርባ የሚሄድ ከሆነ በሀሞት ጠጠሩ መንስኤነት የመጣ pancreatitis አለመሆኑን ማረጋገጥ ያስፈልጋል። ለሁሉም ዞሮ ዞሮ የሀሞት ከረጢቱን እስከ ጠጠሮቹ በቀዶ ህክምና ማስወገዱ ይረዳል ብዬ አስባለሁ ። ለማንኛውም እግዚአብሔር ምህረት ይላክልዎ
@helenhagosgirma5963
@helenhagosgirma5963 Жыл бұрын
አሜን ዶክተር አሁን እነሱም ከየት እንደመጣ አልነገሩኝም እንዳለብኝ ነው ሁሉንም እናወጣዋለን ብለውኛል ዶክተር ከዛ በፊት በምንድን ነው ማግኘት ምችለው አንተን ትንሽ የመረበሽ ስሜት ስላለኝ
@drfsh
@drfsh Жыл бұрын
@@helenhagosgirma5963 በቀጥታ ስርጭት በምገባበት ወቅት መሳተፍ ይቻላል። እስከዛው ግን መረበሹ ምንም ስለማይጠቅም ህክምናውን የሚያገኙበትን መንገድ ማመቻቸቱ መልካም ነው።
@iloveethioipa2872
@iloveethioipa2872 3 жыл бұрын
ዶክተር ጠጠሩ በእጅ ሲነካ ጠንካራ ነው ወይስ ለስላሳ?
@drfsh
@drfsh 3 жыл бұрын
ጠንካራ ነው ብዙ ጊዜ።
@iloveethioipa2872
@iloveethioipa2872 3 жыл бұрын
@@drfsh በፍጥነት ለምትሰጠን መልስ ከልብ እናመሰግናለን ጤና ከእረጅም እድሜ ጋር አምላክ ያድልህ
@drfsh
@drfsh 3 жыл бұрын
@@iloveethioipa2872 አሜን አሜን። እናንተም ምልክቱ ለብዙ ሰው እንዲደርስ በፌስ ቡክም በዩትዩብም ሼር በማድረግ ተባበሩ።
@user-hq1tx2du8u
@user-hq1tx2du8u Жыл бұрын
እኔ እምለው ስንት ሆነን አስተምረናችሁ ስናበቃ ወደ ውጭ ምን ይወስዳችኋል በሽተኞቹ ያሉት ካገር ቤት በሉ ወደ ሀገራችሁ ተመለሱ እና ወገኖቻችሁን አክሙ አለዛ ለረፍት ብላችሁ ብትመጡ አናስገባችሁም 😂
@babou74renaux12
@babou74renaux12 2 жыл бұрын
እናቴ 84 አመቷ ነው ብዙ ህመም የላትም አሁን አሁን ትንሽ ያማት ነበር ዶ/ር መድኃኒት አዞላት በቀኝ ጎኗ መተኛት ትቸገር ነበር ከመድሀኒቱ ወዲህ በቀኝ ጎኗ መተኛት ጀምራለች ምን ትመክረኛለህ? ያለችው ኢትይ ነው
@drfsh
@drfsh 2 жыл бұрын
የህመሙ መነሻ ይታወቃል
@babou74renaux12
@babou74renaux12 2 жыл бұрын
@@drfsh አዎ ዶ/ር የሐሞት ጠጠር አለ ተብላለች መድሐኒት እየወሰደች ሲሻላት እንዴት በአንዴ ተሻለኝ ብላ አልትራ ሳውንድ ታየች ድጋሚ ባለሙያው በፊት ስትመጪ የሐሞት ከረጢት ወደ አፉ ላይ ነበረ ጠጠሩ አሁን ግን ወደታች ወርዷል ለዚህ ነው ሰላም ያገኘሽው አላት ። እኔ የምኖረው ፍራንስ ነው የሆነ እንደ ሻይ የሚጠጣ ሻይ ነገር ሰው ነግሮኝ ማለት በዛ የጠፋለት ሰው ከፋርማሲ ገዝቼ ልኬላት ሰሞኑን ዛሬ ደርሷታል በቀጣይ ቀኖች እጀምረዋለሁ ብላለች። ፈጥነህ ስለፃፍክልኝ በጣም አመሰግናለሁ ዶ /ር እግዚአብሔር ያክብርልኝ ።
@drfsh
@drfsh 2 жыл бұрын
@@babou74renaux12 በ84 አመት ቀዶ ህክምና ይከብዳል የግድ ካልሆነ
@drfsh
@drfsh 2 жыл бұрын
መድሀኒት ያሉት ከረዳ መልካም ነው
@babou74renaux12
@babou74renaux12 2 жыл бұрын
@@drfsh እኔም እሱ አስፈርቶኝ ነው።
@tenagnelegesse1032
@tenagnelegesse1032 3 жыл бұрын
Doctor, endemin alek! hamoten be infection mikniyat kawetahu ke 10 Amet belay honognal. Bezan gize insurance selalneberegn follow up mareg alchalkum neber. Gin ahunm hode yinefal, be right side still yesemagnal. Yeteleyayu images like CT scan sinesa Hulum clear new but min endehone ligebagne alchalem. Egziabher yistelegn!
@drfsh
@drfsh 3 жыл бұрын
የሀሞት ከረጢት በቀዶ ህክምና ከወጣ በኋላ አልፎ አልፎ ህመሙ ሊቀጥል ይችላል ይሄም በህክምና post cholecystectomy syndrome ይባላል። በተለይ ከመነሻው የህመሙ ምክንያት ጠጠሩ ካልሆነና ሌላ ያልተደረሰበት ችግር ከነበረ እንዲህ ያለ ነገር ሊገጥም ይችላል ። ቅባት ያለው ምግብ መመገብም ለሆድ መነፋት፣ ምግብ አለመመቸትና የመሳሰሉት ችግር ያጋልጥ ይሆናል።
@mesibezuneh7434
@mesibezuneh7434 3 жыл бұрын
@@drfsh ከስርጀሪው በኃላ ምን መጠንቀቅ እንዳለበት ምን ይመከራል ?
@drfsh
@drfsh 3 жыл бұрын
@@mesibezuneh7434 በዋነኝነት ብዙ ስብነት ያለውን ምግብ እንዳይበሉ ይመከራል
@tenagnelegesse1032
@tenagnelegesse1032 3 жыл бұрын
Thank you Doctor! Egziabher yistelegn
@kalkidangobezie4078
@kalkidangobezie4078 3 жыл бұрын
ከወጣ በኃላም ያማል?
ethio nurse,Post Op care, ethiopian, ከሰርጀሪ በኃላ Amharic.
13:11
ethio nurse, Seifu ebs, donkey tubes, Ethiopia
Рет қаралды 16 М.
ሜታቦሊክ ሲንድሮም( Metabolic Syndrome)
4:30:29
Doctor FSH, ዶ/ር ፈቃደሥላሴ
Рет қаралды 1,9 М.
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:25
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 23 МЛН
3ቱ የፀጉር ሚስጥሮች
9:47
Absalat
Рет қаралды 151 М.