ዶክተር ልጅ እንደማልወልድ ነግሮኝ ነበር ከብዙ ፀሎት በዋላ ነው እሷ የተገኘችሁ Nor Show Family Edition-Fegegita React

  Рет қаралды 201,478

Fegegita React

Fegegita React

2 жыл бұрын

Fegegita React is an Ethiopian Entertainment media bringing you various videos weekly.
Check out more awesome videos at Fegegita React
For Get More Fegegita Follow us on Social Media:
Facebook: / fegegitareact
Instagram : / fegegitareact
Telegram : t.me/FegegitaReact
SUBSCRIBE: / @fegegitareact

Пікірлер: 521
@FegegitaReact
@FegegitaReact 2 жыл бұрын
ከፍሬ ዳጊ ቤተሰብ ጋር ቤተሰብ ይሁኑ KZbin: kzbin.info Instagram: instagram.com/firehiwot_beyene? TikToke: vm.tiktok.com/ZM8mejxrj/
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily 2 жыл бұрын
አሌክስ አክብረኸን እንግዶችህ ስላደረከን በጣም ነው የምናመሰግነው 🙏 ክብረት ይስጥልን 🙏🏾
@user-il2ks3wy4l
@user-il2ks3wy4l 2 жыл бұрын
@@FrieDagiFamily በጣም ነዉ የምወዳቹህ
@tube-gv7et
@tube-gv7et 2 жыл бұрын
@@FrieDagiFamily ምርጦቼ ልጃቹን ለወግ ማረግ ያብቃላቹ እናተም በፍቅር እስከዘላለም አይለያቹ በጣም ነው ምወዳቹ
@EdenAbebe1969
@EdenAbebe1969 2 жыл бұрын
Setmrw lovely 🥰 family ❤️❤️❤️
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 жыл бұрын
👍👍🙏👍
@yemar1635
@yemar1635 2 жыл бұрын
ፍርዬን ማድነቅ እምፈልገው በኛ ባህል ልጅ እንደማንወልድ ሳንችል ስንቀር ሲነገረንና ምንም አናዋራም። ፍሬ ግን ሁል ጊዜ ይሄን ትናገራለች አሁንም እመቤቴ በብዙ ትባርክሽ
@fafi6898
@fafi6898 2 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አድርጉኝ🌹🌹👈
@yemar1635
@yemar1635 2 жыл бұрын
@@Tg-oh5nx አዎ ታነሳዋለች እንደየስው ነው ግን አንቺ የግልሽ ሀሳብ የለሽም እንዴ እኔ ምስጠው ሀሳብ ስር መተሽ እምፅፊው
@yemar1635
@yemar1635 2 жыл бұрын
@@Tg-oh5nx እኔ ምስጠው ስር ምን ታረጊያለሽ ??????
@aajaj6908
@aajaj6908 2 жыл бұрын
@@Tg-oh5nx tkkl Neshi Wde
@BigJ6765
@BigJ6765 2 жыл бұрын
@@yemar1635 Yeman fara nesh?🤷🏾‍♀️
@merymery382
@merymery382 2 жыл бұрын
ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ የኔ ጣፍጭ እመብርሀን ታሳድጋላችሁ ስታምሩኮ ትለያላችሁ ማርያምን ❤️❤️❤️
@elsalikenewlminalasayechin4153
@elsalikenewlminalasayechin4153 2 жыл бұрын
sayt lige yemaysadegatin abatuwan new, ymitfelgew, miknyatum, fikire yetemeseretew,betekaranee negeroche laye silehone new::
@TtTt-yd7zm
@TtTt-yd7zm 2 жыл бұрын
የኔ ማር
@richtube5245
@richtube5245 2 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍ እነዚህን ጥንዶች ስወዳቸዉ እኮ እኛም ከስደት መልስ አግብቶ ለመዉለድ ያብቃን አሚን በሉ ለኛም ቀን ይዉጣልን❤❤❤❤
@zekiyatemam7901
@zekiyatemam7901 2 жыл бұрын
አሚንንንን ያረብ
@sayedahmada6684
@sayedahmada6684 2 жыл бұрын
አሚንንንንንንን
@asdredsa7911
@asdredsa7911 2 жыл бұрын
አሜን
@user-fg3bp2co2p
@user-fg3bp2co2p 2 жыл бұрын
አሜንን
@bazawitkassahun3184
@bazawitkassahun3184 2 жыл бұрын
አሜን ውዴ
@EM-gq9ix
@EM-gq9ix 2 жыл бұрын
አቤት እንደ ልጅ ደሰ የሚል ነገር ምን አለ ማር ነገር ነሸ 😍😍 የሚያምር ቤተሰብ
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 жыл бұрын
❤️❤️❤️
@hanademse6559
@hanademse6559 2 жыл бұрын
የኔ ጣፋጭ የማርያም💋 በጣም ደስ እሚሉ ጥንዶች❤❤❤ እግዚአብሔር ይባርካችሁ🙏
@user-cy1ib3rt2h
@user-cy1ib3rt2h 2 жыл бұрын
በጣም ተወዳጆ ቤተሰብ ፈጣሪ በእድሜ በጤና ያቆይልን 🥰🥰🥰🥰🌹🌹🌹 እንኳን ለቅዱስ ገብረኤል ደረሳቹ
@ahiytemuhimdmuhimd6592
@ahiytemuhimdmuhimd6592 2 жыл бұрын
የልጂ አሥተዳደ ግ ሤቶች ወንዶቾ ከዚህ ተማሩ የልጂ ዋናው እናት እና አባት ነው መሠረቱ ካላህ በታች
@user-th7be8fw3f
@user-th7be8fw3f 2 жыл бұрын
እኒህን።ጥዶች እደኔ የሚወዳቸው ከነሰም ብዙትምርት የወሰደ ማነው ፍቅሩን ያብዛላችሁ በጣም ምርጥ
@user-rf6fr3fp6p
@user-rf6fr3fp6p 2 жыл бұрын
ወይኔ ስወደት እኮ የኔ ቅመም የረብ ለገረችን ሰለም አርግል ❤🇪🇹🇪🇹
@maratache6149
@maratache6149 2 жыл бұрын
ወወወወወወወወወወወወታበረኩ
@dagihiwifamily8876
@dagihiwifamily8876 2 жыл бұрын
በጣም ነዉ የምወዳቸዉ ተባረኩ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር
@mintwabkefale6923
@mintwabkefale6923 2 жыл бұрын
ማሮች ጥሎብኝ እነዚህን ቤተሰቦች በጣም ነዉ የምወዳችሁ
@teda94
@teda94 2 жыл бұрын
ክብር ለአምላክ እናት ለቅድስተ ቅዱሳን ለድንግል ማርያም⛪️⛪️ ..እንኳን ደስ አላችሁ ቆንጅየ ልጅ ነች የተሰጣችሁ
@user-bs1tk9ij1d
@user-bs1tk9ij1d 2 жыл бұрын
እየሡሥ አለይሂሠላም የመሬም ልጅ እርሡ ባሪያ እጅ ጌታ አይደለም ኢብኑ መሬም የመሬም ልጅ እየሡሥ
@user-kr1gb9fm7k
@user-kr1gb9fm7k 2 жыл бұрын
@@user-bs1tk9ij1d አንቺ የመሐመድ ቡችላ እስኪ ዝም በይ ስጀመረ አላህ ማነው። ብለሽ ጠይቂ መካ መዲና ላይ ያደረ ድያብሎስነው ። ማመን ያለ ማመን መብትሽ ነው ። እንዴ ለምድነው ለድንጋይ ምንስግደው ብለሽ ጠይቂ ለራስሽ ለምድነው አረስ በረሳቹ እንድትጋቡ የፈቀደላቹ ለምድነው አንድ ወንድ 4 ከዛም በላይ እንዲያገባ የተፈቀደለት ? ለምንስነው የገደለ ይገደል ያላቹ የመግደል ስልጣን የስጣቹ?ለምንስ ነው እምንት ላአላህ እስከሚሆን ድረስ ተዋጋቹ ያላቹ ከመጀመረያ እስከ መጨረሻው ክፉ የሆነው ለምድነው ብለሽ ጠይቂ ና ከተኛሽበት ንቂ ።አለዛ ዝምምምም በይ ክርስቶስ አምላክ ስለሆነ ሊፈረድ እንደምመጣም እወቂ
@user-ys8qt6bi6v
@user-ys8qt6bi6v 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@user-ys8qt6bi6v
@user-ys8qt6bi6v 2 жыл бұрын
@@user-kr1gb9fm7k btkkl
@user-kr1gb9fm7k
@user-kr1gb9fm7k 2 жыл бұрын
@@user-ys8qt6bi6v እመቤቴ እኔ የስው ሀይማት መዝለፈ አልወድም አይመቸኝም ግን የኔ ሲነኩብኝ አልወድም ያመኛል ማንነቱ የማያውት የማናገረ የማይጋገረ አምላክ ነው ብለው ሲሰግዱለት እየዋሉ የሰው ሀይማኖት ዘሎ መሳድብ ምን አመጣው? እኔ ግርምምምምም እምለኝ ነገረ አህዛብም መናፈቃንም መንግስትም ሀይማኖት የለሽም ለኛ ለክርስቲያኖች ያላቸው ጥላቻ🤔🤔🤔
@Titay2348
@Titay2348 2 жыл бұрын
ክብር ለአምላክ እናት ይሁን በሠው የማይቻል ነገር ሁሉ በእግዚአብሔር ፊት ምንም ማለት ነው ሁሉን ቻይ ነውና ክብር ሁሉ ለሱ ይሁን
@user-ye1gr6el8o
@user-ye1gr6el8o 2 жыл бұрын
ክብር ለእናታችን ማርያም በጤና በሞገሰ በጥበብ ያሳድግሸ በፍቅር ኑሩልኝ😘😘
@zikretewahedo6166
@zikretewahedo6166 2 жыл бұрын
ለነፍሳችን ቀለብ ለሰማይ መንገድ ስንቅ የሆኑ ኦርቶዶክሳዊ ትምህርት እና መዝሙሮች ይዘናል ይቀላቀሉን!!!
@kybayisapky5368
@kybayisapky5368 2 жыл бұрын
እንድት ነው መቀላቀል የምቻል
@abaditmahari1225
@abaditmahari1225 2 жыл бұрын
እሺ
@zikretewahedo6166
@zikretewahedo6166 2 жыл бұрын
@@kybayisapky5368 ዝክረ ተዋሕዶ የሚለውን ምስል በመጫን በዛ ያሉትን ቪዲዮዎች ማግችት እና መቀላቀል ትችያለሽ!!!
@wengelwalilign4591
@wengelwalilign4591 Жыл бұрын
Yene marr edeg beyelegn
@selamyetwahdolijtube
@selamyetwahdolijtube 2 жыл бұрын
ወይ ሰታምሩ እግዚአብሔር አምላክ ፈቅራችሁን ከዚህ በላይ ይጨምርላችሁ ፍቅር የሆነ ቤተሰብ❤
@hulubersuhone1356
@hulubersuhone1356 2 жыл бұрын
ምርጦችየ የናንተ መረዳዳት መግባባት እዉነት ያስደንቀኛል እግዚአብሔር መጨረሻቹ ያሳምርላቹ አሜን(፫) አሌክስየ እናመሰግናለን እንደዚህ ያሉ ምርጦች ማቅረብ ይልመድብህ
@desalegnbalgo7855
@desalegnbalgo7855 2 жыл бұрын
በጣም ነዉ የሚወዳችሁ… ለብዙ ትዳር ትምህርት የሚሆን ነገር አላችሁ እና ፈጣሪ አብዝቶ ይባርካችሁ
@ethopiantube7996
@ethopiantube7996 2 жыл бұрын
ፈገግታ እሪያክት ከልብ አመሰግናለሁ የምወዳቸዉን ቤተሰቦች ስላቀረብክልን እመቤቴን ጠርቶ ማን ያፈረ አለ ክብር ምስጋና ለእማምላክ ይሁን አሜን
@haymanotbehailu8832
@haymanotbehailu8832 2 жыл бұрын
ዋው የተባረከ ቤተሰብ ጌታ እድሜ ከጤና ይሰጣችሁ ልጃችሁን ለቁም ነገር ትብቃላችሁ ደግማችሁ ወንድ ልጅ ውለዱ ጌታ ይችላል የዘወትር ጸሎቴ ነው ለሱ ምን ይሳነዋል ሁሉ በጁ ተባረኩ በጣም ነው የሚወዳችሁ ማሪን ሳሙሉኘ👄💚💛❤💖🙏
@user-el5fh1fe5k
@user-el5fh1fe5k 2 жыл бұрын
ስወዳችሁ እኮ ሙሉ ትዳር ፍቅር ያለበት ማማዬ ያባዬ ስራ እቃ ማጠብ በሳቅ ገደልሽኝ የኔ ቅመም 😃😃😃😃
@saraa7804
@saraa7804 2 жыл бұрын
አሌክስ ገና ዛሬ ሰው አቀረብህ ሲያምሩ ሚጣዬ እድግ በይ ክብር ለድንግል ማሪያም ልጂ
@roberttafere6664
@roberttafere6664 2 жыл бұрын
እነዚህን ጥንዶች እራኬብ ላይ አይቼ ተመችተውኛል
@elsibekele5701
@elsibekele5701 2 жыл бұрын
I am addicted to this sweet little girl!😘😘 please please do not ask her who do you love b/n her dad and mom. I do not think it is necessary to divide her love.
@sumayaaharargee3379
@sumayaaharargee3379 2 жыл бұрын
Mashaa allah yena kemem edegilen mare allah yasadegelachu betam new desi metilen♥️♥️♥️👨‍👩‍👧👨‍👩‍👧😍😍😍
@user-ce5dq1zt2m
@user-ce5dq1zt2m 2 жыл бұрын
የኔ ቅመም ስወዳችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ በጣም እወዳችኋለሁ
@user-zs1ef6jv3e
@user-zs1ef6jv3e 2 жыл бұрын
በጣም ነው የምታምሩት የትዳር ጥግ ደስ ሲል ጥምረታችሁ
@tinahailu748
@tinahailu748 2 жыл бұрын
You guys have a genuine love ! I just enjoyed watching you and your lovely daughter ! Thumbs up 👍 Nicely done !
@habeletube9474
@habeletube9474 2 жыл бұрын
አሁን ገና ሰው አመጣችው 😍😍😍❤️❤️❤️
@user-uv7gs9iz6f
@user-uv7gs9iz6f 2 жыл бұрын
❤👍👌😄
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z 2 жыл бұрын
በአላህ ፍቃድ የማይሆን ነገር የለም ዶክተሮች ምንም ቢሉ አላህ ከፈቀደው ሁሉም ይሆናል እንኳን ደስ አለሽ ዱአና ትዕግስት የማይፈታው የለም
@yemiserachwondwossen8836
@yemiserachwondwossen8836 2 жыл бұрын
Emebete ahunm bzu frewochn tstsh mamayenm tbarklsh letlk dereja tabkalsh 🥰🥰😍❤
@tigesttigest2936
@tigesttigest2936 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር መንታውን ይስጣችሁ የኔ ጣፋጭ እግዚአብሔር ያሳድግሽ ለቁምነገር ያብቃሽ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@ameco952
@ameco952 2 жыл бұрын
እወዳችኻለሁ እንዲሁ ቀጥሉ እግዚአንሄር ከናንተ ጋር ይሁን የእግዚአብሄር ቃል ግዜ ይኑራችሁ በርቱ ማማየ እወድሻለሁ
@user-hs5jh8ml8p
@user-hs5jh8ml8p 2 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ቤተሰብ ማርያምን ጠርቶ ያፈር የለም
@sabahaile1697
@sabahaile1697 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ ይች ቅመም የሆነች ልጅ የኔ ጣፋጭ እንዴት እንደምወዳት እኮ እግዚአብሔርያሳድግሽ የኔ ቅመም ተባረኪልኝ
@user-gf3uk9dm3n
@user-gf3uk9dm3n 2 жыл бұрын
ምርጥ ቤተሰቦች አማኑኤል ያኑርልሽ🙌 ፍርዬ ዳጊ ምርጥ ባል
@elisabirara7369
@elisabirara7369 2 жыл бұрын
የእመብርሀን ስራ ብዙ ነዉ እኔም እመብርሀነዉ የሰጠቻኚ እሳን ያመነ ይድናል ክብር ለድንግል ማርያም
@kerya5102
@kerya5102 2 жыл бұрын
ወይኔ በጣም ደስ የሚሉ ጥንዶች ልጃችሁን አላህ ያሳድግላችሁ😍😍
@user-xu9ve6kx4q
@user-xu9ve6kx4q 2 жыл бұрын
የፍቅር ተምሳሌቶች ደስ ስትሉ የማሪያም ፍሬ እግዚአብሔር ያሳድግሺ
@user-jw9qk9rg3b
@user-jw9qk9rg3b 2 жыл бұрын
ፍቅር ሠላም ደስታ ይጨምርላችሁ እግዛብሔር ሚጣዬ እድግ በይልኝ ❤❤❤
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 2 жыл бұрын
የዳጊ ቤተሰቦች ደስ ትላላችሁ የማሪያዬ የኔ ጣፋጭ እግዛቤር ያሳድግሽ ሴት ልጅ ያባታ ነች
@user-qc1lw7ej7f
@user-qc1lw7ej7f 2 жыл бұрын
የኔ ማር ስወዳት እግዚአብሔር ያሳድግሽ። እመብርሃን ትጠብቅሽ😍😍😍ሴት ልጅ አባቷን ትወዳለች ።
@user-tm5ly6xb8l
@user-tm5ly6xb8l 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግሽ እናትና አባትዋም ፍቅሩን አብዝቶ ይስጣችሁ ደግማችሁ ውለዱ ክበዱ😍 አየ የማርያም ፍሬ የአንች ሁሉ ነገር በቃ ኬክ ነው የኔ ድቡሸ 😍😁😂
@abochnamedia-9290
@abochnamedia-9290 2 жыл бұрын
የኔ ማር ማሚቶ 😘😘😘አሏህ ያሳድግላቹ ስወዳቹ ምርጥ ቤተሰብ👍👍
@Sumayafanit
@Sumayafanit 2 жыл бұрын
ሀገረ ይጠብቃል የኔ ልጂ አላህ ይጠብቅሺ የኔ ጣፋጪ
@user-kp4fd1sj5p
@user-kp4fd1sj5p 2 жыл бұрын
አላህ አይለያቹ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቹ እኔም ከባሌ አላህ በሶሊህ ልጆዎች ያስተሳስረን ያረብ በእዝነትህ
@hcjth1747
@hcjth1747 2 жыл бұрын
የፍቅር አምላክ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ እዚህ ቤት በጣም ደስስስ የሚል ፍቅር አለ ።ማምየ የማሪያም ጣፍጭ እስክሪም እድግ በይ 😘😘😘😘🎈🎈🎈
@user-dw3bf3tp3c
@user-dw3bf3tp3c 2 жыл бұрын
የኔ ውቦች ስታምሩኝ ስርአታችሁ ይች ድቡሽ ያሳድግላችሁ ሴት ልጅኮ አባቷን ትወዳለች
@goldbells6333
@goldbells6333 2 жыл бұрын
አረ እናንተ ሰዎች ቃላት እኮ አጣሁላችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ ፈጣሪ ለዘላለም አይለያችሁ የምር በጣም ነው ምታስቀኑት ልጃችሁን ደግሞ ፈጣሪ ይባርክላችሁ እና ለሚጣየ ሌላ እህት አትጨምሩላትም ያው እንደ እግዛብሄር ፈቃድ ይሆናል ብለን እናስባለን 🙏🙏🙏 በተረፈ ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ እወዳችኀለሁ 🥰😍😻
@sadea1244
@sadea1244 2 жыл бұрын
ወላሂ ስወዳቹ በተለይ እናትየውን ልጃቹን አላህ ያሳድጋቹ
@sarawoldemarim6752
@sarawoldemarim6752 2 жыл бұрын
Awwwww l love love this family especially that little chubby sweet baby girl❤️
@Guragewa5270
@Guragewa5270 2 жыл бұрын
ወይኔኔኔኔ አላህ ያሳድግሽሽሽ እቺ ቅመም የሆንሽ ልጅ አላህ ይጠብቅላችሁ ውድድድድ ነው የማደርጋት
@user-wm5tw5iy8b
@user-wm5tw5iy8b 2 жыл бұрын
ትዳር ለሰው ልጅ በጣም ወሳኝ ነገርነው ፍቅር ናመተሳሰብ ካለ፡ደስ ትላላቹህ፡ዘላቂ፡ትዳር፡ይሁንላቹህ ሚጣየ፡እድግ በይልኝ
@tiruneshmelka9920
@tiruneshmelka9920 2 жыл бұрын
Egziabher le konjowa lij Ehit yistachihu betam new des yemitilut Egziabher yibarikachiu
@user-yb6yv9nb3g
@user-yb6yv9nb3g 2 жыл бұрын
ከሁሉ ነገር የማርያም ፍሬ ያላት ስነ ምግባር በጣም ይደንቀኛል እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ ። ፍሬ እና ቶንዴ ፍቅራችሁን እመ ብርሃን ታብዛላችሁ ።
@user-md4oq5dy5v
@user-md4oq5dy5v 2 жыл бұрын
ወይኔ ደስ ስትሉ ይህ ቀን የናፈቀው ማነው 😁🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@ruthkidane6643
@ruthkidane6643 2 жыл бұрын
ኦ ደስ የምትል ልጅ ነች እጊዚአብሄር ያሳድጋት
@markiyaeshetue6586
@markiyaeshetue6586 2 жыл бұрын
ታሪካቸው አይሰለችም❤️❤️ደስ የሚሉ ቤተሰቦች ናቸው❤❤
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 2 жыл бұрын
ይቺን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ የቤተሰቦቻችሁን ክፉ አያሰማችሁ።
@fafi6898
@fafi6898 2 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አድርጉኝ
@zonezone7231
@zonezone7231 2 жыл бұрын
አሚንንን
@user-dy5ht5ho6x
@user-dy5ht5ho6x 2 жыл бұрын
አሚንንንን ያረብ
@Ethopia22
@Ethopia22 2 жыл бұрын
💖💖💖💖💖🥰🥰🥰🥰💞💞💞💖💖💖💖💖💖💖💖💖🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🌹
@user-zq5wj5cv6j
@user-zq5wj5cv6j 2 жыл бұрын
አሚን ያርብ
@netsib3805
@netsib3805 2 жыл бұрын
Ye tedare temesaletoch. Le bezu sew mesale new ye metihonut. Tebareku.
@asmarech591
@asmarech591 2 жыл бұрын
ሰታምሩ በጣም ነው የምወዳችው ፈጣሪ ከዚህ በላይ ፈቅራችውን ያብዛው ልጃችው ጣፈጭ 😘😘
@genettewelde2833
@genettewelde2833 2 жыл бұрын
Waaaaaaw mamaye betame gobeze leje neshe mami ena dadi besrate new yasadeguhe embete mariyame kenate gare teune nic family
@alemdibaba3853
@alemdibaba3853 2 жыл бұрын
Esgaber yasadgilchu lijachuni ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@user-zm3ho8iu3o
@user-zm3ho8iu3o 2 жыл бұрын
ማሻአላህ፡፡አላህ፡፡ያሳድግሽ፡፡የልጂ፡፡አዋቂ
@linalina-up4ke
@linalina-up4ke 2 жыл бұрын
ማማዬ የኔ ቅመም እድግ በይልኝ fire dagi family ፍቅራችሁ ይለምልም alexo እናመሰግናለን
@user-mf7hf1eu5u
@user-mf7hf1eu5u 2 жыл бұрын
የኔ ማር አላህ ያሳድግሺ አድገሺ እናት እና አባትሺን የምታስደስች ያድርገሺ
@zeroto2347
@zeroto2347 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በነገር ሁሉ አዋቂ እግዚአብሔር ነው 🙏
@asratyenatalige7115
@asratyenatalige7115 2 жыл бұрын
የምወዳቸው ጥንዶች 😘😘😘 የማርያምዬ 😘💋እድግ በይ እናትዬዋ ደግሞ ምርጥና ተስፈኛ በተለይ ለኛ ለሴቶች በእምነትና በፍቅር በመልካምነት ፀንተን ከፀለይን ከፈጣሪ ምንም እማይሳነው ነገር እንደሌለ በተግባር አሳይታናለች እውነት ነው ቃሉ ለእግዚአብሔር እሚሳነው የለም ግን ብዙዎቻችን በሰዎች ወሬ በዶክተሮች ወሬ ተስፋ ቆርጠን እንቀመጣለን እንሰበራለን እናንተ ግን ልዩ ሰዎች ናችሁሁሁ😘😘💪👏👏👏እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ
@hayufamily7051
@hayufamily7051 2 жыл бұрын
ምርጥ ፋምሊ ደስ ስትሎ ማማዬ እድግ በይ
@kdestarsma8075
@kdestarsma8075 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግሽ የኔ ማር❤️❤️❤️ ሴትልጅ አባቷን ነው የምትወደው
@dffggtdss1767
@dffggtdss1767 2 жыл бұрын
በጣም ታምራላችሁ መሻአላህ
@rahwa138
@rahwa138 2 жыл бұрын
What a beautiful family, Mamito is adorable
@fereferegetachwe1451
@fereferegetachwe1451 2 жыл бұрын
የኔ ማር እድግ በይልኝ የማርያምዬ እግዚአብኄር ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ
@selamtube2461
@selamtube2461 2 жыл бұрын
የማርያምየ የኔ ጣፋጭ
@hanaemusa6711
@hanaemusa6711 2 жыл бұрын
yene enat allh yasadigat
@emmyemmy6947
@emmyemmy6947 2 жыл бұрын
በጣም ያስቀናሉ እግዚአብሔር ያፅናው እንደላት
@hayattesfaye7137
@hayattesfaye7137 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ያሳድግሽ ማማዬ
@Samsung-pg7ex
@Samsung-pg7ex 2 жыл бұрын
የኔ ጣፋጭ እግዚአብሔር ያሳድግላቹ
@hanamelkamu1864
@hanamelkamu1864 2 жыл бұрын
በጣም ነው ያምታምሩት እግዚአብሔር ይባርካችው
@user-mr3yi2us1g
@user-mr3yi2us1g 2 жыл бұрын
ዋው ስታምሩ ቅመም የሃነች ልጅ እመብረሀን በጥበብ በሞገስ ታሳድግሽ
@sifenshume7726
@sifenshume7726 2 жыл бұрын
Yemariyam yene fiqir igziaber bexibebu yasadigish iwnet bexam desi yemitilu xindochi yemiwedachu dagi ina fire tidarachu yibareki❤️🙏
@asteerasteer4276
@asteerasteer4276 2 жыл бұрын
ውይይይይይ ስታምሩ ፈጣሪ ይጠብቃቹ
@Guragewa5270
@Guragewa5270 2 жыл бұрын
የኔ ጀግና ፓሊስ ሀገር ይጠብቃል ቅመም ❤
@BasratBasrat
@BasratBasrat 2 жыл бұрын
የማርያም ፍሬን ፈጣሪ በጥበቡን ያሳድግላቹህተምሬን ነው የፍቅር ተምሳሌት ናቹህ ፈጣሪ የፍቅር ኣምላክ ፍቅራቹን ያብዛላቹህ ሰታምሩ ከኣይ ጥላ ይጠብቃቹህ ንሩልንንን
@user-ly6hl9zn3b
@user-ly6hl9zn3b 2 жыл бұрын
በጣም ታምራላችሁ
@dessietube3065
@dessietube3065 2 жыл бұрын
ደስ ሲሎ በአላህ
@user-sm2nd9fi1b
@user-sm2nd9fi1b 2 жыл бұрын
Ezaber yebarkachw
@Tube-ff2fb
@Tube-ff2fb 2 жыл бұрын
ዋው ደስ ይላል ትላለችሁ ማማዬ ፈጣረ ያሰድግሽ በጣም ወድሽለሁ❤❤❤❤❤👍
@mazaretmaz6764
@mazaretmaz6764 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ስተምሩ ፍሬ የኔ ጠፈጭ በሰቅ ገደለችኝ ፈጠር ያሰድግሽ ምርጥ ቤተሰቦች ወድጄቹሃሌሁ
@user-iz8gc5ej5d
@user-iz8gc5ej5d 2 жыл бұрын
በጣም ነው እምወዳችሁ እመቤቴ ትጠብቃችሁ
@tsehaydagnachew
@tsehaydagnachew 2 жыл бұрын
I like them. God bless you all xxxx
@yodittsegay1036
@yodittsegay1036 2 жыл бұрын
If anyone deserves to have a child it is you guys God is great 🙏🏾 you are the best parents God bless you
@romanbest1225
@romanbest1225 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ትዳራችሁን ይባርክ እቺ ጣፋጭ ልጅ እድግ ትበልላችሁ
@dffggtdss1767
@dffggtdss1767 2 жыл бұрын
አላህ ስለቀደረው ነወ የተገናኛችሁት ስለተፃፈ ነው
@chaltunegwe788
@chaltunegwe788 2 жыл бұрын
Yene mar edg bey🙏 betam new yemtasikenut❤️❤️❤️
@litse1916
@litse1916 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ያሳድግልሽ ስታምሩ ❤️😍🥰🥰
@hannahanna826
@hannahanna826 2 жыл бұрын
ተባረኩ ደስ ትላላቹ
@maryamali6946
@maryamali6946 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ታምራላችሁ
@user-fu6vb5yd8o
@user-fu6vb5yd8o 2 жыл бұрын
ክብር ለእመብታችን ድንግል ማርያም ደስ የምትሉ ቤተሰብ እግዚኣብሄር ይባርክቹ
IQ Level: 10000
00:10
Younes Zarou
Рет қаралды 7 МЛН
Gym belt !! 😂😂  @kauermtt
00:10
Tibo InShape
Рет қаралды 17 МЛН
EVOLUTION OF ICE CREAM 😱 #shorts
00:11
Savage Vlogs
Рет қаралды 8 МЛН
Опасность фирменной зарядки Apple
00:57
SuperCrastan
Рет қаралды 11 МЛН
ፍርዬ ሰራችልኝ ተጣላን | ፍሬ ጨከነችብኝ
13:47
Frie Dagi Family
Рет қаралды 79 М.
አውቃችሁ ነዉ ያደረጋችሁት😭😭😭
17:13
Emebet Kassa
Рет қаралды 15 М.
БУКЕТ МЕЧТЫ НАСТОЯЩЕЙ СЛАДКОЕЖКИ😂😂😂
0:19
СЕМЬЯ СТАРОВОЙТОВЫХ 💖 Starovoitov.family
Рет қаралды 3,4 МЛН
БАТЯ И ЗОМБИ АПОКАЛИПСИС , МИРУ КОНЕЦ?
20:52
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 3,7 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
0:40
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 15 МЛН
A young mother couldn't calm down her baby at the lesson #shorts
0:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН
There’s A Starman #superman #shorts #memes
0:26
Walking Streets 워킹스트리트
Рет қаралды 45 МЛН