#ዶክትሪን_ጠል_ማህበረሰብ

  Рет қаралды 5,918

Metregia Podcast - መጥረጊያ ፖድካስት

Metregia Podcast - መጥረጊያ ፖድካስት

Күн бұрын

Пікірлер: 42
@bethlehemchali9919
@bethlehemchali9919 Ай бұрын
Best podcast....
@Agape4748
@Agape4748 Ай бұрын
ተባረኩ ወንድሞች🎉🎉😊
@teshalechsolomon8186
@teshalechsolomon8186 Ай бұрын
ዮናስ ተባረክ የረጅም ጊዜ ጥያቄየን መልስ አንተ ጋር አገኘሁት❤❤❤❤❤❤
@LoveJesus-i3r
@LoveJesus-i3r Ай бұрын
Betam meseratawi negeroch anesetachwal geta yebarekachu tsega yebezalachu lezi podcast gwagaw😊
@Ariel_Esther
@Ariel_Esther Ай бұрын
ብዙ ለማሰብ የተሞገትኩበት ውይይት መጥረጊያ ፖድካስቶች መልካም ጅማሮ ነውና በርቱልን❤❤❤
@danielhaile2834
@danielhaile2834 Ай бұрын
ውይይቱ በጣም ጥሩ ነው። ዮናስ እይታህን አደንቃለሁ። የሌሎቻችሁንም። መታረም ያለበት ነገር እንግሊዘኛ ቃላት በንግግራችሁ መካከል አትጠቀሙ፣ አቻ ፍቺ ካላጣችሁ በስተቀር። የእንግሊዘኛ ቃላት በውይይቱ መካከል መደንቀር ውይይቱን አያዳብረውም፣ የተናጋሪውንም የእንግሊዘኛ ችሎታ አይለካም። የአብዛኛው ህዝብ እንግሊዝኛ ቋንቋ አጠናቀው መናገር አይችሉም፣ ግን የምናውቅ ይመስለናል ። ቃላቶች ግን ብዙዎቻችን እናውቃለን 😊
@me_212
@me_212 Ай бұрын
ቅዋንቃ መግባብያ ነዉ!!!!ብዙ በ አማረኛ የሌሉ terminology አሉ አማራጩ መማሩ ነዉ. 🙏
@QQQQU-c6o
@QQQQU-c6o Ай бұрын
እኔ የወንጌል አማኘ ብሆንመ አሁን የምትለሏለቸው ነጥቦች ቤተ-ክርስቲያናት ልዩነታችንን ወደ ጎን በመተው አንድ በሚያደርገን ጉዳይ እንተባበር በማለት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ-ክርስቲያን ላይ እያከሄዱ የሚገኙት ሁሉን አቀፍ ጥቃት፣ እንደ አገር የሚያሳድረውን መሕበራዊና መንፈሳዊ ተፅእኖ እያስተዋሉ አይደለም! በመሆኑም በጣም በጥልቀት ሊታይ የሚገበው አካሄድ ነው። ትውልዱንም ከወዲሁ መስመር ማስያዝ ያስፈልጋል፣ ካልሆነ ቀጣዩ ተውልድ ከፍተኛ አደጋ ተጋርጦበታል። የመሪዎች ዝምታና አቻ ያልሆነ መንፈሳዊ ጥምረት ከፍተኛ ተኩረት ይሸል።
@ambaye3115
@ambaye3115 Ай бұрын
ጥሩ ወይይት ነው: በተለይ ዮናስ ጎርፌ በዚህ ጉዳይ ትልቅ ሸክም እንዳለህ ግልጥ ነው::
@HaieleAbebe
@HaieleAbebe Ай бұрын
ተባረኩ
@woinshetzeleke4705
@woinshetzeleke4705 Ай бұрын
ተባረኩ❤❤❤❤
@thespeaklife
@thespeaklife Ай бұрын
What the problem with "Purpose driven life" book, it seems good and Bible based book??
@tsigetekalegne771
@tsigetekalegne771 Ай бұрын
Tebareku bertu❤❤
@abditeferi9197
@abditeferi9197 Ай бұрын
ዛዲግ አጠገብ ከተቀመጠው ጎልማሳ liberal ከሆነው ልጅ በስተቀር አርፍ ነው። እሱ የሀሰት አስተማሪዎች አሸርጋጂ ነው።
@teshalechsolomon8186
@teshalechsolomon8186 Ай бұрын
Keep it up brothers❤❤❤❤
@samsonbeyene7999
@samsonbeyene7999 Ай бұрын
great
@mazmur.519
@mazmur.519 Ай бұрын
Go ahead
@rahelbelay2513
@rahelbelay2513 Ай бұрын
በርቱ
@natnaeldebebe8300
@natnaeldebebe8300 Ай бұрын
Zare Mix yelem ende
@Eyanqleka
@Eyanqleka Ай бұрын
❤❤❤❤
@etsegenetbekele8765
@etsegenetbekele8765 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@selamudaniel6200
@selamudaniel6200 Ай бұрын
@emnettamirat1513
@emnettamirat1513 20 күн бұрын
What 😳😳 ?? What is the problem with purpose driven life guys??
@mekbibabebe4351
@mekbibabebe4351 Ай бұрын
መጥረጊያ የሚለው ስማችሁ ትንሽ ከበድ አይልም ለመንፈሳዊ ውይይት
@me_212
@me_212 Ай бұрын
ዋናው ሰያሜው ሳይሆን ተግባሩ ነዉ!!!!ሌላው ስም ሁሉ ይቅር እና ክርስትያን የሚለው ስም ራሱ በክርስቶስ አስትምሮም በ ክርስቶስ ዘመንም አልነበረም.
@Dani_Man78
@Dani_Man78 Ай бұрын
“ባገኘውም ጊዜ ወደ አንጾኪያ አመጣው። በቤተ ክርስቲያንም አንድ ዓመት ሙሉ ተሰበሰቡ፥ ብዙ ሕዝብንም አስተማሩ፤ ደቀ መዛሙርትም መጀመሪያ በአንጾኪያ ክርስቲያን ተባሉ።” - ሐዋርያት 11፥26
@me_212
@me_212 Ай бұрын
​@@Dani_Man78አዲስ ኪዳን ራሱ የተፃፈው ከ 50 C.E እስክ 100 C.E ባለው ጊዜ ዉስጥ ነው... ያማለት በሰዐቱ በ ክርስቶስን ይከተሉ የነበሩትን ሰዎችን ለመግልፅ የተሰጠ ስም ነው... የቃሉ ኦሪጅን ራሱ ከ ግሪክ ነው!.
@ZerihunDeginetu
@ZerihunDeginetu Ай бұрын
ወጣቶች፣ ጥሩ ዐሳቦችን አንሥታችኋል። እንግሊዝኛው ቢቀርስ? ወይ ሙሉ ዐረፍተ ነገር ተናገሩ። ዮናስ፣ በአጠቃላይ ቤተ ክርስቲያንን በተመለከተ (እንደ አገር) አስተያየቱ ያንጻል ብዬ ባላስብም፣ ጠቃሚ ነጥቦችን ማንሣቱ አልቀረም።
@MetregiaPodcast
@MetregiaPodcast Ай бұрын
@@ZerihunDeginetu እናስተካክላለን🙏
@mulugetahmekonen
@mulugetahmekonen Ай бұрын
የታሪክ ዝንፈት አዝናለሁ
@sisayalemu558
@sisayalemu558 Ай бұрын
የእናተ አንድነት ኦርቶዶክስ ለማዎረድ እንጂ ውስጣቹሁ ባዶ ነው ጉራ ብቻ
@earthandouterspace446
@earthandouterspace446 Ай бұрын
which doctrine are we talking about if it is calvinsim then yes we hate it becouse God is good and he died for all not for some
@abditeferi9197
@abditeferi9197 Ай бұрын
Little knowledge is a danger ትንሽ አንብብ።
@earthandouterspace446
@earthandouterspace446 29 күн бұрын
​@@abditeferi9197 bra if reading turns me to Calvinism then i better stay with my little knowledge 😂 obviously those who are always speaking against Pentecostals are Reformed .
@tilahunaschalew5403
@tilahunaschalew5403 Ай бұрын
ዮናስ ጎርፌ ግን በዚህ መልኩ እዲመጣ የተፈለገው የዘፈኗን ጉዳይ ሀገር ውሥጥ ለማስረፅ ነው?
@generationbuilder1068
@generationbuilder1068 Ай бұрын
ይሄ ዘፋኝ ምን የረባ አስተያየት ይሰጣል ብላችሁ ነው የጋበዛችሁት?
@tedichan6765
@tedichan6765 Ай бұрын
እውነታን ላለመቀበል ምክንያት መደርደር አያስፈልግም። አንተም ሰው ሆንህ ሰውን ስትወቅስ እና ስትወነጅል ያስቃል። ሰው አምላኪ እዩ ጩፋ፤ እስራኤል ዳንሳ እና ጭሮ ተነኩብህ አይደል አንገበገበህ።
@Lomi-Wuha
@Lomi-Wuha Ай бұрын
"ዘፈን ሃጢያት አይደለም!" ብሎ የሚያምን ሰው ምኑን ሊያንፅ ነው ቃለ መጠይቅ የምታደርጉት😂
@generationbuilder1068
@generationbuilder1068 Ай бұрын
subscribe አድርገናል።በርቱ
@teshalechsolomon8186
@teshalechsolomon8186 Ай бұрын
ዮናስ ተባረክ የረጅም ጊዜ ጥያቄየን መልስ አንተ ጋር አገኘሁት❤❤❤❤❤❤
@bassemkhanfar9166
@bassemkhanfar9166 Ай бұрын
❤❤❤❤❤
I tricked MrBeast into giving me his channel
00:58
Jesser
Рет қаралды 30 МЛН
Which team will win? Team Joy or Team Gumball?! 🤔
00:29
BigSchool
Рет қаралды 15 МЛН
I tricked MrBeast into giving me his channel
00:58
Jesser
Рет қаралды 30 МЛН