ኢቢኤስ ebs ቲቪ ላይ ሳይተላለፍ የቀረዉ ሺድዮ | የኢትዮ_ሱዳናዊዉ ሰዉ ማንነት ||

  Рет қаралды 19,121

Sami Studio

Sami Studio

Күн бұрын

Пікірлер: 93
@erq-maed-TV
@erq-maed-TV 3 ай бұрын
በማንነት ጥያቄ ሲፈተን የኖረዉ የኢትዮ ሱዳናዊዉ መኮንን ታሪክ። ኤርትራዊት እናቱ ያለችበትን የምታዉቁ ወይም ባለታሪኩን መደገፍ ለምትፈልጉ ስልክ 0912775644 የባንክ አካዉንት 1000599675489 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ። መኮንን ተወልደ።
@alainfef176
@alainfef176 3 ай бұрын
❤❤❤❤😢😢እሽ እንረዳዳለን. የኔ ጀግና. ወድም. ቲክቶክ. ላይም ይምጣ ብዙ ደጋጎች. አሉ 😢እሻላህ
@ኢትዮጵTube
@ኢትዮጵTube Ай бұрын
መኮንን አጠና ተራ ቢንግሀም ትምህርት ቤት አካባቢ መኪና ሲያጥብ ነዉ የማቀዉ ያለዉ
@ZEthiopia-ng2oe
@ZEthiopia-ng2oe 2 ай бұрын
የዚህ ልጅ ታሪክ በሬዶ ሰምቼው ነበር በጣም ነው ልብ የሚነካው ቃላት የለኝም በልጆችህ ይካስህ የሰማዩ አምላክ🙏
@እህተማርያም-ቨ8ቀ
@እህተማርያም-ቨ8ቀ 2 ай бұрын
ሞኬ አይዞን ወንድም እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነው እኛ ወጋገኖችህ ነን መወለድ አይደለም ስው ሁሉ የአንድ ወገን ነው በቃ ሁላችን በስላሴ አምሳል የተፈጠርን ነን::
@ቤቲነኝ-ጸ2ቀ
@ቤቲነኝ-ጸ2ቀ 3 ай бұрын
የኔ አባት እግዚይብሄር ካንተ ጋር ይሁን የልብህን መሻት እንደ ፍቃዱ ይፈፅምልህ::
@hssana8939
@hssana8939 3 ай бұрын
ፍትህ ለእንዳልክ ሁሌ ጎኑን ይይዛል ለምን አታሳክሙትም እኔ እንዴት እንደምወደው የእኔ ወንድም ጌታ ይዳብስህ😢
@merongetahun753
@merongetahun753 Ай бұрын
እሱ ተሽሎታል፡ ወንድሙ በፀና ታሞበታል እርዱት
@zufanghermai7459
@zufanghermai7459 3 ай бұрын
ዋይ ሓውይ መዓረይ!!!❤
@Aaa1-k8o
@Aaa1-k8o 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ያግዝህ የኔ ወንድሜ በርታ ሁሉም ያልፋል👏👏😢😢
@edombekelekumssa373
@edombekelekumssa373 3 ай бұрын
በጣም ጎበዝና ጠንካራ ሰው ነህ
@mohammedasfaw6606
@mohammedasfaw6606 2 ай бұрын
በጣም ጀግና ጎበዝ ነህ አብሽር አላህ ይጠብቅህ በእንደዚህ አይነት ሁኔታ ላይ ሆነህ እንካን ለቤተሰብህ ለሚስትህ ያለህን ፍቅርና ክብር በጣም ደስ ይላል።በግርጥ ልክ ነህ ከዛሬ 12 ዓመት በፊት ትዳር ስትመሰርት ኒካህ እኔ እና አብድረህማን ነበር ያሰርንልህ ።
@EtagegnAbaera
@EtagegnAbaera 3 ай бұрын
በጣም የምተውድ ነህ እግዚአብሔር በልጆች ተባረክ❤❤❤❤❤
@betyTegegn
@betyTegegn 2 ай бұрын
ግን ለምን ኢቢኤሶች አላቀረቡትም ስንቱን እየረዱ አይደል እንዴ ለምን??? ልብ የሚነካ አሳዛኝ ታሪክ ነው ፡ ላለማቅረባቸው ምን አይነት በቂ ምክንያት አይኖራቸውም ካለማዳላት በስተቀር ለዛውም ቀረፃ አድርገው አሳፋሪዎች ሊያስረዱን ይገባል ምክንያት ካላቸው
@ጉናቲዩብ
@ጉናቲዩብ 3 ай бұрын
ጎበዝ ከዚህ በላይ እንጠብቅሀለን እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይፈጽምልህ🥰🥰🥰
@marthaabib7824
@marthaabib7824 2 ай бұрын
አይዞህ ጌታ እየሱስ ይርዳህ ።
@ፍቅርኢየሱስነው-ዠ9ወ
@ፍቅርኢየሱስነው-ዠ9ወ 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ አንተ ጀግና አባት ነክ እድሜ ይስጥክ
@Joellemaamari1962
@Joellemaamari1962 2 ай бұрын
Ayizon exabher fetenehi.hobez berta ante felgehal yibekal Lijochihin misthin antenm tenna selam yisthi🙏❤
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ ከባድ ነው ወንድ ልጅ ሲያዝን አንገት ሲደፋ።
@betyTegegn
@betyTegegn 2 ай бұрын
አምላክ ይረዳሀል አይዞህ ሱዳንም ሁን ኢትዮ-ኤርትራ ምንም ሁን አይሰማህ የልብን የሚፈፅም አምላክ ለአንተም ይሰጥሀል የኔ ጌታ እንዳልክም ፈጣሪ ይባርክህ ከነ ንግግርህ ለዛ ከነ ጨዋነትህ ደስ የምትል ..... ተባረክ
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 2 ай бұрын
What a beautiful young man , you have made it already you just need a little assistance, beautiful all around.
@SenaitJira
@SenaitJira 3 ай бұрын
ጎበዝ ጀግና ነህ አይዞህ ነገ በልጆችህ ታብባለህ እናትህን እመቤቴ ታገናኝሀለች በርታ በርታ እመቤቴ ልጆችህን በጥበብ በሞገስ ታሳድግልህ
@የኔዉቤእነዉ
@የኔዉቤእነዉ 2 ай бұрын
እግዚ አብሔር ያግዝህ ወድሜ በርታ ❤❤❤🙏🙏🙏
@semucRuit
@semucRuit 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይረዳህ
@bmtbmt9103
@bmtbmt9103 2 ай бұрын
በትግርኛ ፕሮግራም ብታቀርቡት እናቱ ወይም የናቱ ዘመዶች ያገኝ ነበር ብዙም ትግርኛ ተናጋሪ ኣማርኛ ኣይሰማም
@Aaa1-k8o
@Aaa1-k8o 2 ай бұрын
በጣም ግበዝና ጠንካራ ሰው ነህ የኔ 😢😢😢
@eliasgermay5063
@eliasgermay5063 17 сағат бұрын
Seraw new yasekeberat bro Gobez sat ❤
@qwertyqwerty727
@qwertyqwerty727 3 ай бұрын
Wow እንዳልክ ዛሬ እጅጉን አደነቅሁህ::እንግዳህን በየመሀሉ አላቋረጥኸውም::አልደጋገምክም::ፕሮፌሽናልነትህን ያሳየህበት ፕሮግራምህ ነው::
@bertukantesfaye3611
@bertukantesfaye3611 3 ай бұрын
የዚህ ልጅ ጉዳይ ሁሌም ያሳስበኛል የኤርትራ መንገድ ሲከፈት እናቱን አገኛት ይሆን ብዬ አስባለሁኝ አገኛት ወይ አስባለሁ???????
@bethelnnakuba9169
@bethelnnakuba9169 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ ❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@ቅድስትቅድስት-አ4ቀ
@ቅድስትቅድስት-አ4ቀ 3 ай бұрын
ያሳደጉት ሰወች ምናለ ፎቶ ቢሰጡት የተስተካከለ ነገር ብትነግሩት እንዲህ አይነት ክፋት ምን ይጠቅማል
@መከራውበዛ-ቨ3ሸ
@መከራውበዛ-ቨ3ሸ 3 ай бұрын
እናት ሙታም ትናፍቃለች እኳንሙኖርና አለመኖሯን ያላወቀ ስው
@hshs7s-nt9yh
@hshs7s-nt9yh 2 ай бұрын
በጣም፣ኡሙ፣መቸም፣አትረሳም
@buzinas8965
@buzinas8965 3 ай бұрын
ጠካራነ ለቤተሰብ ብለ አትጨነቅ እነሱ ኔበራ መጨኔቅ የነበረባቸዉ ጠከር🎉
@yesrahusen7567
@yesrahusen7567 2 ай бұрын
እ/ር ይርዳክ ወንድሜ
@vxdgougf1707
@vxdgougf1707 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ ያግዘህ አባቴ ከባድ ነው ወንድ ልጅ ስጎዳ
@AAl-u8w
@AAl-u8w 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@weinir7337
@weinir7337 3 ай бұрын
Gobez lij new egzabhier yirdah❤
@Maryam-ms4ut
@Maryam-ms4ut 2 ай бұрын
እንዳልክ በጣም ምወድክ ጋዜጠኛ ነህ ግን ፊትህ ላይ ደህና እንዳልሆንክ ያስታውቃል በተለይ ግማሽ ፊትህ አፍህና አይንህ በጎን በኩል ያለው እባክህ ታየው ታከመው
@myoutube1806
@myoutube1806 3 ай бұрын
አላህ እናትህ ጋር በሰላም ያገናኝህ አይዞህ ሲያሳዝን 😢 ሚስቱ ጎበዝ አላህ በልጆቻችሁ ያስደስታችሁ አካውንቱን እና ስልክ ቁጥሩን ልቀቁልን በአቅማችን እንርዳቸው እናበራታቸው አላህ ያልታስበ እርዚቅ ስቶ የተሻለ ደስ የሚል ሂወት የሚኖሩ ያድርጋቸው
@ggghhh-cr5jt
@ggghhh-cr5jt 3 ай бұрын
ከላይ አሥቀምጠዋል አካውንቱን እና ሥልክ ቁጥሩን
@Mte-k2m
@Mte-k2m 3 ай бұрын
Good job👍👍👍
@MeseretKejela-d3e
@MeseretKejela-d3e 2 ай бұрын
How can I help you?
@ImanHelil
@ImanHelil 3 ай бұрын
የኔን ወንድሜን😢
@tgsttgst8664
@tgsttgst8664 2 ай бұрын
እናተ.ቢቻ.ናቹ.ቅን.የውነት
@abebahabte8469
@abebahabte8469 3 ай бұрын
Hawey mreyi😢😢😢❤
@Tsionzemedhun
@Tsionzemedhun 2 ай бұрын
Endalk ❤❤❤
@SalamSalam-z3y3m
@SalamSalam-z3y3m 3 ай бұрын
በእንባ ነው የሰማሁት ሲያሳዝን
@እህተማርያም-ቨ8ቀ
@እህተማርያም-ቨ8ቀ 2 ай бұрын
እግዚአብሔር የልብ መሻትህን ይስጥህ!!!
@tewedkifli5022
@tewedkifli5022 2 ай бұрын
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 2 ай бұрын
He has the right to know his mother the so call abusive guardian need to be questioned by the police asap
@nigusudebebe9606
@nigusudebebe9606 2 ай бұрын
Gazetegawi midiya lay yemayimetin wera atidebaliki ( bikela gejera .......
@amenaMuhammed
@amenaMuhammed 3 ай бұрын
የአላህ
@rozakebede2610
@rozakebede2610 3 ай бұрын
Ayizosh wendene ante jegina neh Egziabher fikadu kehone yagenagnihal geta kene mulu betesebeh tena yisiteh
@ቅድስትቅድስት-አ4ቀ
@ቅድስትቅድስት-አ4ቀ 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይዳን
@እህተማርያም-ቨ8ቀ
@እህተማርያም-ቨ8ቀ 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yosefakatsukihokage4817
@yosefakatsukihokage4817 3 ай бұрын
Yena geta❤❤❤❤❤❤
@zaynaba4355
@zaynaba4355 3 ай бұрын
Uuuuuufff miskin ❤️❤️❤️💔💔💔😭😭😭💔💔💔❤️❤️❤️💓🙏
@Seni1286
@Seni1286 3 ай бұрын
Yene wndem ayzohe betsebhe egziabher abathe esu enji betseb nore alnore atchnek. Egziabher dekamhn lefathen wagahen yekutrlhe ayzohe
@zebibaabshiro5696
@zebibaabshiro5696 2 ай бұрын
ጀግነ ልጅ ናህ
@አሁንአሁን
@አሁንአሁን 3 ай бұрын
በዚህ ድህነት ላይ ልጅ መደጋገም አይከብድም ወይ? ልጆቹስ ለምን ይሰቃያሉ ? ሳይጠይቁ ተወልደው? መጀመርያ ራስን ማኖር በቅጡ ፣ በልጆች ላይ ወስነህ በድህነት ከማማመቅ ።
@ምምአርሳዎ
@ምምአርሳዎ 3 ай бұрын
🤔🤔ልጅ እግዚአብሔር ያስድግል 🙄
@አሁንአሁን
@አሁንአሁን 3 ай бұрын
@@ምምአርሳዎ 😬😬😬 ለዚህ ነዋ ገንዘብ የለንም የምናበላው አጣን የሚአለቅሱት። እግዚአብሄርማ ፣ አቅማችሁን እወቁ። በመጠን ኑሩ አለ። አለቅማችሁ ፈልፍል አላለም
@hshs7s-nt9yh
@hshs7s-nt9yh 2 ай бұрын
ስሚ፣ወይስሚ፣ዘይ፣የለኝምብሎ፣እየተሰቃየ፣ዘሩን፣ለመተካትነው፣ድህነት፣ያልፋል፣ልጅ፣ግን፣ከአላህ፣ነውየሚሰጠው፣እንኮንወለዴ፣ማሻአላህ፣ታሪክይቀየራል
@astersibeyn9540
@astersibeyn9540 2 ай бұрын
እንኳን ወለደ ድህነት ያልፉል ቤተሰብ የለው ዘሩን ያብዛ እየሰራ ነዉ ወጣት ነዉ ለልመና አልወጣ እሱ በሕይወቱ ያጣውን ነገር ቤተሰብ መስርቶ ማግኘት ፈለገ አሳድጉልኝ አለ የኔ ወንድም ዘርክ ብዝት ይበል
@Hayat-rf1vj
@Hayat-rf1vj 3 ай бұрын
ፎቶ የለም የእናቱ😢😢😢
@mahidereseifu7014
@mahidereseifu7014 2 ай бұрын
Lemen yasadegutn sewoch photowanuan ateykuletm enesu nachew liyagenagut yemichelut
@asegedechanbesso1399
@asegedechanbesso1399 2 ай бұрын
ትንሽ ምላስክን ቀነስ ቢያደርገው ጥሩ ነበር
@eleniabay6970
@eleniabay6970 3 ай бұрын
በአውሮፓ ያላቹ ኤርትራውያን እባካችሁ እርዱት
@ethiopiawitabraha330
@ethiopiawitabraha330 3 ай бұрын
እንዳልክ ለምን አንተ ሰዎቹ ቤት ሂደህ ፎቶውን እንዲሰጡህ አትጠይቃቸውም ባንተ ሳይሻል አይቀርም።
@ERMIASGEBREMARYIAM
@ERMIASGEBREMARYIAM 3 ай бұрын
Strong 💪 person I respect
@nolawimilael6981
@nolawimilael6981 3 ай бұрын
ኡፍፍፍ የኔ ጌታ አይዞህ ከፈጣሪ ጋር ሁሉ መልካም ይሆናል አሳዳጊዎች ግን ወዮላችሁ ነግ በኔ ብላችሁ ለልጆቻችሁ መጥፎ ብድራት አታስቀምጡ
@BekerhNv
@BekerhNv 2 ай бұрын
ለምን ኣሳዳጊዎቹቹን በፀባይ ታርቆ ፎቶዋንና የናቱቱን ታሪክ ጠይቆ ebs ቢቀርብ እናቱን ያገኛል እነዛንም የበደሉህን ይቅር በላቸው ለራስህ ስትል
@ElfuAsrat
@ElfuAsrat 3 ай бұрын
😢😢😢😢
@yayeshmulatu8552
@yayeshmulatu8552 3 ай бұрын
እናቱ ታየው ይሆን 😢እህት ወንድም ይኖሮዋል ብየ አስባለሁ
@sewitstefanos7504
@sewitstefanos7504 3 ай бұрын
Geta yerdah. Betam lieb yeenekal
@tewedkifli5022
@tewedkifli5022 2 ай бұрын
Embta terdah kabed naw
@ElsaAlene
@ElsaAlene 2 ай бұрын
አደራ የተሰጣቹ ሰዎች እኮ የስዋን ሙሉስምዋ እና አገርዋ ኤርትራ የት እንደሆነ ታቃላቹ ምናለብትነግሩት
@Fetiya224
@Fetiya224 2 ай бұрын
ዱርዬ ጋር ያለው ቁም ነገር እኮ ባለዲግሪና ሀብታም ጋ የለም
@rahelso
@rahelso 3 ай бұрын
Yenatun foto tekebelutet kechalachu besu be footo kagegnat be EBS tv
@Amerh-v1j
@Amerh-v1j 3 ай бұрын
Ayzohe yena wedem enata kidst degele maryamen terdahe
@weynigesti8692
@weynigesti8692 2 ай бұрын
Biden yewhans weldemhret yemtbal enye akatalew etli new ye.tnorow gn Telefonica yelenim
@rebbybam230
@rebbybam230 2 ай бұрын
Abatus ?
@ኢትዮጵያየእኝናት
@ኢትዮጵያየእኝናት 3 ай бұрын
😍አቤት እርጋታክ ብቻ ይግዛል አምላክ 🤲🏿ረጀም እድሜ ከ ጤና ከ በረከት ጋር ይስጥክ 🤲🏿🤲🏿
@Fetiya224
@Fetiya224 2 ай бұрын
የቸሰት ጡንቻ መሸማቀቅ ነው እኔ ማናጀሬ እንደዚ ነበር የሚያደርገው ምሰኪን ቀን ሳይረፍድ ሂድና ታክመው እንዳልክ 😢
@abayneshbitawu9537
@abayneshbitawu9537 3 ай бұрын
እዉነት ነዉ እናት ሙታም ትናፊቃለች💔💔💔
@HhHhh-jr3by
@HhHhh-jr3by 3 ай бұрын
አላህ ዋክበር 😢😢😢😢😢😢 ውይ በለቅሶ ጀምሬ በለቅሶ አለቀ
@sirgutwakshumie9657
@sirgutwakshumie9657 3 ай бұрын
Endalk, please try to get his mom pictures. Go ask them.
@አሜን-መ3ዘ
@አሜን-መ3ዘ 3 ай бұрын
በምስል የምታሳዬ ግን አስፈቅዳችሁ ነው ወይስ ?
@ኢትቶጵ
@ኢትቶጵ 3 ай бұрын
tru neger adrg kdmiya ymn fekad mnamn
@HikmaAdusemed
@HikmaAdusemed 3 ай бұрын
ጋዜጤኛው ግን ምንም ትእግስት የለው
小蚂蚁会选到什么呢!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:47
火影忍者一家
Рет қаралды 103 МЛН
Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:20
Leisi Crazy
Рет қаралды 114 МЛН