KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ከተጋባችሁ አትፋቱ ፤ ሰፊ ቤት በጣም ውድ ነው! #dinklejoch #comedy #donkeytube #LosAngeles #comedianeshetu
46:16
ነገ አየዋለሁ አትበሉ :አሁኑኑ እዩት : ! #2017 #SpinaBifida #ethiopiannewyear #swimming
1:02:44
Этот бой - Самое большое РАЗОЧАРОВАНИЕ за всю КАРЬЕРУ БУАКАВА!
01:00
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
እጹብ ድንቅ ልጆችን የእኔም ልጅ ተቀላቅሏል!!
Рет қаралды 1,794,810
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 2,8 МЛН
Donkey Tube
Күн бұрын
Пікірлер: 1 700
@comedianeshetu
11 ай бұрын
የእጽብ ድንቅ ልጆች በስልክ ለመጠቆም ⏩ የእጽብ ድንቅ ልጆች መመዝበቢያ ፎርም tally.so/r/m6NeRY 0907111151
@Yeroosan-l7b
11 ай бұрын
Wendimee Ashetu
@Yeroosan-l7b
11 ай бұрын
Wendimee Ashetu
@Yeroosan-l7b
11 ай бұрын
Silk tedawilen atnesim antee are too Ashetuu wandimee lijochu ene ga alew
@Janat-f9e
11 ай бұрын
😂😂😂😂😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤💚💙❤💚💙❤
@TefeshiDingle-np6wt
11 ай бұрын
እንዳዉ ከምትከራተቱብኝ እኔን አቅርቡኝ እስከምወልድ ግን 25 አመቴ ነዉ❤❤❤😂😂😂😂
@YemariamOrthodox
11 ай бұрын
ነገ እኮ ልደታ ለማርያም ናት እንኳንም አደረሳችሁ አደረሰን እመቤታችን ድንግል ማርያም በያላችሁበት ወቶ ከመቅረት ትጠበቅነ አሜን❤
@melkimelki1671
11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜንንንን❤
@yekidanemehretlegamen860
11 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ❤
@asnakuademe4700
11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@sulamatistube279
11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@kidistdibekulu4019
11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@NigistMulugeta
11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ክብሩን ሁሉ ለመድሐይናለም ይሁን እግዚአብሔር በሞገስ እና በጤና ያሳድግልህ ይትባረክ አንተም አድገህ ለአገር እና ለወገን ተቃሚ ያድርግህ እድግ በል
@Oldkorkoro911
11 ай бұрын
Amen 🙏 ❤❤❤
@salemtalun4864
11 ай бұрын
አሜን❤❤❤
@SurprisedBocce-yj4wz
11 ай бұрын
Amen❤❤❤
@tomasbelay9016
11 ай бұрын
Amen
@DPo-fq3lb
11 ай бұрын
ኣሜን🤲🥰
@Yeramawan
11 ай бұрын
ፈጣሪ ያሳድግልህ እሼየ በፀጋ በጥበብ ያሳድግህ ይትባረክየ ❤
@Aster-jr1fr
11 ай бұрын
❤
@genettesema8908
11 ай бұрын
እሼ ልጅህን እግዚአብሔር በፀጋ በሞገስ ያሳድግልህ ከክፉ አይን ሁሉንይሰውርልህ እንዳንተው ለወገን አሳቢ ለሀይማኖቱ ቀናኢ ያድርግልህ እግዚአብሔር ይባርክልህ።
@ሁሌአርሰናል4534
11 ай бұрын
እሼ ትገርመኛለህ የፈጠራ ሀብታም ነህ ትችላለህ ዘመንህ የስኬትና የመባረክ ይሁንልህ መልካም ሰው❤
@Atsede-st1ov
11 ай бұрын
Hi
@donmidea
11 ай бұрын
ዋው እሼ እንኳን ተማሪህ ሆንኩ።ሰርተህ የምታሳይ ብቻ ሳይሆን የምታሳምን።አውርተህ የምትውል ሳይሆን ጥረህ ግረህ የምትኖር ምርጥ ሰው። ብዙ አትርፌበታለሁ።ጸጋውን ይጨምርልህ
@Nejash-k6i
11 ай бұрын
ልጅ የሌላችሁ አላህ ጤነኛ ልጅ ይስጣችሁ❤️ ያላገባችሁም መልካም ትዳር ይስጣቹሁ
@birhanugerma3307
11 ай бұрын
አሜንንንንን
@HannaShifara-qf5uz
11 ай бұрын
አሜን 😢🙏
@saedisaedi995
11 ай бұрын
አሚን ያረብ
@user-Addis2721
11 ай бұрын
Amen
@donaytroyal860
11 ай бұрын
Amen❤
@AjaybaBedru
11 ай бұрын
ኡፈፈፈይ የኔ ጣፋጭዬ አላህ ያሣድግህ የምር ያንተን ልጅ ማየት ሁሌ እናፍቅ ነበር እንኳን ለዚህ አበቃህ
@Lishaney3
11 ай бұрын
ይትባረክ የኔ ጣፋጭ እድግ በል ከክፉ ተጠበቅ።
@masetewal6914
11 ай бұрын
የእሼ ልጅ ያሸንፋል ❤️እግዚአብሔር ያሳድግልህ የኔ ቆንጆ ደስ ሲል
@የኛኢትዮጵያ
11 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን። ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው። ደግሞ ሲያምር ኬክ ነው እሺ❤️❤️❤️❤️ከክፉ ይጠብቅላችሁ ያሳድግላቹ እሼ አንተ ለብዙዎች ደስታ ሳቅ ቁምነገር ነህ። እና መላው ቤተሰብህ የተባረከ ይሁን። እንወድሃለን ❤❤❤❤
@yemiten
11 ай бұрын
ማነዉ የእነ እሼን ልጅ ለማየት እንደኔ በጉጉት ሲጠብቅ የነበረ ? 👋👍☝️
@LemLemSisay-lo6qs
11 ай бұрын
እኔም😍
@gfgv9953
11 ай бұрын
ይሄ ልጁ አይመስለኝም ማድጎ የወሰደው ነው እሚመስለኝ በርግጥም ይሄም ልጁ ነው
@nigestadmase6358
11 ай бұрын
@@gfgv9953ማለት ውልዷል እኮ 🤣🤣
@LemLemSisay-lo6qs
11 ай бұрын
@@gfgv9953 እረ የራሱ ልጂ ነው
@GigiNegn-gk6rh
11 ай бұрын
ወስዷልደ
@bezebeze2553
11 ай бұрын
እሼ እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ በሞገስ ያሳድግልህእግዚአብሔር ቤታችሁን ይባርክላችሁ እሼ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ክፍ አይንካህ
@BhupinderJohal-y7c
11 ай бұрын
No esua meteb atchelem. Fetariko aydelechim
@አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ
11 ай бұрын
የሰው ልጂ ማሳየት በፊት የራስንም ማሳየት ጎበዝ አላህ ያሳድግልህ እሽ
@iloveessey
26 күн бұрын
እሼ በጣም ቆንጆ ዝግጅት ነዉ። በጣም ነዉ የምወድህ እግዝያብሄር ይባርክህ
@bsquadtvworldwide
11 ай бұрын
🎉ይሄን የምታዩ ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤
@እህተማርያምየማርያም-ኘ9ጨ
11 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን🤲🤲🤲
@melkimelki1671
11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤
@mediatube3914
11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@እክራም
11 ай бұрын
አሚን
@user-ll7oj5st7x
11 ай бұрын
Amen
@UmerWako-z2y
11 ай бұрын
አሼ እኔ በጣም ነው የምወድህ ምርጥ ኢቶፒያዊ ወንድም ልጅህንም አላህ ያሳድግልህ አድጎም እንዳተ የተባረከ እፁብ ድንቅ ወለጆቹን የሚከብር ለጅ የሁንልህ ደብዳቤ አረኩት አይደል አስተያየቴን ኪኪኪ
@TesgaTesga
11 ай бұрын
⛪️✝️✅ነገ ልደታ ለማርያም ናት እንኳን አደረሳችሁ የእመቤታችን ቤተሰቦች በያላችሁበት ትጠብቃችሁ!❤️🙏❤️🥰
@SomaSoma-nr7qw
11 ай бұрын
❤️ አሜን ❤️ አሜን ❤️ አሜን ❤️
@Yasmina-hl3pq
11 ай бұрын
አሜን እንኮን አብሮ አደረሰን🙏🙏🙏
@peacelove4778
11 ай бұрын
እንካን አብሮ አደረሰን አደረሳቹ🙏🙏🙏❤
@meseretgezahegn4904
11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@እህተማርያምየማርያም-ኘ9ጨ
11 ай бұрын
አሜንእንኳንአብሮአደረሰን🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@alemztewahedo6382
11 ай бұрын
አይ ዝጄ ልክ እንደደላላ አፉ ጤፍ ይቆላል😀😀😀 ወይኔ የእሼ ልጅ እሼ ሲያወራ ዝም ይሚለውስ ነገር ይህ ልጅ ትልቅ ታለንት አለው❤❤❤እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድገው❤❤❤
@agsgaxyaydaudb5880
11 ай бұрын
የኔ አባት ፈጣሪ በጥበብ በሞገስ ያሳድግክ እንደ አባትክ የተቸገሩ ወገኖችንክ የምትረዳ ለሀገር ለወገን የምትጠቅም ዜጋ ሁን እሼ መልካም ሰው ዘርክ ይባረክ❤❤❤❤❤❤
@bilenhaile5689
11 ай бұрын
እግዚአብሔር ያስድግልህ እሼ እንተ የተባረከህ ይባርክህ የአንተን ስራ ሁሉ ተረካቢ ይሁኑ የምትወልዳቸው ልጆች❤❤❤❤❤
@tinawolde9826
11 ай бұрын
የኔ ጣፋጭ ❤❤❤ እሼ ከነባለቤትህ እግዚአብሔር እንደ ስሙ ይባርክላችሁ. እውነትም እፁብ ድንቅ ልጅ በይትባረክ ይጀመር.
@ህይወትየተዋህዶልጅ
11 ай бұрын
የኔ ጣፋጭ እግዚአብሄር ያሳድግህ
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ
11 ай бұрын
አላልኩም ነበር የተሻለ ነገር ይዞልን ይመጣል ብየ ነበር የአሼ ወዳጆች የት ናችሁ ❤❤❤ እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግልህ የአባቱ ልጅ ይትባርክ እሽቱ እድግ በል ❤
@genettewelde6372
11 ай бұрын
እግዚአብሔር በጥበቡና በሞጎሱ ያሳድግልህ ወንድማችን ለመንግሰተ ሰማይ የሚበቃ ያድርግልህ አሼ!
@jerytamma3165
12 күн бұрын
የኔ ጣፋጭ እድግ በል❤❤❤
@HappyBoxer-wb4hi
11 ай бұрын
የመጀሪያ ኮማች ነኝ ድንግል ትባርካቹ ❤❤❤
@BeletuSntayehu
11 ай бұрын
አሜን
@sallyal-ruwaili5630
11 ай бұрын
Ameen ameen
@ቃልየየተዋሕዶልጅወለተማር
11 ай бұрын
መልካም ሰው እሼዬ አምላከ ቅዱሳን በጥበብ በሞገስ ያሳድግልህ ለቁም ነገር ያብቃልህ❤❤❤❤
@WiaTube770
11 ай бұрын
የስደት እህቶቼ ከስደት መልስ ጥሩ ትዳር እና ጤናማ የማይጠገብ ልጅ ይስጣችሁ❤🌹💜💝
@ያውሩስራቸውነው-ቈ6ጸ
11 ай бұрын
አሚንን
@shimelesBesher
11 ай бұрын
አሜን❤❤❤❤❤
@jihgyh9645
11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@starcall9965
11 ай бұрын
አሚን❤❤❤❤❤❤
@eduyedingillijedu2494
11 ай бұрын
Amen🙏🙏🙏
@ሁሉምለበጉነው
11 ай бұрын
የእኔ ጣፍጫ ማሻአላህ ተባርክ አላህ አላህ ያሳደግህ እንድባትህ ሁሉንም ሳተልይ የምትርዳ ያርገህ ❤❤❤
@tinsaezedagim4808
11 ай бұрын
የኔ ጌታ❤ደስ ሲል እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ በሞገስ ያሳድግላቹ ።
@Sara-716-7
11 ай бұрын
እሸየ ደግ ሰው ልጂኸን እግዚአብሔር ያሳድግልህ❤ እንደኔ እፁብ ድንቅ ልጆቺ እስከሚቀርብ የጓጓ አለ እኔ መጣም ነው እየተጠባባኩ ያለሁት 🥰
@meseretgezahegn4904
11 ай бұрын
ልኡል እግዚአብሔር በጥበብ በሞገሱ ያሳድግልህ እሼ የኔ መልካም❤❤❤❤
@መቅዲጎንደሬዋ
4 күн бұрын
ቤቢየ የኔ ጣፋጭ እግዚአብሔር ያሳድግህ እሸ መልካም ሰው ስወድህ የሜሉ ንጉስ❤❤❤❤❤❤
@eebbaafbeekootube
11 ай бұрын
ይትባረክ እግዚአብሔር ያሳድግህ ከአባትህ በላይ ሁን።
@frehiwotdesta558
4 ай бұрын
፥ጷ😅😮😚😮😅😥😅😚😥😙😄😚😚😥😮👍
@Biruk5824
8 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ልጅህን በጥበብ በሞገስ ያሳድግልህ እሽዬ መልካም ሰው❤❤
@alembogale1649
11 ай бұрын
የኔ ጣፋጭ እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግልህ ❤️
@Mekya1
11 ай бұрын
የኔ አባት አላህ ያሳድግህ ለእናትና ለአባትህ ለሀገርህ የምትጠቅም ያርግህ አባትና ልጅ ሁላችሁም የልባችሁን አውሩ ሳትግባቡ 😂😂😂😂
@ሰላምለሀገሬ-ረ6ኘ
11 ай бұрын
ፈጣሪ በኪነ ጥበቡ እክፍ ድግፍ አድርጎ ያሳድግልህ❤❤❤❤❤❤❤
@TegestGrmay
Ай бұрын
የኔወርቅ ደግሞ ሲያምር እግዚአብሔር በጤና ያሳድግህ❤
@khdra1236
11 ай бұрын
እረ በሳቅ በግሩ ሲያጨበጭብ አይቸዋለሁ አላለቺም😂 እሸቱየ ፈጣሪ ያሳድግልህ❤
@wagayeamare3382
8 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@MimiNegash-t6n
11 ай бұрын
ይትባረክ አግዚአብሔር በጥበብ በማስተዋል በቁመት ያሳድግህ አድግህ ለ ሀገር ለቤተሰብ ለ ቤተክርስቲያን የምትጠቀም እንደ አባትህ ባለ ብሩህ አይምሮ ያድርግህ ❤️❤️❤️❤️
@godisgodallthetime1519
11 ай бұрын
እሺው እና ሜላት እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ በፀጋ ያሳድግላችው 🙏🙏🙏💛💚❤️👪👨👩👦👨👩👧👦❗❗❗
@kirstinatube
11 ай бұрын
😂😂😂😂 ወይኔ ያባቱ ልጅ እግዚአብሔር በጥበብና በምገስ ያሳድግልህ እሼ ❤❤❤❤❤❤
@MahletMahlet-hk6bl
11 ай бұрын
ማሪያም በሽልም ታውጣሽ 🤔🤔🤔❤❤🥰🙏🙏 እረ እሼ ይመችህ እውነት ፈለጋ ለእጵብ ድንቅ ልጆች ❤❤🙏🥰 ፈጣሪ ብቻ እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ 🙏🙏🙏
@kokobewerku6451
11 ай бұрын
እሺ ሁለተኛ እዳታወጣዉ ሚዲያላይ ፈጣሪ ያሳድግላች ደስ የሚል ልጅ ❤❤❤❤
@fitsumlove6627
11 ай бұрын
እግዚዚአብሄር በጥበብ በሞገስ ያሳድግልህ ይጠብቅልህ እሼ ተባረክ❤
@mekdestsegaye9825
11 ай бұрын
አሜን
@muhsinamuchi7758
11 ай бұрын
ኡኡኡየኔማር😘😘😘😘
@HannaShifara-qf5uz
11 ай бұрын
የኔ ማር እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግልህ እሼ ❤❤❤❤
@makdisassegbch5131
11 ай бұрын
እግዚአብሄር በፀግስው ያሳድግልህ እሼየ የኔ ጌታ እድግ በልልኝ 🙏❤️❤️❤️
@saraaamarech5920
11 ай бұрын
ይትባረክ፡ስያወራ፡ያስቃል፡ፈጣሪ፡ያሳድግልህ❤
@UfjyfGgaga
17 күн бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግህ የኔ ፋፋጭ❤❤❤❤❤
@Redu78978
11 ай бұрын
የኔ አባት እግዚአብሄር በጥበብ እና በፀጋ ያሳድግልህ እሼ❤❤❤❤❤
@meseretabebe8668
11 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ልጅ ነው እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሳድግልህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@nadarkhan5369
11 ай бұрын
የኔ ጌታ እድግ የበልልህ ❤
@Amen-n4c
2 күн бұрын
Ooo Egzabher yasadgle essays 🥰❤️🙏
@AbGrace138
11 ай бұрын
ሀገራችን ከጦርነት ከድህነት ከመጥፎ ነገር ይጠብቅልን🌹💜💝💋💘🇪🇹👌
@kassayewubbie7010
11 ай бұрын
እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማሪያም ታሳድግልህ ❤
@hirutwoldemichael6278
11 ай бұрын
በረከትዬ ፈጣሪ በጥበብ በሞገስ ያሳድግልን 🙏🙏🙏
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
11 ай бұрын
አላህ ያሳድግልክ በጤና በሠላም እሼዬ ከምር ባታቀርበው ብዬ ተመኘው ሳሳውለት ልጁን ሳየው ሀቢቢ እድግ ይበልልክ እሼ❤ ላላገባን ላልወለድንም አላህ ጤነኛ ልጅ ይስጠን
@ድንግልማሪያምአማላጄ-ዠ4ሰ
11 ай бұрын
የኔ ጌታ ስንቴ ደጋግሜ አየሁት በአዛኝቷ 😍😘 እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ እና በሞገስ ያሳድግልላችሁ እሼዬ 💜😍
@vjgu7406
11 ай бұрын
እረ ወይኔ አፌ ቁርጥ ይበል እሰይ❤❤❤❤እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግላችሁ🙏
@makde171
11 ай бұрын
ደስ ሲል 😂😂😂😂😊❤❤ ይሳድግልህ የዛሬ አመት በደንቡ ማዉራት ስጀምር አቅርቡልን
@HgGg-ds9sy
11 ай бұрын
ወላዲተ አምላክ በጥበብ በሞገስ ተሰድግህ የኔ አባት አድጎ ለወገን ለሀገር የምጠቅም ያድርግላችሁ እሼ&ሜሉ ውድድድድድ❤❤❤
@Amte_maryam116
11 ай бұрын
ወይኔ ሲያምር ❤ አምላከ እስራኤል በሃይማኖትና በምግባር ያሳድግልህ
@tsigaradayemareyamlij463
11 ай бұрын
እሼ እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ ክብር አበቃህ ልጅህን መድኃኒ አለም በጥበብና በሞገስ ያሣድግልህ
@fantayeedo3733
11 ай бұрын
እውይ እዱዱዱ የኔ ማር እሽዬ የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ያሳድግላቹ የኔ ጣፋጭ ውድድድድ አረግሀለው ❤❤❤❤❤❤❤
@Bilan-l1w
11 ай бұрын
እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግልክ ድንግል ማርያም ለቁም ነገር ታብቃልክ እሸየ❤❤❤❤❤
@AbdulrezakKemal
11 ай бұрын
እሼ ያገራችን ዕንቁ እንወድሀለን ልጅህን ፈጣሪ በጥበብ በሞገስ ያሳድግልህ
@TigsetAsefa
11 ай бұрын
የኔ አባት ደስ ሲል እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግልህ እሼ ምርጥ ሰው❤
@firekidane1
11 ай бұрын
እፃኑ ይለያል ❤❤❤
@Yenanafkotenatanat
11 ай бұрын
አላህ ያሳድግል የኔ ጣፋጭ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 እንዳባትህ መልካም ሰው እንደምትሆን እርግጠኛ ነኝ💗💗💗💗💗💗
@bdjkddhdjjd8300
11 ай бұрын
እንደግፍዋለን አላለም😂😂😂 እሼ አላህ ያሳድግልህ በጥበቡ ይትባረክዬ እንዴነዉ ሚያምረዉ ያባቱ ልጂ ነዉ ሚሆነዉ ወደፊት ❤❤❤
@mesfinalemu2006
10 ай бұрын
ኡፍፍፍ የኔ ፍቅር ሲያምር እግዚአብሔር በሞገስ በፀጋ ያሳድግልህ
@weyni12
11 ай бұрын
እግዚአብሔር በፀጋ በሞገስ በጥበብ ያሳድግላችሁ እሼ❤❤👏
@የክርስቶስበራያኔኝ
11 ай бұрын
ይትባረክ ስሙ እረሱ በቅ ነው ይሼ እመብርሃን ተሰድግልህ
@ahlammohammed4902
11 ай бұрын
አላህ ያሳድግልህ እሸቱ መልካም ሰዉ❤❤❤❤❤❤❤
@YemikirWorku
11 ай бұрын
❤❤❤❤ዋዉ እንኳን ደስ አለህ ለአንም ለልጅህም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥህ ሌሊቱን የባረከ ቀኑን ይባርክልን መልካም ቀን
@MsJahara-zi1wt
11 ай бұрын
የኔማር እድግይበልላችሁ ደስ ሲል
@Tube-sr1rh
11 ай бұрын
የእኔ አባት ልዑል እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሳድግላችሁ እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁልህ
@Eskedarr
11 ай бұрын
እሰይ የይትባረክ አባት እሼ የይትባረክ እናት ሜሊ ፈጣሪ ያሳድግላቹህ
@susususu8233
11 ай бұрын
እውይይይይ 😘😘😘😘😘ጣፋጭ የሆነ ልጅ አምላክ በኪነ ጥበቡ ያሳድግህ🙏🙏
@ወለተኪዳንየድንግልልጅ
11 ай бұрын
ልኡል እግዚአብሔር በኪነ ጥበቡ ጠብቆ ያሳድግላችሁ የኛ እንቁ እሸ❤🙏❤️
@lucasfekeke6798
11 ай бұрын
ቡቡሻ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር በፀጋው እና በሞገሱ ያሳድግህ
@sofiyasofiya8776
11 ай бұрын
አላህ ያሳድግላቹ እሼ
@selamawitdesta5112
11 ай бұрын
በፃጋው የኔ መድሀኒያለም ሸፍኖ ያሳድግልክ የኔ አባት ሲያምር ደሞ
@tigisthayilu7668
11 ай бұрын
እሸይይይ የኔ ማር እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግልህ እሼ ምርጡ🤍💎👑
@fekerteh974
11 ай бұрын
ዋው ይትባረክ በጣም ያምራል እግዛብሔር ይጠብቀው
@mariamaria8168
11 ай бұрын
እሼ ልጃቹዎን እግዚአብሔር አምላክ በፀጋ በሞገስ ያሳድግላቹ ❤🙏
@rvfghbgbh2100
11 ай бұрын
እሸ የፍቅር ሰው ልጃችሁን እግዚአብሔር አምላክ በጥበቡ ያሳድግላችሁ 🙏💞💞💞
@Davidm127
11 ай бұрын
እግዚአብሔር በክብር እና በሞገስ ያሳድግልህ ዶንኪ ቱዩብ ሁለት ነገር አገናኘህ ሜላትና የዛሬውን እፁብ ድንቅ ልጅህን ብቻ እግዚአብሔር በሁሉም መንገድ አለው አይንን በአይን ማየት በቃ እንደ አንተ ነው። ቦ ግዜ ለኩሉ
@SalikAvv
7 ай бұрын
እሸት ይህን ጣፋጭ ልጂህን ልኡል እግዚያብሔር በበቤቱ ያሣድግልህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ለቁም ነገር ያብቃልህ❤❤❤❤❤❤
@MimiMimi-df3dx
11 ай бұрын
እሼ እግዚአብሄር ያሳድግልህ❤❤❤❤❤❤❤
@senayetedema5238
11 ай бұрын
የኔ ጣፋጭ በእውቀት በአይማኖት ለአገሩ ለወገኑ የሚጠቅም ልጅ ያድርግላቹ እሽዬ ልክ እንዳንተ
@mihrettesfa7550
11 ай бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግላቹው 😘😘😘😘😘😘😘
@addismersha2904
11 ай бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገን ይሆን እሽ ፈጣሪ ያሳድግልህ ትንሽ በደብቁት ጥሩ ነበር የሀበሻ ምላስ ከባድ ነው እሼ ፈጣሪ ይጠብቅልህ እሼ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Jovani-Tech
11 ай бұрын
ፈጣሪ ሀገራችንን ይጠብቅልን!
@ቲጅነኝየተዋህዶፍሬ
11 ай бұрын
የኔ ጌታ እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግልህ አሹ ምርጥሰው❤❤❤❤
@ዜዲነኝተስፈኛዋ
11 ай бұрын
ሜስኪን አላህ ያሳድግልህ❤❤❤❤❤
46:16
ከተጋባችሁ አትፋቱ ፤ ሰፊ ቤት በጣም ውድ ነው! #dinklejoch #comedy #donkeytube #LosAngeles #comedianeshetu
Donkey Tube
Рет қаралды 906 М.
1:02:44
ነገ አየዋለሁ አትበሉ :አሁኑኑ እዩት : ! #2017 #SpinaBifida #ethiopiannewyear #swimming
Donkey Tube
Рет қаралды 1,7 МЛН
01:00
Этот бой - Самое большое РАЗОЧАРОВАНИЕ за всю КАРЬЕРУ БУАКАВА!
БЕЗУМНЫЙ СПОРТ
Рет қаралды 2 МЛН
00:39
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
01:01
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
03:17
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.
16:25
ባንከፍል ኖሮ አባቴን ሊያሳጡኝ ነበር #ethiopia #kids #father #family #new
Donkey Tube
Рет қаралды 934 М.
39:52
ፖሊስ የሆነው ኢትዮጵያን እንዲጠብቅ ነው! ታዋቂዋ ቲክቶከር! #dinklejoch #comedianeshetu #donkeytube #tiktok
Donkey Tube
Рет қаралды 399 М.
17:13
የጌታቸው ጥሪና TDF፣ ካቢኔው በአስቸኳይ ተጠራ፣ በባለስልጣናት ግድያ ቦታ የተፈፀው እገታው፣ ለብርሃኑ ነጋ 3ኛው ደብዳቤ፣ 10 ሺ ወታደሮች ስምሪት| EF
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 10 М.
18:03
MK TV || ቅዱስ ቂርቆስ || እንደ ሌሎች ልጆች አይደለችም
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 244 М.
16:30
ስጋ ወጥ እኛ ቤት ጀነራል ነው #kids #funny #comedianeshetu #dinklejoch
Donkey Tube
Рет қаралды 2 МЛН
32:10
ለልጄ ውዱን ስጦታ ተቀበልኩኝ! #ድንቅ ልጆች #eshetumelese #እሸቱ መለሰ #ማን እንደ ሀገር
Donkey Tube
Рет қаралды 1,2 МЛН
18:16
ዶክተሩ የማይረባ መድሀኒት ሰቶኝ አላሻለኝም@comedianeshetu @ComedianEshetuOFFICIAL #kids #show
Donkey Tube
Рет қаралды 1,6 МЛН
29:29
ህጻናት ያለ ወላጅ ድጋፍ እንዲያዩት አይመከርም @ComedianEshetuOFFICIAL #new #car #home #ደላላ #ጤፍ #አድዋ #የካቲት23
Donkey Tube
Рет қаралды 1,1 МЛН
51:20
አዲስ ነገር አለኝ!! ...በማያገባኝ ነገር ውስጥ አልገባም ... አምባሳደር ሆነሀል? አዝናኝ ጨዋታ ከተወዳጁ አርቲስት አለማየሁ ታደሰ | Seifu on EBS
Seifu ON EBS
Рет қаралды 800 М.
51:31
ድሮ እና ዘንድሮ ሙሉ ፊልም Dero & Zendro Full Movie New Ethiopian Movie 2023
Salkan Tube
Рет қаралды 1,3 МЛН
01:00
Этот бой - Самое большое РАЗОЧАРОВАНИЕ за всю КАРЬЕРУ БУАКАВА!
БЕЗУМНЫЙ СПОРТ
Рет қаралды 2 МЛН