Dr Mehret Debebe - 100 days - 100 wisdom - Day 55 - እውነታን የሚቀይር ምልከታ

  Рет қаралды 21,194

MindseTube

MindseTube

Күн бұрын

Пікірлер: 132
@kh9689
@kh9689 Жыл бұрын
ምህረትዬ ትህትናንና ፍቅርን የተላበስክ መልካም ሰው ነህ! ሰዎችን ለማቅናት በቅንነት የተገለጥክ ደግና ፍቅርን የተሞላህ የአገር በረከት ነህ:: አሁንም ጥበቡን ጥበበኛው እግዚአብሔር ይጨምርልህ!!!
@Jesus_is_love7777
@Jesus_is_love7777 Жыл бұрын
Like!
@HanaTadesse-zd9sr
@HanaTadesse-zd9sr Жыл бұрын
ሁሌም ከበድ ያለ ሀዘን ሲደርስብን በኛ ላይ ብቻ የሆነ በማንም ላይ ደርሶ የማያውቅ ይመስለናል ። ነገር ግን ሁሉም በየቤቱ የሚፈተነው የራሱ መስቀል አለው ። እንግዲህ ችግሩን ለማሸነፍ ዶክተር የምታካፍለን ጥበብ እጅግ ጠቃሚ ነው። እምነት ስንጨምርበት ደግሞ ምሉዕ ይሆናል። ተባረክ።
@aklilualemu
@aklilualemu Жыл бұрын
Thanks
@mehariterefe879
@mehariterefe879 Жыл бұрын
ዶክተር እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ነው የተጠቀምኩት ።
@GemtesaBegna-rw5wk
@GemtesaBegna-rw5wk Жыл бұрын
እዉነትም ጠበብ!
@BerhaneYohannes-y5b
@BerhaneYohannes-y5b Жыл бұрын
ዶክተር ተባረክ
@zelsitube8400
@zelsitube8400 Жыл бұрын
Thank you 🙏Dr
@Anumma572
@Anumma572 Жыл бұрын
EGZIABEHER YBARKEH
@siforamamo7724
@siforamamo7724 Жыл бұрын
ዶ/ር ምህረት ትህትናህ የምታስተምረን የህውቀት ጥበብ ልዩ ነው ርግት ያልክ ስወድህ😍😍😍
@mogestibebu4931
@mogestibebu4931 Жыл бұрын
እናመሰግናለን መምህር
@NBI3
@NBI3 Жыл бұрын
Thanks dr.Mihret !!!
@hila800
@hila800 Жыл бұрын
አሁን ካለንበት ሀዘን ዉስጥ ይህን እያዳመጥኩ አሁንኑ ተለቢዚያ እያየሁ የምትናገረዉ የድሮ ሠወች እንዴት አዋቂ ነበሩ ያየሁት ... ሀማስ እህቶን በጣም በአሰቃቂ ግድያ ገለዋት ሰባት ቀን😢😢😢ቦሀላ ተነስታ ሎሎችን በቴሠቧች በማፅናናት ትታያለች ትገኛለች.እግዚሀበር በተሎ ሠላም ይሁንልን🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@asterhailemariam5550
@asterhailemariam5550 Жыл бұрын
በምታቀርባቸው ጥበቦች ብዙ እየተማርኩበት ነው። በተለይ የሰናፍጭ ዘር ፍለጋ ሄዳ ሌሎችን በማጽናናት የልጇን ሀዘን ዋጥ ማድረጓ ምነው ለኔም የልጄን ሐዘን መርሳት አይቻልም ግን በቀነሰልኝ ብዬ ተመኘሁ። አንድ ቀን እስካየው ድረስ። እውነት ነው ሀዘን ያልገባበት ቤት የለም። ተባረክ
@edendehaile5623
@edendehaile5623 Жыл бұрын
ዶር በጣም እናመሰግናለን ፀጋህን ያብዛልህ😊
@mulatuyohanes7778
@mulatuyohanes7778 Жыл бұрын
ዶ/ር ተባረክ ❤🙏🙏🙏
@abrahamafesha3369
@abrahamafesha3369 Жыл бұрын
Thank you again .
@youtubechannel-yi6wm
@youtubechannel-yi6wm Жыл бұрын
ጥበቡን ጥበበኛው እግዚአብሔር ይጨምርልህ::
@nishantesfaye9637
@nishantesfaye9637 Жыл бұрын
Thank you, Doc
@TgEthiopia18
@TgEthiopia18 Жыл бұрын
በቅርብ መቶ ሺ እንገባለን
@WengelKebede
@WengelKebede Жыл бұрын
ተባረክልኝ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ Doctor
@Worku-jo8qi
@Worku-jo8qi 7 ай бұрын
ደስ የሚል program ነው ዶ/ር በቅርብ ሰምቸ ብቀላቀልም በጣም ነው የጠቀመኝ ሁሉንም part ዳውንሎድ አድርጌ እየሰማውት ነው ለሁሉም ሰው ቢደርስ ደስ ይላል።ማስታወቂያ ብትሰራበት ግን አሪፍ ነው ዶ/ር ምክንያቱም እኔም የሆነ ሰው በ100 ቀን 100 ጥበብ ብዙ ተምሪያለው አለ ስትል Q&A ሰምቸ ነው የተቀላቀልኩ ደስ ብሎኛል።በርታልን🙏🙏
@yemisrachabay2766
@yemisrachabay2766 Жыл бұрын
እናመስግናለን ዶክተር ጌታ እየሱስ ያብዛልህ!!!
@Teshay-f1h
@Teshay-f1h Жыл бұрын
ጌታ አይምሮህን ከዚህ በላይ ይባርክልህ
@solosolo3351
@solosolo3351 Жыл бұрын
ይመችህ አባ ጥበብን እየተማርኩኝ 55 ቀን አክባሪህ ነኝ አመሰግናለሁኝ።
@sineduayele6519
@sineduayele6519 Жыл бұрын
የኢትዮጵያ ብርቅ ልጅ!!!!!!!
@dawigayesa1302
@dawigayesa1302 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@sinishawtadele
@sinishawtadele Жыл бұрын
Walking a mile in their shoes. Thank you for everything you’ve been doing.
@mimigreenmelbourne3264
@mimigreenmelbourne3264 Жыл бұрын
Wow what a wisdom.
@teklesanke8369
@teklesanke8369 Жыл бұрын
Tebarek brother
@rahelzegeye4356
@rahelzegeye4356 Жыл бұрын
ግርም ጠበብ ነው ማስተዋል የስተን ❤
@hiruterchafo1769
@hiruterchafo1769 Жыл бұрын
እናመሰግናለን Dr ሁል ጊዜ ያለመሰልቸት የምክር ሃሳብህን እየለገስከን ስላለህ
@Shewa-jj3ts1bm5p
@Shewa-jj3ts1bm5p Жыл бұрын
❤እናመሰግናለን እሚገርም ነው አብዛኛዎቹን ታሪክ በቤተክርስቲያን ምሳሌ እያደረጉ አባቶች ሲያስተምሩ ሰምቻቸዋለሁ እንደክለሳ ነው የተማርኩት
@maryalem1890
@maryalem1890 Жыл бұрын
Betam enamsegenalen Doctor ❤🙏
@tsegalegese
@tsegalegese Жыл бұрын
Dear esteemed Dr. Mihret, I deeply admire the wisdom and intelligence that God has bestowed upon you. May you continue to be blessed abundantly. However, I must express my concern regarding the state of social media. It seems that there is an overwhelming presence of videos that mock or offer unnecessary comedy, attracting a large number of viewers who may not prioritize wisdom and intellectual growth. It is important to remember that Jesus did not focus on numbers but instead embraced the impact of a few dedicated followers. Thus, I implore you to remain steadfast and let the small, yet devoted, group of viewers inspire you to persevere. May God's blessings be with you always. Warm regards,
@ifgodiswithuswhocanbeagain9485
@ifgodiswithuswhocanbeagain9485 Жыл бұрын
Thank you, Dr., full of wisdom 🙏
@almazshumnega9692
@almazshumnega9692 Жыл бұрын
You are humble !!
@FisumeSoft
@FisumeSoft Жыл бұрын
Thank you Dr.God bless you
@aselefyadete
@aselefyadete Жыл бұрын
Wuu bewnet ante medhanit neh. Egzyabher kezih belay abzeto yibarkeh.Tebarek.
@elizabethtekle3833
@elizabethtekle3833 Жыл бұрын
የከፈልክበትን ጥበብ ስለምታካፍለን። እናመሰግናለን ። 🙏❤️🙏
@YouTubeMB-z4k
@YouTubeMB-z4k Жыл бұрын
That was wonderful
@hzbawitdamte
@hzbawitdamte Жыл бұрын
እዉቀትን በየእለቱ እንድናሰላስለው ስለረዳኸን እናመሠግናለን ❤
@tigistaltaye4407
@tigistaltaye4407 Жыл бұрын
🙏
@bekalugetachew8172
@bekalugetachew8172 Жыл бұрын
የምታዪ ሰሆች like አርጉ እስኪ የlike እና view ቁጥሩ አይገናኙም 😮😮
@deguasemahegne979
@deguasemahegne979 Жыл бұрын
Dr mihiret it is a good philosophy in which I inspired thank you !
@bethelhemteklu1326
@bethelhemteklu1326 Жыл бұрын
Thank you , it is so help full!
@asterwarga14
@asterwarga14 Жыл бұрын
Thanks so much I appreciate it ❤❤
@andebetmitiku2916
@andebetmitiku2916 Жыл бұрын
The power of the man
@agegnehulegese3583
@agegnehulegese3583 Жыл бұрын
ድንቅ ትምሀርት!
@habtamumekonen3799
@habtamumekonen3799 Жыл бұрын
Dear Dr.Mehret Thanks lot.
@wardewarde9415
@wardewarde9415 Жыл бұрын
Blessed 🙏🙏🙏🙏
@sabamessele8084
@sabamessele8084 Жыл бұрын
That's an interesting story 🤔 thank you 🙏 Dr Mehert.
@selammathes543
@selammathes543 Жыл бұрын
Geta yebarke ❤
@hiwotabaynehayele
@hiwotabaynehayele Жыл бұрын
Great message🎉
@FekarLbi02
@FekarLbi02 Жыл бұрын
ደስ ይላል መምህራችን ትናንሽ የሚመስሉ ግን ትልቅ ትምህርት ነው እና እባክህን እንዳታቆም🙏
@sebleabebe7041
@sebleabebe7041 Жыл бұрын
Thank you so much bless you ❤❤❤
@TahaJemal-sf4nn
@TahaJemal-sf4nn Жыл бұрын
bartaaaaaa❤❤❤❤❤
@sewmehone1736
@sewmehone1736 Жыл бұрын
እናመሰግናለን መምህር።
@AsterMeried1718
@AsterMeried1718 Жыл бұрын
ምክሩን ሰምቶ ገንዘብ ለሚያደርገው ድንቅ ሀሳብ ነው
@RahelKibru-rd9rg
@RahelKibru-rd9rg Жыл бұрын
Thank you Dr Mehret
@yandabatlijochshow
@yandabatlijochshow Жыл бұрын
Geta zerhen yebarkew
@abebegudissa-y9v
@abebegudissa-y9v Жыл бұрын
Good job Dr.
@abbyabunetizale7824
@abbyabunetizale7824 Жыл бұрын
Amazing thoughts!! Thank you very much and remain blessed!!
@asterfitsumbirhan942
@asterfitsumbirhan942 Жыл бұрын
May God bless you.
@tsegayebahiru4648
@tsegayebahiru4648 Жыл бұрын
best point of view!
@a.k.2052
@a.k.2052 Жыл бұрын
ክበርልን❤
@genetgirma1056
@genetgirma1056 Жыл бұрын
God Bless you
@simonhaile2670
@simonhaile2670 Жыл бұрын
Think you ❤❤❤
@EmebetAkanie
@EmebetAkanie Жыл бұрын
አመሰግናለሁ ብዙ ተምሬበትአለሁ
@taituadem8465
@taituadem8465 Жыл бұрын
እናመግናለን🎉🎉🎉🎉
@behailuabebe-cs8fo
@behailuabebe-cs8fo Жыл бұрын
ድንቅ ነው
@tomaskidane520
@tomaskidane520 Жыл бұрын
❤thank you so much Dr
@siscotiktokfuny4149
@siscotiktokfuny4149 Жыл бұрын
blessed you dr
@NathyNathanaelManchlot
@NathyNathanaelManchlot Жыл бұрын
የ እኔ takeaway እውነታን የሚቀይር ምልከታ የሀዘናችንና የችግሮቻችን ፈውስ ያለው የሌሎችን ችግር በመፍታት ነው። ለውጥ ለማምጣት በዙሪያችን ያሉትን ከመቀየር የምናይበትን መነፅር ቀድሞ ማስተካከል።
@DG-jc2ej
@DG-jc2ej Жыл бұрын
ይህ ቻናል 100 ቀን ከመሙላቱ በፊት 100ሺ subscribers እንዲገባ የበኩላችንን እናድርግ
@adameyakobe3964
@adameyakobe3964 Жыл бұрын
ዶክተርዬ ሁልጊዜ በምትልከው ትምርት በጣም እማርበታለው ግን ደሞ ትንሽ ሆነብን ግን ደሞም ጊዜህን ከስራህም ከቤተስብህም ቀንስህ በምታስተምረን እግዛብሔር ይባርክህ ታንክስ
@binyamgirma3144
@binyamgirma3144 Жыл бұрын
Thanks Doctor Miheret Everyone's success has a lot of pain in the background. if we think about everything that we go through is not new and we are not the only person to face that problem so many people passed through it. it will help us a lot. ለሰው ከደረሰው መከራ አንዳች አልደረሰባችሁም ይህንን ማሰብ ከቻልን ለችግሮች ያለን እይታ ይቀየራል
@pcemail-k7v
@pcemail-k7v Жыл бұрын
Thank you for helping me
@samuelmengistu8813
@samuelmengistu8813 Жыл бұрын
very interesting story
@Mesay-xr5wi
@Mesay-xr5wi Жыл бұрын
Thanks der mehert
@girmawakeyo4143
@girmawakeyo4143 Жыл бұрын
Good job
@mekedyyacob11
@mekedyyacob11 Жыл бұрын
👍👍👍🙏🙏🙏❤❤❤
@mikiyasshewaferaw
@mikiyasshewaferaw Жыл бұрын
wow ❤❤
@davegov8258
@davegov8258 Жыл бұрын
Great
@millii1
@millii1 Жыл бұрын
Thank you.
@mimiyemeru669
@mimiyemeru669 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@KidusWajo
@KidusWajo Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@mulurisa4185
@mulurisa4185 Жыл бұрын
Ykrta argilgna doctor yezare melktu bcha sayhon video lay arengade nger ene taytognal back light nw meslegn" ewwedalen doctor nurlnnnnnn
@thanksthe6613
@thanksthe6613 Жыл бұрын
Two stories looking paradoxical on thier surface level but deep inside them they are rather harmonized and ful of wisdom, what is expected from us is to use both of them at the right situation place and time!...Thank u Dr....and as always admiring and wishing to have it for me of ur commitment and servitude attitude!...Thank u anyways!
@lidyasharp4735
@lidyasharp4735 Жыл бұрын
👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@bety2338
@bety2338 Жыл бұрын
❤🙏🙏🙏
@emebetkebedewakie4304
@emebetkebedewakie4304 Жыл бұрын
Thanks a lot! Learnt to change our site from in to out and to discuss others about their suffering and then will get healed
@natnaelalemu7736
@natnaelalemu7736 Жыл бұрын
Having a good perspective about life is core solution for our problem...Thank you for ur unwavering support DR
@tamrudiktea406
@tamrudiktea406 Жыл бұрын
Dear Dr. Mehret I appreciated your discussion on the power of our perception to shape our reality. You provided compelling evidence to support the notion that our thoughts and beliefs can have a profound impact on our experiences. Thank you again for sharing your wisdom with us. Blessings
@wasstenaanetteneh3722
@wasstenaanetteneh3722 Жыл бұрын
ወይ ጉድ ትገርማለ ዶክተር! ነገ ደግሞ ምን ታስተምረን ይሆን?!
@AshenafiAbebe-xv2dw
@AshenafiAbebe-xv2dw Жыл бұрын
ምህረት ሰላሙን ፀጋዉን ልኡል እግዚአብሔር ያብዛልህ የኔ ጥያቄ እንዴት የምንፈልገውን ሃሳብ በእንቅልፍ ሰዓት Subconscious minde ላይ ማስረፅ እንደምንችል ነው
@AshenafiAbebe-xv2dw
@AshenafiAbebe-xv2dw Жыл бұрын
Please explain this to us
@yodlulu-xx8el
@yodlulu-xx8el Жыл бұрын
Please extend this 100 day to 2 or 300!!
@eyerusbb
@eyerusbb Жыл бұрын
Thank you Dr. Mehret! Really enjoyed hearing both stories and learned a lot! Great wisdom! In summary I learned how important it is to see and solve others people problems and be a solution to other . Our problem will be solved through helping others!! God bless you
@bethelihemtefera5343
@bethelihemtefera5343 Жыл бұрын
😂wow..for me day 55 hits differently appreciate it as always! thank you so much doc!
@changeseeker7163
@changeseeker7163 Жыл бұрын
Thank you Dr. Mehret, You are awesome and you shared a lots of wisdoms ❤
@kenatelelebekele
@kenatelelebekele Жыл бұрын
Ene ante bemtekerbo tbeb betem eyetemariku new andede yegne chgr kehulum yebelete ymaslenal
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q91
11:18
MindseTube
Рет қаралды 3,5 М.
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН