አስፈሪዋ ድብቋ ሁለተኛዋ ፀሐይ መቼ ትታያለች?

  Рет қаралды 167,068

Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda

Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda

Күн бұрын

ስለተመለከታችሁ በጣም እናመሰግናለን። ቪዲዮውን ሼር በማድረግና ዕውቀት የሚተላለፍበትን ይህን የKZbin Channel ሌሎች ሰብስክራይብ እንዲያደርጉ በመጋበዝ ቤተሰባችን እንዲሆኑ ያድርጉ።
ይህን በዶክተር ሮዳስ ታደሰ የሚተላለፍ ዝግጅት ዳውንሎድ አድርጎ በሌላ ቻናል ላይ መጫን በጥብቅ የተከለከለ ነው።
Copyright ©Dr Rodas Tadese (Andromeda)
💥💥💥
Thanks for watching

Пікірлер: 379
@እናትኢትዮጲያየደፈረሽይው
@እናትኢትዮጲያየደፈረሽይው 3 жыл бұрын
ምድረ ተመራማሪዎች እውቀትን ከባህር ማዶ ሳይንቲስቶች ሳይሆን ከአባቶቻችን ተማሩ ምድርንም ሰማይንም በደንብ መርምረዋል እድሜ ለ መምህር ዶክተር ሮዳስ እኔ ብዙ አውቂያለሁ ለኔ ባይሆን ለልጆቼ ብዙ አስተምራለሁ አውቀት የት እደሚገኝ ያለም ስልጣኔ መሰረት የት እዳለ አዉቂያለሁ በጣም ደስ ብሎኛል ግን ዶክተር በሳቸው ሃሳብ ላይ ሰፋ ያለ ማብራሪያ ብሰጥ ጥሩ ነው አተ ሳቸው የሚሉት በደንብ ገብቶሃል ከርጅናም ነው መሰል ሃሳባቸው ይቀራረጣል ሰፋ ያለ ማብራሪያ ብሰጥ ብዬ በአክብሮ እጠይቅሃለሁ ላባቶቻችን ጥበብን ላቆዩ ለሊቃውቶች ክብር ምስጋና ይግባቸው አተ እዳልከው እውቀት እምነት አመክኒዎ ነጻ ያዎጣሉ።
@አምሳለእየሩሳሌም
@አምሳለእየሩሳሌም 3 жыл бұрын
አባ እድሜ ይስጦት በረከትዎ ይደርብን ከፀጋዎ ይክፈለን አሜን ።
@arocina1
@arocina1 3 жыл бұрын
አዳዲስ ኦርቶዶክሳዊ መዝሙሮች ከነግጥሞቹ ለማግኘት 👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾 kzbin.info/door/eGea50J71owVMJp4FHZQww
@tesfaadane1152
@tesfaadane1152 3 жыл бұрын
ውይ አባታችን አጥናፉ በረከተወት ይድረሰን እልልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልልልልልል ከ 10 አመት በኋላ አየዋቸው። እልልልልልልልልልልልል። ዶ/ር መጋቤ ሐዲስ ሮዳስ ታደሰ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛለወት አሜን በሉ ወገኖቸ ።
@ethiopiainme23
@ethiopiainme23 3 жыл бұрын
አሜን 🙏
@orthodoxneg8742
@orthodoxneg8742 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@bizuayehugebru3244
@bizuayehugebru3244 3 жыл бұрын
አሜን
@gisheba7022
@gisheba7022 3 жыл бұрын
Amen
@zemenyena5378
@zemenyena5378 3 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን
@asnakechbelhu2582
@asnakechbelhu2582 3 жыл бұрын
አባቴ የኔ እንቁ እንኳን ኖሩልን።ይህን ሚስጥር ስለሰማሁ ፈጣሪ ይክበር።መምህር አመሠግናለሁ ።እፁብ ነው ሊቃውንቶችን ያኑርልን ።አባቴ ትህትናዎ ይጠግናል። በረከትዎ ይደርብን አሜን።🙏
@tanamedia1
@tanamedia1 3 жыл бұрын
አቤቱ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሄር ሆይ ወደ ልጆችህ ተመልከት!!! ኢትዮጵያዬ ትንሣኤሽን ያሳየን!!! ትኩረት ለወለጋ እና ለመተከል ንጹሃን፤ ሞት ለኦነግ ሸኔ!!!
@መንከምትግራይ-ቀ4ከ
@መንከምትግራይ-ቀ4ከ 3 жыл бұрын
ኦነግ ሸኔ እኮ ብቻውን አደለም እነ አብይ ያግዙታል አብይ ራሱ በአንደበቱ ተናግሯል እንዳልከው የኢትዮጰያን ትንሳኤ ያሳየን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👈
@መልካምነሽ
@መልካምነሽ 3 жыл бұрын
አሜን
@pezapet411
@pezapet411 3 жыл бұрын
አሜን።አሜን አሜን ።ያችን ቀን አይቸ ልሙት
@mesfenleta430
@mesfenleta430 3 жыл бұрын
T
@senaitketsela3322
@senaitketsela3322 3 жыл бұрын
ምህረት ብንለምን አይሻልም ለጸጸትና ለንሰሃ ቢያበቃቸው
@haymidebele3955
@haymidebele3955 3 жыл бұрын
ወይኔ አባ ትህትናቸው ይገርማል በእድሜና በፀጋ ያኑርልን በረከትዎ ይደርብን መምህር ሮዳስ በጣም እናመሰግናለን መምህሬ አንተንም በእድሜና በፀጋ ያኑርህ ፀጋውን ያብዛልህ ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@ethiopiawetube
@ethiopiawetube 3 жыл бұрын
እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን, kzbin.info/www/bejne/h33Lqp9ohMelq7s
@ezanetl7055
@ezanetl7055 3 жыл бұрын
ምርጥ መምህራችን ኑርልን እጅግ መሳጭ እውቀት። ልጅ ሆኜ ይሄ ሁሉ ምዑር ያላት እንደሆነች ሃገሬ ባውቅ ከአገረ አልወጣም ነበር። አሁንም በፀሎት መልሼ ሃገሬ እንድገባ ነው ምኞቴ አሁን። እድሜ ለመምህሬ ዶክተር ምዑር ሮዳስ💚💛💖
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባቴ ረድኤት በረከትዎ በእውነት ይደርብን ይፍቱኝ አፀደ ማሪያም ነኝ በፀሎትዎ እኔን አጣን አስቡኝ እፁብ ድንቅ ትምህርት ነው ዶ/ር ሮዳስ ከልብ እናመስግናለን ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን ለዘላለም ኑሩልን እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ሀይማኖታችንን ይጠብቅልን / ባርክልን አቤቱ ይቅር በለን እንደችርነትህ ብዛት ሀጢያታችንን ደምስስልን ።አሜን (፫) ይቆየን (፫) ክፍል ሁልት ልቀቁልን እባካችሁ በጉት መስማት እንፈልጋለን ተባረኩ በርቲ
@ejigayehuwoldeyesus6808
@ejigayehuwoldeyesus6808 3 жыл бұрын
አባታችን እድሜ ጤና ይስጦት ፀጋ በረከትዎ ይደርብን 🙏🙏🙏 ዳ/ር ሮዳስ እግዚአብሔር ይስጥልን ፀጋውን ያብዛሎት 🙏🙏🙏
@መንከምትግራይ-ቀ4ከ
@መንከምትግራይ-ቀ4ከ 3 жыл бұрын
አባታችን በረከቶ ይደርብን አሜን🙏🙏🙏🙏 እድሜና ጤና ይሰጦት ዶ/ር ሮዳሰ የአገራችን ኩራት ልዑል እግዛብሔር ይጠብቅህ!!!!
@ethiopiawetube
@ethiopiawetube 3 жыл бұрын
እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን, kzbin.info/www/bejne/h33Lqp9ohMelq7s
@መሲአማራነኝ
@መሲአማራነኝ 3 жыл бұрын
አባቶቻችን እድሜና ጤና ያብዛላቹህ ዶክተርዬ (መጋቢ ሃዲስ ሮዳስ ) እናመሰግናለን የትውልድ ቦታችን መቄትን ስላስጎበኝኸን በትዝታ ፈርስ
@tesfaadane1152
@tesfaadane1152 3 жыл бұрын
አግዟቸው ዶ/ር መጋቤ ሐዲስ ሮዳስ በእድሜም ስለ ገፉ ይረሳቸዋል አባታችን ።
@seblemariam3247
@seblemariam3247 3 жыл бұрын
ዶ/ር መጋቤ ሐዲስ ሮዳስ እንኳን በሰላም መጡልን
@lalbtubebtube4393
@lalbtubebtube4393 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር ዶ/ር ሮዳስ... ጥሩ ትምህርት አግኝተኛል። አባታችንንም ፈጣሪ አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን።
@addisukassahun7080
@addisukassahun7080 3 жыл бұрын
ዶ/ር መጋቤ ሐዲስ ሮዳስ እንኳን በሰላም መጡልን!!!
@solomiebelachew6118
@solomiebelachew6118 3 жыл бұрын
እጅግ በጣም ግሩም ነዉ መምህር ቃለህይወት ያሰማልን። የዘመን ፍፃሜ ላይ እንዳለን ማሳያ ነዉ ።
@negesthailu5999
@negesthailu5999 3 жыл бұрын
@@ethiopiawetube እግዚአብሔር ዪመስጌን እደዚህ ያሉ አባቶች እግዚአብሔር ስለስጠን ክብር ምስጋና ለርሱ ዪሁን አባታችን በረክትወት ዪድረስን
@ethiopiawetube
@ethiopiawetube 3 жыл бұрын
@@negesthailu5999 እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን kzbin.info/www/bejne/h33Lqp9ohMelq7s
@emaadd4155
@emaadd4155 3 жыл бұрын
እንደነዚህ አባቶች ያሉ ተመራመሪዎች ክብር መስጠትና አመቺ ቦታ መስጠት ምርምሮቻቸውን በጽሑፍ ለመጪው ትውልድ ለማስተላለፍ የሚቻልበትን መንገድ መፈለግ ያስፈልጋል፡፡ ብዙ ዕውቀት ከሰዎቹ ጋር ወደ መቃብር እንደ ወረደ አስባለሁ፡ ጊዜውን የዋጀ ዝግጅት ያስፈልገናል፡፡ ዶክተር ተባረክ፡
@እናቴእመቤቴአለሁሸበይኝ
@እናቴእመቤቴአለሁሸበይኝ 3 жыл бұрын
አባታችን በረከቶህ ይድረሰን ረዥም ዕድሜ ይሰጠወት 🙏🙏 ለሁላችሁም ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን መጋቢ ሐድሰ ሮዳሰ ታደሰ ፀጋውን ያብዛልህ ጠቃሚ ትምህርት ነው ቀጥልበት ሰለነዚህ አባቶች ብሎ እግዚአብሔር ለሀገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ያውርድልን !!!!
@ethiopiawetube
@ethiopiawetube 3 жыл бұрын
እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን, kzbin.info/www/bejne/h33Lqp9ohMelq7s
@yihuda5682
@yihuda5682 3 жыл бұрын
ምነው መምህር በ27 ደቂቃ ብቻ ወሰንክብን ይህን የመሰለ ልብ ሰቃይ ድንቅ ትምህርት ? ክብር ለሊቃውንቶቻችን ይሁን
@drrodastadeseandromeda9034
@drrodastadeseandromeda9034 3 жыл бұрын
ክፍል 2 እና 3 አለው
@yihuda5682
@yihuda5682 3 жыл бұрын
እሺ እጠብቃለው ። በተከታታይም በተለያዩ ጉዳዩች ላይ ሊቃውንቶችን እንደምታቀርብልን እምነት አለኝ ። እንዲህ ያለ ድንቅ ሀሳብ ቁርጥ ቁርጥ ሲል መልካም አይደለም ብዬ ነው
@zedzwachecha3879
@zedzwachecha3879 3 жыл бұрын
ለምንድነው ግን እንደነዚ አይነት ድንቅ ሊቃውንቶች በቴሌቪዥን እየመጡ ማያስተምሩን በወሬና በማይረባ ነገር ጆሮዋቸን ቆረቆዘ እንደኛ ልጆቻችን ደነዘዙ ያሳዝናል ይሄ ሁሉ ጩቆና ነው ይሄን ማስተባበር ከኛ ከክርስቲያኖች ይጠበቃል
@yihuda5682
@yihuda5682 3 жыл бұрын
@@zedzwachecha3879 እኛው ነን የገፋናቸው ንቀናቸው ክብር ሳንሰጣቸው እረስተናቸው አንሰማችሁም ብለን ለእረጅም ዘመን ክደናቸው ነበር ። አሁንም አይቀርም እግራቸው ስር ቁጭ ብለን መማር ከፈለግን እነሱ እውቀታቸውን አይነፍጉንም ። ይሄ ዝግጅት በቂ ማስረጃ ነው ። ብቻ ገጣሪ ያቆያቸው/ያቆይልን/
@zedzwachecha3879
@zedzwachecha3879 3 жыл бұрын
@@yihuda5682 አሜን አሜን አሜን እውነት ነው አባቶችን ገፍተን ንቀን የነጮችን ነውር ስናይ ስናደንቅ ውሎ ማምሸት ነው ስራችን ልብ ይስጠን
@fitsumabraham3319
@fitsumabraham3319 3 жыл бұрын
መጋቤ ሐዲስ ሮዲ (ዶ/ር) በጣም አስተማሪ ዝግጅት ነው! እናመሰግናለን
@birhanua485
@birhanua485 3 жыл бұрын
አባቶቻችን ለእውቀት ያላቸው ጥማት የሚገርም ነው። ሰው ሳይንቁ ያለወቁትን ለማወቅ ያላቸው ትህትና የሚገርም ነው። ዶ/ር ሮዳስ ፈጣሪ እድሜህን ከፍ ያርግልን ከእውቀት ላይ እውቀቱን ይጨምርልህ።
@የተዋሕዶልጅነኝ-ከ8ጸ
@የተዋሕዶልጅነኝ-ከ8ጸ 3 жыл бұрын
አባታችን ቡራኬው ይድረሰን በእውነት እረጅም እድሜ ከጤና ይስጣችሁ
@gmailumergmaryam
@gmailumergmaryam 3 жыл бұрын
ዶክተር/መ.ሐ.ሮዳስ እንዲህ ያሉ ሊቃውንት እንደው ውሻ ሳያባርረን በዚህ ክፋ ዘመን በእንተ ስማ ለማርያም ብሎ በማይለገስበት ዘመን ከቤት ቁጭ ብሎ መቀጸል በእውነት መታደል ነው።ሊቁም የጠየቆትን ቀመር ለኛም እንዲያካፍሉን ...ለአባታችን እና ለርሶም ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጣችሁ ።
@negasenshew7085
@negasenshew7085 3 жыл бұрын
በረከተወ ረድኤተወ በያለንበት ይድረሰን አባታ ዓለም ጉንደ ኃይማኖት እኮነዎት ምን አለ ይህን ያህል እውቀት ተሸክመው በሥጋም ሕያው ቢሆኑ? መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ አብዝቶ ይጠቀምብህ እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን
@ኤልሻዳይአስራት
@ኤልሻዳይአስራት 3 жыл бұрын
ናመስግናለን እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥልን አበታችን መምህር ለምታቀርብልን ትንሮቶ በጣም እናመስገናለ ከቃላት በላይ ነው
@ethiopiawetube
@ethiopiawetube 3 жыл бұрын
እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን, kzbin.info/www/bejne/h33Lqp9ohMelq7s
@mykogetachew406
@mykogetachew406 3 жыл бұрын
"በአባቶችሽ ፈንታ ልጆች ተተኩልሽ " እንዳለው ቃሉ ከአበው ስር ቁጭ ብለህ የአባቶችንና የአለማዊ እውቀትህን አስተጋብረህ፣ አስማምተህ በሚገባን መልኩ እያቀረብክ ሰለምታስተምረን ቃል ህይወት ያሰማልን። በቅርብም በሩቅም ያለነው ሰለ ኢትዮጵያ አገራችን እንጨነቃለን ሰለዚህ እስኪ የኢትዮጵያ ትንሳየዋ መቼ ነው? ይመጣል የተባለውስ ንጉሥ መቼ ነው? የቤተ ክርስቲያናችን ፈተና፣ የምዕመናችን መከራ ማብቂያው መቼ ነው? አሁንስ መፍትያችን ምንድ ነው?
@tenagnebirhane5060
@tenagnebirhane5060 3 жыл бұрын
መጋቢ እኚህን የመሰሉ አባት ስላገናኘህን እግዛብሄር ጸጋውን ያብዛልህ
@MeaziTube
@MeaziTube 3 жыл бұрын
በእውነት የሚደንቅ ነው!! በሀገሬ ይሄ ሁሉ እውቀት እያለ አይምሮአችንን በማይረባ ነገር እየሞሉብን ትውልዳችን እውቀት እንዳይኖረው አደረጉን። በእውነት በጣም ይቆጫል !! ዶር አንተ በጣም እድለኛ ነህ በትክክል እየኖርክ ነው የለኸው። እባክህ የተሰጠህን ፀጋ ቢያንስ ለቀጣዩ ትውልድ አስተላልፍልን: እኝህን የመሠሉ ሊቅ ትልቅ አባት ሳንጠቀምባቸው ሳናያቸውም አርጅተውብናል። በእውነት በረከታቸው ይድረሰን። እንደ እርሳቸው ያሉ ሊቃውንትን እባክህ አቅርብልን ቢያንስ ለቀጣዩ ትውልድ በታሪክ ይቀመጡ እናመሠግናለን።
@mimiworku4129
@mimiworku4129 3 жыл бұрын
አባ በረከቶ ይደረብን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን🙏 መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ከእነቤተሰብህ 🙏
@askalechdagne3655
@askalechdagne3655 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን እንቁ አባታችን ያገልግሎት ዘመኖን ይባርክ በረከቶ ይደርብን አሜን እጹብ ድንቅ ነው ልብ ላለ ሰው እናመሰግናልን ዶ/ሮ ሮዳስ ተባረክ
@hannaalemayehunega4985
@hannaalemayehunega4985 3 жыл бұрын
Enkuwan Beselam Metahe Dr.Rodase Aba Berakato Yedariben 🙏
@Rama-qw5dw
@Rama-qw5dw 3 жыл бұрын
🙏🏽💚💛❤🙏🏽 አባታችን በረከትዎ ይድረሰን የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን!!! ዶክተር እርሶም እግዚአብሔር ይጠብቅልን እውቀትዎን ያብዛልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን !!!
@bakejr7414
@bakejr7414 3 жыл бұрын
ክፍል ሁለት በጉጉት ዶ/ር ሀኪም አበበችን ግን ድጋሜ ብታቀርባት ስለ ሀገራችን ስለ ተስፋችን ስለ ትንሳኤአችን እና ምክሯንም ለእኛ ታደጊወች ብትመክረን ደስ ይለኛል።
@kirubel1120
@kirubel1120 3 жыл бұрын
@@መደምደሚያበቀለ እሳቸው እግዚአብሄር አይደለም አላሉም። ታድያ እግዚአብሔር ሲቀጣ እኮ ራሱ የፈጠራቸውን ተፈጥሮ ያዛል እኮ። ውሃውን እዲሞላ ውሃን አዞት አይደል! ውሃው ደሞ በኮከቡ እንዲመታ አያደርግምን! ... እንደኔ አስተያየት ነገሮችን በተፈጥሮ ስርዓት እግዚአብሔር የሚያደርገው አንድም እንደዚህ ያሉ እውነተኛውን እውቀት ጥበብ ፈጣሪ ሲገልጥላቸው ያለፈውን ክስተት አሁን ያለው የሚመጣውንም ከተፈጥሮ ጋር አመሳክረው ተጠብበው እንዲደርሱበት ነው። ሁሉም ነገር ፈጣሪ እኛ ሳንመረምር ሳንጥር እንዲሁ ግልጥ አያረግልንም። የተፈጥሮን ስርዓት በመመርመር እንድንረዳ ያደርጋልና። ለዚህም የኖህ ጊዜ ጥፋት ተፈጥሮን አዝዞ ሀኪም አበበች እንዳሉት ይሆናል።
@abebatefera1234
@abebatefera1234 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት 🙏 ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጦት 🙏አባታችን በረከቶት ይደርብን 🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን 🙏💚💛❤
@ethiopiawetube
@ethiopiawetube 3 жыл бұрын
እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን, kzbin.info/www/bejne/h33Lqp9ohMelq7s
@meaialmu2447
@meaialmu2447 3 жыл бұрын
የስላም ባለቤት እግዚአብሔር አምላክህ ስላምን ሁሉ ያደለን መምህራችን ዶክተር መጋቤ አዲስ ሮዳስ ታደስ ቃለ ህይወትን ያስማልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ፀጋውን ሁሉ እመ ብርሃን ደርባ ደራርባ ታልብስልን አባታችን ብሩኬዎ ይድርስን ከኔ ከሐጥያተኛዋ እድሜ ቀነሱ ይስጥልን ፀጋውን ሁሉ ያልብስልን የቅዱሳን አምላክህ ጥበብና ምሲጢር አብዝቶ ይግልፅልን እንዴት መታደል ነው የተዋህዶ ልጅ መሆን መምርጥ ነው ድንግል ሆይ ልጅሽ ስለሆንኩኝ አመስግንሻለሁ እናቴ ሆይ
@anbachewmelashe1462
@anbachewmelashe1462 3 жыл бұрын
አባታችን እድሜና ጤና በረከቱን ይጨምርልሆት ለአገራችን ሰላምን ያዉርድልን
@yabsera1784
@yabsera1784 3 жыл бұрын
Welcome ዶ/ር መጋቤ ሐዲስ ሮዳስ
@millagetachew853
@millagetachew853 3 жыл бұрын
አባቶቻችን ይለያሉ እኮ ጥበብ አለን ።ዶ/ር ሮዳስም እንቋችን ነህ
@honeyhoney8185
@honeyhoney8185 3 жыл бұрын
አሜን አባታችን በረከቶት ይደርብን ትምህርትቶት ልብ ውስጥ ይገባል እድሜ ጤና ይስጥልን ። ደጉዘመን ያሻግረን
@fitsumfisseha3612
@fitsumfisseha3612 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን፤ ቃለ ሕይወት ያሰማልን፡፡
@ውበቴነሽማርያምሰላምእናቷ
@ውበቴነሽማርያምሰላምእናቷ 3 жыл бұрын
መምህር እናመሰግናለን በጣም ነው ምወዶት ማከብሮትና ማደንቆት ክፍል ሁለትን በጉጉት እንጠብቃለን ደስ የሚል ቆይታ ነበር ምነኛ መታደል ነው ኢትዮጵያዊና ተዋህዶ መሆን እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ወለላይቱ ማርያም የአስራት ሀገሯን ኢትዮጵያን ትጠብቅልን
@samerisweet2818
@samerisweet2818 3 жыл бұрын
አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን አገራችን የኢትዮጵያን ሰላሟ እንዲመለስ በፅሎት አስቡልን መምህር ሮዳስ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ የአገልግሎት ዘመንህ ይባራክ።
@seliadugenet861
@seliadugenet861 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን። እውነት ነው የዓለም ፍፃሜ ላይ ነን። ጌታ ህይ የንስሐ ዘመን ይስጠን🙏🙏🙏🙏🙏
@seblegebreegziabher3241
@seblegebreegziabher3241 3 жыл бұрын
ክፍል ሁለትን በጉጉት እንጠብቃለን ።እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን
@firehiwothaile7100
@firehiwothaile7100 3 жыл бұрын
እሚገርም እውቀት እራሱን የቻለ ቤተ ምፃህፍት እኮ ናቸው የኛ አባቶች እንዲህ በእውቀት እና በጥበብ የተሞሉ ነበሩን ዶክተር እንደው እንደነዚህ ያሉ ሊቆችን ሳያልፉብን እንደዚ በማቅረብህ በጣም አመሰግናለሁ ላባታችንም እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አንተም ተባረክ ወንድሜ
@ethiopiawetube
@ethiopiawetube 3 жыл бұрын
እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን, kzbin.info/www/bejne/h33Lqp9ohMelq7s
@yalemzerfmaru6463
@yalemzerfmaru6463 3 жыл бұрын
በጣ ደስ የሚል ነበር ዕድሜን ያድላችሁ አባቶቻችን ተገልጦ የማያልቅ መፅሐፎች ናችሁ መምህር ተባረክልን
@negatmillion1574
@negatmillion1574 3 жыл бұрын
መምህራችን የኛ ሙሁር በርታልን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን መምህር ዶ/ ር ሮዳስ በርታልን
@zedzwachecha3879
@zedzwachecha3879 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያቆይልን ቤተ መፅሐፍ ኖት የእውቀት ምንጭ❤መምህር ሮዳስ ክበርልኝ🙏
@guzguzbelachew9154
@guzguzbelachew9154 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር ፣ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፣እባታችንን እድሜን ይስጥልን፣ አገራችንን መቄት የሊቃውንት አገር ናት እንኳን እዩልን ፣ እናመሰግነወታለን🙏🙏🙏
@ethiopiawetube
@ethiopiawetube 3 жыл бұрын
እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን, kzbin.info/www/bejne/h33Lqp9ohMelq7s
@wossennigusse387
@wossennigusse387 3 жыл бұрын
ዶ/ር መጋቢ ሐዲስ ሮዳስ እንኳን በሰላም መጣህ።
@eyueltesfaye5364
@eyueltesfaye5364 3 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጡልን መምህራችን የአባትችን እድሜ ያርዝምልን የት ሄደ ብለን ተጨንቀን ነበር ለካ ትልቅ ነገር እያዘጋጁሉን ኖርዋል በጣም እናመሰግናለን
@bettydama8455
@bettydama8455 3 жыл бұрын
አባታችን በረከትዎ ይድረሰኝ የናንተን ፀሎት ልመና ይቀበልልን ለሀገራችን ሰላም ምህረትን ያውርድልን 🙏🙏🙏🙏
@fitawekyitbarek5454
@fitawekyitbarek5454 3 жыл бұрын
ዶ/ር እናመሰግናለን ተሰምቶ ከማይጠገቡ የምስጢር ባለቤት ከሆኑት መሪጌታ አጥናፉ የተደረገውን ቃለ ምልልስ በማየት እና ለሌሎች በማጋራት፣ ኢትዮዽያ የድንቅ አባቶች መገኛ፣ የእውቀት መፍሰሻ የእግዚአብሔር የምስጢሩ ጓዳ መሆኗን እንመስክር።
@emusahele2127
@emusahele2127 3 жыл бұрын
እንዴት የሚጣፍጥ አንደበት ነው ያላቸው አባታችን
@tinayona2546
@tinayona2546 3 жыл бұрын
አባታችንንም መምህራችን ሮዳስ ቃለ ሂወት ያሰማልን
@mahaletfekremariam3864
@mahaletfekremariam3864 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን መምህር ።
@semahegnkebede7287
@semahegnkebede7287 3 жыл бұрын
ለአባታችን እድሜና ጤና ያድልልን አንተም ክቡር ወንድማችን እንዲህ ያሉ ሊቃውንትን ባሉበት ፈልገህ ዘመናቸውን ሙሉ የደከሙበትን ጥበብ ለሁላችን ስላካፈልክ ምስጋና ይገባሃል ለኛም ደግሞ ፈጣሪ ልቡናችንን አንቅቶ ሌሎች ሃገሮች ከኛ ወስደው ምን ያህል እንደተጠቀሙበት ለሃገራቸውም እድገት ምን ያህል በየመስካቸው በጋራ እንደሚሰሩ አውቀን የራሳችንን የሃገር አንድነት እንድንጠብቅ የሃገራችንን ጥበባት እንድናደንቅ በተለይም ሁላችንም ለሃገራችን እድገት የየራሳችንን ሃላፊነት መወጣት አለብን ቢያንስ በመገንባት መሳተፍ ቢያቅተን በማፍረስ እንዳንሳተፍ የምናደርገውን ማወቅ ይገባናል ማስተዋሉን ለሁላችን ያድለን ። በሁላችን ተጠያቂነት ዙሪያ ቀጥሎ ያለውን መልእክት በጥሞና ይስሙ
@ashutertube5534
@ashutertube5534 3 жыл бұрын
🙏🏽💚💛❤🙏🏽 አባታችን በረከትዎ ይድረሰን የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን!!! ዶክተር እርሶም እግዚአብሔር ይጠብቅልን እውቀትዎን ያብዛልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን !!! DR.TRY TO CONTINUE SUCH AMAZING INTERVIEW FROM SUCH DIAMOND FATHERS! GOD BLESS U!
@ethiopiawetube
@ethiopiawetube 3 жыл бұрын
እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን, kzbin.info/www/bejne/h33Lqp9ohMelq7s
@aklilegebremicheal343
@aklilegebremicheal343 3 жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት
@tesfaadane1152
@tesfaadane1152 3 жыл бұрын
ዶ/ር መጋቤ ሐዲስ እርሰወን ሲጠይቁ አስለቀሱኝ አባቴ
@A14-m1j
@A14-m1j 3 жыл бұрын
🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@astedeastede8124
@astedeastede8124 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር በቸርነቱ ሀገርችን ሠላምን ያድርግልን አባታችን በፀጋ በእድሜ ይጉብኝልን ቸሩ አምላካችን። ም/መ እናመሠገናለን 🙏
@fikertegebremichael9036
@fikertegebremichael9036 3 жыл бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁንልን መምህራችን መምህር ዶ/ር ሮዳስ ሀዲስ 🙏🙏🙏 እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ይባርክልን🙏🙏🙏
@Abyssiniannews7
@Abyssiniannews7 2 жыл бұрын
የአባታችንን ዕዉቀት መጠቀም አለብን መምህር። እግዚአብሔር ሁለታችሁንም ይባርካችሁ🙏🙏🙏
@genenehaile6760
@genenehaile6760 3 жыл бұрын
ዶር ሮዳስ በእውነቱ የኚህ ሊቃውንተ አባት እወቀት እጅግ በጣም የመጠቀ ነው ነገር ግን ትንታኔያቸው ቅኔያዊ እና ውስብስብ ነው ድምፃቸውም ጥርት ብሎ አይሰማም ።ከቻልክ የሳቸውን ሙሉ ሀሳብ እኛ በሚገባን መልኩ አንተ ብታቀርብልን ደስ ይለኛል ።አባታችን እድሜዎት ይርዘም ።
@eyerusalemadmasu2969
@eyerusalemadmasu2969 3 жыл бұрын
እድሜዋትን ይጨምርልን እንደናተ ሊቆችን ይጠብቅልን
@hanaworku9699
@hanaworku9699 3 жыл бұрын
አባ ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እርጂም እድሜ ይስጥልን በናተ ፅሎት እናት ሀገራችን ሰላሟ ይመለስልን አሜን አሜን አሜን...
@edenalx9052
@edenalx9052 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር መርጦ ለዚህ ያበቃቹ ለመናገር ለማዳመጥ ለመመልከት ህያው ስሙ የእግዚአብሔር ሁሌም ይመስገኑ
@johntaf7419
@johntaf7419 3 жыл бұрын
Aba edime ena tena ysitiwot, tsegawo bereketiwo ayleyen. amen amen amen !!! kibir le likawntochachin !!!
@ቅድስቲሃገረኤርትራ
@ቅድስቲሃገረኤርትራ 3 жыл бұрын
ቃል ሂወት ያሰማልን ኣባታችን መም ሮዳስ ጸጋው ያብዝሎት
@jonydirasa7664
@jonydirasa7664 Жыл бұрын
አባቶቻችንን እድሜያቸውን ያርዝምልን ዶክተር ሮዳስ እና ጓደኞቹን ያበርታቸው
@merigetasenaysenshaw9152
@merigetasenaysenshaw9152 3 жыл бұрын
ጥሩ ትምህርት ነው አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@mimiabraham160
@mimiabraham160 3 жыл бұрын
መጋቤ ሐዲስ thank u for sharing💚💛💔
@eskayem4869
@eskayem4869 3 жыл бұрын
Memihir Rodas Fetari Yadelot tadilew, Abatachin Kale Hiwot yasemalin Amen
@ethiopiawetube
@ethiopiawetube 3 жыл бұрын
እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን, kzbin.info/www/bejne/h33Lqp9ohMelq7s
@berhe4910
@berhe4910 3 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ፡ ያገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን ።
@ኢትዮጵያዊነትኩራት
@ኢትዮጵያዊነትኩራት 3 жыл бұрын
የአባቶቻችን አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን
@ethiopiawetube
@ethiopiawetube 3 жыл бұрын
እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን, kzbin.info/www/bejne/h33Lqp9ohMelq7s
@tlul8666
@tlul8666 3 жыл бұрын
ዶክተር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ
@zelalem1921
@zelalem1921 3 жыл бұрын
መምህር እ/ር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይደላችሁ
@mebratuamarenega
@mebratuamarenega 3 жыл бұрын
አባ ረጅም እድሜ ይስጥልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን።
@saronthabeshawit3566
@saronthabeshawit3566 3 жыл бұрын
ደብተራዎቼ ስወዳቹ እኮ❤❤ አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ይጨምርልን!!
@wanatip5174
@wanatip5174 3 жыл бұрын
Thank you my great teacher And I hope you have sending to as will every much thanks
@zedyetewahdolij5700
@zedyetewahdolij5700 3 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም ግሩም የእግዚአብሔር ጥበር የተገለፀበት ነው
@haymanoutabayeyoutub565
@haymanoutabayeyoutub565 3 ай бұрын
ግሩም ነው እግዚአብሔር አገራችንን ሰላም ያድርግልን አባቶቻችንን ይጠብቅልን😢 ብዙ እውቀት ያላቸው አባቴች አሉን እንጠቀምባቸው😢😢😢😢😢 አገራችን የተሰበረችብን አባቶቻችንን ባለመጠየቅ ባለመረዳት ባለማወቅ ነው😢😢😢😢😢 ቃለ ሂወትን ያሰማልን ለአባታችን
@salamdsalg5677
@salamdsalg5677 3 жыл бұрын
ዶክተር እሮዳስ እናመሰግናለን 💚💛♥️
@tikuranbessa1963
@tikuranbessa1963 3 жыл бұрын
Thanks a lot Memeher
@mulumekonnen2112
@mulumekonnen2112 3 жыл бұрын
አባቴ ጤናና እድሜ ይስጥዎት። መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ። ትልቅ ላይብረሪ ናቸው እኝህ አባት።
@ሠዉነኝአየሠዉ
@ሠዉነኝአየሠዉ 3 жыл бұрын
ዉይ በፈጣሪ መምህር ክፍል 2 ልቀቅልን አባቶቻችን እናንተን የመሠለ ሊቅ ስላፈራችልን ተዋህዶ ክብር ይድረሣት
@abelyisk4145
@abelyisk4145 3 жыл бұрын
Thank you Dr. Rodhas, you're the honorable greatest, and the best Ethiopian. I wish we had more knowledgeable and responsible people like you and Hakim Abebech. Thank you! GOD bless you!!!
@bethelhemtadessa738
@bethelhemtadessa738 3 жыл бұрын
ወንድማችን፡ሮዳስ፡ትምህርት፡አይጠገብም፡አባት፡የርስዎ፡በረከት፡ይድረሰን
@senayamelake7483
@senayamelake7483 3 жыл бұрын
በረከቶው ይደርብን አባታችን
@ethiopiawetube
@ethiopiawetube 3 жыл бұрын
እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን, kzbin.info/www/bejne/h33Lqp9ohMelq7s
@gradofantastic6721
@gradofantastic6721 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን አባታችን ግሩምነው ተመስጌን ድንቅ ነው መማማራችሁ ኮራሁ በሂወቴ ማየትና ማድነቅ ከምፈልጋቸው ግሩም ሰውች ናችሁ ጊታ ይባርካችሁ
@asnakech7666
@asnakech7666 3 жыл бұрын
አባ ረጂም እድሜ ይስጥልን። ውድ መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት የእርሶ ኘሮግራም ብሩህ ተስፋን ያሳያል❤
@abrfan9608
@abrfan9608 3 жыл бұрын
እውቀት ሲኖር ትህትና ይጨምራል ... አባቶች ከልጆቻቸውም እንዴት የእውቀት ፍላጎት እንዳላቸው አባታችንን ስመለከት ... ግሩም ድንቅ እኮ ነው :: እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አባታችን
@enalmateklu2117
@enalmateklu2117 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ባልረዳውም ሰምቼ ጨረስኩት ለምን ለመረዳት ግዜ ወስዳ ማጥናት ይጠይቃል ፈጣሪ እናንተን በእድሜ በጤና ያቆይልን
@ahmedabdi1543
@ahmedabdi1543 3 жыл бұрын
አባታችን እልፍ እድሜ ይስጥልን - ወድማችንን ጠቃሚ እውቀትን ይጨምርልህ: በእውነት በጣም ነው ደስ ያለኝ : እውቀትን ከምጩ ስላስጎነጨህኝ::
@አስኩፍስሀሀገሬንናፋቂ
@አስኩፍስሀሀገሬንናፋቂ 3 жыл бұрын
እኝህን የመሰሉ ሊቅ ስላሳወከን እናመሰግናለን ዶክተርየ ሲገርም ሚዲያ የማያውቃቸው ስንት ሊቀ ሊቃውንት እንዳሉን ያይሁበት ነው
@tila8143
@tila8143 3 жыл бұрын
የሊቁ ንግግር ይመስጣል. እስካሁን የቆየሁት የእመቤቴን የጽንሰቷን የልደቷን የስደቷን ዘመን ካልተረዳሁ ብዬ ነው አንተ ደርሰህበት እንደሆን እንድጋገፍ አጫውተኝ ይሉታል ትንሹን ሊቅ
@abexworku1996
@abexworku1996 3 жыл бұрын
አባታችን በእድሜላይ እድሜዬ ይጨምርሎት እግዛብሄር ቃለህይወት ያሰማልን
@yohannesgmedfu8100
@yohannesgmedfu8100 3 жыл бұрын
የላስታው ሊቅ አባታችን ዕድሜና ጤና ይስጥዎ። የሕይወት ታሪከዎንና አስተሳሰብዎን እንደ አለቃ ለማ በመጽሐፍ የሚያቀርብልን ሰው ቢገኝ ታላቅ ውለታ ነው። የታዋቂው ደራሲ የመንግስቱ ለማ አባት ሊቁ አለቃ ለማም የመቄት ሰው ነበሩ። ታላላቆች የሚወጡበት የአገር አድባር።
@tsehayabebe2367
@tsehayabebe2367 3 жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር ምንያህል ነው ጥበቡን ያፈሰሰልሁ ይገርማል እግዚአብሔር ይስጥልን::
@meletesema9515
@meletesema9515 3 жыл бұрын
የኔ ጀግና ኑረልን በጣም ወደሃለዉ ቃል ህይወት ያሰማልን
How To Get Married:   #short
00:22
Jin and Hattie
Рет қаралды 27 МЛН
iPhone or Chocolate??
00:16
Hungry FAM
Рет қаралды 49 МЛН
መጽሐፈ አቡሻህር በዐዲሱ ዓመት ታተመ እንኳን ደስ አለን የኔታ ዘለዓለም
49:17
Megabe Haddis Dr Rodas (መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ)
Рет қаралды 19 М.
ዕንቁ ጣይዋ ከርከቤዴልና ብሔረ ብፁዓን (ክፍል 3)
23:35
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 52 М.
How To Get Married:   #short
00:22
Jin and Hattie
Рет қаралды 27 МЛН