የፈዘዘ ልባችንን እንዴት እናንቃው? በልባችን ውስጥ የተደበቀው ምስጢር የማወቂያ ዘዴ

  Рет қаралды 76,244

Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda

Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda

Күн бұрын

Пікірлер: 147
@afomyatadese2791
@afomyatadese2791 Жыл бұрын
እመብርሃን ዕድሜህን ታርዝመው ተተኪ አያሳጣን አደራህን ህፃናቶቹ ላይ ይህንንም ስራባቸውና ኢትዮጵያ ወደቀድሞ የአባቶቻችን ምጥቀት ላይ እነድትደርስ ከእግዚአብሔር ጋር በርታልን ተባረክ
@selammamo4166
@selammamo4166 Жыл бұрын
Egiziabihar Edima yisitilini memihirachini
@asratyirgu4587
@asratyirgu4587 Жыл бұрын
ብዙ እንድንመ‍ር እግዚአብሐ‍ኤር ለዶ/ር ሮዳሰ እድሜና ጤና ይሰጥልን እጅግ አሰገራሚ እውቀት ነዉ!!!
@ruthmicheal6355
@ruthmicheal6355 Жыл бұрын
❤❤❤
@teferiwoldegiorgis2941
@teferiwoldegiorgis2941 10 ай бұрын
ፓ! ጥሩ አድርጎ አደንዝዞሻል! ይሄን ለሚቃጠል ቤተ ክርስቲያንህና ለሚታረዱ አባቶችህ ለምን ብሎ የማይሞግት ፈሪ እውነተኛ ነው ብለህ ካመንከው እስከሞት ድረስ ተከተለው ይቅናህ፡፡ እኔ ግን ጠበቆቼን እነ ደረጀ ነጋሽ ዘወይኒዬን እከተላለሁ!!
@TomasTom-nn2dn
@TomasTom-nn2dn Жыл бұрын
ዕውቀትን ከቤተ ክርስቲያን ሊቃውንት ማግኘት መሠረት ያለውና ዕድገቱ ጤናማ ነው ፀጋህን ያብዛልን መምህራችን እመቤታችን አትለይህ መልካም ያድርግልህ።
@teferiwoldegiorgis2941
@teferiwoldegiorgis2941 10 ай бұрын
ፓ! ጥሩ አድርጎ አደንዝዞሻል! ይሄን ለሚቃጠል ቤተ ክርስቲያንህና ለሚታረዱ አባቶችህ ለምን ብሎ የማይሞግት ፈሪ እውነተኛ ነው ብለህ ካመንከው እስከሞት ድረስ ተከተለው ይቅናህ፡፡ እኔ ግን ጠበቆቼን እነ ደረጀ ነጋሽ ዘወይኒዬን እከተላለሁ!!
@zeray-Stulmy30
@zeray-Stulmy30 Жыл бұрын
...እሚገርም ነገር ነው...! ዛሬ ገና ቅዱስ ቅናት መቅናት ጀመርኩ...ተመስገን!...ይህም በዶ/ር ሮዳስ ታደሰ ቀናሁበት....
@teferiwoldegiorgis2941
@teferiwoldegiorgis2941 10 ай бұрын
ፓ! ጥሩ አድርጎ አደንዝዞሻል! ይሄን ለሚቃጠል ቤተ ክርስቲያንህና ለሚታረዱ አባቶችህ ለምን ብሎ የማይሞግት ፈሪ እውነተኛ ነው ብለህ ካመንከው እስከሞት ድረስ ተከተለው ይቅናህ፡፡ እኔ ግን ጠበቆቼን እነ ደረጀ ነጋሽ ዘወይኒዬን እከተላለሁ!!
@weletemariyam
@weletemariyam 9 ай бұрын
@@teferiwoldegiorgis2941 የጭቅጭቅ ሱስ.,.
@fikerselam343
@fikerselam343 Жыл бұрын
እንኳን ❤❤❤ለእናታች እመብርሃን ❤❤❤ፅጌ ፆም በሰላም በፍቅር አደረሳችሁ ❤❤❤wow በጣም ደስ የሚል ትምህርት የሚመስጥ ረቂቁ ለማያት በምኞት የሚቃጥል ነው ። ለመምህራችን መጋቢ ሀዲስ ዶ/ር ሮዳስ ቅዱስ እግዚአብሔር ፀጋውን የብዛልህ አእምሮህን ያብራልህ በረከቱን ያብዛልህ ። በእውነት አንተን የመሰለ በዘመናችን ስላስነሳል ቃሉን አጣፍጠህ ቀምመህ ስለምትመግበን ፍሬም ስለትዘራብን ። ቅዱስ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ። መፀሀፎች ብቻ አይደለም ያሉህ ድቅን የሆኑ ልጆች አፍርተሀል እንኳን ደስ አለህ መምህር ። እመብርሃን ወላዲተ አምላክ ጥላከለላ ትሁንህ መምህራን እናም ኘሮግራሙ አዘጋጆች በሙሉ።
@LunahirutZe
@LunahirutZe Жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ "ልቦና" እና አኛ ተዓምር የምንለው የ4ና ሦስት ሲጣመሩ ሙት የሚያስነሳውን በመገረም ሰማሁት፣ ደጋግሜ መስማት ይገባኛል ብያለሁ፣ ግን በጣም አመስግኜሀለሁ። እርሱ እግዚአብሔር በዕድሜ፣ በጤና፣በዕውቀት ጨምሮ ይባርክህ አረ ይባርክህ። በእ/ር እራሱ ድንቅቅቅቅ! ብያለሁ ማን ያክለዋል? ማንስ ያዘዋል? ታውቆስ ያልቃል? የሰው አፈጣጠር እንዲሁ በዘ ልማድ "ከምድር አፈር ዓበጀው ... " እንደ ስድ ንባብ የምናነበንበው ያይደለም ለካ አልኩኝ። ኡኡኡ እራሴንም ሠውንም ማክበር ናፈቀኘ ። በዕርሱና ከዕርሱ በመፈጠሬ ❤
@zola1621
@zola1621 Жыл бұрын
ምናለበት የኢትዮጵያን የትምህርት ሲስተም በንደ እናንተ አይነት የእውነት ጥበበኞች ቢሰራ : እውቀት ጥበብ ሀገር ፍቅር ኸረ ስንቱ.....እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጣቹ🙏🙏🙏
@zineworkhmariam1026
@zineworkhmariam1026 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ፀጋውን ያብዛልህ ለኛም የማስተዋል ልቦና ጥበቡንምይግለጽልን ❤🙏🏽
@alemtshaymersha7172
@alemtshaymersha7172 Жыл бұрын
ሀሉን የፈጠረ ሁሉን ያስገኘ እግዚአብሔር አምላካችን ስለሁሉም ድንቅ ስራው የተመሰገነ ይሁን በእውነት አሜን ❤🙏እግዚአብሔር አምላክ የልቦናችንን ዓይን ያብራልን 🤲አሜን በእውነት ውድ መምህር እግዚአብሔር አምላክ ያክብርልን ሁሌም በከፍታ ያፅናልን በእድሜ በጤና በፀጋ በሞገስ ይጠብቅልን ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን🙏
@-aynettube6994
@-aynettube6994 Жыл бұрын
ሳይንስን በዶክተር ሮዳስ መማር ነው አባቴ እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ ሀገራችንን በምህረቱ ይመልከታት አሜን❤❤❤
@solomonbalcha3992
@solomonbalcha3992 Жыл бұрын
ድንቅ ገለፃ ! ድንቅ ዕውቀት ! ድንቅ መምህር !!!
@KidusAquarius
@KidusAquarius Жыл бұрын
መምህር እንዴት ይህ ሁሉ ነገር አወቅህ ። የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው።
@mimiworku4129
@mimiworku4129 Жыл бұрын
ግሩም ነው በእውነት ከዚህ ከቀረበው ድንቅ የአካላችን ሕዋሳት ጥቅሞችን ተገንዝቤያለሁ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ መምህር ፡ዶክተር ሮዳሰ ታሰ እና አቅራቢውን ጋዜጠኛ ቀጥሉበት👏👏
@ምስጋና-ጨ9ዘ
@ምስጋና-ጨ9ዘ Жыл бұрын
እግዚያብሄር ይስጥልን መምህር
@abiyugebremichael6038
@abiyugebremichael6038 Жыл бұрын
እጅግ ጥዑም ዝግጅት ነው ልቦናየ ብዙ ነገሮችን እንዲመለከት እንዲያስብ አድርጋቹህኛል እጅጉን አድርጌ አመሰግናለሁ ሁልጊዜም እንደዚህ አይነት አዕምሮን የሚያሞቁ ልቦናን የሚያነቃቁ ፕሮግራም (ዝግጅቶችን ) ስለምታቀርቡልን እጅግ በጥም እናመሰግናለን🙏
@Tji-nn6gm
@Tji-nn6gm 2 ай бұрын
መምህር ዶክተር ሮዳስ ዘመንክ ይባረክ ህፃናት ላይ ስራ
@birukgirma1198
@birukgirma1198 Жыл бұрын
እጅግ የሚደንቅ ትምህርት እና ማብራሪያ ነው ዶክተር እናመሰግናለን እግዚአብሔር እድሜ ማቱሳላን ያድልልን በሰላም በጤና ይጠብቅልን ለቀጣዩ ደግሞ ያድርሰን አሜን
@tinawolde9826
@tinawolde9826 Жыл бұрын
አቤት እንዴት ይደንቃል, መምህራችን ሰው እዘነ ለቦናው ሲበራለት ልክ እንደ እርሶ በመንፈሳዊም በዓለሙም ጥበብ ይራቀቃል. እድሜና ጤናውን ይስጥልን.
@amelekebede9569
@amelekebede9569 Жыл бұрын
መ ምህር እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥልኝ
@abrisheferedewgeremew
@abrisheferedewgeremew Жыл бұрын
መምህር ረጅም እድሜ ከነሙሉ ጤና ጋር ይስጦት
@uaeuae8373
@uaeuae8373 Жыл бұрын
ሁሉ ተሰማምቶ የተሰጥወት ምምህራችን እረዢም እድሜን ከመልካም ጤናጋር እመኚልዎታለሁ❤❤❤❤
@hirutwoldemichael6278
@hirutwoldemichael6278 Жыл бұрын
መምህራኖቻችን እናመሰግናለን ፀጋውን ያብዛላችሁ 🙏🙏🙏
@seblewongelayalneh7510
@seblewongelayalneh7510 Жыл бұрын
ግሩም ነው አዛኜን !!! እናመሰግናለን ዶክተር ቅዱስ እግዚአብሔር ይጠብቅልን።
@sefelegalemu7522
@sefelegalemu7522 Жыл бұрын
እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ይሄን ሁሉ እውቀት እያለህ ብዙ ሳትሰራ እዳታልፍብን በጣም ልቤ ይፈራል ዶ/ር እባክህ እደአንተ አይነት ብዙ ሰው አገራችን ያስፈልጋታል እባክህ ታዳጊዎችን አብቃል 🙏🙏🙏 ባህር ዳሮች በጣም እንወድሃለን እናከብሃለን ❤❤❤❤
@wasenigus2207
@wasenigus2207 Жыл бұрын
እንኳንም የኛ የኢትዮጵያ ልጅ ሆኑ ዶ/ር እድሜን ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጥልን
@blensium643
@blensium643 Жыл бұрын
የሚገርም ትምህርት ነው መምህር እድሜን ከጤና ጋር ይስጦት ፈጣሪ🙏🙏🙏
@WoldeselassieAsfaw-uc6vy
@WoldeselassieAsfaw-uc6vy 10 ай бұрын
መ/ር በጣም ይጣፍጣል!
@sosinahaddis7967
@sosinahaddis7967 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅዎት መምህር ዶር ሮዳስ ❤❤❤
@eliasshigutegicammo9897
@eliasshigutegicammo9897 Жыл бұрын
መምህር እርስዎን እና መሰል ሊቃውንትን አምላክ እድሜ ከኛ ከሰሊሆቹ ወስዶ የሚጨመርበት ቀመር ካለ ይንገሩኝ ! አኹኑን ሞቼ ቀሪዋን እድሜዬን በቁም ነገር ለትውልድ እሴት ያቆዩበት ነበር። መምሬ የማቱሳላን እድሜ ተመኘኹልዎ!
@የአዳምልጆችYouTube
@የአዳምልጆችYouTube Жыл бұрын
መምህር ፈጣሪ በረካ ያድርግህ (ይባርክህ) በአንተ ድምፅ የምሰማው ትምህርት ለነፍሴ ልዩ ምግብ ነው ። አመሰግናለሁ 🙏
@muluneshmetaferia7809
@muluneshmetaferia7809 Жыл бұрын
አስገራሚ እውቀት ነው። ዶ/ ር ሮዳስ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን። ቤተሰብ መስርተው የተባረከ ዘር ቢተኩ ለቤተክርስቲያን ደስታ ነው። እመብርሃን ታስብዎት።
@engidateshale9521
@engidateshale9521 Жыл бұрын
በጣም የሚገርም ነው ወንድማችን ዶር ሮዳስ ኮራሁብህ ሳይንስም ሆነ ምን ዞሮ ዞሮ ከእግዚአብሔር ቃል አይወጣም እንደውም አይወዳደርም። ተራቀቅን የሚሉት የጥንት አባቶቻችን የሚያውቁትን ነገር እነሱ ብቻ አሁን የደረሱበት ይመስላቸዋል። ስለ አምሮኣችን የበለጠ ደግሞ ታስተምረናለህ ብየ ተስፍ አደርጋለሁ። እግዚአብሔር አምላክ ባርኮሀል የታደልክ ነሁ
@ZewudituMerga
@ZewudituMerga 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማስገን ሌላ ምን ይበለል! በረከትዎ ይደርብኝ!
@kekebaby618
@kekebaby618 8 ай бұрын
በጣም ግሩም ትምህርት ነው ማስታወሻ እየያዝኩ ነው የተከታተልኩት. እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ልቦናህን የያብራልህ
@firehiwotabebe3768
@firehiwotabebe3768 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ። ፀጋውን ያብዛልህ። ለእኛም የሚያስተውል ልቦናን ያድለን።
@leulsegedchanie227
@leulsegedchanie227 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ መምህር
@BiniamTefera-y5j
@BiniamTefera-y5j Жыл бұрын
መምህር እንዴት ዋሉ። እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥልኝ
@teferiwoldegiorgis2941
@teferiwoldegiorgis2941 10 ай бұрын
አሜን ይስጥልን¡ እንዲህ አይነቱን ፈሪ ያብዛልን¡¡ ጥሩ አድርጎ አደንዝዞሻል! ይሄን ለሚቃጠል ቤተ ክርስቲያንህና ለሚታረዱ አባቶችህ ለምን ብሎ የማይሞግት ፈሪ እውነተኛ ነው ብለህ ካመንከው እስከሞት ድረስ ተከተለው ይቅናህ፡፡ እኔ ግን ጠበቆቼን እነ ደረጀ ነጋሽ ዘወይኒዬን እከተላለሁ!!
@mengistufetene8521
@mengistufetene8521 Жыл бұрын
ቅድስት ስላሴ በቀለመወርቁ ይጻፍልን መምህር❤❤❤❤መምህር ሌሎችን እንዳንተ ፍጠርልን።🎉
@serkalemkebede9829
@serkalemkebede9829 Жыл бұрын
የሚደንቅ ትምህርት ነው ዶክተር ዘመንህ ይባረክ
@aydaissac1295
@aydaissac1295 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይሰጥልን የአገልግሎት ዘመናዊነት ይራዘምልን
@Aby-d8u
@Aby-d8u Жыл бұрын
እንደምን ዋሉ መምህር ሰላመወት ይብዛልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን
@Kekidaniye
@Kekidaniye Жыл бұрын
Fetari edmehin ybarkilh wendmachin
@arayasilasiemisgan6764
@arayasilasiemisgan6764 Жыл бұрын
ስለ ትምህርቱ ቃለ ህይወት ያሰማልን ዶክተር ስለእውነት የሚደንቅ ትምህርት ነው
@saraabebe5829
@saraabebe5829 Жыл бұрын
የሚገርም ችሎታ እግዚአብሔር ይጨምርልህ መምህር ❤❤❤
@MaryJhon-u9l
@MaryJhon-u9l Жыл бұрын
Jesus loves you 💞😍🤩🤩💞😍 Amhara great again 🤟🤟🤟🤟🤟🤟🤟🤟🤟🤟🤟🤟🤟🤟🤟🤟
@Tezerakalu
@Tezerakalu Жыл бұрын
በእውነት መምህር ፈጣሪ ጸጋውን፣ጤናውን ጨምሮ ያብዛልህ!!!
@1dsof-c7e
@1dsof-c7e 3 ай бұрын
በጣም ይገርማል ትልቅ ትምህርት
@seifubelay9256
@seifubelay9256 Жыл бұрын
ዕውቀት እኮ ሰው ነው .መሰለኝ እናመሰግናለን😍
@Yifru-zc6ez
@Yifru-zc6ez 11 ай бұрын
ብዙ ተምረበታለሁ። ዶ/ር በጣም አመሰግናለሁ!
@Anchenaena1213
@Anchenaena1213 Жыл бұрын
ይገርማል እረ ምን ይመረመራል እንዲ መሆን ከፍ ብሎ ማሰብ እያለ የሰው ልጅ ምድር ላይ ይርመሰመሳል የድንግል ልጅ ስላንተ ፍቅር የምትጨነቅ ስለ ክብርህ የምትሰግድ ልብ ትሁንልኝ መምህር እመ ብርሃን እድሜ ትጨምርልክ ከእውቀት ጋር
@nahomsisay-dq1bd
@nahomsisay-dq1bd 2 ай бұрын
IGZIABHER YIBARKIH TSEGANA XIBEBINIM YICEMIRLIH❤❤❤...
@ymekuria1375
@ymekuria1375 Жыл бұрын
I'm amazed, Dr. rodas. God bless
@hiyawf8413
@hiyawf8413 Жыл бұрын
Wow! Fascinating!
@getutesfa7076
@getutesfa7076 Жыл бұрын
Betam teru ewekate nw Egezeyabthare yetelthe
@genetmelesse7569
@genetmelesse7569 Жыл бұрын
May you live many many years to teach the world 🙏🙏
@emu3288
@emu3288 Жыл бұрын
Thank alot, but let me be honest I wish the questions can lead to the title specially. I didn't get enough of it , hopefully you will give us specific explanation on this topic again, because we benefit more on something that we can apply instead of explanations & definitions. Thanks again
@aymen_m8288
@aymen_m8288 Жыл бұрын
Betam yigermal be ewnet aymro yimeslen neber miyasibew
@Howothaileselasea3578
@Howothaileselasea3578 Жыл бұрын
ኦኦኦኦ ዶክተር እንዳናብድብህ
@yonaszenebe7538
@yonaszenebe7538 Жыл бұрын
😅😂 በልብሽ ብታስቢ ኖሮ አታብጅም ነበር
@ferhiwotassefa4148
@ferhiwotassefa4148 Жыл бұрын
My hero❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@enewaenewaenewa6885
@enewaenewaenewa6885 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ኑሩልን
@Hanna-rp4rm
@Hanna-rp4rm Жыл бұрын
Thank you Dr Rhodas!
@motichagama2707
@motichagama2707 4 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል
@aymen_m8288
@aymen_m8288 Жыл бұрын
Dr betam migerm ewket aleh fetary yitebikih
@ChilotTsegaye-m7c
@ChilotTsegaye-m7c 2 ай бұрын
በእዉነት ጥበብን ጨምሮ ጨምር ይስጥህ
@YohanisYoni-b5v
@YohanisYoni-b5v Жыл бұрын
ወይ መታደል ምነ ሁልግዝየ ብታሰተምረን ዶክተር ስሰማ ማሰታወሻ ይዤ ነው የምሰማው
@merafeyemelketsedeq8056
@merafeyemelketsedeq8056 Жыл бұрын
ስለ ትምህርቱ እግዚአብሔር ይስጥልን።"ጵኒኤል" የሚለው ቃል የሚገኘው ዘፍ. ምዕራፍ ፴፪ መኾኑ ትክክል ኾኖ ቍጥሩ ግን ፴፪ ሳይኾን ቍጥር ፴ ነው። በግእዙም መጽሐፍ ቅዱስ "መሰመዮ ስሞ ለውእቱ ብሔር ራእየ እግዚአብሔር " ብሎ በቍጥር ፴ አስቀምጦታል።
@utopia-6979
@utopia-6979 Жыл бұрын
እጅግ ግሩም ትምህርት ነዉ ❤
@zergibachewtaye7917
@zergibachewtaye7917 Жыл бұрын
የኛንም ዓይነ ልቦናችንን ያብራልን፡፡
@yordanoszewdie9145
@yordanoszewdie9145 Жыл бұрын
መምህር ፕንኤል can be the pineal gland that is located in the brain?
@workutiku6223
@workutiku6223 Жыл бұрын
Thanks doc
@AlazartewodrosAlazartewodros
@AlazartewodrosAlazartewodros Жыл бұрын
How to releate and use our brain and heart knowledge
@AnaAna-mr1zc
@AnaAna-mr1zc Жыл бұрын
እፁብ ድንቅ የፈጣሪ ስራ
@GebregziabherG.mariam
@GebregziabherG.mariam 2 ай бұрын
ግሩም ነው
@tigisteyayu6173
@tigisteyayu6173 11 ай бұрын
ልቦናችንን ያብራልን
@God-is-Good-Metekia-Paulos
@God-is-Good-Metekia-Paulos Жыл бұрын
Dr please more on pineal gland (activation techniques, controversies ) your views in detail. God bless you.
@TT-he6mo
@TT-he6mo Жыл бұрын
It's beautiful my heart is open it feels amazing.
@fgtube1981
@fgtube1981 Жыл бұрын
Asgerami ewket memhre berta
@user-ev7xq1yj6v
@user-ev7xq1yj6v Жыл бұрын
Amusing
@meseretz7640
@meseretz7640 Жыл бұрын
Dinik titebik new ❤❤❤❤❤
@elsabithadugna2589
@elsabithadugna2589 Жыл бұрын
እንዴት የልብና የኩላሊትን እውቀት መጠቀም እንችላለን? ምን እናብብ ምን እንማር
@BeynSolomon
@BeynSolomon Жыл бұрын
Lbe bruh memhrachn betam des yilal
@temesgenergetie7930
@temesgenergetie7930 9 ай бұрын
wow! 1000 nuru!
@abenezersheferaw
@abenezersheferaw 9 ай бұрын
👏👏👏👏
@yakobbetey
@yakobbetey 11 ай бұрын
🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@chuchutekalign6180
@chuchutekalign6180 Жыл бұрын
ልብ ብዬ እያስተዋልኩ ነው ።
@MasreshaAyele
@MasreshaAyele Жыл бұрын
እድሜ ይርዘም
@YenebithonMekonen
@YenebithonMekonen Жыл бұрын
Tena ystilin memiher
@Addismoges-c5n
@Addismoges-c5n Ай бұрын
ዕውቀት እዲህ ነው መምራችን
@EyerusalemGezahegn
@EyerusalemGezahegn Жыл бұрын
Can you pls tell us about 3rd eye
@bisratberhane4457
@bisratberhane4457 Жыл бұрын
Abatachen Regem edmena tena yestachehu xegawn yabzalachehu bexlotachehun asbun kenebetsebochey nurulen 1000Amet
@Simret-e2w
@Simret-e2w Жыл бұрын
❤❤❤
@Haftugetahun-vf7yb
@Haftugetahun-vf7yb Жыл бұрын
መልካም ነው
@feyjem54
@feyjem54 Жыл бұрын
@menberekumlachew
@menberekumlachew Жыл бұрын
Astomy learning 🤲🤲🤲 Dr rodas tadese online
@MsSolomon1234
@MsSolomon1234 Жыл бұрын
መምህር ዶክተር ሮዳስ ስለ ኢትዮጲያዊው ንጉስ ሜምኖን ታሪክ ብትነግረን?
@MebrhitGebrehiwet
@MebrhitGebrehiwet 23 сағат бұрын
De/r እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይጥልን። * Dere በ40 ዘመኔ የተረዳሁት አንድ ትልቅ እውቀት አገኘሁት ግን ልታግዘኝ እፈልጋሎህ እሱ ምንድነው ****ሰው በቁመናው ኣላየሁትም ግን ምስሉን(ቁመናውን) ለይቸ ኣስቀምጣሎህ። ስለዚህ እንድት ላሳድገው እችላሎህ?
@HfgtGgf-cq9bk
@HfgtGgf-cq9bk Жыл бұрын
ግሩም ነገር
@zer13567
@zer13567 Жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልን
@ethioskycode1330
@ethioskycode1330 Жыл бұрын
yehe hulu ewqet le shi zmne lmn tdbeqe ??
@Yifru-zc6ez
@Yifru-zc6ez 11 ай бұрын
የስሜት ብልህነት እና የልብ እውቀት ተመሳሳይነት አላቸው ልበል ዶ/ር?
@emaye9786
@emaye9786 Жыл бұрын
I tell my children if you want to know GOD, learn what seven is. Our Ethiopian tibebe is beyond any other culture.
@selamawitlegesse8180
@selamawitlegesse8180 Жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን በየዘመኑ የሚያነቁ አባቶችን ያስነሳልናል አሜን አይነ ልቦናችንን ያብራልን ። የሚገርመኝ CPR ሲያስተምሩ 30 ቸህስት ኮንፕረሽን 2 ደግሞ አፍ ላይ የሚሰጥ እስትንፋስ አለ እና 30+2 = 32 ሳይንሱም የልብ ቀመርን ይተገብራል ማለት ነው?
@drrodastadeseandromeda9034
@drrodastadeseandromeda9034 Жыл бұрын
ቀመር 32 ከልብ ጋር የተያያዘ ልባዊ ኩነትን የሚፈታ ነው
የደነዘዘ አእምሮ በምን ይነቃል? የ2ቱ አእምሮ ክፍሎች
23:58
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 508 М.
진짜✅ 아님 가짜❌???
0:21
승비니 Seungbini
Рет қаралды 10 МЛН
ሕልምና አስገራሚ ጉዳዩ ዓይነቱና ፍቺው (ክፍል 1)
54:35
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 637 М.
የ 3 የ 6 የ 9 የዩኒቨርስ ቁልፍ ምስጢራዊ የቴስላ ኮድና ኢትዮጵያ
1:02:32
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 392 М.
ሳይንስ የማይመልሳቸዉ ጥያቄዎች! Unexplained Truth | ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ
28:48
𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼 𝗞𝗶𝗻𝗴𝘀 ®
Рет қаралды 387 М.
3 6 9 የአጽናፈ ዓለም ቁልፍ በግእዝ ፊደል ኒኮላ ቴስላ ቀመሩ
40:55
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 176 М.