የኩላሊት ዕውቀትን እንዴት እንወቀው? የእናት ቀልብ ምን ማለት ነው? (ክፍል 3)

  Рет қаралды 48,784

Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda

Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda

Күн бұрын

Пікірлер: 83
@MebaWebeshet
@MebaWebeshet 9 ай бұрын
ኦ!!!!ግሩም ግብርከ።።።
@MINTWEREDE
@MINTWEREDE 2 ай бұрын
እድሜና ፀጋ ይስጥወት ኩቡ ዶ/ር ሮዳስ ኑፁህ የእግዛብሄር አስተማሪ ከሁሉ የማደንቅላቸዉ በአስተምህረዎ ላይ ፖሎቲካ አይቀላቅሉም
@alemtshaymersha7172
@alemtshaymersha7172 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ❤️🙏 እንደሁልጊዜው እጂግ ድንቅ ነበር መምህር እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና በፀጋ በጥበብ በሞገስ ይጠብቅልን ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን 🤲🙏
@zer13567
@zer13567 Жыл бұрын
ሰላም ሰላም መምህራችን እንኳን አደረሳችሁ።
@ሩሐማዮቲብ
@ሩሐማዮቲብ Жыл бұрын
መምህሬ ሁሌም ትምህርቶችክ እውቀት እንደሆኑኝ ነው 🙏መምህሬ በጣም ወደመጨርሻው የተናገሩት ነገር ገርመኝ በህይወቴ ያየውት ህልም ብፅፈው ምን ልሆን ሳስበው ገርመኝ ሁሌም እራሱን ችሎ ሙሉ ፊልም ነው የማየው እናም ጥዋት ስነሳ እገርማለው አንዳዴ ያየውት ህልም እያሰብኩ ምን አይነት አለም ነው ደስ ሲል እያልኩ ሁሉ የምውልበት ቀን አለኝ አሁ ስትናገር በጣም ነው የገርመኝ የእውነት ስለህልም ያነሳከው ከዚህ በኃላ እፅፋለው
@wosenehgorgis8475
@wosenehgorgis8475 Жыл бұрын
ሰለማይጠገብ ትምህርታቸው ዶ/ር ሮዳስን እናመሰግናለን።
@sabagmariam8222
@sabagmariam8222 7 ай бұрын
እድሜና ጤና ይስጥሕ ትምሕርት በጣም ግሩም ነው ።ሕፃናት ነጭ ወረቀት ናቸው ሲባል ይመስለኛል አያውቁም ሳይሆን የሰጠኃቸውን ይቀበላሉ እንዳስተማርካቸው ይሔዳሉ ጥሩ አድርገሕ ካሳደካቸው ትሬኒንጉ ወሳኝ ነው ለማለት እንጄ እንደ ወረቀቱ ባዶ ናቸው ለማለት አይመስለኝም ።ከይቅርታ ጋር ።
@fgtube1981
@fgtube1981 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው መምህር በርታ መምህር
@Hope-nh6ho
@Hope-nh6ho 4 ай бұрын
Betame dese yelale. Egezabehair yesetelene.
@AynalemTeferi-zc7je
@AynalemTeferi-zc7je Жыл бұрын
ልዑል አምላካችን ፀጋውን በእጥፍ ድርብ ያብዛልህ ዶክተርየ❤
@tizita.debelasaifeasaifea844
@tizita.debelasaifeasaifea844 Жыл бұрын
ልጅ ነጭ ወረቅት ነው አያውቅም በሕብረተሰቡ በጣም የተለመደ ነው የተሳሳተ ትምህርት ንቁ መጥምቁ ቅዱስ ዮሐንስ በእናቱ ማኅፀን ነው አምላክን ያወቀው ድንቅ ትምህርት ነው እድሜ ጤና ይስጥልን ዶክተር❤❤
@Kaben_Asfaw
@Kaben_Asfaw Жыл бұрын
“ከጕድጓድህ ውኃ፥ ከምንጭህም የሚፈልቀውን ውኃ ጠጣ።” - ምሳሌ 5፥15
@Qinezetopiamidya
@Qinezetopiamidya Жыл бұрын
መምህር በእውነት በጣም እናመሠግናለን ለሚሰጡን መረጃዎች እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጥልን።🙏💚💛❤
@SakiraSkira-rv8sr
@SakiraSkira-rv8sr Жыл бұрын
ተባረክ በእውነት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ❤
@tsehayneshkassa3851
@tsehayneshkassa3851 9 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የኢትዮጵያ እንቁ ዎች
@seneshashyitbarek744
@seneshashyitbarek744 Жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ መምህር ሴት እና ዉሀ በሚል ዕርዕስ ያዘጋጀኸዉን ቪዲዬ ሊንኩን ስጠን
@WerkineshBekele
@WerkineshBekele Жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛልህ
@ድንግልሆይእርጂኝ
@ድንግልሆይእርጂኝ Жыл бұрын
ሰላም መምህር ❤❤ ግሩም ነው እናመሰግናለን
@ketroschriddler1854
@ketroschriddler1854 Жыл бұрын
ቀኝ አእምሮም ፣ ልብም ስራቸው ረቂቁን በዓይን የማይታየውን ነው፥ ግን አንዱ እሳት አንዱ ደግሞ ነፋስ ነው። የሁለቱን ልዩነትና አንድነት ትንሽ ቢጨምሩልን እወዳለሁኝ።
@BelayStotaw
@BelayStotaw Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን። እንዲህ የሳይንስም የመጽሐፍ ቅዱስም እውቀት ተስማምተው ሲቀርቡ እንዴት ደስ ይላል!እናመሰግናለን።
@mimiworku4129
@mimiworku4129 Жыл бұрын
እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ ዶክተር መምህር መጋቢ ሐዲሰ ሮዳሰ እና አቅራቢውን በእውነት እጅግ ጠቃሚ ነገርን ነው የቀሰምኩት በተለይ ስለ ኩላሊታችን እና ልባችን ያላቸውን የሚያከናውኑት ተግባራት እና የዕልም ጥቅሙ ግሩም ነው ቀጥሉበት 👍
@WeldAby-lh5rn
@WeldAby-lh5rn Жыл бұрын
ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ
@macruz7366
@macruz7366 Жыл бұрын
I often come across fascinating topics on various Indian spiritual channels, and I'm delighted to have found this channel. . .today's topic reminds me of the new 2023 movie called "The Pod Generation," which explores infant therapy and the influence of music on infants. Perhaps in the future, the old saying "a child's mind is like a blank slate" will evolve. Thank you for the knowledge you're sharing, and may you continue to be blessed on your journey. ...From Eritrea 🇪🇷
@Hareg-ku2hh
@Hareg-ku2hh 11 ай бұрын
Bewenet Dr Rodas Ethiopiawi bemehonehe bicha Ekoralehu Semechehe Yemaltegbehe Tehut Wondemachin Ye Ewket Mestehaf Edme ke Tena yestelen Akbarehe negn 🙏🙏🙏Hagerachenen kalut Diabilos Endyawetalen Stelot Enadreg 🙏🙏💚💛❤️
@weredewoshike5505
@weredewoshike5505 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ጥበቡን ጨምሮ ይስጥልን ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን።
@abisinia
@abisinia Жыл бұрын
በጣም ከሚገርመኝ አንዱ ተፈጥሮ የኩላሊት ጉዳይ❤
@ymekuria1375
@ymekuria1375 Жыл бұрын
This is a lot of knowledge. Thank you so much. Big respect for you.
@mahdertemesegen906
@mahdertemesegen906 Жыл бұрын
እኔም የ 10 ኛ ክፍል ተማሪ ሆነን የተሰጠን የሒሳብ ስሌት አስቸጋሪ ነበር ሁሌም ሳሰላስል ቆይቼ አንድ ቀን ሌሊቱ 10፡00 ተነስቼ በሕልሜ ያየሁኑን ጽፌው እውን መሆኑ ዶ/ር ሮዳስ አሁን ሲገልጸው አስታወሰኝ
@hirutGirma-xn3ro
@hirutGirma-xn3ro Жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር በእድሜ በጤና በፀጋ በጥበብ በሞገስ ይጠብቅልን
@aronyakob6469
@aronyakob6469 Жыл бұрын
በእውነት ሚሰማን ነገር ግን በአፋችን መናገር የሚያቅተን የነበረ አሁን ግን የሚሰማንን እንድንናገር አስችለሀናል ስለዚ እግዚአብሔር ያክብርልን እንወድሀለን እናከብርሀለን
@שמחהטדסה-ק4ת
@שמחהטדסה-ק4ת Жыл бұрын
ውድ መምህር በመደነቅ በመመሰጥ ነው ኘሮግራምህን የማዳምጠው ተደምጠህ የማትጠገብ ምሁር ነህ እንዳንተ ያለ የጠለቀ እውቀት ያለው ዜጋ አንዲት አገር ለማፍራትና አክብራ ለመያዝ የታደለች መሆን አለባት አምላክ ይጠብቅህ ።
@melatasefa5991
@melatasefa5991 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤አድሜ የሰጠልን መመህራቺን
@genetziguita4586
@genetziguita4586 Жыл бұрын
Btam amsgenalew ❤❤❤❤❤❤
@direharerej
@direharerej Жыл бұрын
ወድሜ ሮዳስ አተን ከመውዴ የተነሳ ለልጂ ስምህን ላወጣለት ነው ተባረክ🎉🎉🎉🎉
@drrodastadeseandromeda9034
@drrodastadeseandromeda9034 Жыл бұрын
አውጣለት ያው ስምን መልአክ ያወጣዋል አይደል ብሂሉ
@enewaenewaenewa6885
@enewaenewaenewa6885 Жыл бұрын
ኑሩልን እግዚአብሔር ይስጥልን
@tsgeweynitekle5161
@tsgeweynitekle5161 Жыл бұрын
Egziabher yitebkh kbur Dr.🙏🙏
@genettesfaye7551
@genettesfaye7551 Жыл бұрын
እናመሰግናለን መምህር
@getachewmekonen5515
@getachewmekonen5515 Жыл бұрын
Abet Dr rodas mituq yehone ewket new yalek abzto ybarki bertalin ❤❤
@melakualebachew9549
@melakualebachew9549 Жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ መምህር እንደምን አሉ እንደምን አላችሁ አድማጮች ተመልካቾች ።
@KebronBeki-tr1og
@KebronBeki-tr1og Жыл бұрын
ክብሩ ይስፋ ለመድሐኒት አለም❤❤❤
@የአዳምልጆችYouTube
@የአዳምልጆችYouTube Жыл бұрын
ፈጣሪ ይመስገን ሠላም 🙏
@yamrotsima710
@yamrotsima710 Жыл бұрын
Kale.hiywot.yasemalen.amen
@mekonnen74
@mekonnen74 Жыл бұрын
እናመሰግናለን በርቱ
@muleabate4111
@muleabate4111 Жыл бұрын
እውነትም መምህር
@tizetaduna3238
@tizetaduna3238 Жыл бұрын
What an explanation thanks dr
@kiduswondafrash8263
@kiduswondafrash8263 Жыл бұрын
እኔ ለጥያቄዎቻችን መልሶች ሁሉ የመጀመረያ ቀን ፍጥረቶች ይመስሉኛል ሲቀጥል ሁተኛ ቀን ፍጥረት እና ነገሮችን ለመፍታት ይረዳን ዘንድ ከቃል በፊት በሀሳብ ከተፈጠሩት ጀምሮ በቃል የፈጠራቸው በተለይ ብርሀን በቃል ብቻ እንዴት ያለ ፀሐይ ጨረቃ ኮከቦ በመጀመሪያ ቀን እንደሆነ ትምርት ቢሰጠን
@yigremachewkefelegnwegdere2613
@yigremachewkefelegnwegdere2613 Жыл бұрын
This is chakra....it is amazing
@jemalkederseid8005
@jemalkederseid8005 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ቤተሰቦች
@Etsegi7
@Etsegi7 Жыл бұрын
መምህር ደ/ር ሮዳስ ከወቅቱ አንፃር ስለ ዮሐንስ ራይ ሁሉንም ምራፎች ብታስተምረን?
@BeynSolomon
@BeynSolomon Жыл бұрын
Betam ena mesegnale des yimil qoyta nebere
@yabteshome3749
@yabteshome3749 Жыл бұрын
Thank you
@maruabiye2521
@maruabiye2521 Жыл бұрын
ሰላም መምህር... የኔ ጥያቄ የሆነ ጊዜ በልጅነቴ የተወለድኩበት አካባቢ እንደምንጭ የማያቋርጥ በጥቂት በጥቂቱ አፈሩና ድንጋዩ አየተናደ ቆየ ቦታው ተራራ አንደ ገደላማ ነገር ነው ወሩ ደግሞ መስከረም እና ጥቅምትን ጨምሮ ነው እዚጋ የገረመኝ ለ1ና 2 ወር ያህል ሌት ቀን አያቋርጥም ነበር ሌላው ደግሞ ስለዚያ አካባቢ በአፈ ታሪክ ከማህበረሰቡ የሰማሁት ድሮ #ከተራራው ላይ የተቀበረ ብር ይገኝ እንደነበር አልፎ አልፎ የተቆፈሩ ጉድጓዶች ይታያሉ አንዳንድ ቦታም ሲረግጡት ድም ድም ይላል ይህ ነገር እስካሁን ለአእምሮዬ ጥያቄ ነው? እና ያ ለሁለት ወር ገደማ እንደምንጭ ሳያቋርጥ በጥቂት በጥቂቱ ሲናድ የነበረው ምንድን ይሆን?
@drrodastadeseandromeda9034
@drrodastadeseandromeda9034 Жыл бұрын
ስለቦታው ምርምር ማድረግ ይገባል። በቦታው ካለህ ደግሞ ከሥነ ቁፋሮ ባለሙያዎች ጋር በመነጋገር መመርመር
@meronbesha9903
@meronbesha9903 Жыл бұрын
አለኝ እኔ በጣም ጥሩ መጻፍ ነው እና ደግሞ እኔ ሕፃን ልጄ የሆነ ነገር ስትሆን ወይም ስታለቅስ የጡቴ ወተት ይፍሳል ወይም ይወጥረኛል
@የአዳምልጆችYouTube
@የአዳምልጆችYouTube Жыл бұрын
ለካ እኔ እራሴ ዩንቨርስ ነኝ በጣም አመሰግናለሁ 🙏
@shewaneshkedir8242
@shewaneshkedir8242 Жыл бұрын
Enamesegnalen
@FirewoiniGirmaFiru
@FirewoiniGirmaFiru Жыл бұрын
Metsehaf Lemin degami atatemim
@HiwotMaru-z9p
@HiwotMaru-z9p Жыл бұрын
selam memihr selamachuh yibiza
@ZelealemTekle-ff9ol
@ZelealemTekle-ff9ol Жыл бұрын
Yekulalit.yelib. yeaemero ewqetoch endalu gilts adregew silastemarun yeneta megabe haddisat Dr rodas qale hiywet zelealem (liqe liqawnt ) yasemalin!!!
@mulugetamengesha892
@mulugetamengesha892 8 ай бұрын
thanks
@netsanettesfa9152
@netsanettesfa9152 Жыл бұрын
The explanation leads me to Elemental animation movie.Well explaind 😅
@meseretz7640
@meseretz7640 Жыл бұрын
Grum new ❤❤❤❤❤❤❤
@YEALEMSRANENGSTU
@YEALEMSRANENGSTU Ай бұрын
መፅሐፍ ቅድስና ህክምና ሳይንስ የት የሚገኘ መፅሐፉ
@abdiwendmu4463
@abdiwendmu4463 11 ай бұрын
በእርግጥ ጥሩ እኔ እራሴን ለማዳመጥ ሞክሬ አውቃለው ግን ሁል ጊዜ የሆነ ነገር ከመፈጠሩ በፊት በቀልባችን እናውቃለን ብዬ አላስብም.ለምሣሌ የሆነ ነገር ይፈጠራል የሚለውን በቀልባችን አውቀን ሣይፈጠር ይቀራል ይሄሥ አይፈጠርም? መቶ በመቶ አሥተማማኝ ነው?
@universityofethiopia
@universityofethiopia Жыл бұрын
ምንኛ ድንቅ ጥበብ አካፈላችሁን ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ
@talakituaethiopia1119
@talakituaethiopia1119 Жыл бұрын
እጹብ ድንቅ እውቀት መምህር አምላክ እንዴት ክቡር አድርጎ እንደፈጠረን ❤💒❤
@monanajash1007
@monanajash1007 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@tigisteyayu6173
@tigisteyayu6173 Жыл бұрын
ኩላሊት ያጤሰው ልብ ያመላለሰው ናላ የወረሰው
@dagimpaulos113
@dagimpaulos113 Жыл бұрын
Can you tell us about the power of empath personality
@HiwotKiros-r2s
@HiwotKiros-r2s 7 ай бұрын
😊🙏
@mulughetatesfamichael9729
@mulughetatesfamichael9729 8 ай бұрын
አቶ ሮዳስ እባክህ የሐኪም መሰፍን ስልክና የራስህ ስልክ ላክልኝ የኩላሊት ህሙም ስለሆንክ የምለምንህ ፣ ካላክልኝ እቀየምህአሎና ፣እባክላክልኝ ሙሉጌታ
@yoni1991
@yoni1991 Жыл бұрын
I am sorry Dr I asked for more knowledge. So which study does provide if kidney has a neurons? I am confused here . science put Each kidney has 1 million nephrons. So can you give us the cited. Or how we can provided this?
@adanechdubale8197
@adanechdubale8197 Жыл бұрын
ምን ማለት እችላለሁ ፈጣሪ ዘመኖትን ይባርክ
@bamlak4355
@bamlak4355 Жыл бұрын
ዶክተር ሮዳስ ወንድሜ አንድ ነገር ልጠይቆት እፈልጋለሁ እንዴት ነው ላገኞት የምችለው እባኮትን
@hanatadesse3635
@hanatadesse3635 Жыл бұрын
Yemigerm timihert naw betamim wunat naw memiher. Ene yemigermegn nager ale memiher minalibat belela gize biyastemrun biye betitihina eteyekalew, esum lemidinaw yesew lij betam sideset yemiyalekisew? I ust to say why people cry when they are happy instead of laughing, i never understood that, until i gave birth to my son. When i healed my son in my arms and looking at his eyes, at that moment i was bawling in tears couldn't stop crying and then i said this is what its calld happy cry, but why that happened memiher? And the same thing happened when he graduate 18 years later. But its crazy though when i give birth to my second child i had all the emotions and the love and everything but not tears, why is that? I will love to hear it from you if there is an answer for it, you are an amazing teacher and full of knowledge. Ameseginalew memiher edimena tena yestik.
@senaithailetesfa8200
@senaithailetesfa8200 Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@mekdesa.3620
@mekdesa.3620 Жыл бұрын
❤❤❤
@amesgagn
@amesgagn Жыл бұрын
❤️🙏🙏🙏
@haytomer9818
@haytomer9818 Жыл бұрын
ኦፕሬሸን ሰንሆን ልክ ከሆድ እንዳወጧቸዉ ዶክተሮች ህጻናትን ከፌታችን አምጥቸዉ እንድንሰማቸዉ ወይም ከፌታችን ይለጥፏቸዋል ይገርማል እንድንተያይ ነዉ ለካ
@ወለተገብርኤል-ቈ2ከ
@ወለተገብርኤል-ቈ2ከ Жыл бұрын
አረ ጠባቂ መልአክ አትርሱ ከኩላሊት ይበልጣል (ከናንተ ባላውቅም )
@brianbrian6030
@brianbrian6030 Жыл бұрын
It was fantastic again that is a people we need in this generation thx. Please If you can give me Information to buy 888
@ተመሰገን-ቀ3ጘ
@ተመሰገን-ቀ3ጘ Жыл бұрын
❤❤❤
የመሬት መንቀጥቀጥ በረከት ወይስ ቁጣ? ማወቅ ያለብን የመሬት ኃይል
1:00:48
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 36 М.
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
超人夫妇
Рет қаралды 53 МЛН
ክፍል 2 - ሳይንስ የማይመልሳቸዉ ጥያቄዎች | Unexplained Truth ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ
38:40
የጭንቅላት እሳትን ለማብራት ከእርጅናው ታደሰ አንተም ...
41:27
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 105 М.
ከጥፋት ውሃ ያመለጡ ኔፍሊሞች/ ኒቢሩ/ አኑናኪ፤ ፍጻሜ ዓለም
24:55
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 39 М.
ለዓለም ዕንቆቅልሽ የሆኑት አስፈሪዎቹ ብሔሞትና ሌዋታን የት ናቸው?
50:50
Halloween is coming
0:12
Younes Zarou
Рет қаралды 3,4 МЛН
DID YOU NOTICE ANY LAPSES IN THE VIDEO or NOT? / MARGO_FLURY
0:34
MARGO FLURY | Маргарита Дьяченкова
Рет қаралды 12 МЛН
BIP HOUSE  .бип хаус 🥰🏡  #shorts
0:13
bip_house
Рет қаралды 1,2 МЛН
DID YOU NOTICE ANY LAPSES IN THE VIDEO or NOT? / MARGO_FLURY
0:34
MARGO FLURY | Маргарита Дьяченкова
Рет қаралды 12 МЛН
В Европе заставят Apple сделать в айфонах USB Type-C
0:18
Короче, новости
Рет қаралды 1,1 МЛН
изобрёл молоток мечты
0:55
Упоротый ПОВАР
Рет қаралды 543 М.