"ዱባይ" Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 206

  Рет қаралды 1,005,653

Betoch Drama ቤቶች ድራማ

Betoch Drama ቤቶች ድራማ

Күн бұрын

Пікірлер: 1 500
@የእናቴአፍቀራሚሚዬ
@የእናቴአፍቀራሚሚዬ 6 жыл бұрын
በእውነት ዛሬ በጣም ከፍቶኛል እንባ በእንባ ሆኚ ነው የወለኩት በስደት ለይ የለችሁ እህት ውንድሞቼ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን
@bosenibosebi544
@bosenibosebi544 6 жыл бұрын
የእናቴ አፍቀራ ሚሚዬ AyzoshEhte
@ፅዮንነኝየአስማረእህት
@ፅዮንነኝየአስማረእህት 6 жыл бұрын
የእናቴ አፍቀራ ሚሚዬ አሜን። ማማየ ምን ሆንሽብኝ አይዞሽ
@zenuyemayreymlijehtmareyam8287
@zenuyemayreymlijehtmareyam8287 6 жыл бұрын
የእናቴ አፍቀራ ሚሚዬ አይዞሽ አይክፋሽ እህቴ
@እማሁሉነገሬሀዩ
@እማሁሉነገሬሀዩ 6 жыл бұрын
የእናቴ አፍቀራ ሚሚዬ የኔ ውድ ምነው ሁሉም ለበጎ ነው ማር አይዞን
@selamt200
@selamt200 6 жыл бұрын
የእናቴ አፍቀራ ሚሚዬ አይዞሽ የኔ ቆንጆ ለበጎ
@tigyedengellej2318
@tigyedengellej2318 6 жыл бұрын
#የዓቢይ ፆም አምስተኛ ሰንበት እንኳን ለአብይ ፆም አጋማሽ ለደብረ ዘይት በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ቤቶች እንደዉ ጉጉት ብየ ሥጠብቃችሁ ነበር!! እንካን ደና መጣችሁ ከባድና በጣም የምፈልገዉ ጥያቄ ነበር የቤቶች ቻናል ከቻላችሁ ምን ነበር በሉል በልደታ ማርያም በለተ ቀኗ ይሁንባችሁ!!
@መቅዲስደተኘዋ
@መቅዲስደተኘዋ 6 жыл бұрын
አደይ አበባ እንኳንም አብሮ አደረስን
@yabate4919
@yabate4919 6 жыл бұрын
አደይ አበባ እንኳን አብሮ አደረሠን እናት
@rakiggcgfyhhygb7942
@rakiggcgfyhhygb7942 6 жыл бұрын
አደይ አበባ አሜን
@HanaHana-kd8bk
@HanaHana-kd8bk 6 жыл бұрын
አደይ አበባ አሜን እንኩዋን አብሮ አደረሰንንን
@aamantesfa2098
@aamantesfa2098 6 жыл бұрын
አደይ አበባ። እንኳን አብሮ አደረሰን
@ሰብሊነኝየBአፍቃሪ
@ሰብሊነኝየBአፍቃሪ 6 жыл бұрын
ውይይይ ቅዳሜ መራቁ መጣችሁልኝ እካን ደህና መጣችሁ ወገኖቸ ክርስቲያኖች እካን ለአብይ ጾም 5 ኛ ሳምት ደብረ ዘይት በሰላም አደረሳቹ ጾማችን የሰላም የፍቅር የጤና የረድኤት የበረከት ይቅር የምንባልበት ይሁንልን
@ኦርቶዶክስነኝየክርስቶስተ
@ኦርቶዶክስነኝየክርስቶስተ 6 жыл бұрын
አሜንንንንን
@ለእናቴየደስታዋምንጭአርገ
@ለእናቴየደስታዋምንጭአርገ 6 жыл бұрын
ፍቅርህ ነው የጎዳኝ አሜን አሜን አሜን
@ትግራይዓደይኣክሱምጽዮንማ
@ትግራይዓደይኣክሱምጽዮንማ 6 жыл бұрын
ፍቅርህ ነዉ የጎዳኝ ፡ ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@sarahsarsarah4091
@sarahsarsarah4091 6 жыл бұрын
ፍቅርህ ነው የጎዳኝ Ameeenn Ameeenn Ameeenn #Enkuan abro aderesen💚💛❤
@martalahore7590
@martalahore7590 6 жыл бұрын
ፍቅርህ ነው የጎዳኝ to get
@mahallove3790
@mahallove3790 6 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለደብረ ዘይት ወይም እኩለ ፆም ዋዜማ አደረሳችሁ አደረሰን ሀገራችንም ሰላም አንድነት ያድርግልን የእመቤታችን አማላጅነት አይለየን አሜን
@hamzaapp1
@hamzaapp1 6 жыл бұрын
Dubai hhhhhhhhh
@meremawussen2340
@meremawussen2340 6 жыл бұрын
Mahal the joint Love
@asmarechabeyiu3199
@asmarechabeyiu3199 6 жыл бұрын
አዎ እህቴ በጣም ደስ ይላል የእኔዎችም በጣም ፍቅር የሞላባቸው ነው እርግጥ እኛም እግዚአብሔርን ሁልጊዜ አሰሪዎቻችን ልባቸውን አራራልን እያልን መጸለይ አለብን።እኔም ሁልጊዜ ጸሎቴ ይሄነው በኔ መመቻቸት እግዚአብሔርን እያመሰገንኩ በአሰሪዎቻቸው የሚጨነቁትን የአሰሪዎቻቸውን ልብ አብራራላቸው እያልኩ እጸልያለሁ እህት ወንድሞቼ በጸሎት ከተጋን ክፉው ደግ መልካም ይሆናል ለእኛም ሰምተን ምንችልበትን አይተን ምንተውበትን አዕምሮ ልቦና እግዚአብሔር ይፍጠርልን።
@glorytogod8536
@glorytogod8536 6 жыл бұрын
Ntanet Abeyiu WoW amen amen
@helengaleni9506
@helengaleni9506 6 жыл бұрын
ካካካካካካ ወይ ቤቶቾ ደስ ስትሉ ና ግራ ገብቶኛል ተመቼኝ የተዋህዶ ልጆች እንካን ለደብርዘይት ባዓል በስላም አደረሳችሁ ♥♥♥♥
@seadateshome959
@seadateshome959 6 жыл бұрын
ቤቶችዬ የኔ መዝናኛ ናችሁ እድሜ ለናንተ በሠው ሀገር ሆኜ ሲብሰኝ እከን እና ሻሸን በማየት አሳልፈዋለሁ የቤቶች ድራማ ለኔ አንደኛ ነው እኔም የሚል ✔✔✔
@hawaahawaa5804
@hawaahawaa5804 4 жыл бұрын
ቤቶች
@gggdddd4331
@gggdddd4331 6 жыл бұрын
እንኳን ለልደትዬ አደረሣቹ የተዋህዶ ልጆች
@ወለተሰንበትየድንግል-ደ8ጀ
@ወለተሰንበትየድንግል-ደ8ጀ 6 жыл бұрын
Ggg Dddd አሜን እንኳን አብሮ አድረሰን
@lehowlumegizaalew1703
@lehowlumegizaalew1703 6 жыл бұрын
ዳኙ የሚተነፈስ አየር በሰው እጅ ቢኖርማ አልቀን ነበር ፈጣሪ ለድሀ ለሀብታም ለቀይ ለጥቁር ለአጭር ለረዠም ሳይል የሰጠን ልዮ ስጦታ ነው በሱ ስራስ አንግባ ።ቤቶችዬ በጣም እናመሰግናለን ውድድድድድ ♥
@haileekealo9011
@haileekealo9011 6 жыл бұрын
ቤቶች በጣም ጥሩ ነው አሪፍ ነው ...በዚሁ ሙድ ቀጥሉበት ....ወደነዋል ..በጣም አስቂኝ እየሆነ ነው..." እራሱን እንደሚገድል ሰው ባዶ እጁን ይመጣል " አለ እከ በሳቅ ገደለኝ...።
@mama-yz2iq
@mama-yz2iq 6 жыл бұрын
የእውነት ቤተሰብ ነው ምትመስሉት ❤️❤️❤️
@kumelalikesa4euiygi4k40
@kumelalikesa4euiygi4k40 3 жыл бұрын
ነበረግን ገንዘብ😑😑😑
@saedaandres8205
@saedaandres8205 6 жыл бұрын
ዋው ቤቶች ይመቻችሁ ሲቀጥል ና መጋቢያው ጠፍቶኛል ያልከው ተመችቶኛል ይመቻችሁ
@ነኝስደተኛ-ቘ3ዠ
@ነኝስደተኛ-ቘ3ዠ 6 жыл бұрын
እኳን ደህና መጣችሁ በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞች ሰላማች ብዝት ይበል
@ሀኒቾየማርያምልጅ-ዀ6ኀ
@ሀኒቾየማርያምልጅ-ዀ6ኀ 6 жыл бұрын
ዲማ ዲማ ameeennnn mall
@ኤሙማር
@ኤሙማር 6 жыл бұрын
ዲማ ዲማ አሜን
@ነኝስደተኛ-ቘ3ዠ
@ነኝስደተኛ-ቘ3ዠ 6 жыл бұрын
አሜን
@ነኝስደተኛ-ቘ3ዠ
@ነኝስደተኛ-ቘ3ዠ 6 жыл бұрын
ሀኒቾ ሞገሥ አሜን ማር♥
@jemalahmad8300
@jemalahmad8300 6 жыл бұрын
ዲማ ዲማ a
@mulubeti806
@mulubeti806 2 жыл бұрын
በእውነት ሻሽዬ ንግግርሽ አቡሶ ስለደቦ የተናገርሽው ተመችቶኛል
@ame7696
@ame7696 6 жыл бұрын
ቤቶቻችን እንኳን ሰላም መጣችሁ ዱባይ መጣችሁልን ይመቻችሁ
@አዩፍቅርንናፋቂ
@አዩፍቅርንናፋቂ 6 жыл бұрын
እንኳን ለአብይ ፆም አምስተኛ ሳምንት በሰላም አደረሳችሁ (ደብረ ዘይት)
@ኦርቶዶክስነኝየክርስቶስተ
@ኦርቶዶክስነኝየክርስቶስተ 6 жыл бұрын
ሰላም ፍቅር እንኩዋን አብሬ አደረስን።
@asnakutadesse8046
@asnakutadesse8046 6 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን
@missyouoromiya1070
@missyouoromiya1070 6 жыл бұрын
ሰላም ፍቅር Abayi gidib now kkkk
@saadamohamad2207
@saadamohamad2207 6 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkk
@lidiyasalomon9279
@lidiyasalomon9279 6 жыл бұрын
Amen Enekun abero aderesen
@የእናቴአፍቀራሚሚዬ
@የእናቴአፍቀራሚሚዬ 6 жыл бұрын
ቤቶች እንኳን በስላም መጣችሁ ስላማችሁ ይብዛ ማሮች
@almiwelda6324
@almiwelda6324 6 жыл бұрын
ቤቶች እንኳን በሰላም መጣቹ .በጣም ነው የምወዳቹሁ
@argoa7213
@argoa7213 6 жыл бұрын
የእናቴ አፍቀራ ሚሚዬ
@argoa7213
@argoa7213 6 жыл бұрын
DesisluBetoch
@argoa7213
@argoa7213 6 жыл бұрын
Yehagereljoch EnkuwanAderesachew
@zenata231
@zenata231 6 жыл бұрын
.
@cartercarter3822
@cartercarter3822 6 жыл бұрын
ዋው ያምራል በጣም ቤቶች ውስጤ ናቹ...
@መቅዲአባቴህይወቴአባወድሃ
@መቅዲአባቴህይወቴአባወድሃ 6 жыл бұрын
ኮመንታተሮች ላይክ አምሮኛል ላይክ አርጉል ምናምን እዳትሉ ዋ
@HayatHayat-sg1kx
@HayatHayat-sg1kx 6 жыл бұрын
መቅደስ ኢየሱስ የኔ ነክ Me ደሞከግርዲግዳጋር ለማጋጨት
@ame7696
@ame7696 6 жыл бұрын
መቅደስ ኢየሱስ የኔ ነክ Me ይመችሽ
@ኢክሩ-ሰ8ሐ
@ኢክሩ-ሰ8ሐ 6 жыл бұрын
አይቤቶች.ይመቻችሁአቦ
@አላህወኪል-ከ5መ
@አላህወኪል-ከ5መ 6 жыл бұрын
እየሱስ ባሪያ ነው ያው እደኛ ፉጡር ነው እሽ
@kereyaosman7444
@kereyaosman7444 6 жыл бұрын
መቅደስ ኢየሱስ የኔ ነክ Me አምሮትሽ ይወጣልሽ
@እናቴበጣምእወድሻለሁሁሌም
@እናቴበጣምእወድሻለሁሁሌም 6 жыл бұрын
የይቤ ልጅ ምኖሯ በጣም ጥሩ ነው ብዙ ልጆች ሰለሚከታተሏቹው።
@tureendalech6869
@tureendalech6869 6 жыл бұрын
ደስ ሲል ሰላሳ አምስተኛ ነኝ እንኳን ደህና መጣችሁ ቤቶች ዱባዮች ላይክ አርጉኝ በከ ደከ ይዛችኃለሁ
@zinetseid3311
@zinetseid3311 6 жыл бұрын
ture endalech ላይክክክክ
@tureendalech6869
@tureendalech6869 6 жыл бұрын
Taxsssss mar
@sass4755
@sass4755 6 жыл бұрын
ቤቶች እንኮን ደህና መጣችሁ በጣም ነምወዳችሁ በርቱ ያገሪ ልጆች ዘርየ ዛሪ ሳላደንቅህ አላልፍም አዛሉ ልክ እንደውነተኛ እናት ነሽ
@ሀይሚየዩቲብአፍቃሪ
@ሀይሚየዩቲብአፍቃሪ 6 жыл бұрын
ባሹየ ሁሌም አድናቂህ ነኝ ቤቶችዬ ሁላችሁንም በማያልቀው ውድድ
@asnakcehceh1896
@asnakcehceh1896 6 жыл бұрын
ቤቶቾ፡እናመሰግናለን፡ሠላሙን፡ያብዛላችሁ፡፡ሥወዳችሁ
@አስራዘጠናዘጠኝ
@አስራዘጠናዘጠኝ 6 жыл бұрын
_ውይ መዳም የሶስት ወር ደመዎዜን ነቀጠችኝ በኢትዮጵያ _*_ከ _**_#30ሺ_**_ ብር በላይ_*_ 😭😭😭😭በጣም ከፍቶኛል አጽናኑኝ ያገሬ ልጆች_ በተረፈ መልካም ለሊት ይሁንላቸው ልደታ ማርያም ትጠብቃችሁ 😔😔😔😔
@ቀመሪያኡሥማን
@ቀመሪያኡሥማን 6 жыл бұрын
አብሽሪ እህት አለም
@hereg630
@hereg630 6 жыл бұрын
ፅዮን የትዙ አፍቃሪ ያሳዝናል አይዞሽ እህታለም እኔ የአንድ ወር ተነጥቂያለሁ ብቻ ሆድ ይፍጀው ያገርብን አረመኔነት አይዞሽ
@የጎንደርቀበጥነኝ
@የጎንደርቀበጥነኝ 6 жыл бұрын
ፅዮን የትዙ አፍቃሪ ምነው ምነው
@madinamobile5499
@madinamobile5499 6 жыл бұрын
ፅዮን የትዙ አፍቃሪ Ayizoshi
@ነኝስደተኛ-ቘ3ዠ
@ነኝስደተኛ-ቘ3ዠ 6 жыл бұрын
ፅዮን የትዙ አፍቃሪ አይዞሽ ማርየ ሁሉም ያልፋል
@ዝረየለይፍቕሪጆርጆዩመምህ
@ዝረየለይፍቕሪጆርጆዩመምህ 6 жыл бұрын
ቤቶችየ ስወዳቹ እናመሰግናለን በርቱ ሁላቹ ውስጤ ናቹ ውድድድድድድ ነው ማደርጋቹ
@ለእናቴየደስታዋምንጭአርገ
@ለእናቴየደስታዋምንጭአርገ 6 жыл бұрын
ዊል ቤቶችየ እንኳን በደህና ተገናኘን ኮሜታቶሮችየ በእውነት እላችሁአለሁ ማዳም ጋር ተጣልቸ ሰላም አጥቸ ነበር የከረምኩት wifi wunm ከስልኬ ላይ አውጥታው ነበር ነገር ግን ፓስወዋርዱን ስርቄ ነው አሁን ቤቶችየንም እማየው አምላክ የህረፍት ሂውት ሰቶኝ ሀገሬ ላይ እማያችሁ ያርገኝ እዳኔም በስደት ለምትባክኑ እግዚአብሔር የሰላም ሂወት ይስጠን
@sintayehuwondimu4605
@sintayehuwondimu4605 6 жыл бұрын
Mahlet Yitbarek Ayzosh e/r kanchii gar ehun.
@ለእናቴየደስታዋምንጭአርገ
@ለእናቴየደስታዋምንጭአርገ 6 жыл бұрын
Sintayehu Wondimu እሽ አሜን አሜን አሜን
@unnishunnish1181
@unnishunnish1181 6 жыл бұрын
Mahlet Yitbarek ማሂየ ማር
@llovemymaml6449
@llovemymaml6449 6 жыл бұрын
mahlet ayzosh maer amennnnn
@halimahalima8464
@halimahalima8464 5 жыл бұрын
ለእናቴ የደስታዋ ምንጭ አርገኝ አምላኬ nvtwwpp
@filmonkebede320
@filmonkebede320 5 жыл бұрын
በጣም ስወደው በጣም ይመቻል ለኣርቲስቶቹ በጣም ክብር ይገባል
@እናቴናፍቆሽንአልቻልኩም
@እናቴናፍቆሽንአልቻልኩም 6 жыл бұрын
ይገርማል እኔ ከአረብ ሀገር ሳልወጣ በዜኳን አድጎ ፂም አወጣ
@LOVELoVE-wo5ot
@LOVELoVE-wo5ot 6 жыл бұрын
እናቴ ናፍቆሽን አልቻልኩም እኔም ገርሞኝ የምር ማዳመጡንትቸ የሡን ፂም ማየትጀመርኩ
@እናቴናፍቆሽንአልቻልኩም
@እናቴናፍቆሽንአልቻልኩም 6 жыл бұрын
LOVE LoVE እኔ እራሱ በጣም ገርሞኛል
@asiyaasiya9454
@asiyaasiya9454 6 жыл бұрын
እናቴ ናፍቆሽን አልቻልኩም New Ayedel
@emanhassen1139
@emanhassen1139 6 жыл бұрын
እናቴ ናፍቆሽን አልቻልኩም kkkkk aye ega sanhd aejtaw yetbkunal sedt edhon ayfatn agbton yela
@ከድቅድቅጨለማወደሚደነቅብ
@ከድቅድቅጨለማወደሚደነቅብ 6 жыл бұрын
ወይኔ እንደ እኔ አይተሽዋል በጣም ገርሞኝ አይይይ እድሜ
@የአላህባርያነኝ-ጰ7ከ
@የአላህባርያነኝ-ጰ7ከ 6 жыл бұрын
አቦ በስደት ያለን እህት ወንድሞች አላህ በሰላም አገራችን ይመልሰን ደስታችንን ሀገራችንላይ ያርግልን እኔስ መሮኛል
@kuwaitstar6443
@kuwaitstar6443 6 жыл бұрын
ቤቶች እውነት ምርጥ እኮ ናቸዉ
@tegestteri6818
@tegestteri6818 6 жыл бұрын
ቤቶችዬ ውስጤናቹ
@trustworthyhonestly815
@trustworthyhonestly815 6 жыл бұрын
Best of all the Time. Am Eri but I Love ❤️ Ethios and this series nurln, betamnew mwedaju
@chewaeshchewanesh1919
@chewaeshchewanesh1919 6 жыл бұрын
ቤቶች እንኳን በሰላም መጣቹ ሰላማቹ ይብዛ ስውዳቹ
@zuzulove7942
@zuzulove7942 6 жыл бұрын
ዋው well come betoch በጣም ፈታ አደረገቹኝ Thanks
@azmiethiopiawetngnazmietih1374
@azmiethiopiawetngnazmietih1374 6 жыл бұрын
ቤቶች ውስጤ ናቹሁ
@عبدالله-م4ذ9ق
@عبدالله-م4ذ9ق 6 жыл бұрын
#ቤቶች እንኳን ደና መጥቹ #ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ #ለአብይ #ፆም #አምስተኛው #ሳምንት #ለደብረ #ዘይት ፆም በሰላም አደረሣቹ ፆሙ የበረት ፆም ያድርግልን እንዳሁም #ለሀገሬ ልጆች በያላቹበት ሰላማችሁ ይብዛ እወዳችዋለሁ #like #ማረጋቹን አትርሱ በቤቶች ይዣችዋለሁ 😉😍
@عبدالله-م4ذ9ق
@عبدالله-م4ذ9ق 6 жыл бұрын
Salem k 😂 Min tata alw demo le subscribe😊😉
@Salemkhabesha
@Salemkhabesha 6 жыл бұрын
Mita Mita አመሰግናለው
@botoolsalem2395
@botoolsalem2395 6 жыл бұрын
Mita Mita
@foziamohammedmohammed5311
@foziamohammedmohammed5311 6 жыл бұрын
ቤቶች ስወዳቹ አቦይመቻቹ
@عبدالله-م4ذ9ق
@عبدالله-م4ذ9ق 6 жыл бұрын
Amina Mohammed tnxs
@ኑወደህይዋትምንጭኢዬሱስያ
@ኑወደህይዋትምንጭኢዬሱስያ 6 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ ሀፍይ ቤቶች ይምቻችሁ በጣም አዝናናችሁኝ ሁሉም ድራማቹ ይመቻል በርቱ
@ፍቅርአሣምርልኝታዱዬ
@ፍቅርአሣምርልኝታዱዬ 6 жыл бұрын
ቤቶች እንኳን በሰላመጣቹሁ ውዶች እናመሰግናለን
@bayushgashaw8124
@bayushgashaw8124 6 жыл бұрын
hahaah አረ ወይኔ ዛሬስ በጣም አሳቃችሁኝ አይ#ና ወዶ አይደለም እኛም እየናኖርንበት #ግራ ገብቶናል ውዶቼ #ሁላችሁንም ውድድድድድ♥♥♥
@Jassimin123
@Jassimin123 6 жыл бұрын
ብቅልትና ሰናፍጭ አምሮኝ ልምት ነው 😢ስደት ""ኣይኑ" ይጥፋ ለማንኛውም እንካን# ለደብረዘይቱ #ኣደረሳቹ
@ለታመኑትዘመንአመጣ
@ለታመኑትዘመንአመጣ 6 жыл бұрын
mami from rayaaa ere ene geziche elikilishalehu yihen yahil gin bikilun mini litaderigiew new senefachus esh beruz kitam byihion fetifet
@ሙዘምልአቢ
@ሙዘምልአቢ 6 жыл бұрын
ቤቶች ኑሩልን በጠም ነው የዝነነቹን
@jemilytantoytantoy7082
@jemilytantoytantoy7082 6 жыл бұрын
ቤቶች ኑሩልኝ ከፍቶኝ ነበር አዝናናቹኝ ክክክክክክ
@berekethana1367
@berekethana1367 6 жыл бұрын
ቤቶች ሶፋ ገዛቹሁ ማለት ቀየራቹሁ ያምራል።
@samriderz2678
@samriderz2678 6 жыл бұрын
ኡፍፍፍ ምንድነው ላይክ በዘመድ ነው እንዴ ምታደርጉት ኧር ላይክ አርጉኝ ኡኡኡ
@بحريةعلي
@بحريةعلي 6 жыл бұрын
ክክክክ
@LiNa-bw6mg
@LiNa-bw6mg 6 жыл бұрын
Sam Riderz Kkkkkkk
@ሀያት-ጸ4ቸ
@ሀያት-ጸ4ቸ 6 жыл бұрын
ላይክ አድርጌሻለሁ
@fatimamhmdhhjuio3789
@fatimamhmdhhjuio3789 4 жыл бұрын
😘😘😘
@fatimamhmdhhjuio3789
@fatimamhmdhhjuio3789 4 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkk
@mesy6513
@mesy6513 6 жыл бұрын
ውይ መጣችሁልን አለንበት ቦታ ዱባይ እናመሰግናለን ቤቶችዬ አይሰወዳችሁ😍😃 ዘና በሉ አናንተም መግቢያው ጠፋህ ና እኛን አጠይቀንም ነበር ከከከከከ
@መቐለመቐለና
@መቐለመቐለና 6 жыл бұрын
እንኳዕ ዳሕና መፃእኩም ቤቶች
@Ethiopiamusic2016
@Ethiopiamusic2016 2 жыл бұрын
እደኔ 2015 የሚያይ ❤❤❤
@ssddassdda4173
@ssddassdda4173 6 жыл бұрын
በጣም ደስትላላችሁ በውነት ኑሩልን
@rosarosa6487
@rosarosa6487 6 жыл бұрын
ቤቶች ስወዳችሁ የተዋህዶ ልጆች እንኩን ለደብረዘይት ለምጻት ቀን ማስታወሻ አደረሳችሁ ለትንሳኤዉ በሰላም ያድርሰን ለሀገራችን ስላም ይስጠን
@ማሚሁሌምወድሻለሁስደ-ጸ5ኰ
@ማሚሁሌምወድሻለሁስደ-ጸ5ኰ 6 жыл бұрын
አይ እከ ትክክል ነህ የዘመኑ ልጆት አድራቂ እና ብልጦች ናቸው😴😚🙉😍
@zngh5389
@zngh5389 6 жыл бұрын
መዳም በስራ ስታጉላላኝ ብዉልም ቤቶችየ ስለሚያዝናናኝ ሀዘኔን ያስረሳልኛል
@betatubebeta
@betatubebeta 6 жыл бұрын
በማዳም ተከፍቸ ስመጣ በእናንተ እደሰታለሁ እግዚአብሔር ስራችሁን ይባርክ የኔ ማሮች
@memberesolomonshalemo5671
@memberesolomonshalemo5671 6 жыл бұрын
This is the best part of batoch drama so plz continue same like this
@mahdreweyahunesebezamenews3562
@mahdreweyahunesebezamenews3562 6 жыл бұрын
ዌል ቤቶች እኳን ለልደታ ማራም አደርሳቹህ ውድ ተዋህዶወች እመቤቴ ትጠብቃቹህ ባላቹህበት የወር ሰው ይበለን
@ኦርቶዶክስነኝየክርስቶስተ
@ኦርቶዶክስነኝየክርስቶስተ 6 жыл бұрын
mahdre wey ahunese beza menew sera tefa enda አሜን ልደትየ እመቤታችን እረደቷና ምልጃዋ ይጠብቀን።
@mahdreweyahunesebezamenews3562
@mahdreweyahunesebezamenews3562 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@kokobesisay9982
@kokobesisay9982 6 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@alamworku6707
@alamworku6707 6 жыл бұрын
mahdre wey ahunese beza menew sera tefa enda አሜን
@አለለኔየተሻለነገር-ጐ5ነ
@አለለኔየተሻለነገር-ጐ5ነ 6 жыл бұрын
አሜን
@DdDd-lf6vj
@DdDd-lf6vj 6 жыл бұрын
ቤቶች.በጣም.ደስትላላችሁ.በርቱ
@አቢቲነኝያባቴልጅፍቅር
@አቢቲነኝያባቴልጅፍቅር 6 жыл бұрын
Hahahahah Dubai የዘሩ አድናቂ ነኝ በናታችሁ ላይክ እንዳትረሱኝ
@beruktawitbrukt141
@beruktawitbrukt141 6 жыл бұрын
እረ ቤቶች እግዚአብሔር ይስጣችሁ ፈታ አደረጋችሁኝ አይዱባይ😂😂😂
@glorytogod8536
@glorytogod8536 6 жыл бұрын
Betoch Ahun sira layi nagn nage ayachualew dana deru mirtochi 💋💋💋💟👈
@አልሀምዱሊላአለኩሊሀ-ኀ1ኰ
@አልሀምዱሊላአለኩሊሀ-ኀ1ኰ 6 жыл бұрын
ቤቶች ምርጥ እንኮን መጣችሁ
@hawulatmahamad2461
@hawulatmahamad2461 6 жыл бұрын
ሻሼዬ ባትኖር እኮ አይደምቅም ቤቴቼ ኑርልኝ
@hawulatmahamad2461
@hawulatmahamad2461 6 жыл бұрын
Ok
@Salemkhabesha
@Salemkhabesha 6 жыл бұрын
Hawulat Mahamad thank you
@h.h3118
@h.h3118 6 жыл бұрын
ውይ ቤቶች ስወዳቹ በርቱልን ውዶች
@Mohamed_Hassan_Daaha
@Mohamed_Hassan_Daaha 6 жыл бұрын
Watching from Mogdishu Somalia.
@tedroskidane5249
@tedroskidane5249 6 жыл бұрын
Mohamed Hassan well come
@hanaayalew3279
@hanaayalew3279 6 жыл бұрын
ዱባይና ቤቶች ውስጤ ናችሁ
@asegeni7769
@asegeni7769 6 жыл бұрын
እመወዳቹ መጣችሁልኝ በርቱ የኔ ጎበዞች💋💋
@bettymarkonjo3069
@bettymarkonjo3069 4 жыл бұрын
Sikare yene kimem yemiwedat eski like
@salameeyesusenewsalameeyes2430
@salameeyesusenewsalameeyes2430 6 жыл бұрын
Uuuuuffff Zamedoche tabareku.Betam dekim bilogne nebare .Ahun dikame lekakegn wuddddddd Adergechowalow 😘😘😘😘😘
@wendimak1187
@wendimak1187 6 жыл бұрын
ቤቶች ሁላችሁንም እወዳችዋለሁ ዋው ደስ ስትሉ ዋውውው
@oromofrest9151
@oromofrest9151 6 жыл бұрын
I like this comedy 😃😂
@alilaasdf1654
@alilaasdf1654 6 жыл бұрын
እንኳንስ በሰላም መጣችሁ ውድድድድድድ ነው የማረጋችሁ ቤቶች
@wudyamuhammed4770
@wudyamuhammed4770 6 жыл бұрын
አሜንየ ቆንጆ ነገር ነሽ ቅመምየ♥
@kalkidanzenebe1513
@kalkidanzenebe1513 6 жыл бұрын
ቤቶች የኔ ምርጦች ሰላማችሁ ይብዛ
@mahabaahmed2574
@mahabaahmed2574 6 жыл бұрын
እንኳ ን ደህና መጣቹ በርቱ አዛልዪ ስወድሽ
@maithaabdrasool2647
@maithaabdrasool2647 6 жыл бұрын
ውይይይ.ዛሬ.ክፍት.ብሎኛል.በሰው.አገር.ታላችሁ.በሰላም.ላገራችሁ.ያብቃችሁ.ሞልቶ.ላይሞ.ላ.መቃጠል.ቤቶችዬ.እንካን.ደህና.መጣችሁ
@ህሊናበገንዘብአይገዛም
@ህሊናበገንዘብአይገዛም 6 жыл бұрын
ውውውውወወ ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ አይ ና ዱባይ ያላቹ መግብያውን አሳዮት ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ና ዬ በነካ እግር ባቋራጭ ከች በል ወደ ጅዳ 😝😂😂😂😂😂😂😂
@SolomonVA
@SolomonVA 6 жыл бұрын
በሳቅ ገደላችሁኝ በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን
@selame.kassas.k7659
@selame.kassas.k7659 6 жыл бұрын
ክክክክክክ ውይ ድካሜ ሀዘኔ ጠፍኝ በቤቶች በጣም ነው የሳኩት ውይ ቤቶችየ። ሁሌም ደስ ይበላችሁ አቦ ።
@huwhihiii9464
@huwhihiii9464 6 жыл бұрын
እሽ በስደት ያላችሁ እህቶች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ብርታትና ጽናቱን ይስጣችሁ
@መምህራችንእድሜናጤናይስጥ
@መምህራችንእድሜናጤናይስጥ 6 жыл бұрын
የኔ ምርጦች መጣችሁልኝ ስወዳችሁ እኮ
@ሰውእኮ-ኀ3ኀ
@ሰውእኮ-ኀ3ኀ 6 жыл бұрын
ቤቶች ውስጤ ናቹ
@ርብቃእጠራዋለሁስሙን
@ርብቃእጠራዋለሁስሙን 6 жыл бұрын
ወይ ዳኙ ስወድህ የአራዳ ልጅ ይመችህ ዳኙ ያላችሁ እስኪ እንያችሁ😄😄😄😄😉😉😉😍
@አላህአንድነውአላህልጄንጠ
@አላህአንድነውአላህልጄንጠ 6 жыл бұрын
kkkkkkkkk አይ ቤቶች ምን አታመጡ ይመቻቹ አሪፍ ነው አቅራቢዎች እናመሠግናለን ዛሬ ድብርብር ብሎኛል ለምን እንደሆነ አላቅም 😞😞
@dawitselmon9461
@dawitselmon9461 6 жыл бұрын
Betoch is the best 👍🏿
@ቅድስትማኛዋ
@ቅድስትማኛዋ 6 жыл бұрын
ስወዳችሁ እነንተ ሳቅነ ቁምነገር ያላችሁ ምርጥ ጣፋጭ ነችሁ ቤትወች
@ሀለዊያኑረዲንሀበሻዊት
@ሀለዊያኑረዲንሀበሻዊት 6 жыл бұрын
ክክክ ዘሩ ናን ሲያይ ግራ ገብቶታል ና ደግሞ መግብያው ጠፍቶት ግራ ገብቶታል እኔ ደግሞ የኢትዮ ኔተወርክ እምቢ ብሎኝ ግራ ገብቶኛል 😂😂😂
@radiahkairodeen3892
@radiahkairodeen3892 6 жыл бұрын
ሀለዊያ ኑረዲን ሀበሻዊት 😃😃😃😃😃😃😃
@babysary4456
@babysary4456 6 жыл бұрын
😀😀😀😀😀
@سلامهالعامري-ز7ع
@سلامهالعامري-ز7ع 5 жыл бұрын
@@babysary4456 🤩😍😘😟❤💔💖💚
@tig4420
@tig4420 6 жыл бұрын
😂😂😂😂አይ ዱባይ የቤቶች አድናቂዎች ነኝ በተለይ ይቢ ፎንቃዬ 😘😘
@qa5504
@qa5504 6 жыл бұрын
ኮሜተሮች ሥሞት እየጋጫችሁኝ እለፉ ፕሊሥ ምክንያቱም 3ኛ ነኝ መሠል ሢቀጥል ደሞ ኦርጉዝ ነኝ 😜
@የጎንደርቀበጥነኝ
@የጎንደርቀበጥነኝ 6 жыл бұрын
User Qa እሯሯሯሯሯሯሯሯ ምነው
@qa5504
@qa5504 6 жыл бұрын
አበጀ ይሙት ግጩኝ
@ከልብይርቃልላይንየራቀ
@ከልብይርቃልላይንየራቀ 6 жыл бұрын
User Qa ጮማ እራስ
@qa5504
@qa5504 6 жыл бұрын
ከልብ ይርቃል ላይን የራቀ ሥድቡን ምን አመጣዉ
@ethiopiainme23
@ethiopiainme23 6 жыл бұрын
ና በጣም ነው ደስ የምትለኝ አንተ ስትኖር ደጋግሜ ባይ አይሰለቸኝም!!♥️
@tsegenetyemariyamlji2070
@tsegenetyemariyamlji2070 6 жыл бұрын
እንኩዋን ደና መጣችሁልን ውይ ዛሬ ወግ ደርሶኝ 3 ተኛ ሆንኩ ሀሀሀሀ ወይ ና
@ሰሰለትድራማውስጤነው
@ሰሰለትድራማውስጤነው 6 жыл бұрын
Tsegenet Ayalew አች የወሎ ቆንጆ የምወድሽ የኔ መልካም ፀባየ ስናይ ና እኔንም አሳቆኛል ምችት ይበልሽ
@lailalaila1877
@lailalaila1877 6 жыл бұрын
እንኳን በሠላም መጣቹ ቤቶች ባአላቹበት ሰላም ሁኑ
@jotube5392
@jotube5392 6 жыл бұрын
ሰው ለካ በልብስ ነው የሚምረው ፐ እሯጩ ክክክክ
@mesaiynahome7680
@mesaiynahome7680 6 жыл бұрын
የኔ ምርጦች ውይ ስወዳችሁ እኮ ለጉድ ነው ኑሩልኝ
@ከታገሱትሁሉምያልፋልእግዚ
@ከታገሱትሁሉምያልፋልእግዚ 6 жыл бұрын
ዉይ እከን ስወደዉ እኮ እስኪ ላይክ በሉልኝ የእከ አድናቄዎች ??
@staylestah2126
@staylestah2126 6 жыл бұрын
zereshe sewedeh
@مشعلالرويليالرويلي
@مشعلالرويليالرويلي 6 жыл бұрын
fkirta Mamo ይሄውእኔብየሻለሁ
@ከታገሱትሁሉምያልፋልእግዚ
@ከታገሱትሁሉምያልፋልእግዚ 6 жыл бұрын
مشعل الرويلي الرويلي ok zemede
@ከታገሱትሁሉምያልፋልእግዚ
@ከታገሱትሁሉምያልፋልእግዚ 6 жыл бұрын
مشعل الرويلي الرويلي ok
@ኢትዮጵያዊ
@ኢትዮጵያዊ 6 жыл бұрын
ምናለ ግን አጨራረሳቹን ብታስተካክሉት በጣም ጣፍጭ ይሆንና አጨራረስ ላይ ትንሽ ብታስተካክሉት አሪፍ ነበር
@sebleeseble9902
@sebleeseble9902 6 жыл бұрын
ቤቶች ምችት ምችችት ይበላችሁ ደስ ስትሉ
@susuhassen4645
@susuhassen4645 6 жыл бұрын
ደስ ይበላችሁ ዱባዮች😜😃
@kedirhabeshi3382
@kedirhabeshi3382 4 жыл бұрын
ምን ተገኘ
@ameera7136
@ameera7136 6 жыл бұрын
ና እንቀበለሀለን አሁን ሙቀት ዱባይ የለም ቤቶች ውድድድድድድ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@የፍቅርሠው-ጨ2ከ
@የፍቅርሠው-ጨ2ከ 6 жыл бұрын
እንካን ሰላም መጣችሁቤቶች ወገኖቸ ስሞትላችሁ ላይክግጩኝ
@ቅድሚያለተውሂድ-ጰ5አ
@ቅድሚያለተውሂድ-ጰ5አ 6 жыл бұрын
ድብን በይ kkkkkk
@ትግስትሞላ-ቨ1ወ
@ትግስትሞላ-ቨ1ወ 6 жыл бұрын
+ቅድሚያ ለተውሂድ. ኧረ አይባልም
@የፍቅርሠው-ጨ2ከ
@የፍቅርሠው-ጨ2ከ 6 жыл бұрын
ክፍነሽ
@hayatmohaned9280
@hayatmohaned9280 6 жыл бұрын
ዋው እንኳን ደህና መጣችሁ ቤቶች ይመቻል በጣም እወዳችዋለሁኝ ሠላማችሁ ብዝት ይበልል ማሮች
@seidjamilseidjamil4874
@seidjamilseidjamil4874 6 жыл бұрын
የፍቅር ሠው 10000የፍቅር አድናቂ ስለሆኩ ይሄ ይገባሻል ኮሜት የመጀመሪያ ነው በውነት ነው እምልሽ
@thetnatube6059
@thetnatube6059 6 жыл бұрын
ቤቶችየ በጣም አሥተማሪ ነገር ነው የምትሠሩት እዲሁ እጅግ አሥደሣች
@lailalaila3279
@lailalaila3279 6 жыл бұрын
አረበዛብህ ፂምን ተላጭ ውፍረትህንም ቀንስ ካጠፋሁ ይቅሮታ
@halemhalem3868
@halemhalem3868 6 жыл бұрын
Laila Laila አይ አላጠፋሽም ምንም አይደል
@tiomangetu2760
@tiomangetu2760 6 жыл бұрын
Eko zeretet blo asama mesele
@hayathayat7158
@hayathayat7158 6 жыл бұрын
Laila Laila
@bertukanbezunh5197
@bertukanbezunh5197 6 жыл бұрын
ዋው ይመቻል ቀጥሉበት
Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 203
27:13
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 871 М.
小路飞和小丑也太帅了#家庭#搞笑 #funny #小丑 #cosplay
00:13
家庭搞笑日记
Рет қаралды 14 МЛН
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 47 МЛН
Twin Telepathy Challenge!
00:23
Stokes Twins
Рет қаралды 139 МЛН
How Many Balloons To Make A Store Fly?
00:22
MrBeast
Рет қаралды 174 МЛН
Betoch | “ አሸናፊነት!”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 370
35:51
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 662 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.43 "ምርጫው"
43:47
ebstv worldwide
Рет қаралды 850 М.
Betoch - "የአለም ዋንጫ" Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 218
26:29
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 1 МЛН
Betoch | “ይሄን ህዝብ ይፍረድ ” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 481
27:54
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 100 М.
#EBC ቤቶች ድራማ ክፍል-141 "ይሉኝታ"
26:02
Betoch | “30 ዜሮ ዜሮ” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 308
31:26
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 600 М.
小路飞和小丑也太帅了#家庭#搞笑 #funny #小丑 #cosplay
00:13
家庭搞笑日记
Рет қаралды 14 МЛН