ዱላ ቅብብል - new ethiopian full movie 2023 dula kibibil | new ethiopian movie ዱላ ቅብብል 2023

  Рет қаралды 140,744

Marken Entertainment

Marken Entertainment

Күн бұрын

new ethiopian movie 2023

Пікірлер: 156
@degnettube
@degnettube Жыл бұрын
❤❤❤❤❤ እንደዚህ አይነት ❤❤ ትውልድን❤❤ እሚያስተምር ትልቅ መልክት እሚያስተላልፍ ❤❤❤ ፊልም ነበር የናፈቀን እናመሰግናለን ትልቅ መልክት ያለው ፊልም ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ሰሚራ-ኈ6ጐ
@ሰሚራ-ኈ6ጐ Жыл бұрын
በጣም ትክክለኛ የእኔ ይህውት ታሪክ ነው
@kojo9380
@kojo9380 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@منيرةالهنيدي
@منيرةالهنيدي Жыл бұрын
አሚን
@sawa8227
@sawa8227 Жыл бұрын
😭😭😭
@sawa8227
@sawa8227 Жыл бұрын
💔💔
@king_yonatan
@king_yonatan Жыл бұрын
ይሄን ፊልም ምታዪ እግዛብሔር ከክፍ ነገር ይጠብቃችሁ ❤
@ቃልሀይሉ
@ቃልሀይሉ Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@gdggg2692
@gdggg2692 Жыл бұрын
ክብር ምስጋና ለሥም አጠራሩ ይሁን እህቴ አስተካክለሽ ፃፊ እግዚአብሔር❤ እንጂ እግዛብሔር አይባልም
@KibineshTefera
@KibineshTefera Жыл бұрын
amen
@king_yonatan
@king_yonatan Жыл бұрын
​@@gdggg2692 እሽ ደግሞ ወንድ ነኝ😅
@የራያዋ-ዘ4ፈ
@የራያዋ-ዘ4ፈ Жыл бұрын
አሜን
@samuel_arse
@samuel_arse Жыл бұрын
ይህንን በፊልም መልክ የቀረብ እውነተኛ ታሪክ ያየን ሰዎች በጣም እድለኞች ነን ያለየችሁት ተመልከቱ😍😢 ሰላም ለሀገራችን🇪🇹🙏
@kalkidan-t3j
@kalkidan-t3j 11 ай бұрын
🤝🤝
@tigistzinabe-c3x
@tigistzinabe-c3x Жыл бұрын
ትዉልድ የማዳን ሀላፊነትን የተወጣህ በጣም ደስ የሚል ትልቅ መልዕክት ያለዉ ፊልም
@Tsegadawit235
@Tsegadawit235 Жыл бұрын
የእውነት በትከክለኛ ጊዜ የወጣ ፊልም ነው በጣም አስተማሪ ምርጥ ፊልም ነው አሁንም አባቶቻችን ለትውልዱ ይቅር ባይነትን ማስተማር አለባቸው! ፈጣሪ ሆይ ትውልዱ ጥላቻን ሳይሆን ፍቅርን አስተምርልን እግዚአብሔር ይጠብቀን ከሁሉ ነገር 🙏
@elsadibaba7670
@elsadibaba7670 Жыл бұрын
ይሄንን ልጅ ስወደው ለሱብዬ ስ ገባ ደስ ይላል የልጅ ሽማግሌ😂😂😂❤
@fafitube8112
@fafitube8112 Жыл бұрын
😂
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 Жыл бұрын
ለፈላዉ ብየ ነው የገባሁት ሰካራሙ ቁጭ ባሌን ነገረኛ 😂😂 የሚለኝን አስታወስኩ ይሄ ሰካራም ተመስገን ነጋ ያ የለማ ዘመን አንዳንዴ መታገስ የሌለብን ነገር አማራጭ ጊዜ ሳያልፍ መፈለግ ነው 😢 ዛሬ ላይ ያለኝ ሰላም ያለኝ ይበልጣል በቃ አሳቀኝ የለመንኩት ጌታ ለሊት እሱን ጥበቃ ከልጅ ጋር ዉይ በስመአም የድንግል ልጅ መድሀኒያለም እረዳኝ
@ሀሊማጎደሬዋ
@ሀሊማጎደሬዋ Жыл бұрын
ወይኔ አተልጅ እድግ በልልን🎉🎉🎉
@GoGoman-zj4lw
@GoGoman-zj4lw Жыл бұрын
በጣም በጣም አስተማሪ ምርጥ ፊልም ነው ትልቅ ትምህርት ነው
@ፍልቅልቋነኝየራያዋ
@ፍልቅልቋነኝየራያዋ Жыл бұрын
የኔ ጣፋጭ እድግ በል ከውስጡ ትልቅ ሰው አሎ ❤❤❤
@EthioSelam-e1h
@EthioSelam-e1h Жыл бұрын
ምርጥ የመሆኑን ያህል ያልተወራለት ፊልም ነው፡፡ ባላየው ይቆጨኝ ነበር
@ግዜፊልምፕሮዳክሽን
@ግዜፊልምፕሮዳክሽን Жыл бұрын
እሚገርም ፊልም ነው ይሄ ፊልም አሁን ያለንበትን ውቅታዊ ሁኔታ ያሳያል ለቀጣይ ትውልድ ፍቅርን እናቀብል ትልቅ ትምርት ነው እዩት
@abushimiratii3883
@abushimiratii3883 Жыл бұрын
ዋው በጣም በጣም አስተማሪ ምርጥ ፊልም ነው ትልቅ ትምህርት ነው 🙏🙏🙏❤❤❤
@mariamova452
@mariamova452 Жыл бұрын
በስመአብ ይሄ ፊልም 98% እስካሁን አለ መሰራት ያለበት ነበር ተሰራ እስካሁን ካየሆቸው ታዎቂ ፊልሞች ይበልጣል
@Tigየማርያምልጂ
@Tigየማርያምልጂ Жыл бұрын
ዋው አንደኛ ነው በጣም አስተማሪ ፊልም ነው ትልቅ ትምህርት ነው 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
@yedonoko6306
@yedonoko6306 Жыл бұрын
ይሄን ትንሽ ልጅ ስወደዉ ❤❤❤❤😅😅😅
@Fraolart
@Fraolart Жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ፊልም ነው ማየት የናፈቀኝ ግዛቸው ገብሬ የሚባለው ደራሲ ፊልሞቹ ይመቹኛል የአመቱ ምርጥ ፊልም ብዬዋለሁ
@milknbd
@milknbd Жыл бұрын
በጣም ቆንጆ እና ኣሰተማር ነው ❤❤❤❤❤
@adambizunehbizuneh1028
@adambizunehbizuneh1028 Жыл бұрын
በጣም ምርጥና አስተማሪ ፍልም ነው ዘመኑን የዋጀ እናመሰግናለን
@TesifayeRobiyo
@TesifayeRobiyo Жыл бұрын
ልቤን አይምሮሄን ብቻ ሁሉ ነገሬ ነው የተቀጠቀጠው ማለትም በጣም የምያስፈልገን ፈልም ነው ግን ለእኔ ብቻ የገባኝ ነው የምመስለኝ ሁሉም ሙያተኞች በለንበት ሙያችን እንደዝ እውነቱን እንድ ለህዝባችን ብናስተምራቹ የጠፋው መመለስ ባንችል እንኳን ያሉንን ማትሬፊ እንችላለን ብቻ እናቴ ሀገረን እሱ የፈጠራት የፊጡር አባት ይሃት ይጠብቃት ሠላምና ፊቅር ይስጤን❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሁለም ልቤ ውስጤ ነሽ
@KalkidanTsegaye-r1g
@KalkidanTsegaye-r1g Жыл бұрын
አስተማሪ ምርጥ ፊልም ተቻችሎ በፍቅር መኖር እድሜን እንዲቀጥል ያረጋል
@user-mo9xy9yr8v
@user-mo9xy9yr8v Жыл бұрын
ወይኔ ይሀልጅ ስወደው ሞቼነው እናተስ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂
@MihratuYegeta
@MihratuYegeta Жыл бұрын
ያሳድገው እኔም በጣም የሚወደው 🥰
@hawi_habeshawit
@hawi_habeshawit Жыл бұрын
አሪፍ ፊልም ነው ።👌
@mekdesselemonselemon4189
@mekdesselemonselemon4189 Жыл бұрын
ዋዋዋውውውውውውው❤❤❤🎉🎉😢🎉🎉 አንደኛ የሆነ ፊልም
@gdggg2692
@gdggg2692 Жыл бұрын
እውነት ነው ጥላቻ ትውልድን ይገላል አሪፍ ፊልም ነው❤🎉
@رحم-ت9ف
@رحم-ت9ف Жыл бұрын
አልሀምዱሊላሂ እንኳንም በጧት ተገላገልኩ የኔውዲልጂ የልጄ ፍራትና ጨንቀት ትዛለኝ 😢😢😢😢😢
@ደሴላይነውቤቷ
@ደሴላይነውቤቷ Жыл бұрын
ምርጥ ፊልም ነው ትኑሹን ልጅ ስወደው እንደዚህ አባት ግን አለ 😢😊 የኔ ውድ አባት 😍 አባትና እናቴ አንድቀን ሲጣሉ ሽምግልና ቀርበው አያቁም በትዳር 49 አመታቸው አብረው በፍቅር 🙏🙏🙏😍😍😍
@AnwarMohamed-rl3md
@AnwarMohamed-rl3md Жыл бұрын
" ለልጅህ ፍቅርን ስጠው ልጅህ ያንተን ፍቅር ይፈልጋል ልጅህን በስላምና በፍቅር አሳድግ "
@መሲነኝጉራጌዋ-ጠ7ኈ
@መሲነኝጉራጌዋ-ጠ7ኈ Жыл бұрын
ሲያስቅ የኔ ሚጢሚጣ❤😅
@momeenaahmed443
@momeenaahmed443 Жыл бұрын
በተለይ ድብቅ ስራ ሚሰሩት ሰዎች የብዞዎች ታሪክ😢
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 Жыл бұрын
የበሻ ወንዶች በተለይ እናቶችን 😢😢😢 በጣም ያሳዝናል የሰካራም ሚስቶች ስቃይ
@mohammednurhassen1100
@mohammednurhassen1100 Жыл бұрын
ድንቅ ፊልም wow 👏👏👏👏👏👏
@halom3886
@halom3886 Жыл бұрын
ይሄ ፊልም በየሰፈሩ መታየት አለበት
@memijtelefoon9887
@memijtelefoon9887 Жыл бұрын
Des yemil ena astemari drama new. Hulachehunim Betam enamesegnalen 🙏🤲 Huletum lijoch ejig Betam gobezoch nachew🤗🌟, Betam new yemwedachew💚💛❤. Cheru Egziabher yasadegachu🙏❣
@M-pu8rx
@M-pu8rx Жыл бұрын
ዋው አሪፍ ፊልም ነው አስተማሬ
@dubai1280
@dubai1280 Жыл бұрын
ዋዉ❤ አዱኛ ቁርጥ አባቱን😂😂
@አዚቲ-ኀ4ቘ
@አዚቲ-ኀ4ቘ Жыл бұрын
እዉነትኝ ትምሕርት ነዉ የዘሩት እዴ የደረሳል
@gggds3377
@gggds3377 Жыл бұрын
ልጅ አይቼ ነው የገባሁት ግን ደስ ይላሉ
@abiderase6269
@abiderase6269 Жыл бұрын
arife film naw
@mentyochuteketataydrama
@mentyochuteketataydrama Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤ Betam Astemari newu hulachum eyuti timarubetalachu bertu
@sebleyesayat2493
@sebleyesayat2493 Жыл бұрын
ዋው ምርጥ ፊልም በርቱ
@رحم-ت9ف
@رحم-ت9ف Жыл бұрын
ያረቢ መልካም ሰዎችን አብዛልን የሀገሬን ጦስ አንተ አንሳልኝ
@tigistzinabe-c3x
@tigistzinabe-c3x Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ፊልም
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
የሄ ትንሹ ልጅ ስወደው የልጅ ሚጥሚጣ 🤣ገራሚ ፊልም ነው በስማም በአሁን ሰሃት ግን እንደዝ አይነት ትዳር ይኖራል ምናልባት በገጠሩ ማህበረሰብ 😢ይቅር ለእግዚአብሔር መባባሉ ጥሩ ነው እግዚአብሔር የይቅርታ አምላክ ነው ዱላ ቅብብል የሚለውን ፅሁፍ ውሃ ውስጥ ከመጣል ብታቃጥሉት አሪፍ ነበር 🤔
@BinyammekoneneBinyam
@BinyammekoneneBinyam Жыл бұрын
ምርጥ ኮመንት🙏🙏🙏
@meremayimamahmed733
@meremayimamahmed733 Жыл бұрын
ትክክል ነው ፊልሙ የሚበጀን እረቁ ነው 👍👍👍
@SaraSARA-io1uj
@SaraSARA-io1uj Жыл бұрын
Tnshu LeJu my God blessed you Yene marrr 😊😊😊😊😊
@zaharhali4476
@zaharhali4476 Жыл бұрын
ምርጥነዉ ግን ልጆች አድገዉ ሳናያቸዉ ወልደዉ ነዉ የምናያቸዉ
@رحم-ت9ف
@رحم-ت9ف Жыл бұрын
ሱበሀንአላህ የሚገርም እውነተኛ ታሪክ
@noornoor3552
@noornoor3552 Жыл бұрын
ዋው በጣም ደሥ ይላል
@yaredyared8410
@yaredyared8410 Жыл бұрын
Wawa asatemara new ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉
@zeyenyadawud9443
@zeyenyadawud9443 Жыл бұрын
smart move
@Sara-nd3ds
@Sara-nd3ds Жыл бұрын
ሆዳቸው ግን እውነት ነዉ የወዶቹ ፈጣሪየ 😮😂😂😂😂
@konjitderse3048
@konjitderse3048 Жыл бұрын
ውይ ልጁ በጣም ጎበዝ በስማም ዋ ❤❤❤😅
@MartaRoma-i2q
@MartaRoma-i2q Жыл бұрын
አረ ልጁ በጣም ደስ ይላል❤❤
@SaraSARA-io1uj
@SaraSARA-io1uj Жыл бұрын
Tenshu Leju Ithio Tworsale wwwwww😊😊😊😊
@እሙሀሚድ-ፀ3ጸ
@እሙሀሚድ-ፀ3ጸ Жыл бұрын
የአሰተማሪነዉ
@fitihzegeye5418
@fitihzegeye5418 Жыл бұрын
Betam astemari new❤❤❤❤
@gudfif9519
@gudfif9519 Жыл бұрын
ልዬውእዴ አሪፍነው
@HabetamuTsegaye
@HabetamuTsegaye Жыл бұрын
Betam teru movie nw
@aneshamood6033
@aneshamood6033 10 ай бұрын
ይህ ፊልም የተሰራው እውነተኛ ፊልም ነው የደረሰበት ያውቀዋል በድሮ ጊዜ የኢትዮጵያን ድሃ እናት ተደብድባ በየቤቱ ሰንት አልፋ የምተች እናት አውቃለሁ በጣም ሳየው እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ ሰንቱ ኢትዮጵያዊ ሴት ግፍ የደረሰባት የማይቆም ሰንት ጨካኝ አለ የወሸት ነው ብላችሁ አትለፍ ትልቅ እውነተኛ ፊልም በሂወቴ አሁን የተሰራው ይህ ፊልም በአለም ደረጃ መታየት ያለበት ነው ተተርጎም አይ እናት ሰንትዋ ወሃ ሙቁ እሳት እረ ሰንቲ አለ ሰንት ሴት ለልጅዋ ብላ የምተች አሉ ባልወቻቸው ቁጭ ብለው አሁን አግብተው ሌላ በእናት ንብረት ገለው ወሰደው የሚኖሩ ወንዶች እነሱን በየቤቱ ተጋልጠው ለፍርድ ይቅረቡ የዚህን ፈልም የሰራችሁ በደንብ ይሰራበት አጋልጡልን ሰንት አሉ የሴት ደም የሚጠ ጡ በደንብ ይሰራበት ይህ አንደኛ በኢትዮጵያ ወሰጥ መሸለም አለባቸው ጀግኖች ናችሁ በርቱ በጣም ያቃጥላል
@Buron1234
@Buron1234 Жыл бұрын
is best move❤❤❤❤❤
@banchifakhoury7895
@banchifakhoury7895 Жыл бұрын
ትንሹን ልጅ አይች ነዉ የሚጣሀት
@aderajewworku9916
@aderajewworku9916 Жыл бұрын
ጥሩ
@Uhuyof
@Uhuyof 11 ай бұрын
መውለጃቸው ደርሷል
@sarasarasa9623
@sarasarasa9623 Жыл бұрын
ምነው አይለቀቅም ወይኔ
@ashash9382
@ashash9382 Жыл бұрын
Quslenei Kasaksouw ihe dirrma 😢
@azgfetashow-media1997
@azgfetashow-media1997 Жыл бұрын
ለትልድ የሚተርፍ ስራ ተሰራ!
@fitihzegeye5418
@fitihzegeye5418 Жыл бұрын
Markonal ❤be milset❤
@fitihzegeye5418
@fitihzegeye5418 Жыл бұрын
Markonal ❤
@hghuhh9796
@hghuhh9796 Жыл бұрын
ታዳ ሙጥፎ ሆኖ ካየው ያባቱን ስተት ለምንድነው የሜደግመው የማይመስል ነገር ለሜስትህ አትገር
@ענתטפרה-ט8כ
@ענתטפרה-ט8כ Жыл бұрын
አይ፡አባባ፡ማሙሽ፡አተን፡አይቼ፡ነዉ፡የመጣሁት
@Uae-c3i
@Uae-c3i Жыл бұрын
❤❤❤
@Kaala-um5zk
@Kaala-um5zk Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MoazKasim
@MoazKasim Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰
@likukebede8440
@likukebede8440 Жыл бұрын
እንዲህ አይነት ትዳር አሁን ባለንበት ዘመን ያለ አይመስለኝም ለየትኛው እድሜ እና ኑሮ የልብን ሰርቶ ያረፈዸ ይቅርታ እንደገና ለመኖር ካለ ጉጉት የሚመነጭ እራስ ወዳድነት ነው የሐይማኖት አባቶችም ቤት ተቃጥሎ አመዱ ላይ መድረስ ሳይሆን ገና ሲቁጣጠል መድረስ አለባቸው ሐገርን ያጠፋት ቸልተኝነት ነው
@ameenameen8902
@ameenameen8902 10 ай бұрын
🥰 🥰
@helentadese3555
@helentadese3555 Жыл бұрын
አቤት ጩጬውን ስወደው❤❤❤❤
@Kaala-um5zk
@Kaala-um5zk Жыл бұрын
ፍቅር ይሽልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ትክክል ነዉ ።❤❤
@azgfetashow-media1997
@azgfetashow-media1997 Жыл бұрын
ፊልሙ ላይ የተሳተፋችሁ ሁሉ የድንቅ መልዕክት ባለ አሻራ ናችሁ !
@hfhfhfcbcb33
@hfhfhfcbcb33 Жыл бұрын
Waaaaaaw andega felim nw
@AjmanAjman-o4o
@AjmanAjman-o4o Жыл бұрын
ወዋ በጠም ደሥ የለለ አረፈ ፍልም ነዉ😂
@sumaikoo5126
@sumaikoo5126 Жыл бұрын
❤❤❤😢😢
@BedonaAkther
@BedonaAkther Жыл бұрын
ያሀገረችን ችግር እደዝህ: በሀረ ይዞት ይሂድ::
@ميرياثيوبيا-ض5ح
@ميرياثيوبيا-ض5ح Жыл бұрын
እደግ ህፃኑልጂ እወድሀለዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@እሙሀሚድ-ፀ3ጸ
@እሙሀሚድ-ፀ3ጸ Жыл бұрын
ወላሂምርጥፊልም
@MeklitFantu
@MeklitFantu Жыл бұрын
satadalu kemakbel Ena kemekdi man yebeltal lene mekdi
@abdulhabib5446
@abdulhabib5446 Жыл бұрын
❤❤❤ 🇪🇷 🎉🎉🎉
@sintayehuyohanes3387
@sintayehuyohanes3387 Жыл бұрын
ይህ የአገራችን ፕለቲካ ዛሬ ባለ ጊዜ ነገ ዋ ዋ
@AjmanAjman-o4o
@AjmanAjman-o4o Жыл бұрын
በጠም ደስ ይለለ ወይ መዝገበ
@samira3384
@samira3384 Жыл бұрын
ዉፍረትም ያሥጠላል ልበል
@sercalemhaile327
@sercalemhaile327 Жыл бұрын
Iheenew liji maleti fatri yasdigiki
@SuSu-dn6vx
@SuSu-dn6vx Жыл бұрын
👍👍👍👍👍✅✅✅
@ayshamohamed6695
@ayshamohamed6695 Жыл бұрын
ወንዶች ሁላ እርጉዝ ናቸው😮😂😂
@firaolkebede8019
@firaolkebede8019 Жыл бұрын
3 generation in 1 movie yemigerm new! yamral
@MuluFanos
@MuluFanos Жыл бұрын
እነመሰግን አለን ልባለው ይማር
@NUrit242
@NUrit242 Жыл бұрын
😢😢😢😢
@ኑኑወሎየዋYOUTube
@ኑኑወሎየዋYOUTube Жыл бұрын
እኔምላቺሁ ልየውዴ ያምራል ወይስ ይቅርብኚ ተመልካቾቺ ንገሩኚ🎉🎉🎉🎉🎉
@jciciciufufuf8227
@jciciciufufuf8227 Жыл бұрын
WARGA EYWEZMBLSHU.
@AjmanAjman-o4o
@AjmanAjman-o4o Жыл бұрын
በጠም ደስ ይለለ ወይ መዝገበ 😂
@almazsime4584
@almazsime4584 Жыл бұрын
የሽጉጡ ብር ነው እንዲህ ሆዳቸውን የዘረጠጠው?
@NUrit242
@NUrit242 Жыл бұрын
😂😂😂
@meselchibayneh-fw8er
@meselchibayneh-fw8er Жыл бұрын
Kkkkk
@jeueu3u340
@jeueu3u340 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@hghuhh9796
@hghuhh9796 Жыл бұрын
😅😅😅😅😅😅
@رحم-ت9ف
@رحم-ت9ف Жыл бұрын
ወይኔ 🤭🤭🤭🤭🤭
@yeserashenbiale1731
@yeserashenbiale1731 Жыл бұрын
የመርዝ ብልቃጥ😂😂
ሳይገባት - Ethiopian Movie Saygebat 2023 Full Length Ethiopian Film Saygebaat 2023
1:17:20
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 456 М.
哈莉奎因怎么变骷髅了#小丑 #shorts
00:19
好人小丑
Рет қаралды 51 МЛН
Новый уровень твоей сосиски
00:33
Кушать Хочу
Рет қаралды 4,6 МЛН
Worst flight ever
00:55
Adam W
Рет қаралды 22 МЛН
🚦ሀይሚን ጥዬ የትም አልሄድም አስደሰትኳቸው
32:16
Beki Tube ቤኪ ቲዩብ
Рет қаралды 107 М.
መሃን ሙሉ ፊልም - Mehan Full Ethiopian Film 2023
1:27:13
Blata Media
Рет қаралды 326 М.
🛑 NEW || ደመናው አይቀደድም || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ | Aba Gebrekidan New Sibket 2024
2:30:16
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 197 М.
哈莉奎因怎么变骷髅了#小丑 #shorts
00:19
好人小丑
Рет қаралды 51 МЛН