DANA Episode 34 youtube

  Рет қаралды 197,247

East Africa Film Production (Eastafrica Films)

East Africa Film Production (Eastafrica Films)

Күн бұрын

Пікірлер: 204
@ንግስቴየማርያምልጅንግስቴ
@ንግስቴየማርያምልጅንግስቴ 8 жыл бұрын
ወይኔ እረ ኤልያስ ተናገርና ተገላገለው ላንተ እኔ ጨነቀኝ ዳናዎች ምርጦች ናችሁ Thanks
@هدمح
@هدمح 8 жыл бұрын
ሀሪይፍ ነው:: ኢልያስ ዴሜን አፈላከው ቀብይ እናዓቶ ዳኘ ሁሉም ሰው እንደናንተ በነበር ሀገራችን ሰላም በሰፈነበት ነበር:: መሰሎቻችሁን ያብዛልን ይህ የዘወትር ምኞቴ ነው!!!!!
@edomawitzenebe1067
@edomawitzenebe1067 8 жыл бұрын
eliyas la ato dagn eskingraw deras chankognal wedza tengero betgelagela ba chenkat gedlagn eko zara yengrwal beya setabk .... lemngawm thanks tile dana magna yehona derama nw
@sosinaalemu2423
@sosinaalemu2423 8 жыл бұрын
Tiru new bexam gen Leyan ametat are bexam nafekagnech eko yena Mar miss u lay
@webitemelka2283
@webitemelka2283 8 жыл бұрын
ቤቲዬ አይዞሽ የእራስክን ጉድ ስትደብቅ አቶ ማረጉ ሲጋፈጡ ጉድክ እንዳይወጣ ለመናገር አትንቀጥቀጥ ሳጅን አፋጠክ ያዛት ይቺን ፀሀፊ እናመሰግናለን የሳምንት ሰው ይበለን
@አፀደማሪያምየማሪያምልጂነ
@አፀደማሪያምየማሪያምልጂነ 8 жыл бұрын
ኧር በጣም ባያጥር እንዴት እንደሜያምር በርቱ
@yeshkidanye5781
@yeshkidanye5781 8 жыл бұрын
wawwwwww enamesegnalen ye ato maregun wrdet lemayet chekolku beterefe ......
@mduzzal7736
@mduzzal7736 8 жыл бұрын
እናመስግንአለን ዳናወች ከሁሉም በላይ ፍጥነታቺሁ ይመቼኝል
@zeharawucalewaiio1033
@zeharawucalewaiio1033 8 жыл бұрын
ሜሪ ኧር አሁንስ በሳቅ ገደልሽኝ ሰተቶ እራስ ክክክክክክክክክክ።
@ውደብለህጥራኝ
@ውደብለህጥራኝ 8 жыл бұрын
እሰይ ደብሮኝ ነበር እንኳንም ለቀቃችሁት
@saraamare35
@saraamare35 8 жыл бұрын
me too lol
@amarebishdejene7719
@amarebishdejene7719 8 жыл бұрын
ዋው ደስ ይላል ኤልያስ ዛሬ አኮራሀኝ
@wOoOoOw19
@wOoOoOw19 8 жыл бұрын
enameseginalen ato maregu tewardo bayahut endet des balenyi neber
@hanahani6542
@hanahani6542 8 жыл бұрын
የዛሬው ልዩ መንገድ ታይቶኛል ይህ ስደት አስከፊነቱ ያልገባው ብዙ ህብረተሰብ አለና ሊቢያ ምናምን እንዳላችሁ ዳናዎች ሰፋ አርጉና አስተምሩበት
@zewdneshmesfin1722
@zewdneshmesfin1722 7 жыл бұрын
ኤልያስዬ ግን ሁሌም ተንጨብሮ ፀጉርህ፣
@fanakw6360
@fanakw6360 8 жыл бұрын
tnx danawoch
@helenhelen5262
@helenhelen5262 8 жыл бұрын
ውይ የአቶ ማርጉ ነግር በጣም ያጎጎል።የሳምት ስው ይበለን
@selmafs4695
@selmafs4695 8 жыл бұрын
danawech ahuen arf menged Gemerachwal ketelubet yesament sew yeblen
@ሥለሁሉምነገርእግዚአብሄር
@ሥለሁሉምነገርእግዚአብሄር 8 жыл бұрын
ጀለሶቸ አዲሥ ነገር ሢኖር ሹክ በሉኝማ እያመለጠኝ😃😃
@rahelbabey
@rahelbabey 8 жыл бұрын
kkkkiki ok same too
@ሂዊፍቅር-ለ8ኘ
@ሂዊፍቅር-ለ8ኘ 8 жыл бұрын
woww fitnet.kleb enamseginalen
@eman8597
@eman8597 8 жыл бұрын
እረ ኤሊያስ ተናገር ላቶ ማረጉ ተናገር ይቀልሀል ቤቲየ የኔ ቆንጆ። አሳዘሽኝ ውድድድድ ነው እኮ እማረግሽ
@sarahalhk4216
@sarahalhk4216 8 жыл бұрын
ውይ.ኣቶ.ማርጉ.ጢጥጢጥ.ራሃፅ.ኣቤት.ፍራት.ኣሁን.ያዝ።ቀንህ.ደርሰዋል።ቤትየ.በጣም.ኣሳዘንሽኝ.ኣይዞሽ።
@yrddijk8936
@yrddijk8936 8 жыл бұрын
ልክ ብለሻል !በጅምር የቀረ አረፍተ ነገር አደረጋችሁት፣
@bontuuhorroo9722
@bontuuhorroo9722 8 жыл бұрын
wowwww betam enamesegnalen
@ራሔልየማምላክልጅ
@ራሔልየማምላክልጅ 8 жыл бұрын
ማረጉ እንደባቢሎን ግንብ እንደምፈራርሡ ገልፅ ነዉ ! እና በርቱ ዉሣጤ ናቹ !
@seniyemareyamlijisung4962
@seniyemareyamlijisung4962 8 жыл бұрын
wooow thnks
@Vip-nh2mp
@Vip-nh2mp 8 жыл бұрын
Weyi Zare Betam Asfelagi Hasabochi Tensitawal Betam Temechitognal Gin Elyas Mistirun Eskemeche New Lebchah
@tigestshemlash9709
@tigestshemlash9709 8 жыл бұрын
ወይኔ ፃፊዋ ምን ልትለው ነው ይሆን? አቶ ማዕርጉን ልታጋልጣቸው ያለ ድካም አሃሃሃ ደሥ ይል ነበር ።ቤቲ እርጋ በይ ወይ ሚኪ ጋ ደውይ ታርቂ ኤልያስ መቸም ቀጣይ ላይ እንደምትናገር ተስፍ አለኝ የሳምንት ሠው ይበለን
@ጉራጌውገነናአያርሴ
@ጉራጌውገነናአያርሴ 8 жыл бұрын
ኧረ ኤሊያስ ያንተ ፋንታ እኔ ጨነቀኝ ተናግረህ ተገላገለ ቤቲ ማሬሁላቹም እናመሰግናለን ማረጉ ጉድህ ፈላ
@anaalove9186
@anaalove9186 8 жыл бұрын
Ende are fitnet midinew endezi meften abo yimchachu danawochi. Guys comentachu yemche zena aregegni eshi kikikiki
@tilaneshendeshaw4937
@tilaneshendeshaw4937 8 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀ ማረጉ ጉድህ ፈላ ኤሊያስ ደሞ የሆንክ
@t-gg-t360
@t-gg-t360 8 жыл бұрын
wawww zare demo des ylal ketlubet
@ንግስቲየድንግልማርያምልጅ
@ንግስቲየድንግልማርያምልጅ 8 жыл бұрын
thank uuu tile
@tubaworku468
@tubaworku468 8 жыл бұрын
ሀረግ በጣም ነው የምታሣዝነኝ መጥፍ ባል ይዟታል
@haliya.ahmedegetue7202
@haliya.ahmedegetue7202 8 жыл бұрын
በርቱልንዳናወችየሳምንትሰውይበለን
@wudiemershamarti5571
@wudiemershamarti5571 8 жыл бұрын
Arif new. enamsginalen
@naodmekonnen4706
@naodmekonnen4706 8 жыл бұрын
thanks
@mesyazu
@mesyazu 8 жыл бұрын
Lelaw demo... Ato maregu yemchuyal... Weste nachew kkkkkkkkk yene labam.... Wend alneberu ende men lab ashenachew kkkkkkk ahunem wesete Nachew! Margu yemchugal hahahaha
@brahanfetene875
@brahanfetene875 8 жыл бұрын
betam àrif new bertu
@meskihararage7812
@meskihararage7812 8 жыл бұрын
Enamesginal bartu ! ye samit sew yibalen chaw
@ttmarr1623
@ttmarr1623 8 жыл бұрын
አቤት ፍጥነት በቲቪ አሁን ተላልፎ ወዳውኑ ለቀቃቹልን እናመሰግናለን
@ገጠሬዋየፋኖንግስት
@ገጠሬዋየፋኖንግስት 5 жыл бұрын
አይ የሌባ ነገር ፖሊስ ስታዩ ላብ በላብ ሆናችሁ አይይይይይ ሳጂኑ ግን ብር ካየ ላሽ የሚል ይመስላል ሳሚዬን አምጡልኝ
@Cristina-oo6lu
@Cristina-oo6lu 8 жыл бұрын
በጣም ዓሪፍነው ኧረ ኤልያሥ አውጣውእና ይቅለልክ ላንተ እኔ ጨነቀኝ በቃ አፈንዳው
@tsehaygeniyehons4848
@tsehaygeniyehons4848 8 жыл бұрын
Haaa ato Maregu belab tetmeke please Elayas ngerew
@fruityoutube4840
@fruityoutube4840 8 жыл бұрын
ede dana drama yeselechign drama yelem
@tgsetegn7311
@tgsetegn7311 8 жыл бұрын
ye tewenachewe bekate bewenete betame dese yelale bertu
@asmerettekie8347
@asmerettekie8347 8 жыл бұрын
l love hlna ,where is she? pls bring her
@የወሎልጅፍቅር-ዸ8ከ
@የወሎልጅፍቅር-ዸ8ከ 8 жыл бұрын
ዋው እናመሰግናለን
@havenjesus7532
@havenjesus7532 8 жыл бұрын
nice
@trhasakeza6290
@trhasakeza6290 8 жыл бұрын
ወይኔ ሳጅን አለቺው ጉድሽ ነው ዋና ሳጅን ነው
@0939-b4e
@0939-b4e 8 жыл бұрын
😃😃
@rahelbabey
@rahelbabey 8 жыл бұрын
kkkkkkkk
@ታሜየቁርጥሆነእኔኣላምንም
@ታሜየቁርጥሆነእኔኣላምንም 7 жыл бұрын
trhas Akeza። ክክክክክ
@aklapp8928
@aklapp8928 8 жыл бұрын
እናመሰግናለን ውይ ኤልያስ መቸ ይሆን ያተ ሸክም የሚወርደው። ማረጉ። አሁን ዋጋህን ልታገኝ ነው መሰለኝ
@ኡሙሂባሚድያ
@ኡሙሂባሚድያ 8 жыл бұрын
wawu katelubti
@hannatadele748
@hannatadele748 8 жыл бұрын
እናመሠግናለን
@selamyeetawahidolij2681
@selamyeetawahidolij2681 8 жыл бұрын
Dana😍😍😍
@zeharmohammed7328
@zeharmohammed7328 8 жыл бұрын
wow enmsegnalen yelmedbachu fetnatu
@kiyafkeir574
@kiyafkeir574 8 жыл бұрын
bertu 😍😍😍
@በፅሎትደጉ
@በፅሎትደጉ 8 жыл бұрын
yeze derama meceresawe nafekege eko
@የድንግልማሪያምልጅነ
@የድንግልማሪያምልጅነ 8 жыл бұрын
ዋው ቶሎ ለቀቃቹህት
@ማራናታኃይሉ
@ማራናታኃይሉ 8 жыл бұрын
በርቱ የሊቢያ ጉዳይ ሠፋ አዴርጉት
@haregewoyinregasa883
@haregewoyinregasa883 8 жыл бұрын
እናመስግናለን
@kerstynakersetyna407
@kerstynakersetyna407 8 жыл бұрын
enamsegnalen!
@rukiasweetethiolove5766
@rukiasweetethiolove5766 8 жыл бұрын
እናመሰግናለን ድሬዎች!!
@bilchabilcha6846
@bilchabilcha6846 8 жыл бұрын
አሪፍ ነው እናመስግናለን
@etsegenetteshale480
@etsegenetteshale480 8 жыл бұрын
dana are benatachu keser kerser yaluten eyequwachachu hidu enji
@esraaelwerku6843
@esraaelwerku6843 8 жыл бұрын
koy min gize new yemtayut
@hananabdi6412
@hananabdi6412 8 жыл бұрын
gena layewu new enameseginalen
@almazbrhanu4683
@almazbrhanu4683 8 жыл бұрын
enameseginalen
@gela6696
@gela6696 8 жыл бұрын
Arif nw bertu gn atabizut eshi
@marljpacificojangad678
@marljpacificojangad678 8 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል
@ሀኒየማኪ
@ሀኒየማኪ 8 жыл бұрын
በለው ምንድነው ሳታዩ ለኮመት እሩጫ እነ ኮመት ብርቁ ክክክክክክክ ዱቄት ሀላ አለ የወኒ
@ውደብለህጥራኝ
@ውደብለህጥራኝ 8 жыл бұрын
ሂሂ አንችማ ያልኮመትሽው
@ሀኒየማኪ
@ሀኒየማኪ 8 жыл бұрын
+kuki love። እኔ ልኮምት ፍልጌ አይደለም ደሜን ስላፍሉት ነው
@rukiasweetethiolove5766
@rukiasweetethiolove5766 8 жыл бұрын
አንቺም ያው ነሽ ሀኒዮ ክክክክክ
@ሀኒየማኪ
@ሀኒየማኪ 8 жыл бұрын
+Rukia Sweet Ethio love። ክክክክክክክ በጭራሺ ደምሺን አፍላሁት እደ ይቅርታ
@rukiasweetethiolove5766
@rukiasweetethiolove5766 8 жыл бұрын
ሀኒ የማኪ ኧረ ፍቅር አንቺ ምንም አላፈላሽኝም ኑሮው ነው ያፈላው ደሜን ቅቅቅቅቅ
@maryamyordanos2656
@maryamyordanos2656 8 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@rahelbabey
@rahelbabey 8 жыл бұрын
gn lmin new kangtacuh msekal mtserut
@sem3277
@sem3277 8 жыл бұрын
ato maregu engdih mn ywath
@hevenmeles6329
@hevenmeles6329 8 жыл бұрын
Kemeche telekeke are ftinet esti enyew
@ገጠሬዋየፋኖንግስት
@ገጠሬዋየፋኖንግስት 5 жыл бұрын
ቢቲ ስትርመጠመጪ ነው የተበላሽው ቢን የት ገባ
@tachawtmelese7560
@tachawtmelese7560 8 жыл бұрын
tanks
@ambitambit329
@ambitambit329 8 жыл бұрын
ena melew sera yelem enda belew fetenet kkkkkkk
@vianet9092
@vianet9092 8 жыл бұрын
ያምራል
@sonyakonjo1562
@sonyakonjo1562 8 жыл бұрын
weyna tekademku
@zenashemekonen1933
@zenashemekonen1933 8 жыл бұрын
እስካሁን ኦመር ቤሆን ንሮ ነፃነት ወደ ስራዋ ትመለስ ነበር እረ ፓሌሱች ፈዛዛ ሁነዋል እደዚህ አንድ ፖሌስ ዛሪ ገና ሂዶ ሲጠይቅ ድራማወረን አሳምሩት እጅ በሁሉ ነገር ተሟዘዘ
@rahelbabey
@rahelbabey 8 жыл бұрын
kkkkk
@tig4420
@tig4420 8 жыл бұрын
wow wow tnxs all my sweet lovley
@khaledmasri717
@khaledmasri717 7 жыл бұрын
አይዞሸ ባቲ
@እማትንሽታገሽአንድቀንአኮ
@እማትንሽታገሽአንድቀንአኮ 8 жыл бұрын
የአቶ ማረጉን ጭራሽ ለማየት በጣም ነው የቸኮልኩት
@ፍጡማየሞጣዋልጅ
@ፍጡማየሞጣዋልጅ 8 жыл бұрын
ymral gaen ya ato margun werdte lamayte gagwho
@seadasaeeda8681
@seadasaeeda8681 8 жыл бұрын
betam harif new bertu ok gen yehi melata sew guodu fela
@alemnegosi1020
@alemnegosi1020 8 жыл бұрын
Uffffff elyasena beta setasaznu
@ttmarr1623
@ttmarr1623 8 жыл бұрын
ግን አላየሁትም እናንተ ኮሜንት ኮማቾች ሆይ እባኮትን ቀድመው ድራማዉን ይመለከቱ ከይቅርታ ጋር
@hanaamare1265
@hanaamare1265 8 жыл бұрын
enamesgenalen tilahun
@በእውነትበእምነትእንኑር
@በእውነትበእምነትእንኑር 8 жыл бұрын
ይሄ ድራማ ሐዜብ ካቆመችው ቡሀላ ምንም ደስ አይልም ሜሪን እስወትጣቹ ባዩሽን አበላሻቹት
@sunsuse7364
@sunsuse7364 8 жыл бұрын
bertuln danawoch
@ገጠሬዋየፋኖንግስት
@ገጠሬዋየፋኖንግስት 5 жыл бұрын
ይቺ መፅሂት ግን የነማርጉ ተባባሪ ሳትሆን አትቀርም ሾካካ
@fkade7898
@fkade7898 8 жыл бұрын
ይመቻል
@awawukonjitaa3095
@awawukonjitaa3095 8 жыл бұрын
ato maregu tolo bawareduh achberbari
@ወለባአብደላ
@ወለባአብደላ 8 жыл бұрын
Wow
@firhiwotbeyene9244
@firhiwotbeyene9244 8 жыл бұрын
betam aref naw
@mesimesi185
@mesimesi185 8 жыл бұрын
ኔት አስቸገረኝ መጀመርያውን ንገሩኝ መጨረሻውን እኔ እጨርሰዋለው
@sanyiihambaaatomsaofficial1309
@sanyiihambaaatomsaofficial1309 8 жыл бұрын
tesfayee kirbel
@mulualame9449
@mulualame9449 8 жыл бұрын
እር ፍጥነት እር ቆይ እንየው ኮሜንት ያሸልማል እንደ
@mulualame9449
@mulualame9449 8 жыл бұрын
+የአላህ ሀዋሠይድ ማር እኛ በሪሞት እያሳልፍን ነው የምናየው ቆየን ካየንው በይ ብቻሺን ህይ
@goitomsium7484
@goitomsium7484 8 жыл бұрын
ዳና ኣሪፍ ነው, ወይ ኤልያስ ወይ ድርሰቱ ግን ተርበትብተዋል, ምንነው ኤልያስ? ባለፈው ነገ, ዛሬም ነገ, ነገም.... ሲሆን ትንሽ ያሰለቻል
@mouloudita8033
@mouloudita8033 8 жыл бұрын
enem endachiw yetesemahn eleyase bibale gazetegn hule merebetebet new serawe yaselechal
@soliyanasoli4972
@soliyanasoli4972 8 жыл бұрын
arif nw
@grmawitgizcaew4214
@grmawitgizcaew4214 8 жыл бұрын
mech iytach new wyyyyyyy
@zebemayadnew1659
@zebemayadnew1659 8 жыл бұрын
mech new ewunetu yemwetawu
DANA Episode 35  youtube
32:57
East Africa Film Production (Eastafrica Films)
Рет қаралды 108 М.
DANA Episode 47
38:36
East Africa Film Production (Eastafrica Films)
Рет қаралды 152 М.
Из какого города смотришь? 😃
00:34
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 1,9 МЛН
World’s strongest WOMAN vs regular GIRLS
00:56
A4
Рет қаралды 38 МЛН
ТЫ В ДЕТСТВЕ КОГДА ВЫПАЛ ЗУБ😂#shorts
00:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 3,7 МЛН
СКОЛЬКО ПАЛЬЦЕВ ТУТ?
00:16
Masomka
Рет қаралды 2,3 МЛН
DANA Episode 50 youtube
40:09
East Africa Film Production (Eastafrica Films)
Рет қаралды 156 М.
DANA Episode 37 Nehase 15 youtube
31:35
East Africa Film Production (Eastafrica Films)
Рет қаралды 179 М.
3
16:31
TEKELA HOUSTON
Рет қаралды 19
Kobci Maankaga "Mowduuc Muhiim ah" 🧠  !
17:58
Najmi
Рет қаралды 8 М.
Pamilya Sagrado | Episode 108 (1/2) November 13, 2024 (with English Sub)
10:42
ABS-CBN Entertainment
Рет қаралды 257 М.
DANA Episode 43 Mesekerm 29 2009
34:00
East Africa Film Production (Eastafrica Films)
Рет қаралды 263 М.
Из какого города смотришь? 😃
00:34
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 1,9 МЛН