KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ከባለሃብቶች ጋር ባደረጉት ውይይት ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች የሰጡት ምላሽ ክፍል 2
40:10
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አዲስ አመትን ምክንያት በማድረግ ከኢቲቪ ጋር ያደረጉት ቆይታ ክፍል-1
1:13:09
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
BD556+ Smoke Silencer.Who needs this for Christmas? #toys #gelblasters #gelblasterguns #airsoft
00:37
Dream⚽️
00:23
So Cute 🥰 who is better?
00:15
#EBC
Рет қаралды 28,432
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 1,7 МЛН
EBC
Күн бұрын
Пікірлер: 71
@seni905
6 жыл бұрын
አባቴ ኑርልን። እግዚአብሔር የ ሰዉ ፍቅር አብዦቶ ይስጥክ ሺ ዓመት ንገስ! !! P.M Doctor Abiy Ahmed Ali
@lulsegedmammo7919
6 жыл бұрын
ወለደች ኢትዮጵያ ሁለ ገብ መሪ
@እግዚአብሔርፍቅርነውሊድያ
6 жыл бұрын
wow Wow ከዚህም የሚበልጥ ጥበብና እውቀት ያብዛልህ እኛም ህዝቦች ልባችን ይከፈት ሚገርም አምሮህ የተባረከ ነው የሚገርም ሀሳብና ጥበብ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ እንወድሀለን እግዚአብሔር ይጠብቅህ😍😍😍💓💝💖
@melesefitawok6628
6 жыл бұрын
ወይ ዶ.ር አበይ እኔ ፍቅርን ብቻ አይደለም የተማርኩት እውቀትንም ነው የቀሰምኩት እድሜክን ያርዝመው
@aksumitekingdom5084
6 жыл бұрын
ዘንድሮስ ሎተሪ ነው የደረሳት ኢትዮጵያ !!!
@lilajamal1978
6 жыл бұрын
ዳግማዊ መለስ ዜናዊ ትክክል
@MaSi-zt3ji
6 жыл бұрын
እግዚአብሔር። እድሚ እና ጤና ይስጥክ
@habeshamultimedia4169
6 жыл бұрын
እግዚአብህየር ይመስገን ያን ጉድ ወስዶ ይህን ያመጣ ጠ/ሚ አብይ ሰላም ጤና ይስጥህ እግዚአብህየር እትዩጵያ ሰላምሽ ይብዞ
@saratsegahun3946
3 жыл бұрын
HE IS THE THE BEST PRIME MINISTER GOD BLESSE YOU BLESS YOUR FAMILLY IN JESUS NAME AMEN !!!
@tube-dj7uu
6 жыл бұрын
ክፍል ሁሉት ልቀቁልን ቶሎ እሱን ማየት እራሱ ዩንቨርስቲ መማር ነው አታቆዩት
@lulsegedmammo7919
6 жыл бұрын
መጀሪያ ይህንን አጣጥም
@tube-dj7uu
6 жыл бұрын
lulseged mammo ምን ላድርግ ንግግሩ የፈውሳል እኮ ውስጤ ነው አብያችን
@yeneneshbeze2329
6 жыл бұрын
ይህንን ስለፖሰታችሁ አመሰግናለሁ፡፡ አሁን ሳልረሳው ሁለተኛውን ክፍል ልቀቁልኝ እባካችሁ፡፡
@ptpt293
6 жыл бұрын
ሁፍፍፍ ሁለተኛውን ልቀቁልን 10አመት ተምሪ ያላወኩትን በደቂቃ ውስጥ ብዙ ተማርኩኝ።የኛ ሙሴ ሺ አመት ንገስ
@ፍጡማሚድያ
3 жыл бұрын
ፍትፍ ፍትህ ፍትህ በሳውዲ አረቢያ በርሀብ በብርድ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ፍትህ ፍትህ ለህፃናት ፍትህ ፍትህ በሳኡዲ አረቢያ እስር ቤት ለሚሰቀዩ ወገኖቻችን ፍትህ ፍትህ ፍትህህህህህ የወገን ያለህ እባካችሁ በየሚዳው ድምፅ ሁኑ ድምፃችሁን አሰሙ ያኢላሂ ፈረጃውን አቅርብላቸው
@filawimanunited9931
6 жыл бұрын
Playstore ይገኛል ወይ!? ፡ንግግሩ ኮ በጣም ይጣፍታል ! Long live D/r Abiy
@beimnetgatchwe5522
6 жыл бұрын
ቀጣዩን እንጠብቃለን
@amarichlove6787
6 жыл бұрын
ክፍል ሁለቱን ቶሎ ልቀቁልን ይህን ትሁት የሆነ እንድበቱን እናዳምጠው
@ambessashield9360
6 жыл бұрын
Imagine were we would be if Dr Abiy was a bit older and took over after Derg... It’s time for Ethiopia to RISE 💚💛❤️
@ansariianas7340
3 жыл бұрын
#freeallpoliticalprisoners
@አዲስአበባቤቴ-ኀ6ሸ
6 жыл бұрын
wowww ማርቲን ሉተር ኪንግ ባይሞት ኖሮ ሲቪል ራይት አይመጣም ነበር!!! ዋው ስለዚህ መሪያችን ለማለት የፈለጉት እኔንም ገድለውኝ ቢሆን ኖሮ ለውጡ ግን የማይቀር ነበር ማለታቸው ነው! የኛ ጀግና እንኳን ተረፍክልን የአንተይ አይነት አስተሳሰብ ያለው ሰው ማግኘት በጣም በጣም ከባድ ነው!!!! ✌
@assihailu3505
6 жыл бұрын
Wooooow beautiful speech
@rodabaye3700
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ አብዬ
@lulsegedmammo7919
6 жыл бұрын
"ጥይት ሪፎርመርን እንጂ ሪፎርመርን አይገልም"
@wubitweledsenbet5684
6 жыл бұрын
Wawwwwww betam desi yelale doctor Abiy weyiyitu maraki new
@SalamSalam-cx4sc
6 жыл бұрын
ጀግና
@lulsegedmammo7919
6 жыл бұрын
"ላለመሞት በጣም ጥንቃቄ የሚያደርጉ ሰዎች ዘመናቸውን በከንቱ የሚያባክኑ ብቻ ናቸው"
@naniyeshe3229
3 жыл бұрын
እንደምወድህ
@ሰውመሆንሰውመሆን
6 жыл бұрын
እረ ክፍል ሁለት ልቀቁልን
@ማሚብሌኔነሽለኔስደተኛዋል
6 жыл бұрын
መቸ ነው ሙሲሊሞችን ሰብስባችሁ ለጥያቄችን መልስ የመሰጡት? የተቀመጡት የሀይማኖት መሪ ብላችሁ የመጠሯቸው እኛን ሙሲሊሞችን አይወክሉንም መጂሊስ አይወክለንም የራሳችን እቁ የሆኑኡስትዞች አሉን እነሱን እኛ ሙሲሊሞች አልመረጥናቸውም እነሱን አንፈልግም ለራሳችሁ ጥቅም ክትሉ ነው ያስቀመጣችሃችሃቸው ፍትህ ለኢቶቢያሙሲሊሞች ቢፈ ረፍድም አልመሸም አሁንም እነሱንም የመፍትሂ አፈላላጊ ኮሚቶወችን ሰብሰባችሁ ልታወያዩ ግድ ይላላ ምኪኒቱምጣልቃ ስለገባችሁ ነገሩት ላብይ ጋዜጠኞች ፍትህ ለኢቶቢያ ሙሲሊሞች ሰላም ለሀገሬ
@የኢትዮጵያ.ነገር.ያሳስበኛ
6 жыл бұрын
ሰብስቦም አያዋራን ምንም አንፈልግም ጠረያቄያችንን ይመልስልን
@habibahabib8119
6 жыл бұрын
Werga
@yamsragmsr9481
6 жыл бұрын
ኢትቪዎች በጣም ጥሩ ለውጥ ነው በእውነቱ እዲህ ነው መለወጥ ለውጥን ስላሳያቹሁን እናመሰግናለን ግን ክፍል 2ትንም ለቀቁታ.
@fhggyyuh9877
6 жыл бұрын
ክፍል ሁለት የታለ
@ansariianas7340
3 жыл бұрын
Welcome omn sagalee ijaafi gurra ummataatii #nifalmanna haqa keenyaa
@ethiopiainethiopiasflageth8564
3 жыл бұрын
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
@jowellajoe6305
6 жыл бұрын
BELOVED ONE .... I´ve no NOWORDS FOR HIM ... FUTURE MAN !!!
@የኢትዮጵያ.ነገር.ያሳስበኛ
6 жыл бұрын
የሙስሊሙ ጥያቄ ይመለሰልን ዶክተር አብይ ቃል ገብቶልናል
@diananadew3670
6 жыл бұрын
We love you we wish you long time
@jowellajoe6305
6 жыл бұрын
WE LOVE YOU ...Our JFK ... PROUD of You Dear Doc A..
@ethiotube4780
6 жыл бұрын
እኛን ያረብ ሀገር ሸቃሎችን መቸ ነው እምትጠራን
@lulsegedmammo7919
6 жыл бұрын
"እንደ እኛ ሀገር ከሆነ ለእኛ የማትመች ከሆነ አትደመጥም"::
@ኑዘናእንበል-ቨ4ሐ
6 жыл бұрын
ክፍል ሁለት መች እጠብቅ መቼሥ የአብይ ንግግር ተሠምቶ አይገብ
@thinkpostive5300
6 жыл бұрын
The Right man at the right time!
@ethiopiainethiopiasflageth8564
3 жыл бұрын
💻 💻 💻 💻 Sitota Techemari TechemariSitota 💻 💻 💻💻 💻 💻 💻 💻
@lulsegedmammo7919
6 жыл бұрын
"ማን አለ ሞትን ያሸነፈ ማሸነፍየሚቻለው ጥላቻን ነው::"
@elsabeth29
6 жыл бұрын
እኔ ግን ጥሩ ሀሳብ አለኝ. ለምን etv 1-2 ሰአት አዬር ጊዜ ለ አብይ ሰጥተው መላውን ህዝብ ስለ ተልያዬ ጉዳዮች ቢያስተምር ወይንም lecture ቢያደርግ በሳምንት 1 ጊዜ That is my wish 🙏🏻😀
@ansariianas7340
3 жыл бұрын
Waliin waliif yaadaa!!!+
@እግዚአብሔርይመስገን-ረ3ሰ
6 жыл бұрын
ክፍል 2 አስተላልፉ
@እግዚአብሔርመልካምነውየሴ
6 жыл бұрын
ለመልቀቅ ለምን ትዘገያላችሁ እኛ ቀድመን አየነው መጀመሪያ በኢቲቪ በዮቱዮብ አካውንታችሁ መልቀቅ አለባችሁ
@lulsegedmammo7919
6 жыл бұрын
"ሲፈጠር መሪ የሆነ የሚመስለው ሰው የብዙዎችን የጭንቅላት ውጤት ይዘነጋዋል"
@diandyparanegmail.compakai618
6 жыл бұрын
Wowwwwwww abyachn
@eyluleguzelm1667
6 жыл бұрын
አረ ቀጣዩን ልቀቁት
@ethiopiainethiopiasflageth8564
3 жыл бұрын
✍ 🦾 🦾 🦾 🦾 🦾 ✍ Robotuam Robotum Ye Ethiopia Nachewu YE Ethiopia's
@whyforwhat4365
4 жыл бұрын
የጠቢብ ሰው ንግግር እንዲ ነው
@iloveyouethiopia7163
6 жыл бұрын
Wwww Dr Bertuu
@geneyensisnata8711
6 жыл бұрын
Well came wedoche swedachu yhager kuratoch
@Lula2090
6 жыл бұрын
WERE YOU WAS. DID TPLF KNOWS UR IDEAS. I WISH THIS DAY WAS BEFORE 10 YEARS
@ethiopiainethiopiasflageth8564
3 жыл бұрын
🐟🐟🐟
@solotube1131
6 жыл бұрын
እንዴ ቴዲ አፍሮ አልተጋበዘም ወይ ከከከከከከከከከ
@ansariianas7340
3 жыл бұрын
+yedam fikir=burtukan midhagsa
@maryamtiwenhaderkakfuekeye9248
6 жыл бұрын
እፍፍፍፍ አውህንስ ሰለቸኝ በቃ የሄ ማ ካየኖው ኮ ቆየን ሌላ አዲስ ወሬ ካለ ልቀቁልን ጂ ebcምን ነካቹ እፍፍፍፍ
@ansariianas7340
3 жыл бұрын
Dorgaa dorgee
@metsihetkebede116
6 жыл бұрын
ለገንዘብ የሚሰራ ፡ የኪነ ጥበብ ውጤት፡ ሸቀጥ ነው ፥ ስለዚህም ግለሰቡ "አርቲስት" ሳይሆን ፥ ነጋዴ ነው! አርቲስት የሚለው ቃል ፡ በአገራችን መቀለጃ ሆንዋል። ኪነ ጥበብ የሕዝብ ንብረት ናት! እሷንን ማገልገል እንጂ በሷ መገልገል ፡ ኪነ ጥበብ አይደለም!
@የኢትዮጵያ.ነገር.ያሳስበኛ
6 жыл бұрын
የሙስሊሙ ጥያቄ ይመለሰልን ዶክተር አብይ ቃል ገብቶልናል
@የኢትዮጵያ.ነገር.ያሳስበኛ
6 жыл бұрын
የሙስሊሙ ጥያቄ ይመለሰልን ዶክተር አብይ ቃል ገብቶልናል
@የኢትዮጵያ.ነገር.ያሳስበኛ
6 жыл бұрын
የሙስሊሙ ጥያቄ ይመለሰልን ዶክተር አብይ ቃል ገብቶልናል
40:10
የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ከባለሃብቶች ጋር ባደረጉት ውይይት ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች የሰጡት ምላሽ ክፍል 2
Fana Television
Рет қаралды 229 М.
1:13:09
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አዲስ አመትን ምክንያት በማድረግ ከኢቲቪ ጋር ያደረጉት ቆይታ ክፍል-1
EBC
Рет қаралды 133 М.
00:41
Don’t Choose The Wrong Box 😱
Topper Guild
Рет қаралды 52 МЛН
00:37
BD556+ Smoke Silencer.Who needs this for Christmas? #toys #gelblasters #gelblasterguns #airsoft
LKCJ
Рет қаралды 187 МЛН
00:23
Dream⚽️
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 3,9 МЛН
00:15
So Cute 🥰 who is better?
dednahype
Рет қаралды 18 МЛН
57:18
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ከመከላከያ ሰራዊት አመራሮች ያደረጉት ውይይት ክፍል ሁለት
Fana Television
Рет қаралды 5 М.
35:20
ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ ከተለያዩ ባለሙያዎች ጋር በውስጥ ጽዳት ምንነት አስፈላጊነትና አተገባበር ዙሪያ ያደረጉትን ውይይት
Fana Television
Рет қаралды 132 М.
1:01:29
ዜና ኢትዮጵያ ክፍል 2 …ታህሳስ 03 /2017 ዓ.ም Etv | Ethiopia | News zena
EBC
Рет қаралды 9 М.
35:26
ጠቅላይ ሚኒስተር ዶክተር አብይ አህመድ እና ፕሬዘዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ያደረጉት ንግግር
ebstv worldwide
Рет қаралды 10 М.
18:08
የአንካራው ሥምምነት እና የያዛቸው ወሳኝ ጉዳዮች | ትንታኔ ዜና @ArtsTvWorld #indepthanalysis
Arts Tv World
Рет қаралды 38 М.
50:30
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የ#ወደሀገርቤት አካል በሆነው የገቢ ማሰባሰቢያ ዝግጅት ላይ ያደረጉት ንግግር።
Office of the Prime Minister - Ethiopia
Рет қаралды 92 М.
49:04
ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ ከመምህራን ጋር ያደረጉት ውይይት ክፍል 3
Fana Television
Рет қаралды 2,6 МЛН
1:05:59
ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ ከወንጌላውያን አብያተ ክርስትያናት መሪዎች ጋር ያደረጉት ሙሉ ውይይት
Fana Television
Рет қаралды 364 М.
53:56
#EBC ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ከፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር ያደረጉት ውይይት- ክፍል 2
EBC
Рет қаралды 80 М.
1:04:40
ጠ/ሚ እና የብልጽግና ፓርቲ ፕሬዝዳንት ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለፓርቲው ማዕከላዊ ኮሚቴ አባላት የሰጡት ስልጠና
AddisWalta - AW
Рет қаралды 13 М.
00:41
Don’t Choose The Wrong Box 😱
Topper Guild
Рет қаралды 52 МЛН