ስለ-ሀገር መንግስት ለምን ዝም ይላል፤ጥንቃቄ ያሻል!!! ዶ/ር አረጋዊ በርሄ

  Рет қаралды 41,786

EBC

EBC

Күн бұрын

Пікірлер: 120
@gezahagn2526
@gezahagn2526 2 жыл бұрын
ምርጦች በርቱ
@getachewwoldemichael3735
@getachewwoldemichael3735 2 жыл бұрын
I was watching the interview of Dr Aregawi Berhe on this program. And I support the opinion provided by Dr Aregawi. The true Tigrawy who are living in the other part of Ethiopia should be supported by the government and the people in order to motivate the Tigray people to stand against the TPLF. As the result of this, a lasting peace will prevail. I hope things will be better soon. Dr. Getachew Woldemlchael.
@lemengizaw1837
@lemengizaw1837 2 жыл бұрын
%a 1am a
@arayaaraya3824
@arayaaraya3824 2 жыл бұрын
Dr aregawi berhe very smart blessed 🙏🙏 aye ame from 🇪🇷 👍
@kidestaylwe1619
@kidestaylwe1619 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን አባባ እንደእናተ ያለውን ያብዛልን
@janemoha4420
@janemoha4420 2 жыл бұрын
Tru Ethiopiaywi newot. Tru Ethiopian, very gentleman Dr. Aregawi, thank u!!!
@peaceglory9773
@peaceglory9773 2 жыл бұрын
Thank you doctor for your services rendered to your country at this difficult time in history! May God bless you! I appreciate the government for believing in you.
@asmare5631
@asmare5631 2 жыл бұрын
ዶ/ር እጅግ እጅግ ትልቅ ሰው እረጅም እድሜ እና ጤና የኢትዮጲያ ሀገራዊ የሰላም የእኩልነት የእድገት ህልማቹህ ህልማችን ነውና እንዲሳካ ጥረት ከፆለት ጋ ተስፋ አለኝ ይሳካል ምክኛቱም እውነት አንድ ብቸሰ ስለሆነች ትልቅ ክብር
@zenagirma8230
@zenagirma8230 2 жыл бұрын
ዶክተር አረጋዊ በርሄ ጀግና የኢትዮጵያ ልጅ ነህ እግዚአብሔር አምላክ ከአንተ ጋር ይሁን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️🙏🙏🙏
@fekadeshiferaw652
@fekadeshiferaw652 2 жыл бұрын
Very interesting coverage of facts and suggestions on how to deal with issues facing the country now.
@lemmaasfaw9385
@lemmaasfaw9385 2 жыл бұрын
Yes, real action a must involving every Ethiopian citizen to eliminate Hiwot once for good.
@knone2484
@knone2484 2 жыл бұрын
Yes my brother Dr. Aregawi give a lot of facts I agree, but who will go to Tigray and distribute the food to Tighten people to the farmers… the Ethiopians defense force? What guaranty do you have the people of Tigray is not going to attack the Eth defense force or other humanitarian??? How they did attack before??? What suggestion do you have how to distribute to the Tigrayan? Dr. Argawi give your suggestion you said that the Eth federal government giving permission to allow food to enter Tigray is not enough distribute if the foods to anger Tigrayan BUT how??? Give your thought??? In my opinion Tigrayan have to make whatever it takes an effort that supports to Ethiopia not the Tigrayan in Tigray how about outside??? Pls don’t try to blame the Ethiopian government! Tigrayan all should show that they are Ethiopian !!! Where are the Tigrayan so called themselves Ethiopian who lives in US or Europe and other countries going out to proteste against US government sanctions on Ethiopia??? That’s support! Why they go out in addis or other cities to opposing TPLF????
@zenylema8717
@zenylema8717 2 жыл бұрын
ቴዲዬ እንኳን ደና መጣህ❤
@bizubizu379
@bizubizu379 2 жыл бұрын
Thank you Doctor.
@learntulearn848
@learntulearn848 2 жыл бұрын
THE GREAT ETHIOPIAN ℹ️ Dr. AREGAWI BERHA Thank you for all your Great work for our beloved Nation ETHIOPIA
@birhanuwoldegebriel1340
@birhanuwoldegebriel1340 Жыл бұрын
Dr aregawi is woyane
@mulleralem178
@mulleralem178 2 жыл бұрын
We need more of Dr.. Aregawi a man changed at heart from Tigray!!!
@oromiyabirthoromo1916
@oromiyabirthoromo1916 2 жыл бұрын
He is not from tgray I am sure he is from ertria or other
@asmarehaklogh7
@asmarehaklogh7 2 жыл бұрын
ቴዲ በርታ። ኣባታችንን ዶክተር አረጋዊ በርሄን ይዘክ ስለቀረብክ እናመሰግናለን።
@hanhn7623
@hanhn7623 2 жыл бұрын
ዶክተር.አረጋዊ.አንበሳ.ንፁህ.ኢትዮጵያዊ.ኖት
@sesawha9301
@sesawha9301 2 жыл бұрын
ቆሻሻ ኢትዮጵያዊም አለ እንዴ።
@hailegetahun6801
@hailegetahun6801 2 жыл бұрын
You are really an intellectual . You have explained Ethiopia's typical problems origin and solutions
@teshomeshene908
@teshomeshene908 5 ай бұрын
Dr.Aregawi courageous honest Ethiopian.
@bazezewbelay5579
@bazezewbelay5579 2 жыл бұрын
በጥም አሪፍ ፕሮግራም ነው ዶክተር አረጋዊ ሊከበሩ ይገባል ቴውድሮስ እደ በሳል ጋዜጠኛ ጥሩ ነጥቦች አንስተሀል
@annasmith3778
@annasmith3778 2 жыл бұрын
He’s great. I like him
@janemoha4420
@janemoha4420 2 жыл бұрын
ሕወሃት ን የሚያገራው እነደሰው የሚያሰብበት ገዜ እንዲመጣ ምኞቴ ነው። ሰላም ለኢትዮጵያ።
@letashuffo9884
@letashuffo9884 2 жыл бұрын
GEDA is reflection of 🇪🇹 greatness of Ethiopia 🇪🇹 and its people. Ethiopia 🇪🇹 shall ♥ prevail and prosper ♥.
@meriama2891
@meriama2891 2 жыл бұрын
🙏
@themilkyvuteshow
@themilkyvuteshow 2 жыл бұрын
በቃ!!! ( NO MORE!!! )
@zenagirma8230
@zenagirma8230 2 жыл бұрын
💚💛❤️👍👍👍🙏🙏🙏
@dinkg.mariam4279
@dinkg.mariam4279 2 жыл бұрын
I am Proud of Him Ethiooia Is First Frome any party .
@lovepeople3769
@lovepeople3769 2 жыл бұрын
ሚሊየኖችን ለዘመናት ገሎ አገር እያመሰ ያለን ቡድን ለድርድር መጋበዝ አገርን ማፈራረስ ነው፡፡
@እምየሀገሬስቱጀግናሜተብሺ
@እምየሀገሬስቱጀግናሜተብሺ 2 жыл бұрын
ትክክል
@mastewalejigu8900
@mastewalejigu8900 2 жыл бұрын
ተግዳሮትን ወደ ዕድል መቀየር ትልቅ ድል ነው።
@sheikonagawo6883
@sheikonagawo6883 2 жыл бұрын
I live in Seattle. I am dismayed with protest against PEACE. Protest was expected and understandable a week or so ago, a year ago and even during TPLF rule. Protest after peace deal then becomes meaningless. We should now focus our attention not on those for continuation of war but on those for peace and development. Thank you Dr. Aragawi for your leadership. Thank you EBC for this program.
@ermiaserifo9948
@ermiaserifo9948 2 жыл бұрын
እትዬጲየ መንግሰት አለ ዉይ እኔ አሌ ብዬ አለስብም ምክንየትም ሰዉን የመሰለ የእ/ረ ፉጡረ በየቀኑ አየሞተ ነዉ.
@letabedasso1195
@letabedasso1195 2 жыл бұрын
A real patriot Dr. Aragawi Barhe. Ethiopia 🇪🇹 needs a person of his caliber. Ethiopia 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹.
@maranatha7790
@maranatha7790 2 жыл бұрын
ትልቅ ኢትዮጵያዊ ሰዉ!
@thebiggestloserinsportshis9623
@thebiggestloserinsportshis9623 2 жыл бұрын
Aregawi Berhe awra banda #1
@mergeadinka6139
@mergeadinka6139 2 жыл бұрын
Dr. Aregawi thank you for telling the truth a bout TPL terrorist work.
@teklaytesfugebru
@teklaytesfugebru 5 ай бұрын
ፉንፉን ሰብ
@sofenbeseat4346
@sofenbeseat4346 2 жыл бұрын
I agree with you 100%. This man named teodros is nothing but a tplf life Cadre this for years I cannot believe he-he's in that position who and he done with himself down to the ground and basically accusing false false accusations time and time again why because he is lovable tplf is not i n power and he really make him anger
@letashuffo9884
@letashuffo9884 2 жыл бұрын
Dr. Aragawi Berhe is a hero and patriotic Ethiopian 👏. A top enemy of Ethiopia 🇪🇹.is poverty and 😑 should be a point of focus.
@almaz3950
@almaz3950 2 жыл бұрын
አረጋዊ እንደጨነቀ ከፊትህ ያስታውቃል የጭንቀት ንግግር።
@esaiasberhane6756
@esaiasberhane6756 Жыл бұрын
Thank you God !! Aregawi is biologically around the corner for "departure" soon . Wedi-Tigray.
@gebtezera5822
@gebtezera5822 2 жыл бұрын
ዶክተር አረጋዊ በርሔ የጦርነትን አስከፊነት የሠላምን አስፈላጊነት ከህይወት ተሞክርዎ በሚገባ የተረዱ መሆኑዎትን ለመረዳት ልዩ ዕውቀት አይጠይቅም ። የሀሳብ ልዕልናዎም እጅግ የከበረ መሆኑንም በሚገባ ተረድቻለሁ ። አመሰግናለሁ ።
@seifuhuluka431
@seifuhuluka431 2 жыл бұрын
ማን ይናገር የነበረ :ማን ያርዳ የቀበረ ይሉሐል ይሕ ነው።
@MelesBulla
@MelesBulla 6 ай бұрын
❤❤❤
@MM-he4xs
@MM-he4xs 2 жыл бұрын
O my God እኔ እኮ Dr አተጋዊ የጋዜጠኛ ሔርሜላ ወላጅ መስሎኝ ነበር
@oromiyabirthoromo1916
@oromiyabirthoromo1916 2 жыл бұрын
እኔ ግራ የገባኝ ትግረም ኦሮሞ አማራም ጉራጌ አፋር ሶማሌ..... 👌👍 ግን ኢትዮጵያ ነን የሚሉት እኮ የሌላ አገር ተወላጅ ናቸው 😄
@woinshetruckterstuhl8905
@woinshetruckterstuhl8905 2 жыл бұрын
what do u mean? can u explain?
@petrospetros5226
@petrospetros5226 2 жыл бұрын
ማን የሠራዉ የጠነሠሠዉ ልማት ግድባችን????ትንሽ አታፍርም ???ዶርሆዓርቢ ስቅለት
@yketmawoselay5765
@yketmawoselay5765 2 жыл бұрын
ና ውሰደው ደደብ ጭራሽ የህዝብ መሆኑንም በህዝብ ገንዘብ መሰራቱንም ረስታቹ ነበር አቤት የወያ ጭንቅላት በደንብ እኮ ነው ቆልፎአቹ የሄደው
@petrospetros5226
@petrospetros5226 2 жыл бұрын
@@yketmawoselay5765 አጨብጫቢ ወያኔ ሊያፈርሠዉ ነበር አይባልም በምን ምክንያት?ከህዝብ ጋ ሆነዉ የሠራዉ የመለስ ንግግር አስታዉስ ክርደት የሚሠጠዉን ሥጡ በጭፍን ማጠልሸት ሀጥያት ነዉ
@يبراهيمفاطيمه
@يبراهيمفاطيمه 2 жыл бұрын
ምን አገባሽ ግድቡ ያለው አማራክልል ምንጥልቅ አረገሽ ችጋራም
@petrospetros5226
@petrospetros5226 2 жыл бұрын
@@يبراهيمفاطيمه መሀይም ግድቡ የት አንዳለም አታቂም
@يبراهيمفاطيمه
@يبراهيمفاطيمه 2 жыл бұрын
@@petrospetros5226 ሙሀይም እራስህ ገገማ የሸርሙልጅ
@verahaile7521
@verahaile7521 2 жыл бұрын
ምንም የማላውቀውን ነገር አልሰማሁም!! 😞
@ሚሚተካ
@ሚሚተካ 2 жыл бұрын
ዶ/ር አረጋዊ ልተናገርኻዬ ሰለ መንግሰቲ ኢትዮጵያ ሀቂ ክኾን ይኽእልዩ ግን ሀመይ ገይሩ ኸ ክአምነና ይኽእል ልምሳሌ ሊላይ ሀ/ማርያም ልባሀል ሰብአይ ጥኢና ለለዋ አይመሰለኒ ኸዚ እኮ መናእሰይ የሰልጥንሎ ይባሀልሎ እዚ ነገር እሰኻቱም ክትካታተልዋ ግዲ ይብለኩም ኢዩ።ዞም ልእሰርለዋ ተጋሩ ነረፁሀት እል ሊላይ እዬም ልባሀል ወረ እኒኦ እዩ ተኻታተልዋ።
@kokobk4017
@kokobk4017 2 жыл бұрын
ዶ/ርአረጋዊ መንገስት ስንቴ ለትግራይ ህዝብ እደሉን ሰጣቸው መቼ መንግስትን ሰሙት በዚላይ አነጋገሮት ልክ አይደለ ወዳጄ መግስት አስር ግዜ አይታለልም እርሶ የሚሉት ሌላ እነሱ ደግሞ የሚሉት ሌላ ቲቢተኞች መንግስት ከዚህ በላይ ምን ያርጋችሁ
@knone2484
@knone2484 2 жыл бұрын
ማን ይግባና ያከፋፍል!???? አሁንም እንደገና መከላከያ ይሙት?? ነው የሚሉት ?? ማን ያከፋፍል ላይ ሀሳብ ይስጡ በምን መንገድ???
@LSAN-bh4vl
@LSAN-bh4vl 2 жыл бұрын
8100 እንደት መጠቀም ይቻላል እባኮት ያብራሩት ብዙ ጠያቂ አለ
@muluyeshumye6852
@muluyeshumye6852 Ай бұрын
እኔ በታሪካዊቷ ማርታ ስም ማርታ ሙሉየ ሹምየ ብየ ስምአውጥቸ ታሪኳን እያስጠናሁነኝ።
@tweynisirak7877
@tweynisirak7877 2 жыл бұрын
የተደመሩ ሰወች አንርሱ መሳርያን አካፍንጫው የታጠቀውን ፓርቲ ለማስቀጠል ሰላማዊ ንግግር ምናምን ይላሉ ግን ከማንም በላይ ሰላማዊ ንቅናቄን የሚፍራ የለም ለዚህም ነው ትንሽ የሰላማዊ አሰልፍ ምንም መሳርያ ያልያዙ ንጹሃንን የሚያስሩት
@danieltela8608
@danieltela8608 2 жыл бұрын
AM FROM ERITREA YES, DR AREGAWI. THE CENTER OFF GRAVITY IS WEYANE. NOT ONLY IN ETHIOPIA, THE PROBLEM BETWEEN THE PEOPLES OFF TIGRAY AND ERITREA WILL FIND SOLUTIONS. BECAUSE WE ARE NEGHBOUS, BROTHERS AND SYSTERS. DONT LOOSE HOPP, THE DAY IS SHORT.
@taddessegebre3836
@taddessegebre3836 2 жыл бұрын
Dr Abiy must lesson Dr Aregawi . Is really Dr Abiy against Woyane.If yes to stop America is to defeat Woyane.
@yohanneszerazion1614
@yohanneszerazion1614 2 жыл бұрын
@@taddessegebre3836 👍the point is there!! I
@birhanuwoldegebriel1340
@birhanuwoldegebriel1340 Жыл бұрын
You eritreans must wake up he dr aregawi is eritreans and amaharas enemy. He is dirty
@birhanuwoldegebriel1340
@birhanuwoldegebriel1340 Жыл бұрын
​@@yohanneszerazion1614no way
@kidanegebremedhin1958
@kidanegebremedhin1958 2 жыл бұрын
.🌍🌋🍹🍾🍿
@umuekramtube
@umuekramtube 2 жыл бұрын
ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለናንተ ይሁን ፕሮፍይላን ተጭናችሁ ሰብስክራይብ አድርጉኝ
@tomtom-qj4fv
@tomtom-qj4fv 2 жыл бұрын
Banda
@hanadekopp7375
@hanadekopp7375 2 жыл бұрын
What is confusing is Tewdros adhanom, is Ertrean. He also has invited many Eritrean and Tergian born diasporas into Ethiopia by giving them support and allowing them to have Tax-free things to come and establish themselves, some of those are now in Ethiopia, especially in Addis ababa engaged in business and heavily mainly in Realstate. Now they surve Tedros adhanom to expand his agendas
@rigat9104
@rigat9104 2 жыл бұрын
ኖ ሞር የሚለው የጀመረ ኤርትራዊ ዶክተር ሳይሞን ነው ግን አብራ ነው የሰራች ስለዚህ ሄርመላ አይደለችም
@tediabegaz8031
@tediabegaz8031 2 жыл бұрын
እውነተኛ ሰው ነህ ዶ/ር አረጋዊ:: የአማራና አፋር ሕዝብ የትግራይን ሕዝብ ከሕዎሃት ለይቶ ነው የሚያየው:: ዋናው ነቀርሳ ሕዎሃት እንደሆነ ያውቃል:: ለዚህ ነው የትግራይ ወገኖቹ በችግር ምክንያት ሲመጡ ተቀብሎ ያለውን ተካፍሎ አንድላይ የሚበላው::
@thebiggestloserinsportshis9623
@thebiggestloserinsportshis9623 2 жыл бұрын
Awra banda
@dinodire7576
@dinodire7576 2 жыл бұрын
Listen to him he us addressing the terrorists as "TAGAYOCH". Aregawi Berhe with all due respect they are not fighters, they are terrorists and Rapists.
@sarahoney4449
@sarahoney4449 2 жыл бұрын
ኣንታ ሬሳ
@alihorreaburus7707
@alihorreaburus7707 2 жыл бұрын
The Invaded Invaders; HIWEHAT sifera DROM afar yagebal. Neger gin does not learn Afar-af or convert to Islam. True ! " TPLF 95% Bilaa Bilaa, HIZB 5% Bilaa Bilaa.. " HIZBU PP new waayim EPRDF ? Afar Think-Tank
@haylekiros448
@haylekiros448 2 жыл бұрын
ኣረጋዊ በርሀ ፀረ ህዝቢ ትግራይ መዓልትኻ ሓሉ ብደም ህዝቢ ትቅልድ ኣለኻ አረጊት
@almaz3950
@almaz3950 2 жыл бұрын
አረጋው ንፍጣም ዝምብለህ ብልፅግና ደግፈህ ሆድህን ሙላ።
@menzmenze9445
@menzmenze9445 2 жыл бұрын
አተ አረጋዊ በረሄ እራሰህ ነህ ለዝኩሉ ጠሳሽ እረስህ ነህ እፈር
@lizamichael382
@lizamichael382 2 жыл бұрын
አሮጌ በሬ የትግራይ ህዝብህን አስጨርሰህ የአብይና የኢሱ ድስት ታላምጣለህ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@rabia6064
@rabia6064 2 жыл бұрын
ሲጀመር መንግስት አለን? የሀገራችን መፈራረስ የህዝባችን እልቂት መንግስት ያለ ይመስላልን?
@እምየሀገሬስቱጀግናሜተብሺ
@እምየሀገሬስቱጀግናሜተብሺ 2 жыл бұрын
በትክክል
@voiceforthevoicelesspeople8667
@voiceforthevoicelesspeople8667 2 жыл бұрын
Koshasha Arrogant 🧓 man
@almaz3950
@almaz3950 2 жыл бұрын
አረጋው አማኑኤል በቅርቡ ካልገባህ ልብስህን አውልቀህ መሮጥህ አይቀርም።
@sesawha9301
@sesawha9301 2 жыл бұрын
ቅጥቃጥ ታኒካ።
@abebakebede1270
@abebakebede1270 Жыл бұрын
አታ ዋሒጥ ካሕዳም ግዜ ሪኢሃ ትኽህድ አረሜኔ አንተን ብሎ ጋዜጠኛ ይኸን እባብ ስልባቦት ክልተኹም ሓደ እዱጋት ።
@DaveDave-hg5xb
@DaveDave-hg5xb 2 жыл бұрын
ኣድጊ ወድዞም የእዱግ ለኽባጥ ከዳዕ፡ኣቦይ ብዕድመ ካባኻ ዝነኣሰ ሰብ ዩ ኣቦይ ግን ሓደ ነገር ኩልጊዜ ይብለኒ ኔሩ፡ንሱ ክዓ ብዕድመ ንዝዓበየካ ሰብ ክብሪ ሃብ እዩ ኔሩ።ኣነ ዉን ክሳብ ሎሚ ኣቦይ ከምዝነገረኒ ብዕድመ ንዝዓብየኒ ጥራይ ዘይኮነስ ንዝንእሰኒ ዉን ክብሪ ሂበ እየ ዓብየ፡ንኸምዚ ከማኻ ዝበለ ሻዕብያ ምእታዉን ነዋልድን መናእሰያትን ተጋሩን ንዝደፈረን ንዘቃፀለን እንኳዕ ኣተወ ንድግፎ ኢና ንዝበለን፡ ሰብ መሰል ኣድጊ ክብሪ ኣይኮነን ከም ወዲ ሰብ ኣረጋዊ ዝብል ሽም ከማን ክህልወካ ኣይግባእን። ተውፂልካ ዉን ቻ ዝብል ጥራይ ዩ ክኸዉን ዝግበኦ
@solomondarge3606
@solomondarge3606 2 жыл бұрын
Wushetam Arogie ye Tigray hizbi tewardo be Eriterea ENA Amara Ante genzeb ke abiy eyelekemki
@birhanuwoldegebriel1340
@birhanuwoldegebriel1340 Жыл бұрын
Dr aregawi leba kichamam tigre snake
@haileatsbeha5697
@haileatsbeha5697 2 жыл бұрын
Traitor Aregawi was the chairman TPLF
@sesawha9301
@sesawha9301 2 жыл бұрын
የዛገ ቆርቆሮ ማለት አንተ ነህ።
@gebreselassiesimon37
@gebreselassiesimon37 3 ай бұрын
አንተ ፡ መቃኛ ፡ ነህ ፡ አውቃሎህ ፡ አንተ ፡ የጨርስካቸው ፡ የትግራ ፡ ህዝብ ፡ መህር ፡ ተንየን ፡ አጋሜ ፡ እየልከ ፡ የጨረስካቸው ፡ አንተ ፡ ነሀ ፡ ና ፡ አህን ፡ ለዛአለም ፡ አንነር ም ፡ ሃቅ ፡ ተናገር ፡
@yohanneszerazion1614
@yohanneszerazion1614 2 жыл бұрын
😂Ethiopiawyan betam taskalecHu... 😂ewnet Abiy Mengst new blachu taweralachu????????
@lizamichael382
@lizamichael382 2 жыл бұрын
RIP AREGAWI 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@kiflymerhu832
@kiflymerhu832 2 жыл бұрын
According to the naratives of the Doc, the authorits are a bunch of fools.
@biriktihaile5499
@biriktihaile5499 2 жыл бұрын
ሌባ የሆነ ሰው:: ያንን መጽሃፍህን የለጠፍከው የኤርራ ታጋይ ፎቶ ነው ሁወታቹ ምሉ በውሸት ስርቅ የተመሰረተ ነው :: እንደዚህ ብለህ ስትየው ጤነኛ ይምፕስልሃል ከህውሃት የባሰ ነው
@legessenegusse5569
@legessenegusse5569 2 жыл бұрын
Ante jezba dr neygne bay be tigray hizeb endeqeledke atnorem wait our revenge on you ante banda?
@GebrekidanTeklemichael-kb5cg
@GebrekidanTeklemichael-kb5cg 2 ай бұрын
He is the worst opportunist who works against Tegaru and wants to delete Tigrai from the map of the Ethiopian Empire. Being on the vurge of death, he tells baseless and meaningless aggregate of words with no messages to the people of Tigrai and to anybody who claims to be a human being.
@verygoodupthispajokchv4929
@verygoodupthispajokchv4929 2 жыл бұрын
ውሸት የሰው ሚዛን ይቀን ሳልደ/ር የነው ርነው ምንም ጥላቻ ቢኖር ህእኳ ንለራ ህስት ልኡነት መመረ ጥያስ ፈልጋል ህወሓ ትከእ ርሶበ ሁላ ቀጥላ ለችና ከሂሊ ናዎይ ታረቁ
@kebronbrhane2702
@kebronbrhane2702 2 жыл бұрын
የፈለገ ቢሆን ከዚህች የተረገመች እና የሰይጣኖች አገር አንኖርም፡፡ ፈጣሪ ትግራይን ይባርክ፡፡፡፡፡
@atsedemary5334
@atsedemary5334 2 жыл бұрын
የተረገመም እርግማን ያቃል ለካ
@teddyabrah4608
@teddyabrah4608 2 жыл бұрын
Abiy is big baby He is kahadi old woyane
@gamobonga4432
@gamobonga4432 2 жыл бұрын
Yh achbrbare sw sw nw Derg ak blo ytfaw sw nw. Sl band amaraw ena ertra b tgrai oromo gmuz kmant ena agw hzb lay sladrsut mdfr (Rape ) ena armna asafare btmolaw gdya lmn atawrum gaztgnawm yhn kushasha sw ena wuntun dbkh bmakrabh k tyaqnt atamltm.
@Lemishe
@Lemishe Жыл бұрын
ለዶ/ር አረጋዊ በርሄ እንዲሁም ለተከበረው ለትግሬ አባቶች የምንናገረው የምንመክረው ትህነግ የሚባል ስብስብን ተባብራችሁ ከትግሬ ጫንቃ ላይ አላቁ ይህ ቡድን እንቢ ብሎ ዳግም የታላቁ አማራን ህዝብ እንወራለን ካሉ እውነት እውነት አላችኋለን ዳግም ወደ አማራ መሬት የሚገባ ፍግም ይላል
@Lemishe
@Lemishe Жыл бұрын
የአድዋ የሺሬ የአዲግራት የአክሱም ባንዳዎች የትግራይን ህዝብ ያጠፉታል ያጠፉታል ይህ ቡድን የታላቁ አማራን ህዝብ ጥላት ሆኖ በትግራይ ህዝብ ጉያ ተደብቆ ፈፅሞ አይቀጥልም የአማራ ህዝብ ብዙ ትግስት አድርጓል ከዚህ ዘመን ቡኋላ ግን እመኑኝ የአማራ ህዝብ መጠነሰፊ እርምጃ ይወስዳል ያን ግዜ እከሌ እከሌ የለም የመጣውን አትላንቱ በባሰ ጨለማ እናለብሰዋልን ሲኦል እናወርዳለን ለዚህ የአማራ ህዝብ ከመቼውም በላይ ዝግጁ ነው !!
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН
So Cute 🥰 who is better?
00:15
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН
USA strikes Russia / Zelensky's statement on negotiations
15:12
NEXTA Live
Рет қаралды 304 М.
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН