#EBC

  Рет қаралды 434,890

EBC

EBC

Күн бұрын

Ethiopian Broadcasting Corporation is a national media which disseminates its news and programs world wide via Television,Radio and Website

Пікірлер: 1 700
@ህሌናዳኛቸዉ
@ህሌናዳኛቸዉ 4 жыл бұрын
ዉድ የአማራ ልጆችበአማራነታችን እንኩራ አምላክ አድሎናል ነጭ ጤፋ አምራች በመሆናችን ደሥተኛ ነኘ
@ህሌናዳኛቸዉ
@ህሌናዳኛቸዉ 4 жыл бұрын
ሁሉ የሚፈልጋት ነጭ ጤፍ ህዱ ወደ አማራ ታገኝት አላችሁ ኧር ሥንቱ ምርት በርበሬዉ ሽምብራዉ ጤፋ ይቀጥላል
@makedas4192
@makedas4192 5 жыл бұрын
አማራን መጥላት የቅናት ምልክት ነዉ ደጉ ገበሪ አማራ ይለምልም😍
@saboodabo6085
@saboodabo6085 5 жыл бұрын
Make Das
@AaaBbb-tn8bo
@AaaBbb-tn8bo 4 жыл бұрын
ውይሴትየዋ ምላሶች እስሳትነች።
@AaaBbb-tn8bo
@AaaBbb-tn8bo 4 жыл бұрын
ውድድድነው የማረጋችሁ ያገሬ ገበሬ።
@AaaBbb-tn8bo
@AaaBbb-tn8bo 4 жыл бұрын
ክፋአይካችሁ የኔቀብራሮች ስወዳችሁ።
@legessetsegaye7390
@legessetsegaye7390 4 жыл бұрын
ይቅናሼ አስካልዬ ዋው አረርቴ ገበሽልኝ ደስስትይ
@fatumahussnegkgj9525
@fatumahussnegkgj9525 5 жыл бұрын
አቤት ገራገሩ አቤት ስታምሩ አቤት ውበታችሁ አቦ ኑሩልን የገበሬ ልጅ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር
@زهرايمام
@زهرايمام 5 жыл бұрын
fatuma hussne Gkgj ዛሬ ደሞ በትዝታ አገሬ ቆየሁኝ እኔ ውቂያችን የሆነለታ እደት ደስይለኝነበር አገራችን ውብኮናት አላህ በሰላም ለሃገራችን ያብቃን
@RabiyaMohammed-dx5hg
@RabiyaMohammed-dx5hg 3 күн бұрын
የገበሬልጅ መሆን መታደልኮነዉ ❤❤❤❤❤❤❤አልሀምዱሊሊላህ ስለሆንኩኝ
@አበባቁጥር2
@አበባቁጥር2 5 жыл бұрын
ዘርኛ አትበሉኝ አማራ ፍቅር ነው ማኛ ጤፋ አርሶ የሚያበላው
@berrystrawberry787
@berrystrawberry787 3 жыл бұрын
ትክክል
@anshaa5057
@anshaa5057 3 жыл бұрын
በትክክል
@ገነትነኝየመዳምታክሲ
@ገነትነኝየመዳምታክሲ 3 жыл бұрын
ትክክል
@bvvb4056
@bvvb4056 5 жыл бұрын
ሴትዮዋ የነቁ ናቸው በጣም ደስ ይላል
@evaaragie4270
@evaaragie4270 5 жыл бұрын
Bv Vb amara ekonachew
@ኦርቶዶክስነኝየክርስቶስተ
@ኦርቶዶክስነኝየክርስቶስተ 5 жыл бұрын
አማራ ንቁና ደግ ህዝብ ነው ጎራ በይ ከየት ነው ምንድን ነሽ አይሉሽም ቤት የእግዝአብሄር ነው ብለሽ ሽር ብለው ያስተናግድሻል
@bvvb4056
@bvvb4056 5 жыл бұрын
@@ኦርቶዶክስነኝየክርስቶስተ አውቃለሁ ማሬ እኔም የደሴ ልጂ ነኝ
@msblen6577
@msblen6577 5 жыл бұрын
አማራ ሑሉም ንቁ ነው
@michaelcorleone1861
@michaelcorleone1861 5 жыл бұрын
Smart nachew setiyewa. Abet bimaru egnih set..
@ነፍጠኛዋወሎየነኝ
@ነፍጠኛዋወሎየነኝ 5 жыл бұрын
እኔ ጉሪጌ ነኝ ግን አማራን በጣም ነው እምወደው
@elroitube27
@elroitube27 5 жыл бұрын
*ውይ ደስ ሲል ምንጃር እናመሰግናለን አስኩ እግዚአብሔር ኢትዮጵያ እና ህዝቦችዋንም ይባርክ የዘራችሁት ሁሉ ለበረከት ይሁን*
@ሃናየድንግልልጅ
@ሃናየድንግልልጅ 5 жыл бұрын
አሜን ፫
@msblen6577
@msblen6577 5 жыл бұрын
አሜን
@ggshshs8753
@ggshshs8753 5 жыл бұрын
አሜአሜ
@fevenwolloyewa1147
@fevenwolloyewa1147 5 жыл бұрын
ምንጃር ነን ያላችሁ እስኪ እንያችሁ አማራዬ😘😘
@kanzrqasr8301
@kanzrqasr8301 5 жыл бұрын
Errr alen alen mejar sefera tnx askiti
@S.m543
@S.m543 5 жыл бұрын
የምንጃር ልጅ የለውም አባይ አንተ ወላዋይ
@ወርቅነሽታምራት
@ወርቅነሽታምራት 5 жыл бұрын
እኔም ነይ
@ሰውማመኔጎዳኝሰውማመኔጎዳ
@ሰውማመኔጎዳኝሰውማመኔጎዳ 5 жыл бұрын
ወሎየ ነኝ ግን ምንጃር ደስ ይላል ዋው
@ወርቅነሽታምራት
@ወርቅነሽታምራት 5 жыл бұрын
@@S.m543 ኪኪኪኪኪኪ አዎ
@asnakech1destwi1
@asnakech1destwi1 5 жыл бұрын
ያመቱ ምርጥ ጋዜጠኛ ብዬሻለሁ አስካልዬ ይመችሽ ቆንጆ👉👍👍👍👏👏👏
@linaandres5163
@linaandres5163 5 жыл бұрын
ዋዉ
@TitaEthiopiaEldukonjo
@TitaEthiopiaEldukonjo 5 жыл бұрын
የሀገሬ ሰው አንደበተ መልካም ልብ ገራገር እምባዬ መጣ ሀገሬ ሰላም ሽን ያብዛው
@ልጅቷ
@ልጅቷ 5 жыл бұрын
ቲታዬ ባጎረስን ሆነ ኮ እስቲ ተይን
@zizuzdahmed203
@zizuzdahmed203 5 жыл бұрын
ለኢትዮጵያ ገበሬዎች ክብርና ምስጋና ይገባቸዋል እሚያሳዝነው ግን እንዲህ ለፍተውና ደክመው ለህዝብ የሚያቀርቡትን ብርቅዬ የሆነ በረከት አንዳንድ ሆድ አደሮችና ተንኮለኞች በጀሶ በቀይ አፈር በሰጋቱራ ማንነቱን አጥፍተው የሰው ህይወት እሚያጠፍት በእውነት ያሳዝናል ያማል ክብር ለአርሶ አደሮች🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌽🌽🌽🌽🌽🌽🌽🌽🌽🌽👍
@asegidakale2098
@asegidakale2098 5 жыл бұрын
ewuent nw
@msblen6577
@msblen6577 5 жыл бұрын
ትክክል
@زهرايمام
@زهرايمام 5 жыл бұрын
zizuzd Ahmed እረበቀላሉ ለምሳሊ ገብሬው ከከተሚውጋርሲገናኝ ከተሚው ገበሬውን እደትነው የሚፍግርው እሂኮነው ችግራችን ያአገራችን ገበሪዎች ምስጋናይገባቸዋለ
@زهرايمام
@زهرايمام 5 жыл бұрын
zizuzd Ahmed እረበቀላሉ ለምሳሊ ገብሬው ከከተሚውጋርሲገናኝ ከተሚው ገበሬውን እደትነው የሚፍግርው እሂኮነው ችግራችን ያአገራችን ገበሪዎች ምስጋናይገባቸዋለ
@aimesegedbeiay9960
@aimesegedbeiay9960 5 жыл бұрын
አስካሉዬ የኔ ማር ነግር በጣም እናመሰግናለን አማራኦች ውድድድ ነው ማረጋቸው ፍቅር ናቸው እወዳቹሃሉው እኔ ጉራጌኤ ነኝ አማራና ጉራጌኤ. ሁለቱ አንድ ናቸው ለስራ እንጂ ለወሬ ግዜም ኤላቸው. አቦ ይመቻቹ ፈጣሪ በያላቹበት ይጠብቃቹ
@ዐምሐራነኝፋኖአሏህአክበር
@ዐምሐራነኝፋኖአሏህአክበር 2 жыл бұрын
ኑርልኝ ባባዬ
@ፀደይቴዎድሮስ
@ፀደይቴዎድሮስ 5 жыл бұрын
ደጉ እና ጥበበኛው አማራ ዘላለም በክብር ኑርልኝ! ዘርህ እንደምድር አሸዋ እንደሰማይ ከዋክብት ይብዛልኝ!!!!
@አዝመራውአፈቅርሀለሁውዴ
@አዝመራውአፈቅርሀለሁውዴ 5 жыл бұрын
አሜን እማማየ
@አማራነኛወሎየአማራነኛወሎ
@አማራነኛወሎየአማራነኛወሎ 5 жыл бұрын
አሚንንንንንን ያረብ
@ልጅቷ
@ልጅቷ 5 жыл бұрын
አሜን
@hnoonhashmy8834
@hnoonhashmy8834 5 жыл бұрын
Amen amen amen
@twhidohayemnot6281
@twhidohayemnot6281 5 жыл бұрын
አሜን የእውነት
@ሠላሜነሽድንግልበደሙየገዛ
@ሠላሜነሽድንግልበደሙየገዛ 5 жыл бұрын
ከሁሉም በፊት በዝናብ አብቅሎ በፀሀይ አብስሎ ሀጢያተኛዉንም ፃድቁንም እኩል የሚመግብ አምላክ ሁሉን ቻይ ኤልሻዳይ አዶናይ ይክበር ይመስገን
@ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ
@ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ 5 жыл бұрын
ጋዜጠኘዋ ውስጤ ነች ።
@dawitselemon8731
@dawitselemon8731 Жыл бұрын
የሚኒሊክ ልጅ እሰይ
@iloveethiopia9388
@iloveethiopia9388 5 жыл бұрын
አማራ መሆን መታደል ነው 👉የሀይማኖት ማኛ 👉የጤፍ ማኛ 👉የበአል ማኛ 👉የታሪክ ማኛ 👉የቅርጽ ማኛ 👉የሙህራን መፍለቂያ 👉የቅኔ መፍለቂያ 👉 የፍቅር ማኛ አረ ስንቱ 👉አማራ ማለት አገር መስራች የኢትዮጵያ ወልታና ማገር ነው አማራ 😍 የናንተ ዘር የጀግና ዘር የአፄወች ዘር በመሆኔ ሁሌ ኩራት ይስማኛል
@tgtgdestaw5015
@tgtgdestaw5015 5 жыл бұрын
100%ትክክል ።
@msblen6577
@msblen6577 5 жыл бұрын
😍
@rukyaabdo4784
@rukyaabdo4784 5 жыл бұрын
ዘረኘነሽ
@123pqr7
@123pqr7 5 жыл бұрын
1000000% tikikil
@123pqr7
@123pqr7 5 жыл бұрын
Rukya Abdo ... zeregnet...aydelem
@ኦርቶዶክስነኝየክርስቶስተ
@ኦርቶዶክስነኝየክርስቶስተ 5 жыл бұрын
አይ አማራ እያበላህ ትበላለህ አማራ ኩሩ ህዝብ አማራ እግዳ አቀባበሉን ይችልበታል አማራየ እግዝአብሄር ይጠብቅህ የኔ የዋህ ህዝብ አስካልየ ደግሞ ስታምሪ መስቀልሽ ሁሉ ነገርሽ ልዬ ነው ማሬ።
@ተዋህዶሀይማኖቴ-ተ4መ
@ተዋህዶሀይማኖቴ-ተ4መ 5 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ነኝ የክርስቶስ ተከታይ " እያበላህ ትበላለህ" ድንቅ ንግግር 👌
@sablopablo1320
@sablopablo1320 5 жыл бұрын
በትክክል
@selame-v1v
@selame-v1v 19 сағат бұрын
በጣም❤❤❤❤❤
@kidest5267
@kidest5267 5 жыл бұрын
ደጉ ባላገሩ አማራ ከለለ ኮ ኢትዮጵያ የለችም አማራዎች እሲቲ Like ግጩኝ
@zahrahajii3977
@zahrahajii3977 5 жыл бұрын
ሀሀሀሀ አማራ የምባል ብሄር የለም ስባል ሰምቸ ቅቅቅቅ
@weynituyimer3712
@weynituyimer3712 5 жыл бұрын
@@zahrahajii3977 ከሌለ ለምን በአማረኛ ትፅፊያለሽ ትናገሪያለሽ ይሄ ቋንቋ የማን መሰለሽ? ኢትዩጵያ እምትጠቀመው በአለም የሚታወቀው አማረኛ ቋንቋ መስሎኝ። በይ ዝም ብለሽ ተቀመጭ እንኳን አማራ ክልል አይደለም ሌሎችም አልተባሉ
@tgtgdestaw5015
@tgtgdestaw5015 5 жыл бұрын
እውነት ነው
@msblen6577
@msblen6577 5 жыл бұрын
ገጭቸሻለሑ😘
@weynituyimer3712
@weynituyimer3712 5 жыл бұрын
@@msblen6577 እኔም ልግጭ እንግዳስ
@አሚናየረሱልወዳጂ-ቈ9ጸ
@አሚናየረሱልወዳጂ-ቈ9ጸ 5 жыл бұрын
እኛ ኢትዬጲያዊያን ውብ ባህል አለን እኮ ተዝቆ የማያልቅ አልሀምዱሊላህ አላህ ዘረኝነትን ያንሳልን
@ኦርቶዶክስነኝየክርስቶስተ
@ኦርቶዶክስነኝየክርስቶስተ 5 жыл бұрын
ትክክል
@adenhabeshawit7767
@adenhabeshawit7767 5 жыл бұрын
Amen
@trineshtrinesh7673
@trineshtrinesh7673 5 жыл бұрын
አሜን
@lovelifelovelife865
@lovelifelovelife865 5 жыл бұрын
You are so kind God bless you more and more!!!
@فاطمةذهرا
@فاطمةذهرا 5 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@ወይንአብ
@ወይንአብ 5 жыл бұрын
አማራ ደስ ስንል እኮ ከሁሉም ብሔር 1ኛ ነን ገበሬዎቹ እንዴት እንደሚያስኮሩ የገጠር ልጅ መሆን መታደል ነው ገጠር ባትኖር ከተሜ አይኖርም ሁሉም ከገጠር ነው ምትሸምቱት ።
@kamilaaman5348
@kamilaaman5348 5 жыл бұрын
መ ሸአለህ፣ጀግናዋኢህቴ
@zahraethiopian1524
@zahraethiopian1524 5 жыл бұрын
ሌላ ሰው ብላቹህ አይሻልም እራሳቹህ ከምታሞጉሱ😄
@fozehf2324
@fozehf2324 5 жыл бұрын
በትክክክል
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 4 жыл бұрын
@@zahraethiopian1524 አማራ በራሱ የሚተማመን ሰው ስለሆነ ነጋሪም አያስፈልገውም
@selamtsige2992
@selamtsige2992 5 жыл бұрын
የምንጃር ነጭ ጤፍ የጌቶቹ ምሣ የት አገኝሻለሁ ብቀመጥ ብነሣ የተባለላት ሀገር ምንጃር የየዋሆች ሀገር አንች ጋዜጠኛ ሥዎድሽ እረጅም እድሜ እና ጤና ይሥጥሽ ምርጥ አሥተዋይ ሤት ነሽ
@kokebyamashita5015
@kokebyamashita5015 5 жыл бұрын
Edinen mnjaroch
@selamtsige2992
@selamtsige2992 5 жыл бұрын
ቅን ሠዉ ወዳዶች አኔም ወደዛዉ ነኝ
@amuamu7098
@amuamu7098 5 жыл бұрын
ዋው
@sadahasn8921
@sadahasn8921 5 жыл бұрын
ጠላው ሲያልቅ ቅራሪ
@sadahasn8921
@sadahasn8921 5 жыл бұрын
ወገኔ ሠላማችሁ ይብዛ
@ገነትነኝየመዳምታክሲ
@ገነትነኝየመዳምታክሲ 3 жыл бұрын
አማራ ይለምልም💚💛❤️😍😍😍😍😍😍
@ሚሚነኝመንዜዋአምላኬትግስ
@ሚሚነኝመንዜዋአምላኬትግስ 5 жыл бұрын
የኔ ማር መጣሽልን ውይ ዘርኛ አትበሉኝና አማራ ፍቅር ነን😍😍😍😍
@msblen6577
@msblen6577 5 жыл бұрын
@123pqr7
@123pqr7 5 жыл бұрын
Betam betam
@melkamwultaw7104
@melkamwultaw7104 5 жыл бұрын
ክክክክ
@feeneetigudaata4204
@feeneetigudaata4204 5 жыл бұрын
Kkkkkk
@tiztachanemekonen6627
@tiztachanemekonen6627 5 жыл бұрын
ዘረኝነት አይደለም እውነት ነው
@ፍቅርከወሎልጅ-ቐ6የ
@ፍቅርከወሎልጅ-ቐ6የ 5 жыл бұрын
አማራመሆንክ መታደልነዉ💕ይመቻችሁያገሪልጅች😘
@selamineshemariyam1846
@selamineshemariyam1846 5 жыл бұрын
እንኳን ለሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል ወርሀዊ መታሰቢያ ዋዜማ በአል አደረሳችሁ አደረሰን ውድ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተሰቦች ደስ ይላል የኢትዮጵያዊነት ኩራት ነው እግዚአብሔር ዘረኝነትን ያጥፋልን
@Tube-tb5zy
@Tube-tb5zy 5 жыл бұрын
ላይክ ተአንድ በላይ አይሰጥም እጅ እስከዛሬ ላይክ ያረካቸውን መልሼ ለዝች ጋዜጠኛ ባደረኩ ደስ ባለኝ
@seyoumgebreselasie5058
@seyoumgebreselasie5058 4 жыл бұрын
Wane you change youre shuse
@rawelove6803
@rawelove6803 5 жыл бұрын
ከሲኒማ ይልቅ ኢሄ ውብ ድንቅ ነው
@evaaragie4270
@evaaragie4270 5 жыл бұрын
Rawe Love ewnet new.
@kokebyamashita5015
@kokebyamashita5015 5 жыл бұрын
Edinen mnjaroch
@saratadess5910
@saratadess5910 5 жыл бұрын
Tkikile
@zeyinebmengeshazeyinebmeng9624
@zeyinebmengeshazeyinebmeng9624 5 жыл бұрын
ዋው ደስ ሲል ምንጃር የምየ ሚኒሊክ ሀገር ያማራዎች ፈርጥ ጤፉ ዋው ባይን ብቻ ጥግብ አልኩ ልልልልልል አልሀምዱሊላህ
@abvabc5007
@abvabc5007 3 жыл бұрын
ማሻአሏህ
@ashusahle2773
@ashusahle2773 5 жыл бұрын
Excellent culture! my grand father and my ancestors are from semen shewa! I love you all! I am in USA now I have a plan to do something in semen shewa! Love! Love!!!!!
@123pqr7
@123pqr7 5 жыл бұрын
Ashu Sahle .....please please dont change your mind ....they need a lot from us...keep your plan and do it .my grand parents are from there......as well
@ashusahle2773
@ashusahle2773 5 жыл бұрын
123 Pqr/ I will never change my plan!
@ልጅቷ
@ልጅቷ 5 жыл бұрын
You Wellcome love
@zdtube2303
@zdtube2303 5 жыл бұрын
ወይኔ እንደት ደስ እንደሚል በአላህ እህህ ኢትዮጵያዊ መሆን መታደል ነው። አማራ መሆን ኩራት ነው። ቢመረት ነጭ ጤፍ ቢወለዱ ጀግና ኑ እስኪ ተመልከቱን አማራ ነን እና።
@በጌታሁሉይቻላል-ለ1ሠ
@በጌታሁሉይቻላል-ለ1ሠ 5 жыл бұрын
አማራ ፣ ኦሮሞ ፣ትግሬ ወዘተ የምትሉት ሰዎች ሁሉም ቤሔር የኢትዮጵያ እንጂ የአሜሪካ አይደለም እድሜ ልክ ቤሔር ስንቆጥር ልንኖር ነው፡፡ ከዘር ቆጠራ ውጡና ኢትዮጰያዊነን እንበል
@ልጅቷ
@ልጅቷ 5 жыл бұрын
@@በጌታሁሉይቻላል-ለ1ሠ ዞር በይ አንልም አማራ ማለት ግልባጩ ኢትዮጲያዊነን። ኢትዮጲያዊነትንደሞ ለአማራ አይሰበክም ነውር ነው
@Amin-xo9nq
@Amin-xo9nq 5 жыл бұрын
@@ልጅቷ kkkkkkkk
@snayteassfa4469
@snayteassfa4469 5 жыл бұрын
አማራ መሆን እኮ መታደል ነው
@خالد21-خ9ث
@خالد21-خ9ث 5 жыл бұрын
Snayte Assfa በጣም።😍
@serkalemtegenu528
@serkalemtegenu528 5 жыл бұрын
ኢትዮጲያዊ መሆን በሉ ውዶቼ የሌላ ያስመስላል
@مناليأحوشي
@مناليأحوشي 5 жыл бұрын
በጣም በጣም እህቴ
@hanonyohannes3565
@hanonyohannes3565 5 жыл бұрын
komata endinil yemiasgedidun eko endanchi/ endante ayinet ergum yebatigninet yalebet sewu eko newu.lelawunm yemiasedib komiche
@gdedi1396
@gdedi1396 5 жыл бұрын
Hulunim mehoin metadel newu
@mrim6416
@mrim6416 5 жыл бұрын
አማሮችኮ ውብ ናቸው የእውነት ምግባቸውእራሱ ለየት ያለ ነው
@hayatmohammed3540
@hayatmohammed3540 5 жыл бұрын
አማራ ፍቅር ነው ጎተራው ሙሉ ነው እንኳን ከናንተ ተፈጠርኩ አስካለ ስወድሽ
@badhasa431
@badhasa431 5 жыл бұрын
Alkerabishim
@123pqr7
@123pqr7 5 жыл бұрын
Amennnnn
@twhidohayemnot6281
@twhidohayemnot6281 5 жыл бұрын
@@badhasa431 ማለት ቀናሽ እንዴ አዳሜ እየመርርሽ ትውጭዋለሽ ግን እግዚአብሔር ታሪክን ይቀይራልና አንድ ቀን የአምራም ታሪክና ህይወት ይቀየራል ማንም ወድቆ አይቀርም
@gfgru7164
@gfgru7164 3 жыл бұрын
ደግሞ በረከት አለው
@tigistbekeleagera589
@tigistbekeleagera589 5 жыл бұрын
አሁን ይን የዋህ ህዘብ ምኑ ይጠላል አማራን እሚጠሉ ሰዎች ሳይ ይገርመኛል አማራ ይሄ ነው በቃ እዩት እሲቲ ማማሩ ይሄን ለመመስከር አማራ መሆን አይጠበቅብንም ሀቁ ነው።
@ልጅቷ
@ልጅቷ 5 жыл бұрын
አይገርምም
@alamnash3689
@alamnash3689 5 жыл бұрын
አይገርምም ለኔ እራሱ ጥያቄ ነው
@sadahasn8921
@sadahasn8921 5 жыл бұрын
ባህላችን ውበታችን ነው 💚💛❤
@engidawork6167
@engidawork6167 4 жыл бұрын
Tigist Bekele Agera እህትዬ ሁሉም በየተወለደበት የኋህ ነው የቀደመውን ዝግጅቷን አይተሽ ከሆነ ሁሉም የራሱን ያሞካሻል
@fatmaali2618
@fatmaali2618 4 жыл бұрын
አርሰን ባበላን እንነከሳለን እርስታችንን ከፈፍለው ወስዴው ኬኛ ይላሉ ሳያፈሩ እኛማ ሚሰክንወች አድነትን በማለት ሑሌም አገትዴፈተን
@Rahael21-r5h
@Rahael21-r5h 5 жыл бұрын
ዘርማዘሬ ምንጃር ነው ተወልጄ ያደኩት ግን የሸዋ ኦሮሞ ውስጥ ነው #ታዲያ #ኢትዮጵያዊነት አያደስትም ሌላ ሌላወን እንተውና እንዲህ ተቀላቅለን ስንኖር #ፈጣሪም ይደስታል ።
@hanahana9231
@hanahana9231 5 жыл бұрын
ምንጃር ያባቴ አገር እንዴት ደሥ እደሚል እኩ
@SNorth-gm9ph
@SNorth-gm9ph 4 жыл бұрын
የሸዋ ኦሮሞ የሚባል የለም ሸዋ የተባለው አወንድ ግዛት ስለነበር ነው። በኦሮሞ በመሬት ወረራ ከየተያዙት አንዱ ሸዋ ነው።
@tigestbxametameralashwe4466
@tigestbxametameralashwe4466 3 жыл бұрын
እኔም
@ቀለበት-ሰ4ረ
@ቀለበት-ሰ4ረ Жыл бұрын
....ሰራተኛው ምንጃሬው.... ሳይደከም ሚገኝ ነገር የለም አለ..... ኮራሁ ባገሬ ሰው....ሰአቱ እጅግ በጣምም አጠረ...
@ሉሉሻየa
@ሉሉሻየa 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ እደት ደስ ይላል ዋውውው ምንጃር ስሙ ብቻ ደስ ሲል ገበሬ እደዚህ ሲያደፋርሰው ከምንም በላይ ደስ ይላል የአርሶ አደር ልጅ በመሆኔ ኩራት ይሰማኛል
@genifiker3958
@genifiker3958 5 жыл бұрын
ዉይ በታም ያምራል የገጠር ልጅ ባህላችን ደስ ይላል ምንጃር አለቃትም ግን ስሙ ደሥ ይላል የምንጃር ልጆች ታላችሁ ውሰዱኝና ነጭ ጤፍ ጋብዙኝ😘
@sentalumokonen1053
@sentalumokonen1053 Жыл бұрын
ከስደት መልስ እሽ
@MeMe-hd1cm
@MeMe-hd1cm 5 жыл бұрын
እንካንም ከናንተ ተፈጠርኩ ደጉ አማራ ለዘላለም ኑርልኝ
@ኦርቶዶክስነኝየክርስቶስተ
@ኦርቶዶክስነኝየክርስቶስተ 5 жыл бұрын
አሜን
@aakk8925
@aakk8925 5 жыл бұрын
Amen marr😍💚💛❤
@tigisttigist2502
@tigisttigist2502 5 жыл бұрын
ዘረኛ ያንሳሺ
@melsatube6360
@melsatube6360 5 жыл бұрын
የኒ ማረ ሁሊየም አድናቂሺ ነኝ
@weynituyimer3712
@weynituyimer3712 5 жыл бұрын
@@tigisttigist2502 ከፈለግሽ አንች ተነሽ
@ሀናየናቴናፋቂ
@ሀናየናቴናፋቂ 5 жыл бұрын
ዋው ይሄ ሁሉ ኮሜት ሰሜን ሸዋ ስለተባለ ነው ዋው ሀገሬ ይመችሽ ጋዜጠኛ ብሎ ዝም ነው በዛውም ወደ መሬና ሚዳ ወይም ደበረብረሃንን ሳትደርሽ እዳትመጭ
@meyanyoutube2222
@meyanyoutube2222 5 жыл бұрын
አማራ. ወሎ ጎንደር ሸዋ ባያመርት ጎጃም ብቻ እኳን ላማራ ለኢስት አፍሪካ እንበቃለን. አማራየ ኩሪ
@ፀደይቴዎድሮስ
@ፀደይቴዎድሮስ 5 жыл бұрын
ትክክል ማሬ
@amuamu7098
@amuamu7098 5 жыл бұрын
ታዲያስ በትክክል ያንዱ አገር አማራ ለሁሉም ይበቃል
@badhasa431
@badhasa431 5 жыл бұрын
Kkkk abet wushet.
@msblen6577
@msblen6577 5 жыл бұрын
ትክክል
@meyanyoutube2222
@meyanyoutube2222 5 жыл бұрын
@@badhasa431 ወላሂ ውሸት አደለም. ወሎሸዋ ጎንደር. ባያመርት የጎጃሙብቻ ከኛአልፎ ለኢስትአፍሪካ በቂ ነው ችጋራም ትግሬ. መቀሌንያለማው በጎጃም ሰሊጥ መስሎኝ
@peace2ol425
@peace2ol425 5 жыл бұрын
ሸዋ ሸዋ ብዙ አማራዊ ተጋድሎ መደረግ አለበት ሸዋ ላይ ብዙ መሰራት አለበት ሸማ አማራዊ እርስት
@fatumahussnegkgj9525
@fatumahussnegkgj9525 5 жыл бұрын
ዋው ማሻአላህ አስካልየ ጤፍ አፈዘዘሽ እኛንም አፈዘዘን ማሻአላህ አላህ በረካ ያድርግበት
@ነፍጠኛዋወሎየነኝ
@ነፍጠኛዋወሎየነኝ 5 жыл бұрын
ወሎ ላይ ሲደርሱ ይታያል አብባሰል ምንጃር ላይ ሲደርሱ ይታያል ጎደር እያለች ጎደኛየ ትተርት ነበር ለካም እውነት ነው አማራ ፍቅር ነው
@hanatgt1325
@hanatgt1325 5 жыл бұрын
ፍቅር ያዘኝ ከዚህ ፕሮግራም😍😍😍😍😍
@الحمداللهالنعمتلالاسلام
@الحمداللهالنعمتلالاسلام 5 жыл бұрын
Hana Tgt ወላሂ እኔም ነኝ
@kokebyamashita5015
@kokebyamashita5015 5 жыл бұрын
Kehageru kone endihnen mnjaroch
@ሃናየድንግልልጅ
@ሃናየድንግልልጅ 5 жыл бұрын
እኔም እንዳንቺ ሀኒቾ
@fatmahdaood7067
@fatmahdaood7067 5 жыл бұрын
@@kokebyamashita5015 እኔም
@123pqr7
@123pqr7 5 жыл бұрын
Kokeb Yamashita .....minjare balhone yekochegn neber
@lovenature4241
@lovenature4241 5 жыл бұрын
THE JOURNALIST IS SUCH A SUPER LADY!! SHE RESPECT AND FITS TO THE HOUSES SHE IS VISITING!! LOVED OUR CULTURE!! THEY RESPECT AND WELCOMED STRANGERS!! LOVED THIS SHOW!!! THANK YOU CAMERA MAN AS WELL.
@ረመዳንሙባረክ-ረ1ፀ
@ረመዳንሙባረክ-ረ1ፀ 5 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ አዲናቂሺ ነኝ እስኪ እንዳኔ የምቲዋዱዋት #LIKE 😘😘😘😘 ዋየኔ ሹሮ እንደት እንዳናፋቃቺኝ
@bernatuty1993
@bernatuty1993 5 жыл бұрын
woooow አገሬ ምንጃራ
@genet.teshomegenet8560
@genet.teshomegenet8560 5 жыл бұрын
Al Hiyam። አስካለ። በጣም የምውዳት ጋዜጠኛ
@ረመዳንሙባረክ-ረ1ፀ
@ረመዳንሙባረክ-ረ1ፀ 5 жыл бұрын
Genet.teshome genet Betam Enem Siwadat Ikoo Liyuu Gazexangaa
@selamabraham7252
@selamabraham7252 5 жыл бұрын
ባአባአቴ ምንጃሬ ነኝ ግን ዘሮቼን አላቃቸው አንድቀን ያባቴን አገር ማየት ገዘርቼ መቀላቀል ፈልጋለው የኔ ውቦት
@ልጅቷ
@ልጅቷ 5 жыл бұрын
በይ ፈልጊ አሁን አድገሻል የግድ ማግኘት አለብሽ
@tsts1683
@tsts1683 5 жыл бұрын
የት ሀገር ነሽ አሁን
@አለሁለሀገሬለመጠርያሥሜ
@አለሁለሀገሬለመጠርያሥሜ 5 жыл бұрын
አማራ ማለት እኮ ምስኪን የዋህ ህዝብ ነው ከአልነኩት አይነካም ተበልቶ እሚጠገብ አይመስለው
@sisisisio585
@sisisisio585 5 жыл бұрын
በጣም
@hennaalhammadi2576
@hennaalhammadi2576 4 жыл бұрын
Sele hulum neger egzabhar Yemesgn እውነት ነው
@wellrt4727
@wellrt4727 4 жыл бұрын
በጣም
@helinakonjo4897
@helinakonjo4897 5 жыл бұрын
የሸዋ አማራ ህዝብ ምንጃር ሸንኮራ ወረዳ
@saratube670
@saratube670 4 жыл бұрын
ምጃር ሲሉ ውስጤ ትርትር ይላል ምን ይሆን ግን አሪፍ ነው
@mee1788
@mee1788 5 жыл бұрын
አማራ የዋህ ደግ ኩሩ ምን ላርጋችሁ ፋቅር ብቻ
@አይናችንነሽማሪያምአንችን
@አይናችንነሽማሪያምአንችን 5 жыл бұрын
በጣም
@yhgj6571
@yhgj6571 5 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ በሙሉ የዋህ ነው
@missweyine5739
@missweyine5739 5 жыл бұрын
ምንጃር ማልሆንም ግን እዛው ሸዋ ጅሩዬ ነኝ ገና ያልታዬ የሸዋ ባህል አለ ምግቡ አልባሳቱ እረ ገና መች ተነካና ዘራችሁ እንደምድር አሸዋ ይብዛልን የአማራ ማኛዎች
@kefnagasi8919
@kefnagasi8919 5 жыл бұрын
ወይኔ በማርያም ስያምሩ እንዲው እንዳሉ እግዚአብሔ እድሜ ፍቅር ሰላም ይስጣቸው አስካል ግሩም ድንቅ ሰው ነሽ እውነት እድሜሽን ያርዝምልን
@fadelnahle6289
@fadelnahle6289 5 жыл бұрын
የሰሜሸዋ ልጅ በምሆኔ ደስተኛ ነኝ ኡፍፍፍፍ ባህላችን ደስስስስ ሲል😍😍😘
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 5 жыл бұрын
አቤት የገጠር ሰዎች እኮ ፍቅር ነን
@ሐኒሐኒ-መ6ቨ
@ሐኒሐኒ-መ6ቨ 5 жыл бұрын
ይችንጋዜጠኛሥወዳት
@ameera7136
@ameera7136 5 жыл бұрын
ትክክል እኔ ደሞ ትዝ የሚለኝ ሞግቡ
@ሃናየድንግልልጅ
@ሃናየድንግልልጅ 5 жыл бұрын
በትክክል የኔ ቆንጆ ሴትዮቱ ደስ ሲሉ
@genetromi6314
@genetromi6314 5 жыл бұрын
አሰኩዬ ማረ ምርጥ ጋዜጠኛ በረቺ
@AaaBbb-tn8bo
@AaaBbb-tn8bo 5 жыл бұрын
@@ሐኒሐኒ-መ6ቨ አሥካልየየኔምርጥእጅግበጣም ነውያሥደሠትሺኝ ውድድነውየማረግሺ
@ሶሲወሎየዋ
@ሶሲወሎየዋ 5 жыл бұрын
ይችን ጋዜጠኛ ስወዳት😍😘
@zenateqmu5878
@zenateqmu5878 5 жыл бұрын
አስካልየ ደቂቃው አነስ በተረፈ አዲናቂሽ ነኝ የኔ ድቡሎ ምጃሮች ፍቅር ናቸው የባለቤቴ አገር በመሆኑ ሁሌም ደስተኛነኝ
@አማራነኛወሎየአማራነኛወሎ
@አማራነኛወሎየአማራነኛወሎ 5 жыл бұрын
አማራየ ውድድድድድድድድድ ልዩነው
@የአላህባሪያነኝሀስቢነሏሁ
@የአላህባሪያነኝሀስቢነሏሁ 5 жыл бұрын
ተዝቆ የማያልቅ ባህላችን ስታምሩ አቤት እንጀራው አውድማው ስንቱ ይነገራል የገጠር ሰዎች የዋሆች ናቸው ልባቸው ቅን ክፋት የሌለበት አማራዎች ውስጤ ናችሁ አማራ አይደለሁም ጉራጌ ነኝ ሃገር ወዳድ ሥራ አክባሪ ስለምወድ ነው
@mee1788
@mee1788 5 жыл бұрын
የኔማር አማራወችም ጉራጌን እንወዳለን
@ኦርቶዶክስነኝየክርስቶስተ
@ኦርቶዶክስነኝየክርስቶስተ 5 жыл бұрын
አይገርምም እኛም ጉራጌዎችን በጣም ነው የምንወዳቸው እንደእኛ ዘረኛ አይደሉም ስው በጣም ይወዳሉ የስራ ስዎች ናቸው እናንተ ልክ እንደእኛ እንግዳ አቀባበል የግላችሁ ነው ለመስቀል ሂጀ አይቸዋለሁ ።
@fafibintseidkeasossa3091
@fafibintseidkeasossa3091 5 жыл бұрын
😘😘😘😘😘😘👍👍👍👍👍👍
@weynituyimer3712
@weynituyimer3712 5 жыл бұрын
እኛም እንወዳችኋለን ሁቢ እናመሰግናለን
@msblen6577
@msblen6577 5 жыл бұрын
እኛም ጉራጌን በጣም እንወዳለን ማረ
@አስተግፊሩሏህወአቱቡኢለይ
@አስተግፊሩሏህወአቱቡኢለይ 5 жыл бұрын
አሆ ሚንጃሬ ደስ ሲል *እንደት ያምራል ባህላችን እህ ኢትዮጵያዊ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር*
@ሜሪየቅዱስሚካኤልልጅ
@ሜሪየቅዱስሚካኤልልጅ 5 жыл бұрын
ሸዋ የባህል ማህደር ንጉሥ እስከፃድቅ የሚፈልቅብሽ የኢትዮጵያ ዋልታ እና ማገር ኑሪ ለዘላለም " ዐማራነት ኢትዮጵያዊነት !!
@ኢክሩወሎየዋየእናቴልጅ
@ኢክሩወሎየዋየእናቴልጅ 5 жыл бұрын
ማኛጤፍእጀራበልተንነው ያደግነው የበቀሎ ገፎ እየበላችሁ አማራን አትሣደቡ አማራ የኢትዮ ውበትነው
@ዙዙነኝየመዳምዘዋሪ
@ዙዙነኝየመዳምዘዋሪ 5 жыл бұрын
ሳህ ንገሪልኝ ለጋላዎች የሰሪና ቂጣ በልቶ አድጎ ካአማራ እኩል ያወራል
@ኢቶቶጲያለዘላለምትገስትግ
@ኢቶቶጲያለዘላለምትገስትግ 4 жыл бұрын
እኮ የቤሻጉል ገበሬ አማራወች ናቸው እረሻ ያስተማሩን ይላሉ
@ሰላምየማርያምልጅ-ጀ7ቀ
@ሰላምየማርያምልጅ-ጀ7ቀ 4 жыл бұрын
አፌ ይቆረጥ ኢክሩዬ
@fatumaali1668
@fatumaali1668 4 жыл бұрын
ሳህ፣ገፎኮ፣የባህልምግቤነውአለኝ፣ወላሞው፣ክክክ፣ያሳይሺ፣ግፎእህልሁኖ
@SELI.Jesus.love7
@SELI.Jesus.love7 3 жыл бұрын
ምድር ዘረኛ ሁላ እሰክተ
@emaberahane4338
@emaberahane4338 5 жыл бұрын
ምጃር ሀገሬ ዎይኔ ስዎድሽ ማጃሬዎች እስቲ ልያችሁ
@sdemssi1962
@sdemssi1962 Жыл бұрын
አቤት አማራ ኩሩ ፍቅረ ምረቱ ለራሳቸው ቀረቶ ለስው ይተረፋሉ አማራየ አላህ ይጠብቅልኝ
@evaaragie4270
@evaaragie4270 5 жыл бұрын
This is the most interesting program I have ever seen in Ethiopia. Well done!
@afomiyatube3638
@afomiyatube3638 5 жыл бұрын
ደጉ አማራ ጤፍ እያበላህ አንተ ትበላለህ ብር ድና ሙቀቱ ተቀላቅሎባችሁ ለህዝብ እየተረፋችሁ በሙስና ገንዘብ እያከማቹ የአማራን ጤፍ እየበላ አዳሜ አማራ ቆማጣ ይላሉ አማራ ከሌለ ኢትዮጵያዊነት ይለምአማራ ለምለም ናት ሙሉ የአማራ መሬት ለምለም ነው
@hayattube6243
@hayattube6243 5 жыл бұрын
ሀገሬ የየዋሁ የለምለሙ የማሩ የቅቤው መገኛ የኛንጤፍ እየበሉ አፋቸውን ሲከፍቱ አይሰቅቃቸውም
@mimiethiopie4277
@mimiethiopie4277 5 жыл бұрын
የገበሬ ልጅ በመሆኔ ኮራሁ ሊያውም የምንዳር ልጅ
@sabellamkf5737
@sabellamkf5737 5 жыл бұрын
weyanes are dreaming of Amhara land well can Dream Dream is a dream
@nejmutyubenejmutyube3145
@nejmutyubenejmutyube3145 5 жыл бұрын
አተነህ ነህ ዘረኛ ወይም አቺ ነሽ ዘረኛ
@tsigemorgese4887
@tsigemorgese4887 5 жыл бұрын
@@nejmutyubenejmutyube3145 አይባልም
@kalieamkalieam1353
@kalieamkalieam1353 5 жыл бұрын
የምንጃር ልጅ የለዉም አባይ አንቺ ወላዋይ ዋዉ ምንጃር ሃገሬ
@kokebyamashita5015
@kokebyamashita5015 5 жыл бұрын
Edinen mnjaroch hi
@kalieamkalieam1353
@kalieamkalieam1353 5 жыл бұрын
Ewunet new
@sahralove2899
@sahralove2899 5 жыл бұрын
You might be my cusion
@kanzrqasr8301
@kanzrqasr8301 5 жыл бұрын
Errr enam alewu konjo desss yelal
@ወርቅነሽታምራት
@ወርቅነሽታምራት 5 жыл бұрын
እኔም
@ፅጌማሪያምየድግልልጅየድን
@ፅጌማሪያምየድግልልጅየድን 5 жыл бұрын
ወይኔ በውነት ይሄን የመሰለ ባህልና ውግ አለን እሰቲ አያምርም በውነት እንባዬ መጣ
@milatuhayalu4212
@milatuhayalu4212 5 жыл бұрын
ለነገሩ መንግስት ጀግናን አይደግፍም እንጅ ይች ጋዜጠኛ መሸለም አለባት
@melatmelat1489
@melatmelat1489 5 жыл бұрын
እግዚያብሄር ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ይባርክ ገጠር ውስጤ ነው ጋዜጠኛዋም እናመሰግናለን
@keyakeya2199
@keyakeya2199 5 жыл бұрын
ወይኔ ጋዜጠኛዋ ደስ ስትል በጣም አሪፍ ነው ቀጥይበት
@alemshayendale5530
@alemshayendale5530 3 жыл бұрын
Tebareku menjare thanks askile etv
@sidalove7123
@sidalove7123 5 жыл бұрын
ዋውውው እስከዛሬ ካሳየችን ፕሮግራም ሁሉ የዛሬው በጣም ተመችቶኛል ምነው የምንጃር የገበሬ ልክ ብሆንኩ ነው ያሰኘኝ ባህላቸው በጣም ያምራል
@Menelik27
@Menelik27 4 жыл бұрын
እንዴት ደስ ይላሉ ወይ አገሬ ሰላምሽን ያብዛው ፍቅርን ይመልሰው አገሬ ሰላምሽ ይብዛ ይህን ደግ ህዝብ ነው እንዲህ የሚያምሱት ።ወይ ጌታ በተለይ የአማራ ህዝብ ደግነቱ አገር ወዳድነቱ እንዴት እንደማከብረው ሁሉም አገሩን ይወዳል የአማራ ህዝብ ግን የተለየ ነው እንዴት ቆንጆ ፕሮግራም ነው ተባረኩ ወገኖቼ ሁላችሁም በዚህ የተሳተፋችሁት
@የወሎልጅ-ኸ4በ
@የወሎልጅ-ኸ4በ 5 жыл бұрын
ዉቢቱ ምጃር ስወድሽ የጤፍ የስደአገር በቅርቡእመጣለሁ
@samiraumar6624
@samiraumar6624 4 жыл бұрын
አማራየዋ
@fatumaabdallah2039
@fatumaabdallah2039 5 жыл бұрын
*የኔ እናት ወሬዎ ብቻ በቂ ነው ዋው ገጠር ውስጤ ነው እንደኔ የገጠር ልጅ 👍♥♥♥♥*
@zewdinesheskindir755
@zewdinesheskindir755 15 күн бұрын
ይገርምሻል እመጭዬ እንላታለን የወጣላት አራዳ ነች እኮ በኖርማል እንዲህ አታወራም 😂ስወዳት
@ሃገሬናትክብሬ
@ሃገሬናትክብሬ 5 жыл бұрын
ደጉ ያገሬ ሰው እምዬ ሸዋ የተወለድኩብሽ ውብና ማማሩ አማራ ነት የኢትዮጵያ ማገር ይህ የዋህ ህዝብ ምኑ ይጠላል ስንት ጥበብ፣ሞያ ባስተማረ፣እንግዳ ተቀባይ
@mulugeremew8084
@mulugeremew8084 5 жыл бұрын
አማራ በመሆኔ እኮራለሁ አስካልየ በጣም ነዉ ምወድሺ ባህልሺን አክባሪ
@tegsttgest5657
@tegsttgest5657 5 жыл бұрын
ሀሪፍ ነው እኔ ምርጥ ጋዜጠኛ ውይይት በሮቻችሁ ትንሽ ናቸው ትልቅ ክምር ጤፍ በትንሽ በሬ ማድቀቅ ይከብዳል ገጠር ደጋደጉ መምጫየ ቅርብ ነው እንደ እግዚአብሔር መልካም ፈቃድ
@tgtgdestaw5015
@tgtgdestaw5015 5 жыл бұрын
ውብ ኢትዮጵያ ሀገሬ ለምለሚቷ ምንጃራ ነጭ ማኛ ጤፍ ጎጃም ሰረገኛ ጤፍና ጥቁር ማኛ ጤፊ እሚታወቅበት ደጉ ባላአገሩ ገበሬ እረጅም እድሜ ጤና ይስጣችሁ።የሰውነት ውሃ ልክ የጥበብ ባለቤት የስልጣኔ ምንጭ ኩሩ የአማራ ህዝብ ኑሩልን!።
@CakeChef7
@CakeChef7 5 жыл бұрын
You are so humble & lovely
@ሊናዘሀበሻ
@ሊናዘሀበሻ 5 жыл бұрын
ኡፍ በሬዎቹ እንደት ነው የሚያምሩት የጤፍ አርም እወድ ነበር ኧረ የአውድማ አግማስም ናፍቆኛል😍😍😍😍
@ygarduy5393
@ygarduy5393 5 жыл бұрын
Oh hagara I missed you thank you for keeping our culture together beautiful Ethiopian people the country side thank you very much God bless Ethiopia and the peoples
@afomiyatube3638
@afomiyatube3638 5 жыл бұрын
የዛሬዋ ከእስከአሁኖቹ ትለያለች ቤታቸው ሁሉ ሙሉ ነው ንግግራቸው እራሱ በቂ ነው እግዚአብሔር አምላክ ሃገራችን ስላም ያድርግልን
@hawamusa5426
@hawamusa5426 5 жыл бұрын
ወይኔ አስታወሳችሁኝ እኔም የገፀር ልጅ ነኝ ቀደም ምህር ሲመጣ ሸከማ አጨዳ ክረምት ሲመጣ ጉልጓሎ በጣም አልወድም ነበር አሁን ግን በጣም ደስ ይለኛል ኢትዮጵያየ እምየ አላህ ሰላምሽን ያብዛም ህዝቦቾን ከውሸት ከሰርቆት ከሙስና ከአጭበርባሪነት ነፃ አድርጋቸው መከባበርን መዋድን መተጋገዝን አግራልን ያረብ አስኩየ እወድሻለሁ ማሬ
@dmarkos963
@dmarkos963 5 жыл бұрын
Wow I appreciate this Journalist. She is real not cosmetic journalist. Go ahead without adultrate journalism. Thank you.
@hamidmahamed6875
@hamidmahamed6875 5 жыл бұрын
ምርጥ ጋዜጠኛ ስወዳት
@selamyemariyamlijiyemariya478
@selamyemariyamlijiyemariya478 5 жыл бұрын
ወይኔ እንዴት ደስ እንደሚል አንች ጋዜጠኞ እድሜሽን ያርዝመው 😍😍😍😍
@genatgenat7362
@genatgenat7362 5 жыл бұрын
ሁሉም ጋዜጠኛ ነን ብለዉ ወሪ ያወራሉ እስኪ ይቺን ጋዜጠኛ የሚወድ ኮሜት ላይክ ሸር በሏት ዋዉ እድሜና ጤና ይስጥሽ የኛ ምርጥ በርቸ።♥♥♥♥♥እኔ ወሎየ ነኝ ያዉም ዉጫሌ
@ሀዊኪያ
@ሀዊኪያ 5 жыл бұрын
ውይ በ ማርያም ገጠር ናፈቀኝ አቤት ኢትዮጵያ የብዙ ባህል ባለቤት የፍቅር አገር 💚💛❤️
@makdasmkdas6697
@makdasmkdas6697 5 жыл бұрын
እውነት ነው
@መንከምትግራይ-ቀ4ከ
@መንከምትግራይ-ቀ4ከ 4 жыл бұрын
ወይኔ ፕሮግራምሸን እንዴት እንደምወድልሸ ከነ ሙሉ ቤተሰቤ በጉጉት የምንጠብቀው ፖሮግራም ትህትናሸ ሁሉም ነገርሸ ደሰ ይላል
@الحمداللهالنعمتلالاسلام
@الحمداللهالنعمتلالاسلام 5 жыл бұрын
እደዚህ ነው አማራ
@zahraethiopian1524
@zahraethiopian1524 5 жыл бұрын
ክክክክ
@mulufker1052
@mulufker1052 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ሲል ተባረኪ አማረ ነው ስሙ አማራ ያለው ጠላት ነው!!!!!
@selamawitghebre6143
@selamawitghebre6143 5 жыл бұрын
አይ ወያኔ እንደው ምራላቹ ይኤን ኩሩና አስተዋይ ደግ ህዝብ አማራን ለመስደብ ምራላቹሁ ፣ አህያ ማለት ሰው ያመረተውን ቁጭ ብሎ እየዘረፈ የሚበላ ወያኔ ከ እውቀት ነፃ የሆነ ህዝብ። አስካለ በጣም የምትደነቂ መሸለም ያለብሽ ጀግና ሴት ነሽ፣
@tegistedejen6108
@tegistedejen6108 5 жыл бұрын
እኮ አማራ ወርቅ ሁሉ በኛ ነው
@abebaaweqe6797
@abebaaweqe6797 5 жыл бұрын
አማራ እኮ ፍቅር ነው ውድድድድድድ ክፍ አለስማ
@berudema841
@berudema841 5 жыл бұрын
ጋዜጠኛ ኣስካለ ግሩም ናት ስታስተናግድ፤ ለድካሟም ምስጋና ይገባታል ። ላድማጭ ለተመልካች እንደጋዜጠኛ ተገቢውን ያህል መልክት ግን ለዛሬው ልትዘግብ ኣልቻለችም። ምንጃር ሸንኮራ ጉዞ ሲታሰብ በትንሹ እንኳ ስለዛ ሀገር ኣመሰራረቱን፣ ታሪካዊ እድገቱን፣የሕዝብ ብዛቱን፣ ስለኣኗኗሩ ዘይቤ ወዘተ. የሚያወሩ መጣጥፎችን ማነበብና መዘጋጀት ይገባ ነበር። በሚቀጥለው መሰናዶዋ እንደነዚህ ያሉ ነገሮችን ግምት ውስጥ ኣስገብታ የተሻለ ዝግጅት ኣንደሚኖራት ተስፋ ኣደርጋለሁ።
@ሰላምለሀገሬፍቅርለወ-ቘ9ሸ
@ሰላምለሀገሬፍቅርለወ-ቘ9ሸ 3 жыл бұрын
የናቶች ንግግር ሲጣፈጠኝ ወላሂ እፍፍፍ እድሜና ጤና ይስጣችሁ የዘመኑ ምርጥ ቆንጆ ጋዜጠኛ በየሽ አለሁ ሁቢ ፍቅርኮ ነሽ
@ሀዩሀበሻ
@ሀዩሀበሻ 5 жыл бұрын
ይሄን የመሰለ ማኛጤፍ እየላክን እጀራቸውን እየበሉ አማራ ባህሉን ጫነብን ይሉናል
@ሀያትሀያት-ቐ5ጸ
@ሀያትሀያት-ቐ5ጸ 5 жыл бұрын
አማራ ክልል ነው እንደ ማር መልሽልኝ ከይቅርታጋር
@hannafereethiopia3937
@hannafereethiopia3937 5 жыл бұрын
Ena yet new
@ሀዩሀበሻ
@ሀዩሀበሻ 5 жыл бұрын
ሸዋ አማራ
@ሀዩሀበሻ
@ሀዩሀበሻ 5 жыл бұрын
ምንጃር
@amuamu7098
@amuamu7098 5 жыл бұрын
@@ሀያትሀያት-ቐ5ጸ አወ ሸዋ ወደ ቡልጋ ምንጃር ሁሉም አማራ ክልል ነው
@አደመአደመ
@አደመአደመ 5 жыл бұрын
አሥካል ተሥፍዬ እናመሠግናለን ምንጃር ን መተሽ ሥለጎበኘሽ ምርጥና ሠዉ ወዳድ ቤትነዉ የመጣሽዉ ትበልጭ ሐይሌ እናመሠግናለን ሥለሐገራችን ባህል ሥላሥተማርሽ በተረፈ ብዙ የሚጎበኙ ቅርሥና ባሕል ሥላለን
ውሎ አዳር እናርጅ እናውጋ
30:24
EBC Entertainment
Рет қаралды 176 М.
Life hack 😂 Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:17
Leisi Crazy
Рет қаралды 75 МЛН
Как подписать? 😂 #shorts
00:10
Денис Кукояка
Рет қаралды 8 МЛН
The selfish The Joker was taught a lesson by Officer Rabbit. #funny #supersiblings
00:12
Funny superhero siblings
Рет қаралды 10 МЛН
ውሎ አዳር - የአውድማው ወራሽ
28:31
EBC Entertainment
Рет қаралды 107 М.