🛑ወዳጅ አለኝ!! WEDAJ ALEGN EBENEZER TAGESSE NEW COVER SONG6 April 2024

  Рет қаралды 2,031,289

Ebenezer Tagesse Official(ባለ ቅኔ)

Ebenezer Tagesse Official(ባለ ቅኔ)

3 ай бұрын

አግልግሎቴን በገንዘብ መደገፍ ለምትፈልጉ!!
CBE Bank ~1000334622278
Abisiniya Bank ~138858847
Phone ☎️ +251930623180
ሁለም ከዚህ አገልግሎት ጋር አብራችሁ ስለሆናችሁ
አመሰግናለው ተባረኩ!!🙏

Пікірлер: 1 900
@EbenezerTagesseofficial
@EbenezerTagesseofficial 3 ай бұрын
You can get this song on spotify ....open.spotify.com/album/2il3IHfcKH9igjjcz69aPg?si=wENelyidT26653BUyhp2Sw Itunes link .....music.apple.com/gb/album/wedaj-alegne-single/1754686982
@user-ih5uy7lk4z
@user-ih5uy7lk4z 3 ай бұрын
እሺ አብዬ እናዳጋለን 🙏❤️❤️
@temesegandesta9309
@temesegandesta9309 3 ай бұрын
💞💞💓🙏🏻I love you e z y taberak
@aynalem6408
@aynalem6408 3 ай бұрын
Ok 👍🙏🙏 tebarek❤
@user-ng7yd7ow8p
@user-ng7yd7ow8p 3 ай бұрын
Eshiiii yene Abat❤❤❤
@user-ij4bt3li8r
@user-ij4bt3li8r 3 ай бұрын
❤❤👍
@user-wb5iu3ik5k
@user-wb5iu3ik5k Ай бұрын
ወላሂ ሙስሊም ነኝ ግን በጣም ደስ የሚል እና ልብ እመነካ መዝሙር ነው የምር በርታ 👌
@Abeselomdegu
@Abeselomdegu 25 күн бұрын
በእየሱስ ክርስቶስ ስም እምኚ አንቺና ቤተሰቦችሽም ትድናላችሁ
@lumlumweltej7303
@lumlumweltej7303 10 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@HelenAmnen
@HelenAmnen 10 күн бұрын
እኔ የምሰጣችሁ ሰላም አለም እንደሚሰጣችሁ አይደለም በማለት የአምላካችን እንዴትሚወደን ዋስትና ተሰጥቶናል እህቴ/ወንድሜ ኑ ወደ ኢየሱስ
@kedestrak123
@kedestrak123 2 ай бұрын
እኔ ኦሮቶዶክስ ነኝ ግን እየን መዝሙር 100ግዜ ይሆናል የሰማሁት
@Biruk-bi1xn
@Biruk-bi1xn Ай бұрын
እንም ❤️
@user-mr8ec2nt3p
@user-mr8ec2nt3p Ай бұрын
Me to❤😂❤😂❤
@LiliAli-iv9gi
@LiliAli-iv9gi 19 күн бұрын
Me too
@fqadkaamlakey9489
@fqadkaamlakey9489 17 күн бұрын
Same here
@eyobabdu8971
@eyobabdu8971 11 күн бұрын
@devtame
@devtame 10 күн бұрын
እኔና ልጆቼ ግን የአባታችን የእየሱስ ነን አለን ወዳጅ የሚያኖረን አባት አዋ ሀሳባችንን ጣል አረግን እየሱስ ላይ ክብር ላንተ አምላኬ!
@user-vh6sy2fc4z
@user-vh6sy2fc4z 2 ай бұрын
የጌታ መሆን እንዴት መታደል ነው ድንቅ ዝማሬ ተባረክ ወንድማችን
@lidujesuse910
@lidujesuse910 3 ай бұрын
ዝም ብዬ እየሰማሁ አለቅሳለው ከጌታ ውጪ ማንም የለኝም የምር በጣም ደክሞኝ ነበር ሁሉም ነገር ሰልችቶኝ ነበር 😢😢😢😢😢ግን መዝሙሩ አበረታኝ ጌታ ዘመንህን ይባርክ ተባረክልኝ❤❤❤❤
@merontadesse8105
@merontadesse8105 3 ай бұрын
One of my childhood memories 🎉of Singer Tamrat Haile.Blessing.❤
@selamawityitbarek9357
@selamawityitbarek9357 3 ай бұрын
Me too , a very powerful mezmure
@abcdabcd5059
@abcdabcd5059 2 ай бұрын
Mane alegne yalante sewma sew newe. Temsgen abate. Tik tok laye semchew muluwen le madamet guaguche sagegnew endet des endalegne.
@fiebentewelde7568
@fiebentewelde7568 2 ай бұрын
Amennnnn tebarek
@yerowakgobena1041
@yerowakgobena1041 2 ай бұрын
Enem endezihu 😭😍
@mimilovemimilove8520
@mimilovemimilove8520 3 ай бұрын
እኔ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ ነኝ ግን ይሄ መዝሙር በጣም ነው የወደድኩት🎉
@Wanciitube
@Wanciitube 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@taddeabdisa3253
@taddeabdisa3253 3 ай бұрын
ኢየሱስ ፍቅር ነው ቅመሰው እስቲ
@molabalcha8816
@molabalcha8816 3 ай бұрын
it is better to here the original one by tamirat haile
@elunigusu
@elunigusu 2 ай бұрын
hahahaaa sekurare alew chew @@taddeabdisa3253
@sewa-kf6zl
@sewa-kf6zl 2 ай бұрын
😅ለቀባሪዉ አረዱት አይሆንብህም?​@@taddeabdisa3253
@liyaamare2321
@liyaamare2321 2 ай бұрын
ይሄ መዝሙር ለትግራይ ህዝብ ጌታ ባይኖር ወዳጅ ያልነው ጎረቤት ያልነው ተቀይሮብን በጌታ ሁሉ ታለፈ ገና እናልፈዋለን ክብሩን ጌታ ይውሰድ ቃሉን የማያጥፍ እሱ ብቻ ነው ስንቱ ታለፈ አንተም ተባረክ🙏
@betelhemambaye441
@betelhemambaye441 2 ай бұрын
Yes eza lewah hezbey 😢 lehlfnayo 😢 gn geta aytewnm altalnm temsgen. Zemarew tebark
@loveelroi4453
@loveelroi4453 2 ай бұрын
Ayyyyyy ski suk bela .. wushtina buzuh hizu alo , ember hzibikin u melaK ? Ski gidefana .. sukkk bela ..
@THE_ROBLOX_GIRLS_SLAYY
@THE_ROBLOX_GIRLS_SLAYY 24 күн бұрын
Beza gize eko pasteroch, keshoch and ale mibal zemari hulu new difa belew yil neber, yigermal gin egziabiher ale
@loveelroi4453
@loveelroi4453 24 күн бұрын
@@THE_ROBLOX_GIRLS_SLAYY enantes min tilu neber? Eritrea 🇪🇷 yalalachut neger neber endie? Ski zim zimmm beyyyiiii kuslachin atnki .. ye E/her mihret hulachin yasfeligenal
@YayaYabu-ep3in
@YayaYabu-ep3in 2 ай бұрын
ሙስሊም ነኝ ግን ይህን ለማለት አልሰሰተሁም ግሩም ድምፅ፣ ግሩም ግጥም፣ግሩም ሀሳብ በርታ
@kidistbenti8343
@kidistbenti8343 2 ай бұрын
Yegziaber menfes new yenekah(sh) not the voice and the poem. Ye Medan ken zare new . You don’t know what will happen tomorrow. የዮሐንስ ወንጌል 1:12 ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤ But as many as received him, to them gave he power to become the sons of God, even to them that believe on his name:
@lidiyatesfu1380
@lidiyatesfu1380 2 ай бұрын
እየሱስ ይውድሻል(ህ)
@shalom-pb8eu
@shalom-pb8eu 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤ፈጣሪየዉድሺ በእሥለማሺ እደአለት የፀናሺ ሌሎችን የማትጠይ ያርግሺ
@mariya-ke3sk
@mariya-ke3sk 2 ай бұрын
የልቤ ዝማሪ ነዉ የሀይማኖቱ ተከታዬ ባልሆንም የዉስጤን ነዉ የዘመረዉ ተባረክ ወንድሜ❤❤❤❤
@SelinaSelina-ue7pt
@SelinaSelina-ue7pt Ай бұрын
እየሱስ ያድናል ይታዳጊ ከ ዛላላም ሞት ያድናል ነይ እየሱስን የ ግል አዳኝ አድርጋሽ ተቃባይ እሂቴ እየሱስ ይዎድሻል
@user-cf6zr8tl8p
@user-cf6zr8tl8p 3 ай бұрын
Ufffffff❤❤❤❤❤እኔ ብቻ ነኝ በመዝሙሩ እና በመልዕክቱ እያበድኩኝ ያለሁት😊 ጌታ እየሱስ ይባርክህ🙏🙏🙏😘😍
@sabelaeshetu2760
@sabelaeshetu2760 3 ай бұрын
እረ እኔም እያበድኩ ነው
@yetmendale4930
@yetmendale4930 3 ай бұрын
Amen enenm new
@Haileyesus274
@Haileyesus274 3 ай бұрын
me to
@genetdesta2403
@genetdesta2403 3 ай бұрын
Ara Enemi 😢❤❤
@BetelhemZawude
@BetelhemZawude 3 ай бұрын
inem allew
@biniamtesfaye977
@biniamtesfaye977 3 ай бұрын
እኔ ፕሮቴስታንት እይደለሁም ግን የዚህ ልጅ መዝሙር በቅርብ ነው የስማሁት ዎዉ ፈውስ ነው ተባረክ ::
@6s8f7d
@6s8f7d 2 ай бұрын
Yesu adelem.gen ashashelot new
@Tomno319
@Tomno319 2 ай бұрын
​@@6s8f7dአሻሽሎት ሳይሆን ድጋሚ ዘምሮት ነው🙏
@dagi6055
@dagi6055 2 ай бұрын
original mezmorun simaw yedro mezmor nw
@bereketnigus6152
@bereketnigus6152 Ай бұрын
❤❤❤❤
@selamawitabraham740-gb6bh
@selamawitabraham740-gb6bh Ай бұрын
​@@6s8f7dየአውታሩ መዝሙር የታምራት mix ነው።
@EyrusEyrus-op7fy
@EyrusEyrus-op7fy 2 ай бұрын
እኔኦርቶደክስኑኝ ግንመዝሙሩ በጣም ነው የሳበኝ ተባረክ
@kidistbenti8343
@kidistbenti8343 2 ай бұрын
የዮሐንስ ወንጌል 1:12 ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤ But as many as received him, to them gave he power to become the sons of God, even to them that believe on his name:
@TigistTekle-pr9eu
@TigistTekle-pr9eu Ай бұрын
እኔ ሆርቶዶክስ ነኝ ግን መዝሙሩን አዳምጠዋለው በጣም ደስ ይላል 😍😍😍😍
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO 3 ай бұрын
ይሄንን መዝሙር ቲክቶክ ላይ ሰምቼ ስበር መጣሁ!! ፀጋና ምህረት ይብዛልህ ወንድሜ❤
@salometekle5176
@salometekle5176 3 ай бұрын
Enem endechi 😂
@abcdabcd5059
@abcdabcd5059 2 ай бұрын
Enem muluwen lemsemat endet endeguaguahu sagenew wow
@user-uu4fb1gb4l
@user-uu4fb1gb4l 2 ай бұрын
እኔም እንዳንችው ቲክቶክ ላይ ነው የሰማሁት
@abebawmariamtaye5666
@abebawmariamtaye5666 2 ай бұрын
Enem FB lay ye TikTok ayech new yemetahut bebezu berekerek belelegne yabate lej
@DailyWord3832
@DailyWord3832 3 ай бұрын
ቃሉን የማያጥፍ ወዳጅ እግዚአብሔር ብቻ ነው። ይህንን ለማየት አይናችን ይብራ ፣ ልባችን ይናፍቅ።
@NunaEndu
@NunaEndu Ай бұрын
Tebarek
@lovableperson9840
@lovableperson9840 3 ай бұрын
አምላክ አለኝ የሚራራ በፈተናው የሚመራ ወዳጂ አለኝ የሚያጽናና የሚያቆም በምስጋና ሰው ምን ያደርገኛል ኢየሱስ ካለልኝ ከማንም አብልጦ አባት ከሆነልኝ ምድር ቢነዋወጥ በምንም አልፈራ ኢየሱስ ህይወቴን እኔን እየመራ ሰው ምን ያደርገኛል ኢየሱስ ካለልኝ ከማንም አብልጦ አባት ከሆነልኝ ምድር ቢነዋወጥ በምንም አልፈራ ኢየሱስ ህይወቴን እኔን እየመራ እስኪ ጣል ላድርገው ሃሳቤን በውስጤ ያለውን የልቤን የልቤን ጸሃይ ቁልቁል ሲወርድ ሲምሽም ሲነጋም ፊቱ አይቀየር ምንድን ነው መሽበር የልቤ ሚገባው ካለልኝ እግዚአብሔር ትዝ ሲለኝ ጎኔ አጠገቤ የውስጤ ሚገባው የልቤ ወዳጂ አለኝ እኔስ ከኔ ጋራ ዝቅታ ማይሽረው ተራራ ለሰው የሚገባው አይደለም ከጌታ በስተቀር ሚረዳኝ የለም ብዬ የያዝኩትን ሚስጥሬን ችግሬን የምነግረው አባት ወዳጅ አግኝቻለሁ እሱ ካለ ጎኔ ለምን አዝናለሁ ትዝ ሲለኝ ጎኔ አጠገቤ የውስጤ ሚገባው የልቤ ወዳጂ አለኝ እኔስ ከኔ ጋራ ዝቅታ ማይሽረው ተራራ አለኝ ወዳጅ የማይከዳ ኑሮ ቢሆን ምድረ በዳ የቀረበ ሲርቅ ያጀበ ሲበተን ዞር ቀና ብዬ ሳይህ አላጣሁም አንተን አብርሃም በእምነት ቢወጣ ከኡር ተስፋው ቢረዝምበት ገባው ጥርጥር የተረሳ ቢመስል ዘመኑም ያለፈ ተስፋውን ፈጸምክለት ቃልህ መች ታጠፈ አዝ አለኝ ወዳጅ የማይከዳ ኑሮ ቢሆን ምድረበዳ የቀረበ ሲርቅ ያጀበ ሲበተን ዞር ቀና ብዬ ሳይህ አላጣሁም አንተን እንጀራ የበላ ፈውስ የተቀበለ ፀሐይ ቆልቆል ሲል አንድ እንኳ የታለ (፪x) የሰው አለኝታነት ዘለቄታ የለው በሆሳእና ማግስት ስቀለው ስቀለው (፪x) አዝ አለኝ ወዳጅ የማይከዳ ኑሮ ቢሆን ምድረ በዳ የቀረበ ሲርቅ ያጀበ ሲበተን ዞር ቀና ብዬ ሳይህ አላጣሁም አንተን ኑሃሚን በሞአብ ህይወት ሲመራት የልጇ ሚስት ኦርፋ ስማ ተለየቻት ጊዜና ሁኔታ አላምር ሲላቸው ስመው የሚለዩ ዛሬም ብዙ ናቸው (፪x) አዝ አለኝ ወዳጅ የማይከዳ ኑሮ ቢሆን ምድረ በዳ የቀረበ ሲርቅ ያጀበ ሲበተን ዞር ቀና ብዬ ሳይህ አላጣሁም አንተን ሳኦል ሰይፉን ሲስል በቤተ-መንግስቱ ጋሻ ጃግሬዎቹም አብረው ሲዶልቱ (፪x) ትልቁም ትንሹም ዳዊትን ሲያወግዝ ማን ይሆን ዮናታን ምስኪኑን የሚያግዝ ለምስኪኑ የሚያግዝ አዝ አለኝ ወዳጅ የማይከዳ ኑሮ ቢሆን ምድረ በዳ የቀረበ ሲርቅ ያጀበ ሲበተን ዞር ቀና ብዬ ሳይህ አላጣሁም አንተን ተስፋዬ ተሟጦ ቀን የጐደለ ዕለት ባለዕዳ ሲመኘኝ ለዳግም ባርነት (፪x) ሰማይም ነደደ ማድጋዬን ሞላው እዳዬ ተከፍሎ ተረፈኝ የምበላው (፪x) አዝ አለኝ ወዳጅ የማይከዳ ኑሮ ቢሆን ምድረ በዳ የቀረበ ሲርቅ ያጀበ ሲበተን ዞር ቀና ብዬ ሳይህ አላጣሁም አንተን
@GigiBlen
@GigiBlen 2 ай бұрын
Am orthodox gen sesemaw wsta yregagal 🙏thanx
@kidistbenti8343
@kidistbenti8343 2 ай бұрын
የዮሐንስ ወንጌል 1:12 ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤ But as many as received him, to them gave he power to become the sons of God, even to them that believe on his name:
@user-gz4op5so5b
@user-gz4op5so5b 3 ай бұрын
ወንድማችን ታምራት ሀይሌን ጌታ ይህን መዝሙር ሲሰጠው እ/ር በውሰጡ አንተን አይቶ ነበር ለዚህ ዘመን መፅናኛ ያደረገህ ጌታ ስሙ ይባረክ ብርክ በልልኝ!!!!
@sebhatdegu9574
@sebhatdegu9574 3 ай бұрын
5:53 ❤❤❤
@user-pg1ig2hk3b
@user-pg1ig2hk3b 3 ай бұрын
yes Awtaru Aydele ende?
@bethelmerzuk2917
@bethelmerzuk2917 3 ай бұрын
​​​@@user-pg1ig2hk3b የመጀመሪያው የአውታሩ ከበደ ነው 4:38 ጀምሮ የታምራት ሀይሌ ነው
@tsegayeayele5352
@tsegayeayele5352 2 ай бұрын
ለኔ ፓስተር ታምራት ሀይሌ ስዘምር ነው የሚመቸኝ 1993 orignal
@mahletbetemariam1264
@mahletbetemariam1264 3 ай бұрын
ይሄ መዝሙር ለእኔ በጊዜው የደረሰልኝ እናም የተጽናናሁበት ነዉ። "ወዳጅ አለኝ እኔስ ከኔ ጋራ ዝቅታም የማይሽረዉ ተራራ" ስንቱን ልበል ሁሉም ለኔ ነዉ መልክቱ ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርክ🙏❤️
@tarikugebeyehu
@tarikugebeyehu 3 ай бұрын
ይህ መዝሙር ለእኔ ነው አሜን 🙏🙏🙏God bless you ❤
@masreshaaddisu250
@masreshaaddisu250 2 ай бұрын
አድናቂህ ነኝ። ግን አንድ ነገር ብቻ ልበልህ። ስኬት ብቻህን ሲሆን ይደብራል። አብሮነት ሲኖሰው መተሳሰብ ሲኖረው ጥሩ ነው። ምን ለማለት ነው ዳኒን የልጅነት ወዳጅህን አግዘው። እንዳንተ እየዘመረ ጌታውን ያክብር ያምልክ ለብዙዎች ይትረፍ። 🙏
@user-op2oi1pj2o
@user-op2oi1pj2o 3 ай бұрын
አቤኔዜር ታገሠ ወንድሜ፡ ከሰማሁህ ቀን ጀምሮ መንፈሴን አርኪ ይዘትና የማሰለች ቅኝትህ እግዚአብሔርን እንዳማሰግን ይደርገኛል። አካላዊ ዝግታህና መንገስ ተኮርነትህ ለአምልኮ ይመቻል። የሱስ ጌታችን ጸጋውን ያበዛልህ ዘንድ ጸሎቴ ነው። ከተወዳጇ ባለቤትህ ጋር ደግሞ፡ ተመሳሳይ መሆናችሁ ጌታ ገና ብዙ ሊሠራባችሁ አስቦ ያዘጋጃችሁ ይመስላልና በርቱ አደራ። የጌታችን መምጫ ከምንጊዜው ይልቅ ቀርቧልና። እየሱ ጌታ ነው።❤
@fantayefonja4295
@fantayefonja4295 3 ай бұрын
ይህ እውነተኛ ከእግዚሐቤር የሆነ ፀጋ ነው የዝማሬ ምንጭ ይፍለቅልህ❤❤❤❤
@ashenafierbo1110
@ashenafierbo1110 3 ай бұрын
በጥሩ ቅኔ ተቀኝቶታል ግሩም አርጎ ነው የዘመረው የክብሩ ባለቤት ለሆነው ለእግዚአብሔር ክብር ይሁን። አቤኔዘር ባለቅኔው እውነትም ባለቅኔ በጣም ነው የወደድኩት እግዚአብሔር አብዝቴ ይባርክህ ብዙ ይጨምረልህ በብዙ ተባረክ በምንም አትያዝ ❤❤❤❤
@ht1201
@ht1201 3 ай бұрын
የአውታሩ ነው መዝሙሩ
@senaitgebrehiwot6290
@senaitgebrehiwot6290 2 ай бұрын
ኦርጅናል መዝሙሮቹ የዘማሪ የአውታሩ ከበደ እና የመጋቢና ዘማሪ ታምራት ኃይሌ ዝማሬዎች ናቸው።
@mercy7154
@mercy7154 3 ай бұрын
😢😢 ኖርማል ተኮኖ አይሰማም በየሱስም! የሚገርም የእግዛብሄር መገኘት አለበት ውስጥ ያንሰፍስፋል ዘርክ ይብዛ።
@user-em5rr6jb9v
@user-em5rr6jb9v 11 күн бұрын
እግዝአብሔር ጫምሮ ጫምሮ የብዛልህ ፀጋ የላብህ የጥንቶችን ፀጋታላብሰሀል ታባረክ
@meshlesh1002
@meshlesh1002 3 ай бұрын
ለሌሎች እንዲደርሱ ሼር ላይክ ኮሜንት አድርጎት ተባረኩ የጌታ እግዚአብሔር ይባርክ 🎸🎸😭😭❤❤
@azebtarikudargie2886
@azebtarikudargie2886 3 ай бұрын
እጅግ ድንቅ ዝማሬ ከእርጋታህ ጋር ኢየሱስ የዘላለም ወዳጅ ነው! ተባረክ
@user-dl4oq4wd5w
@user-dl4oq4wd5w 3 ай бұрын
ሳይዘመሩ የቀሩ ብዙ የድሮ መዝሙሮች አሉ እባክህን ብትዘምራቸውና ብንታነጽበት እግዚአብሔር ይባርክህ።
@amenmery4704
@amenmery4704 3 ай бұрын
ምን የሚሉት መታደል ባንተ እኔ ቀናሁ ጌታን ሁሌ እንደተባረኩ መንፈሴ እንደረሰረሰ ቸሩ እግዚአብሔር ይመስገን ተባረክልኝ ዘመንክ እንዲህ ስታገለግለው ይለቅ❤
@teddyabrishe3561
@teddyabrishe3561 3 ай бұрын
በእግዚአብሔር እንደዝ አይነት ዝማሬ ሁሌ ስራልን ጌታን በጣም ተጽናንቻለው 🥲🥲🙏
@EdenEthiotube
@EdenEthiotube 2 ай бұрын
ይሄም መዝሙር talkl ሰምቼ መጣሁ እግዚአብሔር ይባርክ ያው ታሩ ከበደና የታምራት ኃይልም የዘመርከው ተባረክ ቆንጆ አርገን የዘመርከው ቆንጆ አርግ ዘምረኸዋል ተባረክ
@user-rx3jp4uu1h
@user-rx3jp4uu1h 3 ай бұрын
አውታሩና ጋሽ ሀይሌ የሁለቱን ነው መዝሙር እግዚአብሔር ይባርካቸው አንተም በሚገርም ሁኔታ ዘምረሀል አብዬ ተባረክ
@asnakemathewos6472
@asnakemathewos6472 2 ай бұрын
ታምራት ኃይሌ ❤
@blenblen9248
@blenblen9248 3 ай бұрын
ይሄ መዝሙር አርብ እለት ቲክቶክ ላይ አይቼ ዩትዩብ ላይ እየሰማሁ ከስራ ቦታዬ ቤቴ ደረስኩ ይሄው እስከዛሬ እየሰማሁት እየተባረኩበት አፅናኝ መዝሙር ነው መምፍሰን ያድሳል እንኳንም ደግመህ ዘመርከው ወንድሜ ዘመንህ ሁሉ ብሩክ ይሁን❤🙏
@sofimamo-cb9ow
@sofimamo-cb9ow 2 ай бұрын
.ዘመንህ ይባረክ ነፍስን የሚያረሰርስ መዝሙር
@misganabafa
@misganabafa 3 ай бұрын
ኤረ ምን ልበል እረሰረስኩ ተባረክ ብዛ ስፋ አትለካ አትገደብ በኢየሱስ ስም
@user-xg4qc3hn4i
@user-xg4qc3hn4i 2 ай бұрын
ወድሜ ተባረክ ዘመን የማይሺረው መልክት ነው አቤኒየ
@YishakMathewos
@YishakMathewos 3 ай бұрын
አሜን አሜን ክብር ለናዝሬቱ ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ታበረክ በብዙ ዘመንህ ይባረክ 😢❤❤❤
@amansenbitahmed
@amansenbitahmed Ай бұрын
እግዛብሔር ይባርክህ በጣም ሃሴት የማደርግበት የምጽናናበት መዝሙር ነው ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
@HagerHagere-hh6no
@HagerHagere-hh6no 2 ай бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን አበድኩኝ በዚ መዝሙር
@urgessabedaso3195
@urgessabedaso3195 Ай бұрын
@tsigemengiste6108
@tsigemengiste6108 Ай бұрын
ኦርቶዶክስ ሐይማኖት ነው😂 መዝሙሩ ግን ጌታ ኢየሱስን ማወቅ መነካት ነው❤❤❤
@LuckyCardinal-me8ew
@LuckyCardinal-me8ew 19 күн бұрын
ቤትክ አገልግሎትክ ትዳረክ ይባረክ ለክ ለእኔ በአንተ መዙሙር እፀናናለው ዘመንክ ይባረክ ውሰጥ ነው ፍስህ የምለው ሁሉም መዝሙርክ ለእኔ እስከሚመስለኝ ምን እላላው ተባረክ
@ngstasmare9518
@ngstasmare9518 3 ай бұрын
አሜን የእኔ ሲባል ሁሌም እርግጠኛ የምንሆንበትወ ከስፍራው የመይታጣ ጌተ አለን ስሙ ስሙ ይክበር !!!!!!!!!!❤❤❤❤❤❤ወንድሜ እድል ነዉ ወጣትነት ለእሱ እየዘመሩ መኖር ትልቅ እድል ነው ቅኔ ይብዛልህ ፀጋ ይትረፍረፍልህ ተባረክ 🙏
@user-wt2cz5ul2f
@user-wt2cz5ul2f 3 ай бұрын
😢ከፍቶኝ ነበር የምር መፅናኛ ዝማሬ ነው
@yosefwubshet4449
@yosefwubshet4449 3 ай бұрын
ስለ አንተ የእግዚአብሄር ስም የተመሰገነ ይሁን። አሜን !!!❤❤❤
@user-mc2dd3we3r
@user-mc2dd3we3r 2 ай бұрын
የቀደሙ ዘማሪዎች የዘመሮአቸው መዝሙሮች ዘመን ተሻጋሪ መሆናቸው በዚህ ዘመን በአንተ ድምፅ ቅላጼ ሲንቆረቆሩ መልዕክታቸው ድንቅ ጌታ ይባረክ!የቀደሙት በፀሎት ነው የሚቀበሉት እና በርታ!
@RomanRoman-us9rz
@RomanRoman-us9rz 3 ай бұрын
በጣም ደጋግሜ የሰማሁት መዝሙር አቢኒ በርክ በልልን በረከታችን we love you🎉❤❤❤ አሜን አሜን ቀና ባልን ቁጥር የማናጣው እግዚአብሔር 😢
@user-hx7wx8yd4r
@user-hx7wx8yd4r 2 ай бұрын
ይሄን መዝሙር ድሮ ሰምቼ ነበር ግን አነደአዲስ አሁን ነው በደንብ የሰማሁት ብዙ ተባረክ አቤንዬ ነብስ አልቀረልኝም
@yoditalemayehu3789
@yoditalemayehu3789 2 ай бұрын
ዘመን ተሻጋሪ መዝሙር ዛሬም ስሰማዉ እንደ አዲስ ነዉ የምነካዉ ወንድሜ ድንቅ አርገህ ዘምረከዋል በረከታችን ነህ ጌታ እየሱስ አገልግሎትህን ያስፋ!!
@betleenlafebo7105
@betleenlafebo7105 3 ай бұрын
አምላክ አለኝ ኧረ ኡኡኡኡኡኡኡ ያለውት ግን የመዳም ቤት ነው ይሄንን መዝሙር እየሰማው እቃ ሰባብሬ ጨርስኩ ተሰምቶ የማይጠገብ አቤኒ ግን ምን አይነት ፍጡር ነክ!!!! እግዚአብሔር አምላክ ዝራሽህን ይባርክ ስወድክ
@hanatesfaye3253
@hanatesfaye3253 3 ай бұрын
😢😢😢ተባረክ ሌላ ቃል የለኝም ጌታን የሚያስናፍቅ ዝማሬ በምንም ሁኔታ ውስጥ የልቤ ሚገባው ጌታ አባት አለኝ ጌታ ይባርክህ🥰🥰🥰
@user-dl4oq4wd5w
@user-dl4oq4wd5w 3 ай бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ይባርክህ ከ10 ጊዜ በላይ ሰምቼዋለሁ አሁንም እየሰማሁ ነው የተርርጋጋህ።
@Elsa-tg1ec
@Elsa-tg1ec 2 ай бұрын
ኦኦኦኦ አባ ኮ ክብር በሰማይ በምድር ተጠቅልሎ ለአንተ ይሁን አንተ ብቻ ታማኝ ታጋሽ እውነታኛ ሰላም ኡፍፍፍ ተመስገን ሌላው ሌላው ውሸት ዬሔ መዝሙር ለኔ ነው ዘመንሄ ይባርክ የኔ ወንድም!!!!!😭😭😭😭😭
@zenebechtsegaye2286
@zenebechtsegaye2286 2 ай бұрын
በዚህ መዝሙር ውሰጤ ነው የተፀናናው እግዛብሄር ይባርክህ❤❤❤❤❤
@asterasmelash4895
@asterasmelash4895 Ай бұрын
wow ኣለኝ ወዳጅ የማይከዳን ኑሮ ቢሆን ምድረበዳ ሚገርም ጸጋየተሞላ ድምጽ ሃሌሉያ በጣም ተባርኬያለው ኣቢ ጌታ ኣብዝቶ ይባርክህ keep singing for ever❤❤❤
@Tulubaby1
@Tulubaby1 28 күн бұрын
am ortodox but this voice melt my heart crying, this angel voice i received jesus as my lord becouse this song.
@YosefYacob-lg8ro
@YosefYacob-lg8ro 6 күн бұрын
bleesed
@ZuZuZules
@ZuZuZules 19 күн бұрын
ይሄን መዝሙር ብዙ ቀን እንዳልሰማ ጠላት ታገለኝ ዛሬ ግን ሌላ ለመስማት ስከፍት ሳላቅ ይሄን መዝሙር ነካሁት ጥሩ ሁኔታ ላይ አልነበርኩም😢 እናም ይሄው ማለዳ ጀምሮ ጌታ ያስቀኛል በዚህ መዝሙር አቤ የአንተን መዝሙር መስማት የጀመርኩት ጌታን ከተቀበልኩ ከዛሬ 13 ዓመት ጀምሮ ነው ሁሌም ያፅናናል ጌታም ይናፍቀኛል ተባረክ ያኔ አዲስ ክርስቲያን በነበርኩ ሰዓትም ሌትም እሰማ እበረታም ለክርስትናዬም ያስጨክነኝ ነበር ተባረክ❤❤❤።
@AyalMiyku
@AyalMiyku 2 ай бұрын
አለኝ ወዳጅ የማይከዳ ፀጋ ይብዛልህ ወንድም❤❤
@ejigayehuasfaw2855
@ejigayehuasfaw2855 3 ай бұрын
አቤኑ ጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ ከርጋታህ ጋር መዝሙሩን ብሰማው ብሰማው አልጠግብ አልኩ ጌታ ኢየሱስ ኑሮህን ትዳርህን አገልግሎትህን ዘመንህን ሁሉ ይባርክ።ተባርከሀል ዘመንህን ስታገለግል በጌታ ቤት ይለቅ አቤኑጌታእግዚአብሔርይባርክከርጋታህጋርመዝሙሩንብሰማውብሰማውአልጠግብአልኩጌታኢየሱስኑሮህንትዳርህንአገልግሎትህንዘመንህንሁሉይባር።ተባርከሀልዘመንህንስታገለግልበጌታቤትይለቅ።
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 3 ай бұрын
Amen amen amen God bless you and thank you እኔስ ወዳጃ አላኝ ፈጽሞ የማይከዳ አሜን አሜን
@user-kf5dw4gc9m
@user-kf5dw4gc9m 2 ай бұрын
ተባረክ ወድሜ በስደትላይ ነኝ ከፍቶኝነበር ተስፅናንቼበታለው❤❤❤
@MelatGebremedh-bk6qk
@MelatGebremedh-bk6qk 2 ай бұрын
ወድሜ ለኔ የተዘመረ መዝሙር ዝማሬ መላክ ያስማልን 🙏🙏🙏
@user-gq9jb1nm8j
@user-gq9jb1nm8j 2 ай бұрын
Amen God blessed you & your families .❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@adnardtube5863
@adnardtube5863 3 ай бұрын
Cover መዝሙሮች በዚህ የልቀት ደረጃ ደግመው ሲሰሩ ደስ ያሰኛል ተባረክ አቤኑ❤❤❤
@samridesta5080
@samridesta5080 3 ай бұрын
ወንድሜ ምንእንደምልህ አላዉቅም ተባረክልኝ🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻አሁን ባለሁበት ከመጥፎ ከብቸኝነት ከክፉ ከሀዘን ሕይወት ዉስጥ መፅናኛዬ ሆኖ ደስ እያለኝ የማዳማጠዉ መዝሙር ነዉ ተባረክልኝ 🙏🏻🙏?አሁንባለሁበትከመጥፎከብቸኝነትከክፉከሀዘንሕይወትዉስጥመፅናኛዬሆኖየማዳማጠዉመዝሙርነዉተባረክልኝበርታ ❤❤❤❤
@edenqtr1056
@edenqtr1056 2 ай бұрын
እኔ አሞኛል 😢😢ውስጤን ግን ይሄ መዝሙር ጠግናኛል
@YosefYacob-lg8ro
@YosefYacob-lg8ro 6 күн бұрын
ጌታ ይማር
@TigistTekle-pr9eu
@TigistTekle-pr9eu 2 ай бұрын
ደስ የሚል መዝሙር እኔ ሆርቶዶክስ ነኝ ግን መዝሙሩን ወደድኩት
@YosefYacob-lg8ro
@YosefYacob-lg8ro 6 күн бұрын
❤ bleesed
@bereketdaniel5474
@bereketdaniel5474 3 ай бұрын
ሁሉ በራቀኝ ጊዜ እግዚአብሔር ብቻ ነበር አጠገቤ የነበረው እግዚአብሔር የቅርብ ወዳጄ ነው እግ/ር ተመስገን 🙏🙏🙏
@BirhaneTulu-dl4tg
@BirhaneTulu-dl4tg 3 ай бұрын
በእውነት ይሄ መዝሙር ለኔ ነው በመከራ ውስጥ የሚያጽናና እግዚአብሔር ብቻ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ኤብ ተባራክ ፀጋ ይብዛልህ
@tigistzemedkun4846
@tigistzemedkun4846 2 ай бұрын
አምላክ አለኝ የሚራራ በፈተና የሚመራ ወዳጅ አለኝ የሚያፅናና የሚያቆም ለምስጋና ሰው ምን ያደርገኛል ኢየሱስ ካለልኝ ከማንም አብልጦ አባት ከሆነልኝ ምድር ቢነዋወጥ በምንም አልፈራ ኢየሱስ ህይወቴን እኔን እየመራ እስኪ ጣል ላርገው ሃሳቤን በውስጤ ያለውን የልቤን የልቤን ፀሀይ ቁልቁል ሲወርድ ሲመሽም ሲነጋ ፊቱ አይቀየር ምንድነው መሸበር የልብ የሚገባው ካለልኝ እግዚአብሔር ትዝ ሲለኝ ጎኔ አጠገቤ የውስጥ የሚገባው የልቤ ወዳጅ አለኝ እኔስ ከእኔ ጋራ ዝቅታ የማይሽረው ተራራ/2/ ለሰው የሚገባው አይደለም ከጌታ በስተቀር የሚረዳኝ የለም ብዬ የያዝኩትን ሚስጥሬን ችግሬን የምነግረው አባት ወዳጅ አግኝቻለው እሱ ካለ ጎኔ ለምን አዝናለው አዝ.... አለኝ ወዳጅ የማይከዳ ኑሮ ቢሆን ምድረ በዳ የቀረበ ሲርቅ ያጀበ ሲበተን ቀና ብዬ ሳይህ አላጣሁም አንተን/2/ አብርሃም በእምነት ቢወጣ ከኡር ተስፋው ቢረዝምበት ገባው ጥርጥር የተረሳ ቢመስል ዘመኑ ያለፈ ተስፋውን ፈፀምከው ቃልህ መች ታጠፈ/2/ አዝ... ኑሀሚን በሞአብ ህይወት ስትመራ የልጇ ሚስት አርፋ ስማ ተለየቻት ጊዜና ሁኔታ አላምር ሲላቸው ስመው የሚለዩ ዛሬም ብዙ ናቸው አዝ... እንጀራ የበላ ፈውስ የተቀበለ ፀሀይ ቁልቁል ሲል አንድ እንኳን የታለ/2/ የሰው አለኝታነት ዘለቄታ የለው በሆሳህና ማግስት ስቀለው ስቀለው/2/ አዝ... እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ 🙏❤🙏
@demitubeklel
@demitubeklel 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን.በሰደት እየሱሰ ወዳጀችን ነዉ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tibletargamo925
@tibletargamo925 3 ай бұрын
አሜን ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ🙏ባለፈዉ የዘመርከዉን በሙሉ በጣም ተባርከንበታል እና ግን"እቅፍ ድግፍ"የምለዉን የአዘብን መዝሙር እንደገና ሙሉ ቁጥሩን ብትሰራልን እባክህ በጣም አጠረ🙏
@alemtuatrsaw7801
@alemtuatrsaw7801 3 ай бұрын
አለኝ ወዳጅ የማይከዳ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ተባረከ ወንድማችን🙏🙏🙏🙏
@user-yf5ry3cz9v
@user-yf5ry3cz9v 2 ай бұрын
አንተ ልጅ ጌታ ዘመንህን ይባርክ በዚህ ዝማሬህ ታመምኩ
@fjfhghgjh2504
@fjfhghgjh2504 2 ай бұрын
የህይወት ታሪኬ ነው ኢየሱስ አምላኬ ተባረክ
@israeladinew9509
@israeladinew9509 3 ай бұрын
ኢየሱስ እውድሃለው ክበር ክበር ልብን ዘልቆ የሚገባ ❤❤❤❤❤
@Tsehayabune
@Tsehayabune 3 ай бұрын
በትክክል ነው አሜን አሜን አሜን ጌታ ኢየሱስ እኔ ጋራ ከሆነ ሰውና ምን አደርጋለ የበቀኛለህ ኢየሱስ ለእኔ❤❤❤ ጸጋ ይጨምርልህ አቤነዘር ተባረክ በብዙ ጸጋ🤲🤲✊❤❤
@user-em5rr6jb9v
@user-em5rr6jb9v 11 күн бұрын
እደአጋጣም እየፀላይኩ ከፈትኩትና ልቤ ቀላጣ በዝማሬዉ ታባርኬባታላሁ ጌታ ዘማንህን ይባርከዉ ይጫማረልህ ይብዘልህ ታበረክ
@msrachtadele6441
@msrachtadele6441 2 ай бұрын
ዋው በቀን ስንት ጊዜ እንደምሰማው ግን በሰማው ቁጥር እንደ አድስ ውስጤ ሀሴት ያደርጋል ብርክ በል ወንድሜ
@user-tp7wj4dv9o
@user-tp7wj4dv9o 3 ай бұрын
ሰው ምን ያደርገኛል አየሱስ ካለልኘ ከማንም አብልጦ አባት ከሆነልኝ 🙏🙏❤️❤️
@mesertkifle233
@mesertkifle233 3 ай бұрын
ተባረክ ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ
@user-hf8hk2vt6l
@user-hf8hk2vt6l Ай бұрын
እግዛቢሄርን አግዛቢሄር አደቀበል ያረከኝ ተባረክ😢❤❤
@tigisttg9998
@tigisttg9998 2 ай бұрын
አሜን አቤኒ በጣም የተባረክህ ነህ በጣም ነው ምናመሰግንህ በዚህ ዘመን ይህንን የሚያጥናና መዝሙር ዞር ብየ ጌታን። እንዳይ አደረገኝ❤❤❤❤❤
@jesusislord3894
@jesusislord3894 3 ай бұрын
ነፍስም አልቀረልኝ:: Omg!!! Tebareklign my brother! ለምልምልኝ::
@MesteBalcha
@MesteBalcha 2 ай бұрын
ተባረክ እድሜ ይጨመርልን ፀጋው ያብዛልህ❤❤❤❤❤❤❤አልፌ ህድ አትያዝ አትገደብ
@danielah4508
@danielah4508 2 ай бұрын
በጣም ከምባረክባቸው ዘማሪዎች አንዱ ነህ ጌታ ይባርክህ ዘመንህ ይባረክ::በመቀጠለ በዚህ መዝሙር ውስጥ ያለው የቃል ስህተት በተለያየ ሚድያ ሰምተኸዋል ብዬ አስባለው ኑሃሚን ግን በኤዲቲንግ ብታስገባው ቀላል ነው ሌላው ብዙ ሺህ ህዝብ ስላየውና ለዘማሪው ና ለህዝቡ ይቅርታ ብትጠይቅ መልካም ነው ብዬ አምናለሁ ተባረክ::
@user-ng7yd7ow8p
@user-ng7yd7ow8p 3 ай бұрын
አሜን አሜን ኡነት ቃላት የለኝም ከ 10 ግዜ በላይ ነው የሰማሁት በጣም ደስ የምል መዝሙር ነው ወዳጅ አለ ከኔ ጋር እንዴ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም 😭😭Oh Thank you God !!!!! ጌታ ፀጋው ያብዛልህ አቢ ❤❤❤❤❤❤ የተባረከ ሰው ነህ በቃ❤❤❤
@EtsubZegeye-pr7cs
@EtsubZegeye-pr7cs 2 ай бұрын
Lib yemineka mezimur new geta yibarikeh!
@EtsubZegeye-pr7cs
@EtsubZegeye-pr7cs 2 ай бұрын
❤❤ hulem sadamitew addis new zemenh yibarek!
@bishkebe1288
@bishkebe1288 3 ай бұрын
ኤቢ ዘመነህ ይባረክ ፍስስስስስስ ያለ ዝማሬ አብላላኸው ዝማሬውን የሚገርም ፀጋ ዘመንህ ይባረክ የማይጠገብ ዝማሬ
@mabratturbo6355
@mabratturbo6355 3 ай бұрын
yalefewun mastawes tiru new yihin mezmur ante stzemer new yesemawit tebarek❤❤❤
@derejegire941
@derejegire941 2 ай бұрын
ጌታ አሁንም ይባርክ🎉
@Fere-Sewra291
@Fere-Sewra291 2 ай бұрын
በጨለማ ግዜ የሚረዳ ወዳጄ ክብር ላንተ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@astermekuria6938
@astermekuria6938 3 ай бұрын
አሜን አሜን ወዳጅ አለኝ ስሜቴ የሚገባው የሚራራልኝ፣እንዳየ የማይፈርድ፣በዘላለም ፍቅሩ የወደደኝ! ብሩክ ሁን
@Tseganesh-vl8fw
@Tseganesh-vl8fw 8 күн бұрын
አቤነዘር ጌታ ይባርክህ እድሜህ የለምልም ጌታን አላጣሁም እኔም አሟን አሜን ተባረክ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 6:53
@wakjiraofficialtube
@wakjiraofficialtube 2 ай бұрын
ምን አይነት መዝሙር ነው❤❤❤ ተባረክ
@SebleMasresha
@SebleMasresha 3 ай бұрын
ይሄን መዝሙር ራድዮ ላይ ነበር የሰማውት ኢትዮ ኤ.ፌ.ም ላይ ሰይፉ ፋንታውን ለቆት እና ስራ ላይ ነበርኩ ውስጤ ሀሴት እያረገ ነበር የሰማውት ምን እልሀለው ወንድሜ ብርክ በል
@user-gm1sc2sq2s
@user-gm1sc2sq2s 2 ай бұрын
አሚን ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏😅
@user-xv6bc7pn1l
@user-xv6bc7pn1l 2 ай бұрын
Ere enem alew
@RejoiceEthiopia
@RejoiceEthiopia 2 ай бұрын
Seifu is coming closer to Jesus ❤ lets pray for him.
@Yeabkali
@Yeabkali 2 ай бұрын
😮😮😅😮
@Yeabkali
@Yeabkali 2 ай бұрын
😊😅😅😅
@ethiopahagera8861
@ethiopahagera8861 2 ай бұрын
የኔ ብሩክ ወንድም ያባቴ ልጅ እንኳን ጌታ ሰጠን አንተን ተባርከናል በረከታችን ነህ እንወድሀለን❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢 ውስጤ ስፍስፍ ብሎ በእንባ መታጠብ ብቻ የራሴኑ ታሪክ በዝማሪ አንቆርቆርክልኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@newdawuromedia
@newdawuromedia 3 ай бұрын
እንዴት አፅናኝ መዝሙር መሰለህ ተባረክ ወንድሜ❤❤❤
@merhawigebrsilsi7776
@merhawigebrsilsi7776 2 ай бұрын
I stick with this song the whole week, thanks brother for this blessing song ❤❤❤
@user-ih5uy7lk4z
@user-ih5uy7lk4z 3 ай бұрын
ዎው አቤት ባርኮት አቤት ፀጋ ታባረክ እዎዳለሁ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@tegestasras6768
@tegestasras6768 25 күн бұрын
አሜን እሱ ከበቂ በላይ ነው ጌታ እየሱስ ተመስገን ።
@gedimann7
@gedimann7 Ай бұрын
'ጊዜና ሁኔታ አላምር ሲላቻው ስመው የሚለዩ ዛሬም ብዙ ናቸው፡፡'🥺🥰
🛑በከበደው ቀኔ !! BEKEBEDEW KENE NEW SONG EBENEZER TAGESSE #DEREJEKEBEDE 3 June 2024
9:05
Ebenezer Tagesse Official(ባለ ቅኔ)
Рет қаралды 457 М.
🛑አይረባም ከንግዲህ!! AYIREBAM KENEGEDIH EBENEZER TAGESSE NEW COVER SONG 19 February 2024
8:05
Каха и суп
00:39
К-Media
Рет қаралды 4,6 МЛН
That's how money comes into our family
00:14
Mamasoboliha
Рет қаралды 10 МЛН
Я нашел кто меня пранкует!
00:51
Аришнев
Рет қаралды 4,4 МЛН
አንተ ብቻ ና || ዘማሪት ህሊና ዳዊት || Gospel Singer Helina Dawit @ARC
26:42
Pastor Henok Mengistu { Singele }
Рет қаралды 585 М.
Sadraddin - Jauap bar ma? | Official Music Video
2:53
SADRADDIN
Рет қаралды 9 МЛН
Iliyas Kabdyray ft. Amre - Армандадым
2:41
Amre Official
Рет қаралды 895 М.
Janona
4:09
Release - Topic
Рет қаралды 1,9 МЛН
ИРИНА КАЙРАТОВНА - АЙДАХАР (БЕКА) [MV]
2:51
ГОСТ ENTERTAINMENT
Рет қаралды 17 МЛН
QANAY - Шынарым (Official Mood Video)
2:11
Qanay
Рет қаралды 829 М.
Say mo & QAISAR & ESKARA ЖАҢА ХИТ
2:23
Ескара Бейбітов
Рет қаралды 1,7 МЛН