KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ጥያቄ አለን•••? ቆይታ ከዘመዴ ጋር # ethiobeteseb
1:48:48
ያልተሰማው የዳንኤል ጉድ! // መንጋውን የዘነጋ እረኝነት! // ቆይታ ከመምህር ፋንታሁን ዋቄ ጋር #Ethiobeteseb
1:54:18
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
Cool Items!🥰 New Gadgets, Smart Appliances, Kitchen Tools Utensils, Home Cleaning, Beauty #shorts
00:40
伪装成一棵树整蛊妹妹,结果妹妹当场怀疑人生竟要揍我?【两只马儿-恶搞姐妹】
00:57
እውነት ነው ግን •••? // ቆይታ ከዘመዴ ጋር
Рет қаралды 41,981
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 71 М.
Ethio Beteseb Media (EBM)
Күн бұрын
Пікірлер: 172
@Rakb553
7 күн бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዘመዴ በርታልን በጣም የመጨረሻው ስአት ላይ ደርሰናል እግዚአብሔር ቤተመቅደሱን ያፅዳ አሜን 🤲🤲🤲💒💒💒 ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ቀሲስ ይፍቱኝ 🤲🤲🤲
@zuriashkerala8149
7 күн бұрын
እውነት ነው ዘመዴ አገሬ ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ
@degolabraha9972
6 күн бұрын
ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ እግዚአብሔር ይመስገን
@negatuaadmasu5388
6 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ዘመዴ እግዚያብሄር ይፈርዳል ኢትዮጵያንና ቅድስት ቤተክርስቲያንን የነካ ያዋረደ ይዋረዳል ይላል ብሎም ይጠፋል የኢትዮጵያ አምላክ ይፈርዳል እግዚያብሄር ይበቀላቸው አሜን
@AmanuelTadesse-n6s
7 күн бұрын
እግዚአብሔር አገራችንን ከካሃዲ አባቶች ነን ባይ ይጠብቃት ህዝቡን ግራ አጋቡት ቀሲስ እግዚአብሔር ዘመኖዎን ይባርክ
@ብርቱካንሀይሌ
6 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ይፍቱን ይባርኩን ቀሲስ እግዚአብሔር ይሰጥልን መምህር ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያን ያሰፍልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን እግዚኦ ኢትአረየኒ ሙሰነሃ ለቅድሰት ቤተክረሰቲያን !!
@azebashame3752
7 күн бұрын
እውነት ነው ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ
@GetachewSeneshaw
7 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@AbebaTaddese
6 күн бұрын
እግዚአብሔር ይርዳችሁ መልካሙን ሁሉይግለፅላችሁ በርቱልን ወገኖቻችን እባካችሁ
@mesismart1332
6 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን
@mauricequintin6589
7 күн бұрын
ኢትዮጵያ የነካ የለውም በረካ
@AddiseAbeba
7 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ገና ብዙ እናያለን ❤❤❤❤❤
@GenetWeldemedhin
7 күн бұрын
አህለን አህለን ወሳህለን አህለን ቢክ ዘመዳዳዳችን እንዴት ይዞሀል ገራሚ እኮ ነው የምታቀብለን መረጃ ቄስስ ይፋቱን ይባርኩን።
@meselechfeyessa1226
6 күн бұрын
አሜን🤲አሜን🤲አሜን🤲🙏
@GenetWeldemedhin
7 күн бұрын
አለን ዘመዳችን ከአዲስ አበባ።
@Alem-e1p
6 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏
@DZG-b6v
7 күн бұрын
የዛሬ ጳጳሳት በሙሉ ይህንን ዘረኝነት የደገፉ፣ ቀኖና የደፈጠጡ፣ ጨርሶ ከክርስትና ሕይወት ውጪ የሆኑ፣ ወፋፍራም ጩልሌዎች፣ . .. አይደሉም እንዴ? .... ይሄ አይመጣም ብለው ኖሯል እንዴ? ... ይበላቸዋ!! ... የደገፉት ስርአት እየመጣ ስለሆነ ይደሰቱ እንጂ? እኛ ግን ለእነዚህ ልብስ አሳማሪ ግፈኞች የምናዝንበት ልብ የለንም! ... ቅድስትዋ፣ እውነተኛዋ የኛ ቤተክርስቲያን ግን በእግዚአብሔር ኃይል እንደገና በክብር መነሳትዋ፣ በእርስዋ ስም የተጨፈጨፉት ሰማእታት ደም መካሱ ግን አይቀርም!!!
@ritanegash8055
6 күн бұрын
በግዕዝ
@negatuaadmasu5388
6 күн бұрын
እሺ ቄስስ እግዚያብሄር የነገሰው ይበለን
@ritanegash8055
6 күн бұрын
በስመአብ ወወልድ ጌታ ሆይ አደረህን
@misrakmisu2750
3 күн бұрын
BESEMAB WEWELDE WEMENFES KIDUS AHADU AMELAK AMEN. ehte mulu neger tsafi
@ararat27
7 күн бұрын
ግዕዝ
@FrehiwotAmberbir
6 күн бұрын
በግዕዞ
@LamlmeLamlme
6 күн бұрын
አሜን ይቅር በለን
@danielnigatu1983
7 күн бұрын
በግዕዝ ነው
@aberashtamiru2369
3 күн бұрын
Kiberulin Kalehiwot Yasemalin
@atlabachewmoges1920
6 күн бұрын
አማራን ና ፋኖን እየከፋፈለ የሚያጨር ሰው ማነው? እዉነት ትዘገያለች እንጂ ትመጣለች ።
@MaryeMarye-s9t
7 күн бұрын
እናመሠግናለን
@eyobayenew4697
6 күн бұрын
ኢትዮጵያን የነካ የለዉም በረካ
@MeseretMeseret-q9n
6 күн бұрын
ከኢትዮጵያ ከአዲሳባ
@netsanethailegiorgies5600
6 күн бұрын
ኢትዮጵያ ላይ እጅን ያነሳ ይፈርሳል
@MilkiiAyana
6 күн бұрын
ምንም ልዩነት የለውም። ሁለቱም አንድ ናቸው
@yehualaworkadera
7 күн бұрын
ሰላም ሰላም !
@tirufentahun6666
6 күн бұрын
በኢትዮጵያን እጁን ያነሳ ይፈርሳል
@tirufentahun6666
6 күн бұрын
ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ፡
@tsehayhaliu642
6 күн бұрын
ኢትዮዽያን የነካ የለውም በረካ
@yabsraYitayal
7 күн бұрын
እሚገርመው አባቶች እግዚአብሔርን መፍራት አቁመዋል ማለት እንደሆነ ይሰማኛል
@yabsraYitayal
7 күн бұрын
የኢትዮጵያ ና የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ጠላቶች ከውስጧም ሆነ ከውጭየተሰለፉት ይንኮታኮታሉ ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ
@GetachewSeneshaw
7 күн бұрын
ከጋምቤላ
@mauricequintin6589
7 күн бұрын
በአሁኑ ሰአት የምንበላው የምንጠጣው በነሱ ዐለት ነው አሚን
@hasmasegni4218
6 сағат бұрын
መንበረ ፀባኦት ቅድስት ሥላሴ አፀድ ሲቆረጥ ቆመው ሲያሰሩ የነበሩትን ጠይቄ ነበር። አፀዱ ለምን ይመነጠራል ብዬ ላቀረብኩት ጥያቄ ፤ ምንጣሮ ሳይሆን ከአደጋ መከላከል ነው የሚል ምላሽ ሰጥተውኛል። ነገር ግን በማገር ደረጃ የነበሩ ሃገር በቀል ፅድ፣ ወይራ፣ ዘንባባ ከአደጋ ጋር ምንም ግንኙነት የሌለው በጅምላ ተመንጥሯል።
@SamuelSera
7 күн бұрын
ኢትዮጵያን የነካ ይፈርሳል ገና አግዛብሔር ያፈርሰዋል
@DessalegnTezerra
7 күн бұрын
ኢትዮጲያን የነካ የለዉም በረካ።
@FasilFereja
7 күн бұрын
ማዕከላዊ ኢትዮጵያ
@AlemeYeshiareg
7 күн бұрын
ሳዉሪዎስ፣አውሬዎስ😂
@LamlmeLamlme
6 күн бұрын
ከታላቋ አገር ኢትዮጵያ
@michaelzerai279
6 күн бұрын
ግዕዝ ነው
@selamawitgebretsadik3097
7 күн бұрын
From London❤
@SamuelSera
7 күн бұрын
ኢትዮጶያን የነካ የለዉም በረካ
@selamawitadmassu7887
7 күн бұрын
ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ እውነት ነው
@atlabachewmoges1920
6 күн бұрын
ሰይጣንን ብፁእ እያ ሉ መኖርን ህሊናች ሁ ያውቃል።
@gizachewyohannes2178
7 күн бұрын
ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ
@AlemeYeshiareg
7 күн бұрын
ኢትዮጵያ፣ሐገር፣እግዚያብሔር፣፣🕛⚖️⚖️⚖️
@meskiwol422
7 күн бұрын
Justice for Amhara people !!!¡
@techawatch
7 күн бұрын
ይሄ ሀይለሚካኤል የሚባል ሰው አጋንንት ነው ግን በግእዝ እየቀደሰች ልክ ቅዳሴውን ሁሉ አማርኛ አስመስሎ አቅርቦ ለራሱ የፖለቲካ አላማ እንዴት እንደሚስበው ይገርማል።ይሄው በነሱ ምክንያት ሀገሪቱም በቋንቋ ተከፋፍላ ባቢሎን እየሆነች ያለው።ይሄ አማርኛ ቋንቋ ግን ተአምራዊ ነው ስንት አመት ዘመቱበት ግን እሱን ማጥፋት አልቻሉም።
@samifikru4161
6 күн бұрын
ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካካካካካካ
@danadana2967
6 күн бұрын
ኢትዬጲያን የነካ የለውም በረካ
@SetotawDagne
3 күн бұрын
ኢትዮጲያን የነካ የለውም በረካ!!!!....
@samitube4494
6 күн бұрын
ከቻይና
@mesfinchibssa6323
7 күн бұрын
Canada
@yabsraYitayal
7 күн бұрын
ከ አዲስአበባ
@genetkastro1286
7 күн бұрын
ከሀዋሳ
@HMARIAMBIRKUDAGNEW
6 күн бұрын
EGZIABHER BECHERINETU YITEBIKEN
@takhabeach1547
7 күн бұрын
Selam
@seyoumnigusie825
6 күн бұрын
ፋኖ ሲገል ለጽዲቅ ሸኔ ሲገል ሀአጥሀት ፋኖ ከመንግስት ጋር ከልተረቀ የክልሉ ትብያ ይሆናል ተለምኖ ሰይሆን ለምኖ ይገበል
@birtukaneyaya2184
6 күн бұрын
Ethiopian yeneka yelewum bereka!!
@samidagu
7 күн бұрын
ዘሜ የመርህ ሰው እንደ ብርሀኑ ነጋ እና እንደ በለጠ ሞላ በአማራ ሕዝብ ላይ በምስር ወጥ አይደራደርም ዓባይን እና ጄላን ቀበቷቸውን ካላስፈታ በቀር የነፍስ አውጭኝ ድርድር ውስጥ አይገባም ያ ሁሉ ጉራ እና ቀረርቶ የት ገባ ?ለመደራደር ከካፒታል በጀት የሳብከውን 10 ቢሊዮን ብር እጅ መንሻ ለፋኖ መክፈል አለበት።
@SamuelSera
7 күн бұрын
በግእዝ
@binibinibrhanu
7 күн бұрын
Amene
@DZG-b6v
7 күн бұрын
ይሄ ያቀረብከው ኃይለ ሚካኤል የተባለው ሰውዬ exactly የመለስ ዜናዊን "በመፈቃቀድ ላይ የተመሠረተች ኢትዮጵያ " argument ነው'ኮ በቤተክርስቲያኒቱ ላይ ያመጣው!!
@Efrata288
10 сағат бұрын
እስከመቸ ነው ለጦርነትን ሚሰበክ አረለሠላም ስበኩ የሐይማኖት ሰዎች ከሆናችሁ ሞት በቃ በሉ
@fttg5315
6 күн бұрын
ለአባቶች ማስጠንቀቄያ ነው አማራ በጅምላ ተጨፍጭፎ በግሬደን ሲቀበር ከ500 መቶ በላይ የገዳም አባቶች ሲጨፍጨፉ ያላወገዙ ዛሬ ገዳያችን አንገቱን አንቀን ለፍርድ ልናቀርበው 4ኪሎ በሩስር በደርስንበት ስአት እርቅ ማለት ከሠው በላው አብይ ለይተን አናይም ለእርቅ ብሎ የሚመጣ አባቶች ካላችሁ ፋኖ በቁጥጥር ስር አርጉ ትግሉ እስኪያልቅ ድርስ ገዳም ነው የሚያስቀምጣችሁ!!!
@THESURAFELB
6 күн бұрын
Ethiopian yeneka yelewm bereka🔔
@kassayewubbie7010
7 күн бұрын
ኢትዮጽያን የነካ የለውም በረካ
@AbebaTaddese
6 күн бұрын
በግእዝ ቋኖቋ ነው
@misganawgete4269
6 күн бұрын
Ethiopian yeneka yelewum bereka
@mulugetage1623
6 күн бұрын
Giez
@hanatadesse637
7 күн бұрын
Geez
@endenat-e6c
6 күн бұрын
selam ayshalm guys
@kiflenorga2186
7 күн бұрын
አትዮጵየያን የነካ የለውም በረካ
@atlabachewmoges1920
7 күн бұрын
ምን አለ ይህ ሰው ከዚህ ገለል ቢል ?
@Alem-e1p
7 күн бұрын
❤❤❤❤
@rozetesemma287
7 күн бұрын
Tebareku memhrochachin!!! Much love and appreciation 🙏💗💗💗💗
@esra240
6 күн бұрын
ግዕዝ በአቡነ ጳውሎስ ናቸው በአማርኛ ሰው እንዲሰማው ያደረጉት ሲባል ሰምቻለሁ ሰው እንዲገባው ለማረግ በየቋንቋው መሇኑ ባልከፋ የሚያስጠላው እንለያይ የሚለው ነው ሀገር መከፋፈሉ ህዝብን መለያየቱ ነው ክፋቱ
@kokebendale8918
7 күн бұрын
ግዕዝ ነው የቤተክርስቲያን ቁንቁአ
@takhabeach1547
7 күн бұрын
BAHRAIN
@BirtukanAyele
6 күн бұрын
💚💛♥️
@meysawkassa9603
7 күн бұрын
Richmond va
@birtukaneyaya2184
6 күн бұрын
yebetekeresetiyane kuankua geze new
@biskut6932
5 күн бұрын
ክርስቲያን ስለሰላም ይቁም ምህረትን ለሀገር ለወገን ይለምን አባቶቻችንን እናከብራለን ሰላም ከእግዚአብሔር ይምጣ
@negatuaadmasu5388
6 күн бұрын
ቄሴስ ይፍቱን ይባርኩን 🌺🌺🌺 እግዚአብሔር ይስጥልን
@DZG-b6v
7 күн бұрын
አይ ዘመዴ! እውን የትግራይ መሪዎች ተጣልተው ይመስልሃል?
@debora.teneshi
6 күн бұрын
ግእዝ ነው።
@MesiBezab
7 күн бұрын
German
@SimeeraaTaaddasa-oh2gc
14 сағат бұрын
እሱ መቼ አማርኛ አለና? 1 ቋንቋ ላይ ችክ ማለት ነው ያለውኮ
@tessemaayane1215
7 күн бұрын
ክሰንዳፋ
@SelamawitAlemayehu-i1j
6 күн бұрын
🙏🏽
@AsterayDemeke
2 күн бұрын
ከቡታጅራ
@aberashtamiru2369
3 күн бұрын
Ke Addis Ababa
@degolabraha9972
6 күн бұрын
ሰላም ኢትዮ ቤተሰብና አክሊለ ገብርኤል የተዋሕዶ ባርያዎች ኑሩልን እግዚአብሔር በቃችሁ ይበለን ከመጣው መአት ❤❤❤
@azebfantaye6441
7 күн бұрын
🙏🙏🙏🙏
@biskut6932
5 күн бұрын
መቼ ነው ከመለያየት ከማጋደል ከመከፋፈል ይህችን ሀገር የምናሳርፈው ዘመዴ የሀይማኖት ሰው ኖት ወይስ ጦር ሰባኪ ክርስቲያን በፀሎት ነው የሚየምነው ሁላችንም ክርስቲያን ነን ኦርቶዶክስ ነን ለሀገር እናለቅሳለን እንጂ ህዝቦቻችንን አናባለን እናንተ ለገንዘብ ኢትዮጵያውያን ለሰላም ነው ወደአምላክ የምንጮኸው ሁሉም የእግዚአብሔር ፍጡር ነን እግዚአብሔር ይርዳን እመቤቴ በፀሎቷ ሀገራችንን ታስብ ፖለቲካና ሀይማኖትን እንለይ ምንም ይሁን ምንም እንፀልይ ጌታ ይርዳን
1:48:48
ጥያቄ አለን•••? ቆይታ ከዘመዴ ጋር # ethiobeteseb
Ethio Beteseb Media (EBM)
Рет қаралды 18 М.
1:54:18
ያልተሰማው የዳንኤል ጉድ! // መንጋውን የዘነጋ እረኝነት! // ቆይታ ከመምህር ፋንታሁን ዋቄ ጋር #Ethiobeteseb
Ethio Beteseb Media (EBM)
Рет қаралды 27 М.
00:19
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 6 МЛН
00:53
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
00:40
Cool Items!🥰 New Gadgets, Smart Appliances, Kitchen Tools Utensils, Home Cleaning, Beauty #shorts
Cool Items Official
Рет қаралды 75 МЛН
00:57
伪装成一棵树整蛊妹妹,结果妹妹当场怀疑人生竟要揍我?【两只马儿-恶搞姐妹】
两只马儿—恶搞姐妹
Рет қаралды 44 МЛН
41:31
49 ዓመት የተደበቁት ፈረንጆች ወጡ ! የማርያም ታቦት ያለችው የእኔ መኖርያ ቤት ውስጥ ነው#london #orthodox #church #faith #2024 #uk
Donkey Tube
Рет қаралды 739 М.
31:09
መዝሙረ ዳዊት ዓርብ - Mezmure Dawit Arb
masresham
Рет қаралды 665 М.
49:32
#new🔴በጸሎት ጊዜ ሦስት ዓይነት ስግደት||#ልማድና_ክርስትና |ምዕራፍ - 8|መጋቤ ሃይማኖት ምትኩ አበራ #kendil_media #ቀንዲል_ሚዲያ
ቀንዲል ሚዲያ - Kendil Media
Рет қаралды 86 М.
3:06:07
የፖለቲካው ሙግትና ፍጥጫ !!!
Edmond Berhane
Рет қаралды 8 М.
2:03:57
🔴 የሰውን ድካም አንተ ታውቃለህ || አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket 2024
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 135 М.
21:03
የጠቅላይሚኒስትሩ አስደናቂ ኩረጃዎች ከፓስተር እስከ ፕሮፌሰር|ETHIO FORUM
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 188 М.
56:53
🔴አዲስ ስብከት 🔴 "ምስክሮችህ ድንቆች ናቸው " መጋቤ ሃይማኖት መምህር ኢዮብ ይመኑ | @TemroMedia
ተምሮ ሚዲያ - Temro Media
Рет қаралды 57 М.
2:23:55
Mengizem media መስታወት-ፋኖን የተመለከተ ክርክር Mestawet Reeyot with Dr yonas, Prof Mesay, Dr.Aklog and Geletaw
Mengizem Media ምንጊዜም ሚዲያ
Рет қаралды 21 М.
1:38:23
ቀጣዩ የአገዛዙ የፍጅት ድግስ! የደርሰንበት አደገኛው የዘር ማጥፋት ደረጃ ተገልጦ ሲታይ! አሁናዊ ሁኔታዎች እና መጬው ጊዜ!
ኢትዮ ቱንቢ Ethio Tunbi Media
Рет қаралды 18 М.
59:44
ያልሞላሁት ክፍተት ነበረኝ! ጀግና መፍጠር ሐረገወይን! #comedianeshetu #donkeytube #dinklejoch #ህይወት #ታሪክ #movie #ፍቅር
Donkey Tube
Рет қаралды 399 М.
00:19
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 6 МЛН